Alemneh Wasse ኦ!አሜሪካ!

  Рет қаралды 35,442

Alemneh Wasse

3 күн бұрын

Пікірлер: 63
@FggJki
@FggJki 3 күн бұрын
አሏህ የፍልስጤምን እፎይታ አሰማነ እንደሰው ህሊና የለላቸውን አይሁዶች. የጃጀውን ስጣቸው
@SsSs-du4cp
@SsSs-du4cp 3 күн бұрын
ኦ አለምነህ ዋሴ ! ምን ብዬ ልግልፅህ ? እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ አቦ !!❤
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 3 күн бұрын
አሜሪካ ጨፍጫፊ ና ሐገር አፍራሽ ነች ግን ስለዲሞክራሲ ዘብ ነኝ ትላለች
@gechking6691
@gechking6691 3 күн бұрын
አለምነህ እናመሰግናለን። ለእኛ ለደሀ አገር ሕዝቦች ሁለቱም ያው ናቸው ቅድሚያ የሚሰጡት ለራሳቸው ነው። ነገር ግን በሩሲያና ዩክሬን ጦርነት ከተፈጠረው አለም አቀፍ ውጥረት አንፃር ትራምፕ ቢመረጡ ይሻላል የሚል ግንዛቤ አለኝ። ሰላም ለአለማችን በተለይም ለሃገራችን ይሁንልን።
@eyobyonas880
@eyobyonas880 3 күн бұрын
የሀሙስ ክርክር ምን አይነት የፖለቲካ ኤክስፐርት ተንታኝ አያስፈልገውም እራሱ ክርክሩ ሁሉንም የአለምንም የአሜሪካን ፖለቲካ የገለጸ ነው ።።
@user-wj6rb7mo6h
@user-wj6rb7mo6h 3 күн бұрын
ከዝንጆሮ ቆንጆ ማንን ትመርጫለሽ ነው ነገሩ አሜሪካ ያመጣ ያመጣ የውጭ ፖሊሲያቸው አንድ ብቻ ነው
@soumeya-zb8rp
@soumeya-zb8rp 3 күн бұрын
ድምፅ ወርቃማዉ አለምነህ ረጅም እድሜ
@Kunrebaniyen
@Kunrebaniyen 3 күн бұрын
አለምነህ ዋሴ ዘመን አይሽሬ ተንታኝ!!!
@AbduKerim-dm2kt
@AbduKerim-dm2kt 3 күн бұрын
ድል ለሩሲያ
@retadinka1346
@retadinka1346 2 күн бұрын
ተጨማሪ ትንታኔ ባክህ ጋሽ አለምነህ እናመሰግናለን
@AshenafiBirhanu-rh3lf
@AshenafiBirhanu-rh3lf 3 күн бұрын
Well come Mr wase ❤
@OsmaneAli
@OsmaneAli 3 күн бұрын
❤❤
@soumeya-zb8rp
@soumeya-zb8rp 3 күн бұрын
ትራምፕ ምች ፍለጋው የአረብ ድምፅ ?
@begashawabegaz4224
@begashawabegaz4224 3 күн бұрын
Alem!!!
@FggJki
@FggJki 3 күн бұрын
አለምነህ ዋሴ የአለምን ሁኔታ ስለምዘግብልን እናመሰግናለን
@TsedeyTessema
@TsedeyTessema 3 күн бұрын
ምን አለ ፑቲን ጥቁር በሆነ እንደ ሚኒሊክ ኤጭ ሳከብረዉ ❤
@dawitkassa3131
@dawitkassa3131 3 күн бұрын
አይደለም ሁለቱም ለአሜሪካ ውድቀት ናቸው። ጆ ባይደን እርጅና እና ትራምፕ ሙሰኛ እና ዘረኛ። የመጀመሪያው ክርክር ነው:: ምናልባት በሚቀጥለው ክርክር ላይ የተለየ ነገር እናያለን::
@solomongobana5107
@solomongobana5107 3 күн бұрын
ትራምፕ ይምጣ እና አለም ሰላሙዋን ታግኝ እስቲ።!!!
@user-mt5yu4wy5j
@user-mt5yu4wy5j 3 күн бұрын
I like Trump ☑️ ✅
@mohammeduseman2386
@mohammeduseman2386 3 күн бұрын
Biden needs to step down. At this point he is campaigning for Trump
@user-eh3sc4im3r
@user-eh3sc4im3r 3 күн бұрын
What about israel v hezbolla
@jha8217
@jha8217 3 күн бұрын
ጋሼ እንወድሀለን 1 episode amilitogn ayawkim hulem tgermegnale antena gazetegna dereje haile man ytekachu yhon..?dimitsachu aterarekachu misil kesach metsach akerarebachu yasgermegnal yemastawes bikatachu yasdenkegnal edme ketenaga ystlign የሩሲያው ድብ ፑቲን የዩክሬኑ ጃርት ዘሌንስኪ
@mesfinhaile2244
@mesfinhaile2244 3 күн бұрын
ወደድንም ጠላንም አብዛኛው አሜሪካዊ ትራምፕን ይመርጠዋል እሱ እያወራ ያለው የሁሉንም ጭንቀት ስለሆነ አሜሪካና ጥቅሟ ቅድሚያ ለዜጎችዋ የሚል:: አውሮፓ አብዛኛው ገንዘቡንም ጥበቃውንም ከአሜሪካ ስለሚፈልግ ትራምፕን ሊወድ አይችልም:: ዴሞክራቶች ትርምፕን ማጠልሸት የማይችሉበት ደረጃ ነው ያሉት ትራምፕ ተመርጦ ፕሮጀክት 2025ን ተግብሮ ጉድ እንዳይሰራቸው ፈርተዋል::
@OsmaneAli
@OsmaneAli 3 күн бұрын
አለምነው እወድህ አለሁ እባክህ voa ንን ዋስታፑን በርፕሌን ኮሜንት ላይ ፃፍልኝ እባክህን ከሱዳን
@lakomelzaa
@lakomelzaa 3 күн бұрын
አለምነህ፡ ይሄ የአሜሪካው የፕረዚደንት ምርጫ እስከሚያልቅ ድረስ የምታቀርበውን ዘገባዎችህን ስሰማ፡ በተለይ የባይደንንና የትራምፕን ስም በጠራህ ቁጥር ምንም ሆነ ምን "አበበ ጠማማው" ን ሳላስታውስ በፍጹም አልቀርም። አይ አቤ፡ 😂
@20AA766
@20AA766 2 күн бұрын
ፍልስጤም ነፃ ትወጣለች ትራምፕ ለእስራኤል ዋጋዋን ይሰጦታል እመኑኝ Trump will win Palestinian will be free believe it 😘🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
@plusworld360
@plusworld360 2 күн бұрын
የማን ጅል ኢትዮጵያዊ ነህ
@fitsum106
@fitsum106 2 күн бұрын
እንዴ ሰሞኑን ነው እንዴ የተወለድከው
@RobelJETRO
@RobelJETRO Күн бұрын
Ke akalawi biqat maness yemimeneche yemlass rshitt 👁👁👂🙄
@bizuayehuzegeye803
@bizuayehuzegeye803 2 күн бұрын
ትራምፕ ይብሳል፣
@user-me1yr8uq4m
@user-me1yr8uq4m 16 сағат бұрын
ትራምፕ ትዕቢተኛ ክርስቲያን ነው
@p.talshiferaw5737
@p.talshiferaw5737 3 күн бұрын
ለእስራኤል እንደትራምፕ የሚሆን መሪ የለም ኢየሩሳሌምን የእስራኤል ዋና ከተማ አድርጎ የሰየመ ለጎላን ተራራ የእስራኤል ነው ብሎ እውቅና የሰጠው ትራምፕ ነው ፡፡
@user-nk1bb2sb7p
@user-nk1bb2sb7p 2 күн бұрын
Free palastine
@gecherki1611
@gecherki1611 Күн бұрын
glory to usa.
@AbdurezakKedir-cg5dh
@AbdurezakKedir-cg5dh 3 күн бұрын
Original Jewish!!
@misraktamerat8887
@misraktamerat8887 3 күн бұрын
አለምነህ ኢትዮጵያእየታመሰች አንተ የቅንጦት ማስታወቂያ ትሰራለህ ለአገርህ ምንም ጉዳይ የማይሰጥህ
@daryossuleman4896
@daryossuleman4896 3 күн бұрын
ስለ ኣገር የሚዘግቡት ጋ ሂዳ። እዚህ ምን ታደርጋለህ?
@wegf6808
@wegf6808 3 күн бұрын
ስለ ኢትዮጵያ እውነቱን መዘገብ ዋጋ ያስከፍላል!! አለምነህ ዋሴ እንደሙያተኛ ለሙያው የሚከፈለውን ዋጋ ለመክፈል የተዘጋጀ ሙያተኛ ሳይሆን ሙያውን ለገንዘብ ማግኛ ብቻ የሚጠቀምበት ጋዜጠኛ ነው!!
@user-iv6hf1lp6x
@user-iv6hf1lp6x 3 күн бұрын
ጋሽ አለም ነህ ዋሴ ትልቁን የሩሲያን ቅርስና ሀይማኖት አክባሪ ሩሲያዊያንን ጅብ በማለት ተከታዮችህ ተቀይመንብሀን
@AlemnehWasse
@AlemnehWasse 3 күн бұрын
ጅብ ሳይሆን ድብ ነው።የራሺያ ምልክት!
@user-iv6hf1lp6x
@user-iv6hf1lp6x 3 күн бұрын
@@AlemnehWasse እሽ ጋሸ
@jha8217
@jha8217 3 күн бұрын
⁠@@AlemnehWasse am happy to see ur reply..ጋሼ እንወድሀለን 1 episode amilitogn ayawkim hulem tgermegnale antena gazetegna dereje haile man ytekachu yhon..?dimitsachu aterarekachu misil kesach metsach akerarebachu yasgermegnal yemastawes bikatachu yasdenkegnal edme ketenaga ystlign የሩሲያው ድብ ፑቲን የዩክሬኑ ጃርት ዘሌንስኪ
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 3 күн бұрын
ወንድሜ አንተ ነህ የሳትከው
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 3 күн бұрын
Sisay agena lost his grase. Because he already knew what he doing. Alem if you expect novel from Ethiopian at the end of your journalism please bear full. Because information is faster than you this time. We just love you but we scale you to. You may pay from Israel but to be respected from Ethiopians. Please be careful for your finishing. Habesha kenekese ayelekem.
@user-fl8dy2zc2u
@user-fl8dy2zc2u 3 күн бұрын
ይህ ሰው በምን አለም እንደሚኖር ኢትዮጵያውያን በመንግሥት ውታደሮች በጅምላ ሲገደሉ ግድ የለውም ፍልስጤም እስራኤል አሜሪካ እያለ ይውላል ደግሞ አንድ ሰው መሞት ያሳዝናል ይላል ኢትዮጵያውያን ሰው አይደለንም
@MichaelGirma-ct8hz
@MichaelGirma-ct8hz 3 күн бұрын
እንተ ፀረ ሩስያ ይውዳ ነህ
@rmzi5915
@rmzi5915 3 күн бұрын
አለምነው አሜሪካ የምትባል አገር ምን ነካት ያሳዝናል ቁልቁል እየወረደች ነው ሁለት የጃጁ ሰዎች ለምን ??
@yegledemissie9469
@yegledemissie9469 3 күн бұрын
አንተ , deepstae & democrati እርር በሉ presidet Trump is coming 😂😂😂😂