No video

ዓለም ያላየው ድንቅ ቅርስ | ዞዝ አምባ ጊዮርጊስ ገዳም ሀሌታ @artstvworld

  Рет қаралды 71,282

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

በዛሬው የሀሌታ ፕሮግራማችን ለ900 አመታት ተሰውሮ የቆየው ወርቅ አምባ ጊዮርጊስ ገዳምን እናስቃኛችኋለን::
Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWor...
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 133
@muajehbbshs
@muajehbbshs Ай бұрын
ሀገራችን ሀገረ እግዚአብሄር በመሆኗ ከብዙ ጠላት ወረራ የተጠበቀችዉ በእነዚህ ታላላቅ ገዳማትና አድባራት በሚደረገዉ ፀሎትና ምህላ እንደሆነ የአሁኑ ዘመን ትዉልድ የዘነጋ ይመሥላል የቅዱሳኑን አደራና ትእዛዝ በመዘንጋቱ የአለም ዝባዝንኬ መከራና ሰቆቃ እየፈነጨበት ይገኛል ይህ ትዉልድ እንደ ጥንት አባቶቹ ወደ እግዚአብሄር አምላኩ ካልተመለሰ የጠላት ዳቢሎሥ መፈንጫ ሆኖ መቅረት ይሆናል ጎበዝ እራሳችንን አንፈልግ ከታሪክ ማህደር እንዳንሰረዝ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤
@yared2112
@yared2112 Ай бұрын
ዞዝ አምባ ነው ጉሀላ ሲነበብ ላ አይጠብቅም ። ሀገሬ እብናት በለሳ 🥰🥰🥰🥰 ስላስቃኘሽን እናመሰግናለን 🙏
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Ай бұрын
ማወቁ ባልከፋ! ግን ለቅርስ ዘረፋም እያዘጋጀን መሆኑን ከአሁን ቀደም ከአየነው ልመድ በመነሳት እንጠንቀቅ።
@MuluneshJenberu
@MuluneshJenberu 16 күн бұрын
እኛ በለሴወች ወርቅ አምባ ብለን እንጠራዋለን ዞዝ አምባ እሚለዉን ዛሬ ሰማሁ
@abatekebede5175
@abatekebede5175 Ай бұрын
ተአምር ነው። ከዚህ ዓይነት የከበረ ታሪካችን ይልቅ የፖለቲከኞች እንቶ ፈንቴ የሚተረክባት አገር ሆና ቀረች። እግዜር የሚያስብላት ትውልድና መሪ ይዘዝላት።
@garchotub4652
@garchotub4652 Ай бұрын
እባካችሁ በእናንተ ይቆይ እኛ ልጆች ነን እናስበላዋለን ።
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 Ай бұрын
ስንት ጥበብ ከኛ ተሰውሮ ቆይቷል ለካ! ላስታ ላሊበላን የሚመስል ሌላ ቅርስ አለ ብዬ ጠርጥሬ አላውቅም ነበር። አባቶቻችን ምንኛ የተቀደሱ ነበሩ!? አይ ኢትዮጵያ ልጆችሽ ረክሰው በዘር ይባላሉ። አይዞሽ ሃገሬ የትንሳዬሽ ቀን እሩቅ አይደለም! አምላክሽ በቃ ሊሊሽ ጫፍ ደርሷል።
@destafeyissa7656
@destafeyissa7656 Ай бұрын
አንድ ኢትዮጵያዊ ሊቅ የተናገሩት ትዝ አለኝ።ይኸውም የጥንት አያቶቻችን ቅርስን መሬት ቀብረው ለትውልድ ሲያቆዩ የአሁኑ ትልድ ደግሞ የተቀበረውን በማውጣት ለገበያ ያቀርባል።
@enasibleethiopia
@enasibleethiopia Ай бұрын
አያቶቻችን ቀብረው ለዚህ ያደረሱልን ሲል እንደ ዮዲት ጉዲትና አገራችንን የወረሩ ጦረኞች ቅርሶቻችንን እንዳይዘርፉትና እንዳያወድሙት እንጂ ተደብቆ እንዲኖር አይደለም
@GML90-b7r
@GML90-b7r Ай бұрын
የጥንት ድንቅና ታአምር የሚሰሩ አባቶቻችን መኖራቸውን ስናስብ ዛሬ ላይ ያለነው ትውልዶች ሀገራችንና ይህን የመሰለ ታሪካችንን አድሶ ከማስቀጠል ይልቅ ለማፍረስ እንሯሯጣለን ፈጣሪ አምላክ ልቦና ሠጥቶ በፍቅር በሠላም በአንድነት እንድንኖር ይርዳን አሜን ።
@sefiw
@sefiw Ай бұрын
ምን ይባላል አርትስ ቲቪ እናመሰግናለን ቦታዉን ስላስተዋወቃችሁት ይህን ገራሚ ቦታ ❤
@NigestTesfaye
@NigestTesfaye Ай бұрын
አቤት የእኛ እና የጥንት አባቶቻችን ልዩነት አቤት የእነሱ ቅድስናና መንፈሳዊ ልዕልና አቤት የኛ ዝቅጠት ወይ እንደሌላው አለም አልሰለጠንን ወይ እንደ አባቶቻችን በመንፈሳዊ ጥብ አልበለፀግን
@user-fy6cr4ug9z
@user-fy6cr4ug9z Ай бұрын
ገና ያልተገለፁ ብዙ ቅርሶች አሉን ያባቶቻችን ፀጋ ይስጠን
@zufanmegistu560
@zufanmegistu560 Ай бұрын
አሜንንንንንንን እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ የሆነች የእግዚአብሔር ሃገር :: አቤቱ ኢትዮጵያንአስባት !!
@meronyeshuas732
@meronyeshuas732 16 күн бұрын
ሀገሬ ዞዛንባ ደስ ብሎኛል ከብዙ አመት በሇላ ስላየሁሽ❤❤❤
@GirmaAdane-u5m
@GirmaAdane-u5m 3 күн бұрын
ቅዱሳ ን አባቶቻችን እገዚአብሔር ይባርካችሁ
@berhanuengidaw6516
@berhanuengidaw6516 Ай бұрын
ከብዙ ዓመታት በፊት በቆላ አብናት በካህናተ ሰማይ ገበሬ ማኅበር በኩል በእግር ሄጄ የማየት እድል ስለገጠመኝ እድለኛ ነኝ።
@gibrinamesno5019
@gibrinamesno5019 Ай бұрын
የእግዛብሄር መገኛ በለሳ ጎንደር፡፡ ጎንድ ተክላሀይማኖት ይቀራችኃል
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Ай бұрын
ኦርቶዶክስን ለማዳከም የጥንት ቅርሶቿንና ገዳማትን ማውደም ላይ ጠላቶቿ ታጥቀው በተነሱበት በዚህ ወቅት የተረፉትን እንኳን ለማዳን ብዙ ጥንቃቄ ይጠይቃል። ጊዜው ተበላሽቷልና።
@MuluneshJenberu
@MuluneshJenberu 16 күн бұрын
ኧረ ተዉ ግን በጥንቃቄ ሲጠበቅ የኖረ ገዳም አታስደፍሩ አቡሀ ተዘራ የተነበዩት እንዳይደርስብን ከዚህ ቦታ ከዚህ ቦታ አትበሉ
@mekonnen74
@mekonnen74 Ай бұрын
ቅርስ አለ እያላችሁ ብቻ እንዳታዘርፉት!!
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Ай бұрын
የእኔም ስጋት ይህ ነው!
@user-fr8xz4px3v
@user-fr8xz4px3v 25 күн бұрын
እኔ የክርስትና ሀይማኖት ተከተይ አደለሁም ግን እንደዚህ ያሉትን ቅርፆች የአሁኑ መንግስት ስለማይፈልጋቼው እንዳያፈርሱት እፈራለሁ 😢😢😢ጠብቋቼው።
@fikadumengistu9974
@fikadumengistu9974 11 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@user-yk1xu4zt5r
@user-yk1xu4zt5r Ай бұрын
እንኳንም መንገድ አልተሰራለት። የማንም ቱሪስት ነኝ ባይ ሃይማኖት የለሽ እየመጣ ከሚያረክሰው እንደዚሁ እንደተቀደሰ ይኑር። ሁል ጊዜ ስለገንዘብ ማግኛ እንጂ ስለ ሃይማኖታዊ ግብሩ አናስብም። እግዚአብሔር እስከአሁን ደብቆ ያቆየውም ይሄንኑ ስግብግብነታችንን አይቶ ነው። ሲጀመር ይሄ ገዳም የኦርቶዶክሳውያን እና ኦርቶዶክሶች መድሕን ማግኛ እንጂ የማንም ነጫጭባ እምነት የለሽ መረጋገጫ አይደለም።
@user-fb1zi8ns2i
@user-fb1zi8ns2i Ай бұрын
ከመምህርት አገር የጋራ ነው ስድቡን ቁጣንም ትርፍ የለውም ኢትዮጵያዊ ሁሉ ቢጎበኘው ለአገሩ ፍኽር ያድርበታል ሌላውን እነደስራችን የሚከፍል አለ።
@AzebWeldearegay-cx3hm
@AzebWeldearegay-cx3hm Ай бұрын
ስም የኔ እህት ሀይማኖት የሌለው ምንም የለም ሀይማኖት የለኝም ቢል እንኳን እሱ የሚያምንበት ሴይጣን አለው እምነት ሁለት እይነት ነው እንድ በእግዝአብሄር ነው። እንድ የተለየ እምነት ቢኖረውም ወደደም ጠላም በተዘዋዋሬ ሴይጣንን አምላኪ ነው ።እናት እለም ሀይማኖት ማለት የእግዚአብሔርን ቃል እንደሚለው እንደቃሉ በተግባር እያሳየን በህጉ ጥላ ስር ስንኖርብቻ ነው ።አንች የምታስቢው ለቤቱ ነው?መፅሀ ቅዱስ ሰውነታችሁ የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ ነው ይላል።ሰው ስለገባበት ቤተክርስትያን እይረክስም።የሚረክሰው እኛ አማኞች ነን የምንል ዝሙት ስንሰራ ስንሳደብ በሰው ላይ ስንመቀኝ ወዝተ....እንዲህ እይነት ሀጢያት ይዘን በክርስቲያን ስንገባ ብቻ ነው ብተክርስትያን የሚረክሰው ።እመኝኝ እንች እንዳልሽው ሳይሆን መንግድ ይሰራለታል የተሰራው እንዲመለክበት እንጅ እንዲዙጋ እይደለም።ቱርስት ቢመጣ ለቤተክርስትያኑ አባቶች ይጠቅማል እንጅ እይጎዳም።እህቴ ክርስቶስን እንደግል እዳኝእድርገሽ ተቀበይው አባቴ ሆይ አንድልጅህን አሳልፈህ ስለሰጠኽኝ ና ሀጢያታችን በደሙ ስለታጠበልን እናመስግን ሀለን ልጅህ አድርገን ስማችንን በህይወት መዝገብ ውስጥ ፃፍልን ስለሁሉም ነገር እናመሰግንሀለን። ብለሽ ፀልየሽ እለት እለት ቃሉን እንብቢ ፅልይ ፁሚ ከአምላክሽ ጋር የግል ግንኙነት ይኑርሽ።እግዝአብሄር ሁልግዜ የሚፅልዪትን ቃሉን በተግባር በህይውታቸው የሚያሳዪትን እንጅ ከሰኞ እስከቅዳሜ የትም እያበዱና የተደበቀ ሀጢያት የሚሰሩትን የየእሁዱ በየአመትባሉ የቤተክርስትያን ደንበኞችን እያውቃቸውም ትርፍቸው ድካምና ራስን ማታለል ነው ።እንደነዚህ እይነት ሰዋች በሁሉም ቤት እምነት ውስጥ ይገኛሉ።ሁልም ክርስትያን ነን ይላል ሰው ፊትን ያያል እግዚአብሔር ግን ልብን ያያል ።እህቴ መንገዳችንን እያስተካከልን ጌታን እንጠብቀው አሜን እሱ ይርዳን።
@user-ml3dw6qw5e
@user-ml3dw6qw5e Ай бұрын
እውነት እምበለ ሐሰት
@King_nation12
@King_nation12 Ай бұрын
ሁሉም እየሄደ በረከት መውሰድ አለበት❗️❗️❗️በሃጢአት ሀጢአተኛ ይረክሳል እንጂ ቤተክርስቲያን ሁሌም እንደተቀደሰች ትኖራለች።ሁላችንም ደጁ ደርሰን ለመሳለም በረከት ለመውሰድ እግዚአብሔር ይርዳን❗️🙏🙏🙏
@AzebWeldearegay-cx3hm
@AzebWeldearegay-cx3hm Ай бұрын
@@King_nation12 ቤተክርስቲያን ማለት የእግዚአብሔር ቤት ማለት ነው። ይህ ማለት የቄሱ የፓስተሩ የግል ቤትእይደለም እግዝአብሄር ቤት ነው ። የሰው ልጆች ሰሬ ወይም ፈጣሬ ነው።የሰው ልጆች ማለት የእስላሙም የክርስትያኑም ቡዲስቱም አማኙም የማያምነውም ጭምር ያጠቃላል።የሰው ልጅ ለራሱ ቢዝነስና ጥቅም ሲል መፅሀፍ ቅዱስን እያጣመመና እየለወጠ ቤተክርስትያንን የግል ሱቅ እደረገው ቤተክርስትያን ሁሉ ቦታ ያለው እሱ እስተመለከበት ድረስ የተቀደሰ ነው ።ምንም አባቱ ቤት ለመግባትናለማምለክ ስልጣን አለው የአባቱ ቤት ነውና።
@user-bf3rr1qh1k
@user-bf3rr1qh1k 9 күн бұрын
ምናለ ባታሳዩ የማንም እርኩስ እየገባ ከሚረክሰው ኤጭ አባቶች ፀሎት እቢ አለ እያረከሳችሁት ነው
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@serkalemmekuanet3496
@serkalemmekuanet3496 28 күн бұрын
የአባቶቻችን ነገር እኮ የሚደንቅ ነው ሳይማሩ በእግዚአብሔር ጥበብ የተሞሉ ነበሩ
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 28 күн бұрын
ጎበዝ አቀራረብሽ በጣም ደስ ይላል፡፡ ግን አንዳንዴ ለማያምን ሰው ይህን ያህል ውስጡን ስታብራሩ ይህ እኛን አይወክልም ይፍረስ የሚል እንዳይነሳ እፈራለሁ፡፡ ድብቁ እንደተደበቀ ቢቆይ እላለሁ፡፡ ከፍርሃት
@azebg328
@azebg328 27 күн бұрын
በየቀኑ ታራካችንን አስቃኙን ሐሌታ ኑሩልን
@atekeltdagnaw4071
@atekeltdagnaw4071 Ай бұрын
የአገው ህዝብ ስልጣኔ ትሩፋት ውጤት ነው። አገዎች በኪነ ህንፃ አክሱም፣ ላሊበላን ከማነፅ በተጨማሪ ለኢትዮጵያ ብሎም ለአለም አስደናቂ ቅርሶችን አበርክተዋል። በተጨማሪም በስርዓተ መንግስት፣ በእርሻ፣ በስዕል ጥበብ፣ እንስሳትን እና አዝዕርትን በማዳቀል ብዙ አበርክተዋል። እናመሠግናለን!
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 Ай бұрын
Some people say The Templers on their return from Jerusalem,I hope you will not be angry of this,just see it as a jock
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 Ай бұрын
Agew kalek yeteyayaze new degmos ande hezb aydelenm ende?
@MuluneshJenberu
@MuluneshJenberu 16 күн бұрын
አገዉ ደግሞ ጅል ፃድቅ ሲያሳድድ ነዉ እሚታወቀዉ የቅዱስ ላሊበላን ታሪክ አንብቡ እሳቸዉ በገዛ እህታቸዉ ምን እንደደረሰባቸዉ እወቁ መጀመሪያ
@marthabruzac9777
@marthabruzac9777 16 күн бұрын
የአገው ህዝብ የኢትዮጵያ ሕዝብ እይደለም? ላሊበላን ከማነፅ በተጨማሪ ለኢትዮጵያ ብሎም ለዓለም ... ብሎ መፃፍ ከምን የመነጨ ነው?
@azebg328
@azebg328 28 күн бұрын
ወያኔ ይኼም የኛ ነዉ ይላል እድሜ የስጠን እንሰማለን እዚህ ቦታ ይኽ ተገኘ ከተባለ የኔነዉ ማለት ለወያኔ አዳስ አደለም
@birhanuhaile8263
@birhanuhaile8263 17 күн бұрын
ያሰብኳቸው በጥቂቱ ቢጠቀስም ስለሁሉም የእግዚአብሔር ስራ ድንቅነዉ የሚጠብቀዉ አይተኛም,
@fikreworkneh8503
@fikreworkneh8503 Ай бұрын
እኔስ የሚያስጠላኝ የእስፓኒሽ ፌስቲቫል ይመስል ቁርጥራጭ ጨርቅና ፊኛ በየቤተክርስትያኑና አሁን ደሞ በየገዳማቱም ተጀምሯል። እባካችሁ ቤተክርስቲያንን እንደ ፓርቲ ለማሸብረቅ አትሞክሩ።
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 28 күн бұрын
ጎበዝ ትክክል ብሀል
@MotumaFaye
@MotumaFaye 23 күн бұрын
Awo iwnet new
@yesewzertamir4961
@yesewzertamir4961 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ሸፍኖ ያኖረው በምክንያት ነው ሁሉንም በጊዜው ይገልፀዋል
@fikreworkneh8503
@fikreworkneh8503 Ай бұрын
ቱሪዝም ቢመጣ ችግር ይዞነው የሚመጣ። ከቱሪዝም የሚመጣው ገቢ በአፍንጫ ይውጣ። ግብረሶሚዊውም ሌባውም አጫሹም ጠጭውም ዘማዊውም አረማዊውም ነው የሚመጣ። ቢመጣ ታሪክ ባህል ሀይማኖት ይበክላል ።ከጥቅሙ ጉዳቱ ነው የሚያመዝነው። ቅዱሳት ቦታወችን ባታስደፍሯቸው ይመረጣል። ተው ይቅርባችሁ።
@mulumassa9214
@mulumassa9214 15 күн бұрын
betam denk kerss new btely ydengay kerss bzya zemen yslten arctect yseraw ymesrlal Ethyoipa yrgea amet balkerts mhonwa benzh hulu mesteray gegnt yadal❤❤❤
@user-ni5uo3li7m
@user-ni5uo3li7m 28 күн бұрын
የታሪክ አገር ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ እናቴ አገሬ
@KonjitBerhanu
@KonjitBerhanu Ай бұрын
አባቶቻችን ምስጋና ይገባቸዋል። መጀመሪያ ውሃ እንዲኖር እንግዶችን በዱንካንም ቢሆን እንዲቆዮ ማድረግ። ሰው ዘውትር ሲለመድ የፈቀደ እንግዳ መቀበያ ፍገነባ /ይሰራል።
@fantahunwelelaw3240
@fantahunwelelaw3240 6 күн бұрын
Ke guala zozamba.... waw botawn aychewalehu....mengedu betam fetagn aschegare new..... botaw betam dink...tamr yalew bota new
@almazabera6396
@almazabera6396 8 күн бұрын
አዎ በጣም ድንቅ ነው ብዙ ሚሥጥርአድርጎ ሠርቶታል እምትገርም ዛፍ ፍሬ የምትበላ ናት ግን አንደ ሥለት አድርገው አንድ ፍሬ ይበሉና የተመኙትን ይሆንላቸዋል እናቴ ያጫወተችኝ ነው
@bihonabera6134
@bihonabera6134 Ай бұрын
Arts TV, enamesegnaln, 💗💗💗💗💙💙💙💚💚🤎🤎🤎💜💜💛💛🧡🧡❤❤
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 Ай бұрын
Betam yemidenek new
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 Ай бұрын
ወንድሜ ከብልፅግና መንግሥት ለቤተክርስቲያን ግንባታ አትጠብቅ : የአማራዉ ሕዝህ ስልጣኑን ሲረከብ ከሁሉም ኢትዮፕያኖች ጋር ሐገሪቷን መገንባት አለበት :ድል ለፋኖአችን 💚💛❤👍👍👍🙏🙏🙏
@AgerYd-en1lm
@AgerYd-en1lm Ай бұрын
Wendm ante yemtitagelw mengist nw aynihn yekeletelh bitawk ..ante emtlew ye tigl budnma le hizbu biyasb bemayashenfew tigl wist hizbun le ametat endisekay ayferdbetm neber ..beniggr yihun yilal hulunm biher yiwedal yakebral le hzbu melkam neger sihon sidereg des yilewal ke hzbu gar destawn yakebral enji ene kemotku serdo aybkel aylm esu yelelebet melkam neger sihon aynu dem aylebsm tilachawn ayketlm ....
@relaxingthoughts9725
@relaxingthoughts9725 16 күн бұрын
gohaaalllaaaa yabalm . gohala new
@tigistbekelemamo6647
@tigistbekelemamo6647 26 күн бұрын
አገሬ❤❤❤❤❤
@gobezeakale790
@gobezeakale790 20 күн бұрын
My home land...
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 Ай бұрын
Beautiful history because it mixes(unites) people.
@hilwaamanamankiyar-pp5bf
@hilwaamanamankiyar-pp5bf 16 күн бұрын
HRM
@ketselamamo2010
@ketselamamo2010 Ай бұрын
የአባቶቻችን ድንቅ ስራዎች አለሙ ሁሉ ሲደመምበት ይኖራል
@tersite858
@tersite858 Ай бұрын
ሆቴል ምትሉት ቅርሱን ብራናውን አስለቅማችኹ ልትጨርሱ ነው
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Ай бұрын
የእኔም ስጋት ይሔው ነውና ተባረክ!❤❤❤
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 Ай бұрын
DENKE BOTA NEWENA KEDUS GIORGIS ESU YASAKAWE HULUNEME CEGERE YEFETAWE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 22 күн бұрын
❤አብዛኛው ቱሪስት ተብዬ ፕሮቴስታንት ሌባ ነው
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 18 күн бұрын
አስደናቂ ምድር
@Ahmed-p2o9l
@Ahmed-p2o9l 19 күн бұрын
@meronlove3555
@meronlove3555 16 күн бұрын
እስካሁንስ ህዝቡ ንብረቱን እንዳያቅ ተደርጎ ነው የኖረው እስካሁን የፈላሻው ስራ ምን እንደሆነ አይገባህም እንዴ ወዳጄ
@user-bc9im9np6z
@user-bc9im9np6z Ай бұрын
subscribed!!!
@Abraham-wd6nb
@Abraham-wd6nb Ай бұрын
ይሄን ድንቅ ስፈራ ሁሉም ይወቀው
@Tesfahun-b6y
@Tesfahun-b6y 13 күн бұрын
ምንአለዝምብትሉ በዝህ ሰይጣን ዘመን
@derejeshone8244
@derejeshone8244 Ай бұрын
You will never fool us any more
@azebg328
@azebg328 27 күн бұрын
ዞዛ አምባና ወርቅ አምባ ሁለት ናቸው
@Ahmed-p2o9l
@Ahmed-p2o9l 19 күн бұрын
ሥንት ያልታየ ታሪካዊ ቦታ ይኖራል
@Mdw-Ntr-bc
@Mdw-Ntr-bc 12 күн бұрын
Don't forget me kush Hindu-kush
@melakugirma3668
@melakugirma3668 25 күн бұрын
የተሠራው ለአምልኮ ነው ወይስ ማንም እየመጣ እንዲጎበኘው ነው?
@genetnecho1109
@genetnecho1109 15 күн бұрын
እህቴ እኔ ካንች ባላውቅ ጎሀላ ነው የሚባለው
@user-lb2uh4ed4y
@user-lb2uh4ed4y 29 күн бұрын
😌😌❤️
@VoicefortheVoicelesss
@VoicefortheVoicelesss 11 күн бұрын
Terakiwa demestsh yastelale
@ifatawi8112
@ifatawi8112 Ай бұрын
እንደው የናንተ ነገር አያልቅ!! ኢትዮጲያን የኋሊት አስኬዳችኋት
@getanehzike4645
@getanehzike4645 29 күн бұрын
what!!
@WondimagegnAshagre
@WondimagegnAshagre Ай бұрын
ከአቢይ አህመድ ይጠበቅ
@user-bf3rr1qh1k
@user-bf3rr1qh1k 9 күн бұрын
ብአዴን የሚባል አህያ ተላላኪ ይሼጠው ነበር የማይሼጥ ሁኖበት እንጅ ባታሳዩ ይሻላል ብልግና ቅርስ ለማጥፋት ወደሆላ አይልም
@semeretsewene5228
@semeretsewene5228 Ай бұрын
Emba giorgigs means the Gorges' mount
@MuluneshJenberu
@MuluneshJenberu 16 күн бұрын
ኧረ ቲዩበሮች ግን ምናአስበዉ ነዉ እችማ ደግሞ ተልኮ አላት መሰለኝ ሁሌ ጎንደር የተደበቀን ቦታ እየዞረች ነዉ እምታወጣጣ ከኔ እጅ የጣለሽ ቀን እግርሽን ባልሰብረዉ ቁጭ እረፊ እረፊ በተለይ በዚ ሰአት አልያ ግን_
@mussienigate9591
@mussienigate9591 26 күн бұрын
ህንፀቱ ሰቆጣ የሚገኘው መስቀለ ክርስቶስን ይመስላል
@user-yl6eq5lt4s
@user-yl6eq5lt4s 26 күн бұрын
it's The journey to getting the ARK of the COVENANT but you never get it your sabotage is not working at the spiritual places
@azebg328
@azebg328 28 күн бұрын
ውሐም ችግር ነዉ ተራራማ ስለሆነ
@marthabruzac9777
@marthabruzac9777 16 күн бұрын
ቱሪስት ቱሪስት ቱሪስት አትበሉ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ገዳማት ናቸው ። እስከዛሬ ሳይታወቅ የቆየበትን ምክንያት አዋቂ እግዚአብሔር ብቻ ነው ። የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንዲያውቁት በቤተ ክርስቲያን ይነገር ። ከዛም በላይ ማድረግ ይችላሉ ።
@ADDISUTASEW-fr7kw
@ADDISUTASEW-fr7kw Ай бұрын
Orthodox Christianity
@birukassefa1719
@birukassefa1719 5 күн бұрын
ጥቅጥቅ ያለ ደን እንደዚ ነዉ እንዴ
@azebg328
@azebg328 28 күн бұрын
አቤት አምላኬ የተፈጥሮ ዉበት አላብሶታል
@user-bf3rr1qh1k
@user-bf3rr1qh1k 9 күн бұрын
ለአብይ አሳዩትና በድሮን ያውድምላችሁ ከብት ሁሉ
@Anumma572
@Anumma572 Ай бұрын
ዘመን መጣ
@eyobdemoz7832
@eyobdemoz7832 Ай бұрын
እንዳይታይ ነዉ የተደበቀዉ ? እንዴት ተገኘ ሗላ? ምን ቢያጠፋ/ቢያስብ ነዉ የተደበቀዉ ?ጠይቀዉ ጋኘኸዉ እንዴት እደበቃል ?ምን ይላል እሱ በምን ሄዶ ተደበቀ ?ጨሬ ጨንገሬ ነዉ!
@garchotub4652
@garchotub4652 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ትልቅ ከተማ አለ ግን ተሰውሮል ለመድገም ወዘተ
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Ай бұрын
ያለው እየጠፋ ስለተሰወረው አታውራ!
@shimelismekit4632
@shimelismekit4632 Ай бұрын
ለእናንተ ዩቱበሮች እንጀራ ወጣላቹ
@robelaraya7139
@robelaraya7139 Ай бұрын
Tigray belesa .
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Ай бұрын
ዶሮ ብታልም ጥሬዋን ይባላል! ለም መሬት ስታዩ ለሃጫችሁ ይዝረከረካል። ሕልም አይከለከልምና ይመችህ ገና ብዙ እንሰማለን።
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 Ай бұрын
Think also that above all there is God,without such understanding there will be no Tigray.
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 25 күн бұрын
Lmndnw Alem yamiyayaw ba gey ena lesbian yatchamalka Aymero ena hezeb lmn yayawal Entase hasabachu mndnw Alamachu lman nw Wa❗
@fitsumMana
@fitsumMana Ай бұрын
ፍልፍል ቤተክርስቲያን ከሆነ የትግራይ ሊቃውንት ነው ያነፁት ''ጎንደር ''እምነቱ ፈላሻ ነው!!!
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Ай бұрын
የእናንተ ጉብዝና ይደንቃል ዋሽቶና ክዶ በማሳመን ይሰካላችኋል። ሶፍ ኡመር ዋሻንም የሠራን እኛ ነን በሉ ይሳካላችኋል።😂😂😂😂😂😂😂😂
@atekeltdagnaw4071
@atekeltdagnaw4071 Ай бұрын
የአገው ስልጣኔ ለኢትዮጵያ ያበረከተው ነው
@getanehzike4645
@getanehzike4645 29 күн бұрын
የኛ ሀብት ነው ። የኛ የኢትዮጵያን ። ማን ሠራው ለማለው ትክክለኛ ማስረጃ ካልቀረበ በኢትዮጵያውያን ብንል በቂ ይመስለኛል ።
@azebg328
@azebg328 28 күн бұрын
ፖለቲካዉን ትታችሁ ሐገራችንን አስተዋዉቁን
@hanani74
@hanani74 22 күн бұрын
አረ ምን ጉድ ነህ ምን የሚሉት ነገር ነው ያንተ አደለም የኔ ነው ማለት አንድ ሀገር እየኖሩ የዘረኝነት በሽታ በሽታዋች የተረገማቹህ
@kidanehaddish
@kidanehaddish Ай бұрын
ኣገው ህዝቡም መሬቱም ታሪኩም ቅርሱም የትግራይ ነው። ራሱ ይናገራል።
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 Ай бұрын
Ahun wede kerekir atgeba
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Ай бұрын
ሁል ጊዜ ገረድና አሽከር ትፈልጋላችሁ ደግሞ ሆዳም ከሃዲ አታጡምና ይመቻችሁ። ጎንደር ውስጥ ደግሞ ሌላ ገረድ አዘጋጅታችኋል የሚገርመው ሰው ቢጠፋ እንኳን ለእናንተ መገረድ የውርደት ሁሉ ውርደት ነው!እናንተም ታቧቸው። ነገ እደዚሁ እንደ ይሁዳ ይክዷችኋል።
@atekeltdagnaw4071
@atekeltdagnaw4071 Ай бұрын
የአገው ህዝብ ስልጣኔ ትሩፋት ውጤት ነው። አገዎች በኪነ ህንፃ አክሱም፣ ላሊበላን ከማነፅ በተጨማሪ ለኢትዮጵያ ብሎም ለአለም አስደናቂ ቅርሶችን አበርክተዋል። በተጨማሪም በስርዓተ መንግስት፣ በእርሻ፣ በስዕል ጥበብ፣ እንስሳትን እና አዝዕርትን በማዳቀል ብዙ አበርክተዋል። እናመሠግናለን!
@atekeltdagnaw4071
@atekeltdagnaw4071 Ай бұрын
ትግራዋይ የሚባል ማንነት ከመፈጠሩ 1000 ዓመት በፊት አገዎች የአክሱም ስርዓተ መንግስትንና አክሱምን ገንብተዋል። ዛሬም ድረስ ከኤርትራ እስከ አባይ ተፋሰስ አገዎችን በተበጣጠሰ መልካምድር ይገኛሉ።
@kidanehaddish
@kidanehaddish Ай бұрын
@@atekeltdagnaw4071 ኣገው የትግራይ ነው። ትግራይ የኣገው ነው ። ችግር የሆነው ኣማራ የሚባል ኣዲስ ተስፋፊ ክስተት ነው ችግሩ ። እሱማ በምድር ያለ ሃቅ ነው።
በአፍጋኒስታን ሰማይ ስር የተገለጡት ግዙፍ አካላት
22:27
7 ቁጥር ሚዲያ / 7 qutir media
Рет қаралды 126 М.
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 20 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 20 МЛН
ሁለት ቤት አዲስ ሙሉ ፊልም New Ethiopian Full Movie Hulet Bet 2024
1:20:02
Beza & Seife (ቤዛ እና ሰይፈ)
Рет қаралды 100 М.
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 20 МЛН