Anchor''በአብይ እጅ ካለችው ኢትዮጵያ ይልቅ መንግስት በማይኖራት ኢትዮጵያ የተሻለ ሰላም ይኖራል። ምክክር ኮሚሽኑ የአብይ ተደራዳሪ ሆኗል'' ኢ/ር ይልቃል

  Рет қаралды 109,614

Anchor Media

Anchor Media

23 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 527
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 21 күн бұрын
Thank you Engineer Yilikal you are a genius. God bless you.
@user-zu7jz1ms7e
@user-zu7jz1ms7e 21 күн бұрын
ማርከሻው ደርባባው ንስሩ ፓለቲከኛ ክቡር ኢንጅነር ይልቃል እናመሰግናለን ብዙ ይጠብቃል ከእርስወ እናም እራስዎን በአግባቡ ከእግዚአብሔር በታች እንዲጠብቁ እንመኛለን
@Ethiofact810
@Ethiofact810 20 күн бұрын
"ድል ለአማራ ህዝብ!!"💪
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 21 күн бұрын
ፋኖ የአማራ ኩራት ፋኖ የአማራ ማገር ነዉ 💪💪💪💚💛❤️
@fekaduagemas
@fekaduagemas 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ebrahimtemam-jg3kn
@ebrahimtemam-jg3kn 18 күн бұрын
ከፋሸስቱ ብልፅግና ከአማራ ክልል አስወግዱ የኢትዬጵያ መቼም ኩራት አይሆንም ራሳቹን ቻሉ እንደ ትግራዬች የለማንም ድጋፍ ፊለፊት ግጠሙ ሽምቅ ጥሩ አይደለም ከወያኔ ተማሩ ጀግንነት
@mimitaye6872
@mimitaye6872 21 күн бұрын
ግራዚያኒ አብይ መወገድ አለበት
@redietassefa1931
@redietassefa1931 21 күн бұрын
0000000009 moon à😊😊😊😊😅
@user-bu9pj3qw5z
@user-bu9pj3qw5z 21 күн бұрын
እግዝሀቤር ይባርክህ ትክክለኛ ትንታኔ ፋኖ የማንንም ድጋፍ አይፈልግም
@JimmaaJimmaa-hf1mq
@JimmaaJimmaa-hf1mq 18 күн бұрын
ፋኖ አማራ ክልልን ነፃ ማውጣት ለምን አቃተው?
@user-vm7zs5mj6p
@user-vm7zs5mj6p 21 күн бұрын
ኢንጅነር ይልቃል አሪፍአድርገህ ተንትነኸዋል ስለ ፋኖ ❤❤❤❤❤
@saraahmed293
@saraahmed293 21 күн бұрын
በጦርነት አልሆን ሲለው በዶክመንተሪ መቷል ፋሽስቱ አብይ ተሸንፏል
@LifeChallenge.30
@LifeChallenge.30 21 күн бұрын
ይችላል አይገልፀውም :you're brave Engineer ❤
@Endalamawu
@Endalamawu 21 күн бұрын
ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡
@yagebagnallwogne7201
@yagebagnallwogne7201 21 күн бұрын
ኢንጂነር ይልቃል ፣ተግባራዊ መሬት ላይ በለ ሀቅ የተመሠረተ ትንተና እናመሰግናለን። አሉ እነጂ የብልፅግና ሰዎችና ልደቱን፣ ያየሰውን አማራ መሰል ዋልልኞች በምናብ ብዙሀኑን የሚያስቱ ምንደኞች ።ፈጣሪ ይመስገን ጉሮሮህን ይዞ ሀቅን የሚያሰውጥ የፋኖ ትውልድ መጥቷል። እኩልነትና ፍትህን በአማራና አጋር ብሄሮች ይሠፍናል !!!!
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 21 күн бұрын
Fano needs an official spokes person that can articulate their messages and give interviews to foriegn medias. I know there are a lot of people that can take on that task and articulate their message in English and French. This's a perfect time to have thoese people out and start working today .
@alexawoke
@alexawoke 21 күн бұрын
Good ideas
@EphremAlemayehu-ur4vv
@EphremAlemayehu-ur4vv 21 күн бұрын
ከወያኔ በፊት እኮ እነ በላይ ዘለቀ ነበሩ ፋኖ እኮ የነዛ ልጆች ናቸዉ ልጅ እኮ አባቱን ነዉ የሚመስለዉ ወዴት ዘዴት ነዉ።
@tadeltadel-wr9nx
@tadeltadel-wr9nx 21 күн бұрын
ኢንጂነር ይልቃል ፖለቲካ ይችላል ።
@Steven.24
@Steven.24 21 күн бұрын
ድል ለፋኖ💪💚💛❤💪🔥
@kebkabtemesgen4883
@kebkabtemesgen4883 21 күн бұрын
Bravo very strong man Thank you 💚💛❤👍👍🎉🎉
@AyalewAbebe-id3nb
@AyalewAbebe-id3nb 21 күн бұрын
መሳይ በጣም አደንቅሃለሁ ኢ/ር ይልቃል በሳል አቋሙ ቀጥ ያለ ጀግና ኩሩ ኢትዮያዊ አስተዋይ ፖለቲከኛ ማቅረብህ እናመስግናለን በርቱልን ያለፈንን ሳይሆን ወደፊት የሚጠብቀን ላይ እናተኩር ደስ ይላል።
@HagerenAresam-ff9ol
@HagerenAresam-ff9ol 21 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@makw5069
@makw5069 21 күн бұрын
Amen yargew, Ayasasebem . We have perfect Fano Leaders
@namanekemti8556
@namanekemti8556 21 күн бұрын
"የምክክር ኮሚሽን" ተብሎ የተቋቋመው የወንጀለኛ ቡድን፤ የኢትዮጵያን ህዝብ ለአብይ አህመድ ዲክታተራዊ አገዛዝ ህጋዊ ድጋፍና ሽፋን ለመስጠት የተቋቋመ ስብስብ ነው። የኢትዮጵያን ህዝብ ለዕርድ የሚያቀርበው ወንጀለኛ ግለሰብ መስፍን አርአያ ጊዜው ሲደርስ ተጠያቂ ነው።
@Samitrghh
@Samitrghh 19 күн бұрын
አብይ ሌላ ወታደር ሳያስፈልገኝ እርስ በርስ እያጫረስኳቸው ነው ብሏዋል አማራን የሚጠፋው በራሱ ባአማራ ነው አንደኛ በገንዘብ እያታለለ ሁለተኛ የብልግና ፊልም እየቀረፀ እለቅብሀለው እያለ እያስፈራራ ለምሳሌ ታማኝ ታዬ ቦጋለ ብልፅግና ልጆቻቻውን እያገተ ያስፈራራልሌላው ወልቃይት እራያ እንድታገኝ ፋኖን አጥፋ እያለ የአማራ ጠላት እራሱ አማራ ነው 5 አመት በኃላ አማራን ጨርሼ አጠፈዋለው ብሎ እቅድ ይዘዋል ከአዲስ አበባም እንደ ጉድ እየገደለ እየሰወረ ነው😂
@namanekemti8556
@namanekemti8556 19 күн бұрын
@@Samitrghh ለገንዘብና ለስልጣን የአማራ ወገኑን በባርነት እንዲኖር መሳሪያ የሚሆን የሰው አረምን መንቀል ተገቢ ነው።
@EshetieMekonnenWorkie-il7ut
@EshetieMekonnenWorkie-il7ut 21 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላም እንዲያገኝ ፋኖ አዲስ አበባ ተቆጣጥሮ ሰላም ማምጣት አለበት። ይልቃል ትክክል ነው ።
@mastewalambaw780
@mastewalambaw780 21 күн бұрын
ፋኖ የኢትዮጵያውያን የአንድነትና የለውጥ ፋና ወጊ ነው በርካታ ግፋአን ኢትዮጵያውያን የሚደግፋት የዘመናት ብሶት የወለደውና ለህልውና የሚታገል ነው
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l 21 күн бұрын
👍
@YohannesZegeye-pt7mi
@YohannesZegeye-pt7mi 20 күн бұрын
​@@user-pm1oi9mk4lበበደበ 0:12 በበበ በበ
@YohannesZegeye-pt7mi
@YohannesZegeye-pt7mi 20 күн бұрын
በበበ
@RibkaAlamaw
@RibkaAlamaw 17 күн бұрын
​@@YohannesZegeye-pt7mimndnew?
@user-oc2wp2jb7z
@user-oc2wp2jb7z 21 күн бұрын
በርቱልኝ ወንድሞቼ እድሜና ጤና ይስጣቹ።
@makw5069
@makw5069 21 күн бұрын
❤❤I agree with Dr. Yelkale, Ayzohe Mesaye God will listen our prayers.
@aberagebreegziabher9421
@aberagebreegziabher9421 21 күн бұрын
ደግሞ ይልቃል መቸ ነው ዶ/ር የሆነው???
@merd24
@merd24 21 күн бұрын
​@@aberagebreegziabher9421ዐብይ አህመድስ በጨረባ ዶ/ር ተብሎ የለ
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 21 күн бұрын
Both Abiy & yilikal are liers Abiy is not a PhD nor yilikalis an engineer.
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 21 күн бұрын
No Messay you need to come out and apologize for the genocide that ESAT and you particularly you were responsible for 6% to 94 against tegaru and the smear campaign that you &ESAT unleashed on oromo people you guys need to come clean
@alexawoke
@alexawoke 21 күн бұрын
​@@ebsamohamed5845 are you still drinking fresh human blood & wearing wet human skin?
@fikruman1069
@fikruman1069 21 күн бұрын
አማራ እንደማይችልና ዝቅ የማድረግ አተሳሰብ ነው ሥም የሚያጠለሹት
@alexawoke
@alexawoke 21 күн бұрын
Yaw Telat min endil felegesh nw? FANO IS struggling and teached this step from nothing to this Level. And know If Abiy Stop using Drone & airforce ( fighting Jet ) , He will Not Fight one day.
@hailualemaw5903
@hailualemaw5903 21 күн бұрын
As always very thoughtful and realistic discussion with Yelekal Getenet. Thank you.
@EshetieMekonnenWorkie-il7ut
@EshetieMekonnenWorkie-il7ut 21 күн бұрын
የምክክር ኮሚሽን ተብየው የጊዜ መግዥያ እና ሽመልስ እንዳለን ኮንፊውዝ እና ኮንቤክስ የሚያደርጉበት ስልት ነው ።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 20 күн бұрын
ትክክል ግዜ መግዣ ነው። ከዚህ በፊት የድንበር ኮሚቴ እያሉ ሲያጭበረብሩ ነበር። ይህ ብልፅግና የተባለ የበሰበሰው ኢህአዴግ ቅሪተ አካል ከነግሳንግሱ ካልተወገደ ሰላምና ፈትህ በጭራሽ አይገኝም።
@yeshashworkchecol4735
@yeshashworkchecol4735 21 күн бұрын
I really like this discussion, please more of it 🙏
@hawazteferi6569
@hawazteferi6569 21 күн бұрын
በትክክል እውነት ነው❤❤❤
@astherad1348
@astherad1348 20 күн бұрын
መሳይ በርታ፣ አንተ የምታደርገው ትግል በጣም ወሳኝ ነው፣ እ/ር ይርዳንና ነፍሰ በላውን አብይንና የብልፅግና የአውሬ ስብስብ ይፍረስ።
@mulugetaalem9970
@mulugetaalem9970 21 күн бұрын
Thanks ❤
@Mamit900
@Mamit900 21 күн бұрын
በርቱ ወንድሞች
@hanatilahun2769
@hanatilahun2769 21 күн бұрын
ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን እናመሰግናለን በርቱ ፋኖዎች 💚💛❤️
@godisgood3876
@godisgood3876 21 күн бұрын
Mesay blessed 💚💛❤️
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 21 күн бұрын
ከንቲባ አብይ አማራ እንደ ትግራይ በይቅርታ አያልፍህም አማራ ለፍርድ ያቀርበሀል 💪💪💪 በደም ተጨማልቀሀል
@DavidJohn-pc4bx
@DavidJohn-pc4bx 21 күн бұрын
🤑
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 21 күн бұрын
እንኳን በይቅርታ ሊያልፉትና ወደ መቀሌ ድርሽ እንዳይል ወጥረው ከሕዝባቸው ጋር እየታገሉት እንደሆነ እያየን በውሸት እሰከ መቼ ነው ራሳችንን የምናሞኘው አልገባኝም።ብልፅግና ትግራይ ውስጥ እንደሌለንኳ ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ። ራሳችሁን አትዋሹ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 20 күн бұрын
ትግሬ መቸ ነው አብይን ይቅርታ ያደረገለት? ለራስህ ዉሸት እየነገርክ አትጃጃል! ቆይ ታያለህ ለፍርድ የሚያቀርቡት ዋጋዉንየሚሰጡት እነሱ ናቸው።
@JhonMatisy
@JhonMatisy 21 күн бұрын
ትታጉ ንስር እንቁሙህር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ንስር የፖለቲካ ሙህር ጅግናችነህ።
@tegistetesfa6770
@tegistetesfa6770 21 күн бұрын
True God be with him
@Sarbet888
@Sarbet888 21 күн бұрын
I wish Fano had picked Enginer Yelekal as its spokesperson outside of Ethiopia.
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 20 күн бұрын
how ?? he is more than that.
@mohammedyimam551
@mohammedyimam551 21 күн бұрын
ኢንጅነር ገራሚ ትንተና አድርገሃል እናመሰግናል
@user-nn8fx4jg6g
@user-nn8fx4jg6g 21 күн бұрын
አሜን ክብል ይበል ።
@makw5069
@makw5069 21 күн бұрын
What happen Mesay , it is better to work on this part. Don't give up. It is better to give idea but God will be on Fano side.
@Endalamawu
@Endalamawu 21 күн бұрын
ኢትዮጵያ ትቅደም የድንግል ማሪያም ልጅ የአማራን ህዝብ በካሃዲዎች ከሚተኮስ ጥይት ሰዉረዉ ለፋኖወች ፍቅር ሞገስ የማሸነፍ ጸጋ አልብሳቸዉ ለካሃዲዎች ዉርደትን ስጣቸዉ አሜን
@user-ex4xk6sx4g
@user-ex4xk6sx4g 21 күн бұрын
ተመቻችሁኝ
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 21 күн бұрын
❤❤ድል ለፋኖ
@user-bk4tu6ce6y
@user-bk4tu6ce6y 21 күн бұрын
ትክክል ኢንጅነር
@astherad1348
@astherad1348 20 күн бұрын
eng. ይልቃል በጣም ጎበዝ ፖለቲከኛና አገር ወዳድ ነው።
@makw5069
@makw5069 21 күн бұрын
❤Kenbel yargew fetari, Amen
@muhabahussen2406
@muhabahussen2406 21 күн бұрын
❤ በርታ ወንድሜ
@Nana-sk7us
@Nana-sk7us 19 күн бұрын
ኢትዮጵያ በእግዚአብሔር ሃይል እርምጃ ሰላሟን ታገኛለች!!! ጥበቃችን ከሰማይ ብቻ ነው!!!
@supperdam2217
@supperdam2217 20 күн бұрын
ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ምርጥ ዕይታ ‼ አዎ ይህ መንግስት ኖረ አልኖረ ትርጉም የለውም ‼‼
@lubabasaid2421
@lubabasaid2421 21 күн бұрын
እንኳን ደህ መጣችሁ ጀግኖች ናችሁ በርቱ
@kasimawel5872
@kasimawel5872 21 күн бұрын
selam mesay berta wendmachin ALLAH YIGEZEN
@user-vm7zs5mj6p
@user-vm7zs5mj6p 21 күн бұрын
Victory for amhara fano❤❤❤❤❤
@makw5069
@makw5069 21 күн бұрын
❤😂Mesay Trust on God,
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 21 күн бұрын
ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ህዝብን ያሸነፈ አሸባሪ የለም
@dimetrosdammena2668
@dimetrosdammena2668 20 күн бұрын
Thank you E. Yelekal for clarification 👍🙏
@alemhi8570
@alemhi8570 21 күн бұрын
እንጅነር ይልቃል 👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nqusew
@nqusew 21 күн бұрын
Mr yilakal is one of the smartest politicians in Ethiopia.
@ambawlegesse9792
@ambawlegesse9792 21 күн бұрын
ሊመጣ ያለው ይምጣል አይቀርም............ መልካም ዘመን ይሁንልን አሜን!!!!!!
@user-ee8te7dq6j
@user-ee8te7dq6j 21 күн бұрын
Messy good idea
@godolias8228
@godolias8228 20 күн бұрын
I appreciate geornalist Mesay. Good work ended.
@user-gy9gm3tk1g
@user-gy9gm3tk1g 21 күн бұрын
አንበሳው መሳይ መኮነን እና ኢንጅነር ይልቃል በርቱልን አቦ
@addisketema5742
@addisketema5742 20 күн бұрын
27 ዓመታት የኢህአዲግም ሆነ 6ቱ የብልፅግና የመከራ ጊዜያት በእነሱ ጥንካሬ ሳይሆን በእኛ ድክመትና አለመተባበር ነውና መከራችንን አናስቀጥል።
@EtewaSitotaw-ip4jf
@EtewaSitotaw-ip4jf 19 күн бұрын
Mesaye tebarek dil lefanoo
@elias2906
@elias2906 20 күн бұрын
Engineer yilkal speaking, analyzing and explaining skills are very interesting and show that he is a person with great political knowledge and skills.
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 20 күн бұрын
ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ትልቅ የእውቀት ማህደር 👌👍😍😍😍🙏💖💖💖💚💛❤
@user-im6dk3no8g
@user-im6dk3no8g 21 күн бұрын
እውነተኛ የሁኑ መረጃዎችን ስለምታደርስን እናመሰግናለን ....በርታልን
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 21 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ !!!
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 21 күн бұрын
ኢንጂነር በጣም በሳል አስተዋይ የሚናገረውን የሚያቅ እና የማይዘነጋ የዘመኑ ምርጥ እና ብቸኛ ፖለቲከኛ ነው ።
@hannahmekuria8400
@hannahmekuria8400 21 күн бұрын
That's very true. People are living in Night Mare. .
@Abay.getayawkal
@Abay.getayawkal 21 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️መሳይ አና አንጂነር የልቃለ ❤️❤️
@Peaceforall1252
@Peaceforall1252 21 күн бұрын
የኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ሐሳቦች ይስማሙኛል
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 21 күн бұрын
❤❤በርቱ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 21 күн бұрын
God bless you thank you Engineer Yilikal
@EtsegenetAyele-zp9sx
@EtsegenetAyele-zp9sx 20 күн бұрын
Great interview , Thank you
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 21 күн бұрын
Thank you so much Jegnachin Messay for this very interesting and very Ethiopian discussion wit Engineer Yilkal. God bless you both. What a contrast between yesterdays discussion with Dr. Yonas who was concentrating on Ethnic politics.
@elsaalehegn864
@elsaalehegn864 21 күн бұрын
yes You tight🎉
@WoldemariamHabtemariam
@WoldemariamHabtemariam 21 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ እናሸንፋለን
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 20 күн бұрын
Messay Mekonen ante dinek gazetegna neh lewogeneh yekomeke❤️💪👍
@ekramkelifa7506
@ekramkelifa7506 21 күн бұрын
ትንሽ የተጋነነ ነገር ይታየኛል አብይ ቢሄድ ማን ይረከባል የሚለው የሰጠኸው ስህተት ይመስለኛል
@asfawgezmu3881
@asfawgezmu3881 21 күн бұрын
fano is the best candidate.
@alexawoke
@alexawoke 21 күн бұрын
I believed the Same as engi. Yelekal, because WE can Form temporary transational Administration.
@eliasyohanes8543
@eliasyohanes8543 20 күн бұрын
Abiy Ahmed Ali is the worst thing in Ethiopia!!!👹👹👹👹👹👹👹. 7th devil's incarnation!!! Abiy must go.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 21 күн бұрын
Bless you Engineer Yilikal i agree
@AY-fk1mh
@AY-fk1mh 19 күн бұрын
Yes, that is 💯 % true that nothing will never happen if Abyi go. ABYI MUST GO
@astherad1348
@astherad1348 20 күн бұрын
ትንሳኤ ለኢትዮጵያ፣
@user-wx7zi3tb8b
@user-wx7zi3tb8b 15 күн бұрын
Waw You're special
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 21 күн бұрын
ፋኖ አንድ ዘላቂ የበላይ መሪ ቢናረው ብዙ ነገሮችን ሊያሳካ ይችላል እላለሁ።
@yms2161
@yms2161 21 күн бұрын
Like. አድርጉ
@mamela-bg4lh
@mamela-bg4lh 21 күн бұрын
ማንን
@DesalegnMelese-ve2mr
@DesalegnMelese-ve2mr 21 күн бұрын
Ok
@habtemariammekebeb1946
@habtemariammekebeb1946 20 күн бұрын
ይልቃል ለሀገር ይበቃል በርታልን ዉድ
@agas1974
@agas1974 21 күн бұрын
There is more talk than deed in the government: In that, you are right Yilkal!
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 20 күн бұрын
Engineer Yilekal hulem ewunte endetenagerek new yekoyehew yehe new yetemare yemiyasebelew❤️👍👍👍👍🙏✅️
@ababumegersa-yh4tr
@ababumegersa-yh4tr 21 күн бұрын
“ነገር ግን መራራ ቅንዓትና አድመኛነት በልባችሁ ቢኖርባችሁ፥ አትመኩ በእውነትም ላይ አትዋሹ።” - ያዕቆብ 3፥14
@beletetigist9830
@beletetigist9830 21 күн бұрын
አቶ አባቡ እውነቱ የቱ ነው ?
@ababumegersa-yh4tr
@ababumegersa-yh4tr 21 күн бұрын
እውነቱን ከእግዚአብሔር ጠይቅ ወንድሜ ከሰው አታገኘውም።
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 21 күн бұрын
የ ፋሸሸት አብይ ደጋፊ ጴንጤ የእግዚአብሔር ቃል አተሸቃቅጥ
@yms2161
@yms2161 21 күн бұрын
1.9k. Like እድርጉ እንጂ
@zerayimam
@zerayimam 21 күн бұрын
ያረብያረብ.ዲልለ.ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kahsayalem5736
@kahsayalem5736 Күн бұрын
ለእንጅነር ይልቃል የሚሠጠው መልሥ ለመሥማት ሢል ኣዳመጥኩክ
@Abay.getayawkal
@Abay.getayawkal 21 күн бұрын
ፋኖ ፋኖ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 28:43
@learntulearn848
@learntulearn848 21 күн бұрын
yeABIY AHMED ASTEDADER #BESBESSO#YETENEQANEQE TERS NEWE ❗️
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 21 күн бұрын
Tikikil Engineer Yilkal
@user-xj2tn1xx4c
@user-xj2tn1xx4c 21 күн бұрын
Viva fano❤❤❤
@user-gl5pd9bo5k
@user-gl5pd9bo5k 19 күн бұрын
ፋኖ የፅፈኞች ስብስብ ነው። እንኳን ለተቀረው የኢትዮጵያ ህዝብ ሊጠቅምና አብሯቸው መከራ የሚያየውን እስክንድር ነጋ ከአዲስ አበባ ስለመጣ አይመራንም የሚሉ ኃይሎች ስለአማራ ሳይሆን የሚጨነቁት ስለራሳቸው ጥቅም ብቻ ነው።
@yeshewalulsisay4790
@yeshewalulsisay4790 21 күн бұрын
Amen 🙏 Kinbel yaregewu!!
@hagostafere3369
@hagostafere3369 20 күн бұрын
ወንድሜ ሁሉም ሀይሎች ካልተባበሩ ለውጥ ኣይመጣም ፋኖ ከፋ ኣድርገህ ወያነ ማሳነስ ኣያዋጣም ።ወያነ ሁሉም ክልሎች እና የውጭ ሀይሎች ተባብራቹ እኮ ኣልተቻለም እባካቹ ሰከን እንበል
@getasewtesfaw3363
@getasewtesfaw3363 17 күн бұрын
የያዘዉ መሳሪያና የህዝብ ማዕበል መጠቀሙን ነዉ።
YouTube's Biggest Mistake..
00:34
Stokes Twins
Рет қаралды 73 МЛН
Buy Feastables, Win Unlimited Money
00:51
MrBeast 2
Рет қаралды 97 МЛН
The Global Sports Playbook
22:27
Bloomberg Live
Рет қаралды 16 М.
Learning English Podcast - Chinese Workers, Less Alcohol
29:56
VOA Learning English
Рет қаралды 6 М.
Learning English Podcast - Increased Tariffs, Buddha's Birthday
29:56
VOA Learning English
Рет қаралды 4,9 М.