ኡስታዝ አቡ ሀይደር እና የአህባሽ ሼህ አባድር ውይይት Ustaz Abu hayder Vs Ahbash Sh. Abadir Big Debate

  Рет қаралды 48,397

Hamdihun Tube

Hamdihun Tube

4 жыл бұрын

Big Debaye between Ustaz Abuhyder Vs Ahbash Sh. Abadir Big Debate in amharic language ኡስታዝ አቡ ሀይደር እና የአህባሽ ሼህ አባድር ውይይት

Пікірлер: 281
@user-ki5dw6lu7g
@user-ki5dw6lu7g 3 жыл бұрын
አላህ ሀቁን ከመራን በኋላ አያጥመን ከሸይጧንና ከነፍሥያችን ክፋት አረህማን ይጠብቀን ኡሥታዝ አቡ ሀይደር አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ
@zahraendriss4582
@zahraendriss4582 2 жыл бұрын
አቡ ሀይደር እረጅም እድሜ ካአፌያ ጋር
@KalidYaro
@KalidYaro
እኔ የሀረር ልጅ ነኝ ወላሂ አህባሽ ትግሉ ከአላህ ጋር ነው አላህ ስራቸው ይስጣቸው የኢስላም ጠለት አህባሽ ነው ።
@fatumaseid914
@fatumaseid914
ያአላህ እየነገረህ ትዛባርቃለህደ አህባሽኮ ቄስ ይሻላል ህዲያ ይስጥህ
@user-tm1ji7qq7l
@user-tm1ji7qq7l
ወላሂ አቡሀይደር ቃላት የለኚም ብቻ አሏህ ይጠብቅልን
@user-or6bk8cj9x
@user-or6bk8cj9x
አቡሀይደር እድሜና ጤና ይስጥህ
@AnnoyedClover-ke7yg
@AnnoyedClover-ke7yg
ኡሥታዝ አቡሀይደር አላሕ እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን ❤❤ ጀግና አይ አሕባሾች የናተ መጥመም አንሶ ተከታያችሁን ምንም የማያውቁትን ባታጠሟቸው በራሣችሁ ወጀል መጠየቁ ይበቃችሁ ነበር ።
@user-rn2qz7rl4g
@user-rn2qz7rl4g
አቡሀይደር እድሜ ይስጥህ
@zulfa5196
@zulfa5196
አህባሽ ሲባል ጃሂል ማለት የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው
@user-bc8tr5hx9e
@user-bc8tr5hx9e
አቡሀይደር ወለህ አንቴን ምን ብዬ እንደምማርቅህ አለቃም አለህ በዱንያም በአሄረም በሱ ቅጠት ይጠብቅህ ከዘም አለህ ወለህ ረጅም እድሜነ ጤነ ይስጥክ ወለህ አንቴ መለት ለኛ ሂዎተችን ነህ ለምን ስለ ህዎት ነው ምተስታምረዉ ቢሆን ኖሮ ወለህ የንቴ ሞት የኔ ብሆን እማርጠለሁ አንቴ የአለም ህዝብ ነዉ ምትሞተዉ.እኔ ግን ለረሴ ነው ደግም አለህ ረጅም እድሜነ ጤና ይስጠቹ🎉❤❤❤
@HuseenMusa-fj5ii
@HuseenMusa-fj5ii
የሀይደር አባት አላህ ይጠብቅህ ኑርልን
@ameenaameena9328
@ameenaameena9328 2 жыл бұрын
ሰህ አቡ ሀይደር አላህ ራጅም እድሜና ጤና ሰቶ የኑርልን
@bekriabdulmejid1979
@bekriabdulmejid1979
ኡስታዝ አቡ ሐይደር ረጅም ዕድሜ ከተሟላ ጤና ጋር አላህ ይስጥህ።
@hidayaa7171
@hidayaa7171 2 жыл бұрын
አቡሀይደር አላህ ይጠብቅህ
@user-su7dp3qx4j
@user-su7dp3qx4j
አላህ እዲሜና ጤና ይስጥህ ኡስታዝ አቡሀይደር
@muazimam3710
@muazimam3710
አላህ አላህ መልስ ፣ አላህ ይጠብቅህ ያ አቡ ሐይደር❤❤❤
@ustasarewda-tu1gi
@ustasarewda-tu1gi
ኡስታዛችን አቡሓይደር እንዳንተ ዓይነቶችን ኣላህ ያብዛልን ልጆችህን ዙሪያህ ካንተ ያስበልጥልህ ዕድሜና ጤና ይስጥልን እኛን ከጥመት አላህ ይጠብቀን ❤
@ahmadshukar1809
@ahmadshukar1809
አቡ ሀይደር ምን ልበልህ አላህ እድሜና ጤና ይሰጥህ
@user-sz8gh8vf8o
@user-sz8gh8vf8o
ማሻአላህ አቡ ሀይደር ያረብ አምሳዬችህ ይብዙልን ። ወ ሐፈዘኽ ረቢ ።
@kanedagfinn7421
@kanedagfinn7421
ኡስታዝ አቡ ሀይደር አላህ ይጠብቅህ
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 34 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
አህባሹ አቡበክር
16:46
Sadat Kemal
Рет қаралды 44 М.
ustaz abu hayder ke paster ga
1:33:20
saif and Khalifa da,awa
Рет қаралды 6 М.