#ዓለምአየሁእሸቴበ

  Рет қаралды 1,289,344

አዲስአበባቤቴ tube.

አዲስአበባቤቴ tube.

2 жыл бұрын

መልካም #አዲስዓመት#2015#የቴዲአፍሮ እና #አምለሰት#የሠርግቀን10ኛዓመት። #TeddyAffro & #Amleset#wedding#10thyearAnniversary
#ዓለምአየሁእሸቴ በ#ቴዲአፍሮ እና #አምለሰት #ሠርግ ላይ #አዲስአበባቤቴ ሲዘፍን
#ALEMAYEHUEISHETE at #TEDDYAFRO'S Wedding -ONE OF MY BEST MOMENTS AS A WEDDING VIDEOGRAPHER TO SEE ALEMAYEHU EISHTE PERFORMING HIS MASTERPIECE SONG "ADDIS ABABA BETE" (Addis Ababa my Home), Which is my favorite of All time. MAY GOD REST YOU'R SOUL. -SEMERE AJEBE, Videographer & Editor. -EMRAN video production.

Пікірлер: 181
@mekonnenbeyene2211
@mekonnenbeyene2211 2 жыл бұрын
ያራዳ ልጅ የአዲስ አበባ ልጅ እንዲህ ነው። ዘር አያውቅ ማንንም አይንቅ ።አለማየሁ ነፍስህን ይማር»
@kante5318
@kante5318 2 жыл бұрын
Min Yalew Sataema Yarada Lij Tlaleh Mehaym Neger Neh. Weym Sayrdu Achbchabi Neh
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x Ай бұрын
ክቡር ሰው ነፍስህን በገነት ያኑርልን ቴዴያችን ትዳራችሁን የአብርሃም የሣራ ያርግላችሁ ልጆቻችሁ ይባረኩ
@tomywoldu9600
@tomywoldu9600 Жыл бұрын
ቴዲዬ እድሜ ብቻ አይደለም ለንስሐ ሞት ያብቃህ 🙏🙏🙏 የምትወዳትን የእናት ኢትዮጵያ ትንሳኤ ያሳየን 🙏🙏🙏
@user-fd2sc7zt5t
@user-fd2sc7zt5t 2 жыл бұрын
ምርቃቱ ፍሬ አፍርቶ እነሱ እራሳቸው ምርጥ ድንቅ ጥንዳች እኮ ናቸው እ/ር ይጠብቃቸው ከነ ሙሉ ቤተሰባቸው
@juglasbonbos
@juglasbonbos 2 жыл бұрын
ለብላቴናው የሚገባው ምርቃት ነው ጋሽ አለማየሁ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@tomywoldu9600
@tomywoldu9600 2 жыл бұрын
ጋሼ 🙏 ነፍስህን በአጸገነት ያኑርልን 🙏 ቴድዬ ከነመላው ቤቴሰብህ እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏 ስላንተ ሳወራ እረበሻለሁ 🙏🙏🙏
@hanahana-jo9si
@hanahana-jo9si 2 жыл бұрын
ጋሽ አለማደሁ ነፍሰክን በገነት ያግባልን ሀዘኔ በጣም የከፉ ነዉ ዉይይ ትልቅ የኢትዬጲያ አባት አጣን መልካም ሰዉ በዘፈን መካሪያችን ቃል የለኝም ለቴዲና አምለሰት መልካም ጋብቻ የፍቅር ምሳሌዎች መታደን ነዉ በጋሽ አለማየሁ ታጅቦ መዳር እድለኞች
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@impacttube1
@impacttube1 2 жыл бұрын
ይህም ቢታይ kzfaq.info/get/bejne/nNqdlaiH0seyaIk.html
@user-ui2fc4vn1e
@user-ui2fc4vn1e 2 жыл бұрын
አሌክስ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው ኡፍፍፍ ስወድህ እኮ 💚💛❤️🙏🏽
@boxer4182
@boxer4182 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ የሚል ማስታወሻ ምክር ነዉ ነፍስህን ይማረዉ ጋሽ አለማየሁ
@alemsegedtadesse9536
@alemsegedtadesse9536 2 жыл бұрын
እሊኽ ዘፈንን የተራቀቁበት ባለ ድምፆችን መስማት ለሰሚው ለዘለዓለም በጆሮ ላይ የቀረ ትዝታ ነው፡፡ የኹሉ ነገር አስገኝ ልዑል እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር
@djnatmer2022
@djnatmer2022 2 жыл бұрын
*_ጋሽ አለማየሁ ነብስክን በገነት ያኑርልን ፈጣሪ_*
@djdhhrdhdhhd9962
@djdhhrdhdhhd9962 2 жыл бұрын
ለካ ለዘፋኝም ይዘፍንለታል ነብስክን በገነት ያኑርልን ቴዶዬ ይገባካል
@akuazawasedasosas7025
@akuazawasedasosas7025 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍስህን ካፀደ ገነት ከጎኑ ያሳርፍልን🙏🏾
@fatmagunbot8107
@fatmagunbot8107 2 жыл бұрын
enshallah nefisih be axede ghenet yaskemitih
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን ይማርልን። አለማየሁ እሸቴ great!!!, ቴዲዬ እና አምለሰት በምክሩ ፀንታችሁ ትኖሩ ዘንድ ምኞቴ ነው።
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 2 жыл бұрын
We’ll miss you የኔ ጌታ ነፍስህን ይማረው
@kidist1955
@kidist1955 2 жыл бұрын
ኣሜን ፫😢😢😢
@russommehreteab3861
@russommehreteab3861 2 жыл бұрын
ኣለማዮ እሼቴ ልክ በሂወትህ እያለህ ነው የመስልከኝ እንጂ የሞትክ ኣትመስልም እግዝኣብሄር በገነት ያኑርህ ነፍስህ ይማር
@russommehreteab3861
@russommehreteab3861 2 жыл бұрын
😭😭😭 R.I.P
@KebronShferwu-fj1jx
@KebronShferwu-fj1jx Жыл бұрын
ቴዲ የኢትዮጵያ ልጅው እውነት ነው አሌክስዬ ነፍስሕ በገነት ያ ኑራት
@zenebezinabu3602
@zenebezinabu3602 2 жыл бұрын
RIP Alex, and thanx for the wonderful years. Hopefully Teddy will celebrate his golden EYOBELYOU with Amleset
@ayealemu1093
@ayealemu1093 Жыл бұрын
The greatest artist forever, Alex! Rest in Peace!
@kidisthailu105
@kidisthailu105 Жыл бұрын
የፍቅር ቤተሰብ ተምሳሌት ፍቅር ይብዛላቹ፡፡ 💕❣💓💓👩‍👩‍👦‍👦👩‍👩‍👦‍👦👩‍👩‍👦‍👦
@teshwold9634
@teshwold9634 2 жыл бұрын
We lost the legend 😔 R.I.P always you are great 👍 we love you sir 🙏
@russommehreteab3861
@russommehreteab3861 2 жыл бұрын
😭😭😭 R.I.P ኣለማዮ እሼቴ ነፍስህን ይማር
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 2 жыл бұрын
What a beautiful speech!! So heartfelt ❤️
@tomasaraba5052
@tomasaraba5052 2 жыл бұрын
ጋሸአለማየሁነብስህንበአፀደገነትያኑርልን
@FanomektYe
@FanomektYe 3 ай бұрын
ቴዳዬ የኔ ጀግና ስታምሩ እኮ አባቴ ነፍስህን ይማረው ❤❤
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 2 жыл бұрын
Rest in Heaven legend!
@user-eg5hi8vh1k
@user-eg5hi8vh1k 2 жыл бұрын
ዋው!...ምርጥ ነበር ነብስህን ይማር ፈጣሪ
@mikaeltewodros2438
@mikaeltewodros2438 2 жыл бұрын
wow Alemayehu Eshete was so energetic and his voice never betrayed him. Like most of the artists of his generation Alex remembers Teddy Afro's father very well. This is a perfect wedding gift I've ever seen. The legend was happy a star was born in his image. Alex himself was a nester, which is rare in music circles. The old timers see something else in Teddy Afro that we regular people can not see. They often think he is their son.
@nefisareshad4711
@nefisareshad4711 2 жыл бұрын
አለማየው እሸቴ ነፍስህን በአፀደ ገነት ይማርህ
@glorytogod7071
@glorytogod7071 18 күн бұрын
“Legends never die.”✝️❤️🇲🇱
@abdulazizmusa1603
@abdulazizmusa1603 2 жыл бұрын
Peace come to ethiopia, Eritrea, sudan & Egypt, greeting from mesalemia
@Nahom18
@Nahom18 2 жыл бұрын
The leged, will remain in the hearts of Millions!
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 2 жыл бұрын
😢😢😢king alemayew big luv ♥♥♥✔
@prof.mariod6880
@prof.mariod6880 2 жыл бұрын
great people and great music i liove it thank you Ethiopean musicians
@yonman9437
@yonman9437 2 жыл бұрын
ጋሽ አሌክስ ነፍስ ይማር የኛ ጠባይ ግን ሁሌ ይገርመኛል ቴዲ ትዳር ከመሰረተ አመታትን አስቆጥሮ ሳለ ይህን የቪዲዮ ምስል ለማውጣት ጋሽ አሌክስ እስኪያርፍ መጠበቅ ለምን አስፈለገ ? ሁሌም ሰው ሲሞት ጠብቀን ከማወደስ በቁም ሳሉ ብናከብራቸው ነው የሚሻለው ጋሼ ስለትዳር የመከረው ምክር ትልቅ ለባለትዳሮች ጠቃሚ ቁምነገር ነው ነፍስ ይማር በድጋሚ።
@khalisaabdusalam2553
@khalisaabdusalam2553 2 жыл бұрын
እኔም ሁሌ የሚገርመኝ ነገር ነው ስው ከሞተ በኃላ ውዳሴ
@fef1933
@fef1933 2 жыл бұрын
እኔ ህን ብቻ ነው ያገኝሁት
@ethiopiaethiopia3836
@ethiopiaethiopia3836 Жыл бұрын
long time ago I watched it
@mama-ue9fm
@mama-ue9fm Жыл бұрын
9
@danboy2425
@danboy2425 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነብስህን ይማረው ኣሌክስ
@bettyabdie6130
@bettyabdie6130 2 жыл бұрын
The legendary with sweet and unpredictable sound and lyrics unforgettable rest in heaven
@tsfberhanu38
@tsfberhanu38 2 жыл бұрын
Alemayehu the legend..
@Black-lioness
@Black-lioness 2 жыл бұрын
Gashe you will be remembered..forever Legendary RIP
@kemilaadem4007
@kemilaadem4007 2 жыл бұрын
She
@kemilaadem4007
@kemilaadem4007 2 жыл бұрын
She is beauty queen and princess Leia in her first
@mominakemelew5862
@mominakemelew5862 2 жыл бұрын
Amazing No words
@thelandofpromise7216
@thelandofpromise7216 2 жыл бұрын
What a beautiful bride! Enjoying her day without the usual bride coyness
@tenkerzekasanches2738
@tenkerzekasanches2738 2 жыл бұрын
Thanks the legend Alemayehu Eshetye may God bless your soul 🙏 ❤ 🙌
@wondwossenshimeles935
@wondwossenshimeles935 2 жыл бұрын
I was never forget when l sow the first time Alex he was handsome and shelay
@MichaelRaguel
@MichaelRaguel 4 ай бұрын
WEYNE ASFAW MESHESHA ANTE MOTEH YIFENECHALU YIFENECHALU YIBLAGN LANTE LEMOTKEW YIBLAGN LANTE 😢😢😢😢😢😢
@surafelteshome9624
@surafelteshome9624 2 жыл бұрын
RIP The legend forever ✊🏾❤️
@davetom6502
@davetom6502 2 жыл бұрын
I did not know that he passed. I am very very sad.
@danikebede2209
@danikebede2209 2 жыл бұрын
Surafel aus Nürnberg?
@impacttube1
@impacttube1 2 жыл бұрын
ይህም ቢታይ kzfaq.info/get/bejne/nNqdlaiH0seyaIk.html
@guenetagonaferadfrese313
@guenetagonaferadfrese313 Жыл бұрын
It's so lovely to see and hearing of "Sincere love"t from the senior Singer "Alemayehu Eshet" about "The son of Ethiopian guy Teddy Afro and regarding his dearest late father Ato Kassahun" ! God Bless you all
@esayaskumneger4525
@esayaskumneger4525 Жыл бұрын
We love you Alex...you are great men blessing our hero young singer
@mekdatsega277
@mekdatsega277 2 жыл бұрын
መልካም አባታዊ ምኽር ነው ጋሽ አለማየው። አይደም ትልቅ ሰውን በእድሜ ታናሽንም ማክበር እንዲህ ነው። ነብስ በክርስቶ ብቻ በንስሀ ምህረት ታገኛለች። አንቱም ብብድዕ በትእቢት ሰኪርኹም ሰብ ትንዕቅ፣ መን ከማይ ትብል፣ ኻብ ህውነቲዊ ደንበ መኽሰብ ሰላም ፍቅሪ ንመሃር።
@Nahusenay123
@Nahusenay123 2 жыл бұрын
We love you so much you are legend!
@ewentuabera6480
@ewentuabera6480 2 жыл бұрын
Alex .. he was a nice rational man .. . Once the vice chair man of kebele 02 kotebya during derge time .. my father was telling me he was really a nice man ....RIP.... .. rasune meslo yenore ye musika balmya new .. alme gne endza aydlchem..
@kidanetsegay1012
@kidanetsegay1012 2 жыл бұрын
ታሪክህ ሲታወስ ይኖራል ነብስ ይማር
@ube-23s
@ube-23s 2 жыл бұрын
God Bless Him. I saw him in Asmara 19sixty something.
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 2 жыл бұрын
Sensational!
@kidist1955
@kidist1955 2 жыл бұрын
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ 😍😍😍
@fttg5315
@fttg5315 2 жыл бұрын
I missed you ALEX nothing like you rest and peace my brother
@eyerusbity3871
@eyerusbity3871 2 жыл бұрын
አልዬ ነብስን ይማረው።
@lefrancoethiopienfikrebeza5928
@lefrancoethiopienfikrebeza5928 2 жыл бұрын
Toujours aussi beau je l'ai vu sur des vieux clips vidéo , j'aime tout se qu'il fait
@AbiyeKetema
@AbiyeKetema 2 жыл бұрын
RIP Legend yadu genet yarada lij!!!
@salemamen7170
@salemamen7170 2 жыл бұрын
ኤልያስ እና ጋሽ አለማየሁ ነብሳቹን ይማር
@fekaduadam
@fekaduadam 2 жыл бұрын
Rest In Peace Legend yetibeb sew Alemayehu Eshete🙏🏾
@taretesema9202
@taretesema9202 2 жыл бұрын
R.I.P, it is so heart break ,Alex!!!
@mekdestesfaye2849
@mekdestesfaye2849 2 жыл бұрын
ዉነት ነው
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 2 жыл бұрын
R.I.P LEGEND 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@impacttube1
@impacttube1 2 жыл бұрын
ይህም ቢታይ kzfaq.info/get/bejne/nNqdlaiH0seyaIk.html
@yesu368
@yesu368 2 жыл бұрын
Rest in power gash Alex!
@kelelaw
@kelelaw 2 жыл бұрын
R.I.P. you're remembered forever.
@lailali8829
@lailali8829 2 жыл бұрын
Truly missed R. I. P
@mudhibmudhib8617
@mudhibmudhib8617 7 ай бұрын
ጋሼ ነፍስክን ይማአረው ቴዳአችን ብርቅዬ አርቲስታአችን
@user-xk8jg5ds6w
@user-xk8jg5ds6w 5 ай бұрын
ምርጥ ነው
@birhanalemu608
@birhanalemu608 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@annasmith3778
@annasmith3778 2 жыл бұрын
Rest In Peace Sir 😢🇪🇹🇪🇹
@ethyopiansbaby228
@ethyopiansbaby228 2 жыл бұрын
ነፍሥህን ይማር ምርጥሠውነው
@teddytechilo
@teddytechilo 2 жыл бұрын
RIP Legend 🎤😎
@marucarsale
@marucarsale Жыл бұрын
ነፍስህ በሰላም ትረፍ ካሽ አለማየሁ እሸቴ
@tsfberhanu38
@tsfberhanu38 2 жыл бұрын
Love it!
@fatimaaliahmed6562
@fatimaaliahmed6562 2 жыл бұрын
Love it
@tube.5998
@tube.5998 2 жыл бұрын
Thank u and please watch and enjoy the other videos I recently posted
@user-ix6pn7tz2v
@user-ix6pn7tz2v 2 ай бұрын
wow 😮😮 ❤❤❤
@pomipomi2348
@pomipomi2348 2 жыл бұрын
ነብስክን በገነት ያኑርልኝ
@hankufun8463
@hankufun8463 2 жыл бұрын
Long life to Tedi Afrom
@memoabebe6484
@memoabebe6484 2 жыл бұрын
Legend RIP
@wisegethio6087
@wisegethio6087 2 жыл бұрын
Rest easy legend
@-burbuaxazmaritube8209
@-burbuaxazmaritube8209 2 жыл бұрын
Amazing
@healthyfoodlover1124
@healthyfoodlover1124 2 жыл бұрын
Love you all❤❤❤❤🙏🙏🙏
@sintayshugetachew2110
@sintayshugetachew2110 2 жыл бұрын
Nefis yimar
@yonasberhe6284
@yonasberhe6284 2 жыл бұрын
RIP the beloved artist
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 2 жыл бұрын
ነብስ ዬማር አሌከሰ
@vshs7162
@vshs7162 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@kebronakililu9613
@kebronakililu9613 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tadeletube3739
@tadeletube3739 2 жыл бұрын
waw
@bobmarleyrastamanvibration1273
@bobmarleyrastamanvibration1273 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏😍😍😍
@bickim5224
@bickim5224 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@addisababa8072
@addisababa8072 2 жыл бұрын
Nice 👍
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 2 жыл бұрын
እጅጎ ደስ የሚል አጋጣሚ ነው; ለሁለታችሁም ለተወዳጆቹ ለነቴዲና ለተወዳጁ አለማየሁ እሸቴ የተከበረ አጋጣሚ ነው። በዚህ አጋጣሚ ለዶ/ር ቴዲ የማሳስበው ነገር ቢኖር ጊዜን በአግባቡ በመጠቀም በተውኔትም በመሳሰሉት ጥበባት እንደ ንጉሴ አክሊሉ አይነቶች ሰዎች ሳየመልጡህ ብትጠቀምባቸው ብልህነት ይሆናል ብዬ ስለማስብ ብትጠቀምባቸው ጥሩ የመስለኛል። ለዚህም የጠበብ ሰው የሆኑት የተበሩት አርቲስት ጌታቸው የሚያሚያምኑበት ይመስለኛል።
@tesfayeyeshambel
@tesfayeyeshambel 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@etsehiwotaklilu8918
@etsehiwotaklilu8918 2 жыл бұрын
Mot kfu I can't stop crying
@tewodroskibrom1713
@tewodroskibrom1713 2 жыл бұрын
Rest in peace
@bereketfekadie7981
@bereketfekadie7981 2 жыл бұрын
rip our hero
@makvsbln1530
@makvsbln1530 2 жыл бұрын
Rip 😥😥 alemi
@tesfayemarimadlen4506
@tesfayemarimadlen4506 2 жыл бұрын
May You Rest In Peace God Bless Your Soul Alemayehu🙏My condolences for the families and friends🙏➕🛐⛪😪
@menenyam.youtube4472
@menenyam.youtube4472 Жыл бұрын
ትልቅ ሀብት ናቸሁ ስወዳችሁ ።
@mmommoo2043
@mmommoo2043 2 жыл бұрын
Rip😭😭😭😭💔
@hanahana-jo9si
@hanahana-jo9si 2 жыл бұрын
R.I.P
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 13 МЛН
бесит старшая сестра!? #роблокс #анимация #мем
00:58
КРУТОЙ ПАПА на
Рет қаралды 3,4 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
Wedding Miku and Haru (ጓል ዳዊት ሽላን) #Dawitshilan
39:01
Maya Media Production's Office Opening Event
10:38
Maya Media
Рет қаралды 275 М.
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41