Andromeda አንድሮሜዳ: የዓመተ ዓለሟ ኢትዮጵያ በብላቴናው አንደበት ቆይታ | ከቅዱስ እንቁባህሪ - ክፍል 1 | S03E01

  Рет қаралды 33,033

Balageru TV

Balageru TV

2 жыл бұрын

ነቃ ነቃ ብለው ቀና ቀና የሚያደርጉትን ፕሮግራሞቻችን በእፍታው ለማግኘት የባላገሩን ቻናሎች ሼር፤ ላይክና፤ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን፡፡ አስተያየትና ተሳትፎዎ አይለየን። ስናጠፋ ውቀሱን፤ ስናለማ አሞግሱን። ሼር ማድረግን አይርሱ። አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ 👇👇👇
kzfaq.info?...
///////////////////
Andromeda አንድሮሜዳ: Andromeda አንድሮሜዳ | የዓመተ ዓለሟ ኢትዮጵያ በብላቴናው አንደበት | ቆይታ ከቅዱስ እንቁባህሪ - ክፍል 1 | S03E01
/////////////////////////////////
Welcome to the official KZfaq Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 53
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 2 жыл бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ 🙏😔ኢትዮጵያ ተስፋ አላት 💚💛❤️።
@yetewahdolji4577
@yetewahdolji4577 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኢትዮጵያ ምን አልባትም በእናተ የበለጠ ታድጋለች 🥰
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 2 жыл бұрын
ቅዱሥየ የነገዋ ኢትዮጲያ ተሥፋ ናችሁ አንተ እና መሠሎችህ ፈጣሪ ከጎናችሁ ይሁን በርቱልን
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y 2 жыл бұрын
ዶክተር ጌትነት በጣም ነው የምድውድህ እመቤቴ እርጀም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።
@user-gl5bb2qg3i
@user-gl5bb2qg3i 2 жыл бұрын
ድንቅ ልጅ ሌላ ቃል የለኝም (ኢትዮጵያ )🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@kalkidandereje5976
@kalkidandereje5976 2 жыл бұрын
ተባረክ እ/ረ ይባርክህ !
@belayenshegebera6072
@belayenshegebera6072 2 жыл бұрын
ቅዱስ የኔ ጎበዝ ልጅ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እወድሀለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@tadessealene4340
@tadessealene4340 2 жыл бұрын
Good job Kidus God bless you !! You are Gold for Ethiopia new generation ::
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j 2 жыл бұрын
እግዚአብር ያሳድግህ የኔ ውድ
@yayatube4875
@yayatube4875 2 жыл бұрын
ታዳጊ ተመራማሪ ቅዱስ እንቁባህሪ በርታልን! በዚሁ ከቀጠልክ ለኢትዮጵያና ለ አፍሪካ ብቻ ሳይሆን ለመላው ዓለም እጅግ ድንቅ የሆነ አስተዋፅኦ እንደምታበረክት ተስፋ አለኝ። አዘጋጆቹም መልካም ስራችሁን እንድትቀጥሉበት አደራ እያልኩ፣ እንደ ቅዱስ ያሉ ታዳጊዎች ለረዥም ጊዜ በፍጥነት ሲናገሩ እንዳይደክማቸው ትንፋሽ እየወሰዱ መናገር እንዲችሉ ብታስተምሯቸው ወይም በየመሃሉ ጥያቄ እየጠየቃችኋቸው እረፍት እንዲያደርጉ ብትረዷቸው መልካም ይመስለኛል። አመሰግናለሁ
@Hana-zo4kd
@Hana-zo4kd Жыл бұрын
ይሄን ልጅ እንዴት እንደምወደው፣ እንደማደንቀው 😘😘
@tinsuamsalu-hy4uk
@tinsuamsalu-hy4uk 7 ай бұрын
Good👍
@ethiopia9431
@ethiopia9431 2 жыл бұрын
ሀገሬ ተስፋ አለሽ
@bilalulhabeshtube2583
@bilalulhabeshtube2583 2 жыл бұрын
አንደኛ መውጣት የዕውቀት መለኪያ ሳይሆን የክላስ ትምህርቱን መከታተሉን ብቻ ነው ሚያሳየው የተስማማኝ ሀሳብ ነው።አገላለፁን ወድጄዋለሁ
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y 2 жыл бұрын
እውነትም ቅዱስ እግዚአብሔር ያስድግህ
@tsegayeayele5352
@tsegayeayele5352 2 жыл бұрын
Good job
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 2 жыл бұрын
አንተ ብላቴና የኢትዮጵያ አምላክ ጠብቆ ያሳድግህ፡ ፡ በቸርነቱ ዐዕምሮህን ጨምሮ ጨምሮ ይባርክ፡፡
@abetamuwelubersuhone4620
@abetamuwelubersuhone4620 2 жыл бұрын
አይዞሕ በርታ ፈጣሪ ሁሌም ከጎንሕ ይሁን አይለይሕ መድሐኒያለም ጠቅላይ ሚኒስቱሩንም ትንሽ ያስተምረዉ እሔን ጨቅላ
@zigaleayalew4096
@zigaleayalew4096 2 жыл бұрын
ዶ.ር ጌትነት እግዚአብሔር ያክብርልኝ፤እምነትን ከታሪክ፤ሳይንስን ከፍልስፍና በቀናዕይ አእምሮ አጣምሮ መሄድ እንዴት ታላቅነት ነው፡፡ እድሜና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልኝ፡፡ አሁን በትክክል ከአንቀላፋንበት አዚም እየነቃን ይመስለኛል፡፡ አንድሮ ሜዳ ደግሞ የዚህን ትውልድ ዓይን መክፈቻና መዳኛ ማዕከል ነው፡፡ ልጅ ቅዱስ እንቁ ባሕሪ እውነት ነው፡፡ አንተን መሰል ትውልዶች፤እነ ወጣት አዶኒያስ፤ሳይንቲስት ሮቤል፤ዳዊት፤ኢሳያስና ሌሎችም ጠያቂ ትውልዶች ሳይ ነፍሴ ሀሴትን ታደርጋለች፡፡ የኢትዮጵያ የወደፊት ተስፋዎች፤የኔም ተስፋዎቼ በርቱልኝ፡፡ ዘወተር በመጽሐፎቼ መታሰቢነት የማስቀምጣችሁና ሀገራችን አደራ ከምላችሁ ልጆች አንዱ ነህ፡፡ ኢትዮጵያ እንደ እናንተ ንጹህ ሆነው ሳይበከሉ ያደጉ ትውልዶች ስታገኝ…….ከችግርና ከፈተና ታመልጣለች፡፡ በርታልኝ! አክባሪህ ዝጋለ አያሌው
@woinegetachew1356
@woinegetachew1356 Жыл бұрын
ድንቅ ሎልጅ እግዚአብሔር ያሳድግ አገርህን ወገንህን እረጂ ያርግህ አቅራቢውንም እናመሰግናለን
@yohannisisa8207
@yohannisisa8207 2 жыл бұрын
enas aferkuu bert jegnaw
@marthagebrehiywot4746
@marthagebrehiywot4746 Жыл бұрын
ዋው እኔ በኢትዮጵያውነቴ እንዲህ የኮራሁብህ እናትህ እንዴት ልትኮራብህ ነው እራስህም በራስህም ልትኮራ ይገባሀል አሁንም ከፍ በልልን
@bruktawittesfay3806
@bruktawittesfay3806 Жыл бұрын
Good bless you
@user-ye3sg9ft3z
@user-ye3sg9ft3z 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@TeshaleMusse
@TeshaleMusse Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@zinabuyimanie7666
@zinabuyimanie7666 2 жыл бұрын
ጅነስ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅ
@Nolawi1221
@Nolawi1221 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@almazngatu6153
@almazngatu6153 2 жыл бұрын
ዶፍተርዬ እረ ትንሽ ወፈሩብኝ ልበል
@tilayeyideg1260
@tilayeyideg1260 8 ай бұрын
❤❤❤
@ashenafiashenafi9113
@ashenafiashenafi9113 2 жыл бұрын
Egziyabher yasadgeh bertta
@user-nn1pn9sj8g
@user-nn1pn9sj8g 5 ай бұрын
good jop👍
@Jossyman270
@Jossyman270 2 жыл бұрын
ይገርምሀል እኔ ባንተ እድሜ ብይ ስጨዋት ጎበዝ ነበርኩኝ
@yonientertainment4311
@yonientertainment4311 2 жыл бұрын
Ere berta bro
@AntiochSpritualProgramme
@AntiochSpritualProgramme Жыл бұрын
it is Amaizing !! enanetem beretu betam qonjo perogeram new !!
@henockhailemariam4583
@henockhailemariam4583 2 жыл бұрын
አረ ተዉ ታዳጊ እንደዚ አያወራም። ልጅነቱን ባትቀሙት, እንዲጫወት ብታደርጉት
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv 8 ай бұрын
ድሮ ድሮ ትልቅ ነበረች አሁን እንዴት አረገን እንደግ መፍቴሄውስ ምን ይመስላል
@berhanujazz5944
@berhanujazz5944 2 жыл бұрын
በትንሽ እድሜያቸው እኮ የዩኒቨርስቲ አስተማሪ የሆኑ እኮ አሉ። በግድ ከ1 እስከ 12 መማሩ አስፈላጊ አይሆንም። ግዜ መፍጀት እንጂ 12 መፈተን ይችላል እኮ እስከቻለ ድረስ። ክፍል እየቆጠረ እኮ ዩኒቨርሲቲ ጨርሶም የዚህን ልጅ ችሎታ እውቀት ያህል አይኖርም። ይፈተን 12 ን እና ይግባ ዩኒቨርሲቲ
@negesukasse2585
@negesukasse2585 Жыл бұрын
Nertu
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
ለጊዜዉ🤔😖 ጫን ያለዉ ፈጣን ተሰጥኦ ያለዉ ሲመልስ🤔
@kiduseselam3411
@kiduseselam3411 Жыл бұрын
ወይ ጉድ እኔ ምን ሆኜ ነው ምንም የማይገባኝ
@tomsamir5791
@tomsamir5791 Жыл бұрын
8i.
@ayalewwoldemariam4373
@ayalewwoldemariam4373 2 жыл бұрын
what is k2 comet
@makonnenassefa3887
@makonnenassefa3887 2 жыл бұрын
KZfaq See sevilayzatio start from ethiopia
@berhanujazz5944
@berhanujazz5944 2 жыл бұрын
እባካቹህ እድሜውን አትብሉት ወይም አትግደሉበት 2ተኛ ሆኖ 8ኛ ያስተማረው እኮ ሳያውቀው ሳይሆን ስለአወቀ ነው ። ስለዚህ ትንሽ አስቡ።
@feuna11
@feuna11 Жыл бұрын
ግን የ ክላስህን መቼ ነው ምታጠናው?
@davemak7906
@davemak7906 Жыл бұрын
አኸነኸአአወከከወኘጰኘሰ
@TeshaleMusse
@TeshaleMusse Жыл бұрын
ቅዱስ የተቀደሰ እራሱን ከኢትዮጵያውያነት ያልለየ ኢትዮጵያዊ ነው ኢትዮጵያዊ ምሁራን ?
@henockhailemariam4583
@henockhailemariam4583 2 жыл бұрын
አረ ተዉ ታዳጊ እንደዚ አያወራም። ልጅነቱን ባትቀሙት, እንዲጫወት ብታደርጉት
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 2 жыл бұрын
አውርተህ ሙተሀል የኔ ቢጤ
@henockhailemariam4583
@henockhailemariam4583 2 жыл бұрын
@@aboneshworku8027 ኮተት አቦነሽ
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 2 жыл бұрын
@@henockhailemariam4583 ባዶ ጭቅላት ኮተትማ መሆንህ እንደሆነ አየን እኮ ዠልጥ
@henockhailemariam4583
@henockhailemariam4583 2 жыл бұрын
@@aboneshworku8027 ስንት ከብት አለ በማርያም
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,1 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 23 МЛН
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 699 М.
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 3,1 МЛН
😆 @SantiOficialll @SantiFansshort @CAMILOAGUILLONN
0:15
Santi
Рет қаралды 8 МЛН
Как в моей семье едят КЛУБНИКУ 😂🍓 #shorts
0:43
Владислав Шудейко
Рет қаралды 1,7 МЛН