የጎንደሩ ጥቃት ኢሳያስን አስቆጣ… | አሜሪካ በወልቃይት ጉዳይ ወሰነች | አነጋጋሪው የከንቲባዋ ውሳኔ | Ethiopia

  Рет қаралды 16,994

Andafta

Andafta

19 күн бұрын

የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
KZfaq ➲ / @andafta
Twitter ➲ andafta
Facebook ➲ andafta

Пікірлер: 29
@danieltilahun2556
@danieltilahun2556 17 күн бұрын
ስለወልቃይት አሜሪካ ም ን አገራት ኢትዮጵያ ዛሬ ላለችበት ሲእል ዘመን ዋና የአሜሪካ ፖለቲካዊ አሻጥር መሆኑ ሁሉም ያውቀዊል ። ዴል ለጀግናው አማራ ፋኖ።
@user-ed5it7fp9q
@user-ed5it7fp9q 17 күн бұрын
አማራ የለም ማለት ነው?ወልቃይ ፀገዴ ማይፀብሪ እራያ አላማጣ ከአማራ እርስትነት ማንም ቢዘባጥር ከአማራ መንጠቅ አይቻልም የባንዳ ቅጥረኞች ምኞት አይሳካም ።
@user-hr3fh4rw1n
@user-hr3fh4rw1n 17 күн бұрын
በወልቃይት የራያ የጠለምት ጉዳይ የሚወሰነዉ በአማራ እና በአማራ ህዝብ ብቻ ነዉ, ምክኒያቱም አፅመርስቱ የአማራ ነዉ,
@tewodrosmulu437
@tewodrosmulu437 17 күн бұрын
kiki expansionist
@user-fo5qh6bn3u
@user-fo5qh6bn3u 17 күн бұрын
አንዳአፍታዎች የብልፅግና ፍርፋሪ ለቃቃሚዎች መሆናችሁ ይታወቃል!!!
@tessfayared110
@tessfayared110 17 күн бұрын
የመደር ልጆች በፊሺካ ተጠራርታችሁ ያገሪቱን በሀልና ክብር ለመናድ የምትቀሳቀሱ ነው የሚያስመስለው ይህን የወጀል ስርጭት ትተህ እደሌላው መሀበረሰብ በላብህ ማደሩ ይሻልሀል ነገ ተጠያቂነቱ የማትሸከመው እዳይሆንብህ
@yonasnigussie3208
@yonasnigussie3208 17 күн бұрын
Welkayit Yemhara Atsemerst enji yeamerica rist ayidelem
@abderehmanabdeselam7721
@abderehmanabdeselam7721 17 күн бұрын
የመላኩ አለበል ሚዲያ
@gijjetigol1157
@gijjetigol1157 17 күн бұрын
እከክ ነህ ወልቃይትን አሜሪካ የሸጠችልን መሠለህ ትርኪ ሚርኪ ለቃቅመህ የምታወራው😮
@tiruworkbekele9852
@tiruworkbekele9852 17 күн бұрын
America sele welkait ayagebatem waga yaskefelal
@amenamen8983
@amenamen8983 17 күн бұрын
bravo jibuty
@Fikru1948
@Fikru1948 9 күн бұрын
Yihe " AQAXARI " LiJ nw‼️
@tahayasin6625
@tahayasin6625 17 күн бұрын
ኦሮሙማ የተመሰረተባት ዛፍን ፋኖ ገንድሶ ጥሏታል ላዳነቺ ንገራት የአማራ ፋኖ በደራ የኦፒዲዮን አርማ ዛፍ ገንድሶታል አይ ፋኖ ዛፍ ማምለክም እየከለከለ ነው ቅቤ እንድረክስ እያደረገ ነው አይ ፋኖ ተአምረኛ ነህ ስንቱን አጋንት አንጫጫኽዎ
@lbbahluali9166
@lbbahluali9166 17 күн бұрын
ባደን አገሩን መምራት አልቻለም እንካን የኛን አገር ሊመራ ያውድቅ ዘሽታውን ይታከም ኢትዮጵያ የራሷ መሪ አላት እናንተም የይቲዩብ ክፍያ አዳይቀርባችሁ ያለየለለ ቀባጥሩ አይ የኢትዮጵያ አክቲብስቶች ከአገር በላይ ገንዘብን የምታስቀደሙ ጀግናውን የአማራ ህዝብ ቀልዱበት
@Bocaca49
@Bocaca49 17 күн бұрын
Issayas rent free in your Chanel’s entire mind . How and why is that you don’t have a news without Eritrea. Fearful and scared society of Ethiopia!
@samasfaw6854
@samasfaw6854 17 күн бұрын
የኦነግ ሽንትቤት
@Fikru1948
@Fikru1948 9 күн бұрын
‼️ Wend - Agered - Yemesele Asamma❗️🐖🐖🐖
@abbyassefa7777
@abbyassefa7777 17 күн бұрын
ለኢትዮጵያ ሹፌሮች ብሎ መጥራት ቢከብድም ሲያንሳቸው ነው ስረዓ አልባ ለሆነ እሽከርካሪ ቅጣቶችን በማክበድ አደብ ማስገዛት ያስፈልጋል
@ErmiyasYohanis-gc4ph
@ErmiyasYohanis-gc4ph 16 күн бұрын
ወልቃይትን ከዚህ በኋላ ትግራይ ይመራታ ማለት ውሸት ነው 😂😂
@RuhamaAbebe-ns9ni
@RuhamaAbebe-ns9ni 17 күн бұрын
የሰው መሞት ሳይጨቃቸው ለዘንባባ የሚገረም ጊዜ ምነው ለሰዋች ያጡትን ክብረ በዛፍ የሚያምኑ ሰዊች???
@berhanualemu4689
@berhanualemu4689 17 күн бұрын
ከባል ዉሽማ ይሻል ይሆን....?
@user-wv6rf7gq2p
@user-wv6rf7gq2p 17 күн бұрын
የአሜሪካ መንግስት ከአማራ ግዛቶች የወልቃይትን አካባቢና ወልቃይትን ወደ ትግራይ ክልል ዳግም እንድካለል ካስደረጉ በኋላ ኢትዮጵያ በሱዳን በኩል የየብስ መውጫ በትግራይ ህወሓቶች ካዘጉ በኋላ😂ትግራይን አስገንጥለው ነፃነት በማሳወጅ ትግራይን በሞግዝትነት ለማስተዳደርና በትግራይ ተንተራሰው የኢትዮጵያን ጥሬ ሀብት ለመመዝበርና በጠቅላላ ምሥራቅ አፍሪካ መንግሥታትን በእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ ሥር ለማድረግ ከጥንት ጀምሮ ሥሠሩ ለነበሩት ሴራ ነው ፣ከህወሓቶችና በአሜሪካ ከሚገኙት ከትግራይ ተወላጆች ዲያስፖሬዎች ከዝህ ሌላ ምንም የሚጠበቅ በጎ ነገር የለም ፣ለዝህም ስባል ነበር በህወሓቶች የበላይነት ዘመን ሁሉ የሰማዕታት አደራ አለብን እያሉ ሁሌም የሚናገሩትና በኢትዮጵያ አንድነት ፅኑ አላማ አላቸው የሚባሉትን የአማራ ህዝብ ድክመት የሚመኙት ።ህወሓቶችን የወደፊት ሀገር የመገነጣጠል ሴራ ያሁኑም መንግሥት ጠንቅቆ የሚያውቅ ቢሆንም ቀስ በቀስ የኢትዮጵያ ህዝብ ሀብት በአድስ ቤተመንግሥት ግንባታ እና በቅንጡ መናፈሻዎችና መሸሸጊያ ዋሻዎች የታጨቀ ሌላ የዋሻ ፕሮጅክት በአሁን የኢትዮጵያ ሕዝብ በኑሮ ውድነት እና በሰላም እጦት በረሀብና ከአሥር ሚሊዮን በላይ በተፈናቃይ ካንፖች ተጠልለው እንደሚገኙ እያወቄ ያንን ሁሉ ቢሊዮን ለኦሮሙማ መንግሥት ፕሮጄክት ለባለሥልጣናት ምቾት እያስገነባ ያለው ።ሌሎች ብሔር ብሔረሰቦች በሰበብ አስባብ ከአ አበባና ከኦሮሚያ ክልል ቦታዎች በዘዴ እያፈናቀለ ያለውም አ አበባ ከህገ መንግሥት ድንጋጌ ውጪ ተጠርነቷን ለኦሬሚያ በማድረግ ላይ በርትቶ መሥራት ከጀመረ ውሎ አድሯል ፣ኦኔግ ሸኔ ብለው የሚጠሩትም ከመንግሥት እውቅና ውጭ የተደራጁ እንዳልነበር ነው ፣በሸኔ ስም ስንትና ስንት ሰዎች እንደታገቱና እንደተገደሉ ፣እንደተፈናቀሉም ገና ይጋለጣል ።ህዝብ ስያልቅ ፣ስገደል፣ስራብ፣በመቴ ሺዎች ስፈናቀሉ የሚሳለቅ አገዛዝ ፣ብዙ የሞት መርዶ በመናገር ጊዜ አታጥፉ በማለት ከአ አበባ ብቻ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የብሔር ብሔረሰቦች ተወላጆች የሚያፈናቅልና በ አበባ ከተማ የሚገኙ የሀገር ቅርሶችን በሙሉ በሚባል ደረጃ ስያወድም ማንም የማይጠይቀው አንባገነን መንግስት ፣ይህንን የሚቃወሙ ህዝብ አንቂዎችንና ጋዜጤኞችን ንብረታቸውን አዘርፌ በበረሓማ ቦታ በሰራቸው ማጎሪያ የሚያጎር መንግሥት ።መንግሥትን የሚቃወሙትን ፣ኝውነተኛ ንግግር በመናገር የአገዛዙን ድክመት ልክ እኔ እንደምፅፈው በሜዲያ ላይ የምፅፉትን ምሁራንን በማስገደል ማን እንደገደላቸው አላውቅም ፣እያጣራን ነው ብለው እያሉ ካረጋጉ በኋላ ደብዛ የሚያጠፋ መንግሥት በኢትዮጵያ መንግሥታት ታሪክ ተሰምቶ አይታወቅም ፣በእርግጥ በኃይለሥላሴ ዘመን ነበርኩ ፣ግን ጥቂት የአገዛዙ ተቃዋሚዎች በመፌንቅሌ መንግሥት ሰበብ በፍርድ ተገድለዋል ፣በዘመነ ደርግም በርካታ ወጣቶች እህአፓወች በመንግሥት ባለሥልጣናት ላይ ባስጀመሩት በነጭ ሽብር ግድያ ምክንያት በርካታ ወጣቶች ያለፍርድ በጅምላ ተገድለዋል ፣ግን አርሶ አደሮች እና ሽማግሌዎች የጥቃት አላማ ባይሄኑም ይህም ለሁለት አመታት ብቻ አልፎ አልፎ እንደተካሄደ ነበር የማውቀው ፣ያሁኑ ግድያና አፈና ፣ኝሥራት ከእነኝህ መንግሥታት ዘመን ከተገደሉት በአራት ጊዜ እጥፍ በላይ ነው ።ያኔ የነበረው ጦርነትም የህዝቡን የዕለት ተዕለት ሕይወት ሳያናጋና የመንግሥትም ሆነ የፋብሪካ ሠራተኞች ደሞዛቸው እንዳይቋረጥ ተደርጎ ነበር ፣እኔ እድሜዬ ወደ ሰባዎቹ የምገኝ ዜጋ ቢሆንም ለሀገሬ ስዋጋ አካላተን የሰጠሁ ቢሆንም ለልጆች ይህችን እውነት እንድታውቁ እላለሁ ።
@josiefsisay3789
@josiefsisay3789 17 күн бұрын
Leba wushetam neh
@user-bj8wl2bp5i
@user-bj8wl2bp5i 17 күн бұрын
የትግራይ ግፍ ገና ዋጋ ያስከፍላቹሃል አምላካቹ ኢሳያስ ያድናቹ እንደሆነ እናያለን
@Deganet
@Deganet 17 күн бұрын
Esayasa 😂lemn tekota
@Asmera-1
@Asmera-1 17 күн бұрын
ኣብየት ውሸት እንደት ኣወቃቹት ኢሳያስ እንደ ተቆጣ። ውሸት የኢትዮጵያ የቀን ምግብ መሆኑ ነው።
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 12 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 182 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 7 МЛН
ጎርጎራ የዘመን ድልድይ | ልዩ ዘጋቢ ፊልም
37:31
ሰበር ዜና እሁድ ሀምሌ 21/2016
Samira Butajira tube
Рет қаралды 12
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 12 МЛН