ወሬ ነጋሪ ሙሉ ፊልም Were Negari full Ethiopian movie 2020

  Рет қаралды 1,266,494

AmharicTV

AmharicTV

3 жыл бұрын

ወሬ ነጋሪ ሙሉ ፊልም Were Negari full Ethiopian movie 2020
Tariku Birhanu Baba, Sheweit Kebede, Nardos Adane, Zelalem Yitagesu

Пікірлер: 1 200
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 Жыл бұрын
😭😢😭✞✞✞ ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@Helu460
@Helu460 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@jaharakhan9858
@jaharakhan9858 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@user-lp5kh7ib5x
@user-lp5kh7ib5x 3 жыл бұрын
እነቴ ትኑር ይሄ ፊልም እንደኔ የተመቸው እስቲ like 👍
@user-lv9tf8wq4l
@user-lv9tf8wq4l 3 жыл бұрын
አሪፍነው👍👍👍👍
@Zahra-td3lg
@Zahra-td3lg 3 жыл бұрын
ገና እገባሁነው አላየሁትም እናቴ ትኑር ለሚለው ነው Like ያደረኩት
@tarikbeley5420
@tarikbeley5420 3 жыл бұрын
😍😘
@filmjofe3211
@filmjofe3211 3 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ስለ ወሲብ በግልፅነት ምንወያይበት ቻናል "የፍቅር ጨዋታ" ፎቶውን በመንካት ተቀላቀሉን
@etsubdinkawoke501
@etsubdinkawoke501 3 жыл бұрын
እናቴ ትኑር ደስ ይላል 😂😂😂
@hanagetachew3523
@hanagetachew3523 Жыл бұрын
ባባዬ መልካም እረፍት አባ መሙትህን አውቀህ የሰራህው እስኪመስለኝ ገርሞኝ ነው ያየሁት ነፍስህን በገነት ያኑርልን ታሬ ባባዬ
@user-je2sn2ec4r
@user-je2sn2ec4r 3 жыл бұрын
ማነው እደኔ ባባየን እሚወድ
@-tarikubrhanuofficial7776
@-tarikubrhanuofficial7776 3 жыл бұрын
Tnx
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
እንወደዋለን ግን አጣነዉ😭😭😭
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 Жыл бұрын
ነብሰህ ን ይማርው ታሪኩየ ባባየእወድህ ነበርየሳቄ ምንጭ
@alomfoyz3670
@alomfoyz3670 Жыл бұрын
ባባዬ የኔ ምርጥ አንደኛ ያንተን ሞት አምኖ መቀበል አቃተኝ 😭😭😭😭ነብስን ይማረው የኔ ጀግና 😭😭😭
@hanaasfaw5603
@hanaasfaw5603 3 жыл бұрын
እውነትም ወሬ ነጋሪ ፅድት ያለ ፊልም አገራችንን የሞላት ወናፍ ብቻ ነው እውነት ብትዘገይም እንዳምትቀር ያስተምራል ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለ ፆመ ነብያት የገናፀም አደረሳችሁ እምላከ ቅዱሳን በሰላም አስጀምሮ ያስጨርሰን ሃገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን ፫
@zenebchhailu1914
@zenebchhailu1914 3 жыл бұрын
Amen enkane abero adarasane
@xceraminaminamin7060
@xceraminaminamin7060 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@pcpc5242
@pcpc5242 3 жыл бұрын
han
@elisamekonen1674
@elisamekonen1674 3 жыл бұрын
መን አለበተ ፊልሙን በተመለከተ ብቻ አስተያየታቸውን ቢሠጡ? ከመቶ ሰው ከግማሽ በላይ የራሱን ችግር ያወራል በዛ ላይ ሰብስክራይብ አርጉኝ ማለት ምን ይሉታል??? ሆ
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 жыл бұрын
የባባ አድናቂ ነኝ 👍👌 እናመሠግናለን ሶደሬዎች🙏🙏🙏
@belinhabeshiwtu1925
@belinhabeshiwtu1925 3 жыл бұрын
የሀገር ሰላም የናፈቀው እስኪ ማነው እደኔ👍
@Tube-du7rj
@Tube-du7rj 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳ ለገና ፃም በስላም አደርሳችሁ ጽሙን የበርከት ያድርግልን
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 3 жыл бұрын
አሚን ልል ነበር
@Tube-du7rj
@Tube-du7rj 3 жыл бұрын
@@user-wv3br6ht3g ምን ችግር አለው ብትይ ማማየ
@user-mh2tq2ic8u
@user-mh2tq2ic8u 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@emamaeyloe669
@emamaeyloe669 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@xceraminaminamin7060
@xceraminaminamin7060 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@engdagold5124
@engdagold5124 3 жыл бұрын
እውንት ዛሬ ገራሚ ፊልም አየሁ. ድግሞ ዛሬ ኪዳነምህረት ናት እንኳን አደረሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች
@tizita231
@tizita231 Жыл бұрын
ባባዬ ካራክተር ሳይሆን እራስክን ሆነክ የሰራህበት ፊልም ነው እውነተኛ ማንነትክን ነው በዚህ ፊልም ያየሁት ነብስክ በሰላም ትረፍ💔😥
@mihretalemu1745
@mihretalemu1745 Жыл бұрын
ስለ ሞቱ ስሰማ ቀጥታ አእምሮዬ ላይ የመጣው ይሄ ፊልም ነው ለመጨረሻ ጊዜ ያየሁትም ስራው ይሄ ነው💔💔 ገፀ ባህሪው እራሱን ይመስላል ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን ይማረው ሰው ከንቱ 😢😢😢
@tizita231
@tizita231 Жыл бұрын
የራሱን ማንንነት በትክክል የታየበት ፊልም ነው
@sabamelese1129
@sabamelese1129 Жыл бұрын
ቦሌ ማነቂያ ነው የመጨረሻ ፊልሙ
@mihretalemu1745
@mihretalemu1745 Жыл бұрын
@@sabamelese1129 እኔ የእርሱን ስራ ያየሁት ለመጨረሻ ጊዜ ይሄንን ነው ማለቴ ነው እንጂ የመጨረሻ ስራውን አላውቅም
@hftt9329
@hftt9329 Жыл бұрын
@@sabamelese1129 ሊላም አለው ውደ2021//2022የወጣ
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 Жыл бұрын
@@hftt9329 ምን ነበር እርእሱ
@princessmekelle81
@princessmekelle81 Жыл бұрын
አይ ሞት ጨካኝ😭 ባባዬ ነፍስህን በአፀደ ገነቱ ያኑራት🙏💔💔
@Nolawieneye
@Nolawieneye Жыл бұрын
በእውነት መሞትህን ምንም ማመን አልቻልኩም😢😢😢 ይኸው ካረፍክ ጀምሮ አንተ የሠራሃቸውን እያንዳንዱን ማየት ጀምሬአለሁ:: ነብስህን በቅዱሳኑ ማረፊያ ያኑራት:: ስምህ ለዘላለም ከመቃብር በላይ ሆኖ ይኖራል::
@bojanmilivojevic1502
@bojanmilivojevic1502 Жыл бұрын
Babaye 💔🖤
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr Жыл бұрын
አይ ባባ ነፍስህ በአፀደ ገነት ያኑረው ወልደ ዮሐንስ እግዚአብሔር ነፍስህ በደጋጎቹ ጎን ያኑርልን😭😭😭😭😭😭😭
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@selammebrie
@selammebrie Жыл бұрын
@@betitube1185 ንን Tptttp
@selammebrie
@selammebrie Жыл бұрын
@@betitube1185 ንን Tptttp
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም እንዲየርግልን ዱዓ የምታደጉ (የምፀልዩ ) ብቻ እጅ አውጡ
@missesaida9685
@missesaida9685 3 жыл бұрын
እኔ
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 3 жыл бұрын
አኔ አንች እሱ እሷ
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 3 жыл бұрын
እድሜህ ይርዘም የኔ ሀቀኛ
@janahjanah1049
@janahjanah1049 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hirutweldelasie4312
@hirutweldelasie4312 3 жыл бұрын
Bi XXY
@user-le5hm1np7u
@user-le5hm1np7u Жыл бұрын
ባባዬዬዬዬዬዬዬዬ ተቃጠልኩልህ ተንገበገብጉ ልቤ ደማ ልክ አብረከኝ እንዳደግህና በቅርብ እንደማውቅህ ሀዘንህን መቋቋም አልቻልኩም ማርያምን እናቴ ስትሞትብኝ የተሰማኝ ሀዘን ነው ዛሬም ሚሰማኝ ማርያምን እወድሀለው ትናፍቀኛለህ እግዚአብሔር በእቅፉ ያኑርህ ባባዬ😭😭😭😭💔💔
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@anuyoutube5454
@anuyoutube5454 Жыл бұрын
ወላሂ እኔም እደችው በሂወቴ እደዚህ አዝኘ አላውቅም ከሞተ 2ሣምት ሆነው ግን እኔ 24ሠአት ነው የማሥበው እፍፍፍፍፍፍ
@user-xb4id8oo5i
@user-xb4id8oo5i 3 жыл бұрын
አሪፊ ፊልም ነው አሥተማሪ የሆነ ተመችቶኛል አሪፍ አሪፍ ተዋናዮች አሉበት ወሬ አታብዙ ሥለ ፊልሙም አውሩ
@pcpc5242
@pcpc5242 3 жыл бұрын
segera film
@abenzer3033
@abenzer3033 3 жыл бұрын
TANKYOU ሀሌ አማርኛ ፊልም ላይ ስለ ፊልሙ ኮመንት የለም
@user-xb4id8oo5i
@user-xb4id8oo5i 3 жыл бұрын
@@abenzer3033 አው የለም ይመለከቱና ሥለራሣቸው ነው የሚያወሩት
@meramsndew5892
@meramsndew5892 3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 3 жыл бұрын
አንዱ ከእጮኛው ጋር እየሄደ ለረጅም ሰዓት ስለራሱ ብቻ እያወራት ከቆየ በኋላ ወረኛ ላለመባል እንዲህ ይላታል...ሆዲዬ ይቅርታ ስለራሴ ብቻ አወራሁሽ አይደል? እስኪ ደግሞ ዕድል ልስጥሽና አንቺ ደግሞ ስለኔ ምን ትያለሽ ብሏት እርፍ... ምን ለማለት ፈልጌ ነው? ቢገጥምም ባይገጥምም "ወሬ ተውና ስለፊልሙ ኮምቱ" ያለውን ለመደገፍ ነው።
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 3 жыл бұрын
እስኪ ማነው እንደኔ የድሮ ትዋናይወችን የናፍቀ ለምሳሌ ሀናንን ስላምን ሄለንን በቃ በጣም ብዙወቹ ናፍቀውኛል 😘 ላይክ ግጩኝ በምታምኑት አምላክ ይዥችሀለሁ አትለፍኝ አምሮኝ ነው የላይክ ሱስ አለብኝ 🤗
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 3 жыл бұрын
መሰረት መብራቴ ሄለን በድሉን የምትመስል ደግሞ ማክቤል ላይ የምትሰራው ልጅ ከወንዶች ደግሞ ሰለሞን ሙሄ አለማየሁ ያቀጫጫ አልምሰገድ ወዘተ
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 3 жыл бұрын
@@user-wv3br6ht3g አለማየሁ ቀጫጫ እየሰራ እኮ ነው
@teddikebede6922
@teddikebede6922 3 жыл бұрын
እነሱ ለሞይ ፍቅር ኑሩዋቸው ሳይኦን ትዳርን አፍት ፈልገው ገላቸው የሽጡ
@saraalmu7010
@saraalmu7010 3 жыл бұрын
የድሮ ሆኑ ማለት ነው
@habeshafamilya1087
@habeshafamilya1087 3 жыл бұрын
hahaha yediro?ene demo enema be biherawi teater limd yetegebu meslogn wey yediro.....
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x 3 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውውውውው ምርጥ ፊልም አሁን ያለንበትን ሁኔታ ጥርት አድርጎ የሚያሳይ ያመቱ ምርጥ እና እውነታን የያዘ ፊልም100%ተዋንያን በረቱ ትችላላቹ ውድድድድድድድ
@weyntiesheta4365
@weyntiesheta4365 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ተቃጠልኩ ፈጣሪን የባባየ ሞትን አልቻልኩትም አብረው የሚሠሩ የሚያውቁት ቤተሠቦቹ ሚሥቱ ልጁ እንዴት ይችሉትጨይሆን እኔን እንደዚህ ያገበገበኝ ፈጣሪ ጥናቱን ይሥጣችሁ ባባየ ነብስክን በገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭
@haymanotylakyeshaymanotyla1895
@haymanotylakyeshaymanotyla1895 3 жыл бұрын
ዋው ባባ የእውነት እላለው የሚሠራቸው ስራወች በሙሉ ምርጥ ናቸው የፊልና የባባ አድናቂወች ላክ በሉት♡
@amtellah756
@amtellah756 Жыл бұрын
የምር ምርጥጥጥጥ ፊልም ነው ደጋግሜ እያየሁት ነው ባባዬዬዬዬ ናፈቅከን😭😭😭😭😭
@ethiopiawit3871
@ethiopiawit3871 3 жыл бұрын
ወናፍ ሁላ ስለፊልሙ አትፅፉምዲ ኮሜንት 😜፣ ባባ፡ናርዲ፡ሸዊ፡😘😘😘 ትችላላቹ ምርጥ ነው
@jerrymezemir2310
@jerrymezemir2310 3 жыл бұрын
😄😄😄😄😃😃😃😃😉
@ethiopiawit3871
@ethiopiawit3871 3 жыл бұрын
@@jerrymezemir2310 😁
@mariyamshaikh6541
@mariyamshaikh6541 3 жыл бұрын
😂🤣🤣🤣😛😋☺🤣
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
ታሪክዬ እንዴት አምነን እንቀበል ያንተን ሞት😢😢
@user-wk2ox6wl8f
@user-wk2ox6wl8f 3 жыл бұрын
የእዉነት ፊልም ሣይሆን የእወነታ ነገር ነዉ ሣላደንቃችሁ አላልፍም ማን ነዉ ባባን እንደእኔ የሚወደዉ♥♥♥♥♥♥
@benyamaklog
@benyamaklog 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆና ማራኪ ታሪክና ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ከተዋጣለት ትዕይንት ጋር፤ ምናለ እንደዚህ አይነት ብዙ ሲኒማዎች ቢሰሩ
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Жыл бұрын
ታሪኩ ባባዬ ነብስህን በአፀደ ትኑር😭😭😭😭😭💔💔💔💔🇪🇷🇪🇷
@haniyoutube5765
@haniyoutube5765 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ባባን እሚወደው የኔ ባባ ስወድህ እኮ
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
ባባና ሸዊት ያሉበት ምንም ቢሆን ያምራል በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ሐገራችንን ሠላም ያድርግልን ፈጣሪ አምላክ
@keedaw6764
@keedaw6764 Жыл бұрын
😥😥😥😥💔💔💔💔😥😥😥ባባዬ የኔ አባት እንዴት ብዬ ያንተን መሞት ልመን እፍፍፍፍፍፍ 😥😥😥😥😥😥😥 ልዑል እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደገነት ይኑርልን!! ለእናትህ ለመላ ቤተሰቦችህ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ መፅናናትን ትስጣችሁ!!🙏💔🙏
@user-rz9rp4kf7k
@user-rz9rp4kf7k 3 жыл бұрын
እስኪ የባባ አድናቂዋች ልያቹ 👍👍 እንዲሁም የሀገራች ሰላም የሚመኝ እጅ ወደላይ ስለ ፊልሙ ደሞ ከልብ አመሰግናለሁ
@selamtube4846
@selamtube4846 3 жыл бұрын
ፖለቲካ የሚባል ነገር ያቅለሸለሸው ማነው እንደኔ እጅ አውጡ ።
@pcpc5242
@pcpc5242 3 жыл бұрын
me
@colorado2218
@colorado2218 3 жыл бұрын
Politics እና chik ewedalew !!
@selamtube4846
@selamtube4846 3 жыл бұрын
@@colorado2218 ክክክ እውነት
@fatumaadem4889
@fatumaadem4889 3 жыл бұрын
ena andenga saw hulu kefu honaben zaren kawaka bawhala. min yeshalenal ara politica wuuu
@helenhelen1291
@helenhelen1291 3 жыл бұрын
እኔየ
@user-cg8mu8ew4q
@user-cg8mu8ew4q Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ባባዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ ነህ
@yetewahdolji4577
@yetewahdolji4577 3 жыл бұрын
አንደኛ በጣም ደስ ይላል /ደግሞ ደግሞ ጋዜጠኛ ባባ ውስጥ ዘመዴን ነው ያይሁት የእውነት
@mimiimimoo9434
@mimiimimoo9434 3 жыл бұрын
ዘመዴ... ነጭነጯን
@tigistsilsh7695
@tigistsilsh7695 3 жыл бұрын
ዋው ያለንበትን ዘመን ፍንትው አርጎ የሚገልፅና የሚያሳይ ምርጥ ፊልም ባባዬ ሰርተኸዋልአይገልፀውም የኔምርጥ
@ethiolove8844
@ethiolove8844 3 жыл бұрын
ምናለ የኛም ሀገር ጋዜጠኞች ቢማሩበት ወናፍ ሁላ ምድረ አሽቃባጭ ወሬ ነጋሪ ። በውነት በጣም የተመቸኝ ምርጥ ስራ በርቱ እኛ እሚያስፈልገን እሚገነጣጥለን ሳይሆን አንድነታችንን እሚገነባን ነው ።
@ummusumayya4580
@ummusumayya4580 3 жыл бұрын
እፍፍ ቃላት የለኝም በጣም ነው የሚያረካው ውስጥ ሰርስሮ ይገባል ባባየ ምርጥ ሰው አንተ ምንጊዜም ስራዎችህ አጥጋቢ ናቸው ኑርልን
@makasultan3352
@makasultan3352 Жыл бұрын
እኔ አማርኛ ፊልም ከአንድ ግዜ በላይ ደግሜ አይቼ አላውቅም እሄን ፍልም ደጋግሜ ደግሜ እያየሁት ነው ባባ ውስጤ በጣም ቆስሎል በህይወት አንዴእንኮን ባገኙው
@koodothrammeedass6129
@koodothrammeedass6129 3 жыл бұрын
ይህ ትምህርት ለሁላችንም ነው ደስ ይላል ግን የሀገሬ ጋዜጠኞችም ከዚች ትንሽ ተማሩ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው😭😭😭 እግዚአብሔር ይጠበቃት አገሬ ክፈሸን አሀሠማ👍
@hirutfelekehe4932
@hirutfelekehe4932 3 жыл бұрын
Amen
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
አሜን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
@@hirutfelekehe4932 አሜን
@kebronadisu2070
@kebronadisu2070 3 жыл бұрын
በበቨ
@kebronadisu2070
@kebronadisu2070 3 жыл бұрын
ቨዐቀኀ
@user-qx5hm2oq6g
@user-qx5hm2oq6g 3 жыл бұрын
እስኪ ባባን እና ናርዲን እንደኔ የምትወዷቸው ላይክ
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 3 жыл бұрын
ሰበር ዜና የሰለቸው ማነው እንደኔ
@emteemte3985
@emteemte3985 3 жыл бұрын
are ene beteley ye ethio you tubers betam wushetamoch nachow
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t 3 жыл бұрын
እኔ መሮኛል
@mohammededris7491
@mohammededris7491 3 жыл бұрын
መሰልቸት ሳይሆን አንገሸገሸኝ
@pcpc5242
@pcpc5242 3 жыл бұрын
haha wegebachewu yibeser
@mesimesi5615
@mesimesi5615 3 жыл бұрын
እውነት ሁሌም እውነት ናት ሁሉም እውነትን ይዞ ቢኖር የሀገር ውድቀትና ብጥብጥ ባልኖረ ፊልሙ ግን ዋው ተመችቶኛል
@kiyakiya9278
@kiyakiya9278 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ደራሲውን አለማድነቅ አይቻልም ባባ ሸዊት ናርዶስ አሪፍ ተዋናይ ናቹህ
@mihretumarkos2735
@mihretumarkos2735 3 жыл бұрын
እችን መልኢኪቴን የምታነቡት ሀለችውም በየለችዉበት ሳለመችዉ ጠናችዉ ብዝት ይባልላችው እግ/ር ሀገረችን ሰለም ያርጊልን!!!!
@user-wj6fc4gg4x
@user-wj6fc4gg4x 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@habetameydenglljinew3525
@habetameydenglljinew3525 3 жыл бұрын
ግን እግዚአብሔር ብላችሁ መፃፍ ደከማችሁ ሌላ ሰፅፈ አይደከማችሁም
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 Жыл бұрын
ታሪኩ ባባዬ ነፍሰህ ባእፀደ ገነት ትኑር 💔😢 አተ ታድለሀል ትንሸ ትልቁ የሚያው እውነትን አንግሰህ አልፈሀ 😢😭
@ekmaahmed5286
@ekmaahmed5286 3 жыл бұрын
ጋዘጠኛ አስተማሪ ዶክተር ወታደር በገባቹት ቃል ስሩ ባባ ምርጥ ነህ
@eddised7036
@eddised7036 3 жыл бұрын
ትክክል👌
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 3 жыл бұрын
እስከዛሬ የት እንደነበረ ባይታወቅም ደራሲው እውነት ለማውጣት ግን ጊዜ መጠበቅ አለነበረበትም ቆንጆ ፁሑፍ ካራክተሩ ከሚመጣጠኑ ተዋናዮች ጋ ስለነበረ ይበልጥ አስወድዶታል ቀጥልበት
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 3 жыл бұрын
አቦ ተባረኩ እንዲ ያማረ ፊልም ስላሳያቹኝ አመሰግናለሁ
@azizainternational9719
@azizainternational9719 Жыл бұрын
ነፍስሕን ባፀደገነት ያኑርልን ያተን ፊልም አይቸም አላቅ ከሞትክነዉ ጥሩአርቲሥት መሆንሕን ሥሠማ ሁሉንም ፊልም አየዉ እፍ እንበየ መጣ 😢😢😢😢😢😢ነፍስሕን ባፀደገነት ያኑርልን ባባየ
@eliasnasser1483
@eliasnasser1483 7 ай бұрын
በፊልም ለሰው ደስታና መማሪያ የተፈጠረች ነፍስ ልዩ ሰው ያማል...'ሁላችንም ወደዛ ነን' ቀናችንን አናውቅም አየህ እዚሁ ፊልም ላይ ተናገርካት እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑራት ለቤተሰቦችህም መፅናናትን ።
@mtolla05
@mtolla05 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ መልካም ዜና በጠፋበት ዘመን ለትውልዱ የሚጠቅ ነገር ሰርታችኋል ያዉ የእዉነት በዚህ አለም ላይ አለመፈለገ አለመወደድ እንዳለ ሆኖ። የተለመደዉን ሹገር ማሚ እና ዳዲ ከማየት ፲ እጥፍ ይሻላል። በርቱ!!!👏👏👏
@user-ft9xp7ol6r
@user-ft9xp7ol6r 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ምናለ ሁላችንም ለእውነት እና እውነተኛ ብንሆን መጨረሻውም ደስስስ ይላል
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
ይቺንኮሜት እምታነቡ ሁሉ በየቀኑ ያልታሰበን ደስታ ያሰማችሁ ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን እርቅን ፍቅርን ሰላምን አንድነትን ያምጣልን
@zenebchhailu1914
@zenebchhailu1914 3 жыл бұрын
Amen
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 3 жыл бұрын
አሚን
@hxhdbdhdh7461
@hxhdbdhdh7461 3 жыл бұрын
Amen yena wude
@user-ni9ck2lg9r
@user-ni9ck2lg9r 3 жыл бұрын
አሚንንንን
@user-bn2hu9tj7u
@user-bn2hu9tj7u 3 жыл бұрын
የባባ አድናቂ ነኝ ናርዶስ የኔ ቅልብልብ ስወዳት 😍 እንደዚህ አይነት ጋዜጠኛ ቢኖር ነሮ ሀገራችን ሰላም እና ሀብታም ትሆን ነበር
@SaraSara-bo3gq
@SaraSara-bo3gq 3 жыл бұрын
በጣምነው የምወዳቸውው
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ናርዲዬ የኔ ዉብብብ መስቀልሽ 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕ሲያምር ❤️❤️❤️❤️❤️ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 💕💕💕💕💕
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Жыл бұрын
ማየት የተውኩትን መመልከት ጀመርኩ ።እውነት ሁሉ እስከማይመስለኝ ይገርማል አንተ በህወት እንዳለህ ነው የምቆጥረው ለሁለት ወጣቶች ብርሀን ሆንክ በሥራህም እንዲሁ እናስታውስሃለን ገና ደግሞ ልጅህና ባለቤትህ አያስረሱኽም ባባ ጀግና ነህ ። ነፍስህ በአጸደ ገነት ትረፍ !!!
@user-le2ve7wn4z
@user-le2ve7wn4z Жыл бұрын
ባባዬ ፈጣሪ ነብስህን በአፀደ ገነቱ ያኑረው
@user-qy6sg7bq8c
@user-qy6sg7bq8c 3 жыл бұрын
ዋዉ ያበደ ነዉ እዉነትም ወሬ ነጋሪ ሀገራችንም ያስቸገሩት ወናፎች ናቸዉ እዉነት ብትዘገይም እደምትቀር ያስተምራል ይመቻችሁ ሰላም ሀገራችን ይሁንልን🙏🙏💚💛❤
@user-rf4cs4if7s
@user-rf4cs4if7s 3 жыл бұрын
በቃል ለመግለፅ ሚከብድ የ2013 ምርጥ ፊልም ብየዋለሁ አቦ 🙏🙏🙏🙏🙏😘
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 3 жыл бұрын
ባባየ ምርጥ ሰው አስከ ባለቤትህ ሙትት ነው የምልላችሁ ተባረክልኝ
@user-eu3hl3tr2j
@user-eu3hl3tr2j Жыл бұрын
እንዳው የሞትህ አይመስለኝም ወንድሜ ታሪኩ /ባባዬ /በአየኹኽ ቁጥር እንባዬ ይቀድማል እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን በእግዚአብሔር ስራ ማን ይገባል እንጂ የሞተን ሰው መመለስ ቢቻል ኖሮ ብዙ የናፈቁኝ እንደ ቅጠል የረገፉ ነበሩ 😭😭😭
@alhabethiohab3665
@alhabethiohab3665 2 жыл бұрын
የሚገርም ስራ ነው የእውነት ይሄን ስራ ለማድነቅ ቃላቶች አጥረውኛል
@hayattessema6015
@hayattessema6015 3 жыл бұрын
wow የአመቱ ምርጥ ፊልም ብዬዋለው በበኩሌ ባባ ፡ ናርዲ፡ ሸዊት በጣም እወዳቹሀለው
@lubelube1006
@lubelube1006 3 жыл бұрын
አማሪክ ቲዮቩ የምትለቁት ፊልሞች ገራሚ ገራሚ ናቸው ይመቻቹ አቦ ወሬ ነጋሪ ምርጥ ስራ ነው በርቱ ባባዬ የኔ ጀግና
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x Жыл бұрын
ባባዬ ነፍሥህ በሠላም ትረፍ ወድማለሜ 😭😭😭😭😭😭
@elsawendesen9253
@elsawendesen9253 3 жыл бұрын
ማነው እንደ እኔ ሰላም ለኢትዮጵያ የናፍቀው የሀገሬ አየር የእናቴ እንጀራ ናፍቆኛል ከዘር በላይ ነው ኢትዮጵያዊ ነት
@bayoushmelhem6414
@bayoushmelhem6414 Жыл бұрын
ባባዬ ነብስክን ባፀደ ገነት ያኑርልኝ ሁሌም በልባችን ትኖራለክ 😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 Жыл бұрын
ታሬ መቼም አንትን መርሳት ከባድ ነው ወደሆላ ፊልሞችህን እያየሁ ማዘን ብቻ ሆነ እግዚአብሔር አምላክ ነብስህን ከቅዱሳኖች ጋር ያድርጋት የኔ ወንድም
@sarasara-vm2rs
@sarasara-vm2rs Жыл бұрын
የኔ ይባስ ፍልም ባየሁ ቁጥራ አይይይ ይች ከንቱ አለም ነብስ በገነት ትሁን
@fifiye_fifiye4064
@fifiye_fifiye4064 3 жыл бұрын
Aref sera now ❤️❤️❤️🙏🏼 Selam Le Ethiopia 🇪🇹
@destadesta8130
@destadesta8130 3 жыл бұрын
እውነት ሁሌም አሸናፊ ነች በጣም ደስ እሚል ፊልም ነው ድንቅ ችሎታ ተባረኩ
@lemigaultigray505
@lemigaultigray505 Жыл бұрын
ባባየ ከነ ባለ ቤትህ ሰወዳቹ የኔ ማሮች😍😍😍😍🙏
@user-cr4oh1es1c
@user-cr4oh1es1c 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ እጹብ ድንቅ ስራ ነው ጸጋ ውን ያብዛላችሁ ለትውልዱ የሚጠቅም ነው እውነት ከያዝን ሁለዬም አሸናፊ ነን
@fentaneshihabtamu1926
@fentaneshihabtamu1926 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ባባዬ ሸዊት እድሁም ሁላችሁም ስወዳችሁ ቀጥሉበት ወቅታዊና አስተማሪ ፊልም ነው
@alhamduzakir7420
@alhamduzakir7420 3 жыл бұрын
Best movies ever 💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻thank you
@yasernazarpour6472
@yasernazarpour6472 3 жыл бұрын
Journalism is a very important profession to shape the all sectors of one country. The main problem of mama Ethiopia came out from this, then developing himself with luck of transparency, and ends with corruption. The movie, if we use properly a good starter to build a strong basement in the future of our country. Thank you!!!
@user-ee8mj5xc4t
@user-ee8mj5xc4t 3 жыл бұрын
ሲጠበቅ የነበረዉ ምርጥ አርቲስቶች የተወኑበት ፊልም ሰአቱ ይርቅብኛል ዛሬ
@lula6977
@lula6977 3 жыл бұрын
ያገሬ ህዝብ ስለ እውነት እንኑር እንደጋገፍ አንድ ሁነን ዘረኝነትን ሙስናን እንቅበር።ከፊልሙ 💚💛❤ ሰላም ለኢትዮጵያ
@tahahseen8007
@tahahseen8007 3 жыл бұрын
በብዙ የጠበኩት ፊልም come On🙌😍😍
@rutahaylemariyam7376
@rutahaylemariyam7376 3 жыл бұрын
ዋውውው በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ሁሉ አንደዝ አይነት ፊልም ብትሰሩ ምን አለበት እውነት ሁሉም እውነት ናት ❤❤❤
@MdVip-ol3kv
@MdVip-ol3kv 3 жыл бұрын
አቦ ተባረኪ ጥሎብኝ ኮሜንት ሳላይ ፊልም ማየት አሎድም ኮሜንት ላነብ ስገባ ጨርሰው የሚቀባጥሩት ስለራሳቸው ነው አንችን አገኘው አመሠግናለው😘
@rutahaylemariyam7376
@rutahaylemariyam7376 3 жыл бұрын
@@MdVip-ol3kv ኣቦ ይመሺች
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Жыл бұрын
ባባዬ በመሀል በመሀል ጣል ያደረጋቸውን አድርገህ በማለፍህ በጣም አስደምሞኛል ማለትም መኖር ማለት ለሌላም ሰው ጭምር ነው ያልከው ስትሄድም የአይኖችህን ብርሃን ለሌሎች በስጦታ መልክ አስረክበህ ሄድህ እግዚአብሔር በደጋጎቹ ጎን ያስቀምጣት ፈጣሪ
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
የየአንዳንዱ ፊልም ለይ አልፎ አልፎ ባህሪዉን የሚገልፅ ነዉ ሆኖ እንጂ መስሎ አይሰራ አይይ በአጭር ቀረብን እንጂ😭😭😭😭
@sebis5978
@sebis5978 3 жыл бұрын
Wenafe! Hula any who😊 I enjoyed the movie peace be Upon Ethiopia
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 3 жыл бұрын
ፊልሙ ገራሚ ነው ካሜራ ማኑ ግን ነጭ በነጭ አደረካቸው መልካቸውኮ በቂ ነው አይ ፍትህ የለችምኮ ኢትዮጵያ😓😓
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ሠሞኑን ፈልም በሸ ነው😍 የመዳም ቅመሞች ገባ ገባ በሉ ይችን የምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ🤲🤲🤲
@alisas7111
@alisas7111 3 жыл бұрын
🚶‍♂️🚶‍♂️🚶‍♂️🚶‍♂️
@bekeludechassa2942
@bekeludechassa2942 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
አሜን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
@@bekeludechassa2942 አሜን
@taibamohammed4470
@taibamohammed4470 3 жыл бұрын
አሜን ያረብ
@redetkonj9691
@redetkonj9691 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምርት ሰጭ ፊልም ነው ስለ እውነት እንታገል።
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Жыл бұрын
አይ ባባዬ አተም ጨክንክ በዚህ እድሜ ወድሜ ማመን ከበደኝ ያማል ያገበግባል እዳተ አይነቱን ማጣት💔💔💔💔💔
@maki4428
@maki4428 Жыл бұрын
ባባዬ አንተንማጣት በጣም ያማል ግን አባትህ ጋነውና የሄድከው በቀኙ ያኑርህ😓😓
@tubetube2147
@tubetube2147 3 жыл бұрын
ይመቻችሁ በጣም ነዉ የተመቸኚ እዉነት ለዘላለም ትኑር
@saraabraha9994
@saraabraha9994 3 жыл бұрын
He deserves an award of 2020 on this true story of what's going on with child trafficking.
@weynshetderbew5058
@weynshetderbew5058 Жыл бұрын
ባባየ ወልደ ዩሐንስ ነብስህ በአፀደ ገነት ያኑሪልን የኔ ወንድም የኔ ሙሉ ሰው😭😭😭😭😭😭
@adanemaru9688
@adanemaru9688 3 жыл бұрын
We have a lot of wenaf at this time hoping will loose that soon! As what he’s says...love the movie the cast the actors and the supporting actress I will say simply awesome baba he did it again.
@harmilatasew7527
@harmilatasew7527 Жыл бұрын
ባባየ እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያስቀምጥህ 😭😭😭
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 3 жыл бұрын
This is really movie good job and God bless everyone.
@TgTg-ep9lz
@TgTg-ep9lz 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ፊልም ነው እናመሰግናለን 😍🙏
@nigstdesalgn
@nigstdesalgn Жыл бұрын
ufffffff ባባየ 😭😭😭😭እግዚአብሔር ነፍስህን ይማር 😭😭😭
@yeriasu4355
@yeriasu4355 3 жыл бұрын
ፊልሙ ያምራል ምን አለ ሁሉም ነገር እንደ ፊልም ቀላል በሆነ
@bahareyoutube9018
@bahareyoutube9018 3 жыл бұрын
የሸዉይት አዲናቂወች የት ናችሁ
@welelaadugna7884
@welelaadugna7884 Жыл бұрын
ባባዬ የኔ ጌታ ሁሌም በልባችን ትኖራልህ ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን😭😭😭😭
@user-yh8lu5cd7j
@user-yh8lu5cd7j 3 жыл бұрын
የባባየ ሓቢቢ አድናቂዎች የት ናችሁ
@zvjjjhhzjfjfjjgi5247
@zvjjjhhzjfjfjjgi5247 3 жыл бұрын
ኤልን
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 3 жыл бұрын
አለን🙋
@benbokelo4378
@benbokelo4378 3 жыл бұрын
Tenayestlege
መንሱት ሙሉ ፊልም Mensut full Ethiopian Movie 2022
1:35:43
መለኛው - Ethiopian Movie Melegnaw 2020 Full Length Ethiopian Film Melegnaw 2020
1:22:58
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 403 М.
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,4 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 9 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 4,3 МЛН
ወቶ አደር ሙሉ ፊልም Weto Ader full Ethiopian movie 2021
1:46:27
Ethiopian film 2018 - Tariku Berhanu (Baba), Eyob Dawit - Bilatena
1:44:03
አሪፈ አይቸኩልም - Ethiopian Movie Arif Aychekulem - 2018
1:48:25
ባለ ጊዜ ሙሉ ፊልም Bale Gize full Ethiopian film 2019
1:37:19
የዛከረሙሉ ፊልም - YEZAKERE Full Ethiopian Film 2022
1:30:04
እንደ ቀልድ Ende Keld Ethiopian full film 2018
1:43:28
AmharicTV
Рет қаралды 690 М.
አንድ ሁለት ሙሉ ፊልም And Hulet Ethiopian film 2019
1:47:39
Котята уехали в Лагерь! 🏕  #симба #тигра #симбочка
0:59
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 1,7 МЛН
Is it really different to drink Coke?#trending #dog #shorts
0:40
小狗KK
Рет қаралды 1,5 МЛН
Инженер #история #ссср #фильмы #кино
0:59