ዓለሜ 33 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 33 2019

  Рет қаралды 202,306

Arada Movies

Arada Movies

4 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 246
@user-ot1ec3qg4m
@user-ot1ec3qg4m 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ኢትዮጵያ ለዘላዘም ትኑር የሚል ብቻ ላይክ ይግጨኝ
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
ስላም ለኢትዮጵያ ስላም ላገራችን ይላክልን ይላክልን ቸሩ አምላካችን አልሜ እንኳን ደህና መጣችሁ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በየ ሀይማኖታችን እንፀልይ ለእምየ ኢትዮጲያ
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ የሜወዳችሁ በጎትኮነዉ😘😘😘😘 ምጠብቃችሁ ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤ዛሬ አንድኛ ነኝ ደስ ስል
@hayimtubi
@hayimtubi 4 жыл бұрын
የዓለሜ አድናቅዎች ኑለን መቱዋለ🤙🤙
@user-fn4jw6ot5v
@user-fn4jw6ot5v 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ እንድኔ የበርደው ላይክ ይሞቀኛል እሽ አደራ መልካም ቆይታ
@user-lv4be4mi2p
@user-lv4be4mi2p 4 жыл бұрын
ቃኝን የሚወድ ላይክ ያድርግልኝ 😉😂
@teteyaname9314
@teteyaname9314 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ አዝግ የሆነ ሰዊዬ
@user-ol1xx1gn9c
@user-ol1xx1gn9c 4 жыл бұрын
👍👍👍👍
@assenali9165
@assenali9165 4 жыл бұрын
ዘና የሚደርገኝ እሱ ነው ክክክክ
@user-lv4be4mi2p
@user-lv4be4mi2p 4 жыл бұрын
👍👍👍
@fetaledebele6814
@fetaledebele6814 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክ
@zizuyabaselua7033
@zizuyabaselua7033 4 жыл бұрын
ዌል ዓለሜዎች እኳን ደናመጣችሁ በጣም የሚያዝናና ድራማ ነው በርቱ 👌
@danieltalu3288
@danieltalu3288 2 жыл бұрын
8
@mhiretaziz7478
@mhiretaziz7478 4 жыл бұрын
Ema ኢትዮጲያዬ እ/ር ምህረቱን ይላክልሽ
@user-ly5ny7op1p
@user-ly5ny7op1p 4 жыл бұрын
ቃኝዬ የኔ መልካም እድሜ ይስጣችሁ ለሁላችሁም።😃😃😃
@user-nb3ju8ji9x
@user-nb3ju8ji9x 4 жыл бұрын
እኳን ደህና መስጣችሁ ሀገራችንን ሰላም ፍቅሩን ያውርድልን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ከመጣብን መከራ ይሰውረን
@selamawittadesse8346
@selamawittadesse8346 4 жыл бұрын
ሰላማችሁ ብዝት ይበል ውዶቹ የአለሜ ድራማ ቲሞች በጣም እንወዳችኻለን በርቱ ብርክ በሉ
@teteyaname9314
@teteyaname9314 4 жыл бұрын
እሲቲ ቃኜ እደኔ ያዛገዉ 😂😂😂😂😂
@user-ly5ny7op1p
@user-ly5ny7op1p 4 жыл бұрын
አቤት ጊዜ ምን አይነት አስተሳሰብ ያለው ሰው ነው የሚፈጠረው በስማም ልቦና ይስጥህ ማነህ ወጣቱ ።
@retopia2716
@retopia2716 4 жыл бұрын
እደኔ አለሜን በጉጉት የሚጠብቅ እናመሰግናለን በርቱ 😘😘😘😘😘
@danieltalu3288
@danieltalu3288 2 жыл бұрын
22
@salemabu8179
@salemabu8179 Жыл бұрын
@@danieltalu3288 6
@salemabu8179
@salemabu8179 Жыл бұрын
@@danieltalu3288 5
@salemabu8179
@salemabu8179 Жыл бұрын
@@danieltalu3288 $65$
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 4 жыл бұрын
ቃኜ 👍👌😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሞኬ ኣራዳው ስወድክ ኣባት።
@user-tx3vi5op8o
@user-tx3vi5op8o 4 жыл бұрын
ሀሪፍ ትምህርት አለው ሰወች ስንባል በሽታን በራሳችን ጊዜ እንፈጥራለን በጥርጣሬ የሚታመሙት ሀኪም ቤት የሚያዘወትሩት ጠንቃቃ ነን የሚሉ ሰወች ናቸው እኛ ውሀ ከወንዝ ቀድተን ጠጥተን ወፍ ስንጠብቅ ጥንቅሽ ሳንታጠብ ልጠን በልተን አረም ስናርም አቧራችን አራግፈን በልተን ነው ያደግነው አንድም ቀን አሜባ አሞን ሀኪም ቤት ሂደን አናውቅም አትሟዘዙብን እንድህ የምታካብዱ ሰወች😜አንተን አይደለም አንተ ስራህን ነው የሰራከው እንድህ ለሚያካብዱ ለማለት ኖ ባጠቃላይ ተመችቶኛል 💓💓💓💓
@adisshambel7510
@adisshambel7510 4 жыл бұрын
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ የዛሬው ያደክማል በሳቅ 😃😃😃😃😃
@sadamngus9262
@sadamngus9262 3 жыл бұрын
ሙሉነህን የሜወድ እደኔ በጣም መደነቅ አለበት (ቃኜ እደዉ በጣም ነዉ ያዛከኝ
@Tube-kq8kl
@Tube-kq8kl 4 жыл бұрын
ጋሽ ቀኝ ሥታሥቀኝ የውነት ያንተ አድናቂ ነኝ
@Tube-kq8kl
@Tube-kq8kl 4 жыл бұрын
@Sle hulum እሽ ማማዬ
@user-jx5hl1jl7x
@user-jx5hl1jl7x 4 жыл бұрын
በፆሎታችሁ አስቢኝ በጣም ተጨንቄለሁ እህቶቼ ወንድሞቼን 😢😢
@user-oe8mw4oj3n
@user-oe8mw4oj3n 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስባችሁ
@user-jx5hl1jl7x
@user-jx5hl1jl7x 4 жыл бұрын
@@user-oe8mw4oj3n አሜን እህቴ
@user-qb3wr8ws8m
@user-qb3wr8ws8m 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ያስብሽ
@alambeyene3967
@alambeyene3967 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@tgkiki9826
@tgkiki9826 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህት
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 4 жыл бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን የተነሳውን የክፍት ስራ ጌታ በከሀሊነቱ ከምድራችን ይንቀልልን አሜን
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 4 жыл бұрын
እኔ ደህና ነኝ እናተስ እንዴት ናቹሁ ውዶች ??
@mehacale74
@mehacale74 4 жыл бұрын
Egizabher yimesgen selam nen ema
@user-hq7iz9yx5h
@user-hq7iz9yx5h 3 жыл бұрын
ውይ ስዋደቹ በፍቅር ነው ሁላችንም በጣም ነው ምተስቁኝ ፍርፍርርር ነው ምለው
@zed5038
@zed5038 4 жыл бұрын
ቃኜ ሥታሥቅ ትክክል ሥትል በጣም ታዝናናለህ
@user-yi6ir3gh7w
@user-yi6ir3gh7w 4 жыл бұрын
ሠላም ለሃገራችን ይሁንልን
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 4 жыл бұрын
እንደ ዓለሜ (መኮንን ለአከ) : አይነት ምርጥ ተዋናይ አለ ? the best actor of all times
@nasriaaaa3987
@nasriaaaa3987 4 жыл бұрын
ዛሬ አደኛ ነኝ እስኪ ማነዉ በዘር ተነጥሎ ከአገሩ የወጣ ማለቴ የሰዉ ሀገር ስንመጣ በኢትዮጵያዊነታችኝ በተከበረዉ ስማችን Etyopiya ነዉ ምንባለዉ በሰዉ ሀገር እኳን አረ እንመለስ ተዉ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላምና ጤና ይስጣቹዉ እሄን ለምታነቡዉ ሁሉ ለሀገራችን ሰላም Etyopiy ለዘላለም ትኑር 💚💛❤
@binitube7699
@binitube7699 4 жыл бұрын
*ሰላም ውድ የሀገሬ ህዝቦች በያላችሁበት ሰላም ሁኑ ሀገራችን ኢትዮጵያን አምላክ ሰላም ያርግልን*
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 4 жыл бұрын
ቃኝዬ፣አድናቂህ፣ነኝ
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 4 жыл бұрын
አለሜ ጥያቄ አለኝ ቆይ እሬሳ እሚያነሳውና ህፃኑ የት አሉ????
@milimili3774
@milimili3774 4 жыл бұрын
Bale taxiwm
@user-yt7jk7jn1n
@user-yt7jk7jn1n 4 жыл бұрын
ባለ ታክሲውስ የት አለ?
@zelalemgirma730
@zelalemgirma730 4 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@evaphone9776
@evaphone9776 4 жыл бұрын
ብርቱዬ ውድድድድ ሁላችሁም ውድድድድ
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 4 жыл бұрын
ልክ ነህ የዘንድሮ ጀርም ከባድ ነው ያጥፍልን እግዚአብሔር ሀገራችን ከመጣብን ጀርም ይጠብቀን 🙏🙏🙏💚💛❤
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላሙን ይስጣት ያለፈወ በቃችሁ ይበለን 😭በምህረቱ ይጎበኘን መልካም ሳምንት😍😍😍
@user-nf6mq3vn9q
@user-nf6mq3vn9q 4 жыл бұрын
ሀሀሀ ስለእውነት በጣም ነው የሳኩትኝ የኔ መዳምና ይህ ልጅ አንድ ናቸው ጎንት በቀን ከ100 በላይ ነው የምንቀይር
@user-lv4be4mi2p
@user-lv4be4mi2p 4 жыл бұрын
እስኪይ መኩን ቃኝን የሚወድ በላይክ ፍቅራችሁን ግለፁ
@midanwerku6530
@midanwerku6530 4 жыл бұрын
በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣቹህ
@emebetbzualem9006
@emebetbzualem9006 4 жыл бұрын
አሜሪካ እንኳን ደህና መጣችሁ አሪፍ ድራማ ነው
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 4 жыл бұрын
የታሸገ ምግብ ኬሚካል አለው። ጤናን ይጎዳል።
@solilove9353
@solilove9353 4 жыл бұрын
ጋሽ ሞኬ❤❤ እረጅም እድሜ ይስጥህ ሁላችሁንም ውድድ ደስ ሚል ስራ ነው በርቱ #ምርጥ ነው
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 жыл бұрын
*የዛሬው ጫን ያለ ነው።አይ ሞኪ ይሄ ንጽህና መጠበቅ ሳይሆን መጣበቅ ነው አለ ትክክል*
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
አለሜን እንደኔ በጉጉት የምትጠብቁ የኮሜንቶች ሱሰኞች 😂😂ኑ አብረን እንይ ሰብስክራይብ በማድረግ ተቀላቀሉኝ
@maziyednglmaryamlij8613
@maziyednglmaryamlij8613 4 жыл бұрын
ቃኝዬ ስወድህ
@alambeyene3967
@alambeyene3967 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@teshfateshome3131
@teshfateshome3131 4 жыл бұрын
ጋሽ ቃኜ ስወዳቸው
@user-ol9wb9xm1t
@user-ol9wb9xm1t 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ
@user-sm7qy9mv4k
@user-sm7qy9mv4k 4 жыл бұрын
ወይ አለሜ እንዴት አሳቃችሁኝ የጀርም ብዛት ጠርጎ ይዞችሁ እዳይሄድ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ቃኜ ውስጤ ነው የዛሬው ጫን ያለ ነው
@kalemar5428
@kalemar5428 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ስወዳቹ እኮ
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 4 жыл бұрын
ቢገባንኮ እየነገርከን ነው። እናመደግናለን ጋሽ ዓለምዬ
@darindarin5632
@darindarin5632 4 жыл бұрын
እኳን ደና መጣቹ አለሜ
@caroletarraf153
@caroletarraf153 4 жыл бұрын
እኮንበሰላምመጣችሁ፣በጉጉትነውየምጠብቃችሁእወዳችኋሐሁበተለይቃኛውን💚💛❤
@bireeyoutubebireyoutube1705
@bireeyoutubebireyoutube1705 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣😃 wayii fexarii very good 🤣🤣♥️
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
አለሜዎች ውስጤ ናችሁ
@mehacale74
@mehacale74 4 жыл бұрын
😂😂😂😂besak dekemkugn siwedachu eko Tebareku
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
ቃኝዬ ውስጤ የኔ ዘባርቄ
@zufanhaduss5494
@zufanhaduss5494 4 жыл бұрын
Agerachin_fetari_selam_yargejlll
@saranegera6561
@saranegera6561 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ፍቅርና አንድነት ነው
@user-fx9ff3hk4z
@user-fx9ff3hk4z 4 жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ ስስስትሉ
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 жыл бұрын
ዉይ ቃኘዉ በጣም ነዉ የምወድህ
@user-te2bw8on5v
@user-te2bw8on5v 4 жыл бұрын
አለሜ ድራማ በጣም ደስስስ የሚል ነዉ
@ajbushtaye772
@ajbushtaye772 2 жыл бұрын
አረ ክፍል 40 ስሩ ናፈቃችሁኝ በርቱበት
@fm3helennegi408
@fm3helennegi408 4 жыл бұрын
አይ ቃኜ ውሥጤ ነው በርቱ
@zeinashz9188
@zeinashz9188 4 жыл бұрын
Wow qagniye adenaki nagn
@hsnaaalzhrani6009
@hsnaaalzhrani6009 4 жыл бұрын
ባለሜ ሞት ላይክ አትለፉኝ እባካችው
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
አቦይመቻች ሁላችንም በጣምነዉ ምወዳችሁ 😘😘😘😘😘
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ለአገራችን🙏 ሳልፈልግ አሳቀኝ ይሄ ጀርማም😂😂😂 እንዲህ አይነት ሰው ደግሞ በሽታ አያጣውም😀
@nebiyatmohamed1342
@nebiyatmohamed1342 4 жыл бұрын
አሰትማሪና አዘናኝ ደራማ ነው
@tube3041
@tube3041 4 жыл бұрын
Welcome 😍😍😍👍💚💛❤
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ በጣም ነዉ የማስቅዉ ልጁ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 4 жыл бұрын
ቃኘዉ ግን ብዙም አታስቅም አለሜ በጣም አዲናቂህ ነኝ
@Eman-nb1ov
@Eman-nb1ov 4 жыл бұрын
ሀገራችንን ስላም ያድርግልን የስደት እህት ወድሞቸ
@user-fc4sg6go7g
@user-fc4sg6go7g 4 жыл бұрын
ክክክክ እደኔ ቃኝው የሚስቀው ማነው
@amranhusein7858
@amranhusein7858 4 жыл бұрын
Alemewoch 💕👍😀
@fekadusimon8485
@fekadusimon8485 4 жыл бұрын
Woyyyyy Alemeeeeee
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ ሙሉን ግናዛሬ ጡሩ ወር አውራህዉ ክክክክክክክክክክ
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
,ምርጦችዬ❤❤❤
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 4 жыл бұрын
💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤egzabare ageratenen mgebatenen ytebkelen amen
@user-nb3ju8ji9x
@user-nb3ju8ji9x 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ጀርሞች በሳቅ😄😄😄😄😄😄ክክክክክ
@user-uh5kk3dr6g
@user-uh5kk3dr6g 4 жыл бұрын
ቡርቴና አለሜ ስወዳችሁ
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 4 жыл бұрын
ጋሽ ቃኜና ጋሽ መኩዬ ውስጤ ናችሁ ስወዳችሁ
@zedhabesha7614
@zedhabesha7614 4 жыл бұрын
አለሜ ጥያቄ አለኝ ባለ ታክሲው ህፃኑ ቀብር አስፈፃሜው የት ናቸው ይምጡልን
@nazarethayer1208
@nazarethayer1208 4 жыл бұрын
Very nice
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 4 жыл бұрын
አረ ቃኛው ተመቸኚ እሾህን በሾህ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂
@ali-zq7ky
@ali-zq7ky 4 жыл бұрын
Kane😂😂😂😂😂🤣🤣🤣😎💋💋💋
@user-nj1nv5ks7u
@user-nj1nv5ks7u 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ
@jamelaadam9289
@jamelaadam9289 4 жыл бұрын
Wel come
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 4 жыл бұрын
አስተማሪ ነው ምን ትዝ አለኝ ሽቃሊትን አስታወሳችሁኝ ሸቃሊት ወደ ኢትዮጵያ ስትሂድ በተለይ የክፍለ ሀገር ልጆች እንዴት እንደሚበጣጠሱ እኔማ ደሜን ነው ያፈሉት ምን ይሰሩ እንደነበር ይርሳሉ ሁሉንም አይደለም ይድረስ ለሽቃሊት ብያለሁ😀
@user-fn4jw6ot5v
@user-fn4jw6ot5v 4 жыл бұрын
ሁሉም አይደሉም አንዳንዶች በይ እሽ
@ematube
@ematube 4 жыл бұрын
ሁሉም አንድ አደለም ደግሞ የገጠር ልጅ ነው የሁሉ ዉበት እሽ በአንች ቤት ገጠርን መናቅሽ ነው
@user-kn4gv4xg7t
@user-kn4gv4xg7t 4 жыл бұрын
የሆንሽ ኮተት የገጠር ልጅን ባንችቤትአናንቀሽ ሞተሻል
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 4 жыл бұрын
@@ematube እኔ ግጥም ያልኩ ኩር የገጠር ልጂ ነኝ እንዲህ የተናደድሽ እውነቱን ስለተናገርኩ ነው ደግሞም እንተዋወቃለን የ አ አ ልጅ እንደገጠር ልጅ አትበጣጠስም የገጠር ልጂ ግን እንዴት እንደሚያደርጋት እኔ ሰለማቃቸው ምንም አይመስለኝም
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 4 жыл бұрын
አቦ ስምሽ እራሱ ኮተት ነገር ነው. አንችም እንደዛው እኔ ግጥም ያልኩ ኩሩ የገጠር ልጂ ነኝ. አንች ስለምተጨማለቂ ነው መስለኝ እውነትን ስለተናገርሁ የተንጨርጨርሽው
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
ክክክክክክ አለሜ
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
የሞኬ አድርናቂዎች ላይክና ሰብስክራይብ ግጩኝ አያልቅም አይከፈልበትም👍
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ቃኝው አታስቀኝ
@user-bf3gi8ff5u
@user-bf3gi8ff5u 4 жыл бұрын
ኤጭ ትልልቅ ስራ ያላቹ ተዋያኖች ክብራቸውን ሲበሉ ማየት ይደብራል !!
@chrstinezac3352
@chrstinezac3352 4 жыл бұрын
ሽማግሌዎቹ እንደ እድሜያቸው ቢሰሩ ያምርባቸዋል ። እንደ ቄሮ ፈነዱብን እኮ።
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 жыл бұрын
😂😂😂
@user-du5cp7gp4z
@user-du5cp7gp4z 4 жыл бұрын
አለሚ እድሜህ ይረዘም ተጣም ፈታ አደረከኝ ይመቻችሁ እሺ
@habtamawoke8815
@habtamawoke8815 4 жыл бұрын
ወይ ፅዳት
@user-yi6ir3gh7w
@user-yi6ir3gh7w 4 жыл бұрын
አለሜ ዊል
@abebechgirmayoutube4078
@abebechgirmayoutube4078 4 жыл бұрын
Welcome
@sisai8346
@sisai8346 4 жыл бұрын
Hahaha kaye ymech
@woynishetdigafiyoutub3700
@woynishetdigafiyoutub3700 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk Tenaa 🌼🌼🌻🌻🍎🍊
@adujonathan4377
@adujonathan4377 4 жыл бұрын
ahun arif eyehone nw
ዓለሜ 34 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 34 2019
28:32
Arada Movies
Рет қаралды 221 М.
ዓለሜ 27 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 27 2019
21:43
Arada Movies
Рет қаралды 192 М.
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 72 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
ዓለሜ 25 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 25 2019
30:19
Arada Movies
Рет қаралды 265 М.
ዓለሜ 14 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 14 2019
29:51
Arada Movies
Рет қаралды 243 М.
ዓለሜ 03 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 03  2019
28:12
Arada Movies
Рет қаралды 243 М.
321 ቲአትር ሲትኮም S01E26
31:31
Balageru TV
Рет қаралды 44 М.
የእማማ ቤት ክፍል 30 Ethiopian Comedy 2019
27:43
Sodere TV
Рет қаралды 205 М.
чёт жутковато стало☠️
0:20
𝓢𝓾𝓰𝓪𝓻ℂ𝔸𝕏𝔸ℙ𝕆𝕂_Sasha
Рет қаралды 2,3 МЛН
#сериалы2024 #новинки2024
1:00
Kino Box
Рет қаралды 1,8 МЛН
Вот это поворот 🤣❤️
0:34
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 817 М.
Три с половиной в дюймах, ууу..😂
0:56