Allah Ke Arish Belay New | አላህ ከአርሽ በላይ ነው | Ustaz Abu Heyder | Part 02

  Рет қаралды 8,432

Fillaah Tube

Fillaah Tube

8 жыл бұрын

Пікірлер: 43
@shemsdinjemal4012
@shemsdinjemal4012 Ай бұрын
Jeza ke Allah kayerani ustaze❤❤❤❤
@user-ye6fi4dh7v
@user-ye6fi4dh7v 5 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር የኛ ጀግና ሰላምህ ይብዛልን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@user-io6sy2kn8q
@user-io6sy2kn8q 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኡስታዜ
@welisulitan6418
@welisulitan6418 6 жыл бұрын
ኡስታዘና ሁሌም እንኮራብሀለን አላህ ይጠብቅልን በለህበት ሰላምህ ይብዛ እንወድሀለን አላህ ይውደድህ
@user-ey2cd1pr4l
@user-ey2cd1pr4l 5 жыл бұрын
Uzatzshennn.enkorbetlen.
@faezadula898
@faezadula898 2 жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@eishaba4706
@eishaba4706 6 жыл бұрын
ጀዛ ኸሏህ ኸይር ኡስታዝ እድሜ ይስጥህ
@user-sf3oy4dg9w
@user-sf3oy4dg9w 6 жыл бұрын
ሰጀዛኩም ኡስታዜ
@smuysmuy7278
@smuysmuy7278 Жыл бұрын
wa wr wb s a w
@hamzumusa6669
@hamzumusa6669 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅልን የኛ እንቁ
@zinteahmed644
@zinteahmed644 6 жыл бұрын
ጀዛኩሙአላህ
@user-nj6mp9jz5j
@user-nj6mp9jz5j Жыл бұрын
Jeza kelah
@afiasaudi5317
@afiasaudi5317 7 жыл бұрын
ኡስተዜ አላህ ይጠብቅህ ጀዛክ አላህ ኻይር እሀብክ ፍላህ የህበሾች ነገርማ የህያ ጩወት መሰለ ኡኮ
@abdihussen4291
@abdihussen4291 2 жыл бұрын
ወላሂ ወንድም ሳዲቅ ከተለቀቀ 5 አመት ቡሀላ ነው ያደመጥኩት ይበልጥ እርግጠኛ አርገኸኛል ክፍል አንድላይ ያልካት አላህ ለምን እንዲ አላቹ ብሎ ከጠየቀን አንተ በቁርአንህና መልእከተኛው በሀዲሳቸው ስላልከን ያልካት ምላሽ ለተፈላሳፊዎች ራስምታት የሆነ ምላሽ ነው አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ
@user-ex3xo4mp1r
@user-ex3xo4mp1r 4 жыл бұрын
ጀዘከላህ ከይረን ኡስተዝ
@amorawweloyew6089
@amorawweloyew6089 4 жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኬይራል ጀዛእ ፊዱኒያ ወል አኼራህ
@user-il6ug9hx7p
@user-il6ug9hx7p 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@hayathassen4452
@hayathassen4452 4 жыл бұрын
ጀዛክአላሁ ኽይርን
@fatmahussen4127
@fatmahussen4127 4 жыл бұрын
Masha allah masha allah masha allah
@IbrahimIbrahim-gs5em
@IbrahimIbrahim-gs5em 7 жыл бұрын
ماشاء اللة تبارك اللة ألله يحفظك و يجزيك كل خير ويطول بعمرك على خير واحلام سعيدة اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على سيدنا محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عنا
@user-yr9lf8uk9b
@user-yr9lf8uk9b 5 жыл бұрын
አላህወክበር
@arebuali1201
@arebuali1201 8 жыл бұрын
Ustaz alah keant gar yihun
@ufguutyfff2303
@ufguutyfff2303 7 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ አህባሽ ረባሽ ማን ይስማቸዋል አህባሽ ሲጀመር ቁርአን የአላህ ቃል ነው ብለው አያምኑም የጅብሪል ቃል ነው ይላሉ ያጀባራቸውና እውር አውቆ ጠፌ ከነሱ ጥመት ባአላህ እንጠበቃለን
@user-fl6de7hd2r
@user-fl6de7hd2r 6 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኸይር ያኡስታዝና
@user-nd3js2tw6b
@user-nd3js2tw6b 6 жыл бұрын
Ahebeshe Erebashe Uezetase jezahula keyere Eremi TENA yeseTeh ALAh yeTebekeh
@user-lx5dn8xp5u
@user-lx5dn8xp5u 3 жыл бұрын
👍👍👍😘😘😘😘🌹🌹❤❤
@jgggf515
@jgggf515 3 жыл бұрын
ሱበሀን አሏህ አሏህ ሱበሀነሁ ተአላ ሂድያችሁን ይስጣችሁ ይዘገንናል ወላሂ ምን ያክል ብታስብ ነው
@hawaaa1140
@hawaaa1140 6 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ የሚገረመው ነገር በየትኛው ቦታነው ቁረአን የጅብሪል ቃል ነው ያሉት
@hykelali8549
@hykelali8549 3 жыл бұрын
ማሻአላህአላሑአከበረ
@yisehakibrahim438
@yisehakibrahim438 2 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም አቡ ኀይደር በእጅጉ ከምንጊዜውም በላይ ኮራንብህ አህባሾች እኮ የኢትዮሙስሊምን አነድነት ለማፍረስ የተላኩ የውጭ ኀይላት ተከፋዮች ናቸው ደህና በድምጸችን ይሠማ ተመተው ሳለ በሙፍቲ እና በሱፊ ካባ ስር ተደብቀው ሙስሊሙን ግራ በማጋባት ላይ ይገኛሉ የአህባሽ ግለሠቦችን ሁልጊዜም ከነ ፎቶዋቸውና ቪድዮ ጭምር ብታቀርቧቸው ጥሩ ነው ሰው እንዲጠነቀቃቸው ብዙ ሰው ዘንግቷቸዋልና ጀዛኩሙላህ
@user-fx6qh9eb2j
@user-fx6qh9eb2j Жыл бұрын
የሰማይ ኖሪነው የናተ ግታ😂😂
@najatwildde2446
@najatwildde2446 5 жыл бұрын
አንተጎን የምትሰረዉ ስለ ድነዉ ወይስ ስለ ፖሎትከነዉ
@emuabuzerabu6353
@emuabuzerabu6353 4 жыл бұрын
እሰልምና ሁለገብ ነው አይከለክልም ፖለቲካ ይሁን ሌላ በቂ እውቀት ካለህ ትችላለህ
@hawahassan7548
@hawahassan7548 3 жыл бұрын
ምን አይነት የልብ ዲርቀት ነው አስታፍሩላ እሚለውን ማዳመጥ ነው መጀመሪያ
@hawaaa1140
@hawaaa1140 6 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ አንተ ሠው ባንድ አፍህ ሥንቱን ታወራውአለህ
@shamsadinaman6708
@shamsadinaman6708 4 жыл бұрын
Anchi allah fir sawu atisadebi mejeneriya Ahbashoch yemilutin be ikiwat axari yene iht be cifin atiketeyi nageru adaga alewu iko imbi kalsh zalalem alemishin nawu jahanam wust nawu mit kermiyiwum Allah ketitegnawun mangad yimiran
@hawahassan7548
@hawahassan7548 3 жыл бұрын
አኡዙቢላህ አንች
@hawaaa1140
@hawaaa1140 6 жыл бұрын
ውሸታም ቆይ አንተ ሙሥሊም አደለህ በየትኛው ላይ ነው ቁረአን የጅብሪል ቃል ነው ያሉት ነገሩ ከወሀብይ ምንም አይጠበቅም አንተ እራሥህ አላህ ይወረዳል ቢወረድም አረሽን ሣይለቅነው አልክ ደሞአነ፯ተ ነህ አላህን በፊጡር የገለጥከው
@salem9126
@salem9126 5 жыл бұрын
ኪጅ
@user-il5vr3uw8t
@user-il5vr3uw8t 5 жыл бұрын
ቅድሚያ ለራስሽ ትምህርት ዉሰጅ ከመሳደብሽ በፊት
@user-gb5pl4jj8u
@user-gb5pl4jj8u 3 жыл бұрын
ለስው ልጅ እንዳ ነገግረ አር
@user-gb5pl4jj8u
@user-gb5pl4jj8u 3 жыл бұрын
ኡሱም የለው ቁርንአ በአለህ መልክት ለይ ይትለክው ይለ እንጂ ቁርንአ የአለህ ቀል አለለም ኡስትዛ በመጀምርይ ትምህር ትመሩ ይቀለው ሁሉ ማለት አይችልም
@user-gb5pl4jj8u
@user-gb5pl4jj8u 3 жыл бұрын
ኡስትዛ ሙስልምች ብች ስዩነ ከረስትኖቹ ትክክለኝ እምነት ብሉ የአለህ መገድ ይምቀብሎ አሉ
Gabicha Be Islam | ጋብቻ በኢስላም | Ustaz Abu Heyder
51:01
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 119 МЛН
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 22 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 30 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 9 МЛН
እግዚአብሔርን ታገኙታላቹ | አስተውሉ
37:16
ናብሊስ ዜማ ቲዩብ Nablis Zema Tube
Рет қаралды 28 М.
La ilaha illallah 1000 times - No one is God Except Allâh Tahlil
50:39
Nashid Records
Рет қаралды 3,5 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 119 МЛН