ዓለሜ 19 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 19 2019

  Рет қаралды 216,520

Arada Movies

Arada Movies

5 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 307
@user-jk7fr7jr6m
@user-jk7fr7jr6m 5 жыл бұрын
ነገ ሀገሬ እገባለሁ እስቲ ሰላም ግቢ በሉኝ የሞኬ አድናቂዌች😍😍
@zawdeza3106
@zawdeza3106 5 жыл бұрын
በሰላም ግቢ ማር ደስ ይላል
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 5 жыл бұрын
ሰላም ግቢ የወጭ በይና
@user-ro3fr9qm5c
@user-ro3fr9qm5c 5 жыл бұрын
ሰላም ግቢ ውዴ
@user-tt4nt4tv5v
@user-tt4nt4tv5v 5 жыл бұрын
ታድለሺ ድንግል ማርያም ትከተልሺ 🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤
@user-gq9go6em7u
@user-gq9go6em7u 5 жыл бұрын
የትሐገር ነሽ ዉዴ
@aa6750
@aa6750 5 жыл бұрын
*እስኪ እናቱ የናፈቀው እኔ ግን ንፉቅ ብያለሁ*
@user-he3ex3gj3l
@user-he3ex3gj3l 5 жыл бұрын
እናት አልተ ናፈቀች መንዪና ፈቃል
@meazameaza5582
@meazameaza5582 5 жыл бұрын
እኔም በጣም ናፍቃኝለች እናቴ
@saidelhefnawy2386
@saidelhefnawy2386 5 жыл бұрын
እኔም ናፍቄያለሁ ልታገናኙን ነው እንደ
@richtubeyenebaenat9069
@richtubeyenebaenat9069 5 жыл бұрын
🌿ትልቁ ፍጡር ~~~ ሰው 🌾 🌿ትልቁ ፀጋ ~~~ ጤንነት🌾 🌿ትልቁ ብልሀት~~~ ትዕግስት🌾 🌿ትልቁ ደስታ~~~ ተፈላጊነት🌾 🌿ትልቁ እምነት ~~~ 🌿እግዚአብሔርን መፍራት🌾 🌿ትልቁ የህይወት ቁልፍ ~~~ ፍቅር🌾 🌿ትልቁ ድል ~~~ እራስን ማሸነፍ🌾 🌿ትልቁ ሀጢያት ~~~ ሀሜት🌾 🌿ትልቁ ጥፋት ~~~ ተስፋ መቁረጥ🌾 🌿ትልቁ ኪሳራ ~~~ በራስ አለመተማመን🌾 🌿ትልቁ ጥያቄ ~~~ እራስን መመርመር🌾 🌿ትልቁ ሀብት ~~~ ጊዜ🌾 🌿ትልቁ መጥፎ ባህሪ ~~~ ኩራት🌾 🌿ትልቁ እውቀት ~~~አስተዋይነት🌾 ✅ትዕግስት#እምነት #ተስፋ #ጤና ይኑረን እነዚህ ሁሉ የህይወት ስንቆች ናቸውና ። !!!!✅♥አሜን ♥
@user-kc6is1cs3h
@user-kc6is1cs3h 5 жыл бұрын
Amennnnn
@ajaybaajayba2433
@ajaybaajayba2433 4 жыл бұрын
አሜን
@user-ff7vp9jf2s
@user-ff7vp9jf2s 4 жыл бұрын
ትክክል ግን የዚ ግዜ ሰው የጻሃፍሹው ኣይጥቅበተም ዝብሎ ይሄዳል እንደ ኣህያ በቅል
@tgtube9609
@tgtube9609 5 жыл бұрын
ዛሬ የአመቱ ቅዱስ ኡራኤል ነው እንኮን አደረሳችሁ
@edanyegeta8176
@edanyegeta8176 5 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ አለሜ ድራማዎች እንኳን ደና መጣችሁ አለማየሁ ቢኖርበት በይበልጥ ያሳምርው ነበር በከርካሳው መኪናው👌❤
@meryet298
@meryet298 5 жыл бұрын
ጋሽ ቃኘው አንደኛ ናቸው ንግግራቸው ያዝናኑኛል።
@nasriaaaa3987
@nasriaaaa3987 5 жыл бұрын
1ኛ ነኝ እዴት ናችዉ ወድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ አለሜ እኳን ደና መጣቹዉ
@adisshambel7510
@adisshambel7510 5 жыл бұрын
ቀለም ቀቢዉ በሳቅ ገደለኝ ልክ እንደኔ ማዳሜ ስልክ ስታወራ ቆሜ ነው ማስጨርሳት 😃😃😃😃😃😃😂😂😂😂
@user-wi5sn3hb2s
@user-wi5sn3hb2s 5 жыл бұрын
ክክክክ አይዙሽ
@user-vl2vl9xk2t
@user-vl2vl9xk2t 5 жыл бұрын
ለምን😃😃😃😃😎
@adisshambel7510
@adisshambel7510 5 жыл бұрын
ኢስላም ነው ሂወቴ የወሬ ሱስ 😃
@user-vl2vl9xk2t
@user-vl2vl9xk2t 5 жыл бұрын
@@adisshambel7510 አስመስለብሽ ለማንኛውም ፈታ በይልኝ
@user-vl2vl9xk2t
@user-vl2vl9xk2t 5 жыл бұрын
😍😍😍😘😘
@betilove3613
@betilove3613 5 жыл бұрын
መኬ ምርጥ ስወድህ አንደኛ ለየት ያለ ድርሰት ኑርልኝ
@kalyednkal8037
@kalyednkal8037 5 жыл бұрын
ሞኬ ሁሉንም መሆን ያምርብካል ስወድክ❤❤❤
@nasir561
@nasir561 5 жыл бұрын
እደኔ ኮሜንት እሚያነብ
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 4 жыл бұрын
INSA*
@fasileleggese2061
@fasileleggese2061 5 жыл бұрын
ተናፍቃችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
እስኪ እንደኔ ቡርቴን የሚዎድ እጁን ያውጣ👍😘
@sarawallo8276
@sarawallo8276 5 жыл бұрын
👍👍
@user-hx8mg8ly7t
@user-hx8mg8ly7t 5 жыл бұрын
Wyy Yet New Malaysh
@eyobdessalegne5178
@eyobdessalegne5178 5 жыл бұрын
ቡርቴ ጎበዝናት ግን የአለሜ አድናቂ ነኝ
@betty2718
@betty2718 5 жыл бұрын
Samrawit ግዜ ካለሽ ወደ ቻናሌ ጐራ በይ 😍
@mule2154
@mule2154 5 жыл бұрын
Almeeeee, tefachuben eko. Nice to see you back.
@user-kz8by2xe2w
@user-kz8by2xe2w 5 жыл бұрын
እንኳን ደናመችሁ በጣም አስተማሪ በርቱልን የጥበብ አምላክ እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱ አሜን ኖች
@user-pn2iz1zm6i
@user-pn2iz1zm6i 5 жыл бұрын
እኔ ሞኬ ከለበት ዬተኝሁም ይመቸኝል ሞኬ ሰለም ነ ጤና ሁልም ብዚት ያበልክ ኢትዮጵያ ለዘለለም ትኑሬ
@eeoj4141
@eeoj4141 5 жыл бұрын
ዋውውውው አለሜ እንኳን ደህና መጣክ
@sifantaye1799
@sifantaye1799 5 жыл бұрын
Kkkkk ቃኘው በጣም. ያዝናናኛል.
@amenaa4153
@amenaa4153 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር።
@tilahunreta7843
@tilahunreta7843 5 жыл бұрын
በጣም የደከመ የማያዝናና ውይ ትምህረት የማይሰጥ እንቶ ፈንቶ የሆነ ድራማ ለደራሲው አፈርኩለት
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 5 жыл бұрын
ጋሽ አለሜን እንኳን በሰላም መጣችሁ
@Galaxy-hh5fs
@Galaxy-hh5fs 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ተናፍቃችሆል
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
ጋይስ ይህ ድራማ አለ አንድ በሕይወት ለማንኛውም እንከን ደህና መጣችሁ
@mftahhiluvlogs6739
@mftahhiluvlogs6739 5 жыл бұрын
ውይ አለሜ እኩዋን ደህና መጣችሁ ልትረሱ 85%ደርሳችሁ ነበር so በርቱ
@gj1093
@gj1093 5 жыл бұрын
ክክክክ በሳቅ በጣም ደስ የሚል ነው እኮን ደህና መጣችሁ ውዶቸ
@bezabeza7795
@bezabeza7795 5 жыл бұрын
እንካን ደና መጣቹ አንጋፋዎቹ ሁላቹም ምርጦች ናቸው ስወዳቹ
@user-tz1pt5np1k
@user-tz1pt5np1k 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ
@user-db7sb6yt8t
@user-db7sb6yt8t 5 жыл бұрын
እንኳን ደእና መጣችሁ ይህ ድራማ አቁሞ ነበር ልበል
@user-mt3eb4ek2o
@user-mt3eb4ek2o 5 жыл бұрын
እኔ እደ ቃኛ እሚያስቀኝ የለም ስወድህ ሞኬ ዉስጤ ነህ
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*ዊል ካም አልምየ እንኳን ድህና መጣችሁ!*
@helitube7224
@helitube7224 5 жыл бұрын
ሰብ እንደራረግ
@mariyatube1661
@mariyatube1661 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችው አለሜ
@aynalemmezamur5578
@aynalemmezamur5578 5 жыл бұрын
Nice new beratu E/r Ethiopian yabarak
@mihiretsamuel8987
@mihiretsamuel8987 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣች አሌሜ ናፍቃቹኝ ነበር
@mustobintmahmedggy7542
@mustobintmahmedggy7542 5 жыл бұрын
Wedoche enkwan beselm metachu😍😍😍😘
@nasser3448
@nasser3448 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ👍🌷🇪🇹💘🌷👍
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ. ጥፍታችኋል
@sulimanhussen817
@sulimanhussen817 5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹልን😍😍😍😍😍
@abdiabduk3097
@abdiabduk3097 5 жыл бұрын
ሰላም ያገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃን አገራችንም ፈጣሪ ሰላም ያርግልን💚💛❤
@bezayacop9534
@bezayacop9534 5 жыл бұрын
Amen
@user-kc6is1cs3h
@user-kc6is1cs3h 5 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንን
@user-lv6or1sp2f
@user-lv6or1sp2f 5 жыл бұрын
አለሚ ቡርቴ ስወዳቹ እኮ እንኳን ደና መጣቹ
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 5 жыл бұрын
ሞኬ ስወድህ እኮ እስኪ አድናቂዎች ቻናሌን ቤተሰብ ይሁኑ
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
ይህንን ኮሜንት ዛሬ ስንት ቦታ አየው በሴፉ ሾው ላይ ራሱ 3 ቦታ ነው 4ቦታ ላይ አየሁት ኧረ ሌላም ቦታ አይቻለሁ
@helitube7224
@helitube7224 5 жыл бұрын
እኔንም ጎብኘኝ እኔም መጣለዉ
@michaeleritreabeautiful7511
@michaeleritreabeautiful7511 5 жыл бұрын
ለዛ mediaምን ጥሩ ነገር ልታወራበት ልታደርቀን ነው እንጂ
@helinaasf730
@helinaasf730 5 жыл бұрын
በየሄድኩበት የማላጣው ሰው አንተ ነህ ምንድነው ልመና የተመቸው ያድርግህ በቃ
@ageraassfa6886
@ageraassfa6886 5 жыл бұрын
@@michaeleritreabeautiful7511 ሀሀሀሀሀ እር ዉነትሽን ነዉ እናቱ
@selamfulasafulasaselam4319
@selamfulasafulasaselam4319 5 жыл бұрын
ውይ መኩዬ መጣቹ አባቴ እንኳን በሰላም ተከሰታቹ አቦ
@omehamudi4832
@omehamudi4832 5 жыл бұрын
Betamm astemari new ketelubt Gen betam eyetefachuh new
@habeshawit1738
@habeshawit1738 5 жыл бұрын
sitabikaw naber ye moke adinakiwochi👍👍👈
@saad564
@saad564 5 жыл бұрын
እኔም ሙቀት አጡዞኛል
@biruktawitzewdu4224
@biruktawitzewdu4224 5 жыл бұрын
መጦዝ ቀላል ነው ያሳብዳል እንጂ ከስራ ጋር በተለይ ኡፍፍፍ እረ ሀገሬ በስንት ጣእሞ
@saad564
@saad564 5 жыл бұрын
@@biruktawitzewdu4224 በጣም ኡፍፍፍፍ
@user-gp1gg7co4g
@user-gp1gg7co4g 5 жыл бұрын
አማን
@user-yt1xw3kd9d
@user-yt1xw3kd9d 5 жыл бұрын
የአስቴር ድምፅና የኔ ኑሮ መቼም አይቀየርም ።
@saramamo7490
@saramamo7490 5 жыл бұрын
እንካን ደህና መጡ አለሜ
@astuastu53
@astuastu53 5 жыл бұрын
Gashi moke yimechot sewedachewu 🌺💐💐💐🙏😍😍😍
@user-oo5dh7xf9q
@user-oo5dh7xf9q 5 жыл бұрын
አለሜወች እኮን ደህና መጣችሁ
@mahseddighi2267
@mahseddighi2267 5 жыл бұрын
እኳንደህናመጣችሁአለሜ
@melatabraham265
@melatabraham265 5 жыл бұрын
Welcome back
@airball3737
@airball3737 5 жыл бұрын
Well come back.
@seblet638
@seblet638 5 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ
@zawdeza3106
@zawdeza3106 5 жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣችሁ ተናፍቃችሗል
@amiwelloyewa1849
@amiwelloyewa1849 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@tseganeshseyifu129
@tseganeshseyifu129 5 жыл бұрын
ጠፉቹ እንኳን ደና መጣቹ
@user-ro3fr9qm5c
@user-ro3fr9qm5c 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ
@tube3041
@tube3041 5 жыл бұрын
Welcome 😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fenkiljougar6052
@fenkiljougar6052 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ
@user-gz7jy4mq2v
@user-gz7jy4mq2v 5 жыл бұрын
አለሜ እንኮን ደና መጣቹህ
@user-fd6tk8bo2i
@user-fd6tk8bo2i 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የሞኬ አድናቄ ነኝ።
@user-kc6is1cs3h
@user-kc6is1cs3h 5 жыл бұрын
እናተ አላችሁ እንዴ እያረፋችሁ ብቅ ትላላችሁ እንኳን በሰላም መጣችሁ
@halamimohamd707
@halamimohamd707 5 жыл бұрын
አህለን አለሜ እኮን በሠላም መጣችሁ
@ababamk2068
@ababamk2068 5 жыл бұрын
እካን በሰላም መጣችው
@sarawallo8276
@sarawallo8276 5 жыл бұрын
እንኳን መጣችሁ
@kasubediru5452
@kasubediru5452 5 жыл бұрын
Welcome Mokiye
@user-du8oo8ll1o
@user-du8oo8ll1o 5 жыл бұрын
ቃኝዉ ዉስጤ ነዉ
@tautaudurbanbeaches7067
@tautaudurbanbeaches7067 5 жыл бұрын
ሞኬ እንኳን ደህና መጣ ቀኜ ተፈርዶባት ሆዱ ክፈት የለውም ያልካው ክክክክ
@martabalskmtmkrathubya8259
@martabalskmtmkrathubya8259 5 жыл бұрын
ዊ መጣችሁ እንኳን ደና መጣችሁ
@aweaman1497
@aweaman1497 5 жыл бұрын
አላቹ እንዴ ጦዤ ነው አሉ አለሜ እንኳን ደህና መጣቹሁ ቡሩቴና ቤት አከራዩ ይመሳሰላሉ ወንድምሽ ነው እንዴ
@gkgurgusy2383
@gkgurgusy2383 5 жыл бұрын
ጥሩ ሠዉ ነዉ አከራዩ
@tgtube9609
@tgtube9609 5 жыл бұрын
አሌክሶ በርታ
@lovefkr9154
@lovefkr9154 5 жыл бұрын
ትክክል ነህ አለሜ ሁሉ ነገር በአፍ ቀላል ነው
@makiyanuradin5206
@makiyanuradin5206 5 жыл бұрын
Ahun inkwan dehna metachiu bertu gin lelaw gize indezi atikoyu ine iko nafike nafike resahu 🙌
@mezertgushuethiocplebrites4259
@mezertgushuethiocplebrites4259 5 жыл бұрын
Ethiopia Wyoming Ethiopia Selma wen Love you Thanks you
@sindumulie7630
@sindumulie7630 5 жыл бұрын
አይ ቃኘ ሀሀሀሀ እሥወ ደግሞ የአከራይ ባህሪ የለወትም እንደት ኮሥተር ቆፍጠን እና በየወሩ የኪራይ ብር መጨመር ነዋ ይላል እንደ
@hayatmola9576
@hayatmola9576 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችዉ
@agegehwu9816
@agegehwu9816 5 жыл бұрын
እንካን ደህናመጣችሁ
@richoyeyimerlij2744
@richoyeyimerlij2744 5 жыл бұрын
Aleme alema betan nefeke nefekefeke belachehugn neber 😘😘
@user-oi4ze7ql3d
@user-oi4ze7ql3d 5 жыл бұрын
እኔ እምለው ኮሜንት ላይ ላይክ አድርጉኝ የሚባለው ልመና ግን የየት አገር ቪዛ ያሰጣል ተብሎ ነው እኔም ልለምን ንገሩኝ
@user-jx5hl1jl7x
@user-jx5hl1jl7x 5 жыл бұрын
😁😁😁 ኧረ እኔም አላቅ
@melatbekele1385
@melatbekele1385 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ
@eldanaphone3172
@eldanaphone3172 5 жыл бұрын
እኔም ግርም ይለኛል
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
የቃኝው ወሬ ልክ እደኔ ሂወት ግራ የገባው ነው ክክክክክክክክክ
@samsonwoldu8593
@samsonwoldu8593 5 жыл бұрын
Era eniea labedreh Aleme, sraw endat'tewo !!!
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 жыл бұрын
የ ተከበራችሁ የ ኣገሬ ሰዎች ለ ዛሬ ያደረሳቹ እግዚኣብሄር ይክበር ይመስገን ።እህታቹ ሂወት ነኝ በቅንነት ሳብስክራይብ ኣርጉኝ
@wveucyj8022
@wveucyj8022 5 жыл бұрын
ቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸ
@helenaddis4024
@helenaddis4024 5 жыл бұрын
እንካን ደና መጣችሁ አለሜዎች
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 5 жыл бұрын
መጣችሁ ወዶች አለሜ ስወድህ
@aynalemaynalem6556
@aynalemaynalem6556 5 жыл бұрын
እንካን ደና መጣችሁ
@hsnaaalzhrani6009
@hsnaaalzhrani6009 5 жыл бұрын
አለሜ ነክ ለኔ አተማ ለኔ የድብርቴ ማጥፊያ ማሀ አለሜ
@mazhiiaberha442
@mazhiiaberha442 5 жыл бұрын
Metachu😍
@woynishetdigafiyoutub3700
@woynishetdigafiyoutub3700 5 жыл бұрын
Welcome
@babayebaba4985
@babayebaba4985 5 жыл бұрын
Moke wel come
@user-hl9vo8xg2b
@user-hl9vo8xg2b 5 жыл бұрын
ውይ አሁንስ የሽማርክ የምባል ማስታወቂያነው የሸለቸኝ ፍልም ባየሁ ቁጥር እነሱን እሰማለሁ
@user-oc7hh3yv4e
@user-oc7hh3yv4e 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር***
@fekerrekef7580
@fekerrekef7580 5 жыл бұрын
መኩይ አቤት ሥታምሩ አትጥፎ
@demospaewe2888
@demospaewe2888 5 жыл бұрын
ክክክክክ አርቃኘዉ ተመቸከኝ
@rosebelete9209
@rosebelete9209 5 жыл бұрын
ውይይይይ ናፍቃችሁንኮ ለምን ጠፋችሁብን
@user-si6lh8vc7j
@user-si6lh8vc7j 3 ай бұрын
ምዕራፍ 2♥️❤️❤️♥️
@selamamaha9674
@selamamaha9674 5 жыл бұрын
Ikon dena mexachuu
@sarabashamilano6251
@sarabashamilano6251 5 жыл бұрын
Unkani be salam maxachui
@mssalamsalam9159
@mssalamsalam9159 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ababooababoo1849
@ababooababoo1849 5 жыл бұрын
Kenyee kkkkl🌻😂😂👈
@user-wt2lt2om7t
@user-wt2lt2om7t 5 жыл бұрын
ዉይቃኝየ ክክክክክክክክ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
ዓለሜ መጣችሁ
ዓለሜ 20 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 20 2019
29:51
Arada Movies
Рет қаралды 187 М.
ዓለሜ 15 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 15  2019
29:30
Arada Movies
Рет қаралды 197 М.
Хотите поиграть в такую?😄
00:16
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,6 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 11 МЛН
ዓለሜ 39 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 39 2019
31:08
Arada Movies
Рет қаралды 264 М.
ዓለሜ 33 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 33 2019
27:48
Arada Movies
Рет қаралды 202 М.
ቤርሙዳ አማርኛ ፊልም | Bermuda Ethiopian full movie 2022
1:56:20
Ferte Pictures - ፈርጥ ምስሎች
Рет қаралды 93 М.
አስታራቂ አዲስ ድራማ
20:56
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 769 М.
ክት….ባት
16:02
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 298 М.
ዓለሜ 24 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 24 2019
27:44
Arada Movies
Рет қаралды 236 М.
"ህልሞች" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 211
30:24
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 782 М.
ዓለሜ 21 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 21 2019
29:40
Arada Movies
Рет қаралды 225 М.
Min Letazez Part 4 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 4)
31:59
Counter The Ki11er #spongebobexe #shorts
0:14
ANA Craft
Рет қаралды 5 МЛН
чёт жутковато стало☠️
0:20
𝓢𝓾𝓰𝓪𝓻ℂ𝔸𝕏𝔸ℙ𝕆𝕂_Sasha
Рет қаралды 2,3 МЛН
#сериалы2024 #новинки2024
1:00
Kino Box
Рет қаралды 1,7 МЛН
Вот это поворот 🤣❤️
0:34
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 768 М.