የአክሱም ከተማና የንጉሥ ካሌብ አስደናቂ ታሪክ | ልዩ ዘጋቢ ፊልም | ንድራ

  Рет қаралды 56,475

Arts Tv World

Arts Tv World

Ай бұрын

በንድራ ልዩ የበዓል ፕሮግራማችን ላይ የንጉሥ ካሌብ እና የአክሱም ስልጣኔ ታሪክን በቦታው በመገኘት የምናስቃኛችሁ ይሆናል
Join us for a captivating journey through the tale of King Caleb and the Aksum civilization in our exclusive holiday program at Nedera.
#nedera #artstv #axum #ethiopia
Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWorldTelegram
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash #tesfahun_kebede_frash_adash #Dereje_Haile
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 306
@kobeziaregawi
@kobeziaregawi 20 күн бұрын
በጣም የገረመኝ ኮሜንት የሚፅፉ አንዳድ ሰዎች ስለ አክሱም ታሪክ ስነገር ራሳቸው ይዞራል ለምን እንደሆነ አይገባኚም።
@teshomehagos
@teshomehagos 6 күн бұрын
እኔ አልመላለስም ከነዚጋ
@alushakemal
@alushakemal 27 күн бұрын
ኢትዮጲያ ቅኔ ናት አሁን በልጆቿ ቅኔዋ የሚፈታበት ዘመን ላይ እንገኛለን 👏
@yohan7782
@yohan7782 25 күн бұрын
ብሮ say no to drugs
@ephremtefera3405
@ephremtefera3405 Ай бұрын
አባቶቻችን እጅግ ባለ ምጡቅ አእምሮ በመሆናቸው አይደለም የሌላው አለም ህዝቦች ይቅርና ስራቸውን እኛ የነሱ ልጆች የሆነው ልንቀበለው እንኳን አልቻልንም። ይሄም የሆነበት ምክንያት ደግሞ የጎንዮሽ ጉዳት እንኳን የሌለበትን የአባቶቻችንን ጥበብ መቅሰም ትተን ሰው ከዝንጀሮ መጣ የሚል የበሬ ወለድ የተውሶ የእውቀት ቅጂን በመጋታችን ነው።ለማንኛውም ከመተቸት ወደ ኋላ መለስ ብለን ጥንት የነበረንን የእውቀት ደረጃ በመመርመር መንገዷን እንከተል።
@ddyy5110
@ddyy5110 Ай бұрын
ከኣክሱም ወደ እስራኤል በምድር ውስጥ ሰው ይጓዝ ነበር ብላችሁ ስትነግሩን ኣይናችን ጨፍነን ብቻ እንስማችሁ!! ስልጣኔው ይህ ነው? የቤ/ክ ትርክት ሰለቸን
@Yallah-2023
@Yallah-2023 Ай бұрын
ያነተ አባቶች አይደሉም
@user-cz7px6hm6g
@user-cz7px6hm6g Ай бұрын
@@ddyy5110 የሸርሙጣ ልጅ
@namrudnegusa4354
@namrudnegusa4354 Ай бұрын
​@@ddyy5110 ታዲያ ወደ መጣችሁበት መመለስ ነዋ አይመስልህም 🤔😊
@adukalu168
@adukalu168 Ай бұрын
​@@ddyy5110ወላጅ አልባ😂😂😂
@bewketgelaw7415
@bewketgelaw7415 Ай бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ!
@ethioskycode1330
@ethioskycode1330 29 күн бұрын
ለጀርመን እና ጣሊያን ቅርሶቻችን የምንሰጥ ምስኪን ህዝቦች ነን
@yednekachewgeremew1886
@yednekachewgeremew1886 26 күн бұрын
Yea that is good .....if our purpose in life is to be light for human , so why we crying about it 😂
@ZennaalemayehuEshete
@ZennaalemayehuEshete 26 күн бұрын
ምሥኪንነት ብቻ ሣይሆን መሐይሞች ሥለሆንን ነው።
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 21 күн бұрын
​@@ZennaalemayehuEsheteትክክል😅😅
@natigetachew6037
@natigetachew6037 Ай бұрын
ለመመርመር ዝግጁ ያልሆነ ትውልድ
@Milsmek
@Milsmek 25 күн бұрын
I can’t stop being so proud to be born in Ethiopia. A land of example to the world with so much challenges.
@Abebe-jd7ti
@Abebe-jd7ti 28 күн бұрын
ለዚህ ነው ለዚህ ትውልድ የኢትዮጵያ ሚስጥር የተደበቀብን የማታምን ትውልድ ሆይ መከራህን ተቀበል
@yosefseyoum622
@yosefseyoum622 28 күн бұрын
ግሩም ስልጣኔ ነበር ይሄን ብዙ ጊዜ ዘግበነዋል ብዙም ያላልነው ግን ያን ያህል ጥልቅ እውቀት የነበራቸው ህዝቦች እንዴት ከብዙ ዓመታት በኋላ በጎጆ ቤት የሚኖር እጅግ ኋላ ቀር ኑሮ የሚኖር ህዝብ ሆነ? እንዴት የት ሄደ ያ ህዝብ
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 17 күн бұрын
Akaki zeraf eyalachu yatefachihut jizb endiet ethiopiawi yihonal bilachu tasibalachu Tigrayn yechefechefech ethiopia eritra selam tisetalech bilen anaminim. Ahunim enante yemitasibut Tigrayn regtachu wede Eritra new yih demo ayisakalachum.
@regibenoah6362
@regibenoah6362 16 күн бұрын
የጥንት ኢትዮጵያውያን ይህን ድንቅ ነገር ሰሩ። እኛ ግን አሁንም ቁጭ ብለን ስንተች እንታያለን፤ ለምን ? ሚስጢሩ ተዘርግፎ ቢነገር ትንቁታላችሁ። ባይገርማችሁ የዛሬዋ አቴንስ ከላይ የተመሰረተችው ሰባት ሌየር አልፎ ነው። ከታች ትሮይ ነበረች፤ ማለትም ሆሜር የተረከላት ኦልያድ ኤንድ ኦዲሴ በተሰኘው መጽሐፉ። አመናችሁም አላመናችሁም አኽሱምም እንዲህ በከተማ ላይ የተመሰረተች ምጡቅ ከተማ ናት። ስላገራችን እናንብብ ፤ እንወቅ ተረት ተረት አይደለም እውነትነት አለው። አቅራቢውን ሳላመሰግን አላልፍም።
@mintesnottilahun223
@mintesnottilahun223 29 күн бұрын
3000 ዘመን ኖርን ግን ለዚህ ዘመን ፋይዳ ያለው የሰራነው ነገር የለም። የዳበረ ኢኮኖሚ አልገነባን፤ የሰለጠነ የፖለቲካ ባህል አላዋቀርን፤ እንዴት አብሮ መኖር እንደምንችል እንኳን ረጅሙ እድሜአችን አላስተማረን በወሬና በተረት ብቻ እንጦዛለን።
@dktube21
@dktube21 28 күн бұрын
ሃብትም ቢሆን ለውጪ ሃገሮች ሳይቀር እንረዳ እንደነበረ ታሪክ ይናገራል። ስለ አንደነት ግንባታ በተመለከተ ደግሞ ከጥንት ጀምሮ የተሰራ ጠንካራ የአንድነት ግንባታ በመገንባቱ እንጅ እንደዛሬው ትውልድ የመለያየትና የመፍረስ ሴራ ቢሆን ኖሮ ዛሬ ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር ባልነበረች ነበር። ተንኮሉም፥ ድህነቱም፥ መጠላላቱም፥ መለያየቱም ዛሬ የተወለደ ነው። ፈጣሪ ልቦና ያድለን
@SelamSelam-om8gq
@SelamSelam-om8gq 28 күн бұрын
ያንን ያደረገዉ መጀመሪያ የራሱን ሳይወጣ ሌላዉን የሚወቅስ እንዳተ አይነቶች እያለ ከስራችሁ ይልቅ ጩኸታቸሁ የበረታ ስለሆነና የነጭ ግልቦች እንዳተ ዉቀናል ብለዉ ከሰዉነት ያወረዱን አንተና መሰሎችሁ ስለሆናች ነዋ
@betelhemkene4251
@betelhemkene4251 25 күн бұрын
አንተ ያልከው የተፈጠረው ከደርግ ትውልድ ጀምሮ ነው(ለነጭ ባሪያ ባደረገን የትምህርት ካሪኩለም ምክንያት)
@SelamSelam-om8gq
@SelamSelam-om8gq 25 күн бұрын
@@betelhemkene4251 የተበላሸዉ ዘመናዊ ት/ት ያስጀመሩት ንጉስ ሀይለ ስላሴ ናቸዉ ያኔ ነዉ የኛንም የነሱንም አጣጥመን መሂድ ሲገባን ቅኝ ገዢዎችና አሜሪካ ሰርጎ ገቦች አስገብተዉ ያበላሹት ደርግ ሲመጣ ደግሞ አሀዳዊነት በሚል አስቤ ስለመጣና እግዜር የለሽም ስለነበር የአብነት ት/ት ቆመ ግን የት/ት ቀረፃዉም ጥራቱም በነጮቹ ቢሆንም ደህና ነበር ያዉ የኛን ብንተወውም ወያኔ አለ እንጂ አዝቅጦ አዝቅጦ ከሁለት አንድ ያሳጣን እስቲ ፈጣሪ ካለ የኛንም ይዘን የነሱንም ሳንንንቅ ተጠቃሚ ያድርገን ቢያንስ ቀጣይ ትዉልድ እንደኛ እንዳይሆን
@abrahamfikadu7861
@abrahamfikadu7861 23 күн бұрын
- ለዘመናት የተሠራብንን ሴራ/ተንኮል ተረድተን፣ ከገባንበት ድንዛዜ ነቅተን እውነተኛ ታሪካችንን በሚገባ ለማወቅ ዐይናችንን ካልገለጥን፤ - ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር መኾኗን አውቀን፡ ከገባንበት የአመጽ፣ የአመንዝራነትና የክሕደት አረንቋ በንስሐ ካልታጠብና መገኘት በሚገባን መንፈሳዊነት ልክ ካልቆምን፤ መቼም የምንፈልጋትን ሰላማዊት፣ የሰለጠነችና ኃያል ሀገር ኢትዮጵያን አናገኛትም።
@HelenYemane-pj1wd
@HelenYemane-pj1wd 17 күн бұрын
ለዚህ ልቡ እንደ አለት የደነደነ ትውልድ ባይነገር ይሻላል ባለው ነገር የማይኮራ የነጭ ባርያ እንደው በሚስጥር ቢያዝ ይሻላል
@yosefsahle3214
@yosefsahle3214 28 күн бұрын
አሁን ያለን የእውቀት የእምነት ድውያን የዚህ ዘመን ባለስልጣናት ከፈረንጅ ሳንቲም እየለቃቀምን ሀብታችንን እናስቦረቡራለን
@yednekachewgeremew1886
@yednekachewgeremew1886 26 күн бұрын
Our wealthy is eating us as if we are fruits" don't worry about the diggers it is nothing with out ""
@biruk_golden_s
@biruk_golden_s Ай бұрын
ክርስቶስ ተንስዐ እሙታን፤ በአብይ ሀይል ወስልጣን፤ አጋዝኦ ለአዳም ፤ አሰርኦ ለሰይጣን ፤ ሰላም፤ እምይዜሰ፤ ኮነ ፍስሐ ወሰላም ። እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓለ ፋሲካ ይሁንልን!! እንደተናገረ ተነሥቶአል በዚህ የለም።ማቴ 28:6
@nathnaeltsegaye8505
@nathnaeltsegaye8505 28 күн бұрын
indeed am proud to call my self tigrean , my ancestors were never beaten and i shall never be beaten , u can steal the books u can steal the golds but u will never steal the spirit of my ppl and its acomplishments, we will build tigray back to its rightfull place !!
@markoswollana4968
@markoswollana4968 26 күн бұрын
kkkkkk water biwektut emboch
@nathnaeltsegaye8505
@nathnaeltsegaye8505 25 күн бұрын
@@markoswollana4968 zebel embocham , ye tarik shekemoch
@abebab1548
@abebab1548 19 күн бұрын
ኣንተ የእንቦጭ ዘር ሁዋላ ቀር ኣድጊ
@user-dy4bq2it8k
@user-dy4bq2it8k 14 күн бұрын
Diro yeneberu yetebareke ej neberachew Axum tarikawi tibeb ena tintawi haymanot meri ❤
@eskinderhailubahru7261
@eskinderhailubahru7261 26 күн бұрын
ዋሻው ቀይባህርን እንዴት ተሻገረው?
@aazizmo
@aazizmo 21 күн бұрын
❤❤
@leulgirmay4129
@leulgirmay4129 17 күн бұрын
ግብፅ በአፍሪካም በመካከለኛው ምስራቅም መሬት አላት ያ መሬት በእንግሊዝ የኤደንና የሜድትራኒያን ባህር በማገናኘት ፈጣንና ወጪ ቆጣቢ ጉዞና ማጓጓዣን ለመፍጠር ከመማሱ በፊት አንድ ወጥ መሬት የነበረ ነው። ስለዚህም የመረጃውን ትክክለኛ መሆን እና አለመሆን ከዚህ አቅጣጫ ማየቱ ተገቢ አይደለም። መሬት ባይኖር እንኳ መረጃውን ስህተትም እውነትም አያደርገውም። ይልቅ ይበልጥ ማጥናቱ ጥሩ ነው።
@Mekdeskassahun
@Mekdeskassahun 15 күн бұрын
ሙሴ ቀይ ባህርን እንዴት ተሻገረ
@eskinderhailubahru7261
@eskinderhailubahru7261 15 күн бұрын
@@Mekdeskassahun ይህንንም ከመፅሐፍ ቅዱስ ጠቅሰሽ አሳይኛ? የሙሴ ተልኮ እና ቀይባህርን መክፈል በእግዚአብሔር ትህዛዝ ነው:: እጅግ ነውረኛ አትሁኚ? ሙሴ ከማንም ሰው ጋር ሊነፃፀር አይችልም:: የእግዚአብሔርን ክብር ያየ: በሕዝቡ ፊት እግዚአብሔርን ያነጋገረ ነብይ ነው:: ድርሰት እና መፅሐፍ ቅዱሳዊ ታምራት ጥቃርኖ አላቸው:: በእግዚአብሔር ሰው ማላገጥ መልካም አይመስለኝም:: ደግሞም የክርስትና እምነት መሰረቱ መፅሐፍ ቅዱስ እንጂ መየሰፈሩ የሰው እይምሮ ያፈለቀው ደርሰት አይደለም :: ሙሴ የክርስቶስ ምሳሌ እንጂ "የደራሲ ሰብስቤ " አይደለም:: የምትናገሪውን በአስተውሎት ቢሆን?
@teshomehagos
@teshomehagos 13 күн бұрын
ይሻገሩታል አባቶቻችን ።ጥበብ
@thefuture12
@thefuture12 Ай бұрын
What we don't know is far more than what we think we know
@breakingnewsethiopia7798
@breakingnewsethiopia7798 29 күн бұрын
Facttttttttttt
@user-yj3cf6ei4s
@user-yj3cf6ei4s 25 күн бұрын
Axumawian History 🙏🙏🙏
@henokGoyitom
@henokGoyitom 26 күн бұрын
♥♥♥
@asfahatesfai7916
@asfahatesfai7916 8 күн бұрын
By the way I am someone whose family roots are from Axum and I am someone who is proud of my heritage.
@amancuba2290
@amancuba2290 Ай бұрын
now you make me curious
@user-oo3eo2uy2i
@user-oo3eo2uy2i 29 күн бұрын
I know ryt
@alulaeshetu-cw6xn
@alulaeshetu-cw6xn 11 күн бұрын
ፎጋሪ ይሄን ህዝብ አጃጅሉት..የሚያሳዝነኝ ድንጋይ ተሰወረ ሲባል አሜን ብሎ የሚቀበለው ምስኪን ህዝብ ነው
@EagerPetCat-wj7hi
@EagerPetCat-wj7hi 28 күн бұрын
Correctly
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 26 күн бұрын
DENEKE NEWENA HULUNEM TENEKEKENE SENEGEMEGEME HAYALU GETA MOTENE DELE NESETO SIWETA WEDE SEHAYE CORA DEREGAWENA BERU TEMESASAYE NEWENA FESUMAWE TEYENETE NEWENA ENAMESEGINALEN TEBAREKU 🙏🙏🙏FETARI HULUNEM TEBEBE LE METEKEM YABEKAN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
@Adwa_Africa
@Adwa_Africa 28 күн бұрын
የኢትዮጵያ ስልጣኔ ሲነሳ ከውጭም ከውስጥም ቶሎ የሚነስራቸው ብርድ ብርድ የሚላቸው ብዙ አሉ:: እኛም ለምን እንደሆነ አሳምረን እናውቃለን::
@almazgiday9935
@almazgiday9935 23 күн бұрын
የትግራይ ስልጣኔ ነው የት ጠጋ ጠጋ ነው አትሳሳት ወዴት ጠጋ ጠጋ
@Adwa_Africa
@Adwa_Africa 23 күн бұрын
@@almazgiday9935 ይህች ግብፅ ግብፅ እስራኤል ፀሐይ የጠለቀበት ምዕራብ ምዕራብ የምትሸት ሂትለራዊ ጠባብነት ናት:: ሲጀምር የትግራይ ቀጥሎ የኢትዮጵያ ሲያልፍ የአፍሪካና የጥቁር ህዝብ ሁሉ ከፍታ ነው:: ከዛም በፈጣሪ አምሳል ለተፈጠሩ ሁሉ ነው::
@matiaddis7782
@matiaddis7782 22 күн бұрын
​@@almazgiday9935 ችጋራም ያንተ ስልጣኔ ከረሐብ አልታደገህም ድንጋይ
@magdarodriguez6778
@magdarodriguez6778 13 күн бұрын
​@@Adwa_Africa❤❤❤ thank you ❤❤❤
@user-he6ti4wh8k
@user-he6ti4wh8k 9 күн бұрын
ኧረ ምናብስበት ዳቦ የለንም 😂😂
@user-gy4lm9jl8f
@user-gy4lm9jl8f 28 күн бұрын
Letkim Eyalachuh Ye Betekrstyann Mistr Begid Eyawotachuh Tshetalachuh Mnale Lela Star Btseru, Ahun Lelaw Endidafer Asalfachuh Agaletachuh.
@ElyasBerhe-zy3kt
@ElyasBerhe-zy3kt 27 күн бұрын
ባዝነናል ያባቶቻችን ጥልቅ ሚስጥር መመርመር ኣቅቶናል ,,,ነጮቹ መርምረው ያገኙልን ከዛ እንደንቅ በጣም ያሳዝናል
@yednekachewgeremew1886
@yednekachewgeremew1886 27 күн бұрын
Are u saying the cave used as time machine ?
@user-ir2xg4pc6r
@user-ir2xg4pc6r 5 күн бұрын
ይሚገርመኝ ነገር ተሰወረ ሚሉት ነገር😂😂😂😂😂
@asfahatesfai7916
@asfahatesfai7916 8 күн бұрын
I suggest you discuss this with Professors of History instead of Tour Gide. How in the world can you even consider someone can build a 3000+ km tunnel from Axum to Jerusalem.?
@devovic6389
@devovic6389 24 күн бұрын
ዓረቦች አብይን ደግፈው ትግራይን ያወደሙት'ኮ ለዘመናት ሲመኙት የነበረን የክርስያን ደሴትዋ ትግራይ የማጥፋት ህልማቸው እንደሚሳካ ተማምነው ነበር።አብይ ይህንን ህልማቸው ስላወቀ በነ አህመዲን ጀበል አግባቢነት ከጎኑ አሰለፋቸው። ደነዙ የአማራ ኤሊት ደሞ በግዚያዊ ፖለቲካዊ ልይነት ለዘመናት ስለሃገር አብሮት የተዋደቀን ወድሙ ከግራኝ የልጅልጆች ጋር ሁኖ ለመጥፋቱ ተባበረ።
@equarenderta7521
@equarenderta7521 14 күн бұрын
ትግራይ ትልቅ ሀገር ነው ።
@user-ir2xg4pc6r
@user-ir2xg4pc6r 5 күн бұрын
ለምን ሄዳቹ አታዪትም
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 13 күн бұрын
ስንት አመት ነበር የነገሠው? ዋሻውን ለማሰራት? የዛሬ 50 አመት አዳዲ ማርያም ቤ ክ ጎበኘሁ ከአክሱም ወይ ከላሊበላ ውቅር ጋር ግንኙነት አለው ይሆን? እናመሰግናለን
@abyssiniaproductionofficia
@abyssiniaproductionofficia 27 күн бұрын
💚💛❤👏👏👏🙏🙏🙏
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 2 күн бұрын
ዕባካችሑ ትንሽ አዕምሯችሑን አሠሩ ፤ ባሕርና ረቀት አለ። አረ በምን ብትመከሩ ይሻላል?
@Msalemkassa
@Msalemkassa Ай бұрын
እውነት ነው ኤርትራ ስንዐፌ የሚባል ቦታ አካባቡ የዘገነም አዘነ ያልዘገነም አዘነ የሚባል ዋሻ አለ
@ddyy5110
@ddyy5110 Ай бұрын
ከሰንኣፈ ደግሞ ወደ እስራኤል በዋሻ ይኬድ ነበር በሉን! የቀረው ይህ ነው።
@al-aha
@al-aha 29 күн бұрын
funny funny about explanation why you ask yourself??? totally diffrent and missd up
@user-cg8ij1dq8x
@user-cg8ij1dq8x 12 күн бұрын
ከኢትዮጵያ እስራኤል ዋሻ የሚለውን አላምንበትም ስለዋሻው መኖሩ ሳይሆን ከወደ እስራኤል ይወስዳል ያደርሳል ለሚለው ቃላት ነው እስራኤል ማለት ኢትዮጵያ ናት እሂውም የአዳም መገኛ ኤደን ገነተ የሃይማኖት መገኛ የሃዋርያት የፃድቃን የእመቤታችን እርስት ሃገር እርስት የሚለውን በቃል እንሰማለን ተግባር ግን የለም ባለ እርት ማለት ተወላጅ ባላባት ማለት ነው
@MusieGubramariam-ij7ms
@MusieGubramariam-ij7ms 12 күн бұрын
አክሱም ለምንድን ነው አንድ ድንጋይ መፈልፈልና እውነተኛ የአባቶቻቸው ልጆች እንደሆኑ ማስረጂያ የማያመጡት ??
@user-mb4tv9eo5l
@user-mb4tv9eo5l 26 күн бұрын
Automatic farming
@anwarmahdi484
@anwarmahdi484 28 күн бұрын
የግብፅ ይሁን የሜክሲኮ ስትል ስቅቅ
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 3 сағат бұрын
Tቴክኖሎጂ እና ስልጣኔ ሳይሆን በእምነት ( እግዚአብሄር እየገለጠላቸው) ተሰሩ ቢባል ያስኬዳል ቴክኖሎጂ ብሃላ የመጣ ሲሆን የቀዳውም ከእምነት ነው
@ashemanall
@ashemanall 13 күн бұрын
Northern star Airlines !!????? who where ....???
@mamadoualiko4944
@mamadoualiko4944 5 күн бұрын
ምን እያጨሳችሁ ነው ግን?
@user-gs7me3zu8u
@user-gs7me3zu8u 4 күн бұрын
Zelalem tarik mawrat bcha lemnd new sertachu yematasayu hulea.werea.bcha yam rodas yemibal dokter endhu sikebatr ynoral hzb berab eyaleke yenante werea new yeselechen zm belu bakachu
@MilkanaMegos
@MilkanaMegos 28 күн бұрын
ኡነቱ እንነጋገር ከተባለ እኮ ኢትዮጵያ እኮ ያለ ትግራይ ታሪክ ኣልባ ነች 😂😂😂😂😂😂
@almazgiday9935
@almazgiday9935 23 күн бұрын
ትክክል አለትግራይ ዜሮ ናት ኢቲዮጵያ የሚያከብራ አትወድም ኢቲዮጵያ
@alexbirhanubirhanu4199
@alexbirhanubirhanu4199 17 күн бұрын
በአክሱም ዘመን ትግርኛ ቋንቋም ሆነ የትግሬ ዘር አልነበረም ። አትርሳ ።
@MilkanaMegos
@MilkanaMegos 17 күн бұрын
@@alexbirhanubirhanu4199 😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣 ታድያ ከ ሰማይ ናቹ የዘነባቹት ነው ምትለው ቀልደኛ🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣🤣😂🤣😂🤣😂 የኣመቱ ምርጥ ቀልድ
@AlphaWomen-pz7lg
@AlphaWomen-pz7lg 5 күн бұрын
bitsebuk adi miflat
@ephremdemeke8870
@ephremdemeke8870 19 күн бұрын
የተጋነነ አፈታሪክ አይጠቅምም
@ayelewodajo9585
@ayelewodajo9585 15 күн бұрын
Anbebeb bezu keza asteyayet tesetaleh alemawekehen atawta😊
@fikretekeste5711
@fikretekeste5711 Ай бұрын
Yetezaba tarik mawratu biker . Werewn titeh yaltezegenew werk awta.
@omerabdela8
@omerabdela8 2 күн бұрын
IT'S very introduction and important evidence that's historical ontology sociology and architectural foundation our Attention and the history of human race on earlier known high level quality great historical facts in the horn of Africa geography located with was which is where from bori pinnisula red sea coastal area's gulf of dula and gulf of aden including those many other area's of southern of massawa la Hazel kohito adolis hirgigo ragali adaro hugubta harohar folfolo dalbakan gazeain edga hamus Aksum suwkin babal mandab zelah awre dig karmara moyale babile errer harer mullu homora kasla Gash barka galud baronto dahlak baylul assab halab hayyu takori adkaro hademo sangade sanafe domali endeli hidida afdage erarru dobato abaala konnaba erbeti barhale assassein dallol depression madrat asmara Karen sala Aynadib kululi ramod buyya wangabo yallo awra gulena terru terru bardoli gumusa daein barih arguda Malat adokuda sabat gawane mathara dubti samara logiya melle dawe batti dese koblisha shewa robit addis ababa assossa sidama southern people gabella welega hawsha gojam debre markos dangila bahri dar gonder mekelle abaala magale erbeti beddu afdera konnaba ukro nagase ferawon two walallo dorra eloita gazeain edga hamus adigrat hademo sangade this is our earlier known history and entire earth planet around worldwide population over twelve thousands years historic ontology sociology sociologist pastoralists Custom Traditional institutions distinguished category of land and people originally origin hamatic and sematic Estimated Establish themselves around the entire earth planet " also many other areas part of land boundary
@aazizmo
@aazizmo 21 күн бұрын
ጀዝባዎች
@hayudable3816
@hayudable3816 24 күн бұрын
Folktales history never help the new generations. Be concerts!
@praisejerusalemchap6397
@praisejerusalemchap6397 24 күн бұрын
ይህን ሂስትሪ ትተን ህይወት ወደ ሆነው ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ እንመለስ, ታሪካዊ መረጃወች ህይወት አይሆንም
@user-xh4dp6ij4r
@user-xh4dp6ij4r 27 күн бұрын
ከአክሱም ወደ እሥራኤል የሚያገናኝ ዋሻ ? 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tamratluna9297
@tamratluna9297 24 күн бұрын
ንፋስ
@temesgenshiferaw2575
@temesgenshiferaw2575 19 күн бұрын
Key bahrn endet alefut bewashaw🤔
@samueltewahdo8170
@samueltewahdo8170 Ай бұрын
Arts TV ምንም እንከን የለም ይቅርታ የለም ዋነኛ አርቲስቶች ሰብስቦ የዘር ማጥፋት ሲያውጅ የነበረ TV station
@gideyaraya5027
@gideyaraya5027 Ай бұрын
Come with evidence guys not a riddle.
@airseller8514
@airseller8514 Ай бұрын
አለቱን ሚሰነጡቁት አልማዝ ነው ሻማር ነው ሚባል እረ ተው ሰው የለም መስሎቹ አዘባረቁ ስንዴ ሲፈራ አንገቱን ይደፋል አሉ ምነው ተውንጅ በስንቱ ቢዚ እንሁን ተው ወገን ሰታነቡ ከግራ ወደቀኝ ስትርዱ ደግሞ መሀሉን መሰርቱን
@bajajetube4131
@bajajetube4131 Ай бұрын
Kkkkkkkkkkk ire atejanalu shulekun asayun
@YosephAkele
@YosephAkele 18 күн бұрын
በ ሳክስ ሆዷ የተነፋ ሀገር: የድሮ እያወራን እዛው ቆመን ቀርተናል ምናለ አምሯቺን በልፅጎ ፍቅር በኖረን
@MusieGubramariam-ij7ms
@MusieGubramariam-ij7ms 12 күн бұрын
የሀሰት ትርክት ነው።።
@user-ob8ej8ih3f
@user-ob8ej8ih3f 22 күн бұрын
አይ ኢትዮጵያ የሳት ልጅ አመድ ሆንን የዝቅጠታችን መጨረሻ ምራባዊያኑ እርስ በርስ አጫረሱን ውሉ ስለጠፋብን አባቶቻችን በምን አይነት ቁልፍ ቆልፈውት እንደሄድ እንኳን ከምድር ወደ ጨረቃ ልንመራመር የዛሬን ውሎዋችንን ማወቅ ተሳነን ቲሽ ሲያናድድ
@ghionmulugeta-je5tu
@ghionmulugeta-je5tu 13 күн бұрын
የዋግሹሞች ሀገር ላስታና ሰቆጣ አክሱም ።
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 21 күн бұрын
አንዳንድ ኮሜቶች ለምን ትቀናላችሁ የሀበሻ ታሪክ እኮ ነው ወይስ መጤ ናችሁ የምትቀኑት በአብረሃ መሪ ጊዜ ነብዩ መሀመድ ነብይ ሆነው ከመላካቸው በፊት የመን ድረስ ነበር ግዛታችን የሀበሻ ካዕባን ሊያፈርስ ሄዶ አብረሃ የሀበሻ መሪ የነበረው አላህ በወፎች በጠጠር ሰራዊቱን ጨርሶበታል በዝሆን ነበር የጫነው ሰራዊቱን አብረሃ የመን ላይ ቤተመቅደስ ሰርቶ አረቦች አፍርሰውበት ካዕባን ሊያፈርስ ሲሄድ ነው መካ ሰራዊቱን በወፍ ሰራዊት የጨረሰበት ስለዚህ የሀበሻ ታሪክ ተዝቆ አያልቅም መጥፎም አለ መልካምም አለ 😢
@asfahatesfai7916
@asfahatesfai7916 8 күн бұрын
Please don't misinform people about the history of Axum. That civilization was great achivement but Axum is less than 2300 years old while the Kush civilization in Sudan is over 4500 years old. That civilization is what was called Ethiopia not the present day Ethiopia. King Ezana of Axum defeated and conquered its capital Merowe about 330 A,D..
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 26 күн бұрын
BETAME DENKE BOTA NEWENA TALYANE ENA GEREMEN DEGEMO DEGAGMO SELE ETHIOPIA TENKEKEW KEMIYAWEKUTE MEHALE NACEWENA ENDETE ESKE AHUNEM ALAWEKUME?ENDEWE ETHIOPIA MENE YAHEL MISETEREGNA NATE?
@Userxfj38535
@Userxfj38535 16 күн бұрын
በዛ ዘመን ባለ ዘደ ኢስራኤል ድረስ የውስጥ ለውስጥ መንገድ ሊሰሩ አይችሉምየተጋኔ ነው 🤔
@AlulaBelay-mi4tt
@AlulaBelay-mi4tt 17 күн бұрын
nothing you say is close to what was the function of the structure of the aksumite Kingdom, the monument, geometry and divine technologies of underground that you said "road". The information you are getting from ematured knowledge is miss guiding you from the step you are closer a head from the dormant people Authiopis. Try to find out about the entity or you may call the deities called attar, mahrem, and bher. then I will give you more clues. one more thing the Stella is the representation of telepathic communication and a spaceship of Enlal. Anyways were were you?
@yonasfikre694
@yonasfikre694 28 күн бұрын
Teret teret ....yelam bert
@user-mw1bv5zc1q
@user-mw1bv5zc1q 24 күн бұрын
ድንጋይ ይቀልጣል እንዴት
@berhaneasgele4921
@berhaneasgele4921 26 күн бұрын
Ye nugus bazenm zegbln ezaw Axum new yemigegnew
@addistube8191
@addistube8191 17 күн бұрын
እረ ስንዋሽ በትንሹ እንዋሽ 😅😅😅 እና ታድያ ለምን አሁን ከትግራይ ወደ እስራኤል ለምን የባቡር ሀዲድ አትዘረጉበትም?
@MunaMohammed-wy2nc
@MunaMohammed-wy2nc 27 күн бұрын
ምንም ሳታሳዩ በወሬ ጨረሳችሁን
@semerasuboffice8348
@semerasuboffice8348 20 күн бұрын
a Tunnel from Axum to Israel - not realistic
@benjiman2089
@benjiman2089 28 күн бұрын
ተረቴን መልሱ አፌን በዳቦ...😂😂😂
@rozazouba7538
@rozazouba7538 27 күн бұрын
😂😂😂😂eko ye nubiyane ea ye gibicene meder yzo eysaye aksume alalee😂😂😂😂
@siumalmesged8614
@siumalmesged8614 28 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅 tadya lemn yamn le mhed wede bhar ytelkaluu
@user-xv5bm4um3g
@user-xv5bm4um3g 27 күн бұрын
Esrael mibal Hager yelem, esrael be Kenan wust yeminor sew SIM new weyim yakob malet new. Ye Esrael lijoch mibal negedoch new yalut
@YankeeSerra
@YankeeSerra 25 күн бұрын
ኧረ ከእውነት የሚቀራረብ ወሬ እውሩ ባካችሁ ከቀባህር ጥልቀት በታች ወደ እስራኤል የሚወስድ ዋሻ ነበር እያላችሁ እንዳይሆን ?
@user-pr5re7ns7t
@user-pr5re7ns7t 29 күн бұрын
አሀ አሁን ገና ገባኝ ኢትዮጵያውያን በዝህ መንገድ ነው ከሃገር የሚወጡት ማለት ነው ። መንግሥት ምቀኛ ነው እንዳይዘጋብን አንዳታሳዩት።መንገዱን እንተ እየመራን እንሄዳለን ።ኢየሩሳለም ተሳለመን በዛው ወደ አማሪካ ጎዞ እንቀጥላለን።
@user-je2hw7to7e
@user-je2hw7to7e 28 күн бұрын
😂😂😂😂
@targetmulti-media5262
@targetmulti-media5262 28 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@rozazouba7538
@rozazouba7538 27 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 awo mengsti xergi bilese bitoci gudayu newe aci ymcise bica😂😂😂 iserael edmarese edyqer😂😂😂
@hayudable3816
@hayudable3816 24 күн бұрын
The Axum Lalibela and Gonder civilizations can’t be continue because of it’s not an indigenous people civilization. It’s the same to Egyptian civilization.
@merhawitesfu427
@merhawitesfu427 15 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🥰🤣🤣
@bluecloud5645
@bluecloud5645 20 күн бұрын
ሞኝ አይሙት እንዲያስቅ ነው ሚባለው በጣም ታሳዝናልክ ምንም ቀጣይነት የሌለው ታሪክ ተስራቶ አዲስ መስራት ሲያቅተን በትላንት ነበር ቅዥት እንድንኖር ልታደርጉን አትሞክሩ ሲጀመር የኢትዮጵይ ስልጣን ከፍ ለማድረግ የግብፅን ስራ ዝቅ ማደረግ አይጠበቅብቅም የሬሳ ቤት እያሳያከን ደሞም ተስውረ ምናምን አትበል ምን የተስውረ ነገር የለም ከወሬ ያለፍ ማስራጃም ምንም የለክም ቢበዛ ሚስጥር ነው ልትለን ነው ደሞ እስከ እስራኤል ውስጥ ለውስጥ እፍር በናትክ እውነት ጭቅላት ያለው ቢሆን ለቀይ ባህር መሻገርያ መርከብ ስራ እስከዚያ ድረስ ቆፈር እንኳን ብትል ጥሩ ውሽት ይሆን ነበር እንደፍልፍል ውስጥ ለውስጥ መንግደ ስራ ትላለክ 😂😂 ደሞ ወደ ሁሉም ቦታ ነው ሚውስደው ዋሻው አላለም 😂😂😂😂 አሜሪካንም ይሄዳል😂😂 ደሞ ዋሻው ምንም ሳይሆን ፓላሱ ፍረስ ብርቄ ነገር ነከ አንተ ራሱ ስታላፍ የስማከውን ውሬ በቲቪ ታስተላልፋልክ አታፍራም ጣብያው ራሱ ጤነኛ አይደለም ቢሆን ኖሮ መረጃ ምን ምን ሲያሟላ ነው ለህዝብ ሚቀርበውን ብሎ ያጤን ነበር አንተ ተስወረ ,ነበር አሉ የሚል ውሬ ታቀርባለክ እንዴ .... ደረጃ መውረጃ መገቢያ እኳን የሌለው ዋሻ አሳይተከን የአለም ስልጣኔ ትለናለክ ለምን ሊፊት አለስራም ታድያ ቢያስ ደም ሀሳቡን ለምን አልሞከረም ..... ቅዥቱን እና ነበርን...አሉ ተስውረ ሚል ማይረባ ውሬ ትትነ ዛሬ ብንስራ ነው ሚሻለው ውሀ እንኳን በትክክል የሌለበት ቦታ የድሮ መቀባር 25 ደቂቃ ሙሉ ትገረምበታለክ ለማንኛውን እንደዚህ አይነት ወሬ በአሉ አሉ አይስራም ትልቅ ዶክመትሪ መርጃ ከተያዘ ቡሀላ ነው ለህዝብ ሚቀርበው 25 ደቂቅ መቃብር ማሳየት ለኢትዮጵያን ችግር ምንም ጥቅም የለውም ሽንት ቤት ቆፍሮ ማይጠቀም ሜዳ ላይ ሚያራም ህዝብ ነበር በጎድጓዳ መጠቅም እና ከሽንት ቤት ሲውጣ እጁን መታጠብ ያስተማረክን ሌላውን ዓለም ሳትናቀው እያመስገክ እኛ ደሞ ይሄ ነበርን እያልክ አወራ እንጂ አትኮፈስ ቢያስ ይሄን ቪዲዮ እንኳን ያሳየክበት ካሜራ ስርተው ያንተን እስከ እስራኤል ዋሻ አለ ያልከውን ተረት ራሱ ትረት የሆነበትን ውሬ ቼክ ሊያረጉልክ መጥተዋል... ስል ብዝ ኢትዮጵያውያ ውስጥ ሚውሩ ውሬዎች ውሬ ብቻ የሆኑት በሚባለው ልክ የሌሎት ውሽት ስለሆኑ ብቻ ነው የቡና ውሬ የሆኑት ....ሁለተኛ እንደዚህ እንዳታስቀን 😂😂 ትላልቅ እንደዚህ ዓይነት ዶክመንተሪ እንዴት እንድተስራ እይ ደሞ
@Tewahido567
@Tewahido567 16 күн бұрын
የደደብነት ጥግ ከእውቀት ነፃ አስተያየት ካንተ አየው ።ኢትዮጵያዊነትን ካልፈለክ ሂድ ግብጻዊ ሁን ።ባርነትን የለመደ ነፃነት አይወድም ።
@bluecloud5645
@bluecloud5645 16 күн бұрын
@@Tewahido567 ምስኪን አንብባ መረዳት ማመዛዘን ልመድ እውነትን መቀበል ጥላቻ አይደለም ቲንሽ ብቻ ነው እንዴ ምታስበው
@TBD37
@TBD37 Ай бұрын
አርትስ ቲቪ ታሪካችንን አሳይቶናል እዉነት ነው ማየት ማመን ነው ነገርግን ለማመን የሚያስቸግርን ከኢትዮጵያ ኤርትራ እንዲሁም ከ2 ሺ ኪ ሜትር በላይ እስከ ኢየሩሳሌም ዋዋሻ ሰርተው ይጠቀሙበት ነበር ብሎ ተረት መች ነው ምታቆሙት በተረት ተደግፎ አገር አይሰራም
@namrudnegusa4354
@namrudnegusa4354 Ай бұрын
ከዝንጀሮ ነው የመጣከው ስትባልም ተረት ነው አላልክም😊 ለምን ቢባል ነጭ ስለሆነ አሱማ ለእናንተ አምላካችሁ ነው 😂እዛው አጎብድዱ ሃገራችንን ለባለ ሃገሮቹ ተውልን
@yednekachewgeremew1886
@yednekachewgeremew1886 26 күн бұрын
Don't see it as literature story has it's own spot light 🎉
@ashemanall
@ashemanall 13 күн бұрын
የኢትዮጵያ አፈ ታሪክ ማለቂያ የለው !!!😂😂 የእግዚአብሔር የቃል ኪዳን ታቦት በ መፅሐፍ ቅዱስ በሴት አንቀፅ የተፃፈው የቱጋር ይሆን !!??
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 19 күн бұрын
Akisum was the metro politan city during the 6th period !!! The greatest Amhara civilization on the world !!!!
@magdarodriguez6778
@magdarodriguez6778 13 күн бұрын
Ha ha ha
@magdarodriguez6778
@magdarodriguez6778 13 күн бұрын
Were were the Amhara People? Kingdom of AXUME was Tigray and Eritria only
@user-dk9lj9vo2p
@user-dk9lj9vo2p 2 күн бұрын
አኽሱም የትግራይ ሀገር
@abdlmejidshure340
@abdlmejidshure340 5 күн бұрын
የሰሜን ተረት ማለቂያ የለም
@ermiasfentaye5033
@ermiasfentaye5033 27 күн бұрын
እንዴት በቴሊቭዢን ወተህ ያልተረጋገጠ ነገር ታወራለህ ቢያንስ እንደ አፈታሪክ አድርገህ አታወራም፣ ኢትዬጲያ እኮ ተረተረት አያስፈልጋትም በቂ የሆነ እውነተኛ አኩሪ ታሪክ አለን እኔ የማዝነው ያንተን ቅዠት አምነው የሚሳሳቱ ብዙ ምስኪን ሰዎች ነው ሃገርን በውሸት ማሞገስ ሃገር ወዳድ አያስብልም
@teshomehagos
@teshomehagos 13 күн бұрын
አንተም ተጨምርህ ነው ኢትዬጴያዊ የተባልነው
@millionshiferaw9217
@millionshiferaw9217 29 күн бұрын
ይህ ሰው አእምሮ ቢመረመር በሽተኛ ነው የሚመስለኝ። ይህን ሰው ብሎ የሚከተሉት በሙሉ አዕምሮአቸው የማሰብ ስራውን ያቆመ ይመስለኛል
@alemshaygebremarim4642
@alemshaygebremarim4642 28 күн бұрын
ንዞም ቖልዑ መንግስትይ ትኩርት ክህበሎም ኣሎ፡ ክማሃሩ ኣለዎም ብዝስልጠነ መንገዲ ስፋይር ይኾን ካልኦት ምዓዲናት ክሽጡ ክልውጡ፡ ብኣገባብ፡
@TEAMETESFAY-sx1zy
@TEAMETESFAY-sx1zy 19 күн бұрын
የኢትዮጵያ ስልጣኔ የውደቀው ክሃጸይ ይኩኖኣምላክ ብኈላ ነው በተለይ ከሚኒሊክ እስከ ሓጸይ ሃይለስላሴ ከዛን ግዜ ነው የኢትዮጵያ ውድቀት የተጀመርው በተለይ የኣማራ መሳፍንት ናቸው ኢትዮጵያ ወደሓላ ያስቀርዋት የኣማራ ራሽዝም እስከ ኣሁን በኢትዮጵያ ያሉት ቢሔረሰቦች ብጭቆና በንቀት በጥላቻ ህዝቡን ኢየሰሩ ኢየ ገርፉት ለሞቶኣመታት ምስኪኑ ህዝብ እስከ ኣሁን በስቅያት እየኖረ ነው የእዝጋቢሔር ፍቃድ ሁኖ የኣማራ ውድቀት እንሆ ባማራክልል ህዝቡ ብኮንቱ እየጠፋነው ይናንተ ሓጥያትነው ደሞታርክ እየሰርቃቹ የኛ ነው እያልቹ ህዝቡ ስተዋንብዱ እንሆ ሁለት ሞቶእመት ሁነዋል ታርክ ለባለታሪኩ ቢስጥ ጥሩ ነበር ኣትውሹ ውሸት ሕጥያት ነው
@user-lz4vd5ij8e
@user-lz4vd5ij8e 26 күн бұрын
የኢትዮጵያ ታሪክና ተረት አያልቅም ለሚዲያ የማይመጥን የህፃን ተረት
@saved1580
@saved1580 21 күн бұрын
ተረት ተረት ሃረማስ ነው የሰራው?
@bahranmulugeta8437
@bahranmulugeta8437 25 күн бұрын
የግብፅ እና የሚስኮ ፒራሚድ እና ነን ነዉ ያልክዉ 😂😂😂😂ኣረ አትቀደድ በናትህ ማናነብ መስሎህ ነዉ እስቲ አምጣ የትኛዉ ታሪክ ነዉ እንደዛ ሚለዉ እንደዉም ልንገርህ አፂ ፋሲል አክሱም ላሊበላ የዉጪ አገር ሰዎች እጅ አለበ ኪነ ህናፃ ግንባታ ላይ ከፖርቹጋል ከጣልያን የግሪክ ጠበ ብቶች መተዉ ከኢትዮጵያዉያን የሰሩት አትዋሽ ጀለስ
@ddyy5110
@ddyy5110 Ай бұрын
ወይ ዘመን!ትርክት የማይሰለቻት ቤ/ክ። ኣስባችሁታል ጎበዝ?! ከኣክሱም ተነስቶ ሰው በምድር ውስጥ ለውስጥ በዘመኑ "ኣክሲጅን" በጀርባው ተሸክሞ በእግሩ ወይ በበቅሎ ስንቁን ይዞ ወደ እስራኤል ሲጓዝ!!!!@ በሌላ በኩል ደግሞ ራሱ የኣክሱም፡ሃውልት ግንባታ ብዙ ክርክር እየተነሳበት እንደገና ደግሞ የግብፅ ፒራሚድ የገነባነው እትዮጵያውያን፡ ነን፧? የራሷን ህዝብ ለማሞኘት ሌት ከቀን ሳይሰለቻት ትርክት የምትፈበርከው ቤተክርስትያን የእድገት ፀር ናት።
@jacobjericho8667
@jacobjericho8667 Ай бұрын
I will forgive you for you are blind by hate n ignorance, Just scroll a few Qunteum & metaphysics channels 😢 ancient Gods history and other related channels and you will find the church ⛪ hids many many things so fools like you won't panic and feel like insects facing it 😊
@barwako6650
@barwako6650 Ай бұрын
ገና ብዙ ትሰማለህ ምን ይህ ብቻ !! ጋዛ ላይ ሃማስ የሚዋጋበት ዋሻ እራሱ ንጉስ ካሌብ ያስቆፈረው መንገድ ነው ይሉሃል !!!, እረ እነሱም ከአክሱም ተነስተው ነው እየሄዱ የሚያጠቁት , 😂
@debemoke506
@debemoke506 Ай бұрын
Wendime le Igziabeher Hulu yichalewal
@haileyesusgeremew2340
@haileyesusgeremew2340 Ай бұрын
ደደብ ቤተክርስቲያን በአንተ አፍ አትጠራም you better watch your mouth
@barwako6650
@barwako6650 Ай бұрын
@@haileyesusgeremew2340 አንዳንዴም ጥገራ ልክ አለው ,ዋሻ እየሩሳሌም ድረስ !!!! ፒራሚዱንም የሰሩት ኢትዮጵያውያን ልትሉን ነው ? ለነገሩ ልክ ነው እንዳንተ አይነቱን የአብራሃም በግ ይቀልዱበት
@medatigray4827
@medatigray4827 17 күн бұрын
😀😀😀 እረ ዉሸት
How many pencils can hold me up?
00:40
A4
Рет қаралды 19 МЛН
How I prepare to meet the brothers Mbappé.. 🙈 @KylianMbappe
00:17
Celine Dept
Рет қаралды 57 МЛН
I Need Your Help..
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 148 МЛН
ሰበር ዜና
35:50
Alem tube አለም
Рет қаралды 3,3 М.
እስከዛሬ ያልታየው የኃይለሥላሴ መቃብር ላይ ያአየሁት ነገር
1:08:39
Книжка где, пончик? #shorts #сериалы #юмор
0:44
Мир Сватов
Рет қаралды 7 МЛН
Чья эта клубника ?
0:30
ЛогикЛаб
Рет қаралды 3,1 МЛН
Что если #тест #обзор
1:00
Orion
Рет қаралды 4 МЛН
КРОВАТЬ БУДИЛЬНИК (@easygadgetx - Instagram)
0:15
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 8 МЛН
The Worlds Most Powerfull Batteries !
0:48
Woody & Kleiny
Рет қаралды 24 МЛН