Andromeda አንድሮሜዳ: "የ6000 ዓመቷ ኢትዮጵያ" | ቆይታ ከ7ተኛ ክፍል የፊዚክስ መምህር ህፃን ቅዱስ እንቁባህሪ ጋር - ክፍል 2 | S03E02

  Рет қаралды 8,115

Balageru TV

Balageru TV

2 жыл бұрын

ነቃ ነቃ ብለው ቀና ቀና የሚያደርጉትን ፕሮግራሞቻችን በእፍታው ለማግኘት የባላገሩን ቻናሎች ሼር፤ ላይክና፤ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን፡፡ አስተያየትና ተሳትፎዎ አይለየን። ስናጠፋ ውቀሱን፤ ስናለማ አሞግሱን። ሼር ማድረግን አይርሱ። አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ 👇👇👇
kzfaq.info?...
///////////////////
Andromeda አንድሮሜዳ: "የ6000 ዓመቷ ኢትዮጵያ" | ቆይታ ከ7ተኛ ክፍል የፊዚክስ መምህር ቅዱስ እንቁባህሪ - ክፍል 2 | S03E02
/////////////////////////////////
Welcome to the official KZfaq Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 18
@user-gl5bb2qg3i
@user-gl5bb2qg3i 2 жыл бұрын
ቤተሰቦች ድንቅ ናቸው እናመሰግናቸዋለን ፈጣሪ ያሳድግህ 🇨🇬 ኢትዮጵያ 🇨🇬🙏🙏🙏🙏
@demsislemma3891
@demsislemma3891 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ እድግ በልልኝ
@zigaleayalew4096
@zigaleayalew4096 2 жыл бұрын
የኔ ጀግኖች በርቱልኝ፡፡ ሁለታችሁም ለኢትዮጵያ እንቁ ዜጎች ናችሁ፡፡ አንድሮ ሜዳ ሌሎችንም ኅፃናት እየቀረቡ ሀሳባቸውን ማጋራት ቢችሉ መልካም ነው፡፡ እናመሰግናለን፡፡
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 2 жыл бұрын
ዋው
@user-eo9io7dm9f
@user-eo9io7dm9f 10 ай бұрын
Excellent
@yayatube4875
@yayatube4875 2 жыл бұрын
ታዳጊ ተመራማሪ ቅዱስ እንቁባህሪ በርታልን! በዚሁ ከቀጠልክ ለኢትዮጵያና ለ አፍሪካ ብቻ ሳይሆን ለመላው ዓለም እጅግ ድንቅ የሆነ አስተዋፅኦ እንደምታበረክት ተስፋ አለኝ። አዘጋጆቹም መልካም ስራችሁን እንድትቀጥሉበት አደራ እያልኩ፣ እንደ ቅዱስ ያሉ ታዳጊዎች ለረዥም ጊዜ በፍጥነት ሲናገሩ እንዳይደክማቸው ትንፋሽ እየወሰዱ መናገር እንዲችሉ ብታስተምሯቸው ወይም በየመሃሉ ጥያቄ እየጠየቃችኋቸው እረፍት እንዲያደርጉ ብትረዷቸው መልካም ይመስለኛል። አመሰግናለሁ
@Godloveus1
@Godloveus1 2 жыл бұрын
ተባረክ እግዚኣብሔር መልካሙን ጥበብ ይሙላብህ ዝግጅታችሁ ቆንጆ ነው ግን በምስል የተደገፈ ቢሆን ትኩረት ሳቢ እና ገላጭ ይሆናል 👌🏾👍🏾🙏🏾
@almaznegn8105
@almaznegn8105 2 жыл бұрын
ከአይን ያዉጣህ
@zigaleayalew4096
@zigaleayalew4096 2 жыл бұрын
አሜን(3)
@yh4es
@yh4es 2 жыл бұрын
6000 የባከኑ አመታት በዚህ ዘመን ሀገራችን 6000 አመታት ኖራለች ብላችሁ ስታስተምሩ አለማፈራችሁ ይገርማል አነ ካናዳ በ 155 አመታት እድሜአቸው ጠፈር ላይ ምርምር ጀምረዋል እዛ ግን ገና በዘር ተከፋፍለህ ለመገዳደል ቢላ አየሳልክ አመታት አስቆጥረሀል ልጆቹ ምን ሰራችሁ ቢሉ ምን መልስ አለ?
@derejemikru3304
@derejemikru3304 2 жыл бұрын
በአገርህ ታሪክ ኩራ
@zigaleayalew4096
@zigaleayalew4096 2 жыл бұрын
ወዳጄ ውጮች የሚሉትን ብቻ በመከተል የሀገራችን ታሪክ አትሽጡብን፡፡ ቢያንስ እኛ ታሪካችን ብንዘነጋው እነሱ እያስታወሱ ይኸው ታሪካችሁ ይሉናል፡፡ ምን አልባት አሁን ያለውን የኢትዮጵያ ሁኔታ መሰረት አድርገን ባንተች መልካም ነው፡፡ አንብቦ፤ታሪክን አውቆ፤ አገናዝቦ በምክንያትና በመረጃ መልስ መስጠቱ የተሻለ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ጉዳይ ከመጣን 6000 ዓመት ብቻ ሳይሆን 7524 ዓመት ታሪክ አላት፡፡ ይህ ታሪክ ግን ሁሉ መልካም፤ሁሉም መጥፎ አልነበረም፡፡ በምክንያትና በመረጃ ብንከራከርስ! ልጆቻችን ይህን ሁሉ ዘመን ምን ሰራችሁ ቢሉንማ መልሱ፤አሁን እየሰራን ነው…..የሚለውና ከእያንዳንዳችን የሚጠበቅብንን ሰርቶ ማለፍ ነው፡፡
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 2 жыл бұрын
እንዳንቺ አይነት ነጭ አምላኪ ሞልቶ እንዴት ብለን ስለጨረቃ ስለጠፍር እናውራ
@hallelujahyared8437
@hallelujahyared8437 2 жыл бұрын
እስኪ አንተ ምን አስተዋጽኦ አበርክተሀል ለሀገርህ
@yh4es
@yh4es 2 жыл бұрын
@@tefayetsegaye7262 ገና በበሬ ከማረስና ገበሬው በባዶ እግሩ አየሄደ ልጆቹን አብልቶ ማሳደር ባልቻለበት ሁኔታ ታሪክ አለኝ ማለት ቀልድ ነው ይኸው በዘር መቁጠርና መገዳደል ስንት ዘመን አለፈ ያ ነው ታሪካችን
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 124 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
የ13 ዓመቷ አስደናቂዋ የሜታፊዚክስ አጥኚ
1:00:57
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 51 М.
አጉል ክርክር….🤣🤣🤣
0:23
KB Tube
Рет қаралды 17 М.
የ9 ዓመቱ የአንድሮሜዳው ሕፃን አስደነቀን በዚህ ዕድሜ የማይታመን ነው
45:00
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Nico’s new friend!#nico #smartnico #funny #dog #cute
0:24
Nico_thepomeranian
Рет қаралды 21 МЛН
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 18 МЛН