ቃልኪዳን ጥበቡ፣ ሰሎሞን ቦጋለ Ethiopian film 2018 - SeleEnat Lij

  Рет қаралды 820,848

AmharicTV

AmharicTV

6 жыл бұрын

Пікірлер: 484
@eyu6354
@eyu6354 3 жыл бұрын
ዋው ሲያምር ወንድሞቼን ወዳቸዋለሁ 👍👍 እስኪ ወንድሙን እሚወድ
@konjikonjo9521
@konjikonjo9521 3 жыл бұрын
ወድሜ የኔ ትዝታ ወድሜ ትዝ አለኝ ምንም ብንራራቅ አድ ቀን እንገናኛለን ውዱ ወድሜ እወድሀለሁ እስኪ እደኔ ወድሙ የናፈቀው
@interiordesigner3750
@interiordesigner3750 2 жыл бұрын
2 ehtoche yale meten nafkewgnal beljnet teleytewgne wetatnet alfo golmasa hugnalew tanashachew negne betam ywedugnal keljochachew belay gn ehl wuha lanteyay bemimesl melku araraken ehtoche allah balachihubet ytebklgne aynachihun yasayegne ya zmmm mlew wendmachu endi ketenagerku mn yakl btnafkugne yhon rawda &medina
@MaM-in5eh
@MaM-in5eh 10 ай бұрын
እኔ በጣም ነዉ የናፈቁኝ❤❤😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@hdfgff7350
@hdfgff7350 6 ай бұрын
😢😢😢
@kiyajemal1806
@kiyajemal1806 6 ай бұрын
Tyyyyyyytyy5​@@interiordesigner3750
@IbrahimAhmad-gj4mf
@IbrahimAhmad-gj4mf 6 ай бұрын
እኔስ አኩርፎኛል ብር ካላክሽልኝ ብሎ😢😢😢ግን ናፍቆኛል
@user-pd2uw6wm6f
@user-pd2uw6wm6f 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ድራማነው ባንዴ ወንድምንም የውሀጣጭውንም ማግኘት በጣም ደስይላል እንደዚህ ማግኘት የምትፈልጉ ፈጣሪ ምኞታችሁን ያሳካላችሁ።
@MoodiAa-nl5so
@MoodiAa-nl5so 5 ай бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ 2 ፍሬ ወንድሞቼን ጠብቅልኝ ክፏቸውን እንዳታሰማኝ
@user-vj5zi8bg9y
@user-vj5zi8bg9y 5 жыл бұрын
እስኪ እደኔ ወድሙን የሚወድ ላይግ አርጉ እስኪ እእእእ ብዛታችሁን ለማወቅ ነዉ?😍😍😍
@imanmesfin6845
@imanmesfin6845 5 жыл бұрын
በጣም ንዉ እምወዳቸዉ
@imanmesfin6845
@imanmesfin6845 5 жыл бұрын
ናፍቆት እያቃጠለኝ ንዉ
@temalotajido163
@temalotajido163 5 жыл бұрын
እኔ ወድሜ ከሁሉ ነገር ይበልጥብኛል
@ethopia5876
@ethopia5876 4 жыл бұрын
አለን እልሽ ወንድሜቸ ሽሽሽሽሽ አመት ኑሩልኝ
@fatuma3732
@fatuma3732 4 жыл бұрын
እኔ ወንድሜን በጣም ነዉ የምሳሳለት የምወደዉ አንድ ብቻ ስለሆነብኝ ስስት ነዉ የምልለት
@user-yr1gn7kp2b
@user-yr1gn7kp2b 3 жыл бұрын
ወድሞቼን መውደዴን ከቃላት በላይ ነው የሚሆንብኝ ቃላት ያጥረኛል🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍💚💛❤🙏🙏🙏
@user-qb9sm1mf4c
@user-qb9sm1mf4c 5 жыл бұрын
ኮመንት የምትፅፉ ልጆች በጣም ትገርሙኝ አላችሁ ምክንያቱም ማውራት ያለብን ስለፊልሙ ነው እንጅ ለምን ስለ ሌላ ነገር ትቀባጥ ራላችሁ ትምህርት አዘል ከሆነ የተረዳ ነውን share ማድረግ ይልመድባችሁ እሽ
@yty7791
@yty7791 4 жыл бұрын
እሺ የኔ ቆንጆ
@user-nw1ij8mn4n
@user-nw1ij8mn4n 4 жыл бұрын
Tikkl kkkkkkk
@fatihafatihafatiha18
@fatihafatihafatiha18 4 жыл бұрын
Hhhhhhhhh esey enem ehe nebre migerimegn
@user-ow4bs9ji4m
@user-ow4bs9ji4m 3 жыл бұрын
ሲሰሙ እኮ ነዉ ዉዴ ማፊ መደማመጥ
@user-mm8hf3qg2w
@user-mm8hf3qg2w 6 жыл бұрын
ዋውው ደስ ሲል ጌታ ሆይ ሁለቱን የምሳሳላቸውን ታናናሽ ወንድሞቼን አብዝተህ ባርክልኝ አሜን
@meklitehabshawit5955
@meklitehabshawit5955 6 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ እኔስ የ 4 ወንዶች እህት ነኝ ግን በቁም ከንቱ ሆኑብኝ በአጉል በሀል መተት የቁም ጅል ሁነውብኝ እኔም ውስጤ እየተቃጠልኩ ነው በሰው ሀገር እእእእፍ 1 ቀን ሁሉም በሱ እርዳታ እደሚስተካከል ተስፋ አደርጋለሁ አንድየ የድንግል ልጅ ይድረስ
@user-cm4mc8uu5k
@user-cm4mc8uu5k 6 жыл бұрын
meklite habshawite አብሽሪ ማማ
@user-ex9xf9iu2b
@user-ex9xf9iu2b 6 жыл бұрын
meklite habshawite ፈጣሪይጠብቅልሸማርእኔወድምየለም3ወድሞችነበሩኝሁሉምወደማይቀርበትአለምሂደዋልአላህይራማቸዉአዱንብቻነውአማዉቀዉየቀሩትታላቆቸነበሩያጎቶቸልጆችናቸዉእደወንድምተከባክበዉያሳደጉኝእነሱየሆነነገርቢሆኑእምችልአይመስለኝም
@meklitehabshawit5955
@meklitehabshawit5955 6 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይርዳን ሁላችነንም ይሄን ጎጅ ነገር ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ጌታ
@user-ex9xf9iu2b
@user-ex9xf9iu2b 6 жыл бұрын
አድቀንትልቅወዝአለነበርያጎቴልጅሁሌምበክረምትበሀይለኛዉይሞላልአንድቀንእደተለመደዉተሸክሞኝሲገባልጁእረጅምነበርሳናስበዉመቶድፍንአረገን30ደቂቃብሗላአላህአተረፈንበናፍቆትመሞቴነዉለኔእማይሆኑትየላቸዉምአዳዴፈጣሪንእወቅሳለሁምነዉወንድምኑሮኝቢሆንእያልኩ3እህቶችአሉኝለናቴእኛአለንላትአባቴግንያሳዝነኛል
@user-ex9xf9iu2b
@user-ex9xf9iu2b 6 жыл бұрын
meklite habshawite አሚን
@maretayotube4237
@maretayotube4237 5 жыл бұрын
ወንድሜ እወድሀለሁ የኔ ውድ አላህ ወድሞቻችን ይጠብቅልን
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 5 жыл бұрын
አሚን እህቴ እኔም በጣም ነው የምወዳቸው💋💋💋❤❤❤ወንድም ማለት ውለታቸው አይዘለቅም ወላሂ
@user-nj6eb7dr2k
@user-nj6eb7dr2k 4 жыл бұрын
አሚንያረብ
@hawaendris82
@hawaendris82 4 жыл бұрын
አሜን
@naemanaems64
@naemanaems64 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-tt4ji2vp9m
@user-tt4ji2vp9m 6 ай бұрын
አሚን ወድሞቻ ሰላምቹህ በዝት ይበልለኝ❤❤
@user-ti8me7mq8d
@user-ti8me7mq8d 6 жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ፊልም ነዉ ወንድሙን እሚወድ ይየዉ
@saismuzocsais9982
@saismuzocsais9982 5 жыл бұрын
ሠላም የቴዲ አፍሮ አድናቂ ፍቅር ያሸንፋል
@user-kf8kg4ix5u
@user-kf8kg4ix5u 5 жыл бұрын
ወንድሞቼ በሞት ያጣዋችሁ ቀን ሀዘኔ የበረታው ሁሌም ከውስጤ አላችሁ እኔ ወደናንተ እስክመጣ ድረስ ነብሳችሁን ባፀደ ገነት ያኑርልኝ
@temalotajido163
@temalotajido163 5 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ሁላችንም ወደዛዉ ነን እኔም አድ ወድሜን አጥቻለዉ አይይይይ
@user-ev5ct7jj6l
@user-ev5ct7jj6l 6 жыл бұрын
ሰሌየይ ያለው ፍልም በጣም ነው እምያልቅስ በጣም ያስለቅሳል ሰሌየይ የኔ የፍጡር የዋህ #ስለ እናት ልጅ ዋውውው በጣም ደስ እምል ፍልም ፈጣሪ ይጠብቃቹ የኔ ማሮች ስለ ናት ልጅ የፍቅር ፍልም ያስለቅሳል ፍቅር ይሰጣል
@user-qt9km4yw6x
@user-qt9km4yw6x 6 жыл бұрын
ገና መጀመሬያ ስላስጨነቀኝ ጨርሸ ባለማየቴ አዝናለሁ😢😢😢😢
@user-nn9ly5bw3c
@user-nn9ly5bw3c 4 жыл бұрын
ኡፍ ሲሳዝን በፈጣሪ አምላኬ ሆ የወንድሞቸን ነገር አደራ ሰመአቱ አባቴ
@alambenny413
@alambenny413 5 жыл бұрын
ሶል ስወድህ እኮ አተ የዋህ ደግ ሰው ውድድድድ ነው ማረግህ
@aynalemyemareyamljatsal8887
@aynalemyemareyamljatsal8887 6 жыл бұрын
ውድ የኢቶቢያ ልጆች ከልቤ ነው የምወዳችሁ ፍቅር ለኢቶቢያ ሠላም እመኘለሁ
@blenngusse1737
@blenngusse1737 6 жыл бұрын
Ethiopian ended in new betkkl yemishafew nefasi
@meyesme7573
@meyesme7573 5 жыл бұрын
ማማዬ እኛም እንወድሻለን ፍቅር ለሀገራችን
@hanyh4614
@hanyh4614 5 жыл бұрын
8
@murlisk2400
@murlisk2400 4 жыл бұрын
የኔማር እኛም እንወድሻለን
@ayushali9451
@ayushali9451 5 жыл бұрын
ወንድሜን አስታወሰኝ። አንድ ወንድሜን እንደዚህ ነው ያጣነው አላህ ይርሀምክ ታናሽ ወንድሜ
@user-rj9gt2yk3e
@user-rj9gt2yk3e 3 жыл бұрын
Nefisun yimarew
@etsehiwoteabau5281
@etsehiwoteabau5281 6 жыл бұрын
ውይ በጣም አልቅሸ አለሁ የዛሬ አመት ሰል እናት ልጅ 😢😢😢
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አምስት ወንድሞች አሉኝ ሁልጊዜ እኔ ለእነሱ ህፃን ነኝ እኔ ለእራሴ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም የሚመሩኝ ወንድሞቼ ናቸው እግዚአብሔር ሆይ የወንድሞቼን የመኩሪያዎቼን ነገር አደራ አሁን አንድ ወንድሜ መንገድ ገብቷል በጭንቀት ልሞት ነው ድምፁ ጠፋብኝ ወንድሜ የኔ አለኝታ እመብርሃን አሰብክበት በሰላም ታድርስልኝ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@bloomm9273
@bloomm9273 4 жыл бұрын
Ayhnu
@bloomm9273
@bloomm9273 4 жыл бұрын
Autmrm
@interiordesigner3750
@interiordesigner3750 2 жыл бұрын
yhe coment 2 ametu zare lay dmtun semtesh hulum selam fkr hunolsh destan yatatamsh endrmihon tesfa alegne ayleyachu
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 4 жыл бұрын
ታናሽ ወንድሜ ተከታዬ ልክ እንዲህ ነው የሚያስብልኝ እግዚአብሔር ይመስገን። ሁሉም ወንድሞቼ ታናናሾቼ ናቸው። እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ታሳድግልኝ
@ggyg2604
@ggyg2604 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እኔ ያለወድሜ ምንር አይመስለኝም ብቻ ሁሉም ነገሬ ናቻው
@user-cw2dp7ln5b
@user-cw2dp7ln5b 12 күн бұрын
ጨርሸ አላየሁትም አላህሆይ ወድሞቸን ጠብቅልኝ❤❤❤❤
@habethuopia4708
@habethuopia4708 6 жыл бұрын
ያምራል ቃልዬ በጣም ጡር ሰው ማኛ እኮነሽ ሠላሞን ያለህበት ፊልም በጣም ያምራል ዋው
@sablafekira1032
@sablafekira1032 6 жыл бұрын
ይመቻቸው ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችን በያለንበት ያብዛልን
@user-vg5bj5vr6x
@user-vg5bj5vr6x 5 жыл бұрын
አሚን የኔልዩ
@abbasmehdiabbasmehdi7359
@abbasmehdiabbasmehdi7359 4 жыл бұрын
@@user-vg5bj5vr6x የኔ ዉድ ስታምሩ
@abbasmehdiabbasmehdi7359
@abbasmehdiabbasmehdi7359 4 жыл бұрын
ወንድሜ እወድህሀለሁ
@saudisaudi2788
@saudisaudi2788 4 жыл бұрын
Sabla fekir Aጌታ ይባርህ Hii
@user-so5wf4pf1r
@user-so5wf4pf1r 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እኔም እንደአባት ሆኖ ያሳደገኝ ወንድሜ ነው ክፉ አይንካብኝ
@user-rl3ps1or1g
@user-rl3ps1or1g 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅልሽ 🙏🙏🙏
@user-oy3qf6lb2y
@user-oy3qf6lb2y 5 жыл бұрын
ሙዚቃው በዛ የሚነጋገሩትን መስማት አልቻልኩም ቀሽም ሳውንድ ትራክ ነው።
@user-vx3lk6bb8l
@user-vx3lk6bb8l 5 жыл бұрын
የኔስ አንድ ነው እሱኑ ፈጣሪ ይባርክልኝ
@user-qg9cb4in4n
@user-qg9cb4in4n 3 жыл бұрын
ወላሂልክእንዴኔየኔውድ።አላወላሂልክእንዴኔየኔውድ።አላህሰላምያርጋቼውይበቁናልዴህነ ተሆኑልን
@user-qf4jp1op6z
@user-qf4jp1op6z 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ትላክሱ ይረብሻል ሲያወሩ ለመስማት በተረፈ በጣም ጥሩ ነው ቀጥሉበት ወድሞቸን አደራ አምላኬ
@semrimar165
@semrimar165 5 жыл бұрын
Ine 1 wendim new yaaleny bexam new yemiwodew wondimachun yemitti wodu like gicuny
@user-ui8ff5gu4r
@user-ui8ff5gu4r 4 жыл бұрын
ከአራት ሴቶች አንድ ወንድም ነው ያለኝ የሴቶቹ ጠበቃ ወንድሜን ክፉ አይንካብኝ ወንድሜ እወድሀለው ❤❤
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
@gavahahagwabahwgahahahgava4646 4 жыл бұрын
Fikir yashanifali des yamil filmi naw
@monirhossainmonirhssain9215
@monirhossainmonirhssain9215 4 жыл бұрын
ኦ አምላኬ ይውንት ስሜት ይንካል 😭😭😭 ፍቅር ይርባል ያዉም ብስድት ሲኖር ፊልሙ ዓስትማርም ፍቅር ስጭም ነው እናመሰግናለን ትባርኩ እግዚአብሔር ፍቅርን ያብዛልን ልሃግራችን ፍቅር እና ሰላም ብችርንቱ ይልግስልን
@user-ru7ux9kz8l
@user-ru7ux9kz8l 5 жыл бұрын
ሁለት ውንዲሞች አሉኝ በጣም ነው የምወዳቸው
@wvsvwvsebeh2765
@wvsvwvsebeh2765 6 жыл бұрын
Enas ke slimon feker sayezgn ayekirm gin adenkiu negn betam new ke ethiopa artis yemwediw 💜💜💜💜💜💜yena wid bertalgn sewdh iko
@gvav5567
@gvav5567 5 жыл бұрын
Wvssssssvwv S Ebeh
@user-qq1yb6zl7h
@user-qq1yb6zl7h 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@tigistigizachowsena5380
@tigistigizachowsena5380 6 жыл бұрын
😘😘😙😙😚😚❤❤❤❤😃wawuu dasi sil. Samsoni (baby )&soli bagole andil yi sii saru film siyamir. Mirxochi Aylayachu. Ameni
@user-ow4bs9ji4m
@user-ow4bs9ji4m 3 жыл бұрын
ኮሜቶች አበዛችሁ እስኪ አሁን ወድሙን እማይወድ አለ ምናለ አስተያየት ብፅፉ እጪ ልቤን እንኳ ብስል እያደረጋችሁም ቢሆን እወዳቹሀለሁ
@naemanaems64
@naemanaems64 3 жыл бұрын
አትፈረጅ እህት እኔ አነባለሁ እንጂ ፅፌ አላውቅም እና የወዳቸው ብሶት እና ናፍቆት ነው
@alamcute283
@alamcute283 5 жыл бұрын
ሰልያየኔውድ። የአገሬ። ልጅ። አተየአለእበት። ትወንአ። ገናሲጀመር። ይጥአፍጥአል። የኤደሞ። በጠአም። ዪስደስትአል። ያሰረለቅስአል። ወድምእ። ስለገኘእው። አስደስቶኝአልም። አሰረለቅሶኝአለሰም። አድነአቂነኝ። አምልአክ። እድሜ። ከጤንአጋ። ይስጥእ። አሜን
@user-ny2ck1fu4d
@user-ny2ck1fu4d 6 ай бұрын
እኔም ወድሜን ውሀ ነው የወሰደው ግን ደውያውኑ ሲፈለግ የለም ያልፈለግንበት የለም አጣነው የሰፈር ትቦ ነው የወሰደው በኖሮ እና በመጣ ባገኘ ነው አንድ ወድሜ ነበር
@Bisratgirma-tm4qx
@Bisratgirma-tm4qx 3 күн бұрын
አብሽሪ
@user-jw1km5so3n
@user-jw1km5so3n 4 жыл бұрын
ወንድም የኔ የብቻየ ነው እንዳይኔ ቢሌን እምሳሳለት መትካ የለለው አንድ ወንድምን በጣም እወደዋለሁ ፈጣሪ ክወንድሜ በፊት እኔን ያደረገኝ የሱን ክፉ እንደያሰማኝ ሁለየም ፈጣሪን እለምነዋለሁ እናም እህት ወንድሞች ፈጣሪ የቤተሰብቻቸሁን ክፍ አያሰማችሁ ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@sinaali3284
@sinaali3284 6 жыл бұрын
wow ihave no word
@mesimesi9913
@mesimesi9913 6 жыл бұрын
Wow betami yamerale abo sel yalebeti yenau yemecheneali
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 4 жыл бұрын
እኔ 6አሉኝ ፈጣሪ ይመስገን በተለይ 3ቱ ጋር አድ አካል አድ አምሳል ነን ፈጣሪ የወንድማችንን ክፉ እያሰማን
@keedasnaliyattan7944
@keedasnaliyattan7944 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ወድሞቸን ይጠብቅልኝ ሁለየም በተራመዱበት ሁሉ የድግል ልጂ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅልኝ ወድሞቸን እወዳለሁ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
ቆይ ግን ስለ ፊልሙ ኮሜት ከመስጠት ይልቅ የራሳችሁን ታሪክ or ሌላ ነገር የምትፅፉ ሰዎች ለምን ዲያሬያቹ ላይ አትፅፉም ?? ምን አይነት አመል ነው ኧረ ይደብራል
@banshbanshee2810
@banshbanshee2810 5 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉፉፉሆድ የስብሰል እናመሰግናሌን አሪፊ ፉልም ነዉ
@user-xq9gq5hh1f
@user-xq9gq5hh1f 5 жыл бұрын
ልየው ኮሜንቱ ያሳዝናል ደስ ይላል ስለሚል አይቼ ኮምካለው
@sofiaosman9733
@sofiaosman9733 6 жыл бұрын
አላህየ ወድሞቸን ጠብቅልኝ
@user-db2ji7uf2l
@user-db2ji7uf2l 5 жыл бұрын
አሚን
@dalidaadjemian8714
@dalidaadjemian8714 5 жыл бұрын
H
@dalidaadjemian8714
@dalidaadjemian8714 5 жыл бұрын
Aydueoo
@user-vg5bj5vr6x
@user-vg5bj5vr6x 5 жыл бұрын
አሚንን ያረብ
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 5 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@mulleryirko8689
@mulleryirko8689 2 ай бұрын
I like all the actors/ actresses, but the background music is too loud to hear what they’re talking, the sound technician needs to be fired
@zed5038
@zed5038 5 жыл бұрын
የዕዉነት ተመቸኝ በጣም ቃል የኔ መልከ መልካም እዚህጋ ተሠርቷል ፊልም
@avkavbsbjhhkcvkba7601
@avkavbsbjhhkcvkba7601 3 жыл бұрын
አመሰግን አለሁ ገና ዛሬ ማየቴ የመጨራሻው ሙዚቃ ከድራማው ጋር እሚኸድ ነው ስለሁም ልፋታቹህ እናመሰግን አለን
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
ሳምሶን ሰሎሞን ቃልኪዳን በጣም ነው የምወዳች
@meronnigatu1885
@meronnigatu1885 6 жыл бұрын
Aye sedate yasawe hagare abatani bamoti wandemani baji sera la 15 amate eyasakayute eskahuni ala. se lasu sasebe yamagale amelaka hoy macha yehon feredehi 😭😭😔😭😭
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303 6 жыл бұрын
ወንድምም እህትም ስለለለኝ በጣም እድሌን እረግማለሁ ወንድም ማለት ያባት መተኪያ ግርማ ሞገስ ነዉ እህት ደግሞ መተኪያ የሌላት እናት ማለት ናት ግን በምን እድሌ
@user-tz1lu8fi7w
@user-tz1lu8fi7w 6 жыл бұрын
Ayzoshe yena knjooo egna alenlshe. Marrr hiweta knjooo asazenshgne
@meklitehabshawit5955
@meklitehabshawit5955 6 жыл бұрын
ልጆች ታፈሪያለሽ ያኔ ሙሉ ትሆኒያለሽ እህት አግቶ ማጣም ስላለ ብዙ አይሰማሽ ማማየ
@econometrics2014
@econometrics2014 6 жыл бұрын
አይዞሽ ሁሉም በፈጣሪ ፊቃድ ብቻ ነው። ሁሉም ደግሞ ለበጎ ነው።
@daniziya464
@daniziya464 6 жыл бұрын
hiwet Bahayilu Ye Roman reigns Afkari አይዞሽ ማማየ አንች ቶሎ ወልደሽ ወንድምም እህትም አድርሽ ።
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303 6 жыл бұрын
@@daniziya464 alitedemerkum gena kkk
@user-yt1zy9zf4z
@user-yt1zy9zf4z 6 жыл бұрын
ዋውው ያምራል!!
@heyimanotandebete2555
@heyimanotandebete2555 6 жыл бұрын
Soliye yen geta
@user-mp8st3ku1g
@user-mp8st3ku1g 5 ай бұрын
እንደእኔ እዪዪታ በጣም የሚያስጠላ ፊልም ነዉ ምኑም ደስ አይልም ቀረፃዉ ድምፅ ጥራት የለዉም የቀሽም ስራ ነዉ ተዊቂ አርቲስቶች ስላሉ ብቻ ፊልሙ አሪፍ ነዉ ማለት አይደለም ምንም አሪፍ አይደለም ማንም የፊልም ሞያ የሌላቸው ሰዎች ሊሰሩት ዪችላሉ እና ሰለሞን ቦጋለ በጣም የምወደዉ ተዋናይ ነዉ ግን እዚ ፊልም ላይ ምንም ከዉጭ አገር ወይም ዲያስፖራ አይመስልም የፊልም ታሪክ ምንም የተለየ ነገር የለዉም
@yyyggyyhjjuhh7531
@yyyggyyhjjuhh7531 6 жыл бұрын
Ewent Nice naw
@mimimimimimi9589
@mimimimimimi9589 6 жыл бұрын
ወይኔ እኔም እንዲህ ፈልጌ ባገኘው ወንድሜ የእናቴ ልጅ
@ddt826
@ddt826 5 жыл бұрын
አይዙሽተሰፍአተቁርጨፍጣሪይርዳሽእኔምዉድሚን11አመቴአገችዋልሁ
@betty8101
@betty8101 5 жыл бұрын
ለምንድነው ግን ክላሲካል የምታበዙት ኤጭ
@melesetekle8147
@melesetekle8147 4 жыл бұрын
በጣም የሚጨንቅ ማጀቢያ ሙዚቃ ።ሲያስጠላ ድምፁ
@Salam-ls4zm
@Salam-ls4zm 4 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ቤተሠቦቸን ጠብቅልኝ አደራ እውነት ወንድሞቸን በጣም ነው እምወዳቸው ከሥደት እሥክመለሥ የቤተሠቦቸን ክፉ እንዳልሠማ
@yegetaliji2598
@yegetaliji2598 5 жыл бұрын
Wowow Endati daselale soley tabaraki
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 5 жыл бұрын
😢😢😢በጣም ነው ያስለቀሰኝ
@zizuyabaselua7033
@zizuyabaselua7033 6 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ስለወድም ፍቅር ያስተምራል
@user-gs7iv7zu6s
@user-gs7iv7zu6s 5 жыл бұрын
ሳል ኤሄኒን ፊልም ገና ዛሬ ማየቴነው አስለቀሲካኝ ካምር
@jenching110
@jenching110 5 жыл бұрын
Enaem (4)wendewoch alun'fetare'yebarekelen
@user-qh7xp4ff8l
@user-qh7xp4ff8l 4 жыл бұрын
አይ የኢትዮፕያ ፊልም ድምፃቹ አይሰማም የሙዚቃውን ድምፅ ከልክ በላይ ነው እኔ ምላቹ መቼ ነው ምትሻሻሉት።
@sofoniasshow527
@sofoniasshow527 6 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፊልም ሳውንድ ትራክ አስቀያማነው ቁምነገሩን እንዳንሰማ ከመከልከል ውጪ ትርጉም የለውም
@user-qf4jp1op6z
@user-qf4jp1op6z 5 жыл бұрын
ትክክል
@user-tw7lt8iy5p
@user-tw7lt8iy5p 4 жыл бұрын
Sofonias Show hh
@user-tw7lt8iy5p
@user-tw7lt8iy5p 4 жыл бұрын
Hi
@maykonjoohgd8722
@maykonjoohgd8722 5 жыл бұрын
ወድሞችን አላህ ይጠብቅልን
@user-ol1xx1gn9c
@user-ol1xx1gn9c 5 жыл бұрын
አሚን የሁላችነንም አላህ ይጠብቅልን
@asnifeker7155
@asnifeker7155 5 жыл бұрын
And wandim aleny esum duriye honebiny faxari kale and qan saw yihonal biye amnalew.
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
@gavahahagwabahwgahahahgava4646 4 жыл бұрын
Ayzosh yalwtali
@mahaalahmad5965
@mahaalahmad5965 4 жыл бұрын
Wendmochye betam new emwdachu selamachu bzit ybellgn wendmochye
@fafimohamed6519
@fafimohamed6519 6 жыл бұрын
ቆንጆ ነው
@saismuzocsais9982
@saismuzocsais9982 5 жыл бұрын
fafi mohamed
@abcabi5381
@abcabi5381 3 жыл бұрын
ሶልየ ምርጥ አስለቀሳችሁኝ
@user-hs3tl2hx4l
@user-hs3tl2hx4l 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይለል
@user-mw2jg7zu4l
@user-mw2jg7zu4l 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል የወንድም ፍቅር ባላቅም ወንድም ባይኖረኝም እግዚአብሔር ይመስገን ሁለት ወንድ ልጅ ሰቶኛል ፈጣሪ
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 жыл бұрын
ከነገራችን ላይ ወድሞች አሉኝ ግን ከቱ ናቸዉ ያልሽዉ ልጂ አይዞሽ ማማየ ፀልይ ሌላዉ ፌልሙ ያምራል በርቱ🙏🙏🙏🙏
@user-ll1co3gh5o
@user-ll1co3gh5o 6 жыл бұрын
እኔ እናቴ እኔንና አንድ ወንድ እንደወለደችን በልጅነታችን ሞት ነጠቀን ወንድሜን እንደእናትም እንደ አባትም እንደ እህትም ሁኝ ነበር ያሳደኩት እኔ ትልቁ ስለሆንከ እሱ ግን ካደገ በኅላ እንዴት እንዳደግን እረስቶት እንደነዱሽ ሆነ እኔም በሰው አገር ሁኝ ይለወጣል ብየ ብዙ ደከምኩ እሱ ግን ምንም አይለወጥም ባሰበት እኔም ተናድጀ አንድ አመት ሆነኝ ከዘጋሁት ግን ምንግዜም።እያስታወስኩት አለቅሳለሁ ይከፋኛል እንዴት ነው እያልኩ ጎደኞቹን።እጠይቃለሁ እሱ ያው ነው ምናባቴ ልሁን ድምፁ እንዴት እንደናፈቀኝ
@sablaayal3842
@sablaayal3842 5 жыл бұрын
ምን እደምልሸ አላቅም አዛወሽ ከከማለት በቀረ እኔም ባንድ ወድሜ እዳች ነው የማለቅሰው ፈጣሪ ወደልባቸው ይመልስልን
@user-ll1co3gh5o
@user-ll1co3gh5o 5 жыл бұрын
@@sablaayal3842 አሜን ምናባቴ ላድርግ እውነት በጣም ይጨንቀኛል ምን ልሁን አንዳንደየስ ምነው እናታችን ስትሞት እኔ በሞትኩ እላለሁ
@aishajemal7245
@aishajemal7245 5 жыл бұрын
አላህ ያግዝሽ አይዞሽ የኔ ማር
@user-ub9ls6bk2i
@user-ub9ls6bk2i 5 жыл бұрын
አንድቀን ይስተካከላል
@meyesme7573
@meyesme7573 5 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ፀልይለት
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢wow betam meret❤
@meretm2981
@meretm2981 4 жыл бұрын
Aneee batm yamwdchw 2 wadmochaa alugn batam new yamwdachaw asti wandmun yamiwd like yaraga
@tsegaasrat460
@tsegaasrat460 Жыл бұрын
ድንቅ ነው ፣፣፣👍👍👍
@ommm5413
@ommm5413 6 жыл бұрын
ያምራል ቃል ውሥጤ ነሽ
@user-ue3eb4cr9l
@user-ue3eb4cr9l 5 жыл бұрын
ጥሩ ነው ለወንድም መስዋአት መሆን ግን ዛሬ ግዜው ከባድ ነው ይገኝ ይሆን?
@wasasaokp9880
@wasasaokp9880 5 жыл бұрын
ጥሩነዉዋዉ
@wollotubefafi7783
@wollotubefafi7783 5 жыл бұрын
ወንድም ነበረኝ ግን በገንዘብ ምክኒያት ጠላኝ ወንድም ማለት ግን ምንድን ነው ? እስኪ ንገሩኝ በጥቅም እህትን ያክል ይጠላል። ብቻ መጨረሻየን ፈጣሪ ይውቀው። ወንድም ኑሯችሁ በተዋደዳችሁ። እቀናለሁ።
@bbppbbpp9897
@bbppbbpp9897 5 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ገንዘብ ከብዙሃን ያቀያይማል፡፡ እኔ እዳይቀየሙኝ ብዬ የጠየቁኝን ገንዘብ እልካለሁ ፡፡
@temalotajido163
@temalotajido163 5 жыл бұрын
አይዞሽ የእህትነት ነገር ሲገባዉ ይመለሳል አች ብቻ መቸም ቢሆን ዉደጅዉ
@MmmMmm-ww3bq
@MmmMmm-ww3bq 4 жыл бұрын
ማውቆድግሽችጅድሰኡኡኢፕስብንን
@mimidibrye7427
@mimidibrye7427 3 жыл бұрын
እኔ አረብ ሀገር ቤቻ ስለሆንኮ ለዛውም ኮተራት ቤት የህቴ ባል 100,000ብር ስጪኝ ብሎኝ የለኝም ስለው አያናግረኝም መኪና ሌገዛበት 🤣🤣 አንድ ዘመዴ ደሞ ቤት መከራየት እፈልጋለሁ ብር ላኪልኝ ብሎኝ የለኝም ስለው ማናገር አቆመ እና ገንዘብ በጣም መጥፎ ነው አስቦት እኛ እንዴት ሆነን እንደምናገኘው ሆ ኢትዮጵያ ያለ ሰው አይገባዉም
@user-tc9br2vs5x
@user-tc9br2vs5x 2 жыл бұрын
እኔም ልክ እንዳቺ ነኝ ወንድሜ ብር ከላኩለት በዛ ስልኪ ዘጋኝ ያሳዝናል ወንድም እንደዛ ያረጋል😭 ተ 4 ኣመት ሆነን ከተጣላን በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭
@gamalsayed3896
@gamalsayed3896 5 жыл бұрын
ወንድሜ፣ከሂወቴ፣በላይ፣ነውየመወደው
@shemsiamustafa6704
@shemsiamustafa6704 6 жыл бұрын
Betam dess ymel film new ,
@user-jp8cz3jl2y
@user-jp8cz3jl2y 3 жыл бұрын
ዊው ደስ ይላል👬👬👬👨‍❤️‍💋‍👨👨‍❤️‍💋‍👨
@emuyakonjo2887
@emuyakonjo2887 5 жыл бұрын
ብጣም ድስ ይላል እኔ ሁልት ውንድሞች አሉኝ አንዱን ግን አላውቀውም ያልሁት ብስድት ሰላልሁ ነው አላውቀውም ያልሁት ብሰላም ውድ ሀገርሽ ግቢ ብሉኝ😢
@hawaseid3216
@hawaseid3216 3 жыл бұрын
Wowwww
@eyob3855
@eyob3855 6 жыл бұрын
kalkidan konjo waw
@Iman-oy8pt
@Iman-oy8pt 3 ай бұрын
በጣም ክላሲኩ ከድምፃቼዉ በላይ ነዉ
@user-yg2wx2ws8u
@user-yg2wx2ws8u 5 жыл бұрын
ደስ ይላል
@ayinalemabeta2661
@ayinalemabeta2661 5 жыл бұрын
Wowow
@user-on2xe1xz5c
@user-on2xe1xz5c 2 жыл бұрын
አሪፍ ደረማ ነው
@user-wy1fj6dz5d
@user-wy1fj6dz5d 5 жыл бұрын
ሥወዳችሁ አላህዋ ወድሞቸን አተ ጠብቅልኝ ያአዚዙ💔💔💔💔😢😢😢😢
@queenb127
@queenb127 6 жыл бұрын
Nice
@amalal3376
@amalal3376 Жыл бұрын
ወንድሜ ትዝ አለኝ አምላክ ቀን አለዉ አብርን የምንሆንበት አምናለዉ
@user-hk8wx8eh9y
@user-hk8wx8eh9y 3 жыл бұрын
ከኔ በላይ ነዉ የምወዳቸው
@net1241
@net1241 5 жыл бұрын
Wowwww
@tinatg4197
@tinatg4197 6 жыл бұрын
Ufff Betam dese yelal
@user-we8fx6sc6l
@user-we8fx6sc6l 5 жыл бұрын
Egzabhir bitsbochalechen selam yargln
@MahiMahi-bs4rh
@MahiMahi-bs4rh 4 ай бұрын
ወንድሞቼ ናፈቁኝ ያባባል በጣም🥺
🛎️ሀይሚን አስፈራርዋት ሊወስዱኝ ነበር😭😱
21:08
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 22 М.
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 92 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 12 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 8 МЛН
ላትጠቅመኝ - Ethiopian Movie Latetekemegn 2019 Full Length Ethiopian Film Latetekemegn 2019
1:36:53
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 953 М.
ህያብ ሙሉ ፊልም Hiyab full Ethiopian film 2022
1:38:19
Sodere TV
Рет қаралды 304 М.
ሰባ ደረጃ Ethiopian Movie 70 Derja - 2019 ሙሉፊልም
1:27:19
Arada Movies
Рет қаралды 1,3 МЛН
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1,1 МЛН
Фильм про побег от родителей
0:59
Holy Baam
Рет қаралды 6 МЛН
Спас пса от гибели🥲
0:52
Следы времени
Рет қаралды 1,8 МЛН
Oi Oi Oi & E E Ei Meme Looking For a Girlfriend
0:26
Mischief time
Рет қаралды 45 МЛН