Anchor media የሚኒስትሮች ሽግሽግ፥ የጄ/ል ታደሰ ወረደ መግለጫ፥ ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ምግብ ማቅረብ ሊቆም ይሆን? የቤተክርስቲያኒቱ ፈተና

  Рет қаралды 58,713

Anchor Media

Anchor Media

26 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 231
@user-iy7on7go5x
@user-iy7on7go5x 24 күн бұрын
መሳይ ጀግናችን ነህ ተመስጬነው የምሰማህ በርታልን ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 24 күн бұрын
መሳይ አንበሳችን ይህንን የበሻሻ ዱርየ አርበትብተው
@user-zc8sr1sh9j
@user-zc8sr1sh9j 24 күн бұрын
በመከላከያም በአማራም የሚምተው ኢትዮጵያዊ ነው በጣም ያሣዝናል።
@fikadu8675
@fikadu8675 24 күн бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ሕዝባዊ ኃይል ፋኖ ።ሞት ለኦነግ ኦዲድ ብልፅግና ፋሽስት አገዛዝ ሥርዓት ።
@yimerafrassie4766
@yimerafrassie4766 24 күн бұрын
ራያን በሀይል መያዛቸውን ሳይሆን የተቃወመው ግን አያያዛቸውን ነው፣በጣም ይገርማል በሀይል መያዛቸው ችግር እንደሌለበትጠ ነው ሀሳቡ፣ሀሳቡ የራሱ ነው ግን መሳይ በአሁኑ ጊዜ የአምሀራን ችግር የማይከታተል ሰው ቶሎ ቶሎ ይዘህ መቅረቡ ተገቢነቱ አይታየኝም
@alextomm2458
@alextomm2458 24 күн бұрын
ድጋሚ አታቅርበው ፅረአማራ ነገር ነው
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 24 күн бұрын
MR ዥዋዥዌ እንድው ኢኒተርቢ ቢቀርብህ ምንም አትችልም
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 24 күн бұрын
ተክሌ ምንም ጮሌነት ቢታይበትም በጣም ትክክልኛ እና ለአማራው የሚጠቅም ነጥቦችን ነው ነካክቶ ያለፈው ።ተክሌ ከዚህም በላይ ጠቃሚ ነገሮችን እንደምታቀርብ ተስፋ አለኝ ።
@tomorrow9473
@tomorrow9473 24 күн бұрын
በስተመጨረሻ መሳይ ሰዉ አጣ መሰለኝ?
@habtemariammekebeb1946
@habtemariammekebeb1946 24 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@ethiopia6721
@ethiopia6721 24 күн бұрын
ፋኖ አማራ መቶ ፐርስንት ያሽንፋል::
@snr9054
@snr9054 24 күн бұрын
✌🏾💪🏾💪🏾💪🏾💚💛❤️
@kukutilove
@kukutilove 24 күн бұрын
በወሬ
@Eteneshasefa-kh7gj
@Eteneshasefa-kh7gj 24 күн бұрын
@@snr9054ድል ለአማራ ህዝብ ሞት ለጥቁር ናዚዎች አብይዚም ይውደም ውድቀት ለፋሽሽቱ አቶ ብይ!!
@febanlove2876
@febanlove2876 24 күн бұрын
ድል በግፍ ለሚገደለው ለሚፈናቀለው ወገኔ
@user-cv4ub3yo3f
@user-cv4ub3yo3f 24 күн бұрын
ድል ለአማራ ሕዝባዊ ሀይል ፋኖ💪💪💪
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 24 күн бұрын
I agree 100% with Mesay.
@NowIstheTime581
@NowIstheTime581 24 күн бұрын
ልጅ ተክሌ አትሸወድ! ሕወሀትም ሆነ አብዛኛው የትግራይ ኤሊቶች ቢቻል ያለጦርነት ካልተቻለም በጦርነት አገር ለመሆን ነው እየሰሩ ያሉት። አገር የመሆን ብቃት የላቸውም ላልከው እነሱ እንችላለን እያሉ ያሉት። ከኤርትራ እንሻላለንም እያሉ ኘው። አሁን የሚፈልጉት ከሱዳን ጋር የሚዋሰኑበትን መንገድ ነው። ትጥቅ ልንፈታ ነው ያሉትም ወልቃይትን አባብለው ለመውሰድ ነው። ከተረከቡ በኋላ የታጣቂ ኃይላቸውን በቀላሉ መልሰው ያሰባስባሉ። በትጥቅ እንፈታለን ወሬ ሴራ ራሱ ጀብደኛው አብይም ሳይኖርበት አይቀርም። ሁለቱም ለተለያየ አላማ ነው የሚገሰማሙት። ጀብደኛው ይህን የሚያደርገው አማራን ለማኮላሸት ነው። በትግራይና በአማራ ሕዝቦች መካከል ያለው ተቃርኖ እንዲቀጥልና የሰሜኑን ትግል ለማዳከም ነው የሚፈልገው። ለትግራይ ነጻነት ሕዝበ ውሳኔ ጥያቄ መልስ ባለመስጠት በመጨረሻም ትግራይን ብቻዋን ቀጥቅጦ ወደ ኦሮሞ ኤምፓየር መጠቅለል ነው እቅዱ። ሶስተኛው ምእራፍ ኤርትራን ለመጠቅለል ሩጫው። ይሁን እንጂ ጦር የሚመዝባቸው ሶስቱ ሕዝቦች እንደተኳረፉና ለጋራ ባርነት ተስማምተው ይገዛሉ ወይ የሚለው ነው። ጀብደኛው በደካማ ጎናቸው ገብቶ በሴራ ለየግል ነጻነታቸው እንዲቆራቆሱ ማድረግ መቻሉ ለጋራ ባርነት ሊስማሙ እንደማይችሉ ግን በቅጡ የገመገመው አይመስልም።
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 24 күн бұрын
Yehilim enjera new
@eztg2758
@eztg2758 24 күн бұрын
አንረሳውም ተክለሚካኤል አበበ የዛሬ አስር ወር አካባቢ ከመሳይ ጋር ባደረገው ውይይት የአማራ ህዝብ ትጥቁን ለማስፈታት ማዳበሪያ እሰጣቹዋለሁ በማለት ማታለል እና ትጥቃቸውን መቀማት ይችላል ብሎ አስተያየት የሰጠ የአማራ ጠላት ነው
@kukutilove
@kukutilove 24 күн бұрын
እውነተ ነው የተናገረው
@eztg2758
@eztg2758 24 күн бұрын
@@kukutilove ለዘረኞች ትክክል ነው
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 24 күн бұрын
Politica ko huligizem tekeyayari new. Wogen enkuwan Ato Tekile yetenagerewun kerto ye Abiyin nigigir aminen reketilenew neber bizuwochachin sew demo akuwamun keyiro zegiyitom bihon simeta anatatil. Ye Amara chigir yihew new 1 anhonim hulgize tilant yihe neber eyalin gize anabakin. Manim supportive hasab yalewn sew lemegifat anchekul. Esti ke hiwuhatin or wiyanen enimar liyunetachewn yizew hulum 1 nachew..
@eztg2758
@eztg2758 23 күн бұрын
@@emuye-shinbira8268 የማይጠቅም ስለሆነ ብዙ አልጨነቅም የሚሻለው ጠላት መሆኑን ለህዝባችን ማሳወቅ ነው ምክኒያቱም ያለ መሣሪያ የአማራ ህዝብ እንዲታረድ የፈረደ ያውም ካናዳ ተቀምጦ
@romiooo0193
@romiooo0193 24 күн бұрын
Well came mesay mekonnoen 🙏💚
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 24 күн бұрын
አንድነት አንድነት አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ሽንፈት ባርነት ድሕነት ውርደት ነው
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 24 күн бұрын
VICTORY To The AMHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@XalaalSomalis
@XalaalSomalis 24 күн бұрын
The guest is absolutely correct about one thing. Concerns related to the church should be left for the patriarchs and leadership of the church. As Muslims, we support our fellow Tawahido church members to remain united and in harmony. We should all begin to express our unconditional positive regard for one another.
@segededemissie3505
@segededemissie3505 24 күн бұрын
ትክሌ እንኮን መጣህልን!
@romiooo0193
@romiooo0193 24 күн бұрын
Fano.fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️
@belaygebre
@belaygebre 23 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ተክሌ የምወድህ የማከብርህ ጀግና ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን እድሜና ጤና ይስጥህ ከነመላው ቤተሰብህ ዘርህ ይባረክ ለኔ አንተ አንደኛ ጋዜጠኛ ነህ በርታ ወንድማለሜ
@tekalignambeticho
@tekalignambeticho 23 күн бұрын
Our hero ❤
@falkmayer1723
@falkmayer1723 24 күн бұрын
እናመስግናለን መሳይ ስለ ትንታኔ ❤❤❤❤🎉🎉
@jowaheratsebha
@jowaheratsebha 24 күн бұрын
በረቱልን 🙏❤️
@danielhmariam1690
@danielhmariam1690 24 күн бұрын
I think your guest is from Antarctica ignorant of Ethiopian politics
@khalidamdihunmohammed3749
@khalidamdihunmohammed3749 23 күн бұрын
የተማራ ሰው ነው እባክህ ለሀገር የሚያስቡ ሰዎች ን እንደዚ አቅርብልን
@belaygebre
@belaygebre 23 күн бұрын
ፋኖ ያሸንፋል ድል ለአማራ ፋኖ
@keanuvecade7490
@keanuvecade7490 24 күн бұрын
አገራችን ሰላም አድረግልን ፈጣሪ🎉🎉🎉
@targettube4968
@targettube4968 24 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@godisgood3876
@godisgood3876 24 күн бұрын
Mesay blessed 💚💛❤️
@arsemamobile6461
@arsemamobile6461 24 күн бұрын
Tanks tekle.
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 24 күн бұрын
የሴራ ፓለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!!!
@mulualemu4560
@mulualemu4560 24 күн бұрын
ድምፁ ያስተጋባል
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 24 күн бұрын
❤ድል ለፋኖ
@yopejohn7450
@yopejohn7450 24 күн бұрын
የሚገርም ዝግጅት ነው ይሄ በህዝብ ላያ ውዝግብ የሚፈጥር ሀሳብ ያለው ሰው ማቅአብ ከኢቲቪ ዝግጅ የሚበልጥ ነው
@ashagrielakew4975
@ashagrielakew4975 24 күн бұрын
መሳይ መኮንን ውዱ ወንድማችን ስለ ተገፋው ህዝብ የምታደርገው ትግል በጣም እውነትና ፍታውይ ነው በርታ እናመሰግናለን ለእውነት የቆምክ እውነተኛ ጋዜጠኛ ነህ
@danielejigu5307
@danielejigu5307 24 күн бұрын
Please ቶሎ ቶሎ ጋብዘው ተክሌን
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 24 күн бұрын
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@mimia7202
@mimia7202 24 күн бұрын
ጉልቻ ቢለወጥ ወጥ አይጣፍጥም ነው ነገሩ🤔🤔
@amrafelwodaj5950
@amrafelwodaj5950 24 күн бұрын
Ok
@gemoraw6705
@gemoraw6705 24 күн бұрын
TM is still with his firm stand, genuineness and holistic wisdom. Thanks to hear him, let God bless TMA. But, Mesay won't be haste to comment on religious issues.
@benzem8058
@benzem8058 24 күн бұрын
It is evident that Abiy harbors concerns regarding the potential reconciliation between Eritrea and tplf. Consequently, he endeavored to appease tplf by offering Northern Gonder. Mr Hammer's objective is to ensure that by controlling Ethiopia and utilizing Abiy to wage war against Eritrea, it would ultimately lead to the US's ultimate goal. Therefore, Eritrea and Amhara should collaborate for their mutual benefits. May God guide Africa towards peace. 🇪🇷❤️🇪🇹
@user-ms3pc5tg5e
@user-ms3pc5tg5e 23 күн бұрын
Not for mutual benefits rather mutual survival
@teddy7551
@teddy7551 24 күн бұрын
lij Tekale ,please wake yup
@benjamin6222
@benjamin6222 24 күн бұрын
ተክሌ ዛሬ አልተዘጋጀህም እስከግማሽ ድረስ ሰማሁ የምትሰጠው አስተያየት ፓለቲካን በጥቂቱም አውቃለሁ ከሚል ሰው አይጠበቅም። ተክሌ ዛሬ ጥሩ አይደለህም
@nyo1026
@nyo1026 24 күн бұрын
Mesay, you brought a lawyer to discuss issues outside of his realm. Thus, he had difficulty to go over the topics.
@tafgirma
@tafgirma 24 күн бұрын
ይህ ምሁር የሚባለውን ቃል የማይመጥን ማስረጃ ወረቀት ብቻ የተሸከመ መሃይም የሕዝብ መድረክ ላይ ዘወትር በመቅረብ ፋይዳቢስ በሆነ አስተያየቱ አየሩን ከመበረዝ በዘለለ ለሕዝብ የሚጠቅም ይህ ነው የሚባል አስተዋጽኦ አድርጐ አያውቅም፡ እሱና መሰሎቹ ይህን ያህል ወንጀልና የህግ ግድፈት በሃገራችን ላይ ሲፈጸም አለን እያሉ በሚጐርሩበት የሕግ ሙያ ለንፁሃን ቁመው ጉዳያቸውን በዓለም የሕግ መድረክ እንዲታይ ማድረግ ሲገባቸው ሱፍና ክራቫታቸውን በማሳመር ዶ/ር ፣ ጠበቃ እገሌ በመባል ከሕዝብ ሞገስን ለማግኘት ከመጣር በቀር ምንም ፋይዳ ሲያደርጉ አይታይም፡ ይሄ አላንስ ብሎ ዛሬ ደግሞ ስለ ንግሥት ቪክቶሪያ የክብር በዓል ሊነግረን ቀርቧል “ አባቱን አያውቅ አያቱን ናፈቅ” እንዲሉ We need not waste our time, listening to these self-serving narcissists..
@staysafe576
@staysafe576 24 күн бұрын
ውይይቱ መልካም ነው። ሀይሌ በመረጃ ጐልብተህ ብትመጣ ጥሩ ነው። ሌላው ፈራ ተባ እያልክ አስተያየት መስጠት ጥሩ አይመስለኝም ።
@user-ht8gv3uh1s
@user-ht8gv3uh1s 24 күн бұрын
በጥቅሉ ሲታይ የካናዳው ሰውየ ኦህዴድ ኦህዴድ ይሸታል። I might be wrong.
@alemu1
@alemu1 24 күн бұрын
በበጎ ፈቃዱኞችና ቅን ሰዎች አገርንና ሕዝብን ከውድቀት ለመከላከል የጥቂቶች በጎ ሥራ በዘላቂነት ውጤቱ ትንሽ ነው። እኔደ አገር ለዕድገት፣ ለሰላም ወዘተ..የተጠና ፓሊሲ ያስፈልጋል። ግዴታ ነው።
@Truth-12
@Truth-12 24 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-ik5xk7jf1m
@user-ik5xk7jf1m 24 күн бұрын
❤️🙏
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l 24 күн бұрын
💚💛❤️🙏🙏🙏🙏
@targettube4968
@targettube4968 24 күн бұрын
ተክሌ ለዚህ ትግል አይመጥንም። ተክሌ ዝም ብለህ ጥብቅናህን ስራ።
@zerfemelak5605
@zerfemelak5605 24 күн бұрын
ድምጽ አሁን መጥቷል።
@mesfinassefa3881
@mesfinassefa3881 24 күн бұрын
መሳይ እንደሁልግዜው አዋቂና ትምህርት የሚሰጥ ስው አቅርብ
@userahusenhussien786
@userahusenhussien786 24 күн бұрын
አትዮጰያ ውስጥ መጪው ግዜ ብቻ ሳይሆን ከዛሬ ነገ እየባሰ ነው አላህ ያቃል እንግዲ
@user-bh9hw1sf1l
@user-bh9hw1sf1l 24 күн бұрын
ትንሽ ለየት ያለ አተያይ ነው:: መልካም ጅማሮ ከሆነ የተለያዬ አመለካከት ያላችውን ብታቀርብ
@danielejigu5307
@danielejigu5307 24 күн бұрын
ተክለሚካኤል መሳይ ሁለታችሁም የኢትዮጵያ አምላክየማያንቀላፋው የአባቶቻችን እምላክ ይጠብቃችሁ
@LemlemKahsay-ki7sd
@LemlemKahsay-ki7sd 23 күн бұрын
Ezi comont mtsetu sewoch yeteley hasab mekebel ykebdavhewal lemon? Lenate mismama menager gdeata yelebetm mehaym denkoro athunu dmecrasi MN malet mehonu ygbachu
@kebedekebede5757
@kebedekebede5757 24 күн бұрын
Fanoooooooo
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 24 күн бұрын
መሳይ የነ ጀግና ይሄ ተክለ የምባል ሰው ግን እንዴት ነው የምንጠባረረው በፍትም አንተ ተጨንቀህ ተቃጥለህ ታቀርበዋለህ እሱ ግን የሆነ በንቀት ና ችላ ናቅ ያረጋል ወደደም ጠላም ተክለ ከኢትዮጵያና ጭቁኑ ኢትዮጵያውያን ያነሰ ነው ይወቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ላይ ጫና ምግብ ክልከላ ስለጠፋ ሳይሆን የተማረና የምማር እንድኖር አይፈቀድም በብዙ ነገር ሃገር ማድከም ነው የተያዘው ያማል አብይ በቆየ ቁጥር እየጠፋን ነው ይታሰብ
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 24 күн бұрын
መሳያቺንእንወድሀለን በአማራ እረሰተ እነዚህ ሀገረ ሻጭ ባዳወቺ ለምን ይክራክራሉ አማራኝእያለህዝቡ መሬቱንብቻለመጠቅ መቼም አይይታሰብም ሁላቺህየኡማራንገዛተጠብቁ እኛምሸሬን የኛ ነወማለተ አለብን ማለተነወ?በአማራጎዳይ አንደራደረም ባዳወቺ እገረአጣቢ ገረዶቺ እራሳቺህንአታዋረዱ እናንተየንገሰታተልጆቺ መሪይ ናቺህእንጀ በማንም ወራሪመጋ ህሌናቢሰ አተመሩ ለባዳወቺ መልክተ
@dawitr
@dawitr 24 күн бұрын
ኤርትራውያን offended ይሆናሉ ነው ያልከው? ማን ይሙት እንደ ሀገር stable የህነው ማነው? ኤርትራ ሲባል ለምን አስተሳሰባቹ እንደሚንሸዋረር አላቅም.
@begooddogood8334
@begooddogood8334 24 күн бұрын
ይገርማል!
@wubalemadmassu8220
@wubalemadmassu8220 24 күн бұрын
Hello
@mimia7202
@mimia7202 24 күн бұрын
አቡነ ሩፋኤል ዱርዬ ናቸው የእውነት ያሳፍራሉ ያቅለሸልሻሉ!!!!!😡
@mohammednuru6402
@mohammednuru6402 24 күн бұрын
This hods garage is one how travel between canada and addis .he supports abey I don't know why messay brings him hear
@eliaseyasu6739
@eliaseyasu6739 24 күн бұрын
መሳይ ብዙ ግዜ E ይልቃል ብታቀርብልን
@yaredtekle7923
@yaredtekle7923 24 күн бұрын
ቦጅቧጃው ተክሌ😂😂😂😂😂
@bekeleemmanuel9569
@bekeleemmanuel9569 24 күн бұрын
ሀይለሚካኤል ድምፁ ጥራት የለዉም ::
@Eteneshasefa-kh7gj
@Eteneshasefa-kh7gj 24 күн бұрын
ድል ለፋኖ ውድቀት ለአብይ
@fitsumfissehaye4005
@fitsumfissehaye4005 24 күн бұрын
Misi ❤❤❤
@DB-kv3wu
@DB-kv3wu 24 күн бұрын
መሳይ ይህን ሰውዬ ማቅረብህ መውረድህን፡ ያሳያል።
@haregeweinihabte2483
@haregeweinihabte2483 24 күн бұрын
Ahiya le hodu new smachew…🤔 Ena be mulum Juntawoch nachew….be enesu manim Eritrawi ye michenek yelem ::
@YohannesMekonnenShanka
@YohannesMekonnenShanka 24 күн бұрын
ሙስና ለተሻለ ሹመት ያበቃል።
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 23 күн бұрын
End of Abiy's regime should be a timely issue to discuss because the regime is facing serious military defeats, severe economic problems, weak diplomatic support which may lead to its sudden collapse.
@MebatsionKahsay-pp3cz
@MebatsionKahsay-pp3cz 24 күн бұрын
Ethiopia mqomwa yegziabhyre hayle mnoru beca.new
@alemubeka70
@alemubeka70 24 күн бұрын
አትሳሳቱ! ብዙ ትግሬዎች መገንጠልን እንደእቅድ ይዘዋል። ኢኮኖሚያችንን ከኢትዮጵያ ጋር ሆነን ጠግነን እንገነጠላለን የሚሉ ድምፆች ጥቂት አይደሉም። ተ/ሚካኤል እንደማስፈራሪያ ነው መገንጠልን የሚያነሱት ያለው ከእውነታው በጣም ሩቅ እንዳለ ነው የተረዳሁት። በአጭር ቃል ወልቃይትና ራያን የሚፈልጉት ለመገንጠል ነው።
@SirakeZewdea
@SirakeZewdea 24 күн бұрын
ወያነኔ ወልቃት. ካገኘ. የሚፍልገው. መሳሪያ. ያስገባል
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 24 күн бұрын
10/08/2016 - 13/09/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔርም ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@alextelahun4779
@alextelahun4779 24 күн бұрын
ድምጽ Audio የለም
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 24 күн бұрын
Yihe sewye gin asmesayoch new. Betam mengistin ga yemisera yimeslegnal.
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 24 күн бұрын
How
@ayelegelaneh7171
@ayelegelaneh7171 24 күн бұрын
ይህ የጀነራሉን መግለጫ ከሹም ሽሩ ጋር ይገናኛል ። ለመከላከያ ሚና ሽፋን ለመስጠት ነው። የራያ ድርጊት በወይልቃት ለመድገም ጥረት ይደረጋል ።
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 24 күн бұрын
አ አ ብቻ እስከ 70 መዝናኛዎች ብቻ ሌላም ብዙ ነገሮች እያስገነባ ነው ለምን ለተማሪ ምገባ አያደርግም ለምን የኑርን ውድነት አያሻሽልበትም ብልጭጭል ነገር አማረን አላልነው እኛ እብድ የሆነ መንግስት
@BE-yw2pm
@BE-yw2pm 24 күн бұрын
ቁጥር ብቻ ሁላችሁም በብሄራችሁ የምታስቡ አይደላችሁም ወይ አነት በዚ ከቀጠለች መበታተንዋ አይቀርም።
@eritr
@eritr 24 күн бұрын
Never talk about our beloved Eritrea 🇪🇷, it is indeed a country and truly independent. Do you think Ethiopia is a truly independent? It is indirectly colonized.
@user-zo9gd9dw8f
@user-zo9gd9dw8f 23 күн бұрын
የመሳይና ቧልተኛው ልጂ ተክል ብቻ ሳይሆን የመሀል ኢትዬጵያ ስው ትግራይ መገንጠል የትግራይ ሕዝብ ኢንተረስት አደለም ብሎ ብዙ ሕዝብ ያስባል የሚሆነው ግን ይህ ነው tplf ከጎንደር ከወሎ ያጤቼውን መሬቶች ብቻ ከአብይ ይቀበላል ትንሽ ቆይቶ ሪፍረንደም ይጠራል ባርነት ወይስ ነፅናት የሕዝባዊ ግንባር ኤርትራ አይነት ሪፍረነደም የትግራይ ሕዝብ 99% ነፅነት ይላል አብይ አህመድ ለሀገረ ትግራይ ትግራይ በኢትዮጵያ መንግሥት ስም እውቅና ይስጣል ልክ እንደ መለስ ለተባበሩት መንግስታት ትግራይ እውቅና ይስጣት ብሎ መለስ ለኤርትራ ያደረገውን ሁሉ ያዱርጋል ሌላው አለም ተክትሎ እውቅና ይስጣል ኢትዬጵያ ሀጉርነት ፍፃሜ ይሆናል ያለጽርጥር ይህ ይሆናል ልጂ ተክል ወስላታው መሳይ መኮነን ከፈልጋችሁ ከኔ ጋር ተወራረዱ ትግሬ ልሂቃን ሚሊዮን ሕዝብ ያስፈጁበት ትልቅ ሚስጥር ይህ ነው ይህ ጦርኑት በtplf ፍላጎት ብቻ ነበር የተካሄደው
@teddysiyoum5612
@teddysiyoum5612 24 күн бұрын
ሰዉዬዉ መዉደቂያዉ ሲሸታቸዉ ደጋፊዎቹ ብቅ ብቅ ማለት ጀምረዋል። ይሄን የዋህ ህዝብ ማልያቹን እየቀየራችዉ ሙድ ያዙበት
@abuhaile6517
@abuhaile6517 24 күн бұрын
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አብይ የሰራው ፓርክ ይሂዱና አየር ይመገቡ ወይም ቆርጠው ተነስተው ይታገሉ። የቀድሞ ተማሪዎች የሚበሉት ሳያጡ ለህዝብ ብለው ታግለው ብዙዎቹ ተሰዉተዋል።
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 24 күн бұрын
🆎 y rasu ekonew besystem raya yasgebachew. Ahunim Welkayit. Abiy alebet
@jacksonmic21y99
@jacksonmic21y99 24 күн бұрын
ፋኖ ያሸንፋል
@birukwesenyelehi1980
@birukwesenyelehi1980 24 күн бұрын
ድምፅ አይሰማም
@MebatsionKahsay-pp3cz
@MebatsionKahsay-pp3cz 24 күн бұрын
Ensu eyblulne ena enekulclce
@MohamedmiftahZeinu
@MohamedmiftahZeinu 24 күн бұрын
victoria tenfah
@aregawizeferu1333
@aregawizeferu1333 24 күн бұрын
መሳይ ለኤርትራ ያለህ ስስ ልብ በጣም የሚገርም ነው።
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz 24 күн бұрын
መሳያችን ይሄ ሰውዬ መጣም ቀረም ምንም ጠብ ኣይልም ! ኢትዮጵያበዚ ሰሀት የሚቅለሰለስ ሰው ኣያስፈልጋትም የሚደረገውን ግፍከተቃወምክ u should call it as it is!
@kdusarya8357
@kdusarya8357 22 күн бұрын
እኔ ኤርትራ ነኝ ኤርትራ ስለ ወልቃይት ሆነ ስለ ኢትዮጵያ አያገባትም
@user-tr6wp7fx4x
@user-tr6wp7fx4x 24 күн бұрын
Kbur mesay tkklena tyaqe new yaqerebkow ghebre ghen betkkle limelsiw alchalem ena mesay enamesgnow
@Miki-vd1lv
@Miki-vd1lv 24 күн бұрын
መሳይ ምን ሆነህ ነው ይህ ሰውዬ እኮ አንተ ጋር ሳይሆን ሲሳይ ጋር መቅረብ ያለበት ነው። የብልግና ፓርቲ አፍቃሪ ይመስላል። እንደነዚ አይነት ሰዎችን በማቅረብ ህዝቡን አታዘናጋው
@khalidamdihunmohammed3749
@khalidamdihunmohammed3749 23 күн бұрын
እውነት ያማሀል
@Miki-vd1lv
@Miki-vd1lv 23 күн бұрын
እውነቱን መካድ ነው እውነቱ
@yohannesnagari4100
@yohannesnagari4100 24 күн бұрын
Fano eyesheshe new ke telemt😅😅😅 welqaitem mushera eyetebeqech❤❤
@afeworkdebebe4418
@afeworkdebebe4418 23 күн бұрын
ሕወሓት ምንድነው የተማረው እነሱ እኮ የፓርቲያቸው መሪዎች ናቸው እንጂ የትግራይ ህዝብ አይደሉም ያንን ሁሉ ህዝብ አስፈጭተው እነሱ ግን ምን ሆኑ ? ዛሬም 4 ኪሎ ይመላለሳሉ።
@YM12
@YM12 24 күн бұрын
😮😮😮😮😮saw agegneteh motehale yehe samona lemayawokewo 😅😅😅😅
I Need Your Help..
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 178 МЛН
When Steve And His Dog Don'T Give Away To Each Other 😂️
00:21
BigSchool
Рет қаралды 16 МЛН
Creepy Teacher Kidnapped My Girlfriend?!
00:42
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 15 МЛН
Anchor media የቤተመንግስቱ ሚስጢራዊ ስብሰባ
5:29
I Need Your Help..
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 178 МЛН