Anchor News የፕ/ት ኢሳያስ ''ጠቅላይ ሃይሎች''ና ብርጌድ ንሀመዱ፥ ድሮኗ የወደቀችው ተመታ ነው፥ የአማራ ተጋድሎ በጎጃም፥ የአቡነ ያዕቆብ መታገድ

  Рет қаралды 119,821

Anchor Media

Anchor Media

Ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 406
@henknavakr9334
@henknavakr9334 Ай бұрын
አይዞን አደለም አሁን አፈር ከድሜ በልተው ኢትዮጵያን ከጫፍ ጫፍ እየመሩ እንኮን አልቻሉም 💪🏾🇪🇷
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n Ай бұрын
ትክክል እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ግን እደዚ አይነት የአገር ካንሰር ከፋፋይ ሰይጣን አስተሳሰብ እቃወማለዉ😂😂እንኳን ኤርትራን አደር ለመኖር እርስ በራሳቸው እየተላለቁ ሊያሸንፉ😂
@maekel6789
@maekel6789 Ай бұрын
ትክክል
@yekanubelaye6329
@yekanubelaye6329 Ай бұрын
እኛ እየሞትን ኢርትራ ጋር ሄዶ የሚሞት ካለ መምት ይችላል አማራ ግን አያገባንም ሄደው ይሞክሩ
@BobLove-qn3fq
@BobLove-qn3fq Ай бұрын
ባንዳነት ከዘራችሁ ነው መስለኝ😁 እኔ የምለው ኤርትራ እንደካደቻችሁ እንኳን አታውቁም? አማራ ሲመታ ኤርትራ ትገባለች ስትሉ እንደነበረው በተግባር እንደሌለው አሁንም ኤርትራ አማራን እሳት ውስጥ ከታው ዞር ብላለች። ቻለው
@aledwake
@aledwake Ай бұрын
​@@BobLove-qn3fq Yeshintam Liji Amhara Erasun Kindun 💪 ENA Fetarin nw emiamnew. Araju Abiy Ye Amharan Zer Liatefa Torenet Sikefeteben egnam Wode Tigel geban enji Eritrean 🇪🇷 amenen nw ende tornet yegebanew? Ke Eritrean 🇪🇷 lematalat kehone Eritrean ♥️🇪🇷 Ejig new Eminwodacgew atedekem , Ante ye Araji Zer
@sunnightfantye8899
@sunnightfantye8899 Ай бұрын
የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አለ ያገሬ ሰው ድል ለፋኖዎቻችን መሳይ እናመሰግናለን
@BELA18113
@BELA18113 Ай бұрын
የፋኖ ልቡ እንዴት ደስ እንደሚለኝ እቺ አገር የቆየችው በአማራ ነው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
ትክክል ነህ ! በማንም የውጭ ሃይል ሳይደገፉ በቆመህ ጠብቀኝ የፋሽስት አብይን እስካፍንጫው የታጠቀ የሰለጠነ ጦር ድባቅ እየመቱ የታጠቁ ጀግና የነፃነት ታጋዮች ናቸው።
@samuelterefe5383
@samuelterefe5383 Ай бұрын
እኔ እድሉን ባገኝ ከፍኖ እና ከኤርትራ መንግስት ጋር እሰለፍለሁ።ብርጌድ ነ አህመዱ ሁሉም የትግራይ ተወላጅ ነው።
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 Ай бұрын
ክክክክክክክ😆😆😆ኮተት እስክመቼ እዘሉኝ ትላለህ ጭባ ሂድ ጫካ ነፈዝ! ብርጌድ ንሀመዱን ትግራይ አልካቸው? አንት ጋርቤጂ🥱የሻቢያ ገረድ🥊
@asgeberhane9809
@asgeberhane9809 Ай бұрын
የት ታውቀናለህ እናንተ የኢሳያስ ተላላኪ መሆናቹ ነው
@emnetyohannis798
@emnetyohannis798 Ай бұрын
Approximately 85% of the Brigade Nihamedu are Tigrayans who fled Ethiopia using Eritrean IDs granted by the UNHCR during the TPLF regime. During their control over the refugee camps, the TPLF leadership picked to provide to Tigrayans rather than Eritreans. Some Eritreans, known as brigade nihamedu, may have a Tygray background and reside along the border. For more than 500 years, Tigrayans and Eritreans have been carrying hostility toward one another. The fathers encouraged the Eritreans not to form friendships with the Tigrayans. Eritreans' ancestors are known as Bahre Negassi, and they have suffered greatly at the hands of Tigrayans. Look what you see the trable in Ethiopia was constructed by the TBLF by fake narrative, they generated hatred between Oromooromo and Amhara Tygryans are the most dangerous people in the world.
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 Ай бұрын
@@emnetyohannis798 😃😃😃get lost looser Hgdf🥊
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 Ай бұрын
@@emnetyohannis798 @PaPPa Really ?😂😂😂😂 Get lost Garbage hgdf🥊
@user-di4ms7ml8k
@user-di4ms7ml8k Ай бұрын
ለዚህ ሁሉ ንቀት ብቸኛ መፍትሄ ፋኖን በገንዘብ በእውቀት በደም በሞራል መደገፍና ይህን ለሃይማኖት ክብር የሌለውን የዱርዬ ስብስብ እስከነ አባቱ ( ህውሃት) ማስወገድ ነው .ኢንሻአላህ .
@tsehayebarya1964
@tsehayebarya1964 Ай бұрын
😂😂😂
@maekel6789
@maekel6789 Ай бұрын
ትክክል ወላሂ
@TezetaZeweter
@TezetaZeweter Ай бұрын
✅✅✅✅
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Ай бұрын
ትክክል
@romiooo0193
@romiooo0193 Ай бұрын
EXACTLY ❤
@adeladlewtessema3719
@adeladlewtessema3719 Ай бұрын
ድል ለአምሐራ ፋኖ እና የኢትዮጵይ ህዝብ❤❤❤
@ayniworku8510
@ayniworku8510 Ай бұрын
እኔ ከኦሮሞ ብሄረሰብ ነው የተወለድኩት ይሄ ሰውዬ ምንም ጤኔኛ አይደለም ከሃዲ ያመኑትን የሚክድ እንደ አማራ እና ኤርትራውያን ባለውለታ ያለ አይመስለኝም እኔ
@Bale-Suk
@Bale-Suk Ай бұрын
Junta
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
እወነት የሚናገር ሁሉ ጁንታ ከሆነ ሁላችንም ጁንታ ነን
@nanimeba9802
@nanimeba9802 Ай бұрын
ምን ታደርገዋለህ ይሄ ወራዳ ከሀዲ
@DavidJohn-pc4bx
@DavidJohn-pc4bx Ай бұрын
Kelb
@samiwolde7088
@samiwolde7088 Ай бұрын
ድል ለታላቁ አማሀራዬ ፋኖ💚💛❤️
@febanlove2876
@febanlove2876 Ай бұрын
ፍኖ ፍኖ ፍኖ ጀግና ጀግና ጀግና100%
@Awake.726
@Awake.726 Ай бұрын
ጌታ ሆይ ምን ያህል ብንበድልህ ነው አብይ የተባለን ደም አፍሳሽ ሰይጣንን ስልጣን ላይ እንዲሆን የፈቀድከው? በእውነት እኛን አማራዎችን ይቅር በለን! አገሪቷን የደም ምድር አደረጋት! አንዱን ከአንዱ ጋር በማጣላት በማገዳደል ስልጣኑን ለማቆየት የሚተጋ አጋንንት ነው! ጌታ ሆይ ይቅር ብለኸን አንሳልን!
@mekonentsegaye4813
@mekonentsegaye4813 Ай бұрын
መሳይ ነፍፍፍፍ......ዓመት ኑርልን።1000የብልግና የሚዲያ ሠራዊትን ብቻህን ድምስስ ታደርጋቸዋለህ!!!
@maekel6789
@maekel6789 Ай бұрын
ድል ለአማራፋኖ
@dawitgirmay3594
@dawitgirmay3594 Ай бұрын
ድል ለፋኖ
@samuelhaile5545
@samuelhaile5545 Ай бұрын
በዚ ዕለም እንደ አጋሜውች የተረገመ እርኩስ ፍጥረት የለም.
@ashenafasefa2900
@ashenafasefa2900 Ай бұрын
መሳይ በርታ ሰላም ነው
@iam-amhara
@iam-amhara Ай бұрын
ድል ለፋኖ ይሁን ፋኖዬ የኔ አንበሳ ሁሉን ቻይ እኮነህ❤❤❤
@user-fx8sp8ol4c
@user-fx8sp8ol4c Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤
@Eteneshasefa-kh7gj
@Eteneshasefa-kh7gj Ай бұрын
ድል ድልለአማራ ❤❤
@TadesseWolde-hu6bx
@TadesseWolde-hu6bx Ай бұрын
ሰላም ሰላም መሳያችን ድል ለፋኖ💚💛❤️ 💚💛❤️
@tekadelele5687
@tekadelele5687 Ай бұрын
We stand with Eritrea
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 Ай бұрын
መሲቲ የሚድያው ፋን❤❤❤❤❤ በርታልን ድል ለፋኖ ሰላም ላገራችን
@samuelterefe5383
@samuelterefe5383 Ай бұрын
ፍኖ በርታ
@merimatadese9126
@merimatadese9126 Ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ❤❤
@giraffe.21
@giraffe.21 Ай бұрын
እኛ አማሮች አይመለከተንም!!! አማራ እንደሆን ብዙም ወዳጅ የለውም! አማራ የራስህ ትግል ላይ አትኩር👍😒
@maekel6789
@maekel6789 Ай бұрын
ትክክል
@Fanotesemara
@Fanotesemara Ай бұрын
ፋኖ ፋኖ ፋኖ 💪
@yoha7441
@yoha7441 Ай бұрын
መሳይ መኮነን ድምጻዊ ኪሮስ ኣስፋ ያልከዉ ኤርትራዊ ኣይደለም ዓጋመ ነዉ ሌሎች እነዚህ በምሉ ዓጋሜዎች ናቸዉ ምናልባት 10 ሊኖሩ ይችላሉ ግን ዓጋሜዎች የሚያመጡ ነገር የለም from Eritrea 🇪🇷💪💪💪💪💪
@Abelkiros-jd3gw
@Abelkiros-jd3gw Ай бұрын
ጀግናውበርታ፣ጋዜጠኞ፣የኢት/ያሠይጣኑቡዲንበኤርትራውያንትብብርይወገዳል፣ድልለአርበኞቻችን!!!
@user-mc8td4rw8o
@user-mc8td4rw8o Ай бұрын
መሳዬ በርታልን ሁሌም ለእውነት የምትቆም
@TewodrosHailu-kg5cu
@TewodrosHailu-kg5cu Ай бұрын
የአማራ ፋኖ በጎጃም
@naturalworld5006
@naturalworld5006 Ай бұрын
የኤርትራ ተቃዋሚ ነን እያሉ በየ አውሮፓው የሚበጠብጡት የወያኔ የትግራይ ሰዎች ናቸው ኤርትራውያን አይደሉም !!!
@emnetyohannis798
@emnetyohannis798 Ай бұрын
Approximately 85% of the Brigade Nihamedu are Tigrayans who fled Ethiopia using Eritrean IDs granted by the UNHCR during the TPLF regime. During their control over the refugee camps, the TPLF leadership picked to provide to Tigrayans rather than Eritreans. Some Eritreans, known as brigade nihamedu, may have a Tygray background and reside along the border. For more than 500 years, Tigrayans and Eritreans have been carrying hostility toward one another. The fathers encouraged the Eritreans not to form friendships with the Tigrayans. Eritreans' ancestors are known as Bahre Negassi, and they have suffered greatly at the hands of Tigrayans. Look what you see the trable in Ethiopia was constructed by the TBLF by fake narrative, they generated hatred between Oromooromo and Amhara Tygryans are the most dangerous people in the world.
@user-eq6qo2np5g
@user-eq6qo2np5g Ай бұрын
እንተ ነህ ስለእኛ የምትነግረን የራስህ አድርግ ኤርትራ ለኤርትራዊይን ወዲ ቆማል
@negasigebremichael
@negasigebremichael Ай бұрын
መች ይሆን መላላክ (የህዳር ኣህያ መሆን) ፥ መታዘልና መሸለል ትታችሁ እራሳችሁን የምትሆኑት?! ማፈሪያዎች!!!
@naturalworld5006
@naturalworld5006 Ай бұрын
@@user-eq6qo2np5g አንተ ወያኔ ተነቆቶብሃል እኔ የወዲ አፎም ልጅ ኤርትራዊ ነኝ !
@user-eq6qo2np5g
@user-eq6qo2np5g Ай бұрын
@@naturalworld5006 ላህጃም ታዴካ ትፈልጥ
@sanaytsanayt9512
@sanaytsanayt9512 Ай бұрын
ኪሮስ በኤርትራ ያደገ የትግሬ ልጅ ነው አነዚ ትግሬዎች የሚያመጡ ነገር የለም ብልጽግና ማለት ሃገር መርቶ የማይችል ዶንቆሮ ገዳይ ነው ሃገሩ አተራምሶ ሃገራችን ሊያታራምስ አይሆንለትም ፋኖ እየጨፈጨፎዎ ስለ ሆነ ሽንፈቱ እንዳይታወቅ ኤርትራ ትደግፋለች እያለ ነው ፋኖ ያሸንፋል
@BobLove-qn3fq
@BobLove-qn3fq Ай бұрын
ኤርትራውያን ትመቹኛላችሁ ነገ ደግሞ ኦሮሞን ደግፈህ አማራን ትሰድባላችሁ ከዛ ጉራጌን ትይዙና አንዱን ትሰድባላችሁ ለነገሩ ለጥቅም ጥገኝነት ለማግኘት ብላችሁ ቂጣችሁን ትበዱ የለ!
@warsai9429
@warsai9429 Ай бұрын
እረ መሳይ 😂😂፡ ኪሮስ ኣስመራ ተወልዶ ያደገው የኣጋሜ ትግራዋይ ነው።
@ak4ever818
@ak4ever818 Ай бұрын
I agree with you 100%.
@targettube4968
@targettube4968 Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ። ኣወት ንህዝባዊ ግንባር ኤርትራ።
@Salmon-ex3ce
@Salmon-ex3ce Ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn Ай бұрын
ጨቅላው አብይ ፋኖን አታሸንፍም እግዚአብሔር ከእውነተኞች ጋር ነውና ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️
@etprevails6839
@etprevails6839 Ай бұрын
Bravo Fano! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera Ай бұрын
ኢሱ ጀግናዬ አቢን ወደ ቆፈረው ጉድግዋድ ለአንዴ ለመጨረሻ ይቀብሯል ይሞክረው እኛ ኢትዮጵያኖች ከኢሱ ጎን ነን አብይ የበላዉን ከሀጂ ነው ድል ለፋኖ ሞት ለአብይ ስብስብ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
ትክክል ካሁን በኋላ ከከሃዲው አብይ ጋር የሚተባበር በቁሙ የሞተ ብቻ ነው።
@sagegnengenagn5899
@sagegnengenagn5899 Ай бұрын
ድልለፋኖ
@yenesewmekete9979
@yenesewmekete9979 Ай бұрын
መሳይ በርታልን
@adisd0544
@adisd0544 Ай бұрын
መሳይ አንበሳ ጀግና ለሆድህ የማትገዛ የወንድ ጥግ ማርያምን ምን ብዬ እንደምጠራሀ አላቅም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግህአለን።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Thank you Jegnachin Messay God bless you
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
አብይ ማለት በህልም አለም የሚኖር በቃ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ብቻ የሚፈልግ የጠቅላይ ሚኒስተር ስራ ምን እደሆነ የማያውቅ ከእውቀት ነፃ ከልጅነቱ ጀምሮ ሲያአልም የኖረ በሳይኳለጂ የተጎዳ እሱ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ከሚጣ ሙሉ የኢትዮዺያ ህዝብ ቢጠፋ የሚመርጥ ካአለስልጣን መኖር አይችልም በቁሙ ይሞታላ አይምሮ ተጎድቷል ስለዛ የተጠራጠረውን ሁሉ ይገላል ስለዚ ስራ የሚመስለው ᎈቶ መነሳት በየቡታው መታየት እዲጨበጨብለት መፈለግ እሱ ያለው ገና 7 አመት እድሜው ላይ ነው የቆመው ይህን ችግሩንየማያውቅ ሰው ይቃወመዋል የቅርብ ሰው ካለው ሀኪንቤት ቢወስደው ከውስጥ ምንጮች እንደሰማነው ሁሉንም ሰው ይጠራጠራል ይደነግጣል ተብሏል ለ ሊቱን ሲዞር ነው የሚድረው ግን ከዚ በላይ ሀገሪቷ ሳትፈርስ ከስልጣኑ አንስቶ ሀኪም እዲየየው ማድረግ ነው
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 Ай бұрын
ወደ ሀገር ቤት የምትሄዱ ወገኖች በኢትዮጵያ አይር መንገድ አትሄዱ አባቶችን ያዋርደ መንግስት ከዝህ በላይ ምን ሞት አለ
@mikiastiruneh
@mikiastiruneh Ай бұрын
ጀግናው የአማራ ልጅ ፋኖ ❤❤❤💪💪💪 ደሮኗን መቶ ጣላት ✊✊✊I am proud of tou✊✊✊
@HayteAhmed
@HayteAhmed Ай бұрын
እሰይእዳጀግናናቸውአባቴ
@Bale-Suk
@Bale-Suk Ай бұрын
Ahahaha 😅
@BobLove-qn3fq
@BobLove-qn3fq Ай бұрын
ጅል ቆምጩ!! ላይክ ያደረጉህ ግን እውነት መስሏቸው ከሆነ እመነኝ የዛሬ መቶ አመት ስልጣን አትይዙም ምክንያቱም ዘገምተኞች ናችሁ።
@sartt3754
@sartt3754 Ай бұрын
ድል ለአማራይቱ. ልጆቺ ፋኖ❤❤❤❤❤❤
@AaAa-gm3rb
@AaAa-gm3rb Ай бұрын
መሳያችን በርታ እናሸንፋለን
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@wilsonkasiya1838
@wilsonkasiya1838 Ай бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ❤❤❤ ዉድቀት ሁሌም ነገር የኛ እና ኬኛ
@romiooo0193
@romiooo0193 Ай бұрын
Well came wendem Mesay mekonnoen 🙏❤
@febanlove2876
@febanlove2876 Ай бұрын
ድል ለፍኖ
@zelalembantiwalu6499
@zelalembantiwalu6499 Ай бұрын
መሲ አንበሳው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@romiooo0193
@romiooo0193 Ай бұрын
Fano.fano.hero 💪💪💪💚💛❤️
@sarajoh313
@sarajoh313 Ай бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷⛪️🕌❤️❤️🙏🙏
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 Ай бұрын
More than 75% of the assembled are Tigrayans in the name of Eritreans.
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Ай бұрын
ትክክል ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@medinamuhammed4532
@medinamuhammed4532 Ай бұрын
❤❤❤❤ደልለፋኖ❤❤❤❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Thank God for empowering Fanos. God help us to be united all Ethiopians to get rid of this satanic regime.
@BereketYohannes-ki1zt
@BereketYohannes-ki1zt Ай бұрын
ክረምቱ ለጨቅላው ጠ/ሚ አብይ አስቸጋሪ ነው የሚሆንበት ምክንያቱም በክረምት ያለው የአየር ሁኔታ እነደፈለጉ ድሮኑን ማብረር ስለማይችል ። ድል ለፋኖ 💪💪💪
@user-el5go6gy9r
@user-el5go6gy9r Ай бұрын
ጀግና መሳያችንንን በርታለን
@etetudejong8756
@etetudejong8756 Ай бұрын
Del le tegefaw ye Amhara Hezeb Del le FANO Del le FANO ❤❤❤
@AdaRaMs402
@AdaRaMs402 Ай бұрын
Tigray Nhamedu "95℅Tigrayans 4℅half casted 1℅ Eritreans betrayals" No worries brother We R there for 🇪🇷.
@jemilajuharudin2404
@jemilajuharudin2404 Ай бұрын
ወያኔ ትቢቷ ብዙ ዋአጋ ያስከፍላታል
@ak4ever818
@ak4ever818 Ай бұрын
I agree with you 100%.
@user-cc5cq4jz1h
@user-cc5cq4jz1h Ай бұрын
መሳይ ጀግና ፋኖ ለህውሃት ያጸደዋል እናያለን ህውሃት የሽብር ክልል
@naajanojaa7
@naajanojaa7 Ай бұрын
ጀግናች ፍኖ እግዛቤህር ይጠብቃችሁ
@BobBob-ty3tl
@BobBob-ty3tl Ай бұрын
Fano💯💪🏿💪🏿
@solomon3431
@solomon3431 Ай бұрын
🙏🙏“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።” 1ኛ ሳሙኤል 24፥15🙏
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze Ай бұрын
ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ !!!
@aziebtekie4932
@aziebtekie4932 Ай бұрын
dear Mesay kudos Asfha singer He borne in Eritrea but He is pure tigraway.
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Ай бұрын
VICTORY To The AMHARA FANNO❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh Ай бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤
@user-lk5yu4fy8p
@user-lk5yu4fy8p Ай бұрын
እል። ለፋኖ❤❤
@erishekor
@erishekor Ай бұрын
ክክክ የታላቋን ትግራይ ህልም ለመተግበር ትግራዮች ተሰብስበው በግድ ኤርትራውያን ነን የኤርትራ ተቃዋሚዎች ብርጌድ ንሐመዱ እንባላለን ይሉናል😂 እኛ በደንብ ነው የምናውቃቸው አዲስ አበባ ያሉት መሪያቸው ኪሮስ ይባላል ኤርትራ ውስጥ የተወለደ በናቱም በባቱም ትግራዋይ መሆኑን ከዚህ በፊት በኢንተርቪው በግልጽ ተናግሯል እድሜ ለቴክኖሎጂ ዛሬ መካድና ማጭበርበር አይቻልም😂ስራ ፈት ስለሆኑ በተቃዋሚ ስም ገንዘብ እየሰበሰቡ መብላት ነው ስራቸው 😂የአውሮፓ ፓሊሶች የእውነት ተቃዋሚዎች መስለዋቸው ፊት ሰጥተዋቸው ነበር መልሰው ፓሊሶቹን መደብደብ ሲጀምሩ እየለቀሙ እስር ቤት እያስገቧቸው ነው😂አብይ አሕመድም እነዚን አምኖ ተመሳሳይ እጣ ነው የሚገጥመው😂 ሰላም ለምስራቅ አፍሪካ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Ай бұрын
አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው
@suzankebedwldekdan
@suzankebedwldekdan Ай бұрын
እባክህን ቀን ፃፍ
@abisinya117
@abisinya117 Ай бұрын
ድሮኗን ዶሮ አረጋት አቡዬ ጻድቁ ❤❤❤❤❤
@ethiosigma-sd3ry
@ethiosigma-sd3ry Ай бұрын
ወየ፡ጉድ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Jegnoch Abatoch thank you God bless you
@user-nb7uy9lt3i
@user-nb7uy9lt3i Ай бұрын
Good job
@NesruHussan
@NesruHussan Ай бұрын
ድል❤❤❤ለፈኖ ❤❤ድል❤❤ለተበደሎት❤❤❤❤
@user-lj4in4lc3y
@user-lj4in4lc3y Ай бұрын
Thank ❤❤❤🎉🎉🎉
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
ኤርትራ ፍቅር ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ኢትዮጵያ መቼም ቤሆን የኤርትራን ዉለታ አንረሳም 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@DavidJohn-pc4bx
@DavidJohn-pc4bx Ай бұрын
Aye ahyana hodam mesay
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b Ай бұрын
አድማ በታኝና ሚሊሽያ እንዳለ ፋኖን መቀላቀል አለበት። አመራ እርሰ በርሱ መተላለቅ የለበትም ።
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Welcome Jegnachin Messay
@tibletskirby6297
@tibletskirby6297 Ай бұрын
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🎉
@gunamedia3200
@gunamedia3200 Ай бұрын
Hi Messay
@dkm1666
@dkm1666 Ай бұрын
የኢትዮጲያ እና የኤርትራ ጦርነት ከጀመረ ትግራይ ትወድማለች
@GhVg-ye1jq
@GhVg-ye1jq Ай бұрын
@TezetaZeweter
@TezetaZeweter Ай бұрын
FANO❤️FANO❤️FANO❤️FANO❤️
@targettube4968
@targettube4968 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-oy7ux2xv4g
@user-oy7ux2xv4g Ай бұрын
Chiros, Tgraway new,Aebatu Hawzen, Enatu Aedwa. Chiros Eritrea Teweldo yadege National Service. Yehede new. Bewgya, ferto keaeseb yeferetete New.
@user-lj8qq6wy3f
@user-lj8qq6wy3f Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera Ай бұрын
ማንም የጣለው ማንም ዋናው ምዉደሙ ነው
@MengstuMengstu-rg2lv
@MengstuMengstu-rg2lv Ай бұрын
Mesay wendmachn
@mulugetahailu5930
@mulugetahailu5930 Ай бұрын
እንዳይሄዱ የተከለከሉ አባቶች ባሉበት ቦታ ሆነው ለምን በስካፒ ስብስባውን አይሳተፉም?
@yetemashmenyilu4320
@yetemashmenyilu4320 Ай бұрын
ደልለፈኖ,ደልለተበደለዉ,አማራሕዘብ😢😢
@user-rl4ok3hl2q
@user-rl4ok3hl2q Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 Ай бұрын
አይ አብይ😅😅😅😅😅 አገሩን መምራት ሲቃቅተው ሌላ አጀንዳ ውስጥ ገባ ምነው አልቻልኩም ማለት ማንን ገደለ😅😅😅😅
@lubabasaid2421
@lubabasaid2421 Ай бұрын
መልካም እሁድ
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b Ай бұрын
ሁሉም ኢትዮጵያ በአየር መንገዱ ላይ ማዕቀብ መጣል።
@Ethiopia19974
@Ethiopia19974 Ай бұрын
ያለ መስዋእትነት ነፃነት አይገኝም ሁሉም ሰው ይህን የሞት ሽረት ትግል በመቀላቀል የበኩሉን አስተዋፅኦ ማድረግ አለበት።
@mimihenok5576
@mimihenok5576 Ай бұрын
በተለይ በወሎ በኩል ያላችሁ የአንበሳው አሳምነው ፅጌ ብርጌድ የአንበሳው መሬዋ በደንብ ወጥሩ እግዚአብሔር ከናንተጋር ነው በርቱልን እኛም አለን ከጎናችሁ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mimihenok5576
@mimihenok5576 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ፋኖ አንበሳው እና እሱዬ አንበሳው ተባብረው አፈር ከድሜ ትቀላቀላለህ ። ሕዋት ከረሀባቸው እንኳን አላገገሙም እንደገና ሌላ ጦርነት በጣም ያሳዝናል ለገሩ እየተገደዱ ነው ወደው አይደለም ለትግራይ እናቶች አዘንኩ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,8 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 33 МЛН
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 49 МЛН
#አዳራሹም_ፀበሉም_ተመሳሰሉ|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
23:19
ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
Рет қаралды 23 М.
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,8 МЛН