ኢሳም ሀበሻ | ሱሴ | ኢንጅነሮቹ 2 ሙሉ ፊልም Suse Engineerochu 2 Ethiopian film 2019

  Рет қаралды 1,164,226

Addis Films

Addis Films

5 жыл бұрын

Пікірлер: 1 400
@leonalmessileonalmessi5620
@leonalmessileonalmessi5620 5 жыл бұрын
ዘረኝነትን እንደ ኔ ሚጠላ👍ሰላም ለሀገሬ 💚💛♥️ሰላም ለህዝቤ🦌👨‍👨‍👧‍👧👨‍👨‍👦‍👦👨‍👨‍👧‍👦👩‍👩‍👧💚💛❤️
@Maki-hz7wd
@Maki-hz7wd 5 жыл бұрын
ኢሳም ሀበሻን የምትወዱ በነገረችን ላይ ፊልም አልወድም ግን ኢሳም ያለበት ደስ ስለሚለኝነዉ እሱን የምትወዱ ላይክ አጥረግርጉኝ
@tamrathile4293
@tamrathile4293 5 жыл бұрын
የላይክ ሱሰኛ የለም አናጥረገርግም
@workneww7166
@workneww7166 2 жыл бұрын
1000 gzie bihon yargelshe alew
@mylifedad5818
@mylifedad5818 5 жыл бұрын
የስዴት እህቶቼ አይዟችሁ ጠንክሩ የፈጣሪ ሰላም ይብዛላችሁ💓💓💓💓💓
@user-jx5hl1jl7x
@user-jx5hl1jl7x 5 жыл бұрын
አሜን ሰላምሽ ይብዛ
@ayishemohammed5693
@ayishemohammed5693 5 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን ማር ነገር
@HhHhh-jg3xt
@HhHhh-jg3xt 5 жыл бұрын
Amen
@tt-dm9un
@tt-dm9un 5 жыл бұрын
አሜን
@user-hf4sx3wz9c
@user-hf4sx3wz9c 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fhhjggh1671
@fhhjggh1671 5 жыл бұрын
ኢሳም የሚሰራበት ፊልም ሁሉ ማጀቢያ ሙዚቃ የሚገራርም ነው ዋው አሪፍ ነው
@AaAa-sf8vw
@AaAa-sf8vw 5 жыл бұрын
እውነት ነው ያምራል
@mattimelese6709
@mattimelese6709 4 жыл бұрын
Exatelly
@hiwottaddis2293
@hiwottaddis2293 5 жыл бұрын
የኢሳም አድናቂ ነኝ እናተስ ምርጦቼ
@atsmagna6649
@atsmagna6649 5 жыл бұрын
እንደኔ ፊልም እያየ ኮሞንት ማንበብ የሚወድ like ዱቅ
@user-pq6tq7xr2r
@user-pq6tq7xr2r 5 жыл бұрын
እኔ አዳደየ የሚሉት አልሰማቸዉም ኮሚንቱን ልክ እደፊልሙ ነዉ የምከታተለዉ ጥሎብኝ ሱስ ሁኖብኛል
@mekiyamengaw4877
@mekiyamengaw4877 5 жыл бұрын
ME
@woyini2675
@woyini2675 5 жыл бұрын
እኔ ዋናዋ ነኝ አዳምጣለሁ እንጂ ብዙ ጊዜ አላይም አንዳንድ ጊዜ እንደ ሌባ ሰረቅ እያደረኩ አያለሁ
@carolejabre4682
@carolejabre4682 5 жыл бұрын
ats magna eneme sewade kkkkkk
@felekuiwnetu7355
@felekuiwnetu7355 5 жыл бұрын
እኔም ኮሜንት አይቸ ጥሩ አስተያየት ካየሁ ነው ፊልም የምጀምረው ካልሆነ ጊዜየን ለምን አባክናለሁ
@user-qb8vy1wo1w
@user-qb8vy1wo1w 4 жыл бұрын
እንዴት ደስስስስ እንደሚለኝ ይህ ኢሳም የሚባል ልጅ የሱን ፊልም ብቻ ነው ማየው የኔ ኣንደኛ ኣክተር ደግሞ ኣልሀምዱሊላህ ስለተመለሰልን ወደ እምነቱ በጣም ደስ ብሎኛል
@weeeddffg5229
@weeeddffg5229 4 жыл бұрын
ሀይ
@user-ds5tx4uy7w
@user-ds5tx4uy7w 5 жыл бұрын
ምንም አይል ያው ስደት ያለ ይቱብ አይገፋ ኢሳም ውስጤነህ
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
የሚገርም ፊልም ነው ተዋናይ ደራሲ ዳሬክተር ገጣሚ ኢሳም ሀበሻ በጣም አደንቅሀለው አሁን ደሞ ወደ እውነተኛው አምላክህ ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል
@filamagna7388
@filamagna7388 5 жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል በተለይ ልጅትዋ ያው ምን ይባላል ላይክ አየረገጣችሑ ፈታ በሉልኝ ያገሬ ልጆች ክፉ ኣይንካችሑ ኣመቤቴ ትጠብቃችሑ 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷 one love
@alemmekonen9940
@alemmekonen9940 5 жыл бұрын
ድር ማርያም በሠላም ትገላልሽ እህት
@jemilaseiyfu2899
@jemilaseiyfu2899 5 жыл бұрын
Migermish nager liki idezi lije besus yeta tamade anewar mibal lije ale uuuufff😢😢😢isus inatem abetim yelowum beka konjo new egenar new gin susu sew aledrgi alew awun min laye idedarse alewkim
@zinashdereje2056
@zinashdereje2056 5 жыл бұрын
አሜን ውዴ
@user-qq1yb6zl7h
@user-qq1yb6zl7h 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ ኢስምን ሲያልቅስ የሚያስለቅሳው ሰው ከለ ላይክ አርጉኝ ኢስምን አስናቂህ ነኝ ውድድድድድድድድድድ
@user-lz9fq8dz3y
@user-lz9fq8dz3y 5 жыл бұрын
ሱስ ያሚኖደወ ሁሉ ያሠጠነል በዚህ ልንመር ይጋብነል
@user-qq1yb6zl7h
@user-qq1yb6zl7h 5 жыл бұрын
ትክክል ያው ትምርህት ነው ለኛ
@ayshaadam6064
@ayshaadam6064 4 жыл бұрын
እኔ በጠም አለቅሰለው ድምፁ ፀበዩ አክቱ መሸአለህ ነው ጀግነ
@yewoinyewoin2206
@yewoinyewoin2206 5 жыл бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው ያስተምራል በተለይ በማንኛውም ሱስ ውስጥ ያሉ ሰዎችን በመርዳት ወደ ማንነታቸው መመለስ እንደምንችል ነው ስለዚ ከቤታችን ጀምረን ብሎም በሀገራችን ውስጥ ያለውን የዚ ሰለባ የሆኑ ወገኖቻችንን በመርዳት ከሱስ የፀዳ ትውልድ እንገንባ!!!!!!!
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 5 жыл бұрын
ለዘመናት በጉጉት የምጠብቀው ከፊልም ከሆነ የኢሳምን ነው ምኞት አይከለከልም በአካል ባገኘው ደስታዬ ወደር የለውም ከልክ በላይ አድናቂው ነኝ እርጋታው ኡፍፍፍፍ የምር ልብን ይማርካል ልዩ ነው 😍
@user-io9qx1gr9x
@user-io9qx1gr9x 5 жыл бұрын
Me too lamayat
@cgggyg2056
@cgggyg2056 5 жыл бұрын
Enateu bal tedar new tegeshn yazey
@user-io9qx1gr9x
@user-io9qx1gr9x 5 жыл бұрын
@@cgggyg2056 እናግባው እኮ መች አልን እንየው እንጂ ያልነው ባይገርምሽ / ህ ባሉካዬን በፊልም እንጂ የሚበልጠው አላህ ሁሉ ነገሩን አሟልቶ ሰጥቶልኛል ስለዚክ አልመኘውም ኢሳምን
@betytade2907
@betytade2907 5 жыл бұрын
ውይይይይ እውነተኛ ፋቅር እዴት ደስስስስስሥ ይላል አምላኬ እኛንም እንደዚህ አስታርቀን እባክህን
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይቀይረውም
@Mina-hr7bu
@Mina-hr7bu 5 жыл бұрын
ልወልድ አንድ ሳምንት ቀረኝ በላይክ አስደስቱኝ
@awass1768
@awass1768 5 жыл бұрын
አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ በሰላም ውለጅ ዱአየ ነው
@user-mv3tu4ox2h
@user-mv3tu4ox2h 5 жыл бұрын
በሰላም ወልጅ ሁለት ይሁኑልሽ
@user-nh6kc9sp2c
@user-nh6kc9sp2c 5 жыл бұрын
@@user-mv3tu4ox2h ደስ የሚል ምርቃን ኧረ ለኔም መርቂኝ 2 ምኞቴ ነዉ ወንድ ና ሴት ያረብ
@user-nh6kc9sp2c
@user-nh6kc9sp2c 5 жыл бұрын
አላህ ሷልህ የሆኑ ልጆች ይወፍቅሽ
@user-zj4wp1qo3z
@user-zj4wp1qo3z 5 жыл бұрын
ታድለሽ
@_tagaimedia9298
@_tagaimedia9298 5 жыл бұрын
ደራሲ፦ኢሳም ሀበሻ ዳይሬክተር፦ኢሳም ሀበሻ ኢሳም በትወናም በድርሠትም በጣም ትችላለህ በርታ በርታ ጀግናችን
@wowwow8048
@wowwow8048 5 жыл бұрын
ዋውውውው
@user-lm8jy2xg5j
@user-lm8jy2xg5j 4 жыл бұрын
ግን ይቅርታ ኢሳም. ማንኛው ነው ንገረኝ እሲ ባልደበረክ
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f 4 жыл бұрын
በቃ. ኢሳም ከንግድህ ፊልም አይሰራም እኛም መመልከት ማቆም አለብን
@mamaf1225
@mamaf1225 4 жыл бұрын
@@user-lm8jy2xg5j ፀጉሩን የፈረዘው ነው ማለቴ አፍቃሪው
@axumcake
@axumcake 5 жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ትውልዱን ሳያስበው መልካም እያስመሰለ ወደ ጨለማ አዘቅትና እብደት እየወሰደ ያለው የሱስ እና የሀሺሽ የክፉ ስራ የፈረሰ ይሁን ፡ በዚህ ህይወት ያሉትም እንደ አውራሪስ መልካም ጓደኛ የሚረዳ ቤተሰብና ማህበረሰብ ይፍጠርላቸው ጌታ ከእስራታቸው ይፍታቸው
@samr5012
@samr5012 5 жыл бұрын
አሜን አሜን👆
@helenyemariyamlej
@helenyemariyamlej 5 жыл бұрын
ወጋሁክ kkkk
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 5 жыл бұрын
helen yemariyam lej ተናገርሽ ማለት ነው? የክፋን መንፈስ በክርስቶስ ስም ሰው ሲቃወም kkkk የሚያስብል ምንድነው? ያለሽበት ሃይማኖት የሚደግፈው ከሆነ ይቅርታ.
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 5 жыл бұрын
አሜን አሜን
@truth2232
@truth2232 5 жыл бұрын
Ammmmmmmmen!!!!
@user-mq6dl4pn2w
@user-mq6dl4pn2w 5 жыл бұрын
ሱስ የሚጀመረው ነገር በቀልድ ነው ከዛም በሱ የተነሳ ወደችግር ስንገባ ሁሉም ይንቁሃል በቂ እውቀት እያለህም ችግርህን ማንም አይረዳህም ይስቁሃል ምንም ቢሆን ምንም ከፍቅርና ከሃገር በላይ ክብር የለንም እናም ለሁላቹሁም ተዋናይዎች አደንቃቹህአአሎህ ። ለውድ የኢትዮጵያ ህዝቤ በየስደት አለም ያለንም ሃሳባችን ተሳክቶ ወደ ውቢቱ ሀገራችን በሰላም ይመልሰን😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤💋💋💋🙋🙋🙋🙋
@user-mq6dl4pn2w
@user-mq6dl4pn2w 5 жыл бұрын
ላይክ ለሰጣችሁኝ ለሁላችሁም አመሰግናሎህ ማሮች 🌹🌹🌹🌹🌹
@mihretabebe2919
@mihretabebe2919 5 жыл бұрын
ዋውውውውው አዲስ ፊልም ተለቀቀ ያሀገሬ ልጆች እንደኔ የምታነጉ ካላቹ ኑ አብረን እንይ ብቻዬ ማየትም መብላትም አልወድም ለሊቱ ሙሉ አልተኛም የልጅ ጠባቂ ነኝ ብቸኝነት ተሰምቶኝ ክፍት ብሎኝ ነበር እስኪ በናተ ፈታ ልበል
@winnerwomen3205
@winnerwomen3205 5 жыл бұрын
አይዞኝ እስኪያያፍ ያለፋል። ሲያልፍ ደሞ ሁሉ እንደዘበት ይረሳል። " እግዝብሄር ቀን አለው ለሁሉም"። ዋናው ጤና!!
@mihretabebe2919
@mihretabebe2919 5 жыл бұрын
@@winnerwomen3205 ትክክል ነሽ ማሬ አመሰግናለሁ ከታገሱት ሁሉም ያልፍል
@user-sg9fu1qp3e
@user-sg9fu1qp3e 5 жыл бұрын
አይዞሽ
@user-jw7bh7rw8f
@user-jw7bh7rw8f 5 жыл бұрын
Ayizosh ihete yalfilnal inde chelem ayiqerm.intebik.betesifa✡😍
@sooqusabya5631
@sooqusabya5631 5 жыл бұрын
ኣይዞሽ የኔ ቆንጆ ነገ ኣዲስ ሂወት እና ቀን ኣለ ያልፋል
@user-mx6kt3oe8x
@user-mx6kt3oe8x 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው እውነት ለመናገር እስማኤል(ኢሳም ሀበሻ) የምታነሳቸው ነጥቦች ደስ ይላሉ።ከዚህ ፊልም ብዙ ነገሮችን ተምሬ አለሁ።
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
ዘመዶቼ እንዳ እኔ የፊልም አፍቃሪዎች ኢንጂነሮች ክፍል ሁለት ተለቋል ኑልኝማ አብረን እናየዋለን የስደት ኑሮ ለመግፋት
@user-og4ok5fr9i
@user-og4ok5fr9i 5 жыл бұрын
እሺ
@user-bk1nu2ou8w
@user-bk1nu2ou8w 5 жыл бұрын
አይተነዋል እኛ ተሰረቆ ነው መሰል ሰሞኑን ተለቆ ነበር
@eminet8360
@eminet8360 5 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ስወድሽ እኮ
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
እሽ እሙ ግን ባርት አድስ የት ነው የማገኘው
@user-ny2to1rf1u
@user-ny2to1rf1u 5 жыл бұрын
እሺ
@user-mc3cs6jm4b
@user-mc3cs6jm4b 5 жыл бұрын
ሰላም ያገሬ ልጆች በጣም ደብሮኛል በላይክ አይዞሽ ባሉኝ ደሞ የመጀመሪያየ ነው like ሰለምን እንዳታሳፍሪኝ ሰላም ለሀገራችን
@abeltariku3833
@abeltariku3833 5 жыл бұрын
አይዞሽ ያልፋል
@mhjj30
@mhjj30 5 жыл бұрын
አብሽሪ
@zebibaaman2160
@zebibaaman2160 5 жыл бұрын
hayzoshii marr
@eyutube1977
@eyutube1977 5 жыл бұрын
ማሮች ድፍረት ካልሆነብኝ ፎቶዬን በመጫን ሠብስክራይብ አርጉኝ
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 5 жыл бұрын
Ayzoshi
@user-xs2hw2cm9k
@user-xs2hw2cm9k 5 жыл бұрын
በሰደት ያላችሁ እህት ወድሙቸ እግዚአብሔር ባላቹሁበት ይጠብቃቸው
@user-ub5uw9ve8e
@user-ub5uw9ve8e 5 жыл бұрын
ኢሳም ካለበት ማንኛውም ፊልም ያምራል በርቱ ምናለ ሂወት እንደ ፊልም ቢሆን ቆንጆ ነበር ግን ምንያደርጋል
@user-sx9gg9ho3v
@user-sx9gg9ho3v 5 жыл бұрын
Filimlay 1seat me 30 testkaklo slemnauew new tigist kale kefilm yebelte yamra
@lemmaadinew193
@lemmaadinew193 5 жыл бұрын
ኢሳም ምችት ይበልህ በተለይ ቆርጦልህ ስትቀባረር ትደላለህ
@atekingrolaatekingrola7455
@atekingrolaatekingrola7455 5 жыл бұрын
ene eisam yalebet ayche mechres ydebregnal aymestegnm
@user-ly8it6nl6b
@user-ly8it6nl6b 5 жыл бұрын
ነገ ቀለበቴ ነው በናታቹ አስታሳፍሩኝ በላይክ ንገሩኝ ደስታቹንንን
@user-we8fx6sc6l
@user-we8fx6sc6l 5 жыл бұрын
Wawwwww egzabhir ekuwan lzeh abkashe😘
@user-tb2bg9ci1x
@user-tb2bg9ci1x 5 жыл бұрын
መልከሰም የቀለበት ግዜ ይሁንልሽ
@user-ly8it6nl6b
@user-ly8it6nl6b 5 жыл бұрын
አሜን ማሮቼ
@sasxzz9987
@sasxzz9987 4 жыл бұрын
ዋዉዉ ደስ ይላል
@gerardabboud9025
@gerardabboud9025 4 жыл бұрын
Wwowwwwow❤❤❤❤❤❤
@gana1ana2gana13
@gana1ana2gana13 5 жыл бұрын
አረብ አገር እጅጅ ያለው
@alemujabru4990
@alemujabru4990 5 жыл бұрын
እኔ ደሞ ማር ማር እያለኚ እያጣጣምኩት ነዌ y..
@user-pg4vs2kn5g
@user-pg4vs2kn5g 5 жыл бұрын
ቋቅ ሊለኝ ነው
@gana1ana2gana13
@gana1ana2gana13 5 жыл бұрын
@@user-pg4vs2kn5g አይዞን ውሉም ያልፋል ፈጣሪ ከውላችን ጋር ነው
@gana1ana2gana13
@gana1ana2gana13 5 жыл бұрын
@@alemujabru4990 ይመችሽ ማር ደስታኔ ወደር የለውም
@zeharaawol7575
@zeharaawol7575 5 жыл бұрын
Ena
@user-mf1mt1lm9k
@user-mf1mt1lm9k 5 жыл бұрын
አይ እሥማኢል ሀሠን እብዴትህ ለቅሶህ ፍቅርህ ሳይ ትንሹ እሣም ነው የኔም ባል ዉይይ አላህ ሥዴት በቃሺ ብሎ ውዱባለቤቴጋ ያኑረኝ በዱአችሁ አሥቡኝ ውዶቸ
@aminatmuhemed5134
@aminatmuhemed5134 2 жыл бұрын
ኢንሸአላህ አብሽር
@loulouhdayed1122
@loulouhdayed1122 5 жыл бұрын
አረ ኡ ሙቀት እንደኔ ያማረረው በላይክ ያሳየኝ እኔማ መሞቴ ነው
@eyutube1977
@eyutube1977 5 жыл бұрын
እኔ በላይክ ገጭቻለሁ ብድሩን በሠብስክራይብ ገጨት እሺ
@Wedi_eri1962
@Wedi_eri1962 5 жыл бұрын
Kkkkk ere tebeltenal ko hooo
@temimaajbe8947
@temimaajbe8947 5 жыл бұрын
kkkk 2
@user-cy2em2mh5w
@user-cy2em2mh5w 5 жыл бұрын
ሙከየፍየለም
@ayshumar9079
@ayshumar9079 5 жыл бұрын
Enen mamaye bemichot asekayegn eko
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 4 жыл бұрын
ትዝ ይለኛል በጣም የምወደው ጓደኛዬ ስያገባ ቁመው ከምያይ ብየ ሀገሩን ጥየ የጠፋሁት እስካሁን ሳልመለስ ወደ ሀገረ ዛሬ አምስት አሜት ሆነኝ እሱ አሁን የልጅ አባት ነው እኔ ዛሬም ስደት ላይ ነኝ መቼም የማረሳው
@mengistabhaile2090
@mengistabhaile2090 4 жыл бұрын
Egzabire Aseb libseny yesmrelsey aezuosey
@fnegnyesu2335
@fnegnyesu2335 5 жыл бұрын
እስኪ ሀገራችንን አላህ ሰላም እንዲያረጋት ዱአ አርጉ ወገኖቼ አላህ ሁላችንንም አንድ ያርገን ከመከፋፈል ይጠብቀን
@user-mc3cs6jm4b
@user-mc3cs6jm4b 5 жыл бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር ሃገራችንን ሰላም ያርግልን
@user-di1cl3pj1k
@user-di1cl3pj1k 5 жыл бұрын
አሚን ሁቢ 🇪🇹👈ወች ምግዜም አዲነን አንለያይም የኔቆጆ
@asmaamusaa8379
@asmaamusaa8379 5 жыл бұрын
አሚን
@fnegnyesu2335
@fnegnyesu2335 5 жыл бұрын
@@user-mc3cs6jm4b ሁላችንም ሀበሻዊ ነን ደማችን አንድ ነው ማማዬ
@fnegnyesu2335
@fnegnyesu2335 5 жыл бұрын
@@user-di1cl3pj1k አዎ አንድ ነን ሀያቲ አንድነት ውበት ነው አንድነት ጉልበት ነው አንድነት መተሳሰብ መተዛዘን ነው
@daniyatmekebebe3872
@daniyatmekebebe3872 5 жыл бұрын
. . እንደኔ ፊልም እያየ ኮሞንት ማንበብ የሚወድ like ዱቅ.
@HirutHirut-wz5oo
@HirutHirut-wz5oo 4 жыл бұрын
እኔም
@user-cv9sz5hx9j
@user-cv9sz5hx9j 4 жыл бұрын
Waaaaaw
@etabisgetan9854
@etabisgetan9854 3 жыл бұрын
አሜን
@etabisgetan9854
@etabisgetan9854 3 жыл бұрын
እኔም ሰልችት ብሎኛል
@user-jv1rz8bo7k
@user-jv1rz8bo7k 4 жыл бұрын
ኢሣም በቃ ከግዲህ መሥራት የለም እኛንም ወደቀልባችን መልሠን ያረቢ ከዚህ ሥደት ገላግለን ያረቢ ኢሣምን ደሞ በተለያዩ እሥላማዊ ትምርትን እሚያቀርብ እርግጠኛነኝ🙏
@aminamin844
@aminamin844 4 жыл бұрын
ተሳክቶዋል ምኞትሽ
@user-ys9yn1og6r
@user-ys9yn1og6r 5 жыл бұрын
ኢሳምን ያላችሁ እስቲ እንያቹ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ 💚💛❤
@sooqusabya5631
@sooqusabya5631 5 жыл бұрын
ኣሜን የኔ ቆንጆ ለሁላችን
@user-ys9yn1og6r
@user-ys9yn1og6r 5 жыл бұрын
@@sooqusabya5631 አሜን
@titylove9133
@titylove9133 5 жыл бұрын
በጣም የሚገርምና የሚያስደስት ነው ዋዉ like ነው የማደርጋችሁ ኢሳም የኔ አንደኛ ያንተ ሁሉም ደስ ይለኛል ያመቱ ምርጥ ስራ ዋዉ ናችሁ👌👌
@hayatab6346
@hayatab6346 5 жыл бұрын
Wowwww
@betatubebeta
@betatubebeta 5 жыл бұрын
ከሚወዱት ሰው ጋር እየተጎዱም መኖር መታደል ነው .....love you susiy
@meidmeid5129
@meidmeid5129 5 жыл бұрын
ዊውውው ውዴ የሀገሬ ልጆችየ አድስ ፊልም ንፍቅ ብሎኝ ነበር አቦ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እስቴ አደኔ ሴኔማ የናፈቃችሁ 👍ግጩኝ 💚💛❤💋💋💋💋💋
@user-hw2gh5pv6d
@user-hw2gh5pv6d 5 жыл бұрын
ደሀ ሲጠግብ የአባቱ ስም ይጠፈዋል አሉ የኢትዩጵያ ፍልም እምታናንቁ ስትገረሙ ከሀገረ የበለጠ ማንም የለ በነጮች አትሸወዱ
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ የቱርክ ፊልም ነው ልባችን የወሰደው
@user-lm8jy2xg5j
@user-lm8jy2xg5j 4 жыл бұрын
@@haimanotasaye925 ትክክል
@ayshaadam6064
@ayshaadam6064 4 жыл бұрын
እኮ ንገረየቸው የሰው የሰው ነው
@user-yr1xf1ue4g
@user-yr1xf1ue4g 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ሳህ
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 5 жыл бұрын
የአሁኑ ትዉልድ ወንዶች ከዚህም የባሱ ናቸው አዝናለሁ ለልጆቻቸው ለሚስቶቻቸው ለእናታቸው ለቀጣይ ህይወታቸው ምንም አያስቡም ለሆዳቸው ብቻ የሚያሣዛኑ ናቸው
@melkamdegen9079
@melkamdegen9079 5 жыл бұрын
ፌልሙን እያየው ኮመት ማንበብ ውስጤ ነው የኢሳም አድናቂ ማነውእንደኔ እስቲ የላይክ ን ጥቅም ንገሩኝ ካይክ አድርጉኝ ለማኝመብዛቱ
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 жыл бұрын
👍👍👍👍አረኩሽ ደብሮኛል ግን እኔንም ሰብስክራይብ አርጊኝ ማር
@melkamdegen9079
@melkamdegen9079 5 жыл бұрын
እሽ ማርዋ አድርጌሽ አለው
@user-lm8jy2xg5j
@user-lm8jy2xg5j 4 жыл бұрын
ግን ይቅርታ ኢሳም ማንኛው ነው
@mamaf1225
@mamaf1225 4 жыл бұрын
@@user-lm8jy2xg5j አፍቃሪው ነው ጓደኛ ያለው ፀጉሩን የፈረዘው ነው
@user-lm8jy2xg5j
@user-lm8jy2xg5j 4 жыл бұрын
@@mamaf1225 እሽ አመሰግናለሁ እህት.
@user-hf4vx2pk7n
@user-hf4vx2pk7n 5 жыл бұрын
ኡፍ ማነው አንደ አናት ግን ፊልሙ በጣም ተመቺቶኛል
@mihretabebe2919
@mihretabebe2919 5 жыл бұрын
፩ኛ ነኝ ደስ ሲል ማንም አልቀደመኝም ደማ የሳሚ አድናቂ ነኝ ስወድህ ሳሚ ሀበሻ እስኪ እንደኔ የምትወዱት# like#👍👌 አንተ ካለህ ባያምርም ያምራል
@kuwaitgold6820
@kuwaitgold6820 5 жыл бұрын
አዋጅ አዋጅ አዲስ ፍልም ተለቆዋል ኑ እንይ ከሀገሬ ከወጣሁ ስምንት አመቴ ነው አሁን ግን ሀገሬ ልገባ ወስኝለሁ ግን የምገባው በእስራት እስር ቤት ገብቼ ነው እስታ እስሩ ያቅልልሽ በአንድ ቀን ለሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ ውዶቼ
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
ፈጣረ ይርዳሽ አይዛሺ እሙ ግን ከየት ነው ዱባይ ነው
@rodiahmuhammad4958
@rodiahmuhammad4958 5 жыл бұрын
አለህ፣ይርደሽ፣መር
@ggnkfvnnfv6621
@ggnkfvnnfv6621 5 жыл бұрын
አይዞሺ እግዚአብሔር አለሽ
@user-rv6nn4rl8l
@user-rv6nn4rl8l 5 жыл бұрын
እሙቤቴ ታቅልልሽ እህቴ
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 5 жыл бұрын
Geta yrdash
@ahlammhamde7529
@ahlammhamde7529 5 жыл бұрын
ፊልም ማየት አሎድም ከፊልሙ ይልቅ ኮሜት ስለምወድ የሁላችሁንም ከማንበብ አልፎ ሸምድጀዋለሉ😂😂😂😂 ሠምታችኋል መልካም ቀን ዉዶቼ
@user-hf4sx3wz9c
@user-hf4sx3wz9c 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@alhamdulilahforeverything340
@alhamdulilahforeverything340 5 жыл бұрын
Ahlam mhamde kkkkkkkkkkk
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
😂😂😃😃
@user-qq7mq3zz1g
@user-qq7mq3zz1g 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@meronestianos3458
@meronestianos3458 5 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ
@proudoftobeethiopiahabesha3896
@proudoftobeethiopiahabesha3896 5 жыл бұрын
ማነዉ እናት ሀገር ኢትዮጵያ መሄድ የናፈቀዉ ☝️እኔ በጣም ጓጉቻለዉ 😇😇😇😇😇😇😇😇
@helenmamuye1548
@helenmamuye1548 5 жыл бұрын
እኔም
@FMLOVE-zi6vp
@FMLOVE-zi6vp 5 жыл бұрын
እኔም 5ወር ቀርቶኝ እርቆኛል
@mershasayeed4077
@mershasayeed4077 4 жыл бұрын
@@FMLOVE-zi6vp እኔምበጣምናፍቆኛልኢንሻአላሶስትወራቀረኝ
@zyneba.a9028
@zyneba.a9028 4 жыл бұрын
ማማየ አትጓጊ ጾለት አድሪ
@nanitouamitiye4516
@nanitouamitiye4516 4 жыл бұрын
እኔ አለው ስድስ 6 ወር ይቀረኛል
@mazamaza1721
@mazamaza1721 5 жыл бұрын
ኢሳም አበሻን እንደኔ የሚወደው ካለ እስኪ በላይክ አንገጫግጩኝ
@hiwotbeyana3228
@hiwotbeyana3228 5 жыл бұрын
እውነት የኔ ፍቅር ፊልም ሆነብኝ እሲኪ ግራ ያልተገባችሁ አይዞሺ በሉኝ
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማርየ እግዚአብሔር ብርሀን የሆነ ፍቅቁይስጥሽ
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 5 жыл бұрын
ዋው አይገልፀውም ምርጥ እና ወቅቱን የጠበቀ አሪፍ አስተማሪ ነው ያ ማለት በማንኛውም ሱስ ውስጥ እራሳቼውን የደበቁ ሰዎችን ቀርበን ከገቡበት የሱስ ማጥ ውስጥ ማውጣት እንችላለን ይህን ስናደርግ ግን ማነው ምንድነው ሳንል ሳንንቅ ሳንስቅና ሳንሳለቅ ዘርና ብሄር ሃይማኖትና ጎጥ ሳይከፍለን በንፁህ ልብ ሃላፊነት አለብኝ በሚል ስሜት ሲሆን ብቻ ነው ማዳን የምንችለው የኢሳም እናት " ልጄን መልስልኝ " የሚል ድምጿ ጆሮዬ ውስጥ ቀረ😢 ሌላኛው የእውነተኛ ፍቅር መገለጫ ለምትወደው ሰው ደስታ ሲባል ያንተን ደስታ ማጣት መታደል ነው የእውነት የሚወድህን ላለመጉዳት የምትወደው ለማስመሰል ውይይ ጭንቀቱ 9 አመት ተሰቃይቻለሁ በማስመሰል እሱን ላለመጉዳት ግን ደከመኝ ሰለቼኝ መጨረሻዬስ ብዬ ስፈራ በቃ ልክ እንደ ፀሃይ ነገርኩት ልወደው ሞከርኩ ሞከርኩ አልቻልኩም😢😢😢
@zahrazahra8887
@zahrazahra8887 5 жыл бұрын
ኑኑኑኑ ማሮቸ አብረን እንየዉ በናታቹሁ ዛሬ ከፍቶኛል በሰደትነዉ ያለሁት አይዞሽ በሉኝ 😢😢
@fggtfy4235
@fggtfy4235 5 жыл бұрын
አይዚሺ እህቴ
@JashimUddin-ph2rg
@JashimUddin-ph2rg 5 жыл бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
@user-xz1od3up2h
@user-xz1od3up2h 5 жыл бұрын
አብሽርማማዬ አይከፊ ሁሉ በግዜውይሆናል ተስፍሽን በፈጣሪሽ ላይ አድርጊ💋💋💋💋
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 5 жыл бұрын
ለማን ብለሽ ነው እምትከፊ አረ የራሱ ጉዳይ ብለሽ እለፊው እሽ
@user-pl6he1xp1j
@user-pl6he1xp1j 5 жыл бұрын
አይዙሺ እህት
@seblet638
@seblet638 5 жыл бұрын
ኢሳም ሀበሻ በጣም የማደቅህ ተዋናይ ነህ በጣም ሀሪፍ ነው
@user-mo5vk1qo9o
@user-mo5vk1qo9o 5 жыл бұрын
ኢሳምሀበሻን እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ እስኪ ልያችሁ
@Krm-vm7jg
@Krm-vm7jg 2 ай бұрын
እሳም የንተ ፍልም ሳላይና ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም ምርጥ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-yq2ul5kd2p
@user-yq2ul5kd2p 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ደስ ሲል ፍቅር እኮ ፍቅር ነው በቃ ምንም ትርጉም የለው ኢሳምዬ ምርጥ
@user-mb9tt2fv1o
@user-mb9tt2fv1o 5 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም. ነው የፍቅር ፊልም ከኢሳም ውጪ ትጠላለህ
@zenab8853
@zenab8853 5 жыл бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወስለም መልካም ጎድኛን ምረጡ ያሉት እውነት ነው መልካም ጋር የዋለ መልካምን ይማራል መፂፎጋር የዋለ መፂፎን ይማራል ያሉት እውነት ነው
@zebibaaman2160
@zebibaaman2160 5 жыл бұрын
salallahu aleyhi wesselem
@fatumamuhammed1691
@fatumamuhammed1691 5 жыл бұрын
ትክክል ዜድዬ ነቢ ሙሀመድ የሚሏት ቃላት እምድረ ጠብ አትልም
@user-sv1zc6rk7e
@user-sv1zc6rk7e 5 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይ ወሰለም
@zemassefa1397
@zemassefa1397 5 жыл бұрын
ኢሳምየ የሀገሬ ልጅ❤️🥰 😢አስለቀሳቹኝ ከጎደኛህ ጋ 😢 የደስታ ለቅሶ ፍቅራቹ ደስ ይላል ፊልም ቢሆንምየጎደኝነት ፍቅር😢
@user-sx9gg9ho3v
@user-sx9gg9ho3v 5 жыл бұрын
Zerihun
@medi7464
@medi7464 5 жыл бұрын
ኢሳም ሃበሻ ለምን ድራማ መስራት አቆመ ብየ ነበር በስንት ወር ዘሬ አየሁት እስቲ የቤቢ እና የኢሳም ሃበሻ አድናቂዎች ገባ ገባ በሉ
@user-vb6tu7gg9e
@user-vb6tu7gg9e 5 жыл бұрын
የት ሂጄ ነበር ኢሱ አለበት አላምንም ዛሬ መተኛት የለም የኔ አንደኛ ሁሌም አንደኛየ ነህ ብቸኛዋ :::::""""""" አድናቂህ
@user-ng6uh9rb6h
@user-ng6uh9rb6h 5 жыл бұрын
ናርዲ ነኚ የኢሳም ሀበሻ አድናቂ wina nardiy ምስኪን አስካሁን በቃ esu ጋ nshe.kkkk.yaltawklshe.afkarew.ylge.abate.new.mamay
@user-vb6tu7gg9e
@user-vb6tu7gg9e 5 жыл бұрын
ጉድ ነው አንተ ቆይ በየሄድኩበት መከተል ምንድነው ነገሩ እ *እኔ አድናቂው እንጂ አፍቃሪው አላልኩም ፡ ደግሞ ልጂ ቢኖርው ምን ቺግር አለው ልጂ እኮ የፍጣሪ ስጦታ ነው
@medi7464
@medi7464 5 жыл бұрын
@@user-vb6tu7gg9e ናርዲ ሽኮር ግን ከኔ በላይ አትወጅውም ቅቅቅቅቅቅቅቅ
@user-ng6uh9rb6h
@user-ng6uh9rb6h 5 жыл бұрын
ናርዲ ነኚ የኢሳም ሀበሻ አድናቂ zeም blshe shekiy ምዳም bat, stwche,esam,mne,yantrarashal,lge,alew,yalkushe,baltdarnew,dstghia,ነውtfachew,,sifu,ጋ,dewiy,kalhon,anchem,kkkk,edlshen,mokre
@user-pw1zi9iq9n
@user-pw1zi9iq9n 5 жыл бұрын
እስኪ እደኔ እያየ ኮሜት እሚያነብ ላይክ
@zinetalameri3144
@zinetalameri3144 4 жыл бұрын
ፊልም መየት ደሥ አይለኝም ይሄን አይቻለሁ ሰቂለሁ ደሥ ይላል 😂😂😂😂🙏
@user-vc9ls5ls3q
@user-vc9ls5ls3q 4 жыл бұрын
ከልቡ የሚዋደድ ሰው አይለያይም በፍፁም
@user-gi6ch5rg7o
@user-gi6ch5rg7o 5 жыл бұрын
የሀብሻ ፊልም እደው መልሶ መታረቅ ብቻ ነው ስቶቻቺን ነን ተለያየተን የቀረነው ሁሉም የወደደውም ባያጣ ምን ነበር
@elizanegn4183
@elizanegn4183 5 жыл бұрын
በተለይ በስደት ይከብዳል
@user-rz3hs2zj6m
@user-rz3hs2zj6m 5 жыл бұрын
@@elizanegn4183 እውነት ነው እህት እኔ የምወደውን ሰው አጥቸ ሌላም ሠው ለመቅርብ አስጠልቶኝ ብቻየን ቁጭ ብያለው ብቻ ሁሉም ለበጎ ነው
@woyini2675
@woyini2675 5 жыл бұрын
ትክክል የስንቶቻችን ልብ ደምቷል
@feraaisegd3934
@feraaisegd3934 5 жыл бұрын
ኢሳም ሀበሻን የሚያደቅ እስኪ በላይክ አሳዩኝ
@sanitube6795
@sanitube6795 4 жыл бұрын
ወይ ገና ዛሬነው ምኮምተው እባካእባካችሁ ከባሌጋ ተጣልቻለው ፈጣሪ ሰላሙን እንዲያወርድልን በፅሎታቹ አስቡኝ
@user-et2bt6ry8n
@user-et2bt6ry8n 5 жыл бұрын
ዋውውውውውው የኔም ፍቅረኛ ልክ እደዚህ ትረካ መሰላኝ እህህህህህ የኔ ደስታ ሁሌ ይፈልጋል ወድሀለሁ የዘላለሜ
@user-yi6ir3gh7w
@user-yi6ir3gh7w 5 жыл бұрын
ነገ የአመቱ አቡነገብረ መንፈስ ቅዱስ ነው እንኮን አደረሳቹ ለአመቱ በሠላም ያድርሰን
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
እስኪ እንደኔ የፊልምብሱስ ያለበት ማነው👉😉😀😘
@user-yz3xr9mn9l
@user-yz3xr9mn9l 5 жыл бұрын
ሱሳም
@sanytidaniel4387
@sanytidaniel4387 5 жыл бұрын
Eni
@user-dp7cy9uc5k
@user-dp7cy9uc5k 5 жыл бұрын
ምን አለ እሳም ያለበት ፍልም ባያልቅ ኑሮ እጭ 😢😢😢
@bertukandawud6099
@bertukandawud6099 5 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ጭንቀት ላይ ነኝ በፆለታችሁ አስብኝ ከ2018-2019 መከራ ከኔ ላይ ቤቱን ሰርቶል አንዱን አለፍኩ ስል አንዱ እየተተካ ስቃየ በዛ በያላችሁበት በፆሎት አስብኝ
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 5 жыл бұрын
አብሽሪ ማማየ ሁሉም ያልፍል ጠካራመሆንነው
@enamsgnaln3902
@enamsgnaln3902 5 жыл бұрын
Ayizosh, mar
@samerahmaharu8575
@samerahmaharu8575 5 жыл бұрын
አይዞሽ ማሬ ፈጣሪ ይርዳሽ ይችህ አለም ፈተናዋ ብዙ ነው አይዞሽ
@wideelias6597
@wideelias6597 5 жыл бұрын
Bertukan Dawud ayezoshi embete tesbishi
@wideelias6597
@wideelias6597 5 жыл бұрын
Bertukan Dawud lebego new amlki yemwdewn yeftena fetena atmtabgn ayblem yemchilbeti tsenti setegn beyew
@hanaanjimma7655
@hanaanjimma7655 5 жыл бұрын
የኡሳም ሀበሸ አደናቂ እስቲ ላይክ ድቅ አርጎልኝ ኡፍፍፍፍፍ ስወደቹኮ ከልቤ ነው💖💜💚💙💛
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 3 жыл бұрын
አሁን ግን አይደለም
@Yewellowa
@Yewellowa 5 жыл бұрын
I like this movie. This is our current youth problems.
@mulusisay4417
@mulusisay4417 4 жыл бұрын
Wow
@genetmelaku5429
@genetmelaku5429 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውውውው መጨርሻው አስደስቶኝል ግን ሙዚቃው በጣም ያስለቅሳል በእውነት የእኔንም እመም አስነሳብኝ ለመርሳት እየሞከርሁኝ ነበር ምን አለ ሁሉም እንደፍልም ቢሆን ብየ ተመኝሁኝ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@meselchikore4163
@meselchikore4163 5 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም በተለይ ኢሴ ድምቀት ሰቶታል ኑርልኝ ስወደው እኮ
@user-tb5sg9jl5r
@user-tb5sg9jl5r 5 жыл бұрын
ውይ ኢሣምዬ ምነው አውራሪስ አሉክ የምትሠራበት ፊልም ላይ ሁሉ አማን ቢሆን ስምክ በጣም ደሥ ይለኝ ነበር 😍😍😍
@abofah8074
@abofah8074 3 жыл бұрын
👍
@yusuom5881
@yusuom5881 5 жыл бұрын
ሀገር እኮ እኛ ሰዎች እምንሰጣት እንጂ ተሰርታ የተሰጠችን አደለችም ያልሰጠናትን ደሞ አሰጠንም ትልቅ መልክት ያለው ፊልም ነው ብዙዎቻችን ስለ ሀገራችን ያለን እይታ ልንቀይር ይገባል ምርጥ ስራ ነው ሊታይ እሚገባው ከልብ አመሰግናለሁ ፊልሙ ላይ ለተሳተፋቹ በሙሉ
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 5 жыл бұрын
ትክክል ነህ አንዳንዶች ኢትዮጵያን የሚረዱበት መንገድ የተሳሳተ ነው።
@abudhabiauh2110
@abudhabiauh2110 4 жыл бұрын
በጣም ደስስ የሚል ነው በርቱበት ዋዉ አድናቂያችሁ ነኝ ኢሳምየ አንተ ያለክበት ቦታ ሁሉ ደስስስ ነው የሚለኝ
@selamfikir9114
@selamfikir9114 5 жыл бұрын
ኢሳም የሚሰራበት ፊልም ሁልግዜም ሀሪፈ እንደሆነ የታወቀ ነዉ 💔💔💔💔❤❤👍👍💔💔❤💔💔❤💔❤❤❤👍
@mesekermdaniel6797
@mesekermdaniel6797 5 жыл бұрын
ኢሳምን የሚወድ እንደኔ ማነው
@habtetekle1602
@habtetekle1602 5 жыл бұрын
እንዴት ብየ ልግለጽ በቓ ኤሳም ኣንተ የኔ ብጫ ቓላት የለኚም ለኣንተ ልበቓእ እኔ ንኤርትራዊ ነ ብኣንተ እና ብሄለን Amharic እመኩራለዉ ምስ ሃናን ታሪክ ድማ ኣብሬ እንጠብቓለን ሌላ ምንም ኣይልም ኣምሰግናለዉ ዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 5 жыл бұрын
እስከሚያልቅ ተመስጬ ነው ያየሁት አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግ ናለን ሁሉም አሪፍ ናቸው💚💛♥️
@yu7789
@yu7789 5 жыл бұрын
ኢሳምዬ ሁሌም ስወድህ አንተ ያለህበትን ፊልም ማየት ደስ ይለኛል
@user-kb7ge9cn4b
@user-kb7ge9cn4b 5 жыл бұрын
ፊልም ብሎ ዝም በስመአብ ደስስስስስስ የሚልና ትምርት ያለው ነው ሁላቹም አሪፍ ነው ጎበዞች በተለይ ሶስቱ ብሩክ ፀሀይ ና አውራሪስ።
@AbcdAbcd-qe8te
@AbcdAbcd-qe8te 4 жыл бұрын
ያምራል
@sadi8506
@sadi8506 5 жыл бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው የኢሳም እናት ሆና የሰራችው ትወናዋ በጣም ሚገርም ነው
@Gegesaw
@Gegesaw 4 жыл бұрын
ኢሳም ያለው የፊልም ችሎታ ለኔ የምንግዜውም ምርጡ ነው።ትልቅ ከባድ ስራ በአለም የሚያስጠራውን ስራ እየጠበኩቡት ነበር አንዳንድ ፉልሞቹ ድግግሞሽ አይነት ቢሆንም ነጥሮ የመውጣት ሂደት ላይ የሚከስት ፕሮስስ እሱ ቢሆንም ሳንጠብቀው በግዜ አቆመ ትልቅ
@senaitbelay4084
@senaitbelay4084 5 жыл бұрын
Wowwwww amazing I really love it 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Tube-rt1zg
@Tube-rt1zg 4 жыл бұрын
አክትረስ ሜሮን ኣብርሃ ለማ የሰፈሬ ምርጧ ልጅ ይመችሽ ውድድድ 😘 😘 😘 ሜሪቾ
@user-gv9ht7vl7b
@user-gv9ht7vl7b 5 жыл бұрын
ሱሰ አስከፊነት እንዲህ ነው ብዙ ነገሮችህን ነው የሚያሳጣህ አስተማሪ ፊልም ለይቅርታ ልብ ይኑረን
@lomiizeineldine6952
@lomiizeineldine6952 5 жыл бұрын
Galtomii
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-rb8tt5gs7d
@user-rb8tt5gs7d 5 жыл бұрын
ኡሳምየ የፍቅር ፊልምኮ ይዋጣላሀል አፍቅሮ ከማጣት ፈጣሪ ይጠብቀን
@sasasadf6051
@sasasadf6051 4 жыл бұрын
ዎውውውውው ኢሣም ምርጥ የማይሠለች ሰው ነው የሚሠራቸው ፊልሞች ሁሉ ሲያሥደሥቱ
@tenotv7700
@tenotv7700 5 жыл бұрын
8th from eritrea asmera i love u ethopan movie and music 💞💞💞💞💞💞💞💞💞✌
@hwetkemtswotadama9389
@hwetkemtswotadama9389 5 жыл бұрын
Algis
@user-mf8of3sx5s
@user-mf8of3sx5s 5 жыл бұрын
Ricepect I Love you to 💖
@flimoara5440
@flimoara5440 5 жыл бұрын
Efrem kiflemariam fuck asmera
@assefachekun9788
@assefachekun9788 5 жыл бұрын
ወይ እኔማ እስማኤል የምስራበት ፊልም በቃ ትላሰካሉ ሙዚቃው በጣም ነው የሚመሰጠኝ
@user-xm2gs1zd5u
@user-xm2gs1zd5u 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@user-gm2hi3vg5e
@user-gm2hi3vg5e 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል ስማኤል ሀሰን ኑሮበት ቢያስጠላ ነበር ሁላችሁም ምርጥ አድርጋችሁ ነው የሰራችሁት ደግሞ ረጋ ያለ ግር ግር የሌለበት አስተማሪ ፊልም ነው
@assefachekun9788
@assefachekun9788 5 жыл бұрын
Weye belekeso cheresekut my God yewent ye film ጥማቴን ነው የቆረጥክልኝ እሳምየ love ገራሚ ፊልም ነው
@hawihawi5673
@hawihawi5673 5 жыл бұрын
ኢስማኤል ሁሌም እወድሀለው በርታ
@ethio972
@ethio972 5 жыл бұрын
Wow aman😍😍 I like Ethiopia film suse engeneru Love
@hanibalalem5058
@hanibalalem5058 3 ай бұрын
ኢሳም በታም ናመስግናለም በታም ጥሩ ኣክቲንግ በታም ጥሩ ታሪክ ኣንድ ኣንድ የ ዲረችቶር ዲክመት ቲተህ። በድጋሜ እናመስግናለን
@Shalom-1990
@Shalom-1990 5 жыл бұрын
የሀበሻ ፊልም ሲጀመረ መጨረሻዉን መገመት ይችላል እቲ ሳይሳዊ ፊል ስሩ
@hanahananathananafihanahan2625
@hanahananathananafihanahan2625 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ በጣም አሪፍ ፊልም ነውውውውው ኢሱ ያለበት ስራ ሁሉም ደስ ይላል አቦ ሠላማችሁ ይብዛ
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው ኢሳም ሀብሻ የምውድው ልጅ ነው አድናቂህ ነይ በእውነት ምርጥ ፈልም ነው አስተማረ ማንኛውንም ስው ከሱስ ማስለቀቅ ይቻለልል መጨርሻው በጣም ያምራል
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 жыл бұрын
አው እኔም ከጫት ከሲጋራ ሱስ መልሻለሁ በእግዚአብሔር ቸርነት
@fafitube3261
@fafitube3261 5 жыл бұрын
ፊልሙ ተመችቶኛል የላይክ ሱሰኛ በዛሳ
@user-oe7cj8ro6e
@user-oe7cj8ro6e 5 жыл бұрын
ከሚወዱትጋ መኖር እደት ያስደስታል ኢሳምየ ሁለየም የምሰራቸዉ ፉልሞች አስተማሬናቸዉ እግዝያቤር ይጠብቅህ
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 32 МЛН
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 18 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 2 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 21 МЛН
ወጣ ገባ ሙሉ ፊልም Weta Geba Full Ethiopian Film 2019
1:38:38
ባለ ጊዜ ሙሉ ፊልም Bale Gize full Ethiopian film 2019
1:37:19
Keyo - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:37:12
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 259 М.
ሰባ ደረጃ Ethiopian Movie 70 Derja - 2019 ሙሉፊልም
1:27:19
Arada Movies
Рет қаралды 1,3 МЛН
Moteregaw- ሞተረኛዉ New Ethiopian full movie 2020
1:30:30
Gihon Entertainment
Рет қаралды 1,4 МЛН
Stick Man Is NOT Having A Good Day 😢 | Shorts
0:37
Gruffalo World
Рет қаралды 26 МЛН
Tom & Jerry !! 😂😂
0:59
Tibo InShape
Рет қаралды 50 МЛН
На кассе с мамой
0:30
Штукенция
Рет қаралды 950 М.
مقلب القطة تشاكي 😂😂 #shorts
0:27
7amoda Gaming
Рет қаралды 8 МЛН