"አረንጓዴ ፣ ቢጫ ፣ ቀይን ለመለወጥ መሞከር አይቻልም፣ከንቱ ሙከራ ነው!! “ ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ | Ethiopia

  Рет қаралды 132,358

Andafta

Andafta

4 жыл бұрын

Пікірлер: 666
@simealemau8769
@simealemau8769 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያን ሀገሬን በእንቁ በጥሩ ሁኔታ ስለገፀክው በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ
@simealemau8769
@simealemau8769 4 жыл бұрын
የሀገሬ ነገር በጣም ያሳሰበኝ ነበር, አንተን ኢትዮጵያ የገለፀክበት ሁኔታ ተስፍ ስጥቶኛል አመስግናለሁ
@werkweehalegesse8570
@werkweehalegesse8570 4 жыл бұрын
አተ እራሱ አልማዝ ነክ እረጀም እድሜ ባባዬ
@kobrasaeed8064
@kobrasaeed8064 4 жыл бұрын
ለሀገሬ አስባለሁ ግን እንዳተ አይነቱን ሳይ ተስፋ የ ይለመልማል እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተማርን የምትሉ ስው ውች ለኡነት ቁሙ
@genetgosa4543
@genetgosa4543 4 жыл бұрын
Ewuneteshen new
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 4 жыл бұрын
Werkweeha Legesse Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
@mekdesseife8904
@mekdesseife8904 4 жыл бұрын
አቦ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን በጣም የሚገርም ጭንቅላት ነው ያለህ እድሜህን ያርዝምልን ተባረክ
@isrealalias2140
@isrealalias2140 4 жыл бұрын
አበሻ ከሌላው አለም ሕዝብ በተለይ መልኩ አፌ ታርክ ለምን አጥብቆ እንደምወድ ጥናት መደረግ ይኖርበታል ብዬ አምናለሁ።የኢትዮጵያ ታርክና የነገሥታቱ ተረትና አፌ ታርክ ትዝ አለኝ ክክክ
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever 4 жыл бұрын
ቀኑ ጨልሞብን ስንቅበዘበዝ እንዲ ተስፋ የሚሰጥ እውነት ተናጋሪ ሁለት ካባ ለብሶ ህዝቡን የማያደናግር በአንድ ሀሳብ ህዝብን አንድ የሚያደርግ ምሁር ማግኜታችን ተስፋችን እንዲለመልምና ኢትዮጵያ ታማኝ ልጆች አሏት እንድንል ያደርገናል በእውነት እረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ያድልልን እስኪ በርቱልንና ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈጣሪ በታች ታደጉልን አድኑን እኛ የአዳምና የሄዋን ልጆች አንድ ነን እናስተውል። ልዑል እግዚአብሔር ከፍ ያድርግዎት።
@fevenzewdu9749
@fevenzewdu9749 4 жыл бұрын
ጥንታዊቷ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ yeliben new yawethew
@yheyismamo8249
@yheyismamo8249 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የሚወዱሽ ልጆችሽ ብቅ ብቅ እያሉ ነው እንኳን ደስ አለሽ::
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b 4 жыл бұрын
Amen
@sofiyasofiya8004
@sofiyasofiya8004 4 жыл бұрын
አተ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ አገላለፅህ ደሥ ሢል
@Check675
@Check675 4 жыл бұрын
sofiya sofiya እመቤት የነገርኩሺን አደራሽን እመቤት የነገርኩሺን አደራሽን እንደኔ ዶ/ር ማደንዘዣ መድህኒት እየወጉን ነው! I am serious
@rebka5068
@rebka5068 4 жыл бұрын
አውነት ነው የምትለው ሁሉ ልክ ነው ዶ/ክ የአፍርከ መሪዎች ሐገራቸውን በደብ ንብ ቢያሰተዳድሩ አያንዳንድ አፍርክያዊ በገዛ ሐገሩ ሰደተኛ ሰደተኛ በውጪው አለም ለማኘ ባልሆነ የሚያሳዝነው የአፍሪካ መሪዎች አይናቸው መታወሩ ማየት የተሳናቸው በመሆኑ አንገታችንን አያሰደፉን ቀና ብለን እዳንሂድ የሚያደርጉን የአፍሬካ መሪውች
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 4 жыл бұрын
sofiya sofiya 100%
@sofiyasofiya8004
@sofiyasofiya8004 4 жыл бұрын
@@badreyanaga4292 ሀይ ቆንጅየ አየሽው አገላለፁ ደሥ ሢል
@sofiyasofiya8004
@sofiyasofiya8004 4 жыл бұрын
@@rebka5068 የሀገራችንን ሠላም ያርግልን
@samsontesfaye2420
@samsontesfaye2420 4 жыл бұрын
በሰማዩ ላይ ቢታይ ቀለም፣ የሷ ነው እንጂ ሌላ አይደለም፣ በትክክል አስቀምጠኸዋል ዶ/ር እናመሰግንሃለን
@eyutube1977
@eyutube1977 4 жыл бұрын
በትክክል በፍቃደኝነት ቻናሌን ጎብኙልኝ
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 4 жыл бұрын
Samson Tesfaye waw waw waw waw waw waw waw
@user-fl4bf2nv5e
@user-fl4bf2nv5e 4 жыл бұрын
ስላምህ ይብዛ እራስህ እኮ የኢትዮጵያ ትልቅ አልማዝ ነህ ንግግርህ አንጀት አርስ ነው በጣም እነመስግንሃለን
@melkamuwondimu330
@melkamuwondimu330 4 жыл бұрын
እሰይ በደስታ ሞላከኝ ደስታና ሰላም በቤት ይቆይ im so proud to be Ethiopian!
@Check675
@Check675 4 жыл бұрын
Melkamu Wondimu እመቤት የነገርኩሺን አደራሽን እመቤት የነገርኩሺን አደራሽን እንደኔ ዶ/ር ማደንዘዣ መድህኒት እየወጉን ነው! I am serious
@fanta3228
@fanta3228 4 жыл бұрын
Madenezezawe antelaye demo betam seretewal. hahahha
@Check675
@Check675 4 жыл бұрын
Melkamu Wondimu You must be living in a different planet.
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 4 жыл бұрын
ይማርህ ይማርህ ይማርህ ዶ / ር ወዳጄነህ እግዚያብሄርን አምላክ የመከራችንን ዘመን በቃ ይበለን ስለ ደጋጎች ስለበቁቱ በገዳማት ዘግተው በሙያነቡት ፀሎት ሲል ይማረን ይለመነን አሜን አሜን አሜን
@arseyab7453
@arseyab7453 4 жыл бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ እምዬ ኢትዮጵያ አትፈርስም ባረንግዋዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራዋ አምራና ተውባ ለዘላለም ደምቃ ትኖራለች ጠላቷ እርር ድብን ይበል. Thank you Dr. for this great speech.
@genylove8573
@genylove8573 4 жыл бұрын
በእውነት ለዶ/ር ወዳጀነህ ትልቅ ክብር አለኝ ኢትዮጵያ በሚገርም አገላልጥ ነው ያሰቀመጥሀት እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏💚💛❤
@WendwesenGezaheng
@WendwesenGezaheng 4 жыл бұрын
የሰው ልጅ በተፈጥሮ ለዘመናት ሰንደቃችንን በሰማይ እያየ የመጣ ስለሆነ ፣ ማንም ፍጡር ስንደቋን ሊጠላት አይችልም። ተፈጥሮ ነዋ፣ ዛሬ የሆነን ሰው ለመደገፍ ሀሳቡን ቢቀይርም፣ የጅብ ፖለቲካው ገታ ሲል ይህችን ሰንደቅ የራሱ ለማድረግ የማይጋደል የለም። በየትኛውም ዘመንም እንደ ቀስተ ደመናው ለዘላለም ይኖራል።
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 4 жыл бұрын
**እውነት ነው ፦አምናለው**
@saedasaleh8212
@saedasaleh8212 4 жыл бұрын
እውነት ነው የትም አለም ባንድራ አይቀየርም
@oubaoubaisyoupya2160
@oubaoubaisyoupya2160 4 жыл бұрын
ትክክል
@Addisatter
@Addisatter 4 жыл бұрын
I couldn't agree more! Very well said sir.
@BS-rv4qn
@BS-rv4qn 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ።ሃቅ ያስረገጠ ንግግር።ኢትዮጵያውነትን በቋንቋ እየሰፈርን አናሳንሰው።
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 4 жыл бұрын
Amen, my Brother GOD bless you!!! 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 4 жыл бұрын
ኡኡአኡኡኡኡኡ ፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐ ፐፐፐፐፐፐፐፐፐ እግዚያብሄር አምላክ እውን ያርግልን ዶ/ ር ወዳጄነህ ህያው እግዚያብሄር ገልፆልህ እንጂ ይህ የሰው ሀሳብ አይደለም መድሀኒያለም ክብር ምስጋና ይድረሰው
@honeyyemam8543
@honeyyemam8543 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ 💚💛❤️
@stopamharagenocide5027
@stopamharagenocide5027 4 жыл бұрын
ጥሩ አገላለጽ የኔ ጎበዝ እውነትም ነው። አትጠፋም ትለመልማለች።
@bethelehematamir2848
@bethelehematamir2848 4 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ መሃርነ @ ምን እንደምልህ አላውቅም ለእናት አገርህ ፍቅር ክብር ተስፍ እውነታም ስላለህ የሚሰማህን የምትመለከተውን ሁሉ ደግሞ ሳትደብቅ የሰማ ይስማ ያልሰማም እንዲሰማ በማለት የምታስተላልፈው የምትናገረው ሁሉ ለዘረኞች ለጎጠኞች ለአንባገነኖች እየመረራቸውም እያንገፈገፍቸውም ቢሆን ያዳምጦታል ይውጦታል ያንተ ንግግር ምክር እውነታው ፈውስ የሆነ መድሃኒት ነው ተባረክልኝ 🍀💚🌼💛🌺❤️
@Check675
@Check675 4 жыл бұрын
Bethelehem Atamir እመቤት የነገርኩሺን አደራሽን እመቤት የነገርኩሺን አደራሽን እንደኔ ዶ/ር ማደንዘዣ መድህኒት እየወጉን ነው! I am serious
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 4 жыл бұрын
እማማ ኢትዮጵያ ተስፋ አልቆርጥብሽም❤❤❤👈
@user-xv8xi4zd5n
@user-xv8xi4zd5n 4 жыл бұрын
መምንህር ወዳጄነህ ማህርነ በጣም ምወድህ በጣም ማከብርህ ምሁር ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ንፁህ ህሊና ያለክ የእውነት ሰው ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ እንወድሀል እናከብርሀን
@IStyle714
@IStyle714 4 жыл бұрын
ይሄን እሚባለውን ግዜ ግን አየው ይሆን እንዴት እኮ እንደምወዳት ኢትዮጵያን💚💛❤️
@user-mp5kw6hq5x
@user-mp5kw6hq5x 4 жыл бұрын
አክበርሃለዉ ተምሮ ከሚበታትንን ተምሮ የሚስብስብን ነው እግዚአብሔር ያብዛልን💚💛❤
@meseretmasara5152
@meseretmasara5152 4 жыл бұрын
ስርኩት ዴቭ Amennnn
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 4 жыл бұрын
የናፈቀን ቃል ስንሰማ ርቦን ሳለየጠገብን ይመስለናል ረሀቡ ይጠፋል .
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
በእዉነቱ ንግግርህ በጣም ነበር የኢትዮጵያን ህዝቦች ያአሰደሰታቸዉ እናመሰግናለን ዶክተር በሰማዩ ላይ ቢታይ ቀለም ነዉ የአንች ነዉ እንጂ የሌላ አይደለም፡፡😡😜🍨💚💛💔
@yeshiworeta1856
@yeshiworeta1856 4 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወት ያሰማ
@senaittadesseyazew9321
@senaittadesseyazew9321 4 жыл бұрын
አገርየምትከፋፍለተማርንየምትሉመደበቅነውያለባችሁልጆቻችሁበለጡአችሁገናዘርትቆጥራለህማፈሪያሀሉ
@user-ky2cy7iq3u
@user-ky2cy7iq3u 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! በዚህ በጭንቀት ግዜ እውነትን እና ተስፋ የሚሰጥ ንግግር የሚናገር አይጥፋ። ዶክተር እናመሰግናለን!
@suzy1523
@suzy1523 4 жыл бұрын
አይ ዶ/ር ወዳጄነህ ምን አለ ሁሉም ምሁራን እንደርሶ ኢትዬያዊ ስለንቦና ቢኖራቸው ሀገር በፍጥነት ትለመልም ነበር ሊያፈርሷት እሚደክሙትም ያፍሩ ነበር እግዚአብሔር ይስጥህ ይጠብቅ
@user-mv4gw6xz6c
@user-mv4gw6xz6c 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከኛ ጋር ባይሆን እስካሁን በጠፋን ነበር!!! ነገር ግን በአርሱ ጥበቃ እስከዛሬድረስ በብዙ ስቃይና መከራ ሀገሬ በእሳት ተፈትና ለአለም እንደ አልማዝ ታበራለች እልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘረኛና ጠላት ደሞ እርርርርርርርርርርርር ርርርርርርርርርርርርርርርርርርር ይበል!!!!!!!
@yeshiworeta1856
@yeshiworeta1856 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል...... አሜን ያርግልን::
@girumkassa2725
@girumkassa2725 4 жыл бұрын
የግዕዟን ሀገር የጥቁሮችን የነፃነት ቀንዲል ከራሷ አልፋ ተርፋ ለዓለም ህዝቦች ነፃነት የታገለች ፣ በቬትንያም በኮንጎና በኮሪያ ድል የመታች ፣ የናይጀሪያን የሡዳንን የሠላም ዕርቅ ያወረደች ፣ ታላቋን አፍሪካን አንድ ለማድረግ የፓን ዓፍሪካን ፅንሠ ሃሣብ ያፈለቀች ፣ የመጀመሪያዋ የተባበሩት መንግሥታት አባል ሆና ሌሎች የዓፍሪካ ሃገርን ነፃ ያወጣችና ዓባል እንዲሆኑ ተግታ የሠራች ፣ የዓፍሪካ ዓንድነትን በግምባር ቀደም መሥርታ የድርጅቱን ፅ/ቤት በአዲሥ አበባ የገነባች ፣ በዓለማችን ቅኝ ያልተገዛች ብቸኛዋ ሀገር ኢትዮጵያ በድል ዓድራጊነት ከመጀመሪያ እሥከመጨረሻ ያዉለበለበችዉን የነፃነት ዓርማችን ሠንደቅ ዓላማችን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ከዓሥር በላይ የጥቁር ሃገሮች እንደራሣቸዉ ንብረት የሚንከባከቧትን የኢትዮጵያ ባንዲራ የራሡን ታሪክ ጠንቅቆ በማያቀዉና ማንነቱን ዕንኳን በቅጡ በማያቅ የበታችነት ሥሜት ጭንቅላቱን ባዞረዉ መንጋ የዘመኑ ሻካ ዙሉን ምኞትና ሃገር የማፍረሥ ተልዕኮ ለማሣካት ነጮች ዕንኳን ሣይቀሩ የሚያመልከባትን የኢትዮጵያ ባንዲራ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራችንና የጥንት የዓያት የቅድመ ዓያቶቻችን እምነት ተዋህዶ ኦርቶዶክሥን መናድ ከቶዉንም እንደማይቻል ኢትዮጵያ ዋና ዋና ጠላቶቿን ድባቅ በመምታት በተግባር ዓሣይታለች ። የሣዳሟን ኢራን ፣ የበሽርን ሶሪያን የጋዳፊን ሊቢያን የአል በሽርን ሱዳን የሣይድ ባሬን ሶማሊያን የኢሣያሥን ኤርትራን በተራ ደቁሣ ማንነቷን ዓሣይታለች ። የሃገር ዉሥጡ ተላላኪና ዓፍራሽ ሃይል ልክ እንደወያኔ ጥግ የሚይዝበትና ዓፍሮ ተሸማቆ አንገቱን ደፍቶ የሚኖርባትን ኢትዮጵያን በቅርቡ እናያለን ። ኢትዮጵያ ሆይ ከብዛት ይልቅ ጥራት ወሣኝነት ዓለዉና በጥቂት ምርጥና ታማኝ ልጆችሽ ታፍረሽና ተከብረሽ ትኖሪያለሽ ። (ታሪክ ዕራሡን ይደግማልና የከርሞ ሠዉ ይበለን ። ) ================
@meazalegesse2534
@meazalegesse2534 4 жыл бұрын
I love his explanation, confidence, the way he talked about our country Ethiopia I love it♥️♥️♥️God bless your heart I hope everyone gets the point you talks. 🇨🇬🇨🇬🇨🇬Ethiopia lezelalem Tinur.
@bettt6991
@bettt6991 4 жыл бұрын
Epical, so powerful! A speech that would be remembered for millenials by millions!!
@shimeleszegeye6677
@shimeleszegeye6677 4 жыл бұрын
Thanks Wedajeneh M. now you are on a good ideology of Ethiopianism.
@user-is8tz5rs4x
@user-is8tz5rs4x 4 жыл бұрын
ውዲቷ ኢትዮጵያ ትሳኤሽን ቅርብ ያርገው የወደደሽ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር !
@simealemau8769
@simealemau8769 4 жыл бұрын
Wow big point, thank you
@laketana7060
@laketana7060 4 жыл бұрын
Wow thank you Dr Wodajneh. 💚💛❤️ እግዚአብሔር ይባርክህ::
@alemalem7542
@alemalem7542 4 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ እግዚአብሀር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ሁልጊዜ የምትናገረም እውነትን ብቻ ነው፡፡
@ethiopiatikdem4628
@ethiopiatikdem4628 4 жыл бұрын
Thank you!!!!!
@friemsfen4545
@friemsfen4545 4 жыл бұрын
ጥሩ አድርገህ ገለፅካት እማማ ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልን ኢትዮጵያችን ዶክተር ወዳጄነህ የኢትዮጵያ አልማዝ ነህ በጥበብ በማስተዋል የተሞላ ጭንቅላት እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይውደም 💚💛❤
@hailebekele8513
@hailebekele8513 4 жыл бұрын
Has always uplifting, unique and plausible ideas.....God bless you.
@tigistwoldeyesus928
@tigistwoldeyesus928 4 жыл бұрын
what an amazing justification and view thank you Doc. God bless you
@stopamharagenocide.6714
@stopamharagenocide.6714 4 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ፤ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይጠብቅህ። እውነት ነው ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ለኢትዮጵያ ጸጋውን ና ምሕረቱን ያበዛላታል።
@solman2786
@solman2786 4 жыл бұрын
Thank you!
@tesfai3212
@tesfai3212 4 жыл бұрын
Dr. Wedajeneh, Your teaching way attract me , I am running behind to learn . You are so TALENTED God blessed you 🙏
@tesfayehassen9867
@tesfayehassen9867 4 жыл бұрын
wow በጣም ደስ ይላል አገላለጽህ we all thank you!🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 4 жыл бұрын
Thank you for your philosophical hopeful presentation.
@hirutasefa2726
@hirutasefa2726 4 жыл бұрын
Thank you Thank you. You told true true.
@tarikeeric8360
@tarikeeric8360 4 жыл бұрын
You are great citzen, may Almighty God bless you with your family " Dr
@ibrahimkamal672
@ibrahimkamal672 4 жыл бұрын
May God bless you brother.
@Be-ed5hh
@Be-ed5hh 4 жыл бұрын
እውነት. ኢትዮዽያ እና ኦርቶዶክስ ለዘላለም. ይነግሱ ዘድ ግድ ነው እግዜብሄር. ኢትዮዽያን እና ህዝቦቻን ይባርክ አሜን💚💛❤👍
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@hundekuma8382
@hundekuma8382 4 жыл бұрын
You're right man
@debebek
@debebek 4 жыл бұрын
ምርጥ ያገሬ ምሁርና ዶክተር አመሰግናለሁ ንገርልን ለነዚህ እንደ አሳ ለሚሙለጨለጩ ዘረኞች ቁርጣቸውን አውቀው ወደ ትክክለኛው መንገድ እስኪመለሱ ተባረክ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ዶ/ር ወዳጄነህ
@gebeyehuzeleke9864
@gebeyehuzeleke9864 4 жыл бұрын
አቤት ለዛ እንዲህ የሚጣፍጥ አንደበት አለ ። ዶክተር ወዳጄነህ ተባረክ
@gp4370
@gp4370 4 жыл бұрын
OMG , I am grateful for the time and effort you took to share your thoughts and believe in Ethiopia and Ethiopians. Your enthusiasm is contagious. Tnx Dr
@nebiatkiflemariam8151
@nebiatkiflemariam8151 4 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ አንተም ልዩ የአልማዝ ስጦታ ነህ ተባረክ
@rabiarabia5646
@rabiarabia5646 4 жыл бұрын
ወድማችን እጂግ እናመሰግናለን። ኢንሻአላህ ያረብ ያልከው ይሁን ኢንሻአላህ ያረብ ያረብ ።
@tayegetahun8686
@tayegetahun8686 4 жыл бұрын
Dr.Wodajeneh i learnt many things from your presentation you are real Ethiopian and we need more and more intellectual like you who preach Ethiopianism and thank you so much...
@lemlembelay5732
@lemlembelay5732 4 жыл бұрын
አንተ ከ አልማዝ በላይ ነህ ዶር ወዳጄነህ ዘመንህ ይባረክ
@151360ful
@151360ful 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ውድ ልጇ ነህ ዶ/ር ወዳጄነህ፣ እንደዚህ በእውነት ስትመሰክርላት ጠላት ያፍራል 💚💛❤️
@lamlamhanabachi4387
@lamlamhanabachi4387 4 жыл бұрын
አቦ እዳተአይነቱ ያብዛልን በውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ ለዘረኞች በደብ ይስሙት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ዶ ር
@user-eg7io6ps9q
@user-eg7io6ps9q 4 жыл бұрын
ዶ.ር አንተ ደግሞ የአገሬ ዳይመንድ ነህ ተባረክ ኢትዩጵያዬን እንዳከበርክልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ!!!!😍😍😍😍❤❤❤❤
@workafe638
@workafe638 4 жыл бұрын
ዶ/ር ይቅርታ አሁን አልወጣም ትንሽ ቆየት ይላል እንጂ መውጣቱ አይቀርም ።ግን ሁሉ ጊዜ ለእውነት የቀረብክ ነህ።10q.
@sonoftheking9238
@sonoftheking9238 4 жыл бұрын
Amazing speech, near the future we expect amzing preach
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ተባረክ
@wubshettekola701
@wubshettekola701 4 жыл бұрын
ዶር. ወዳጄነህ አስደመመኝ!
@rebka5068
@rebka5068 4 жыл бұрын
ዶ /ር ሁሊም እውነት አውነቱን የምትናገረው ሰለም ጢና ከነቢተሰብህ
@takelealemu1484
@takelealemu1484 4 жыл бұрын
Strength speech, God bless you doctor !!!
@sintayehuyehun8279
@sintayehuyehun8279 4 жыл бұрын
thank you,!!!so much respect!!!
@djej2821
@djej2821 4 жыл бұрын
Egzabeher yestelen dr.wendmeneh. thankyou..
@berhanudema7487
@berhanudema7487 4 жыл бұрын
You are absolutely right, the diamond has matured and it is on the surface to shine in spite of the tar-like substance that is temporarily trying to shroud the invincible ray of light from emitting. The "tar-like substance" is the ethnic animosity among us while the "diamond " is Ethiopia the beautiful. Thank you for the right and timely analogy. Thank you again dear brother.
@kokiyatayeljidingilenate8116
@kokiyatayeljidingilenate8116 4 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ሰው ነህ ከሃይለ ስላሴ ዘመን ጀምሮ ያሉ መሪዎች እግዚሃብሄርን የማያቁ እግዚሃብሄርን የካዱ ሴጣን ያደረባቸው ደንቆሮ መሪወች ናቸው ስግብግቦች ናቸው ከዚያም እግዚሃብሄር የሰላም የበረከት የፍቅር ያንድነት መንፈሱን አንስታል መግስትም ህዝብም ከእግዚሃብሄር ተጣልታል አሁንም አገልጋዮች አባቶች ህዝበ ክርስቲያኑ ንስሃ መግባት ነው መፍተሄው
@Setotaye2024
@Setotaye2024 4 жыл бұрын
እባካቹ እንደነዚህ ያሉ ሙሁራንን አምጡልን ብዙ እንሚራለን እናመሰግናለን🙏🏾 እኔ በኢትዬጵያዊነቴ እና በአፍሪካዊነቴ እኮራለሁ በምንም አልቀይረውም💪🏾
@adambizunehbizuneh1028
@adambizunehbizuneh1028 4 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጀ ነህ እ/ር ይባርክህ እንደእንተ አይነቶችን ይብዛልን ጌታ ይባርክህ
@foreveryoung4602
@foreveryoung4602 4 жыл бұрын
I love this guy very much God bless you Dr .
@alemtsehaytekleab5851
@alemtsehaytekleab5851 4 жыл бұрын
Regim edime you are my favorite of all.
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 4 жыл бұрын
Enameseginalen Dr wedajeneh.
@AAl-it1gp
@AAl-it1gp 4 жыл бұрын
እኔ ሁሌም የምትናገራቸዉ ነገሮች አዳምጣለሁ ሁሌ ዉስጤ ነዉ የለ የምትናገረቸዉ ነገሮች አደቃለሁ በዉነት እደሜ ጤና ይስጥህ እናመሠግናለን
@meseretg.sellasie7524
@meseretg.sellasie7524 4 жыл бұрын
May God bless you Dr Wodajeneh! you are a very wise person.
@ethiolove5855
@ethiolove5855 4 жыл бұрын
በጣም የማከብርህ መምህር ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-of6er7yn2d
@user-of6er7yn2d 4 жыл бұрын
tebarek doctorye
@sisaytiruye8962
@sisaytiruye8962 4 жыл бұрын
Stay blessed dr.!!!
@user-ve3fk7tk7v
@user-ve3fk7tk7v 4 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@aasamenewyabatulij1382
@aasamenewyabatulij1382 4 жыл бұрын
wow mirt agelalatsei new tebarekelen 🇨🇬🇨🇬🇨🇬✌
@simenehasrata7475
@simenehasrata7475 4 жыл бұрын
ድንቅ እና ውብ አገላለጽ ነው ከልብ እናመሰግናለን።
@aynalemwoldemicael2434
@aynalemwoldemicael2434 4 жыл бұрын
Tebarek Ewnetegna Sew
@zaharaqpqpqpqp182
@zaharaqpqpqpqp182 4 жыл бұрын
ምርጥ ንግግርን አገላለፀ በጣም እናመስግናለን
@herimachristian6078
@herimachristian6078 4 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄ ነህ አከብረሓለሁ አደንቅሓለሁ፣፣አንተን የኢትዮጵያ መሪ መሆን ይገባሓል፣፣ዉብ ንግግር👍👍👍 ፣
@MulunaLewi
@MulunaLewi 4 жыл бұрын
Woow dr Wondimeneh Thanks you so much
@user-fd2sy7vd3j
@user-fd2sy7vd3j 4 жыл бұрын
እህ ተመሥገን ፈጣሪ እውነትን እያዋዛ ተሥፍን የሚያሥጨብጥ ወድም ሥላሉን ክብር እና ምስጋና ለድግል ማርያም ልጂ ይሁን እንወድሀለን ዶክተር እረዝም እድሜ ከጤናጋ እመኛለው
@alkawakebcell2878
@alkawakebcell2878 4 жыл бұрын
ውዱዋ ሀገሬ እንቁነሽ በጣም የኛ ስደተኞች ፆለት ይጠብቅሻ በንፁህ ልባችን ስንተኛም ስንነሳም እናስብሻለን
@tsehsybefkadu2889
@tsehsybefkadu2889 4 жыл бұрын
ወንድሜ ኢትዮጵያዊ ነት በጠፋበት ዘመን ኢትዮጵያን በእዚህ እንቁ ቃል ስለገለፅካት እናመሰግናለን ሁሉም እውነት ነው የጊዜ ጉዳይ ነው ሁሉም ያልፋል የኢትዮጵያ ትንሣኤ ቅርብ ነው ግን እኛ አናምንም።
@helenbegashaw7315
@helenbegashaw7315 4 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ እጅግ የማከብርህ ታላቅ ሰው እድሜ ጤና ይስጥህ ፈጣሪ
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 4 жыл бұрын
ወይኔ ዶ/ር ወዳጀ ስለአልማዝ ብዙ ጊዜ ማወቅ እፈልግ ነበር ተምሬአለሁ ስለምድሬም ትምህርቱ ደስ ይላል
@wudeyigzaw7447
@wudeyigzaw7447 4 жыл бұрын
Thank you.you are right
@lehulumgezaalew1669
@lehulumgezaalew1669 4 жыл бұрын
እንዳንተ አይነት መልካም ሰው እግዚአብሔር ያብዛልን በውነት የተማረ ማለት እንደአንተ አይነቱ ነው
@workutedy7246
@workutedy7246 4 жыл бұрын
Good jobs Dr. You are not alone with your Views!
@dagnachewseifu1724
@dagnachewseifu1724 4 жыл бұрын
የተናገርከውን የሚሰማ ልቦና ይስጠን 🙏።ተባረክ
@leulthomas2976
@leulthomas2976 4 жыл бұрын
You are so bright and talented God bless you more and more 🙏🙏🙏❤
@ekkozed221
@ekkozed221 4 жыл бұрын
ጥሩ ጥልቀት ያለዉ ትምህረት ነዉ,,,,,,፣በጣም የሚገርመዉ ሰንደቅ ዓላማችን ለብዙ የዘመናት ዓመታት ካላት የደመቀ ታሪክን ትተን በቅርቡ ሁለት ዓመታት ብቻ አስደናቂ ታሪክ ተሰርቶባታል ያም ታሪክ መሪ ዓብይ ኢትዮጵያ ሃገሬ መቀነቷ ላልቶ ይሆናል እንጂ ,,,,,,,፣ሲል በዉጭም በሃገርም ሆ እልል ብለዉ የተቀበሉት ወገኖች አረንጓዴ ቢጫ ቀይ አዉለብልበዉ ነበር ,,,,,,፣አሁን ታዲያ ምን ተፈጥሮ ነዉ በየቦታዉ ይህንን ዉብ ብርሃን የሆነዉን መለያችንን አታዉለብልቡ እያሉ መፎከር,,,,,፣ ልብ ያለዉ ልብ ይበል,,,,,
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 20 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 27 МЛН
የኪዳን ሰው ይህን ዘመን አይፈራም 1B  Dr Mamusha Fenta
23:03
Mado tube ማዶ ቲዩብ
Рет қаралды 12 М.
Достали существо из под земли
0:29
RICARDO
Рет қаралды 1,3 МЛН
Man tries outrunning cops on skateboard
0:10
Frankie Lapenna
Рет қаралды 6 МЛН
Он сильно об этом пожалел...
0:25
По ту сторону Гугла
Рет қаралды 7 МЛН