ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #96-04 ታዬ ቦጋለ - ያልተማሩ ምሁራን ያቆዩዋትን ሀገር የተማሩ መሃይማን አያፈርሷትም!

  Рет қаралды 625,226

Arts Tv World

Arts Tv World

5 жыл бұрын

ታዬ ቦጋለ - ያልተማሩ ምሁራን ያቆዩዋትን ሀገር የተማሩ መሃይማን አያፈርሷትም!
Taye Bogale
ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #96-04
Tobiya Poetic Jazz #96-04
#TobiyaPoeticJazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ #96-04

Пікірлер: 1 100
@belachewmola4532
@belachewmola4532 5 жыл бұрын
ታዬ ቦጋለ የምገልጽበት ቃላት ስለሚያጥረኝ ብቻ ልመርቅህ እ/ር ይባርክህ ከጎጠኞች ይጠብቅህ ልጆችህን ይባርክልህ
@workefaris9447
@workefaris9447 5 жыл бұрын
Amen1
@warqeweeeweyeewee347
@warqeweeeweyeewee347 4 жыл бұрын
እዉነሀት መሀፀነለምለም እናትወሀለደችህ። ዘርህይለምልም።
@kamelahahmad977
@kamelahahmad977 4 жыл бұрын
እደው ላተቃላት የለኝም አላህ ይጠብቅህ ከዘረኞቹ ይጠብቅህ
@musearegawi4064
@musearegawi4064 29 күн бұрын
​@@workefaris9447😊😊😊
@user-nr8op6fb6k
@user-nr8op6fb6k 29 күн бұрын
aa​@@workefaris9447
@user-we6hs3oz3n
@user-we6hs3oz3n 5 жыл бұрын
"ያልተማሩ ምሁራን: የገነቡዋትን ሀገር: የተማሩ ማሃይሞች: አያፈርሱዋትም"!ግሩም ድንቅ ሰው!
@wondemokemekonnen4059
@wondemokemekonnen4059 5 жыл бұрын
Dinki fitsum ethiopiawi....yhinin be Ethiopia midiyawoch letiwlidu mastemari yigebali. Andi Ethiopia and zegineti. Ye zeri poletic ,yezeri mikrbeti ena kilile ke hagerachin yitfa.
@be8cab
@be8cab 5 жыл бұрын
እውነትም ድንቅ ሰው።
@user-dz4pe2em1z
@user-dz4pe2em1z 4 жыл бұрын
አተን የወለዴይ እናት እስከ ሰባት ትውልዶዋ መድሀኒያለም ይባረካን ት አሜን ልጆችህን መድሀኒያለም እማምላክ ትጠብቅልህ አሜን አተን ያገባይ ሚት መቼም ታድላለይ ትባረክ አተን እስከልጆችህ እስከባለቤት እስከ ሰባት ትውልድህ ሺ አላፍ መላይክት በፍታችሁ ሺ መላይክት በሗላችሁ መድሀኒያለም በቼረነቱ እማምላክ በምልጃዋ ትጠብቃችሁ አሜንንንንንንንንንንንንንንን
@user-yj3rm1un5u
@user-yj3rm1un5u 4 жыл бұрын
ጀግና በትክክል
@yetaywyeshewas8079
@yetaywyeshewas8079 4 жыл бұрын
ለዘላልም.ኑርልየ
@John-zg9om
@John-zg9om 4 жыл бұрын
አለማድነቅ አለ ማክበር አይቻልም!!!! እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ መልካም ሰዎችን ያብዛልን
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ድንቅ ኢትዮጽያዊ ዛሬ ድጋሜ እያየሁት ነው ከ 1 ዓመት በፊት በቲቪ አይቸዋለሁ አንደበትህ መቼም አይሰለችም::
@mulutrfe3988
@mulutrfe3988 5 жыл бұрын
መምህር፡ታዬ፡ቦጋለ፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥህ፡እንደአንተ፡አይነቱን፡ያብዛልን፡በጣም፡አዋቂ፡የሰከነ፡አስተሳሰብ፡እናመሰግናለን፡፡
@mikiyasmengistu7071
@mikiyasmengistu7071 5 жыл бұрын
መምህር ታዬ ቦጋለ እፁብ ድንቅ ነው አሁንም ኢትዮጵያ ተስፋ እንዳላት ባንተ አመንኩ፡
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 ай бұрын
እንዲህ ወሬኛውን ሁሉ ጀግና ምንትሴ እያላችሁ ነው ሰው የጠፋው። አሁን ምን አደረገና ነው አድናቆቱ?
@mikiyasmengistu7071
@mikiyasmengistu7071 4 ай бұрын
@@Ya-rm4qp 4 ዓመት አለፈውኮ, በጊዜው ደና ነበር, ምነካክ ዓብይንም ሰው ብለን ደግፈነው አልነበር, አጥፍቻለው ግን አትፍረድብኝ - ይቅር በለኝ!
@ruhamaatbaker4507
@ruhamaatbaker4507 5 жыл бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ያድር እድሜ ይስጥህ 😢😢😢😢🙏🙏💚💛❤️😍🥰😘
@ethiopia1065
@ethiopia1065 5 жыл бұрын
የኔ ጀግና ተባረክ ናፈቃለው እንደዚች ያለችዋን ኢትዮጵያ ማውረስ ነው ምፈልገው ለልጆቼ
@MegaAbya
@MegaAbya 5 жыл бұрын
አንተ መልካም ስው ወይኔ እውነትን የሚናገር የሚስብክ ጠፋ ሁሉም ለሆዱ ስላደረ ንፁሃኑን ፈጀው እግዛብሄር የታሪክ አምላክ ይጠብቅህ
@tesfaneshsallam5209
@tesfaneshsallam5209 5 жыл бұрын
የኛ ጀግና እዲነው ለክር መመሥከር ያከበርከው የድግል ማሪያምልጅ ከክፍወች ፀረ ኢትዩጵያኖች ይጠብቅልን ሙህር አልበረክት ብሎናልብቻ የውነት አምላክ ጥላ ከለላ ይሁንህ እውነት የሜናገር ኢትዩጵያላይ አይወደድም እራሥህን ጠብቅ
@winhabesh2990
@winhabesh2990 5 жыл бұрын
አንተ ምናልባት የሚኒልክ፣ የነ አሉላ ፣የነ ጦና ፣ቴዎድሮስ ፣ በላይ የነገስታቶቹ ሁላ ክብር ይገባሀል ተባረክ ልጆችህ ይባረኩ ግን እንዳይገሉህ ብትሞትም ግን አትፍራ ሀበሻ ፈርቶ አያውቅም።
@romanmalat5883
@romanmalat5883 5 жыл бұрын
እውነት ተናጋሪን ታሪክ አዋቂን ለሀገሬ ኢትዮጵያ ያቆይልን
@anteyemenbere6832
@anteyemenbere6832 Жыл бұрын
መምህር ታዬ የአንተ አይነቱን ሰው ለኢትዮጵያ መቶ ሚሊዮን ጊዜያብዛልን ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው ልጆችህን ፈጣሪ ይባርክልህ
@mikemicc9916
@mikemicc9916 5 жыл бұрын
አቶ ታዬ ቦጋለ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በእውነት በጣም ታላቅ ሰው ነህ!!!
@getabchalene
@getabchalene 5 жыл бұрын
አቦ ተባረክ ወደድንም ጠላንም ይህችን ድንቅ ሃገር ማጥፋት አይቻለም ፡፡
@keruqtesfa5507
@keruqtesfa5507 4 жыл бұрын
የሃገሬ ምርጥ ሠው የኢትየጵያ ተስፋ ነህ አይዞህ ባይህ ነኝ ወንድማለም ሞትህን የኔን ሞት ያርገው አለኝታየ ነህ ኑርልኝ !!!!!!
@genetbelay675
@genetbelay675 3 жыл бұрын
ምናባቴ ላርግ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ላንተ ይጨምርልኝ ተባረክ 💞🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💎💎
@basufekadewolde9992
@basufekadewolde9992 4 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያውይ ! ተባረክ::
@gtgt842
@gtgt842 5 жыл бұрын
ለካስ ኢትዮጵያ አንደዚህ ኣይነት ጀግና ያለባት ሃገር ናት ንገራቸው አስቲ ኣይገባቸውም
@user-ez1ve1rq7r
@user-ez1ve1rq7r 5 жыл бұрын
አተንየ ወለዱ እናትናአባትህ የታደሉ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@hlinagirma178
@hlinagirma178 4 жыл бұрын
ታዬ ቦጋለ ስሰማው ብዉል አልጠግበውም። ብልፅግና ለእትዮጵያ ይሁን
@addismekonen8818
@addismekonen8818 5 жыл бұрын
በጣም የተባረክ ሰውነህ በዚሁ ቀጥል ጌታ ይርዳህ ተባረክ።
@str7749
@str7749 5 жыл бұрын
ድንቅ፣ማለፊያ ፣ማንበብ ሰው ያደርጋል።GOD BLESS
@be8cab
@be8cab 5 жыл бұрын
ትልቅ ሰው ያደርጋል
@danielgetahun2675
@danielgetahun2675 4 жыл бұрын
አምላክ ይጠብቅሕ ብዙ ስለተባለ ምንም አልልህም በቀን በቀን ይሕንን ንግግርሕን ሣልሠማ ውዬ አላቅም
@mimitsige2783
@mimitsige2783 5 жыл бұрын
ኡፍ አንተ ሰዉ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ስትናገር ለምን እንደሆን እንጃ እምባዬ ይፈሳል እጅግ በጣም እወድሀለሁ አደንቅሀለሁ አንደበትህ ይባረክ 💚💛💓💚💛💝💚💛💞💚💛💕💚💛💖💚💛💗💙💜💜💜💜👏👏👏👏🙏
@mekuanintsemahagn1629
@mekuanintsemahagn1629 4 жыл бұрын
እኔ ይሄን አንደበት የማደንቅበት ቃል የለኝም .......ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ ።
@sarahtsyion6006
@sarahtsyion6006 5 жыл бұрын
የሚገርም ነው የሰማይ አምላክ ዘመንክን ይባርከው በናንተ ብሩክ ሰዎች ሀገሬ ትድናለች የሰማይ አምላክ የክፋት ሀውልቶችን ያፍርስ
@user-sn6cq2tj6t
@user-sn6cq2tj6t 5 жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ ስው ነህና
@arefainemulegeta7402
@arefainemulegeta7402 5 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይባርክህ ያብዛልን እንዳአንተ አይነቱን ከጎጠኛች እድሜ ቀንሶ ላንተ ይጨምርልህ ፈጣሪ
@user-ku4wd1fn8s
@user-ku4wd1fn8s 4 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ስለ ኢትዮጵያ ስትናገር በኩራት ና በጀግንነት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@chernethneweskezarie6603
@chernethneweskezarie6603 5 жыл бұрын
የኔ ጀግና ተባረክ, የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክህ !!!
@Milliboy100
@Milliboy100 5 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ብሰማው ብሰማው ልጠግበው አልቻልኩም ይህን ታላቅ ምሁር :: ትልቅ ነበርን ትልቅ እንሆናለን !
@christians4759
@christians4759 4 жыл бұрын
የ ኢትዮጵያ ትልቅነት past tense እና future tense የለውም ። ሀገራችን ሁሌም ትልቅናት።
@Awlogson
@Awlogson 5 жыл бұрын
የእውነትኢትዮጲያዊ እግዝአብሔር ይባርክህ ልጆችህን ይባርክልህ
@donpetros8285
@donpetros8285 4 жыл бұрын
ተባረክ አያ፣ ተባረክ ። ራቢ ሲ ዋጂን ሃ ጂራቱ ሌንጫ ኬኛ ።
@user-xt3hy9we8k
@user-xt3hy9we8k 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ቃላት አጠረኝ ምን ብዬ ልግለፅህ እግዚ አብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ።እንዳተ ያሉ ያብዛልን
@hawialtu2139
@hawialtu2139 5 жыл бұрын
በዚ መምህር የተማራቹ ታድላቹ 😍👍
@frekalaymro866
@frekalaymro866 5 жыл бұрын
አይገርምም እኔን 4 ዓመት አስተምረውኛል!!
@hawialtu2139
@hawialtu2139 5 жыл бұрын
@@frekalaymro866 እደለኛነት ነው ታሪክ በገባው መምህር መማር 👏
@belaybelay38
@belaybelay38 5 жыл бұрын
@@hawialtu2139 ከቤተሰባቹ ጨምር ነዉ እህቱ አስተምራኛለሽ ምህር ናቸዉ እዳለ እናት አባቱ መልካሞሽ ናቸዉ የአድ ሰፈር ልጃሽ ነን ነገሌ ባርና እናት አገር ናት
@abrahamgirmay7400
@abrahamgirmay7400 5 жыл бұрын
እንኳን ራሱ በአካል የተማረ ቀርቶ በእሱ የተማረች ልጅ ጋ አንድ ቢሮ ውስጥ ስለምሰራ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ልነግርሽ አልችልም፡፡ ልጅቷ ስለ መምህር ታዬ በጣም በጎ ነገሮችን ስትነግረኝ እንዴት ደስ እንዳለኝ፡፡
@ragehshow5499
@ragehshow5499 5 жыл бұрын
እህቱ ሙሉ ቦጋለ እና ባሏ ሙላቱ አስተምሮኛል ፣ that's very long time!
@user-on4ki5ys7x
@user-on4ki5ys7x 5 жыл бұрын
አቦ ጀግና ነህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ።
@aelemweletegewergis4900
@aelemweletegewergis4900 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኢትዮጵያ አምላክ ክ ጥላ ከለላ ይሁንህ።
@geremewdessie
@geremewdessie 5 жыл бұрын
አቦ እ/ር ይስጥህ አንዳንተ ያሉትን ሀገር ወዳድ ሰዋች ኩሩ ኢትዮጵያዊ ሰዎች ይብዙልን አሜን።
@liyalove7874
@liyalove7874 4 жыл бұрын
Amen
@samerass3320
@samerass3320 4 жыл бұрын
አቦእዳንተአይናቱንጀግናያብዛልን።እውናትስላወራህይገሉሀል።እራስንጠብቅ።
@kalyene8607
@kalyene8607 3 жыл бұрын
እንዳንተ አይነት ሰዎች በምድራችን ያብዛልን🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@selamtadele4580
@selamtadele4580 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት በእውነት ትልቅ ሰው ነወት😍😍😍
@rosahussein9317
@rosahussein9317 5 жыл бұрын
አላህ ዕድሜ ጤና ይስጥህ ልክልከቸውን ንገርልኝ ለእስክድር ሎሌዎች
@mohamedseid4995
@mohamedseid4995 5 жыл бұрын
ምን አባቴ ላርግህ ወላሂ እንደ አንተ አይነቱን ኦሮሞ ሳይ ደሞ እፅናናለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ
@elhnd4838
@elhnd4838 4 жыл бұрын
መምህራችን በእዉነት ከአፈክ ማር እኮ ነዉ የሚፈሰዉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ
@HaweltuZe
@HaweltuZe Ай бұрын
የእዉነት አባታችን ኢትዮጵያ ዛሬ ጀግና አላት ተስፋ አንቆርጥም የኢትዮጵያ ትንሣኤ ይመጣል ተመልሶ ።እኔ የአማራ ተወላጅ ነኝ ነገር ግን ጀግና ሰዉ እወዳለሁ እዳተያላ ጀግና ምነዉ መቶ በወለዱ
@agyemariyam6725
@agyemariyam6725 5 жыл бұрын
Baariisiisaa kiyaa waqaayoo siiyaa'eegu እግዚአብሔር በኪነ ጥበቡ ይጠብቅህ
@eishbalu7527
@eishbalu7527 5 жыл бұрын
I see bright future in Ethiopia 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛You made my day.
@yeti569
@yeti569 5 жыл бұрын
እንደ አንተ እውነት እውነቱን የሚናገር የአንተ ዓይነቱን ያብዛልን ተባረክ
@astertegaye1245
@astertegaye1245 4 жыл бұрын
ዋውአቶታዬቦጋለእግዚያብሄእድሜእናጤና ይስጥዎትእስከቤተሰብዎእውነቱንስለተናገሩ
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 4 жыл бұрын
እንደነዚህ ያሉ ሰዎችም ስላልጠፋ ተስፋችንን አንቆርጥም።እረጅም እድሜን ያድልልን🙏
@laketana7060
@laketana7060 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ thank you 🙏 💚💛❤️
@net1161
@net1161 4 жыл бұрын
ዋው በአንደበቴ ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል በእውነት. እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥክ ከነዛ እውሬ ነፍሰ በላ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@relaxdude8699
@relaxdude8699 4 жыл бұрын
God bless you እንደ አንተ አይኔቱን እግዚአብሔር ያብዛልን ተባረክ
@hemuseliesh3180
@hemuseliesh3180 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር አሜን ቅድስት አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን አሜን እውነትን እቺ ናት ወደድንም ጠላንም አምነን መቀበል ብቻ ነው እውነት ጀግና ኖት እድሜና ጤናውን ከነ ቤተሰቦት ተመኘው
@mimmimimmi3888
@mimmimimmi3888 5 жыл бұрын
እድሜ ከጤናጋር ያድልህ እደአተ አይነቱን ያብዛልን
@olanaagabasa5678
@olanaagabasa5678 Жыл бұрын
ትክለኛ የኢትዮጵያዊ ልጅ ረጅም ዕድሜና ጤና ከና ቤተሰብህ ጋር የእግዚአብሔር ጻጋዉን ያብዛሎት
@user-cq7hb4xo5u
@user-cq7hb4xo5u 4 жыл бұрын
ሰላም ታዬ ቦጋለ ብራቦ አድናቂህ ነይ በሪታልን እግዛብሔር ሰላምህ ያብዛልክ👏👏👍👍👍👍❤💯🙏🙏👌
@user-jn5nb7fe2p
@user-jn5nb7fe2p 4 жыл бұрын
የዚህሰው ዘሩይብዛልን ድንቅ ሙህርጀግናችን
@mekdatsega277
@mekdatsega277 4 жыл бұрын
Amazing man with amazing words Dynamic speak man I appreciate your speech God bless you my brother
@user-xe6tg2wv7p
@user-xe6tg2wv7p 4 жыл бұрын
እረእኔምንአደምልአላውቅም ቃላትያጥረኛል የተከበረው ታየቦጋለንለመግለፅ ረጂምእድሜናጤናይወፍቀውነው እምለውበሥ🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@alemneshasires1629
@alemneshasires1629 29 күн бұрын
ዘመንህ ይባረክ እዲሜና ጤና ይስጥህ እግዜአብሄር ካተጋር ይሁን ተባረክ
@Adis001
@Adis001 5 жыл бұрын
You are amazing grate citizen, God bless you and your family.
@shewangzawtolera9819
@shewangzawtolera9819 5 жыл бұрын
God bless you my brother you are number one Ethiopian
@tegestrystingategest2106
@tegestrystingategest2106 4 жыл бұрын
ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@hiwotgetachew5575
@hiwotgetachew5575 4 жыл бұрын
ታዬ በደንብ ነገርክልን እግዚአቤሔር ይጠብቅ ፀጋዉን ያብዛልክ
@mahdiahmed2036
@mahdiahmed2036 5 жыл бұрын
Always great Ethiopian history orators, writers and tellers are Ormos and maybe this courageous fellow Ethiopian is our last chance to brig us together viva ታዬ ቦጋለ!!💚💛❤
@getachewaderaw1838
@getachewaderaw1838 5 жыл бұрын
ምንም አልልም እ/ር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ እድሜ ይጨምርልህ ;እውቀትህን ያብዛልህ፡፡
@YonasHaile
@YonasHaile 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን። ታላቅ ክብር ለአገራችን ለተዋደቁ ጀግኖቻችን።
@user-fo4fh9lv8d
@user-fo4fh9lv8d 4 жыл бұрын
ወድማችን ታየ ኑርበት ሀቅ ስለምታወራው ነገር በጣም እንወድሀለን ፈጣሪ ከክፉነገር ይጠብቅህ
@shambeldesalegn1832
@shambeldesalegn1832 4 жыл бұрын
thank you... you my brother. An Ethiopian like you is vital for us!!!!!
@shewangzaweshetu4716
@shewangzaweshetu4716 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘርህ ይባርክህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ
@guitarsolomon9698
@guitarsolomon9698 5 жыл бұрын
Solomon hagen. Nhke
@tarekegnayana8892
@tarekegnayana8892 7 ай бұрын
እ/ር ከአንተ ጋሪ ይሁን ወንድሜ ትክክለኛ ሀቅ ነው የምትናገረውና የምትአስተምህረው አሁን የዘርና የጥላቻ ግንብ ይፊረስ ።
@user-uq9vv4ig1y
@user-uq9vv4ig1y Жыл бұрын
አንሰለችህም መምህር ታዬ ምርጥ ሀገር ወዳድኢትዮጵያዊ
@yemisirachmusa7079
@yemisirachmusa7079 5 жыл бұрын
God bless you my brother and your family 💚💛❤ 💚 💛 ❤
@ragehshow5499
@ragehshow5499 5 жыл бұрын
የ፪ኛ ክፍል የአማርኛ ና ህ/ተሰብ ማምሂሬ ፣ገና 2ኛ ክፍል እያለው ነበር በአንተ እጅ ፅሁፍ ተፅእኖ የፈጠርክብኝ፣ የእጅ በጣም ያምር ስለነበር፣ እንወዳደር ነበር እንደሱ ለመፃፍ ፣ ኢትዮጵያ ገብቼ አንተን ለማግኝት ቸኩያለሁ፣ we need such a brilliant intellectual minds for our country!!
@be8cab
@be8cab 5 жыл бұрын
መታደል ነው በዚህ አዋቂ መማር። ታድለህ።
@marthamekonnen1643
@marthamekonnen1643 4 жыл бұрын
ታድለህ
@alminishtayacho1392
@alminishtayacho1392 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና እግዚብሔር እድሜና ጤና እስከቤተሰበዎ ይጠብቀዉ
@asefamamusha4345
@asefamamusha4345 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ወዳጃችን ታዬ ለኢትዮጵያችን ቋሚ እእፍፍፍፍፍፍፍፍ እዴት ብዬ ልግለፅህ !
@addis246
@addis246 5 жыл бұрын
Wow wow I was so happy to hear all this Beautiful history of Ethiopia what amazing person he is God bless you every single moment on your life !!!!!!!
@user-ce2uk7oj3m
@user-ce2uk7oj3m 5 жыл бұрын
ያልተማሩ ሙህራን ያቆያትን ሀገር የተማሩ ሙህራን አያፈርሷትም ይገርማል በጣም ድንቅ መልዕክት
@qeew2686
@qeew2686 4 жыл бұрын
ተባረክ ምነው እንዳተ አይነት ሰው. ፈጣሪ ያብዛልን.
@TA-sp5ql
@TA-sp5ql 4 жыл бұрын
♡ ሰለእውነት እዳተ ብጤውን አደራጅና ዘረኛ ዘሩን እናጥፈ ውይ ሰወድህ ተኔ የበለጠክርስቶስ መድሐኒአለም ይውደድህን ♡♡♡
@SolomonVA
@SolomonVA 5 жыл бұрын
እውነትን መናገር እንዲህ ያስከብራል ያስወድዳል፡ እንዲህ የሚአስደስት እውነት ሰርቶ ሰላም መሆን እያለ በውጭ ጠላቶች ተገዝተው አገር በሚበጠብጡትን በጣም ተቸገርን፡ መጥፎነት ስለተጠናወታቸው ብዙ ያጠፋሉ፡ ግን መጨረሻ አሸናፊው እውነት ነው፡፡ እናመሰግናለን መምህር ታዬ፡
@rahelkibret4371
@rahelkibret4371 4 жыл бұрын
Wow Taye I'm proud to be Ethiopian after hearing your speeches. God bless you and keep up your teaching.
@zemachelyas9584
@zemachelyas9584 5 жыл бұрын
እድሜህን ያርዝምልን ልዑል እግዚአብሔር
@yaredteame7111
@yaredteame7111 2 жыл бұрын
የአገር ፍቅር ለእውነት የሚታገል እውነትን ለመናገርየመይፈራ እረጅም እድሚ ከነቢተሰብ መልካም አዲስ አመት ስላሞህ ይብዛ።
@adamtilahun8484
@adamtilahun8484 5 жыл бұрын
ታሪክ በታሪክ ምሁራን ሲነገርና በፖለቲካን ምሁራን ሲነገር ያለውን ባዶነት በትክክል ያሳዬ፡፡ እናንተ ኑርልን፡፡ ኢት
@lilyfeleke6161
@lilyfeleke6161 5 жыл бұрын
I love you my brother, you are a true ethiopian. I wish there's more like you👏
@melkamu3bulcha977
@melkamu3bulcha977 4 жыл бұрын
የዘመኑ ምርጥ ሰው ግን ቃላት ያንሠኛል
@azebassefa2057
@azebassefa2057 3 жыл бұрын
መምህር ታዬ ቦጋለ የኢትዩጺያ እንቁ ልጅ ነክ እንዳተ አይነቶቹን እግዚአብሔር ያብዛልን :-ላንተም እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 5 жыл бұрын
እድሜና ጤና የስጠህ!!💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️☘️🌼🌺☘️🌼🌺
@gebtezera5822
@gebtezera5822 5 жыл бұрын
I am so amazed by your great wisdom and courage. Your knowledge and talent is fantastic. Our mother Ethiopia needs your voice at this critical time . I believe, our Lord God will be Safe Ethiopia. God bless Ethiopia! God bless you!
@selamawittesfaye6687
@selamawittesfaye6687 5 жыл бұрын
እችላለው ማለትን እንልመድ ጥበብ መሰዋት ትፈልጋለች ክብር ትፈልጋለች
@madinaethopia487
@madinaethopia487 4 жыл бұрын
ታይዬ የኔማር ሰወድህ እግዛቤር ይጠበቅህ መልካምሰው ነህሰሰትኩህ እመቤቴ ትጠብቅህ
@user-id6ml8dg3d
@user-id6ml8dg3d 4 жыл бұрын
እንደ አተያለውን ሰው ያብዛልን እግዚሀቤር ባለህበት ሰላምህን ያብዛው
@user-jf4xj8tk8v
@user-jf4xj8tk8v 5 жыл бұрын
እውነት መልካም ሰው ነህ። ካንተ ይማሩ ዘረኞቹ ። ሀገራችንን አንድ ለማረግ እየጣርክ ነው እግዚአብሄር ይርዳ እድሜ ና ጤና ይስጥህ።
@BbBb-xe5pq
@BbBb-xe5pq 5 жыл бұрын
እኔ ባዳምጥህ ባዳምጥህ ባዳምጥህ ልጠግብህ አልቻልኩም በስምአም ምን ጉድ የሆነ ሰው ነው ውስጤ የሆነ ስሜት ተሰማኝ
@alebelgetahun1377
@alebelgetahun1377 5 жыл бұрын
ያብዛልህ ዓላማህ ዓላማዬ ነው!!!!
@tshaytamasgan9477
@tshaytamasgan9477 4 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ዉድ ልጆቿ አሉላት እግዝሐብሔር ያኑርህ የምትናገርበትን ፀጋ ይጨመርልህ
@cptestteam4702
@cptestteam4702 5 жыл бұрын
OMG!!!!!!!!!!!!!!! God bless you and your family.
@photographmafiina9785
@photographmafiina9785 4 жыл бұрын
Telka sew telka hagre one love Ethiopia💚💛❤
@1Amhara1888
@1Amhara1888 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !!! ክብር ይገባዎታል መምህር:: ተስፋ አልቆረጥኩም አገሬ ሰዉ አላት ብዬ የደስታ እንባ እያነባሁ ደግሜ ደጋግሜ አዳመጥኩት :: ክብር ለሚገባዉ ክብር እንሰጣለን !!! 💪💪💪💪💚💛❤️💪💪💪💪
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሕ
@marthamekonnen1643
@marthamekonnen1643 4 жыл бұрын
ረቢ ሲያኬኑ 💚💛💓 እንዴት ምግብ የሆነ ንግግር እንደምትናገር እግዚአብሔር ይባርክህ አቦ፧፧ ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኖራለች 💚💛💓 ማንም እድሜልኩን ቢፍጨረጨር አትጠፋም ፣፣
@hamziamuhammad7655
@hamziamuhammad7655 5 жыл бұрын
THANK YOU 😍 YOU ARE AMZING PERSON!!!!!! OMG GREAT THANK YOU again 😍😍😍👍👍👍🤚🤚🤚🎤🎤🎤
@user-uq9vv4ig1y
@user-uq9vv4ig1y Жыл бұрын
መምህር ታዬ ሺ ሁነህ በተፈጠርክ አክብርህ አለሁ ውቤ ከእስራኤል
@fosgj4696
@fosgj4696 4 жыл бұрын
ማሽ አላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ሁሉ እንዳተበሆነ።
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 9 МЛН
መምህር ታዬ ቦጋለ  [ Taye Bogale ]  | Tamagne Show
21:08
Tamagne Show
Рет қаралды 133 М.
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15