Anchor News የኢዜማ ወጣቶች እየታደኑ ነው፥ የቢል ጌትስ ፋውንዴሽንና የአብይ አህመድ አገዛዝ ፍጥጫ፥ ህወሀትና ደጋሎ፥ ሽመልስ አብዲሳ እንደሀገር መሪ

  Рет қаралды 121,543

Anchor Media

Anchor Media

28 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 334
@alemhi8570
@alemhi8570 26 күн бұрын
አይ አማራ ያልፋል ግፋ ፋኖ ግፋ ፋኖ 🇧🇯
@abduselammohammed6289
@abduselammohammed6289 26 күн бұрын
አንት በጣም ፅንፈኛ የአማራ ብሔሮተኛ ነህ እንድሁም ከፍተኛ የኦሮሞ እና የትግራይ ህዝቦች ጥላቻ ያለብህ ሰወ ነህ
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 26 күн бұрын
አንከር ኢትዮጵያ እናመሰግናለን,... ፋኖ ዘኢትዮጵያ ችሏል! ወደፊት!
@user-rr7ic1jz3j
@user-rr7ic1jz3j 27 күн бұрын
#ፍኖ ያሸንፍል 💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿
@Samitrghh
@Samitrghh 27 күн бұрын
እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነውማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት😅 እባካችሁ ወልቃቹ ወደመጣቹበት ተመለሱ ወይ አርፋቹ ተቀመጡ በውሸት የአብይ ኳስ አትሁኑ ጎጃሜው ወለየው ኦሮሞን ደቡብን ሸዋውን አትበጥብጡት😅😢😮🎉
@user-rr7ic1jz3j
@user-rr7ic1jz3j 27 күн бұрын
@@Samitrghh 😂🤣 ኮተታም የሄ የኮተት ወሬህን ሂድና ለጋላዊች ንገራቸው እሺ #ፍኖ ያሸንፍል 💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿
@Samitrghh
@Samitrghh 27 күн бұрын
@@user-rr7ic1jz3j የሚሸንፈው የሰው መሬት ለመጠቅ ነው? ነግ በኔ ከትግራይ ህዝብ ከእውነት ጎን ነ ን
@user-rr7ic1jz3j
@user-rr7ic1jz3j 27 күн бұрын
@@Samitrghh 🤣🤣 አይ እውነት የነ መለስ ትብታብ ነው እውነት የዘረኛ መንጋ ባዋቀረው መንግሥት ህ? #ፍኖ ያሸንፍል 💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 27 күн бұрын
በትክክል ፃፊው ቀድመሽ ፍ እና ፋ ይለያያሉ ፋኖ ነው የሚባለው ።
@gigmantaf8239
@gigmantaf8239 26 күн бұрын
አማራ እንኳን ለራሱ ለህልውናው ኢትዮጵያን ሲያድን ነው የኖረው፡፡ የአለምን ተገፊ ህዝብአ ነጻነት ያላበሰ ጀግና ህዝብ ነው፡፡ ላይጨርስ አልጀመረውም፡፡ አቦ አማራ ወንድ ነው!!!
@user-kr2nq1ir1q
@user-kr2nq1ir1q 27 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤💛💚
@user-ee9xp4wd5o
@user-ee9xp4wd5o 22 күн бұрын
አዋሽ አርባ ስለሚሰቃዮ የአማራ ልጆች ድምጽ ሁኗቸው
@jessicajone2229
@jessicajone2229 27 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ወላሂ አማራ እውነት አለው ያሸንፋል።
@etagegnalemayehu5779
@etagegnalemayehu5779 27 күн бұрын
ብልፅግና ከመጣ ያልተጣሰ ስርአት የለም
@user-rz9rm3ly8j
@user-rz9rm3ly8j 26 күн бұрын
መሳያችን በርታልን ድል ለፋኖ
@markonbini9187
@markonbini9187 27 күн бұрын
ድል ለጀግናው የአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ እናሸንፋለን ድላችን በደማችን💚💚💚💚💛💛💪💛💛❤❤❤❤ ውድቀትና ውርደት ለኢህአዴግ (ብልግና)💀💀💀🤮🤮
@avim4113
@avim4113 27 күн бұрын
እጅግ በጣም አሳዛኝ ሁኔታ ነው፣ አምላክ ከእነሱ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን።
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn 26 күн бұрын
በጥምይገርማል!!!እማራነት ወንጀል ሥሆን።ልክ የናዚህትለር ታሪክን ያሥታውሣል💔💔ይህምዱግም።ያልፋል በርቱ የኢትይጵያልጆች
@hko-ge5og
@hko-ge5og 27 күн бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤ድል ለተጨቆነው ኢትዮጵያ ሁሉ
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 27 күн бұрын
❤❤ድል ለፋኖ
@user-qe1re7nz1c
@user-qe1re7nz1c 27 күн бұрын
ተወደደም ተጠላም ዛሬም ነገም መቼም ፋኖ ያሸንፋል ድሉም የኛዉ ነዉ። ምክንያቱም የተገፋን ህዝቦች ነን🇨🇬👌💪💪💪
@merimatadese9126
@merimatadese9126 27 күн бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ
@user-kv5ri5zz8o
@user-kv5ri5zz8o 27 күн бұрын
መስሽ ምርጥ ዘጋቢ በርታ የወሬኞችንና አሉባልተኞችን ጆሮ አትስጣቸው ፈጣሪ ፋኖን ለኢትዮጲያ ትንሳኤ ያብቃው ።
@fairozhamed6227
@fairozhamed6227 27 күн бұрын
ድእል ለተገፋው ላማራ ህዝብ❤❤❤❤❤
@user-kr2nq1ir1q
@user-kr2nq1ir1q 27 күн бұрын
ፋትህ ለተጨቆነዉ ለአማራ ህዝብ
@yhhih3709
@yhhih3709 26 күн бұрын
ድሮምተነግራቸሀል፣፣፣ግዙብትባሉም አታቁበትም፣፣፣መግዛትአትቺሉም፣፣፣ሸመልሰ የግዜሁኔቲነዉጠብቅ
@wmym
@wmym 27 күн бұрын
አመሰግናለሁ፥ መሳይ! በርታልን።
@dawitgirmay3594
@dawitgirmay3594 27 күн бұрын
ድል ለፋኖ አሸባሪው እና ጨፍጫፊው አብይ እሲኪ ወገድ እንታገለው አለን
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 27 күн бұрын
ይህ የመንድር ዱሩየ በምን መተት ነው አራት ኪሎ የገባው ? ሀገሪቱን ምስቅልቅሉን አውጣ
@joyaku3078
@joyaku3078 26 күн бұрын
ደደቦች ሙሴሀችን ህያላችሁ ሀጨብባችሁለት ነው😁😁😂ገና ኦሮሞዎቹ ይወቅጡአችሗል😁😁😁
@solomon3431
@solomon3431 26 күн бұрын
🙏 "እናንተ ግን ለሥራችሁ ብድራት ይሆንላችኋልና በርቱ፥ እጃችሁም አይላላ።” 2 ዜና 15፥7 ኢትዮጵያውያንን በአንድነት እንነሣና እንሥራ በርቱ፥ 🙏
@meseretalem1892
@meseretalem1892 26 күн бұрын
There have only been a very few genuinely real talented journalists in Ethiopia who have legitimately deserved millions of subscribers,,,,,, mesay Mekonen is absolutely 1 of them...keep going our mesay ❤
@danieltilahun2556
@danieltilahun2556 27 күн бұрын
አማራን ሙሉ በኢትዮጵያ ታሪክ ማንም አሸንፎት አያውቅም መቸም አያሸንፉትም። ከዚህ በኋላ ወልቃይት ራያ ለትግሬ በጭራሽ፣በታምር፣በመአት ማንም ሀይል ከአማራ እጅ ፈልቅቆ የመውሰድ አይችልም ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ ሳይሆን ታሪካዊ ዘላለማዊ የአማራ ርስት በመሆኑ ብቻ ነው።
@kukutilove
@kukutilove 27 күн бұрын
አማራ ሁሌ እንደተሸነፈ ነው TDF እኮ አዲስ አበባ ድረስ ጠራርጎ ገርፏቹ ነው የተመለሰው: TDF ጀግናው የአብይን ሰራዊት ,የኢሳያስን ሰራዊት ,የአማራን ሚሊሻ ,ፋኖን በሙሉ አዲስ አበባ ድረስ ነው የጠራረጓቹ ግማሹን ፋኖን ማርኮ በመቀሌ ጎዳና ሲነዳው አይተኻል TDF ጀግኃው❤❤❤❤
@Me-lz9yw
@Me-lz9yw 27 күн бұрын
ፉከራ ብቻ
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 27 күн бұрын
@@kukutiloveክክክ በተከፋተላችው በር ስትት ብለክ ገብተ ከደብረብርሀን ተመልስክ እንዴ አዴስ አበባ ሽንታም ቆማጣ ቆማጣን ስብስብ መጀመሪያ አማራንማ ታውቁታላችው አህያ ትግሬ
@Baby-os2bb
@Baby-os2bb 26 күн бұрын
​@@kukutilovearfesh kmalshin lkemi.Bikboaka Eyandandish amaran slemtboki amaran maser ende mefthe yekotersh denkoro.Bemaser eko hwahatm mnm alfeterem Amara ashkentro new yetalew.gn shtetu demo le gala asalfo mestetu new. Ahun gin begdish tkemiyalesh mdre egrshin yaltatebsh hula.
@deresewoldu9118
@deresewoldu9118 26 күн бұрын
የተኛዉ እጅ : _______ ሲደፍረር የሚፈተፍተዉ : ቆ ማ ለማለት ያሳዝናል::
@user-kc6gn4zo6e
@user-kc6gn4zo6e 26 күн бұрын
የፋኖ መግለጫ ስ የለእም
@romiooo0193
@romiooo0193 26 күн бұрын
Thank you mesay mekonnoen 🙏
@gigmantaf8239
@gigmantaf8239 26 күн бұрын
አማራ ትግልህ ላይ ብቻ አተኩር፡፡ አምላክህን ይዘህ ህዝብህን እና ሀገርህን በክንድህ ነጻ ታወጣለህ፡፡
@user-ko6qr3of7g
@user-ko6qr3of7g 27 күн бұрын
Enkan aderesachihu ❤️❤️❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏🙏
@etetudejong8756
@etetudejong8756 27 күн бұрын
Selam Messay Egziabeher kekefu yetebkeh wondeme Yasazenal yasaferalem Yasazenal Yasazenal Zeregnan yatefaw kemder lay Abiy Ahmed Esergnochib fita Yasazenal yasazenal 😢😢😢😢
@mulugetatadessetewolde3659
@mulugetatadessetewolde3659 26 күн бұрын
ኢትዮጵያ ታጋይ በረከት ስምኦን እና ጓደኞቹን ሸኝታለች እንኳን ደስ ያላችሁ anchor media,EMS እና ሌሎች የኢትዮጵያ የሴራ ፖለቲከኞች አዲሲቷ ኢትዮጵያ "በሠላም፤በልማት እና በፍትሕ መንገድ እየተጓዘች ነው "
@jaz-pl9mx
@jaz-pl9mx 27 күн бұрын
ፋኖን ተቀላቀል አታልቅስ።
@MelkamZena-st1ky
@MelkamZena-st1ky 27 күн бұрын
መሳይዬ በርታ ድል ለፋኖ
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 26 күн бұрын
ወይ የገንዘብ ፍቅር ሰው ወንድሙን እንዲሸጥ ያደርጋል🤔
@dmulugeta
@dmulugeta 27 күн бұрын
Bill & Malinda Gates foundation እንኳን የታባታቸው ሰይጣኖች ናቸው
@abeyayle8357
@abeyayle8357 27 күн бұрын
አለመደራጀት ምንም መፍትሄ እንደሌለው ይወቁ
@merimatadese9126
@merimatadese9126 27 күн бұрын
የአላህ አተ ድረስልን ያረብ
@abebemelse4906
@abebemelse4906 27 күн бұрын
እዚህ ላይ መረዳት የሚቻለው 1 ተረኝነትን 2 ኦሮሚያ ሁሉንም ጨፍላቂነትን 3 መሪነቱን ጠቅለው መያዛቸውን 4 የዲፕሎማት የእውቀት ማጣት 5 ለማሳየት የፈለጉት ነገር መኖሩን 6 ሁሉም የሚከናወኑት በጠ/ሚ ትእዛዝ መሆኑ 7 በሌሎች ባለሰልጣናት እምነት ማጣት
@baibai3786
@baibai3786 26 күн бұрын
ግንቦቴዎች አታስቁን🤣🤣 መሪያችን ፋኖ ብቻ ነው። no more Gurage politics
@fuadabdurahman2470
@fuadabdurahman2470 25 күн бұрын
ጉራጌ መሬት ላይ የተቀመጠ አማራስ በማን ፖለቲክስ ( political ideology ) ይመራ 🤔
@sikosilo7233
@sikosilo7233 26 күн бұрын
ዲል ለአማራ ህዝባዊ ኃይል ግምባር ዲል የህዝብ ነዉ እናሼንፋለን❤ ሽንፈት ለፋሺሺቱቅጥርኛና ባንዳ ፣ሆዳም ገዳይስብስብ
@Abay.getayawkal
@Abay.getayawkal 27 күн бұрын
ሰላም መሳያችን 😍😍😍😍 ❤️❤️❤️❤️
@mimia7202
@mimia7202 27 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል
@semretwondimu5337
@semretwondimu5337 27 күн бұрын
አረ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ወገናችን እያለቀ ነው ምነው ዝም ምምምምምም አልን?
@user-tj3ou2no1v
@user-tj3ou2no1v 26 күн бұрын
መሳይ እባክህ እኒህን ድንቅ ሙህር ፕሮፌሰር በሌላም ጊዜ በተለያየ ሀገራዊ ጉዳይ አቅርባቸዉ ጥሩ ትንተና ነዉ ያቀረቡት።
@user-vu7vy5mi4g
@user-vu7vy5mi4g 27 күн бұрын
Selam mesay
@KMI-qi5sw
@KMI-qi5sw 26 күн бұрын
ፍትህ ለሱለይማን አብደላ
@semahagnmannegerew4580
@semahagnmannegerew4580 27 күн бұрын
Long llive mesay
@kifletesema1888
@kifletesema1888 26 күн бұрын
ፋኖ መጀመሪያ ህብረት ይኑራችሁ የፓለቲካ ሥራ ያስፈልጋችሁዋል ከትግራይ ጋር ስምምነት ፍጥረት አለዚያችሁ ይረዝማል የህዝብ ዕልቂት ይበዛል
@HenokKibret-wc6bf
@HenokKibret-wc6bf 27 күн бұрын
ሰላም ሰላም መሳይ በርታ i am with you አንድ አስቸኳይ ነገር አለ ዘመናዊው የሽፍታ መንግስት ከአርማጭሆ ወደ ባህር ዳር በመውሰድ ከጎጃም ፋኖዎች ልዩ ስራ ለመስራት ብሎ አቅዶ በመስራት ይገኛል እና መረጃውን ለጎጃም ፋኖዎች እዲደርሳቸው እንፈልጋለን እነዚህ ግለሰቦች ከፋኖስ ነን ብለው ከወጡ እና ከተቀላቀሉ በኋላ በለሊት በመግደል እንዲገቡ አዲስ ስራ እየተጎነጎነ ነው አስቸኳይ ነው
@miraftesma0012
@miraftesma0012 27 күн бұрын
ይገርማል ይህ ሁሉ ኢዜማና ብልጽግና የተለያዩ ናቸው ለማለት ነው መሰለኝ!!!ግን መሳይ ስለእውነት ከሰው በላው አብይ አህመድ ጋር የእውነት ተለያይተዓል🤔
@tigistkassa5303
@tigistkassa5303 26 күн бұрын
አየጉድ ቢል ምን ሊሰራብን ይሆን ሃገራችን ላይ ወይ ዘንድሮ እግዚአብሔር ቶሎ ና ❗️
@kasechkasech6651
@kasechkasech6651 26 күн бұрын
ዉይይ ጌታ ሆይ ሽመልስ እና አዳነች ተብዬዎች ወይ አያምሩም ወይ አያፍሩም🤔
@NaniazeneNanii
@NaniazeneNanii 26 күн бұрын
ወልቂጤ ደሞ የጉራጌ አይደለም እንዴ ወይ ጉድ ዘንድሮ
@user-lk6vz8fd3d
@user-lk6vz8fd3d 27 күн бұрын
በጣም የሚገርም ነው ሃገሩንና ህዝቡን የሚረብሽ ሠላም አጥተው እየታገቱ እየተፈናቀሉ ሰው በሃገሩ እየፈራ ወደ ክፍለሃገር መሄድ የማይቻልበት ኑሮ የሚያኖር መንግስት በኢትዮዽያ ብቻ ነው አላህ ጥሩ ነገር ያምጣልን የኢትዮዽያን ጠላቶችን እነዚህን ሰይጣኖች አላህ ይገላግለን
@mes517
@mes517 27 күн бұрын
ባዳዋችን ያሳልን
@azebberhane834
@azebberhane834 26 күн бұрын
This is a blessing for ethiopia that Bill Gates foundation is moving out from addis.
@user-kr2nq1ir1q
@user-kr2nq1ir1q 27 күн бұрын
ፍትህ ለናሆ ሰናይ😢😢😢😢 ቆይ ለምን ተረሳ😢😢😢😢
@Etsub-ff6de
@Etsub-ff6de 26 күн бұрын
ለኔም ጥያቄ ነው 😢😢
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 27 күн бұрын
የረዳችሗቸዉ. መሰላችሁ. እንጂ. የባሰ. መከራቸዉን. እንዲያጸኑባቸዉ. እየዘገባችሁ. ታሰሟቸዋላችሁ. ባይሆን. የደረሰባቸዉ. ያለዉ. የግፍ ጥግ. ሰምታችሁ. ዉስጥለዉስጥ. ተጽእኖ. ለመፍጠር. ከሚቻላቸዉ. ሰዎች. በመቀናጀት ልትታደጓቸዉ. በቻላችሁ. መልካም. ነበረ. ።
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u 27 күн бұрын
መነገር አለበት የምን የውስጥ ለውስጥ ነው አጭበርባሪ
@yohanishabite
@yohanishabite 27 күн бұрын
ኢትዮጵያ ከደረግ የባሰ ጨካኝ መሪዎች ያጋጥሟቷል ብሎ የጠበቀ አልነበረም።ከዚህ መዳኛው ፋኖና ፋኖ ብቻ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abuhaile6517
@abuhaile6517 27 күн бұрын
በደርግ ግዜም ኦሮሞ አብዮት ጠባቂዎችና ተለጣፊ መኤሶኖች እነመረራ ጉዲና ናቸው በቀይ ሽብር ህዝቡን የጨፈጨፉት።
@joyaku3078
@joyaku3078 26 күн бұрын
😁😁😂😆😂😆😂😆😂😆😂😂😂😉😃😉😉😉😉
@Yonab_tube6
@Yonab_tube6 26 күн бұрын
የደርግ ደጋፊዎች ነን
@liyanewton116
@liyanewton116 27 күн бұрын
@romiooo0193
@romiooo0193 26 күн бұрын
Fano.fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️
@EndrisHassen-tq9zn
@EndrisHassen-tq9zn 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@SamiSs-uo5og
@SamiSs-uo5og 27 күн бұрын
💚💛💓
@mesfinsahelu4718
@mesfinsahelu4718 27 күн бұрын
ፋኖአንደኛ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍💚💚💚💚🌹
@user-pm9qf6mj2e
@user-pm9qf6mj2e 27 күн бұрын
DLI le fano
@gechoamex
@gechoamex 27 күн бұрын
good
@semahagnmannegerew4580
@semahagnmannegerew4580 27 күн бұрын
Long live meday
@user-sb2ml4mr8i
@user-sb2ml4mr8i 27 күн бұрын
😍😍😍
@user-zl6vf8ti5y
@user-zl6vf8ti5y 27 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@ZeGelila2019
@ZeGelila2019 27 күн бұрын
Oromo leadership failed and failed Ethiopian I wish countries should not be in the hund of Oromo leaders until the end of this world
@mes517
@mes517 27 күн бұрын
የሞትከው አንተ ነህ በቁምህ
@leuelkefle961
@leuelkefle961 26 күн бұрын
​@@mes517gala enkuan hager betun mastdader aychelm 101% betgbar tay
@mes517
@mes517 26 күн бұрын
@@leuelkefle961 የወድ ስትሬት ዝም ብትል አሻልህም
@leuelkefle961
@leuelkefle961 25 күн бұрын
@@mes517 gimatam kichamam hak 2 telm
@leuelkefle961
@leuelkefle961 25 күн бұрын
@@mes517 Ahya eko kenant yeshalal ewnet ebet hak 2
@getedula6552
@getedula6552 27 күн бұрын
ወይ ጉድ የጉራጌ ህዝብ በየሀገሩ ተበትኖ ነው ያለው አነሱም አሁን አንደዚህ ይሆናሉ
@Senait-Senait
@Senait-Senait 27 күн бұрын
Enkan aderesehe Messayachen nurelen
@user-iw5lm3ow6n
@user-iw5lm3ow6n 26 күн бұрын
ሰላም❤❤❤መሳይ🙏🙏🙏👈💛💛💛💛💚💚💚💚❤❤❤❤
@foziamohamed1874
@foziamohamed1874 27 күн бұрын
Selam bateseb
@enanutekle2203
@enanutekle2203 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ፍርዱን የቀልጥፍላችሁ አሱ ይቁምላችሁ፧💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Forkasleku
@Forkasleku 26 күн бұрын
ፊሽካ ።።።።
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 27 күн бұрын
አማራነት ወንጀል አይደለም ድል ለተገፋው አማራ ።
@negasigebremichael
@negasigebremichael 27 күн бұрын
ኣማራነት መላላክ (የህዳር ኣህያ መሆን) መታዘልና መሸለል ነው።
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 27 күн бұрын
@@negasigebremichael ተከዜ ማዶ ገርፎ ያባረረህ መሆኑን አትዘነጋውም ጁንታ
@Samitrghh
@Samitrghh 27 күн бұрын
እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነውማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት😅 እባካችሁ ወልቃቹ ወደመጣቹበት ተመለሱ ወይ አርፋቹ ተቀመጡ በውሸት የአብይ ኳስ አትሁኑ ጎጃሜው ወለየው ኦሮሞን ደቡብን ሸዋውን አትበጥብጡት😅😢😮😢
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 27 күн бұрын
@@Samitrghh እናተ እኮ የመጨረሻ ደደብ መሆናችሁ የሚያሳየው ይሄ ነው በስም ከሆነ አብዛኛው ኦሮሚያ እና ደቡብ ክልል የአካባቢዎቹ ስም ስያሜ በአማርኛ ናቸው ስለዚህ መሬቱ አማራ ነው ማለት ነው? ፖስተር ግርማ ዘውዴ እና የኦሮሞ ፖለቲከኞች ትግራይ አካባቢ ያሉ የቦታ ስሞች እና ኦሮምኛ ተናጋሪ የነበሩ ህዝቦች አጥፍተው ትግሬ አርገዋቸዋል ማንነት ቀይረዋል ብለው ያምናሉ ስለዚህ መልስ አለህ ? እንኳን አንተ ጌቶችህም ራያና ወልቃይት የማን እንደሆነ ያውቃሉ ህዝቡ በህይወት አለ ማንነቱን ጠንቅቆ ያውቃል በአደባባይ እየደጋገመ መስክሯል ። ያ ሁሉ የትግራይን ወጣት አስጨርሳችሁ ዳግም ወረራ ልትፈፅሙ ከመጣችሁ ለስም እንኳን እንደማትተርፉ እነግርሃለሁ።
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 27 күн бұрын
@@negasigebremichaelአህያማ እናንተ ናቸው መለስ ለሻቢያ መሳሪያ ተሽካሜነት ይሽጣችው ነበር ለዛ ነው ኤርትራውያን አህያ የሚሉችው መቀሌ ያለው አህያ ማነው ?
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 27 күн бұрын
የድል ጊዜ ግን አማራ ሲበደል ዝም የምትሉ አማራን የምትበድል ወየው ላንተ ትውልዱ ደመ ውስጥ ገብቷል በቀል
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 27 күн бұрын
የቤል ሜልዳ ጌትስ ፍወዴሽን ከሀገራችን እዲወጣ እፈልጋለን ይሄ የአወሬ አሰፈፃሜ ነው በገንዘብ ነወ የተጣሉት እጂ አብይና የሰውየው ስራ አድ ነው
@tiyubista9685
@tiyubista9685 27 күн бұрын
ድልእ፡ለፍአኖእ፡መሳይእ፡ሰላምህይብዛአልንእኝ
@NesruHussan
@NesruHussan 26 күн бұрын
ድል❤❤❤❤ለተበደሉት❤❤❤
@feredenegash7976
@feredenegash7976 27 күн бұрын
መሣይ ወጥር
@handakinavideoproduction8310
@handakinavideoproduction8310 26 күн бұрын
ኢዜማ ለምን ፈርሶ እውነተኛ ተቃዋሚ ፓርቲ ቢመሰረት ጥሩ ነው።
@miraftesma0012
@miraftesma0012 27 күн бұрын
😂😂😂ታድያ እኛ ስለኢዜማ ምን አገባን???
@MamenTeshager-wd9of
@MamenTeshager-wd9of 27 күн бұрын
ለጀግኖቻችን ሽብርተኛ ተብሎ የተለጠፈባቸውን ታላጋ አንሳልን የነፃነት ታጋዮች ብለክ አሳየን
@destalencho9106
@destalencho9106 27 күн бұрын
የ ሽመልስ ጫማው ስኒከር ነው ወይስ አይኔ ነው? ኧረ ፕሮቶኮል! ኧረ ቁናስ
@user-ip5ch4qj3x
@user-ip5ch4qj3x 27 күн бұрын
ሰላም
@dawithabteselassie7116
@dawithabteselassie7116 26 күн бұрын
PPP has planned that Shimels will be Prime Minister and Abiy will become President.
@Mashquke
@Mashquke 27 күн бұрын
ሕፃናት ከትምህርት ቤት ሲመለሱ ቤታቸው ፈርሶ እናት እና አባት እሪብለው እየጮሁ ሚገናኙበት ሐገር ላይ ቤተሰብ ሜዳላይ ሚበተንበት ሐገር ላይ ስለአሰራር Protokoll ስናወራ ያስቃል ።
@medinamuhammed4532
@medinamuhammed4532 27 күн бұрын
ሰላም❤❤❤❤
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 26 күн бұрын
የ ኢዜማ ወጣት በለው ሌላውም በተፎካካሪ ድርጅትነት የሚታይ ሳይሆን ካለው ጋር በመጠጋት መተዳደሪያ ማግኘት አላማው መሆኑ እጅግ ቆይትዋል::
@fana-ng3lj
@fana-ng3lj 26 күн бұрын
፦ ሰለመራጃና ስለ ወታደራዊ ከየት ያመጣቹ እውቀት ነው ወደ ትንታኔ የገባቹት? አቅም አለን ለማለት ነው? ስለ ራሳቹ ስለአማራ መጀመርያ ስሩት። እኛ ከፊደራል ሁነን ፋኖ ከትግራይ መሬት ጠራርገን እናጠፈዋለን። ቀጣይ እቅድ ጠብቁ።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 27 күн бұрын
ዘሎ ቁጭ ያለ " ሽመልስ አብዲሳ
@dktube21
@dktube21 27 күн бұрын
መስቅልቅል መስቅልቅል የተዘባረቀ በለጸግን ሲሉ ስንቱ ራብ አለቀ ጊዜው እስከሚያጥር የዚህ ክፉ ጊዜ መበርታት ግድ ነው አቁመን ትካዜ
@user-fq6dh1bw2i
@user-fq6dh1bw2i 26 күн бұрын
ጭራሽ ወልቂጤ ድረስ የፋኖ አደረጃጀት አለ በል ጉራጌ ወለኔ ቀቤና ንቃ ፋኖ ጭራቅ ነው
@anbachewmekonnen7482
@anbachewmekonnen7482 26 күн бұрын
ሂድ ጥንብ ጋላ
@woretejigu756
@woretejigu756 26 күн бұрын
ይህ ሠውየ ግን በሽተኛ ነው ። በዚህ ሥዓት የኢዜማ አባላት ካለ ሡሙን የቀየረ ብልፅግና ነው
@MukuMaka-zj2gq
@MukuMaka-zj2gq 27 күн бұрын
We are in deep problem there is no guarantee
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 27 күн бұрын
ሞት ለባንዳ ድል ለህዝብ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️
@user-jv9ub1hz4u
@user-jv9ub1hz4u 26 күн бұрын
መሳይ አገኘሁ ተሻገር ታፈነእያሉነው ምን ያህል እውነት ነው
@user-up4iq2fg6l
@user-up4iq2fg6l 27 күн бұрын
አይገባችሁምን ? ተረኝነት ሣይሆን ክልል ሠይሆኑ ሀገር መሆናቸውን እየገለጹ ነው።
EMS Eletawi Mon 03 Jun 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 2 М.
Be kind🤝
00:22
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 21 МЛН
Bro be careful where you drop the ball  #learnfromkhaby  #comedy
00:19
Khaby. Lame
Рет қаралды 46 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 5 СЕРИЯ
27:21
Inter Production
Рет қаралды 591 М.
ሰበር ዜና ዛሬ ምንአለ?
የባቦዋ yebabuwa Media
Рет қаралды 219
🔴ሰበር #መርጃ ምሽቱን ግንቦት 26//2016 ዓ.ም ወቅታዊ #አልይኮቻ#ኢትዮጵያ#
አልይ ኮቻ ALY-𝑘𝑜𝑚𝑏𝑜𝑙𝑐ℎ𝑎
Рет қаралды 358
המלחמה בישראל | החודש ה-7
1:30:39
לאומנות
Рет қаралды 31 М.