No video

ጎርጎራ የዘመን ድልድይ | ልዩ ዘጋቢ ፊልም

  Рет қаралды 88,621

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
ጎርጎራ የዘመን ድልድይ
#Addiswalta #Ethiopia #News | ዘጋቢ
Addis Walta Instagram:www.instagram....
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
KZfaq Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswalta

Пікірлер: 248
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet Ай бұрын
ዋዉ ዋዉ ቃላት የለኝም በምን ልግለፀዉ ይህ ባለ ራዕይ መሪ አገሩን ያወቀ ታሪኮን ባህሎን አንዱን ከአንዱ በማገናኘት ኢትዮጵያን ሊያበለፅግ እግዚአብሔር የሰጠን መሪ ነዉ እናመሠግናለን ክቡር ጠ ሚ አብይ አህመድ አሊ ❤❤❤
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet Ай бұрын
በዚህ ፕሮጀክት የተሳተፋችሁ ሁሉ በተለይ የፕሮጀክቱ መሪ የሆኑት ኢንጅነር ፍስሃ እንኳን ደስ ያለወት ይህ ነዉ ኢትዮጵያዊነት እናመሠግናለን ❤❤
@samiabera7894
@samiabera7894 Ай бұрын
በጣም ደሰ የሚያሰደምም ሰራ ነው በርቱልን ጀግናው መሪያችን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@AlmazeBiftu
@AlmazeBiftu Ай бұрын
አብቹ ባለ ራእይ አገሩ ሲለማ የማይወድ ባንዳ ብቻ ነው ጌታ እየሱስ ይባርካቹ የሚሰሩ እጆች ይባረኩ::
@karozimathestar929
@karozimathestar929 Ай бұрын
የጴንጤ ኮንዶሞች
@sara-zd5tw
@sara-zd5tw Ай бұрын
​@@karozimathestar929እግዚአብሔር ይማርህ ቀላሉን ያርግልህ😮
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Ай бұрын
@@karozimathestar929?????????
@shibeshinegese7761
@shibeshinegese7761 Ай бұрын
የታታሪ መሪ ስጦታ ነው።ለታሪክ አሁንም ሰራ ውድ ምሪ ነህ።
@meskeremasresahegn8271
@meskeremasresahegn8271 Ай бұрын
Impressive!! Proud of our leader, our project manager, architects, engineers, landscapers and day laborers. May God continue to bless you all!!
@ghdh7067
@ghdh7067 Ай бұрын
እናቴ ጎርጎራ ድምጺሺ ተሰማልሺ ቢያንስ ከአራት አመት በፊት ስዎች ተረሳን እያሉ ሲወቅሱ ተመልክቼ አዝኜ ነበር ይኽን የመሰለ ደሴት ያለምን ልማት ፕሮጀክት ቆሞ ማየት አሳፋሪ ነበር አንሻ አላህ ወደ ተሻለ ደረጃ እድገት ድረሱ እንኳን ደስ አላችሁ እኔ ይኽንን ሳይ ትልቅ ደስታ ተሰምቶኛል 🎉❤
@Alias23686
@Alias23686 Ай бұрын
❤❤❤❤
@aberadalelo4716
@aberadalelo4716 Ай бұрын
የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የጎርጎራ መዝናኛ ፕሮጄክት ዘመን ተሻጋሪ ድንቅ የታሪክ አሻራ ነው።
@feqerad5323
@feqerad5323 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!! ሌላ ምን ይባላል!! ጠላት አይኑ እያየ፣ ጆሮው እየሰማ ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች!!! ምንም ማድረግ አይቻልም ፤ በነውጥ ውስጥ ፣ ወደ ለውጥ!! ገስግስ ነው!! ደስ ይበልሽ ኢትዮጵያዬ!!! ምቀኞች ፣ እና እነ ፎታቾች ፣ ምንም ማድረግ አይቻልም; እኛ አልተቻልንም!!! የሰሩትን እጆች እግዚአብሔር ይባርክ!!!
@user-pc1hk8we6b
@user-pc1hk8we6b Ай бұрын
በጣም፡የሚስደንቅና፡የሚያስደምም፡ስራ፡ነው፡ሁሉንም፡የገበታ፡ለሐገር፡ፕሮጀክቶችን፡ስንመለከት፡ከጠቅላይ፡ሚኒስትሩ፡ሐሳብ፡አመንጭነት፡ጀምሮ፡በሐገራችን፡ኢኒጅነሮች፣አርክቴክቸሮች፡ዲዛይነሮችብዙ፡የተለያዮ፡እውቀትና፡ሙያ፡ያላቸው፡የራሳችን፡የሐገራችን፡ሰዎች፡በስራው፡ተሳትፈው፡ለውጤት፡ሲያበቁት፡ማየት፡እጅግ፡ያስደንቃል።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Ай бұрын
ጀግናዉ ዶክተር አብይ አህመድ አሊ ራእዩ ተሳካ ተሰራ ተመረቀ እንኳን ደስ አለህ አብቹ ጀግኖች ኢትዮጵያዉያን ኢሄን ስራ የሰራችሁ ያገዛችሁ ሁሉ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@teddy6326
@teddy6326 27 күн бұрын
KEDADA HOTEL SELGENBA NEW JEGENA YEMYASBLEH... BANDA
@mariammariam1007
@mariammariam1007 23 күн бұрын
​@@teddy6326እና እስክ አንተ ሰራክ እንበለዉ ሰርተህ ጀግና ካልተባልክ ምን መባል ትፈልጋለህ የሱን ድካም በአንተ ቦታ አርገ አስበዉ
@teddy6326
@teddy6326 23 күн бұрын
@@mariammariam1007 ere wedeya….. Kentu Hotel yemyasflgew Le Habetam Hageroche new period
@mariammariam1007
@mariammariam1007 23 күн бұрын
@@teddy6326 Kkkkkkk yihewu new melishi dekama moral yelehima❌
@teddy6326
@teddy6326 23 күн бұрын
Sleepy man 🧍‍♂️ Don't waste your time backing Abey Ahem, who thinks that investing in lightning and landscaping will boost Ethiopia's economy. Are you suggesting that Ethiopia is progressing and you could benefit from it? But Ethiopia is going downhill regardless of what you think. Don't be foolish.
@senaitabelneh2350
@senaitabelneh2350 Ай бұрын
እውነትም እጅን በአፍ የሚያስጭን!!!! ዋው ዋው ዋው!!!! ጎርጎራ ሆቴል ከ 20 ዓመት በፊት አይቼው ነበር የሚያምር ሳይት ላይ ያለ ግን የተረሳ ነበር ዛሬ እግዚያብሔር ሰው አገኘለት!!! ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን እግዚያብሔር ለምድራችን ስለላከህ ክብር ለእግዚያብሔር ይሁን!!! ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ! ስራውን የመራችሁ ኢንጅነሮች፣ በስራው የተሳተፋችሁ ጠቅላላ ሰራተኞች ሁሉ ዘመናችሁ ይባረክ!!! ማጀቢያ መዚቃው ግን ለስላሳ መሆኑ ጥሩ ነው ግን የሀዘን ይመስላል
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r Ай бұрын
አገሬን ብዙዎችን ታሪካዊ ቦታዎች እድሉን አግኝቼ አይቼዋለሁ አሁን ግን ብዙ ድንቅ ነገሮች ተጨምረዋልና አገራችንን ሰላም ያድርግልን ልጆቻችንን ይዘን ልናሳያቸው እንመጣለን :: እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርክ .....በእውነት እዚህ ጋ እሻራችሁን ያሳረፋችሁ ከወገቤ ጎንበስ ብዬ አመስግኛለሁ ...👌🙏
@eldana-pp5us
@eldana-pp5us Ай бұрын
የሚገርም ታላቅ ስራ ፣ የትልቅ መሪ ራእይ እውን የሆነበት፣ ስራ ይመሰክራል ።
@shibeshinegese7761
@shibeshinegese7761 Ай бұрын
አቢቹ የሀገር ዋልታ ነው።ታሪክ ትስርቶዋል።
@user-bc6vu3ht5d
@user-bc6vu3ht5d Ай бұрын
Dr Abey 1000 yngesln Jegna ye Ethiopha Meri newu ❤
@michaelsmith-xz9mv
@michaelsmith-xz9mv Ай бұрын
@@user-bc6vu3ht5d amen
@getinettafesetucho7999
@getinettafesetucho7999 Ай бұрын
ይህ ለተሳዳቢዎቹ የማይመች ሰዉዬ ምን ብናደርገዉ ይሻለነል ጎበዝ!?🤔😎
@endohussan4702
@endohussan4702 Ай бұрын
Just love him and don't distract him, I assure you will see more achieved work look like magic! The man can!
@RRuth8852
@RRuth8852 Ай бұрын
😂❤
@karozimathestar929
@karozimathestar929 Ай бұрын
ካድሬ ቂጥህን በአግባቡ አፅዳ። የበሻሻዉ የሱፍ አራዳ ኃላፊነቱን ሳወጣ ሌላዉ ላይ ገብቶ ይፈተፍታል። አገር እንዲመራ መናፈሻ ሚሰሩ ባለሐብቶችን እንዲፈጥር እንጂ ኮንትራክተር እንዲሆን አልተመረጠም።
@workigudissa2926
@workigudissa2926 Ай бұрын
just support him if need yo change our country
@holysaviour6613
@holysaviour6613 Ай бұрын
እባካችሁ ወደፊት ባለህበት እርገጥ ሆነ እኮ ምን አደረገ ደግሞ አሁን ጥሩ ነገር ሲስራ እባካችሁ ባታደንቁም አትንቀፉ
@funnyEthiopia2023
@funnyEthiopia2023 Ай бұрын
WHO LIKES THE JORNALIS? She is absolutely outstanding💫💫💫
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness Ай бұрын
ዘጋቢዋን ትተህ ዘገባው ላይ አተኩር!... ዝግባ😂
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Ай бұрын
Yes she is❤
@funnyEthiopia2023
@funnyEthiopia2023 27 күн бұрын
@@ShegerBusiness technically you telling me who you are😀😀lol
@temesgenhabtamu8623
@temesgenhabtamu8623 Ай бұрын
የይቻላል ኢትዮጲያዊ መንፈስ የተገለፀበት መድረክ ! ጎርጎራ 💚💛❤
@tewodrosebedada3457
@tewodrosebedada3457 Ай бұрын
ታሪክ የሚያስታውሰው ድንቅ ስራ
@frutlove2219
@frutlove2219 Ай бұрын
እግዛብሄር የተመስገነ ይሁን ገና ሌላ እንጠብቃለን ምክንያቱም ትችላላቹ በርቱ
@selammedia1349
@selammedia1349 Ай бұрын
ስራ ፈት ወያላ ሌባ ካልሆነ በስተቀር ሀገሩ ሲለማ ደስ የማይለው ሰው አለ ለማለት ይከብደኛል;: አቡቹዬ አንተ ስራ አባቴ ለወረኛ ለዘረኛ የማትመች ጀግና መሪ እድሜህን ያርዝመው ❤❤❤❤
@getachew109
@getachew109 Ай бұрын
Leba ena asmesay yalew ezaw enatewu gar new ye.hizbin lib mechem atagegnutm atelfu gim sibesib
@EluZkerya
@EluZkerya Ай бұрын
@getachew tiliku sirafet sekram leba telalaki!!!
@getachew109
@getachew109 Ай бұрын
@@EluZkerya anchi shela telalaki anchi nesh kejela merdasa yideklish gered
@RRuth8852
@RRuth8852 Ай бұрын
Amen
@AttahiraAttahira
@AttahiraAttahira Ай бұрын
ኢትዮጲያ ታመሰግናችዋለች በዚህ ስራ ላይ የትሳተፋችው በሙሉ ይሄንን ሞያ በዘመናችን ይፈፀም ነው የህዳሴ ደሴቶች ላይ ድግሙትና አስደምሙን እጃችው ይባረክ ብዙ እንጠብቃለን ይሄ ጅማሮ ነው በርቱ
@tigisttesfaye5442
@tigisttesfaye5442 Ай бұрын
ዋውው አብቹ ጎርጎራን እዳሳመርካት ጎንደርን ደብረታቦርን ደባርቅን ዳባትንም አሳምራቸው❤
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 Ай бұрын
Teriorist Hayeloch Alasera Belew Enji Esekahun Amara Kelele Yete Bederese Beteley Gonder Bezu Plane Weto Ayeseram Belew Kelekelew Eco new Bezuwen
@tigisttesfaye5442
@tigisttesfaye5442 Ай бұрын
@@damentesdemntes9602 አወ ጦርነት ለልማት አደናቃፊ ነው ግን ጦርነት ማስቆም እሚችለው አብቹ ነው ጦርነትንም እሚፈጥረው አብቹ ነው። ስለዚህ አብቹ ማድረግ ያለባቸው የጦርነቱ መሴ ምድነው ብሎ እውነተኛ መፍቴ ቢፈልጉ መልካም ነው ያም ሁኖ ጎርጎራን አስመርቀዋል ቀጣይ ጎንደርን እንጠብቃለን🙏♥️
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Ай бұрын
በዚህ ስራ በጉልበት በገዘብ በእውቀት የተሳተፋችሁ ሁላችሁም ትውልድ ሲያመሰግናችሁ ይኖራል ዘራችሁ ይባረክ በእውነት ባኬሺን አማረኝ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Ай бұрын
አብቹ ይችላል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@abichuethio
@abichuethio Ай бұрын
አብቹ እግዚአብሄር ይባርክህ! ጎንደር ባንተ ዘመን ተነቃቃች ከምቀኛው ሌላ።
@new-tt6ww
@new-tt6ww Ай бұрын
Thanks you my prime minister አብይ
@freselamshiferaw9103
@freselamshiferaw9103 Ай бұрын
ስራው እውነት ለመናገር በጣም ያምራር ምንም ጥያቄ የለኝም ነገር ግን ያለኝ አስተያየት ቢኖር የተሰራው ኪነ ህንፃ ውስጡ የተሞላው በአውሮፖ መቀመጫ ጠረጴዛ አልጋ መሙላቱ ብዙም ተገቢ ሆኖ አልታየኝም ምክንያቱም ሀገራችን ኢትዬጵያ ብዙ ውብ የሆኑ ባህላዊ ቁሶች ያሉን ሲሆን ለውጪ ቱሪዝም ሆነ ለሀገር ውስጥ ጎብኞች ሳቢና ለቱባ ባህል ናፋቂ ለሆነ ህዘብ ማራኪ እና ውብ ይሆናል የሚል ሀሳብ አለኝ።
@Zaid-ju6ps
@Zaid-ju6ps Ай бұрын
እጅግ በጣም የሚግርም ስራ ❤❤❤❤❤
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness Ай бұрын
ልቤ : ኅሴት : አደረገች! ይህ : ድንቅ : ሥራ : ዶር : አብይ : እንዳለው : እጅን ባፍ : ላይ : የሚያስጭን : ፕሮዤ : ነው : ጌታ : በሞገስ : ያኑርህ :: _____________ هذه الفنادق في المدينة غرغرة، جميل جداً. نحن نشكر لك در. أبي أحمد علي رئيس الوزراء الإثيوبي. الله يطول بعمرك و يحفظك و من أسرتك. والله انت تشتغلين في كل شأن بلادنا. ____________ Well architecture works seen here. I’m amazed by the beauty and quality of the design. This is so special gift for the region of Amhara from their beloved premier Abiy Ahmed (Dr). Thank you Abichu!
@user-md5lf7ex2q
@user-md5lf7ex2q Ай бұрын
በወሬ ሳይሆን በስራ አሳይተሀል ።
@teshomelemma1875
@teshomelemma1875 Ай бұрын
We have no courage to appreciate and recognize changes. Well done Your Excellency Prime Minister Dr Abiy Ahmad and Dr. Fisseha. You are a gentleman with the highest degree of integrity and decisions making abilities. I am proud of you. With respect,
@user-zs7kc7gc1i
@user-zs7kc7gc1i Ай бұрын
ለፕሮጀክቶችን ጀምሮ በሚያምር ጥራት ጨርሶ ማስመረቅ የጀግኖች ጀግና ነው። እናመሰግናለን መሪያችን!!!!!!!
@AyanSule
@AyanSule Ай бұрын
ለአብቹዬ ጋና ብዙ እንድናይ ለኛም ለዕሱም ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጠን።
@leaftif
@leaftif Ай бұрын
Wow!Unbelievable ,Keep it up
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 Ай бұрын
ምርጥ ስራ ለትውልድ የሚሻገር ይህን ሀሳብ ላመጣው ምርጡ መሪያችን ለአብቹና በዚህ ስራላይ ለተሰማሩ አሻራቸውን ላሳረፍ ባለሙያዎችና የፕሮጀክቱን ሀላፊዎች በሙሉ ምስጋና ይገባቸዋል ።ይህን ዘጋቢ ፕሮግራም የሰራችሁትንም ከምርጥ ቀረፃ እንዲሁም ጋዜጠናዋ ከነ ድምፆ ከፍያለ ሞቅ ካለ አድናቆትጋር እናመሰግናለን ።ወሬኛ ያወራል በዩቱብ ይቀባጥራል አብቹ ይሰራል ።ለወሬ ጊዜ የለም ።አለቀ
@tigisttesfaye5442
@tigisttesfaye5442 Ай бұрын
ለምለሟ ጎርጎራ ከዚህ በላይ ትዋቢ አለሽ እናትዋ የደጋጎች ምድር ሀገሬ❤
@settimedia9222
@settimedia9222 Ай бұрын
በጅምሩ የማየት እድል አጋጥሞኝ በጣም ተገርሜ ነበር እንዲህ አይነት ፕሮጀክት በአገር በቀል ባለሙያዎች ተጀምሮ በሚደንቅ ሁኔታ ተጠናቆ ማየት አገራችን በትክክለኛው መንገድ ላይ መሆኗን ማሳያ ነው። ዶክተር አብይ አህመድ በጣም ላመሰግንህ እወዳለሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ አሜን።
@christianeshale6621
@christianeshale6621 Ай бұрын
ተመልከት አላማህን ተከተለው መሪሕን 🇪🇹
@LeylaButajira
@LeylaButajira Ай бұрын
ፋኖ ግን ምን ይላል ይሄንን ሲያይ😂😂😂😂
@Greenyard22
@Greenyard22 Ай бұрын
😂ምን ይላል ያለቅሳል እንጂ
@user-hx6oi1tm1c
@user-hx6oi1tm1c Ай бұрын
Fano is trying to take Ethiopia back to the previous darkness!
@BilAloo-k2o
@BilAloo-k2o Ай бұрын
ዋዉ ነዉ
@SelamSelam-om8gq
@SelamSelam-om8gq Ай бұрын
ሁላችሁንም እግዚሐብሔር ይባርካችሁ ከክፉ ይጠብቃችሁ ጉልበታችሁ የእጆቻችሁ ስራ ሁሉ ይባረክ
@medhanitniggusa9057
@medhanitniggusa9057 Ай бұрын
❤❤thank you DR Abiy
@user-od1pe2ip2n
@user-od1pe2ip2n Ай бұрын
keep going 🇪🇹🇪🇹❤❤Ethiopian
@ebrahimomer6880
@ebrahimomer6880 Ай бұрын
Allah. Ytebkh. Yene. Yene. Yene. Yeallah. Stota. Endih.new.meri
@mesigmichael4719
@mesigmichael4719 Ай бұрын
👏👏 አናበሳው መሪያችን ሁሌ በሦራ የሚያሳይ!!❤❤❤❤
@yeromshiferaw1640
@yeromshiferaw1640 Ай бұрын
መቼም ሚስቱ አማራ ስለሆነች ነው እንዲህ የሰራው ብላችሁ አታዝጉን::መመስገን ያለበት የጀግና ጀግና ነው ከአወቅንበት::
@RRuth8852
@RRuth8852 Ай бұрын
Thank you, ❤❤❤our beloved leader and his restless team
@adnewworkneh4990
@adnewworkneh4990 Ай бұрын
The pm deserves credit. This is a big big accomplishment.
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏
@teshomeshene908
@teshomeshene908 Ай бұрын
What an amazing, great leader he is but one thing is for sure he isn't alone he is moving with almighty God/Allah and he is absolutely not alone. God bless Abiye Ahmed Ali !
@RRuth8852
@RRuth8852 Ай бұрын
Amen
@EtataYeshu-pk5zo
@EtataYeshu-pk5zo Ай бұрын
የእኔ መሪ ዶክተር አብይ የኢትዮጵያ ኩራት አመሰግናለሁ ተባረክ ❤❤🙏🙏❤❤🙏🙏❤❤
@user-lk2jm8cv5b
@user-lk2jm8cv5b Ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@dianarier8746
@dianarier8746 Ай бұрын
Amazing Work...🎉🎊❇️❇️🎉🎊🍾🥂✳️❇️🎉❇️
@woinharegjirre6431
@woinharegjirre6431 Ай бұрын
ምንም ቃላት የለኝም ይሄንን ፕሮጀክት ሀሳብ ያመጡ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ እና ይሄንን ፕሮጀክት በሀላፊነት የሚያሰሩ ዶክተር ፍስሀ እንዲሁም በዚህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ እህት ወንድሞች ክፉ አይንካችሁ እጃችሁ ይባረክ ምነው እኔም እዚህ ቦታ ላይ አሻራዬ በኖረ ብዬ ተመኘሁ
@rebka5068
@rebka5068 25 күн бұрын
የሀገሪ ልጆች አኮራችሁኝ ይህን ፕሮግራም ደግሚ ደግሚ ነው የሚየ በጣም ድንቅ ነው ቃላት ያጥረኛል ይግባችሁል እዝህ ቦታ ላይ ስማችሁ በውርቅ ቢፃፈ ያንሳችሁል ወገኖቺ ክብርልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus 26 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ ተሰርቶአል። ኢትዮጵያውያን ኢንጅነርና ሁሉም ባለሞያዎች እግዚአብሄር ይባርካችሁ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።❤❤❤
@KonjitBerhanu-pm4ll
@KonjitBerhanu-pm4ll Ай бұрын
Unbelievably beautiful!
@user-lk2jm8cv5b
@user-lk2jm8cv5b Ай бұрын
ወይኔ ደስ ሲል❤❤
@jemo5716
@jemo5716 Ай бұрын
I was very happy ❤❤❤❤❤. God is Good
@workieddinka6334
@workieddinka6334 Ай бұрын
ቆንጆ ቅንብር እና ፕሮግራም ነበር ኝ ስንት ልብ የሚሠርቁ የሃገራችን መሳሪያ ሙዚቃዎች እያሉን የፈረንጅ ኮተታም ሙዚቃ ለምን? የእኛን የሙዚቃ መሳሪያ ቅንብር ሙዚቃዎችን የተጠቀሙ እውቅ የሆሊዉድ ፊልሞች አሉ እኮ
@zulfanesruz
@zulfanesruz Ай бұрын
የመሪያችን ቁርጠኝነ❤❤❤ለበለጥ ሀገራዊ እድገትና ብልፅግና ❤ ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር❤🤲🤲🤲🤲👌👌👌👌
@birhanjommy
@birhanjommy Ай бұрын
ድንቅ የሆነ ታሪካዊ ሥራ ነው። ይህ መጀመሪያ እንጅ ብዙ ቀጣይ የላቁ ሥራዎችን ለማከናወን ማነቃቂያ ይሆናል። ጠ/ሚ/ር ዐብይ አህመድ አገሩንና ሕዝቡን የሚወድ፣ ትልቅ ራዕይ ያለው፣ የማደክም፣ ብዙ ተስፋ ያለው፣ ሕዝብን የሚያነሳሳ ሰው ነው። ግን ምነው በሥራው የተሳተፉት ሁሉ አማርኛን እንዲህ አጉል ረሱት? እንግሊዝኛ መደባለቅ አለማወቅ ነው፣ ቋንቋን ማበላሸት ነው። ግንብ እንዲህ እየገነባን ታሪክን ስናድስ፣ ባሕልን ግን ምነው አጉል ማበላሸታችን?
@user-xv8ze5go1u
@user-xv8ze5go1u Ай бұрын
Waw❤
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee Ай бұрын
Dr Abiy May God Bless you more
@eyueltameru318
@eyueltameru318 Ай бұрын
what a great job have been done i am proud of you all
@shfikmerga3547
@shfikmerga3547 Ай бұрын
ቃላት የማይገልፀው መሪ አብቹ የኢትዮጵያ ጀግና
@genetmecha2900
@genetmecha2900 Ай бұрын
ዶር አብይ እግዚሐብሂር ይባርክሕ ታማኝ መሪ ታማኝነት ይቀጥል ለምልም ይብዛልሕ ተባረክ እሰከ ቤተሰባችሕ❤🎉
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ያስበውን የሰሩትንም እጆች ይባርክልን ዶክተር አብይ ትልቅ ታሪክ ሰርቶ ሰላም ቢሆን ብዙ ቱሪስት ህዝብ ይመጣ ነበር
@tirsitjirue2737
@tirsitjirue2737 Ай бұрын
ጦርነት ጥላቻ ሳይበግረው ህልሙን የሚያሳካ ድንቅ መሪ አብቹ❤❤❤
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Ай бұрын
YE SERU EGOCHE HULU YEBAREKU🙏❤
@ZenebeYirga
@ZenebeYirga Ай бұрын
Un believable project and un believable result.
@NahomeMeski
@NahomeMeski Ай бұрын
ጎርጎራ የዘመን አሻራ
@abebewolde3979
@abebewolde3979 Ай бұрын
አንድ ታዋቂ ቦክሰኛ የምትፈራው ተቀናቃኝ ቦክሰኛ ምን አይነት ቦክሰኛ ነው? ተብሎ ሲጠየቅ የምፈራውም የማከብረው አስር ሺህ ቡጢዎችን በአንድ ጊዜ የሚለማመደውን ሳይሆን አንድን ቡጢ አስር ሺህ ጊዜ የሚለማመደውን ነው አለ ይባላል:: አብቹ በወታደርነት የተመዘገበው በ14 አመቱ ነው:: በ41 አመቱ ጠ/ሚ/ር እስኪሆን ባሉት አመታት ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን በቅጡ ተረድርቶ ምን እንዴት መቼ እና የት መስራት እንደሚፈልግ የተለያዩ መፅሐፍቶችን በመፃፍ የአጭር እና የረጅም ጊዜ እቅዱን ነደፈ ይኸው አሁን እነዛን እቅዶች ከተቀመጡበት መደርደራያ እየመዘዘ ኢትዮጵያን ከሌሎች ሐገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ጋር በመተባበር እውነቱን ለመናገር ኢትዮጵያ በእውቀት እየተሠራች ነው:: እግዚአብሄር ይርዳችሁ::
@ashenafishiberu4213
@ashenafishiberu4213 Ай бұрын
Simply Amazing!!!
@Black-2024
@Black-2024 Ай бұрын
▫️Thank you #PM_ABIY_AHMED | #ABICHU'ዬ ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍 ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@EshetuPhtography
@EshetuPhtography 29 күн бұрын
ባጭሩ ዉብና ድንቅ ስራ ተሰርቷል። ጦርነቱን አቁማቹህ ይህን ድንቅ ስራ ማደናነቅ እንጀምር።
@jemo5716
@jemo5716 Ай бұрын
Blessed ❤❤❤❤ Ethiopia
@senaitabelneh2350
@senaitabelneh2350 Ай бұрын
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ህልምህ እውን ሆኖ ስላየህ እንኳን ደስ አለህ
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 Ай бұрын
❤❤❤❤❤ አቢቹ የኛ ንጉስ ሺ አመት ንገስ ❤❤❤❤❤❤❤
@Almazgebre2
@Almazgebre2 Ай бұрын
Jegnay neh Abchuye zemenh yebarek sheamet neges!!!!¡!!¡
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Ай бұрын
አሁን ባይገባንም እየተሰራ ያለው ድቅ ድቅ ነገር ቆይቶ ይገባናል በተለይ ቀጣዩ ትውልድ ታድለዋል
@user-hx6oi1tm1c
@user-hx6oi1tm1c Ай бұрын
Great! thank you all!
@yeshiworkgashu3192
@yeshiworkgashu3192 Ай бұрын
Well done❤❤❤❤❤
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw Ай бұрын
እሄ ባህልና ሀገር አውዳሚ ትውልድላይ በደብ ካልተሰራና ሀገሪቷ ሰላሟን የሚያስጠብቅ ትውልድን ካልቀረፀች ቆሞ ማሾፍ ነው የሀገሪቱም ሆነ የመሀበረብንም የተቀረፀ ለማድረግ ሰለምና ትውልድ መፈጠር አለበት❤❤እድሜ ጤና ተግታቹ ለምትሰሩት ነገር
@zamosskeyas3002
@zamosskeyas3002 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@HenokTadesse-jy4pz
@HenokTadesse-jy4pz Ай бұрын
Wow ❤❤❤❤
@alemudesta5793
@alemudesta5793 Ай бұрын
አደፍራሽ አፍራሽ;ወያኔ;ፋኖና;ሼኔ ባይኖሩ :የአገር ሀብት ለሀገር ልማት ምን ያህል ትልቅ ለዉጥ መታየት እንደሚችል መገመት ይቻላል።
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 Ай бұрын
Dr. Abiy Let the Lord Almighty help you in running this country Ethiopia. Ethiopia is going through a difficult period but God will forgive our sins and help us to go through it without falling apart Let the Almighty have mercy on us and give us peace , if there is peace everything will work out by itself.
@hayalgeta6024
@hayalgeta6024 Ай бұрын
❤❤❤Great work Dr Abye ❤❤❤
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Ай бұрын
WOW WOW WOW ❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Ай бұрын
ደስ የሚለው ደግሞ በዜጎቻችን ድቅ ነው
@mvab3252
@mvab3252 Ай бұрын
🌾💚💛🍎🕊🤗
@BA21sp93
@BA21sp93 Ай бұрын
BRAVOOOOO 🎉💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo Ай бұрын
I'm admired Dr Abiy Ahmed's outstanding jobs. Abbch is explorer by reveling mama Ethiopia's hidden resources for Ethiopians to know more and more interesting places. Thanks for your time and efforts for this amazing programs.
@TesfayeMohammed-zf9fl
@TesfayeMohammed-zf9fl Ай бұрын
WOW, WOW,WOW!!
@sancho959
@sancho959 Ай бұрын
Wowww
@abrhamzemene2121
@abrhamzemene2121 23 күн бұрын
ውሸት ምን ያደርጋል ድንቅ ስራ ነው ❤❤❤❤❤
@user-kv9dz4yn3h
@user-kv9dz4yn3h 26 күн бұрын
አምላክ የምፈራ ሰው ብዙ መልካም ነገር ይሰራል አምላክም ይረዳዋ.ል ::
@sofiasiyoum2443
@sofiasiyoum2443 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,8 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 31 МЛН
ከአዲስ አበባ እስከ ጎርጎራ |ልዩ ዘጋቢ
30:31
AddisWalta - AW
Рет қаралды 30 М.
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10