ዓለሜ 27 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 27 2019

  Рет қаралды 192,769

Arada Movies

Arada Movies

4 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 222
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
ዛሬ ገብርኤል ነው ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን በስደት ያለን ልጃቹን አገራችን ኢትዮጲያ ስላም ያርግልን አለሜ እንኳን ደህና መጣችሁ ሞክየ ብርቴ ስውዳችሁ ቃኘ ውስጤ ነው
@segenettube8120
@segenettube8120 4 жыл бұрын
Amen
@user-np5dj5kt3d
@user-np5dj5kt3d 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aminezeidan363
@aminezeidan363 4 жыл бұрын
AmenAmenAmen
@robaabdisa4249
@robaabdisa4249 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 4 жыл бұрын
*የድንግል ማሪያም አብሳሬ ቅዱስ ግበርኤል ጥላ ክልላ ይሁናችሁ ለተጭንቃችሁ ክጭንቅታችሁ ፍጥኖ ይግላግላችሁ ለታመማችሁ ክህመማችሁ ፍጥኖ ይግላግላችሁ አሜን አሜን አሜን ዊል ካም አልምየ!*
@user-iz1qz8od5u
@user-iz1qz8od5u 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mamiteeuntue9282
@mamiteeuntue9282 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማር ላንችም
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Tube-kq8kl
@Tube-kq8kl 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tunuqaleyoutube2363
@tunuqaleyoutube2363 4 жыл бұрын
@@Tube-kq8kl አሜን አሜን አሜን
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 жыл бұрын
*ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለመልአኩ ለቅዱስ ገብርኤል ወርኃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ዓለሜ እንኳን በሰላም መጣችሁ*
@tunuqaleyoutube2363
@tunuqaleyoutube2363 4 жыл бұрын
አሜን እንኴን አብሮ አደረስን
@mhiretaziz7478
@mhiretaziz7478 4 жыл бұрын
ammmmen
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
አለሜ እንኳን።በስላም።መጣቹህ። ባታውቁኝም ባላውቃቹህም። በስደት ያላቹህ። እህት ወድሞቸ። የዛሬው ቅድስ ገብሬል። በለተ ቀኑ የልባችን ሞልቶ ላገራችን።ያብቃን። እስኪ አሜን በሉ። ቅድስ ገብሬል የታስሩትን ያስፈታልን የታመሙትን። ይማርልን። አሜን
@mamiteeuntue9282
@mamiteeuntue9282 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rcvbb5029
@rcvbb5029 4 жыл бұрын
አምን፫
@sofyabm2178
@sofyabm2178 4 жыл бұрын
አሚን፫
@tenatena7698
@tenatena7698 4 жыл бұрын
Abebach Abebach አሜን
@hhshshss3629
@hhshshss3629 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ip5km1fh1s
@user-ip5km1fh1s 4 жыл бұрын
አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ያላሰባቹትን ደስታ ያሰማቹ በለተቀኑ
@user-nz3lu9vg3t
@user-nz3lu9vg3t 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-rl8mo9bs6h
@user-rl8mo9bs6h 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@witanasolomon4959
@witanasolomon4959 4 жыл бұрын
አሜን ማር
@okhaveeyerueyerusbezabh9406
@okhaveeyerueyerusbezabh9406 4 жыл бұрын
ميري ٢٢٢ amen Amen
@seblet638
@seblet638 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ አለሜወሽ አንደኛ ነኝ ታድዬ
@jemilagirma549
@jemilagirma549 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ወይ ጋሽ ቃኘው በጣም ነው ያሚያስቁት ዋው ነው ሁላችሁም ታምራላችሁ
@user-du8oo8ll1o
@user-du8oo8ll1o 4 жыл бұрын
ቃኜ ዉስጤ ነዉ እንኳን በሰላም መጣችሁ እወዳችሓለሁ
@bineking5107
@bineking5107 4 жыл бұрын
ቃኜን ምትወዱ ፋቅሩን በ like ግለፁለት
@user-ky8sy5km4d
@user-ky8sy5km4d 4 жыл бұрын
እኔበጣምነውየምወዳቸው
@telegram9890
@telegram9890 4 жыл бұрын
ሳቃቸው ውሰጤ ነው 😁😁
@afewerkberhe771
@afewerkberhe771 4 жыл бұрын
በጣም የሚደብረኝ ሰው
@ezmgodtube9606
@ezmgodtube9606 4 жыл бұрын
እኔስ ብትል አፈወርቅ
@belaissak1951
@belaissak1951 3 жыл бұрын
Betam yaskal
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 жыл бұрын
ዋዉ አለሜ እና ቃኘዉ እንኳን ደህና መጣችሁ ስወዳችሁ እስከ ጥግ
@muller19961
@muller19961 4 жыл бұрын
ኩኩሻ እንዴት አባቱ ታምራልች ! ዋው በፍቅር ውደድድ ነው የማድረጋት ስልክ ቁጥርዋን የሚሰጠኝ ማነው ♥️♥️♥️♥️
@meselechmekuria2286
@meselechmekuria2286 4 жыл бұрын
ዓለሜ ለዘረኞች መዳኒት ይህ ነው💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍✔️✔️✔️
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
አለሜዎች አለን እዴት ናችሁ ቃኘዬ ውስጤ ኖት ክክክክክክ
@user-oi4ze7ql3d
@user-oi4ze7ql3d 4 жыл бұрын
ሰላም ያድልልን ላገራቺን አሜን እኔ ዛሬ በልጅ ቢኒ ንግግር በጣም ነው ያለቀስኩት ሰለ ሀገር ክፉ ሲወራ የፖለቲከኛ ወሬ ብዬ ነበር የማልፈው ዛሬ ግን ከቢኒ ስሰማው በጣም አዘንኩ
@user-ly5ny7op1p
@user-ly5ny7op1p 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ 💚💛❤👍👍👍🌻🌻🌻🌻
@yummyadoni5640
@yummyadoni5640 4 жыл бұрын
ቃኘው የድራማው ድምቀት እኮ ነው
@user-oq4ne2zz2k
@user-oq4ne2zz2k 2 жыл бұрын
በጣም
@alirst887
@alirst887 4 жыл бұрын
ሀገሬ ልገባ ስድስት ወር ቀረኝ ትዳር ልይዝ ላይክ በሉኝ
@user-ge9og6vi1i
@user-ge9og6vi1i 4 жыл бұрын
እኔም ስድስት ወር ቀርኝ ፍጥር ይሰባችን ይስክልን እኔስ በጣም ነው የሰለቸኝ ስደት ደከመኝ
@aregash.kebedeertebo6536
@aregash.kebedeertebo6536 4 жыл бұрын
Wow nice
@meberehailye4119
@meberehailye4119 4 жыл бұрын
ውዶቼ እዴት ናችሁ በጣም የከፍኘሥደት የማይገፋ ተራራ ሆነብኘ ሁሌ አንድ አይነት ህወት በሥደት ያላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@mamiteeuntue9282
@mamiteeuntue9282 4 жыл бұрын
እግዚብሄር መፍትሄውን ይስጠን
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 жыл бұрын
አይዞን ዉደ አንድ ቀን ይሞላል
@helluhellu3791
@helluhellu3791 4 жыл бұрын
Ayzosh yena konjo egzabharn tesfa adrge
@ayoonylk4602
@ayoonylk4602 4 жыл бұрын
ዑዩኑይ እባላለው ኮሜንት እረሳለው ላይክ እወዳለው !!!ወይኔ ገጠምኩ 😜
@user-tx3vi5op8o
@user-tx3vi5op8o 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ለሁለተኛ ጊዜ አየኋችሁ በፍቅር ነው ያየኋችሁ እስከዛሬ የት ከርሜ ነው በቃ ደስሚል ድራማ ነው አስተማሪ ግን ካሌብ ድኖ ብታሳዩን ሀሪፍ ነበር ቃኘው ሁኖ የሚሰራው ሲያስቅ እድሜችሁ ይርዘም የሀገሬ ሰወች እወዳችኋለሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ
@ethiomusic2711
@ethiomusic2711 4 жыл бұрын
" ሴት ሆይ " የምትወጅውን ወንድ ሳይሆን የሚወድሽን ወንድ አግቢ ምክንያቱም የሚወድሽ ወንድ በደስታ ያኖርሻል ፍቅርን ያስተምርሻል፣ አንችም ለሚወድሽ ወንድ ምንም ሳትሳሺ እስትንፋስሽን ስጪው ያኔ ደስታ ምን ማለት እንደሆነ ታውቂያለሽ፡፡ አንቺ ግን የምትወጂውን ወንድ ካገባሽ የሚወዳትን ሴት ሲያገኝ ጥሎሽ ይሄዳል። ጥሎሽ ስለሄደ ግን አትከፊ አትቆጪ ብልጥ ከሆንሽ ትማሪበታለሽ ሞኝ ከሆንሽ ግን አሁንም ደግመሽ ስህተት ትሰሪያለሽ። ውዷ እህቴ ሰምተሻል!ከተመቻቹ subscribe አርጉኝ እና የፍቅር ቻናሌን ተቀላቀሉ
@bettytube2
@bettytube2 4 жыл бұрын
ወንድ ሆይ የማትወድህን ሴት አታግባ የምትወደው ወንድ ስታገኝ ጥላ ትዬዳለች እና ትዳር እቃቃ አይደለም መሰረት የሌለው እቤት እና ትዳር አይ ሶሞን አይ ወር መፍረሱ አይቀርም
@ethiomusic2711
@ethiomusic2711 4 жыл бұрын
@@bettytube2 kkkkkkk
@bettytube2
@bettytube2 4 жыл бұрын
@@ethiomusic2711 ትክክል አይደለውም እንዴ
@hageretg308
@hageretg308 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው
@zed5038
@zed5038 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ትክክል ይላል ኧረ በሣቅ
@astuastu53
@astuastu53 4 жыл бұрын
I Kuan beselam metachewu gashi Alame yimechachewu 😍😍😍😍💐💐💐💐🙏
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j 4 жыл бұрын
ቃኘ እንደው አንተ ባትኖር ማን ያስቀንነበር ጥግረራ ንትል ያረገውን እኔነቴን ዘና እምታደርጉኝ የሀገሬ ልጆች
@user-hm8cz6mw6w
@user-hm8cz6mw6w 2 жыл бұрын
ቃኘው እና ጩህት አብረው ነው የተሰሩ ስራው ኮ መሮጥና መጮህ ነው ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 4 жыл бұрын
የቃኜ ትክክል የተመቸው ብቻ ፈገግ ይበል
@kalimola8427
@kalimola8427 4 жыл бұрын
ዓለሜዎች እንኳን በሰላም መጣቹ ❤️
@tigisttg4062
@tigisttg4062 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች ስውዳችሁ ምርጦቼ😘😘😘😘😘👈
@dunai965
@dunai965 4 жыл бұрын
ቃንኘ ስወድህ😀😀😀
@alisas7111
@alisas7111 4 жыл бұрын
ክክክ ቃኝየ እረ ደው ስወድህህህ
@ananianani6735
@ananianani6735 4 жыл бұрын
አለሜ ድራማ ስወዳቹሁ እዛአብሔር በያለንበት ይጠብቀን
@user-xt7bv2qv6e
@user-xt7bv2qv6e 4 жыл бұрын
እንኳን ስላም መጣቸው አለሜ ምርጦች ሰወዳቹው
@user-yk7zi8vo7n
@user-yk7zi8vo7n 4 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣቹ አለሜ አዝናኝ ድራማ
@netsanetlayew5372
@netsanetlayew5372 4 жыл бұрын
ሰላማቹህን ያብዛልኝ በጣም ነው ምወዳቹህ
@user-de9lr1ro6c
@user-de9lr1ro6c 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ የኔ ምርጥቹ
@kidilove1080
@kidilove1080 4 жыл бұрын
Well 😘😘😘ዘራፍ 1ኛ ነኝ ዛሬ ወጉ ደረሠኝ 🤗
@zizuyabaselua7033
@zizuyabaselua7033 4 жыл бұрын
ዌል አለሜ እኳን ደና መጣችሁ ውይ ጋሽ ቃኘው እደት እደሚያስቁኝ 😃
@Tube-kq8kl
@Tube-kq8kl 4 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ አለሜ ሥዎዳችሁ
@midanwerku6530
@midanwerku6530 4 жыл бұрын
በጣም ከልብ አመሰግናለሁ ሰላማችሁ ይብዛ
@peqasolema6591
@peqasolema6591 4 жыл бұрын
ምርጦች አንድም ክፍል አምልጦኝ አያውቅም በርቱ
@user-oi8tz4bc3j
@user-oi8tz4bc3j 4 жыл бұрын
We'll come 💕
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 4 жыл бұрын
ቃኝዬ፣እዴት፣እደምትመቸኝ
@hadiyaseid7449
@hadiyaseid7449 4 жыл бұрын
ቃኘውተመቸህኝ የመዳም ስራሲያደክመኝ
@mhammedyusuf7239
@mhammedyusuf7239 4 жыл бұрын
የዛሬው ስራችሁ ደሞ ጥርስ በጥርስ አረገን😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 жыл бұрын
ወይ ጋሽ ቃኘው አደከሙንኮ😂😂😂😂😂
@afewerkberhe771
@afewerkberhe771 4 жыл бұрын
ዛሬ ገና like አደረኩኝ
@user-nb1nn2mf3w
@user-nb1nn2mf3w 4 жыл бұрын
ዘሬ እንኳን ፈታ አረገችሁኝ ኩኩሻ
@Moahs
@Moahs 4 жыл бұрын
ዋውውውው ስወዳቹ በሳቅ ውድቅ
@demospaewe2888
@demospaewe2888 4 жыл бұрын
ዉይቃኛዉ የልብካዉያ ደሞ ሥወድሕ ላተብየነዉ የማየዉ ሑሉትክክል መጨርሻሕ ምን ይሖን
@habiibjames9218
@habiibjames9218 3 жыл бұрын
በጣሚነወ ሚዎደቹሁ ከሚርር
@aynalemmezamore9460
@aynalemmezamore9460 4 жыл бұрын
We'll come Aebaba kagn besaka yagelalu
@hayat6676
@hayat6676 4 жыл бұрын
ቃኜ💕
@mlumulumlumulu7582
@mlumulumlumulu7582 4 жыл бұрын
እወዳችኋለው በጣም
@user-mx5eg7ui8y
@user-mx5eg7ui8y 4 жыл бұрын
ወይኔ በሣቅ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም እፍፍፍፍፍ ትክክል
@zerituterefe7574
@zerituterefe7574 4 жыл бұрын
Dash Solomon is shining in this sitcom .
@Eledana1221
@Eledana1221 4 жыл бұрын
ክክክክ የደበረው ይሔን ፊልም ይይ እኔማ አረቦቹ አብዳለች ብለው ትተውኛል በሳኩ ቁጥር እንኳን ይሔን ፊልም አይቼ እንዲሁም ጥርሴ አይከደን
@rabiaseidaa642
@rabiaseidaa642 2 жыл бұрын
እረ በሳቅ ሞኩኝ
@user-iv4hf7wi1h
@user-iv4hf7wi1h 4 жыл бұрын
እንክዋን በሠላም መጣችሁ
@bezuyalove7338
@bezuyalove7338 4 жыл бұрын
ውይ በሠቂ ልሞት ነው እኮ ክክክክክክክክህህ
@girmaytekilay3175
@girmaytekilay3175 4 жыл бұрын
በጣም ትመቻላቹ
@hayatali9496
@hayatali9496 4 жыл бұрын
abate sewadacheu eko kagane betame new yaMewedachawe
@user-ms2ty1ox3s
@user-ms2ty1ox3s 4 жыл бұрын
ክክክክክ አቤት ጉዴ ምን ብየ ልሳቅ
@blitzer9628
@blitzer9628 4 жыл бұрын
Aufffff yezariw Arif new
@adisshambel7510
@adisshambel7510 4 жыл бұрын
ትክክል ዛሬ አንደኛ ነኝ
@zahraseid1558
@zahraseid1558 4 жыл бұрын
😄😄😄😄😄😄👌👌👌👌
@celincocargo5054
@celincocargo5054 4 жыл бұрын
ቡርቴ ሲሬስ ሳቶን አንዳደ ኮሜዲ ሚያስቅ ነገር ብትጨምርበት የበለጠ ያምራል,,,የቃኸ ካራክተር የተወሰነ መስተካከል አለበት ሚሰጠው ላይን ክሊር አይደለም በተረፈ አሪፍ ነው መኝታ ቤቱ ግን የእውነት ነው ለምን አታስተዋውቁትም ንፁህ ይመስላል
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 жыл бұрын
ያለሜ ልጅ ሥታምር
@f1103
@f1103 4 жыл бұрын
ከከከ ቻውመሥራቤቴ
@fasileleggese2061
@fasileleggese2061 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ የምከየፍባችሁ ጠበቃ በየነ እና በለጠ ግን በጣም ተናፍቀዋል ይመለሱልን ?
@astergirma9990
@astergirma9990 4 жыл бұрын
ጥሩ ነው ቃኜ የሚጫወተው ግን ትንሽ ሞዘዝ አለ
@afewerkberhe771
@afewerkberhe771 4 жыл бұрын
ትክክል
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 4 жыл бұрын
አሊሚ እንካን ሠለም መጠቹሁ በጠም ነወ የምዉድቹሁ በሪቱሊን ይቀጢል እሺ
@lplpplplpu8637
@lplpplplpu8637 4 жыл бұрын
ቃኘው በሳቅ ጦሽ ነው ያልኩት
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
ሰላም ማርታ እባላለሁ ክክክክክክክ
@hanachamada8158
@hanachamada8158 4 жыл бұрын
Kkkkkk kanyaw wesete nw
@user-gk6fc6kj5c
@user-gk6fc6kj5c 4 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ እንዴ
@bezayedamtew5830
@bezayedamtew5830 4 жыл бұрын
😂😂😂🤣🤣🤣 ere gash kagew
@zahranajee7096
@zahranajee7096 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ጉድ
@sosinaalemayehu4684
@sosinaalemayehu4684 4 жыл бұрын
ሥወዳችሁእኮ ሠላም ላገራችን
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 4 жыл бұрын
Kkk ayi Kangew
@user-gq8kj7de3b
@user-gq8kj7de3b 4 жыл бұрын
እኔ ደሞ 9 ኛ ነኝ ክክክክክ አይይይይይይይ ቃኘው ሳየው እስቃለሁ
@tsiongezaghu568
@tsiongezaghu568 4 жыл бұрын
wefe almeye betam temchalachew aebesew kghuye edemena tena yesetachew wow
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
የጾታ መድሎ የለም አረ ተመቸኝ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 жыл бұрын
welcome
@user-we2vf1uz4e
@user-we2vf1uz4e 4 жыл бұрын
አለሜ ሥወዳቺሁ
@addisayele9736
@addisayele9736 4 жыл бұрын
ዛሬ ጥርስ በጥርስ ነዉ የሆንኩት
@toybatoyba7168
@toybatoyba7168 4 жыл бұрын
ውይይይይይይቃኘውንያላቹህ.....
@birkineshtamiru4884
@birkineshtamiru4884 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk bexam arf new
@user-mf9zi5hw3g
@user-mf9zi5hw3g 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😃😃😃. ወይ. ስታስቁ. እውነት
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 4 жыл бұрын
ጋሽ ቃኜ ዘና አልኩኝ ጋሽ መኩዬ ስወዳችሁ ትችላላችሁ
@lemmamegersawustenew2623
@lemmamegersawustenew2623 4 жыл бұрын
Aleme cheguwarawu terifwal gn kkkk
@user-ms2ty1ox3s
@user-ms2ty1ox3s 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@darindarin5632
@darindarin5632 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk weyi qane
@user-vv8xs1yo5e
@user-vv8xs1yo5e 4 жыл бұрын
እሥኪ ላይክ አርጉኝ ጥቅሙን ልወቀው
@f1103
@f1103 4 жыл бұрын
ፋፊ
@f1103
@f1103 4 жыл бұрын
ብየሻለሑ
@zedhabesha7614
@zedhabesha7614 4 жыл бұрын
ቀብር አስፈፃሚውሳ የት ገባ እሚሞት ጠፋዴ
@madinalove519
@madinalove519 4 жыл бұрын
😆😆😆😆
@mitekmary5705
@mitekmary5705 4 жыл бұрын
Alme saqe bsaqe
@bemnikedus5625
@bemnikedus5625 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ሰላም በእምኔ እባላለሁ😂😂😂
@fentahunfekadie622
@fentahunfekadie622 4 жыл бұрын
ሰላም ነው በምኒልክ?
@user-si6lh8vc7j
@user-si6lh8vc7j 3 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️🙏
@witanasolomon4959
@witanasolomon4959 4 жыл бұрын
😍😍😍😍
@meethiopian4425
@meethiopian4425 4 жыл бұрын
ሠላም ካሌብ እባላለሁ ከከከከከከከከከ
@siaupdates3211
@siaupdates3211 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ኤረ ልቤ ፈረሰ ዛሬ
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
Alameweh enkan dana metahy
@user-fc4sg6go7g
@user-fc4sg6go7g 4 жыл бұрын
ክክክክክ
ዓለሜ 28 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 28 2019
27:35
Arada Movies
Рет қаралды 213 М.
ዓለሜ 33 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 33 2019
27:48
Arada Movies
Рет қаралды 202 М.
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 36 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 19 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
ቤርሙዳ አማርኛ ፊልም | Bermuda Ethiopian full movie 2022
1:56:20
Ferte Pictures - ፈርጥ ምስሎች
Рет қаралды 93 М.
Min Letazez Part 1 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 1)
29:48
ዓለሜ 32 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 32 2019
29:04
Arada Movies
Рет қаралды 258 М.
ዓለሜ 25 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 25 2019
30:19
Arada Movies
Рет қаралды 265 М.
чёт жутковато стало☠️
0:20
𝓢𝓾𝓰𝓪𝓻ℂ𝔸𝕏𝔸ℙ𝕆𝕂_Sasha
Рет қаралды 2,3 МЛН
#сериалы2024 #новинки2024
1:00
Kino Box
Рет қаралды 1,7 МЛН
Где твоё гостеприимство? 😂
0:54
Иви
Рет қаралды 1,5 МЛН
Вот это поворот 🤣❤️
0:34
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 768 М.