አብይ አህመድን በተመለከተ አዲሱ የአሜሪካ ውሳኔ... | ከመፈንቅለ መንግሰቱ ጀርባ ያለው የአቶ ጃዋር እጅ በአሜሪካ እየተዶለተ ያለው ሴራ...| Ethiopia

  Рет қаралды 78,384

Andafta

Andafta

9 күн бұрын

የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
KZfaq ➲ / @andafta
Twitter ➲ andafta
Facebook ➲ andafta

Пікірлер: 533
@letustalkfacttruth2431
@letustalkfacttruth2431 8 күн бұрын
This guy is poisonous to Amhara and Ethiopia. I think he want to get some kind power.
@Afro-inspire-lk9tl
@Afro-inspire-lk9tl 7 күн бұрын
Dear doctor , What i have noticed from your interviews is that You have developed a deep-rooted hatred towards Fano and to the Amhara struggle by extension. You only try to paint your hostility with some sweet words here and there pretending to present as a fair and balanced opinion . I am not among those who you labeled them as Amhara extremists ,but still I found you dishonest . My evidence for my conclusion : 1. You intentionally and repeatedly misquoted Fano's statements in such a way that it suites your agenda . as an example , you said "Zemene kassie said that Fano would never come to table with the government. our struggle is to make sure that Amhara take over the federal government ". This is statement of yours has a partial truth with intentionally mixed false accusation within it, specifically in the last sentence. If you go back and listen to what Zemene said , you will never listen Zemene, talking about Amhara particularly being on power . All fanos in all four territories have unequivocally made it clear that Fanos struggle is to dismantle Abiy Ahmeds regime and then to establish inclusive decision about the fate of the next political establishment with elites from all corners of the nation .Your distortion of facts such as this one in every media opportunity you have clearly shows how far you are going to paint Fano struggle as deficient and unsuccessful and to confuse citizens who have less political maturity .You pretend to recognize the cause for the struggle but at the same time you are clearly hostile to FANO struggle which is embraced by entire Amhara and now a days most Ethiopians. That is nonsense . 2- Again you are talking about the actual lack of unity among Fanos of different regions , but then you intentionally fail to give context to it and to address the progress they have made and their achievements in a short period of time , in terms of successfully uniting Fanos within each district, which is the basis for the upcoming establishment of one Amhara Fano .What is even more ridiculous is that while FANO is at the verge of finishing its job to establish one Amhara Fano structure in the coming few days , you jumped to the absolutely funny conclusion that Fano would never win given the lack of unity, leadership etc . Deep down you perfectly know that FANO on the ground has magnificent intellectuals both in terms of political and military leadership , much better than you think you are .Finally, as a moderate Amhara who believes in only justice and equality for all, i understand where the hostility of some ethnically intoxicated elites towards the Amhara people came from , but I would appreciate it if anyone can tell me what this Mans hostility is all about .Because i know he has been practicing his profession in area of economics but has never been actively involved in this Ethiopian backward and subhuman ethnic politics .
@shemles
@shemles 7 күн бұрын
Thank you
@SolomonBuche-vj9ex
@SolomonBuche-vj9ex 7 күн бұрын
Too unnecessary useless notion.
@atome9092
@atome9092 7 күн бұрын
It’s very hard to comprehend how Yonas Birru has gone down this low.
@ayanawasnakew7572
@ayanawasnakew7572 7 күн бұрын
ትንሽ ያልገባኝ ስልጣን ትፈልግ ነበር?ወይ ? ሌላው መፍትህየውን ፈልግልን እስካሁን ያወራህው ያለፈውን ነው ያን ሁሉ ያውቃል
@yohannesgugsa2699
@yohannesgugsa2699 7 күн бұрын
Dr. Yonas telling your weakness upfront you should appreciate. Fear of judgment would not take you anywhere.
@AddisAbabaClose-up
@AddisAbabaClose-up 8 күн бұрын
ሞጋች ፕሮግራም ጥሩ ነው ነገር ግን ጋዜጠኛው ሙሉ በሙሉ ከመንግሥት ወገንተኛነት ነፃ ነው ማለት አይቻልም።
@Fano316
@Fano316 8 күн бұрын
ምንም ጥያቄ የለውም ልዮ ካድሬነው
@jamalahmed2993
@jamalahmed2993 8 күн бұрын
ስውየውን ከመሳደብ ሐቁን መቀበል ያስፈልጋል መስማት የምትፋልገውን ሳይሆን ሀቁን መቀበል ነው አማራን አማራ የሜደርገው የሐሳብ ልዩነትን ማስተናገድ መቻሉ ነው
@woldegeorgisashagre9972
@woldegeorgisashagre9972 8 күн бұрын
ምህረት የሚሰጠዉ ለሽፍታ ነዉ ፋኖ ነፃ አዉጪ እና የነፃነት ታጋይ ነዉ።
@namanekemti8556
@namanekemti8556 7 күн бұрын
@@woldegeorgisashagre9972 ዮናስ ከወጣትነቱ ጀምሮ እንደ አሚና ተሳዳቢ ነበር። "ድመት መንኩሳ ዓመሏን አትረሳ" እንደሚባለው ነው። ከወጣትነቱ ጀምሮ የሚያውቁትን የቅርብ ሰዎችን ጠይቆ መረዳት ይቻላል። ጣፉርዲ መሆኑን ለማረጋገጥም ዮናስ የ narcissism ባሕሪ አድናቂ መሆኑ ራሱ ዛሬ ስለነገረን የሚወራበት ሁሉ እውነት መሆኑን ያረጋግጣል። ናርሲስቶች ራሳቸውን የሚክቡ፣ የሌሎች አድናቆት እንደ ውሀ የሚጠማቸው፣ ሌሎችን የበታች አርገው የሚያዬና በሌሎች ስቃይ አዘኔታ የሌላቸው ናቸው። ዮናስ ማለት ይኸው ነው። የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማህበረሰብ ዕውቀቱ የሚባለውም ውሸት ነው። የሚናገረውና የሚፅፋቸው ሀሳቦች ሁሉ ምንም ዓይነት originality የሌላቸው ናቸው። ሌሎች የሰጡትን አስተያየት መልሶ ከማቀርሸት ጋር ስድብና እርግማን ይበዛበታል። አስተያየቱ በአብዛኛው አፍራሽነት ይበዛበታል። ይህ ግለሰብ ፀረ-አማራና ፀረ-ፋኖ ስለሆነ attention የሚሰጠው ሲያጣ፤ የአብይ አህመድ አሽቃባጭ የሆነው "አንድ አፍታ" ቀርቦ የተለመደ መመፃደቅና የወረዱ ስድብ ሲደሰኩር ታይቷል።
@EyobDeg8491
@EyobDeg8491 7 күн бұрын
Amanuel jegna !!!
@alemtsaheymekonnen1220
@alemtsaheymekonnen1220 7 күн бұрын
፣ይህ ዶክተር ዮናስ ሁል ጊዜ ሀሳቡ ዶ/ር አብይ ላይ ትልቅ ጥላቻ አለው ክፋት የሞላዉ እንጂ ምሁራዊ አመላካተት የለውም ፡፡ ጡረታ ስለወጣ ኢትዮጵያ መጥቶ የፈለገው ሹመት አለ፡፡ነገር ግን ይህን ሰዉ ከነክፋቱ አርፎ ይቀመጥ ማስወገድ ብቻ ነው
@aberadalelo4716
@aberadalelo4716 7 күн бұрын
ተራ መቀባዠር ቢባል የሚያስኬድ ይመስላል ።
@namanekemti8556
@namanekemti8556 8 күн бұрын
ዶክተር ተብየው ዮናስ የአማራን ህዝብ ሲዘልፍና ሲያዋርድ ገደብ የለውም። ዮናስን በቅርብ የሚያውቁት ሰዎችሲገልፁት፤ ግለሰቡ ተራ ተሳዳቢ እንደሆነ ይናገራሉ። ለመሆኑ ሌሎችን ዝቅ አርጎ የማየት የሞራል ብቃት ከየት አገኘ?
@tigistuderese664
@tigistuderese664 7 күн бұрын
እኛ አማራዎች እራስን መፈተሽ እንኳን ስለፖለቲካና ኢኮኖሚ የሚያውቅ ሰው ጠላትም የሚያወራብንን መመርመርና መፈተሽ ይገባል ዘለን የሰውየው ግለሰባዊ ጥላቻ ነው የምናሳየው! የሚያውቁት ሰዎች.... እያሉ ሳያላረጋገጡ ማውራት ተራ ነግግር ነው!
@namanekemti8556
@namanekemti8556 7 күн бұрын
@@tigistuderese664 ዮናስ ከወጣትነቱ ጀምሮ እንደ አሚና ተሳዳቢ ነበር። "ድመት መንኩሳ ዓመሏን አትረሳ" እንደሚባለው ነው። ከወጣትነቱ ጀምሮ የሚያውቁትን የቅርብ ሰዎችን ጠይቆ መረዳት ይቻላል። ጣፉርዲ መሆኑን ለማረጋገጥም ዮናስ የ narcissism ባሕሪ አድናቂ መሆኑ ራሱ ዛሬ ስለነገረን የሚወራበት ሁሉ እውነት መሆኑን ያረጋግጣል። ናርሲስቶች ራሳቸውን የሚክቡ፣ የሌሎች አድናቆት እንደ ውሀ የሚጠማቸው፣ ሌሎችን የበታች አርገው የሚያዬና በሌሎች ስቃይ አዘኔታ የሌላቸው ናቸው። ዮናስ ማለት ይኸው ነው። የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማህበረሰብ ዕውቀቱ የሚባለውም ውሸት ነው። የሚናገረውና የሚፅፋቸው ሀሳቦች ሁሉ ምንም ዓይነት originality የሌላቸው ናቸው። ሌሎች የሰጡትን አስተያየት መልሶ ከማቀርሸት ጋር ስድብና እርግማን ይበዛበታል። አስተያየቱ በአብዛኛው አፍራሽነት ይበዛበታል። ይህ ግለሰብ ፀረ-አማራና ፀረ-ፋኖ ስለሆነ attention የሚሰጠው ሲያጣ፤ የአብይ አህመድ አሽቃባጭ የሆነው "አንድ አፍታ" ቀርቦ የተለመደ መመፃደቅና የወረዱ ስድብ ሲደሰኩር ታይቷል።
@user-qg4sv5lw9b
@user-qg4sv5lw9b 7 күн бұрын
አንተ አማራ አይለክም ዝም በል የህ ሰውዮ አማራን ከ አብይ በላይ ነው ሚጠላው​@@tigistuderese664
@zerlegeberenew8135
@zerlegeberenew8135 7 күн бұрын
ከዚህ በላይ ምን ይናገሩልህ ኢትዮጵያዊ ናቸው ስለሃገራቸው ግድ ስለሚላቸው ነው ያሚናገሩት ብዙዎች የረሱትን እና የዘነጉትን አማራ ላይ የታወጀው ጦርነት ምክንያቱ ምን እንደ ሆነ ግልፅ አድርገውታል እና አጉል በአማራ ስም አፋችሁን አትክፈቱ በሃሳብ ላይ ሞግቱ
@mimy9301
@mimy9301 7 күн бұрын
I think , Dr yonas explained it the problem of Fano struggle, if you don't come for negotiations your set for failure, how do you convince the US and Europe with out negotiations, how do fano can win with out convincing the international community? zemene kasse has a very low political knowledge and has a tendency of dictatorship mentality, they can't even agree to work together within separate groups of fano.
@user-tn2db9cq8q
@user-tn2db9cq8q 8 күн бұрын
አብይ ማለት ሞራን የሚባል የለለው እና የማይታመን ሰው ነው እንኳን ደጋፊው አልሆንኩ
@user-qm2ui6wf3m
@user-qm2ui6wf3m 8 күн бұрын
በለው ይኸ ሰውዬ ጨለለ መሰለኝ ፋኖ አዲሰ አበባ እገባለሁ የሚለው ቅጀት ነው ብሎ እርፋ አለ 😂😂😂😂 አላሰጠጋው ሲሉ ፋኖወች። እንዲያ ሲያሸቃብጥ እንዳልነበረ
@Saba-mk2qz
@Saba-mk2qz 8 күн бұрын
የጃጀ ሽማግሌ በቁቁሙ እየቃዠ ነው😂
@Saba-mk2qz
@Saba-mk2qz 8 күн бұрын
ዮናስ ብሩ የእንጨት ሽበት😡😡😡
@emuyusra6940
@emuyusra6940 7 күн бұрын
Kkk ena fano A.A yigebal weyanem algeba
@Shanko12
@Shanko12 6 күн бұрын
እኔ 110% ፋኖን ደጋፊ ነኝ ነገር ግን በፍጥነት በአንድ እዝ ካልገቡ ና ፗለቲካ ክፍሉ ተመሰርቶ ካልመጣ አአ የሚገቡበት ግዜ የረዘመ ና ትግሉ ሊኳላሽ ይችላል በሚለው እጋረዋለሁ
@fasiszm
@fasiszm 8 күн бұрын
ብታዎሩ ብታዎሩ ብታዎሩ እኛ አማራወች መዳኛችን ጠበንጃ!!! ምናምነው በክላሽ ነው ! !! ጨራሽ ፍንክች የለም!!
@namanekemti8556
@namanekemti8556 7 күн бұрын
@@fasiszm ዮናስ ከወጣትነቱ ጀምሮ እንደ አሚና ተሳዳቢ ነበር። "ድመት መንኩሳ ዓመሏን አትረሳ" እንደሚባለው ነው። ከወጣትነቱ ጀምሮ የሚያውቁትን የቅርብ ሰዎችን ጠይቆ መረዳት ይቻላል። ጣፉርዲ መሆኑን ለማረጋገጥም ዮናስ የ narcissism ባሕሪ አድናቂ መሆኑ ራሱ ዛሬ ስለነገረን የሚወራበት ሁሉ እውነት መሆኑን ያረጋግጣል። ናርሲስቶች ራሳቸውን የሚክቡ፣ የሌሎች አድናቆት እንደ ውሀ የሚጠማቸው፣ ሌሎችን የበታች አርገው የሚያዬና በሌሎች ስቃይ አዘኔታ የሌላቸው ናቸው። ዮናስ ማለት ይኸው ነው። የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማህበረሰብ ዕውቀቱ የሚባለውም ውሸት ነው። የሚናገረውና የሚፅፋቸው ሀሳቦች ሁሉ ምንም ዓይነት originality የሌላቸው ናቸው። ሌሎች የሰጡትን አስተያየት መልሶ ከማቀርሸት ጋር ስድብና እርግማን ይበዛበታል። አስተያየቱ በአብዛኛው አፍራሽነት ይበዛበታል። ይህ ግለሰብ ፀረ-አማራና ፀረ-ፋኖ ስለሆነ attention የሚሰጠው ሲያጣ፤ የአብይ አህመድ አሽቃባጭ የሆነው "አንድ አፍታ" ቀርቦ የተለመደ መመፃደቅና የወረዱ ስድብ ሲደሰኩር ታይቷል።
@namanekemti8556
@namanekemti8556 7 күн бұрын
ዮናስ ከወጣትነቱ ጀምሮ እንደ አሚና ተሳዳቢ ነበር። "ድመት መንኩሳ ዓመሏን አትረሳ" እንደሚባለው ነው። ከወጣትነቱ ጀምሮ የሚያውቁትን የቅርብ ሰዎችን ጠይቆ መረዳት ይቻላል። ጣፉርዲ መሆኑን ለማረጋገጥም ዮናስ የ narcissism ባሕሪ አድናቂ መሆኑ ራሱ ዛሬ ስለነገረን የሚወራበት ሁሉ እውነት መሆኑን ያረጋግጣል። ናርሲስቶች ራሳቸውን የሚክቡ፣ የሌሎች አድናቆት እንደ ውሀ የሚጠማቸው፣ ሌሎችን የበታች አርገው የሚያዬና በሌሎች ስቃይ አዘኔታ የሌላቸው ናቸው። ዮናስ ማለት ይኸው ነው። የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማህበረሰብ ዕውቀቱ የሚባለውም ውሸት ነው። የሚናገረውና የሚፅፋቸው ሀሳቦች ሁሉ ምንም ዓይነት originality የሌላቸው ናቸው። ሌሎች የሰጡትን አስተያየት መልሶ ከማቀርሸት ጋር ስድብና እርግማን ይበዛበታል። አስተያየቱ በአብዛኛው አፍራሽነት ይበዛበታል። ይህ ግለሰብ ፀረ-አማራና ፀረ-ፋኖ ስለሆነ attention የሚሰጠው ሲያጣ፤ የአብይ አህመድ አሽቃባጭ የሆነው "አንድ አፍታ" ቀርቦ የተለመደ መመፃደቅና የወረዱ ስድብ ሲደሰኩር ታይቷል።
@segededemissie3505
@segededemissie3505 7 күн бұрын
ትክክልልልልል!!!!
@bayissadidi9394
@bayissadidi9394 7 күн бұрын
አስረጎጬ ልንገረህ ፣ ከቅዠትህ ጋር ታሸልባለህ ።
@user-mq2lx3yi2f
@user-mq2lx3yi2f 7 күн бұрын
ጠመጃህን ጥባው ኮልኮሌ ዘረኛ በአማራ ስም አትነግድ አማራ ኢትዮጵያ ዊ ነው ኢትዮጵያ ን የሚወድ እንወደዋለን እንደግፈዋለን ኮልኮሌው ጠመንጃህን ጥባው
@zerlegeberenew8135
@zerlegeberenew8135 7 күн бұрын
ዶክተር ዮናስ እናመሰግናለን ሃቁ ይሄ ነው ጦርነቱም የተጀመረው እና እዚህ የደረሰው በኦህዴድ ብልፅግና እና በህወሃት ሴራ ነው
@user-vy8me7tg6k
@user-vy8me7tg6k 8 күн бұрын
አማንኤል አትጠራጠር እናሸንፋለን ስርአቱንም እንቀብረዋለን ::
@samasfaw6854
@samasfaw6854 8 күн бұрын
ነገ ትሰማዋለህ - ያው አንድ ሆኑ ሞሾ ይጀመራል
@tamratdekeba6319
@tamratdekeba6319 8 күн бұрын
እስቲ የደረትህን ሸሚዝ ቆልፍና መዘባረቅንህን ቀባጥር። የሚጎላቸውን ዘብዝብ።የማፍረው ይኼን "ጀብራሬ" ስለ አገር ምን ማለት ትፈልጋለህ? ማለታችሁ ነው!አዝግ!
@timharmon10
@timharmon10 8 күн бұрын
😂 የ ሰላም ሚኒስቴር የ ፋሽን እይታ መሆኑ ነው? ስለ አለባበስ ነው የናንተ ጭንቀት😂
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 8 күн бұрын
የጦርነት ነጋዲው ያራት ኪሎው ንጉሥ 99/100 ተጠያቂው እሱ እና እሱ ብቻ ነው
@mensurnuru6612
@mensurnuru6612 8 күн бұрын
ኢትዮጵያን በዚህ እንጭጭ ደንቆሮ እየተጫወተችበት ያለችው አሜሪካ ነች አሜሪካ እንጭጩን እየደገፈች ሌላውን ግን ለማስመሰል እያታለለች ነው ይግባን !!!
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 8 күн бұрын
Shime please enjoy your retirment age.
@ZEBRAWIET
@ZEBRAWIET 5 күн бұрын
እነዚህ ምሁሮች ግን ምን እንደሚያወሩ ለራሳቸውም የሚረዳቸው አይመስለኝ ገበሬ እንኩዋን ስለሀገሩ ጥናት ስጥ ቢባል የተሻለ መፍትሄ እንዳለው እርግጠኛ ነኝ
@abrahammelesse9389
@abrahammelesse9389 8 күн бұрын
አማኑኤል በዚህ ልክ ከቀለለ ደንቆሮ ጋ ታወራለህ? ታዘብኩህ።
@kiflealemayehu262
@kiflealemayehu262 7 күн бұрын
Thank you Dr. for such update.
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 7 күн бұрын
10/08/2016 - 01/11/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 7 күн бұрын
ፉኖን ከሸኔ ጋር ለማመሳሰል የሚያስችል ምንም አይነት ሃይማኖታዊ፣ሞራላዊና ህጋዊ አግባብ የለም!በጣም የተሳሳተና ከተጠያቂነት ለማምለጥ የሚደረግ መጋጋጥ የታየበት ውይይት ነው።
@mesfin804
@mesfin804 7 күн бұрын
No more adwa hiwehat. We stand with dr.abiy....privarli ethiopia
@namanekemti8556
@namanekemti8556 7 күн бұрын
ዮናስ ከወጣትነቱ ጀምሮ እንደ አሚና ተሳዳቢ ነበር። "ድመት መንኩሳ ዓመሏን አትረሳ" እንደሚባለው ነው። ከወጣትነቱ ጀምሮ የሚያውቁትን የቅርብ ሰዎችን ጠይቆ መረዳት ይቻላል። ጣፉርዲ መሆኑን ለማረጋገጥም ዮናስ የ narcissism ባሕሪ አድናቂ መሆኑ ራሱ ዛሬ ስለነገረን የሚወራበት ሁሉ እውነት መሆኑን ያረጋግጣል። ናርሲስቶች ራሳቸውን የሚክቡ፣ የሌሎች አድናቆት እንደ ውሀ የሚጠማቸው፣ ሌሎችን የበታች አርገው የሚያዬና በሌሎች ስቃይ አዘኔታ የሌላቸው ናቸው። ዮናስ ማለት ይኸው ነው። የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማህበረሰብ ዕውቀቱ የሚባለውም ውሸት ነው። የሚናገረውና የሚፅፋቸው ሀሳቦች ሁሉ ምንም ዓይነት originality የሌላቸው ናቸው። ሌሎች የሰጡትን አስተያየት መልሶ ከማቀርሸት ጋር ስድብና እርግማን ይበዛበታል። አስተያየቱ በአብዛኛው አፍራሽነት ይበዛበታል። ይህ ግለሰብ ፀረ-አማራና ፀረ-ፋኖ ስለሆነ attention የሚሰጠው ሲያጣ፤ የአብይ አህመድ አሽቃባጭ የሆነው "አንድ አፍታ" ቀርቦ የተለመደ መመፃደቅና የወረዱ ስድብ ሲደሰኩር ታይቷል።
@habtiezewudie9544
@habtiezewudie9544 7 күн бұрын
Good news for. Ethiopian people!!!
@Abrehamfact
@Abrehamfact 6 күн бұрын
ጀዋር ተሻሽሎ ወይም ሀሳብ ቀይሮ ሳይሆን በምንም መንገድ አሁን ያለው ስልጣን የኦሮሞ ስለሆነ ከጃችን መውጣት የለበትም ብሎ ስለሚያምን ነው ህዝቡን ይይዝልኛል ያለውን ነገር ሁሉ የሚያነሳው፤ዶ/ር ዮናስ የተሳሳተ ትንታኔ ነው የሰጡት፡፡
@yohanishabite
@yohanishabite 8 күн бұрын
የማጭበርበሪያ ሸምቀቆ አዘጋጅቶ ታጋዬችን ማነቂያ ገመድ ነው።ድርድር እና የምክክር ኮሚሽን ጊዜ መግዣ አደገኛ ማዘናጊያ የሴራ ስልት ነው።
@emuyusra6940
@emuyusra6940 7 күн бұрын
Na kechalk yehaymanot chimblshn lebsesh
@inclusivetube4493
@inclusivetube4493 8 күн бұрын
የአእምሮ ህመምተኛው ዮናስ እራሱ ነው።
@belultauruskinda2476
@belultauruskinda2476 8 күн бұрын
ትግሉ 20ም 30ም አመት ሊወስድ ይችላል አትጣደፉ!!
@fasiszm
@fasiszm 8 күн бұрын
😂😂 አይወስድም። ገና ከአሁኑ ዎጥ በወጥ አድርገናቸዋል! በሁለት አመት ዉስጥ ዶግ አመድ ካልሆኑ ታያለህ!
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 7 күн бұрын
ከ 2017 አያልፍም:: በጣም እርግጠኛ ነኝ::
@segededemissie3505
@segededemissie3505 7 күн бұрын
አሪፍ ውይይት!❤
@user-hr3fh4rw1n
@user-hr3fh4rw1n 7 күн бұрын
ንፁሀንን በማንነታቸዉ የዘር ማፅዳት የፈፀመ የዘረፈ ያፈናቀለ የጨፈጨፈ የወረረ ምክንያታዊ ነዉ ማለት ምን ያህል የሚያሳፍር ነዉ,
@samizewdu2309
@samizewdu2309 8 күн бұрын
FANO4EVER 💚💛❤️
@fekadukumssa4883
@fekadukumssa4883 8 күн бұрын
ዶ/ር እንትና በምርጫ ብቻ😂🎈🎈🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@endalkogetaneh2706
@endalkogetaneh2706 7 күн бұрын
ጎጃም ብቻ ነው
@eshetuteka7552
@eshetuteka7552 7 күн бұрын
ስኳርህ ከፍ ብሎ ያስቀባጥርሀል ።
@DanielSentayehu-lh2qh
@DanielSentayehu-lh2qh 8 күн бұрын
ዶክተር ለምን ወያኔ በዘር ተደራጅቶ ለምን ሃያሠባት ገዛ
@emuyusra6940
@emuyusra6940 7 күн бұрын
Hizbu beza gze albanenem neber
@maruhailu2019
@maruhailu2019 8 күн бұрын
Aman is a baby who has a diaper.
@Birkusers325
@Birkusers325 8 күн бұрын
😂😅😂😅
@ephremgebre50
@ephremgebre50 7 күн бұрын
ይሔ ሠዉዬ ስለ ዘመነ ካሣዬ ወይም ስለ አንድ ሐሣብ ሠዉ ነዉ የሚናገረዉ ግራ ገባኝ የትልቅ ሠዉ ልጅ ነዉ አሁን አብቅቶል አይደለም ዘመነ ካሣዬ ስልጣን የያዘዉም አብይ መቀጠል አቅቶታል ስለዚህ ሁሉም በጠረቤዛ ዙሪያ ነዉ ኢትዮጲያ እንድትቀጥል የሚያስፈልገዉ ድሮ ቀረ አናሣ ብሔረሠቦችን ተዉ ማለት በጣም ብዙ ናቸዉ ጠባብ አትሁን ወይ መድረኩን አትሙላ የተማረ መሐይም ዘመነ ቢያንስ ከፖለቲካም አልፎ ነፍጥ ይዞል
@sasuyeg.medhin1996
@sasuyeg.medhin1996 8 күн бұрын
ትክክለኛ አመለካከት ነው አመለካከትን ከየአቅጣጫው ማየትና ማመዛዘን ያስፈልጋል አድምጡቶ ትግላችሁን አስፉ።
@hagereethiopia77
@hagereethiopia77 8 күн бұрын
Abiy must go!!!!!!
@user-he5kj5ys6p
@user-he5kj5ys6p 8 күн бұрын
በትክክል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@keberemengesha3947
@keberemengesha3947 7 күн бұрын
ዶር ዮናስ በፋኖ ላይ ያለህ ጥላቻ እጅጉን እያደገ መጣ ፣አንድ ነገር ላስታውስህ የፋኖ ትግል እድሜው ገና አንድ አመት ነው አደራጀቱንም እጅግ እያሳደገ ነው ቅዠት ያለው አንተላይ ነው ።አንተ ያልተካተትክበት ሁሉ ትክክል አይደለም ማለትህ በጣም የስልጣን ጥማተኛ ነህ ።አማራ የተለያየ ክፍለሀገር ቢሆንም አንድ የሚያረጋቸው ነጥብ አለ ።አንድ ነገር ግልጽ የማረግልህ የአማራን ህዝብ ከላይ ሆንህ መምራት አትችልም ይህ ቅዠትና ህልም ነው ።
@mebeacake
@mebeacake 8 күн бұрын
በሽተኛ ከፋፋይ መሀይም, ስልጣን የለም, አንተ የሌለህበት አይሆንም?
@QkoQpo
@QkoQpo 8 күн бұрын
አብይ የአማራ ጥላት ነው
@ababu3972
@ababu3972 7 күн бұрын
We will see everything soon.
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 7 күн бұрын
ትክክል ነው፣ አብይ እንኳን አገር መሪ የዕድር መሪ መሆን አይችልም፣ አብይ ለፍርድ መቅረብ አለበት ።
@MichaelGusikam
@MichaelGusikam 8 күн бұрын
ጋዜጠኛ ለይቶልሃል አበባው እንደራደር ብሏል የምትለው ጨለምተኝነት ወታደር ነው ተደራዳሪ ፖለቲከኛ አርስህ መልሰው።
@ayelignmengesha4454
@ayelignmengesha4454 7 күн бұрын
I would like Dr. Yonas Biru for his consistent provision of advice on why unified structure was and is needed for the Amharas strugle. There will never be success without that!
@fefeb4298
@fefeb4298 7 күн бұрын
አማኑኤል ተቀያያሪ ሰዉ ነህ አንዳንዴ ኦህዴድ ብልፅግና አንዳንዴ ሚዛናዊ ሰዉ ትመስላለህ እንደጀዋር የአብይ የላይ ላይ ተቃዋሚና ዋናም ደጋፊ እየሆንክ ታጭበረብራለህ
@KefelegnWorkie-h4d
@KefelegnWorkie-h4d 7 күн бұрын
ሊቢያን ያየ መፍትሄ ከአሜሪካ መንግስት አይፈልግም ከዚህ ከሀዲ ሌላ።
@endalkogetaneh2706
@endalkogetaneh2706 7 күн бұрын
በአማራ መገዛት አንፈልግም
@bethelehemdereb6277
@bethelehemdereb6277 6 күн бұрын
Amara yerasun hager new masiteader yemifelgew
@shewarega9289
@shewarega9289 8 күн бұрын
Dr. እስስት ። የstate department ተከፋይ ፋኖን ሲያቍሽሽ የነበረ በየትዩቡ volunteer እያረገ የአማራን ትግል አጀንዳ ለመለወጥ የሚሰሩ ሰው ነው:: ዲያስፖራው ስዩም ተሾመ።
@negestqueen
@negestqueen 8 күн бұрын
ዮናስ , “ ፋኖ እርስ በሩሱ መገዳደል ጀመሩ” ይሄ የአንተ ምኞት ነዉ???
@veracity8968
@veracity8968 8 күн бұрын
ተስፈቸው እሱ ነው ይሄየገማ ሽማግሌ
@user-zv2em6ky5c
@user-zv2em6ky5c 7 күн бұрын
I am a FANNO FANNO is a Winner.😂😂😂😂😂😂😂😂
@segededemissie3505
@segededemissie3505 7 күн бұрын
ትክክል! እውነት ...? የታዛባው ይህ ላይ ..? ነው::
@inclusivetube4493
@inclusivetube4493 8 күн бұрын
ይህ ሰው ያልተጨበጠ ነገር ነው የሚያወራው። የጥላቻ ወሬ ነው። እኛ ካልገዛን ከሚሉት ጽንፈኞች አንዱ ነው።
@redeatfitsum4684
@redeatfitsum4684 6 күн бұрын
PM ሆይ፣ እንሳሳለት የነበረው ለዛህ እንወድልህ የነበረው እና ተስፋ እናደርገው የነበረው የያሻግረናል ህለማችንን ም
@user-zv2em6ky5c
@user-zv2em6ky5c 7 күн бұрын
He is one the way😢
@DuferaGamechu
@DuferaGamechu 7 күн бұрын
አሜሪካንን እንደ መሳይ አርገህ አታቅርባት ይህን አገር ለዚህ ሁሉ ትርምስ ዋናዋ ተጠያቂ አገር ነች:: ይህን ሁሉ ትርምስ ፈጥራ ዛሬ ደሞ አስታራቂ ሆና ቀርባለች አንድ ይሆናል አትጠራጠር ባሜሪካ አስተባባሪነት ግን ሚመጣ ትርምስ እንጅ ሰላም አይመጣም መጠንከር ብቻ ነው
@user-ho6rn3cl4b
@user-ho6rn3cl4b 8 күн бұрын
Fano is a freedom fighter fano will win
@atome9092
@atome9092 7 күн бұрын
Tribalism blinds one’s imagination!
@user-lz9um6vx5y
@user-lz9um6vx5y 8 күн бұрын
ፋኖ መዳኝችን❤❤❤❤❤❤
@timur-4894
@timur-4894 7 күн бұрын
ዶክተር ዮናስ የፖለቲካ ዕውቀትም ያላቸው አንደበታቸው እርቱህ ሲናገሩ ቢውሉ የማሰለቹ ናቸው ነገር ግን እስክንድርን የሚቋወሙበት ምክንያት ጭራሽ አይዋጥልኝም።
@segededemissie3505
@segededemissie3505 7 күн бұрын
ስው ሆይ....? ሚሊውን ኮማንት ጻፍን ...? ጻፍኩ ...? ይለሀገርና , ለወገን , ለራሱም ...? መንግስት ተብዬው ...? ግን ...? ምን ያደርጋል ...? ተምሮበት ...? የሚቀየር ...? አጣሁ ???? ይህ ከሚሊውኑ ...? እንድ ቲኒሹ ነው ! በምን ቆንቆ , በምን ...? ቃላት ስው ...? እንደሚገባው ...? ቃላቶችን ለመደርደር ...? ስው እንዲረዳ ...? ሊገባኝ ግን ...? አልቻለ ....???? ምንስ ማድረግ ይቻላል ...? ያውም ስው ...? ከራሱ ውገኑ ጋር ....? በምን ቆንቆ ሊገባባ , ሊስማ , ሊታረም ....? ወዘተ ...? ካልቻለ ...? የሚስማ ካጣ ...? ምንስ የረጋል ....? መልሱን ለናተው ...? ትችው ! እኔ ግን ...? ሀገሬ ...? ስው የሚስማ ሳይህን ...? ውኅም ቢያፈስበት የማይገባው ...? ባልጩት ...? ሆኖብኛል ....? እናተስ ምን ...? ትልኝ ይሆን ...????
@segededemissie3505
@segededemissie3505 7 күн бұрын
ስው ሆይ ...? ምጣድ ...? አንድዋ ኢነርጂ ናት ! የሚያስማትና , የሚውቃት ...? ሚስጥርዋን ...? ከሌለ ,,,,? እንጀራ ...? የለችም ! ልብ ያለህ ልብ በል ???? ( ከስገድ ደምሴ ) ፒሎስፊ ...? ከብዙ በጥቂቱ !
@Lij-emeshaw
@Lij-emeshaw 7 күн бұрын
ድርድር የሚኖረው አብይ ከስልጣን የሚወርድ ከሆነ ነው ማለት እንዴት 'ስልጣኑን ለአማራ ካስረከበ በኋላ ነው ከአብይ ጋር የምንደራደረው' አሉ ተብሎ ይህን ዘለፋ ያመጣል። የጃጀ ሽማግሌ ዝም ብሎ በመሰለኝ ይቀደዳል።
@SamuelAlemayehu-tx1io
@SamuelAlemayehu-tx1io 7 күн бұрын
Egziabeher yigestesachihu 😮
@redeatfitsum4684
@redeatfitsum4684 6 күн бұрын
የመጀመሪያ ተጠያቂ ሀገሪቷን የሚመራው ሰው መሪው ነው! መሪው ደግሞ ካቢኔቱን ተጠያቂ አድርጎ ይይዛል! የሚገርመው ወለጋ ላይ ለሞቱት አማሮች ፓርላማ ላይ የሕሊና ፀሎት እንኳን ተነፍጓል።
@solomonssebero9889
@solomonssebero9889 7 күн бұрын
This guy is one of those “ KONJOWOCHU” 😅
@segededemissie3505
@segededemissie3505 7 күн бұрын
ገና ምኑ...? ሀገሩ ከአራቱም ..? አቅጣጫ ...? ሲወጣ ...? ማየት ...? የቅርብ እሩ ነው ...? ግን ...? በወገን ደም ...? መነገድ ..? ያማል ! ስው ህዝብ ...? ከጠላው ...? ዞር ማለት ምንኛ ..,? ደግ ነገር እንኮን መሆኑንን ...? አለማወቅ ......? እራሱን የቻለ በሺታ ...? በውስጡ እንዳለበት ...? ምንም ጥያቄ የለውም ...! በህዝ ደም ...? መታጠብ ...? ግን ...? ከሞትም በሀላ ....,? ሲኦል ነው::
@tafessegeberamlak4448
@tafessegeberamlak4448 3 күн бұрын
የዶ/ሩ ትንታኔ እውቀትን፣ ፖለቲካን፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚና የህብረተሰቡ አንድነትና ልዩነት መሰረት ያደረገ በመሆኑ በመንግስትም ሆነ ተቃዋሚ ነን የሚሉት የፖለቲካ መሰሎች ትኩረት ተሰጥተው የሰሩበት አፍራሽነትን በማስወገድ ለግንባታ ትኩረት የሰጠ በመሆኑ ለአገርና ለሕዝብ ሠላም የሚፈጥር በመሆኑ የውጭ ባእድ ኃይሎች ወሳኝነት ተጽእኖ ተላቆ በዲፕሎማሲው ሂደት ላይ በማተኮር አስተያየቱ የአቋም መሰረት ቢይዝ የፖለቲካ መሠረታዊ መፍቴህ ሆኖ ሕዝባዊ ለውጥ ሊያመጣ የሚችል ተስፋ ሊያሳድር ይችላል
@ሂወቴኢማንይመር
@ሂወቴኢማንይመር 7 күн бұрын
❤❤ዶክተር💪👍🙏😭ያሁሉ እናቶች ሲገደሉ
@fasiszm
@fasiszm 8 күн бұрын
አንሰማቹህምምምምም!!!! አማራ ለዘላለም!!! እናሸንፋቹሃለን!!!
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 8 күн бұрын
Shabia, please go away. Shabia is the enemy of Amhara, Tigray...
@bayissadidi9394
@bayissadidi9394 7 күн бұрын
እንደተመኘህ ትከስማለህ !
@user-bu5xj9xh7s
@user-bu5xj9xh7s 7 күн бұрын
በጣም የምያሳዝነው ስንት ቁምነገር አገር ወዳድ ሙሁራን እያሉ ይህንን ቆሻሻ ንፍጥ አንጎል አቅርባችሁ የምትበጠብጡን እባካችሁ እንደዚህ አይነት የፈረንጆች ፍርፋሪ በሊታ አታቅርቡ ።
@user-ij7oc9ze1s
@user-ij7oc9ze1s 8 күн бұрын
This man is a Dr. Before human. He is the main Banda
@tenayetebege1997
@tenayetebege1997 7 күн бұрын
ፋኖ ኮዙ አትግዱልኝ እንደኢትዮጵያ እኑር አታፈናቅሉኝ ማለት ቅዥት ነው በአንድ በኩል ፋኖ ኮዝ አለው ትላለህ ስለገደሉት ነው ጠብመንጃ የታጠቀው ሌላው ደግሞ ፋኖ በአንድ እጁ ጠብንጃ በሌላው ፖለቲካ ይዞ የሚጓዝ ነው ዓላማው አንድ ነው ሁለተኛ ፋኖ የአማራ መንግሥት ልፍጠር አላለም አልሰማህም ኮንትራዲክትና ቅዥት ታደርጋለህ ፋኖ 4ኪሎ ሲገባ እንጥልህ ይወድቃል
@Shanko12
@Shanko12 6 күн бұрын
ዶር የሚናገራቸው ቁም ነገሮች አሉት የመናገር ዘይቤዋቹ ግን በጣም አሰደንጋጭ ነው ቃላቶችን አይመርጥም ቅዠት እብደት የመሳሰሉትን ንግግሮች በሌላ መልኩ መናገር ይችል ነበር በአንድ ወጥ አመራር የሚለውን እጋራለሁ አንድ ሆኖ ካልመጣ አብይ አሸናፊ ይሆናል
@GechG-n4l
@GechG-n4l 7 күн бұрын
ዮናስ ብሩ የሚባል መሰሪ ሰው ማንም አይሰማህም
@Abisew
@Abisew 8 күн бұрын
ይድረስ ለእርሶ እረ ለመሆኑ ጀዋር ነገ አቁዋሙን አለመቀየሩ ዋስትናዋ ምንድን ነው?እኔ መድረኩን እያየሁ ነው የምናገረው ብሎ በይፋ የተናገረ ።ከረም ብሎ አራት ኪሎ የበረበ የመሰለው ጊዜ በጡጫም በርግጫም በርግጫም አሳይሻለሁ ሲል የከረመ ።ከፍ ሲል ተከበብ ብሎ ለተጨፈጨፉ አማራ ሀዘኔታውን መግለጽ ያልፈለገ ዛሪ ተለወጠ ብለው ድቤ የሚመቱት እርሶ ጤነኛኖት??ወይስ አውቆ የተኛ ሆነው ነው? አማራ ጀዋርን ደግሞ ያመነ ለታ አማራ ፈቅዶ ሊታረድ ቄራ እንደሄደ ነው የምቆጥረው። እርሶ ግን ጤነኛ ኖት ?ሌላው GDP ማለት price *quantity ነው ። ዋጋ ከናረ ለምን GDP አይጨምርም? እስቲ አስረድን
@abebesolomonwolde9772
@abebesolomonwolde9772 7 күн бұрын
የድምጽ ጥራት ይጎለዋል እንጂ 👍
@getachewayetaged2370
@getachewayetaged2370 7 күн бұрын
እኔ እጅግ በጣም የሚያስገርመኝ ምን አይነት ማመዛዘን የማይችል ጭፍን ትዉልድ እንደተፈጠረ ነዉ፡፡ ያስደንቀኛል በእጅጉ፡፡ እኔ በተለይ እኛ የአማራ ተወለጅ ነን በዮች የምንመኘዉንና የምንፈልገዉን የሚያወራልንን ጀግና ጀግና ምሁር እንላለን፡፡ ነገር ግን መሬት ላይ ያለዉን እዉነታ ነጭ ነጩን ሲነግሩን ሰዉ ለማዋረድ ያልተሟሸ አፋችንን እንከፍታለን፡፡ ዶክተር ድንቅ ሰዉ ድንቅ እይታ ያለዎት ሰዉ መሆንዎን መግለጽ እፈልጋለሁ፡፡ እዉነት ነዉ መሬት ላይ ፋኖ ፊት ለፊት ተዋግቶ ባያዉቅም በየጎሬዉ ተደብቆ ብዙ የመንግስት ሀይልን በጥቂት ኪሳራ አገዛዙን ያከሰረ ሀይል ነዉ፡፡ ነገር ግን አሁን ባለዉ ጉዞ እንኳን አዲሳባ ሊገባ እና መንግስት ሊቀይር ራሱ የራሱን በልቶም አስበልቶም ምናልባት በአለም ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ዉርደት ለአማራ ህዝብ አከናነቦ የሚጠፋ ሀይል እንደሚሆን ጥርጥር የለዉም፡፡ ምክንያቱም እስካሁን ሲጣራሩ ራሱ የሸዋ ፋኖ፤የጎጃም ፋኖ፤የወሎ ፋኖ የጎንደር ፋኖ ሲባባሉ ስታይ መጨረሻ መንግስት ቢሸነፍ ማነዉ ሚመራዉ…ሰዌ ነዉ…ገለጄ ነዉ..ወሎ ነዉ…ጎንደር ነዉ…አሁንስ እርስበርሱ እተዋጋ አይደለም…ሸዋ መከታዉን አስግድ እየተዋጉ አለም ወይ…ጎጃም ማስረሻ ሰጤ ህዝቡ እኔን መርጦናል መሪዉ እኔ ነኝ ለ አደለም ወይ……በዚህ አካሄዳቸዉ ትም አይደርሱም እንዳዉም ህዝቡን እየዘረፉ እያሰቃዩት ነዉ….መሬት ላይ ያለዉ ሀቅ ይህ ሆኖ እለ ፋኖ ያሸንፋል እያሉ መጃጃል የትም አያደርሰንም፡፡ ሲጀመር ምንም አይነት የፖለቲካርእዮተአለም የላቸዉም፤ ሁሌ ተዋህደናል እየሉ ቢነግሩንም እስካሁን አልሆኑም…ወደፊትም አይሆኑም በጣም ስፈራል አያዛቸዉ
@michaelyohannes7347
@michaelyohannes7347 6 күн бұрын
1. ሀገሪትዋ ምርጥ ሆና ነበር ወደ ስልጣን ላይ የመጣዉ ነዉ እሚሉት ዶክተር 2. ትንሽ ሰዉን ያለ ሳይንሳዊ ምልከታ ሳይኮፓት ማለት ሳይንሳዊ ከሆነ ሰዉ እሚጠበቅ ነዉ 3. እርስዋ ለመሆኑ ብሄርተኛ ነዎት ወይንስ ኢትዬጵያዊ 4. ምናአልባት እርስዎ ወይ ኤጀንት ነዎት ወይንም በምእራብያዉያን አመለካከት ተጠምቀዋል፡፡ ቆየ ከጀመርዎት 5. ትግራይ ጦርነት ዉስጥ መግባት ለጠ/ሚኒስትሩ ዉዴታ ነበር ከአማራዉስ ጋር 6. እርስዎ እንዴት ነዉ በባይደን እና ፓሪቲያቸዉ መሀከል ያለዉን ልዪነት እሚያዩት ወይስ አብይ እና ፓርቲዉን ዝቅ አድርጎ ማሰብ ነዉ 7. አብይን ለምንድነዉ እሚንቁት ትምህርትም ቢሆን ያዉ እንደርሶ ደ/ር ነዉ መቼም ሰዉ ሀገር ቁጭ ብለዉ ከእርሱ የተሻለ ኢትዬጵያዊ ነኝ እንደማይሉ ተስፋ አደርጋለሁ 8. ሌላ ፓስፓርት ይዛችሁ ንቅናቄ ሀይሎች አይከብድም 9. መቼም ሀገር እና መንግስት ኮላፕስ ያረጋል እንዳላችሁ አፈር ልትበሉ ነዉ 10. አይ ዶ/ር መቼም ስልጡን ሰዉ ሀገር ሲቀመጡ ሰማዩ ቅርብ ሆኖቦት እና የሌላትን መቀነት ፈታ ለዚህ ያበቃችዎትን ሀገር ኢኮኖሚ በሰከንድ ያዋድቁታል 11. ንግግሮት መሀል ህዝብን እና ባለስልጣናትን እንዲሁም ዳያስፖራዉን ቅስቀሳ በሰፊዉ ይታያል 12. ጌታዉ አማራ ሀይል ነን እሚለዉ ክፍል ቀድሞኑ ለአንዳች አላማ መታጠቁ ጠፍቶት ነዉ እርሶስ ባይኖሩበት ነዉ 13. በኦሮሞች ጭፍጨፋ ማለት ይቻላል 14. አብይን ስልጣን ድምፅ የሰጠዉ እኮ አማራዉ ነዉ፡፡ ለምንድነዉ ይሄን እሚያበላሸዉ፡፡ ሳይንሳዊ ሰዉ አይደሉ እንዴ ቢያንስ ዉሸቶት ሎጂክ ያማከለ ይሁን 15. ኢንተርናሽናል ኮሚኒቲዉ እና ዳያስፖራዉ እሚሉት ሀይል ለኢትዬጵያ ከኢትዬጵያኖች የተሻለ አድርጎ ማሰብ አይከብድም 16. ኢንቴሌክችዋል ማለት እኮ ዘርም ሀይማኖትም የሌለዉ ነዉ ዛሬ ባለንበት አለም፡፡ እንደ እርስዎ ያሉ ማለቶት ከሆነ ግልፅ ያድርጉት 17. ከጀዋር የመሳሰሉት አብይ አይወዳደርም ኢትዮጵያዊ ነዉ ባሉበት አፎ ኦሮሞ አማራን ተደራጅቶ በመዋቅር ደረጃ ፈጀ፡፡ የቱ ነዉ የርሶ ግልጥ ያለዉ ምልከታ ሁለት ቦታ ባንዴ እየረገጡ ነዉ መልሰዉ ይስሙት እስኪ 18. ኢንተርናሽናል ኮሚኒቲዉ የምስለኔ መንግስት እያቋቋመ ነዉ እያሉን ነዉ በጨዋ ደንብ እና ህዝቡም ይሄን ሀሳብ ህዝቡም ታጣቂዉም ሁላ ይቀበለዋል እያሉ ነዉ
@ermiasbedsa6761
@ermiasbedsa6761 7 күн бұрын
ፋኖን አጀንዳ አድርጎ ማውራት ጉንጭ ማልፋት ነው ድርድር አልፈልግም ብሎ ዶላር ተንተርሶ ተኝቶዋል
@segededemissie3505
@segededemissie3505 7 күн бұрын
ትክክል!
@user-sg8ws8xr3b
@user-sg8ws8xr3b 8 күн бұрын
ዮናስ የሚባል ሰው ችግሩ ምንድን ነው ? በአማራው ላይ ያለው ጥላቻ ሌላ ነገር ነው : ሰውየ ህወሃትና ኦህዴድ ኦነግ በጀኖሰይድ ለህግ ካልቀረቡ በምንም ታምር ንግግር የለም ሰውየው ::
@tsegayefanta
@tsegayefanta 7 күн бұрын
አቶ አማኑኤል ጥያቄዎችህ ግራ ያገባል፣ ብስለት ያንሰዋል።
@abyssiniataste-5118
@abyssiniataste-5118 7 күн бұрын
ይህ ሰዉ አንድ ቀን ስለ አማራ ጥሩ አዉርቶ አያውቅም ጭራሽ የአማራ ሸኔ ይላል እነዴ? አብይ እራሱ ይሁነ ዶ/ር ተብዬው? ማፈሪያ
@SolomonBuche-vj9ex
@SolomonBuche-vj9ex 7 күн бұрын
ኢትዮጵያ የማንም የእንግዴ ልጅ መሞከረያ አይደለችም የኢተረዮጵያ ህዝብም የማንም ጠጫታም መፈንጫ አይደለም እንኳን መፈንቅለ መንግሥት አድርጎ በአረትዮጰያ ላይ መሾም አይደለም ወደ ኢትዮጵያ ዞረው መተንፈስ አይችልም።
@BEKELE1981
@BEKELE1981 7 күн бұрын
ስውዩው ስለራሱ ጭንቅላት ነው የሚያወራው !
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 7 күн бұрын
ከማን ጋር ነው የሚደራደረው ከጠላቱ ጋር ብዙዎቻችሁ በትዕቢት የትሞላችሁ አማራን ለማሳንስ ተታገላላችሁ ምነው በትግሬ ዝመን እንዲህ ያልሆናችሁ አሁን አካኪ ዘራፍ የምትሉት በጊዜ የሽግግር መንግስት አቁመው ለመጪው የቆሚ መንግስት መዘጋጀት ስንቴ ይናገሩ አማራዎች ቢሆን ኖሮ ማለት ምን ማለት ነው ሁላችሁም ከፋፋዮች ናችሁ ለምን በዘር ታወራላችሁ ይሄ ሁሉ የጠባብ አመለካከት ነው ራሳችሁን መመርመር ነው ያለባችሁ
@zeleketewabe3561
@zeleketewabe3561 7 күн бұрын
Stupid they working together
@DuferaGamechu
@DuferaGamechu 7 күн бұрын
የአጠቃላይ አቋማቸው ከሌሎች በኩልነት ሚል ነው ነገር ግን ለስልጣን ለውጥ ነው ምንሰራው ማለት ነው ይህም የአደረጃጀት ነፃነታቸውን ጠብቀው ነው:: እርስ ብርስ እየተዋጉ ነው ሚለው የጥላቻ ፕሮፓጋንዳ ይሆንብዎታል
@tilahunshiferaw3179
@tilahunshiferaw3179 7 күн бұрын
Stupid Dr...... please be fair..
@yimerafrassie4766
@yimerafrassie4766 7 күн бұрын
ዶ/ር ዮናስ የከሰረ የፋኖ የፖለቲካል ፕሮግራም ይዞ ቀርቦ ተቀባይነት ባለማግኘቱ ንደት አለበት እና ጋዜጠኛውም ይህንን ስለምታውቅ በተደጋጋሚ የምታቀርበው ፋኖን በአፍራሽ መልኩ እንዲተችልህ ስለምትፈልግ ነው
@abiye719
@abiye719 8 күн бұрын
አብይማ ከፍተኛ የመርሳት ችግር ያለበት በሱዳኑ ፕሬዝዳንት ታይታል ኢጋድ ላይ ሌላ አውርቶ በመነጋታው ሌላ ወሬ!!!
@abbaagoolee4496
@abbaagoolee4496 7 күн бұрын
Is there lunch Cafe in the church in Ethiopia ? Or yonas Biru is misspoken ?
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv 7 күн бұрын
1 ሽህ ፈሳም 1 ጎማ አይነፍም ማንም እየተነሳ ቱሪናፍውን ቢነፍ አማራ መስሚው ጥጥ ነው ከትግሉ ፍንክች አይልም 100 ብትቀባጥሩ ትዝብት ብቻ ነው።።።
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,8 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 13 МЛН
አሳዛኝ ታሪክ 5 July 2024
1:47:30
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 84 М.
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,8 МЛН