#የበጋሻው_ደሳለኝ_ውሸት_ተጋለጠ

  Рет қаралды 40,409

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

10 күн бұрын

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Пікірлер: 242
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 9 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይብቅህ ልጀ ነጋሽ ምርጥ የተዋህዶ እንቁ በርታልኝ ከክፉዎች ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤
@almazasrat2930
@almazasrat2930 8 күн бұрын
የቀደመ ፍቅሩን ድንቅ የአባትነት ስጦታውን ከህይወታቸው አስማምተው ያሳዩንን የቀደሙ አባቶችን ሺበት ለኛ ለልጆቻቸው ሺ ውበት ነውና እድሜያችሁን ሳብ አድርጎ የህይወት ምግብ የሆነውን ጣፋጭ ቃል እንዲያስተምሩን ብርታቱን ይስጣቸው
@sebleabebe7186
@sebleabebe7186 8 күн бұрын
እኔ ግን የሚገርመኝቁጭ ብለው የማያስተውሉ አንሳዎች
@user-wc8zl9vw2s
@user-wc8zl9vw2s 7 күн бұрын
ነጋሺዬ በእውነት እግዚአብሔር ሲመርጥ ጠንካራ ሲያደርግ እጅግደስይላል እመብረሃን ብርታቱን ፀጋውን ታብዛልህ በርታ ወንድም አለም
@user-is5np9bi7h
@user-is5np9bi7h 8 күн бұрын
ሁላችንም በፍርድ ፊት መቆማችን ረስተን በፈራጁ ወንበር የተቀመጥንበት ዘመን ማረን ጌታዬ
@yibeltalfekeke
@yibeltalfekeke 8 күн бұрын
አቤቱ ጌታችን ሆይ የሆነብንን አስብ በእንዳልህ ምክንያት ሶሻል ሚዲያ ሁሉ ጠላሁ
@tewwoldebelay3194
@tewwoldebelay3194 3 күн бұрын
ፓስተር ቸሬ ክበርልን
@Fev-gs5gl
@Fev-gs5gl Күн бұрын
እኔ እንዳልክን ሳስበው ውስጡ ባዶ ሆኖ የተጎዳ ሰው ነው እና ሰው የተራበ ልጅ ነው ያንን ለመሸፈን የሰው ትኩረት ይፈልጋል አንዴ በእምነት አንዴ በፖለቲካ አንዴ በዘር....። እውቅና የናፈቀው ክብር የናፈቀው ልጅነው። መድሀኒያለም ከዚህ አውጥቶህ ድጋሚ ሰው ያርግህ ወንድሜ 🙏🏾🙏🏾
@mulatuhabtemariam3661
@mulatuhabtemariam3661 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ፣ አዎ ለቤቱ ሰው ጠፍቶ አያውቅምና ያበርታችሁ ይጠብቃችሁ።
@yimegnukebede5724
@yimegnukebede5724 6 күн бұрын
አይ ፖስተር ቸሬ ተባረክ
@user-qi5bl3hf8z
@user-qi5bl3hf8z 8 күн бұрын
እዳልክ ቀበጠ መጨራሻህ እብደት ነው ነጋሽ ሚድያ እናመሰግናለንገ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@helentesfamariam580
@helentesfamariam580 5 күн бұрын
ትክክለኛ ፓስተር ቸሬ እግዚአብሄር ያክብርልን እውነት ፓስተሮችን ንገረን እግዚአብሔር ጤናና እድሜ በጣም በጣም እኔ በላይ ፓስተር የሌለ የለም የሚሉት ብዙ ናቸውና ነገርልን እግዚአብሔር የጠበቀ ጤና እድሜ ፓስተር ቸሬ
@makemehappy5229
@makemehappy5229 9 күн бұрын
እነዚህ መቅሰፍት የሚያመጡ ናቸው
@SintayehuBoku
@SintayehuBoku 6 күн бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም አይን ይብራ
@lulishiferaw2876
@lulishiferaw2876 7 күн бұрын
Negashuye betam beritu betam harif new progeramachu tebareku ❤❤❤❤❤❤❤
@eyerusalemdinberu7097
@eyerusalemdinberu7097 8 күн бұрын
ውድ ወንድማችን እናከብርሃለን እግዚአብሔር። በመንግስቱ ያስብህ
@DiaconTizazuZesilase
@DiaconTizazuZesilase 4 күн бұрын
ፋስተር ቸር እግዚአብሔር ይባርክ ነጋሽ አንተም እግዚአብሔር ያክብር
@hirutmihirete
@hirutmihirete 7 күн бұрын
አንተ ሰው ትውልድህ ይባረክ
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 5 күн бұрын
ነጋሽዬ እመቤቴ ትጠብቅህ 😍😍😍😍😍😍😍😍
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 8 күн бұрын
የጆሮ ክፋቱ አለመሙላቱ😢😢😢😢😢😢
@ChuchuYeGeta
@ChuchuYeGeta 8 күн бұрын
የተወደድከው ፓ/ር ቸሬ ሁሉንም በእውነት ላይ ተመስርተህ እውነትን ስተናገርክ እናከብርሃለን እንወድሀለን። እንዳልክ የተባልክ ያልበሰልክና ወጠጤ በዚህ ልክ ማቀርሸትህ ምን ያህል እንደዘቀትክ ታይተሃል ለመሆኑ ተዋህዶ ከተመሠረተች ጀምሮ እስከአሁንም ለዘልዓለምም በምንም ዓይነት የዘመን ውጣ ውረድና መከራ ውስጥ ያለማቋረጥ ለ3 ሰዓታት ስሙን እየቀደሰችና ክብሩን ከፍ እያደረገች ቅዱስ ስጋውንና ክቡር ደሙን ለፍጥረታት እየሰጠች ያለችው ይህች የሰማይ መንገድ የሆነችው እናት ተዋህዶ ናት እንጂ የጴንጤ ቆርቆሮ አዳራሽ ውስጥ የሚፈራገጡት ሀሰተኛ የገጠር ፓ/ሮ አይደሉም ምክንያቱም ኢየሱስ ኢየሱስ የሚሉት መንግስቴን አይገቡምና ብሏልና።
@almazhabtegebreal6161
@almazhabtegebreal6161 8 күн бұрын
እምላክ ቀሬ ዘመንህን ይባርክልህ ተባረክ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 9 күн бұрын
ማስተዋልን ይስጣቸው ይስጠን
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 5 күн бұрын
ብዘገይም ስላልቸመቸኝ ነው ኑርልን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@asresashgebremlak4908
@asresashgebremlak4908 4 күн бұрын
እግዚአብሄር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ እውነትም ነጋሽ ስምን መላክ ያዎጣዋል ይባላል አብዝቶ በቤቱ ያፅናህ እናመሰግናለን
@NiguseEndale
@NiguseEndale Күн бұрын
Wowwwww Paster Chere
@solomonhailu8924
@solomonhailu8924 7 күн бұрын
የሚያሳዝነኝ ህዝቡ ነው አልነሳም ሲልም ያጨበጭባል ነስቷል ሲልም ያጨበጭባል
@Ganet-qi2qm
@Ganet-qi2qm 6 күн бұрын
ፓስተርቸሬእግዚአብኤርይባርክ
@yengusenshdereje
@yengusenshdereje 7 күн бұрын
መጀመሪያ አስኪ አነተ አራስህ ተረጋጋ የምትናገረውን አወቅ አንዳልክ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ነጋሽ እናመሰግናለን በርታ
@shimelesdejene2265
@shimelesdejene2265 5 сағат бұрын
ያችን ጎጆ አይቶ በሚካኤል ማን ይጨክናል ያቅሜን በንግድ ባንክ አስገብቻለሁ ።ሚካኤል ይጠብቅህ ወንድሜ
@atsedetedla9965
@atsedetedla9965 8 күн бұрын
እዳልክ ተው ብታርፍ ይሻልሃል አወኩ አወኩ እያልክ የአምላካችን የጌታችን ስሙን ከነግ እሰከ ሠርክ ከውልደቱ እስከ ትንሳኤው እንዲሁም እስከ ዳግም ምጽአቱ በጾም በጸሎት ተጠምደው የሚኖሩ እና በህይወታቸው ጭምር የሚሰብኩ አባቶቻችንን ባትነካ ይሻላል ይህ ንግግርህ የሚያሳነው አለመብሠልህን ነው ለሆድህ አትኑር ወንጌል "ሆድ ለመብል ነው መብልም ለሆድ ነው ይሄንም ያንንም ያጠፋቸዋል " ይላል እና እዳልክ ለሆድህ አትኑር ።
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 8 күн бұрын
ሀሰተኞችን መጨረሻቸዉን ያሳምርላቸዉ ልቦና ይስጣቸዉ
@user-zh2cp1pn8r
@user-zh2cp1pn8r 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድማችን እግዜአብሔር ይጥብቅህ
@user-ss5dr4rg1y
@user-ss5dr4rg1y 8 күн бұрын
አቤቱ ማርን ይቅር በለ እብዶች እየበዛ ነው 😢
@tagesechbedasso4032
@tagesechbedasso4032 8 күн бұрын
ድንቅ የኦርቶዶክስ ልጅ በርታልን
@tshayeashagrea2691
@tshayeashagrea2691 8 күн бұрын
አዎ እሰግድላታለሁ የፀጋ ስግደት
@danielbelete1311
@danielbelete1311 7 күн бұрын
የእኔ ብርቱ ወንድም እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እነዚህ የሐሰት ሰባኪ ነኝ ባዮች የውሸት አበጋዞች ያልታደሉ ሰማያዊ ርስትን ሳይሆን የምድር ምቾታቸውን ለማሳደግ የኦርቶዶክስ እምነትን መሳደብ ትልቁ ስራቸው ሆኗል የሚያሳዝነኝ ነገር የሚከተላቸው የዋሁ ህዝብ ነው ነቢያት ነን ባዮቹ የዋሁን ህዝብ ቀፍለው በV 8 ሲሄዱ እያዬ መሬት አይንካኝ ሲሉ አለማስተዋሉ ነው
@sosinatemesgn9665
@sosinatemesgn9665 9 күн бұрын
Paster cihre ewntawn seltenagerk tebark.lelochune gen tewacihew fetari ketatun yestacihewal
@user-oy6ji6eq1g
@user-oy6ji6eq1g 7 күн бұрын
ፖስተር ቸሬልየወንድማችን
@user-gj6ze4qm6f
@user-gj6ze4qm6f 8 күн бұрын
ትክክል ፓስተር ቸሬ እናመስግናለን ምንም አያክሯቸው ለምን ይሳደባሉ እግዚአብሔር ይፈርዳል ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል ከተዋህዶ ምእመን የሚጠበቀው ይህ ነው
@tshayeashagrea2691
@tshayeashagrea2691 8 күн бұрын
እረፉ ትዋረዳላችሁ እመቤቴን የምትሳደቡ የጉልት ልጆች
@mulualemteshome9267
@mulualemteshome9267 8 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ልጀ ነጋሽ ምርጥ የተዋህዶ እንቁ በርታልኝ ከክፉዎች ይጠብቅህ💌
@user-uh5fs3us9y
@user-uh5fs3us9y 8 күн бұрын
አምላክ ሆይ እንዳልክ የሚሰራውን አያቅምና ይቅር በለው፡፡
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 8 күн бұрын
አንዱ በጥፊ ቢያቀምሰው እኮ አይሳደብም ነበር። ምን ዋጋ አለው ወሬ ብቻ ነው የኦርቶዶክስ ልጅ
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 5 күн бұрын
Hulem enageralehu pastor cher betam chewa sew new fetari edme zemenun yebarkew❤
@banuengida7539
@banuengida7539 6 күн бұрын
ኪኪ ብሉይ ነው ያለው እዛ ቤት ተከታዮቻቸውን ማጭበርበራቸው የተለመደ ነው እንዳይወጡባቸው እውነት ግን ተደብቃ አትቀርም ከእውነት ጋር ይወጣሉ ይህ አይምሮን የሚያፈዝ በድንግል ማርያም ልጅ የወደቀ ነው። እኛ ላይ አይሰራም።።።።።።።።።
@user-wc8zl9vw2s
@user-wc8zl9vw2s 7 күн бұрын
ማርያምን ነጋሺዬ የማይደክምህ ብርቱሰው
@user-tu5zp3do4b
@user-tu5zp3do4b 8 күн бұрын
ፓስተር ቸሬ እረ ጅም እድሜ ይሰጥህ በእውነት ትናንሽ ፓስተረ ነን ባዮች ደሞ ልባና ይሰጣቹ
@berihungeberemedhin7785
@berihungeberemedhin7785 3 сағат бұрын
ስድብ ከሴጣን ነው ። ክርስቶስ የት ነው ተሳደቡ ያለው? ልቦና ይስጣቹ!!!!!!
@lilishimelis8674
@lilishimelis8674 8 күн бұрын
ወንድማችን ነጋሽ ወላዲተ አምላክ ግርማ ሞገስ ትሁንህ
@banuengida7539
@banuengida7539 6 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን
@kidestmulunrh3279
@kidestmulunrh3279 8 күн бұрын
እንዳልክን እኮ አንድ ጥፊ ይበቃዋል ምንም ልመና አያስፈልገውም❤❤❤
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 8 күн бұрын
ነጋሽ እነዚህ ተሳዳቢዎች ፓስተሮች መጥፋት አቃታቹ በሃይማኖትህን ተሰየፍ ይላል🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Fifiasrat
@Fifiasrat 7 күн бұрын
እንዴት እንደሚከበርህ እግዚአብሔር አይቀይርህ ይጠብቅህ።
@user-fv7yi8lw8i
@user-fv7yi8lw8i 8 күн бұрын
Paster chere Egziabher edmena Tena yistelen! Fetari wagahin yikfeleh!!!❤❤❤
@lakewlakew4093
@lakewlakew4093 8 күн бұрын
እውነት ብለሀል የትንቢቱ መፈጸሚያዎች ናቸው።ከዚህ ይጠብቀን።
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 8 күн бұрын
ማስተዋልን ይስጠን ❤❤❤❤❤
@user-gj6ze4qm6f
@user-gj6ze4qm6f 8 күн бұрын
እዳልክ የተዋህዶ ስረአት ጠንቅቀህ ታውቀዋለህ ለብር ብለህ ተዋህዶን ትሳደባለህ ዝም ብለህ ገንዘብ ብላ ተዋህዶን እጅሕን አንሳ የአፍ ምላጭ ዋጣት
@banuengida7539
@banuengida7539 6 күн бұрын
አምላኬ የመናፍቅ ጊዜ አሳልፍልን
@ZelalemEthiopia
@ZelalemEthiopia 8 күн бұрын
ማስተዋልን ይስጣቸው ይስጠን !😥😢😭
@hanakebede282
@hanakebede282 9 күн бұрын
አተ ኩበት እምዬ አተን ሥገድልኘ አለች አረ ተፍቱን ተዋሕዶ መሐሪ ነች የናንተን ሐጥያት አጣቢ ተሸካሚ ሰላም ሥጡን ጌታን ቀድሞ መችሥ ፈለግናችሑ 💔💔💔💔💔💔
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n 8 күн бұрын
Abet geta Hoye abbatoche yamenakef tewlde tafatere abatochachenen yanurelen benasu nawe mebarekachen❤❤❤
@user-jk2jm6ic1h
@user-jk2jm6ic1h 9 күн бұрын
ሰላም፣ የፓስተር ቸሬ ድንቅ አስተያየት ምንንም እንከን የማይወጣለት በመሆኑ ዘመኑ ይባረክ ከማለት ሌላ ምንም ማለት አልቻልኩም ። የእንዳልክን መረን የለቀቀ አባባል የሚያበሳጭ ቢሆንም ውድ ጊዜህን አቀሠጥለህ የመለስክለት ለሱ ደስታ የሚሰጠው እንጂ ለእውነተኛ አማኞች ቦታ የሚሰጠው አይደለም። ምክንያቱም እንዳልክ እዚህም እዚያም
@user-jk2jm6ic1h
@user-jk2jm6ic1h 9 күн бұрын
አንዳልክ የሃይማኖት እውቀት ሳይኖረው የሚቀባጥር በመሆኑ ጊዜህን በሌላ ጠቃሚ በሆነ ትምህርት ብታውለው ይሻላል።
@user-xz9vo5jn3b
@user-xz9vo5jn3b 8 күн бұрын
አሜን በሰላም ያድርሰን
@mintwabkebebew4198
@mintwabkebebew4198 7 күн бұрын
ነጋሽ እናመሰግናለን ነገርግን ለደዚህ አይነት ለሆድ አደር ቦታ አትስጥ
@user-zh2cp1pn8r
@user-zh2cp1pn8r 8 күн бұрын
እህህህህ ውድማችን እግዜአብሔር ይባርክህ ❤❤❤
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 8 күн бұрын
ወድምአችን መልካም ጋብቻ ይሁንልህ አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 8 күн бұрын
እናመሰግናለን በሩኬ እኳን ደስ አላቹ መልካም ፍሬ ምታፈሩበት ይሁንላቹ የድንግልጅ ከክፉ ነገር ይሸፍናቹ
@lakewlakew4093
@lakewlakew4093 8 күн бұрын
እጅግ ልዩነው ነጋሽ በርታ
@mesfinhailu344
@mesfinhailu344 8 күн бұрын
ወንድማችን ነጋሽ የአዳራሽ ጉባኤ ባይቀር ኖሮ ብዙ ነፍሳት ይጠፋ ነበር በነበጋሻው
@user-tk6yz8di3j
@user-tk6yz8di3j 8 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እኛ በድለናል የምረት አይንህ ን መልሰልን
@user-fv7yi8lw8i
@user-fv7yi8lw8i 8 күн бұрын
Negash ebakeh yezihen lij guday bibeka!!!
@KidusTadesse-st8re
@KidusTadesse-st8re 8 күн бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ነጋሽ
@aregawisima5086
@aregawisima5086 8 күн бұрын
ወንድሜ ነጋሽ የእግዚአብሔር በረከት ይትረፍረፍልህ፡፡ በጥቂት ደቂቃ የሁሉንም ክፍተት አሳየኸን፡፡ የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ፡፡ አንተ ግን እግዚአብሔር ይጠብቅህ፤ በርታ፡፡
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 8 күн бұрын
እንዳክ ትንሹ ትዝታው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው😢😢😢
@Waneal-ug9ml4wb6u
@Waneal-ug9ml4wb6u 8 күн бұрын
ልቡና ይስጠን
@lakewlakew4093
@lakewlakew4093 8 күн бұрын
ወንድማቸን ነጋሽ ሚዲያ እባክህ በርታ በርታ እንዲህ አጋልጣቸውና ለንስሀ አብቃቸው።እኛንም በንጽጽር እያስተማርከን ነው ነብስን ህይወትን ነው እያዳናችሁ ያላችሁት ቀጥልበት
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 8 күн бұрын
Wyii pastor Chere men abate largeh endih lek lekachewn negerelegne ante lasmesayoch medhanit neh God Bless you more
@abrahamdemissie9747
@abrahamdemissie9747 2 күн бұрын
Yekesheffe Tewooled !
@user-kl9of5mn2p
@user-kl9of5mn2p 8 күн бұрын
ትክክል
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 8 күн бұрын
ስወድህህልህህህ ነጋሽየ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hirutmihirete
@hirutmihirete 7 күн бұрын
ነጋሽ ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ እየጎረጎርክ ታሰማናለህ አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል እንዲሉ
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 8 күн бұрын
Thanks so much our wonderful brothers 🇬🇧🇲🇱🥲🙏🙏🙏🙏👍😢
@user-fy5yv4sq9v
@user-fy5yv4sq9v 8 күн бұрын
ነጋሽ እባክህ የበጋሻውን የሰርግ ቪዲዮ ( እስራኤል አገር) ህዝቡ እዲያዬው አድርጉት:: ያገባትን ልጅ ህዝቡ ሲያይ ብዙ ጥያቄ እንደሚያነሳ እርግጠኛ ነኝ::
@user-bl8vt9yr9c
@user-bl8vt9yr9c 8 күн бұрын
❤❤❤❤
@eyrusalemasfan1332
@eyrusalemasfan1332 2 күн бұрын
ንግረሌን ለነዚ ከብቶች።
@hirutmihirete
@hirutmihirete 7 күн бұрын
ነጋሽ ወንዴሜ ለእብድ ሰው ጊዜህን አታባክን
@kessephrem
@kessephrem 9 күн бұрын
በለፈለፉ ይጠፉ አሉ ካሜራ እንዲህ ከሆነ የአምላክ ህሊና ምን ይሆን እንዴት ያስታውስ ደግሞም እንዴት ይቅር እያለ እንደሚያኖረን እናይበታለን ።እናመሰግናለን❤❤❤
@feyidageletu6655
@feyidageletu6655 7 күн бұрын
ነጌ በርታ ከስሜታዊነትና ከማንነት መናቆር ነፃ ሁንልን እንወደዋለን አናዳንቀለን ፕሮግራምህ ተመችቶኛል ።
@bethelehem4989
@bethelehem4989 8 күн бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን መቼም ከሌሎቹ ተኩላ ፖስተር መና*** ፖስተር ቸርነት( ቸሬ) ይሻላል እንጂ እሱም ያው ነው ከሚጠቀማቸው ቃላቶች ደስ ይማይሉ እመቤታችንን አንድ ትንሽ ቲኔጀር እያለ ሲገልፅ ቃሉ ይዘገንናል ሎቱ ስብሃት
@Mesdes1977
@Mesdes1977 8 күн бұрын
በርታ ወንድማችን❤❤❤
@ZaharaShumi-ty3li
@ZaharaShumi-ty3li 8 күн бұрын
ነጋሽዬ የኛ አስተዋይ በርታልን
@Zemikeal
@Zemikeal 8 күн бұрын
የሰለጠኑ መስሏቸው
@user-to8wj2wn6e
@user-to8wj2wn6e 5 күн бұрын
Endalk Eko Jemer Ebed new
@sabafantaye1116
@sabafantaye1116 8 күн бұрын
Yared ademe Yi Awassa lej mehonun enkuan altenagerem yared awassa laye mene endetefetere tyikelegn geberehel betekerestyan mene siyaregu endeneberu yigeleseb bete tekerayitew neber teadesone syaramedu yineberew
@user-rk9yp1bi8b
@user-rk9yp1bi8b 8 күн бұрын
ወይ እንዳልክ ስላንቴ አዝናለዉ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 8 күн бұрын
እንዳልክ እኮ ሰው አይደለም ፤ ቆሻሻ ትቦ አዳሪ የሞተ ነው ። እሱ ኦርቶዶክስ መሆን የለበትም
@user-yb7zx4rn4l
@user-yb7zx4rn4l 4 күн бұрын
😍❤😘🙏✝️✝️✝️✝️
@obamastudio625
@obamastudio625 Күн бұрын
እንዳልክ ቀንህን ጠብቅ ዋጋህን ታገኛለህ😢😢
@AldaKassa
@AldaKassa 7 сағат бұрын
Weshetam
@yade716
@yade716 7 күн бұрын
ጺማቸውን ቢላጩና ቆባቸውን ቢያወልቁ ወደ ወጠምሻ ጎሮምሳነት ይቀያራሉ።
@amanueleyasu7014
@amanueleyasu7014 8 күн бұрын
ነጋሽ በቤቱ ያቆይህ መጨረሻክን ያሳምርልህ ወንድሜ እመብርሀን ከልጇ ጋር ትጠብቅህ ወድጄ ፈቅጄ ከማዳምጠው የመጀመሪያ ሚዲያ ነው በርታ ያበርታክ❤❤❤❤❤❤
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 8 күн бұрын
አይ በጋሸዉ 😢😢😢
@aregawisima5086
@aregawisima5086 8 күн бұрын
እንዳልካቸው ፈራሁልህ፡፡ አረጋውያንን፣ ሽበትን፣ ፂምን ስለጠላህ ለዚያ የምትደርስ አይመስለኝም፡፡ ምክንያቱም ምኞትህ የጎልማሳን ዕድሜ ላለማየት ነውና፡፡
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН
Stupid Barry Find Mellstroy in Escape From Prison Challenge
00:29
Garri Creative
Рет қаралды 20 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 29 МЛН
ወሲብ ሳታረግ ያረገዘችው ሴት!!
54:11
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 9 М.
🤷🏻‍♂️She Took His Skittles And Discolored Him😲🥴
0:33
BorisKateFamily
Рет қаралды 8 МЛН
СОБАКИ АТАКОВАЛИ МЕДВЕДЯ🐻
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 3,2 МЛН