Andromeda አንድሮሜዳ: የቤርሙዳ ትሪያንግል አስገራሚ ጉዳይ Part 3 | ክፍል 1/2

  Рет қаралды 109,545

Balageru TV

Balageru TV

3 жыл бұрын

Welcome to the official KZfaq Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 178
@nikeshnikesh6091
@nikeshnikesh6091 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ የኢትዮጵያ ፈርጦች
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/rJZ4la5m18y9fXk.html
@mugerict1007
@mugerict1007 3 жыл бұрын
የፕሮግራማቺሁ ቋሚ ተከታታይ ነኚ 10000000 አመት ኑሩልን
@zenzmta8318
@zenzmta8318 3 жыл бұрын
yeker yeblhe
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/rJZ4la5m18y9fXk.html
@betelhembirhanu5773
@betelhembirhanu5773 3 жыл бұрын
ገፍቼ አለመማሬ እዴት እደሚያናደኝ የሀገር ሸክም ነው የሆንኩት ምናለ እግዚአብሔር ፈቅዶ ለሀገሬ አንድ ነገር ባበረክት
@dagneman9897
@dagneman9897 3 жыл бұрын
መምህር በጣም ነው ትምህርቶችህ ደስ የሚሉት ፈጣሪ እንደ እርሶ አይነት ሰዎችን ለሀገራችን ያብዛልን
@suzankassa9719
@suzankassa9719 3 жыл бұрын
በጉጉት እየጠበኩ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/rJZ4la5m18y9fXk.html
@ahmadsleman3518
@ahmadsleman3518 3 жыл бұрын
ዛሬ አለም ኢትዮጵያን የበታች አድርገው ያስባሉ ዛሬ ሰለጠን እያሉ የምናደንቃቸውን ስራ በ ጥንት አመታት በኢትዮጵያ አባቶቻችን ተሰርተው ያሉ ናቸው አንድ ቀን ሁሉም ሀበሻ እኔ ማነኝ የማንስ ዘር ነኝ ብለን የጠየቅ ለት ሀገራችንን ትልቅ ማድረግ እንችላለን
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፈርጦች!!!!
@clickethiopia9758
@clickethiopia9758 3 жыл бұрын
እጅግ አስደሳችና መሳጭ ፕሮግራም ኡፍፍፍፍ... እንዴት ደስ እንዳለኝ። እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው ሥራው ሁሉ ድን....ቅ ይላል ማን ስለዕርሱ ተመራምሮ እንኳን መጨረስ ይጀምራል?
@user-dj3mf1ix9q
@user-dj3mf1ix9q 3 жыл бұрын
ጥሩ ኘሮግራም በቤተሰብ ቤት ባላገሩ ቲቢ የብዙሀን ምርጫ እንደሚሆን ኣልጠራጠርም
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 3 жыл бұрын
እናንተን እንደት ብየ እንደማደንቅ አላውቅም እግዚአብሔር የሰጠን ስጦታችን ናችሁ
@simachewyitayew5919
@simachewyitayew5919 3 жыл бұрын
እወዳችሗለሁ ምርጥ ሰዉ ናችሁ ለኔ ሮዳስ ባክህ በብዛት መፅሐፍ ጻፍልን ሰዉ እኮ አፈር ነዉ እንዳጠፋን ባክህ
@mekidiandro3925
@mekidiandro3925 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ!ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ፡፡
@z-aethiopica-tube
@z-aethiopica-tube 3 жыл бұрын
ደስ ሲል! ኢትዮጵያ እንደዚህ እውቀት የጠገቡ ምሁራን ስላላት ትልቅ ኩራት ነው:: እናንተ የኢትዮጵያ ውድ ቅርሶች ናችሁ!!!!! እናመሰግናለን።
@astermelaku3504
@astermelaku3504 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው ለማመን ይከብዳል እወቀቱን አብዝቶ እግዚአብሔር ይሰጣችሁ ለኛም የምንሰማበት ልቦና ይስጠን
@abdunooradis3848
@abdunooradis3848 3 жыл бұрын
በርቱ የሀገሬ ልጆች ሌላም ሌላም አዳድስ አስኮምኩሙን
@user-td9bp2hj7g
@user-td9bp2hj7g 3 жыл бұрын
ዶ/ር ሮዳስ አንደበትህ አይሸለችም እኮ በርቱልን እንቁዎቻችን
@ademyenus5674
@ademyenus5674 Жыл бұрын
ታሪክ ማወቅ በጣም እወዳለሁ በተለይ ሚስጢራዊ የሆኑ ነገሮችን እያሳወቃችሁን ስለሆነ እናመሰግናለን ። በርቱልን
@abebaalemu9932
@abebaalemu9932 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ገለፃ
@betsimare782
@betsimare782 3 жыл бұрын
We are lucky to have you thanks for sharing us your knowledge
@brihankitaw6627
@brihankitaw6627 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@dunuberhanu3168
@dunuberhanu3168 3 жыл бұрын
I learned from you so many things if there is life there will be knowledge. As far as you are interested no age limitation. It flows like a river. Thank you very much. May God bless your skills.
@neba32
@neba32 3 жыл бұрын
You are so clever. You're welcome, Dr. Getnet. Your presentation is interesting.
@demisdemeke4181
@demisdemeke4181 3 жыл бұрын
Thank you doctors keep it up!
@salamabera4476
@salamabera4476 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እወቀቱን ይጨምርላቹሁ
@oneuniverseonetruth2938
@oneuniverseonetruth2938 3 жыл бұрын
these guys are some the best of Ethiopian people
@user-ic8vt4op9y
@user-ic8vt4op9y 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው ኢትዮጵያውያን ቀደምት መሆናችንን ለትውልድ አስረዱልን እናመሰግናን፡፡
@tigistheyi2719
@tigistheyi2719 3 жыл бұрын
I have no words to...God bless you guys...
@jdcell4459
@jdcell4459 3 жыл бұрын
Woww ena bezu temiherte alegefawem gene zara tinishi temeralwe🙏🙏🙏enamesgenalen
@mebratwoldetensaie7540
@mebratwoldetensaie7540 3 жыл бұрын
Thank you for letting us know about this, but please run such program on extended bases so that such presentation will take us out of the ethnic & marginalizing politics
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 3 жыл бұрын
ሰላም ውድ ወንድሞቻችን እንኮን ደህና መጣችሁ
@bz3853
@bz3853 3 жыл бұрын
Thank you over and over agin Dr Rodas and Dr Getenet. I have a suggestion: when you mention books and scholars it would be great if you displayed them and left them there for a little while on the screen maybe on the right or left side as you guys continue taking so that we can take notes. Right now it is too fast and some of the books are not displayed. Thank you keep up the great work.
@misraktekeste8507
@misraktekeste8507 3 жыл бұрын
Thank you so much for feeding our minds with such inquisitive informations!!! One suggestion, would you please write the lists of books/ መዛግብት mentioned in the link detail below your videos? ከታላቅ ምስጋና ጋር እጠይቃለሁ።
@josephrich9064
@josephrich9064 3 жыл бұрын
Wow. Thank you for sharing this amazing info. Eager to read the book. Bertulin wud ye Ethiopia lijoch. There is no way I would know this unless you shared it. Thank you again.
@smartinamharic8822
@smartinamharic8822 3 жыл бұрын
Ethiopia is Africa this history belongs to all African they deserve the truth . you have to translate this to other international and African language. all Ethiopian have duty of that god bless Ethiopia.
@manallaaa1651
@manallaaa1651 3 жыл бұрын
በርቱልን ጎበዞች
@asli2998
@asli2998 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዶች ተባረኩ ለትውልድ የሚጠቅም ፕሮግራም ነው በርቱ!!
@shimelsgirma9340
@shimelsgirma9340 3 жыл бұрын
doctor rodase u are endemic fore ethiopian people
@ethiozegba7532
@ethiozegba7532 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏💚💛❤️
@kiflemanayeh6737
@kiflemanayeh6737 3 жыл бұрын
በርቱልን ለልጆቻችን
@janetkassay2555
@janetkassay2555 3 жыл бұрын
ባላገሩ እናመሰግናለን !በስእል አያይዛችሁ ስላቀረባችሁልን
@mametemam1296
@mametemam1296 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የምል ዝግጅት ።
@girumsolomon9113
@girumsolomon9113 3 жыл бұрын
በርቱ ኢትዮጵያን ከአንቅልፏዋ አስነሱ
@habtamugetahun5343
@habtamugetahun5343 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ሮዳስ ስለ አትላንቲስ ጉዳይ እኔ የምኖርበት ዱባይ ከተማ ውስጥ አትላንቲስ የሚባል ሆቴል አለ እዛ ውስጥ በርከት ያሉ የተቀዳዱ የብራን ካርታዎች ና ፅሁፎች በግዕዝ ፊደላት ያለበት ነው በጣም በጥንቃቄ በፍሬም ተደርገው ለዕይታ ተቀምጠዋል ፎቶዎች አሉኝ በምን ልላክልዎ ወይም ዱባይ ከመጡ ቢያዩት ደስ ይለኛል ተቀብዬም ባስተናግድዎ ደስ ይለኛል
@ethiopia2709
@ethiopia2709 3 жыл бұрын
Betam betam enamesegenaln
@sebirna7872
@sebirna7872 3 жыл бұрын
Dr rodas tebarek admie ana tina ystk 🙏🙏🙏🥰
@sebirna7872
@sebirna7872 3 жыл бұрын
@Sile Enattnshi over act yaregal asun eyaye sinagerwu ignore yaregewal fitun camera lay bchaa 🙄🙄🙄
@mbsalon2906
@mbsalon2906 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ በጉጉት እየጠበኩ ነበር
@SameMekuriya
@SameMekuriya 3 ай бұрын
በርታ ጥሩ ነው
@AmanisanyAmani
@AmanisanyAmani 3 жыл бұрын
Fatari yibarikachu buzu katamaru sawochi tikikilega etop inatenow ayew ewadachowalo
@adanemekonen9731
@adanemekonen9731 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ጥበቡት አብዝቶ ይስጣችሁ ምን ልበላችሁ ከቃል በላይ ናችሁ።
@kuzimob8533
@kuzimob8533 3 жыл бұрын
በታቻለን አቅም ሼር እና ላይክ
@endaleayenew5356
@endaleayenew5356 3 жыл бұрын
I like science; and now even love it more. I love since fiction too. Please tell me what book I can read to get more satisfaction
@jonathanlop4869
@jonathanlop4869 3 жыл бұрын
በጣም የምጠብቀው ፕሮግራም ነው
@selinawondim3868
@selinawondim3868 3 жыл бұрын
Begugut eyetebeku neber kbr ystln brkyewoch .... gn background music alwededkutm kechalachuhi keyrut
@Powergamer7726
@Powergamer7726 3 жыл бұрын
እንወዳችኋለን
@MEZERARA
@MEZERARA Ай бұрын
ልጆች ሆይ ተረጋጉ፣ ሳክስ ብቻ ነው
@dunuberhanu3168
@dunuberhanu3168 3 жыл бұрын
You insisted me to search. 👍😊
@arsemabekele1670
@arsemabekele1670 2 жыл бұрын
Where can we point atlantis if we wanted to find it right now this is very important and urgent for us
@adissisay8646
@adissisay8646 3 жыл бұрын
ዋው በጉጉት ስጠብቃችው ነበር
@alemayehubefirdu1539
@alemayehubefirdu1539 3 жыл бұрын
It is fantastic
@marytadess9372
@marytadess9372 3 жыл бұрын
እኘንኳን ደና መጣቹ ልቆች
@yoswithabtamu7839
@yoswithabtamu7839 3 жыл бұрын
Yekerta doctor bemegemerya lamesgeneh betaam enamesegnalen. Ethiopia and atlantis yemilewen metsehaf internet lay alagegnehutem enedet magegnet echelalehu
@shambelsharew3411
@shambelsharew3411 2 жыл бұрын
ይሠማ
@Ruth-rp2so
@Ruth-rp2so 3 жыл бұрын
Woooooooooooow😲
@abebejagemashambu5948
@abebejagemashambu5948 3 ай бұрын
"ኡቶጲያ" ማለት ትርጉሙም መልካም ምድር ማለት ሲሆን መላው አፍሪካ ኡቶጲያ እየተባለ ይጠራ ነበር።
@user-jo9xm8kb6r
@user-jo9xm8kb6r 3 жыл бұрын
እናመስግናለን በጉጉት ስጠብቆት ነበር
@nikeshnikesh6091
@nikeshnikesh6091 3 жыл бұрын
ወይ ግብፅ ከጥንት ጀምረው እውቀታችን አሁን ግድባችን መቸ ነው የሚፍቱን
@haAe-gj9ki
@haAe-gj9ki 11 ай бұрын
በጣም ነዉ ምትመቹኝ
@tsionyitbarek8301
@tsionyitbarek8301 3 жыл бұрын
በርቱ ብዙ እውቀት አግኝተናል ከናንተ ቀጥሉበት ግን background sound track biker tru new asfelagi aydelem bye asbalew tinsh yrebshal
@kerhabplays
@kerhabplays 3 жыл бұрын
ETHIOPIA IS UNIQUE!!
@haileslassiewerrs3133
@haileslassiewerrs3133 3 жыл бұрын
ፕሮግራማቹ በጣም ይስባል ይማርካል በጣም እንወዳችሗለን
@iethiopiamidea4329
@iethiopiamidea4329 3 жыл бұрын
memher megabe haddis rodas tadesse programun btam ewdewalw gn ahun be balageru tv lay yejmerachut andromeda program lay yetetekemachut classical btaaaaaaaaaaaam yrebshal metfo smet yefetral ena lmesmat ychenkal ebakachu yale classical bihon ymtawerut btam des yelal ebakachu yhe program hulue be gugut ymtbkew nw. be leul egziabhere sem amesegnalw kidist dingel mariam tebarkachu hule endemeramer slaregachugn.
@allsport7278
@allsport7278 3 жыл бұрын
betame nw eko metaguwagute
@user-dk9rl4gn8d
@user-dk9rl4gn8d 3 жыл бұрын
Selam enkuan dena metachu
@khalidmohammed7879
@khalidmohammed7879 3 жыл бұрын
ይገርማል
@saraabreham9706
@saraabreham9706 3 жыл бұрын
አንተብቻ አውራ ርዳስ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@HewotMengst
@HewotMengst 2 ай бұрын
Migermnew ❤
@amanlike2580
@amanlike2580 3 жыл бұрын
thank you but can you change the theme it is scary
@gentigetachw9375
@gentigetachw9375 Жыл бұрын
Where Plato book buy
@mehy8178
@mehy8178 Жыл бұрын
❤❤❤
@maebelkidane6819
@maebelkidane6819 3 жыл бұрын
How can I get Andromeda book please
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 3 жыл бұрын
ትልቅ ተስፋ አለኝ ለትውልዱ መሪ እንደምትሆኑ አልጠራጠርም ያውም በትልቁ
@Hana-3838
@Hana-3838 3 жыл бұрын
ሠላም ሠለም ለሑለታችሑም ወንድሞቼ
@wabieshetie5135
@wabieshetie5135 3 жыл бұрын
ይሄ ካርታ ግን በተለያዩ ጊዜጦች አየዋለሁ እስከ የመን የሚደርስ ነው? በዚህ ስፋት ያሁኑ ትውልድ ማስፋት ይችል ይሆን?
@blanetesfaye4462
@blanetesfaye4462 3 жыл бұрын
ani y 12 amet lige nai andstahui awkat adme ystahu byans and nager awkeyalhu ng tari anadergahualen
@biraman3992
@biraman3992 3 жыл бұрын
ebakachu egan wedeza wesedun ...menegedun asayuen?????????????????
@amen6509
@amen6509 3 жыл бұрын
Pls make the hole part at one episode
@biruktesfaye7275
@biruktesfaye7275 3 жыл бұрын
the true ethiopian
@naser884
@naser884 3 жыл бұрын
መፅሀፋን የት ላግኘው
@esuujcjcc8237
@esuujcjcc8237 3 жыл бұрын
I hate the music I want to hear what you say but the music le joro...hmm
@birukaradom3961
@birukaradom3961 3 жыл бұрын
We are atlantans
@bezafkadu7536
@bezafkadu7536 3 жыл бұрын
Awo cristaloch ke airoplane ena ke leloch guz negeroch betechemari astroydochnm eko yesbal
@natantesfu476
@natantesfu476 3 жыл бұрын
Yewket. Memher och
@teftef4494
@teftef4494 3 жыл бұрын
background musicu siyastela
@amanthebest3504
@amanthebest3504 3 жыл бұрын
ዶክተር ሰላም ላንተ ይሁን ምናልባት ከቻልክ ቤርሙዳ ትሪያንግል ከ ኢሉምናንት ጋር ሚያገናኘው ነገር ካለ በሰፊው ብታስረዳን……
@yonasabegaz7290
@yonasabegaz7290 3 жыл бұрын
የሚያስቀና እውቀትና ትንታኔ በርቱ ለቀጣዩ ትውል ባላደራዎች እናንተ ናችሁ…
@gizachewmersha1386
@gizachewmersha1386 3 жыл бұрын
asgeraminew ethiopiyaye geremai enku tarik endaleta tegenzibiyalew
@masrycollection5117
@masrycollection5117 3 жыл бұрын
GRum new
@alemayehuaiza3273
@alemayehuaiza3273 3 жыл бұрын
Atlantis neflimisoch (ke melakitina ke sew lijoch yetedaqelu) mesiritewat yene berech ketama nat. egiziabiher yatefat ketema!!
@user-ow2cq5eg2i
@user-ow2cq5eg2i 3 жыл бұрын
በርቱ ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ለም በኢቲቪ ፕሮግራም አትጀምሩም በእግዚአብሔር ይገባኛል ኢኮኖሚያዊ እጥረት ሊኖር ይችላል ግን ደግሞ መንግሥት ሊያስብበት ይገባል?
@mahadesign9261
@mahadesign9261 2 жыл бұрын
Gn ahun deha nech😣
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 28 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 163 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
3 6 9 የአጽናፈ ዓለም ቁልፍ በግእዝ ፊደል ኒኮላ ቴስላ ቀመሩ
40:55
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 147 М.
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 3,1 МЛН
МИША ПЛИТОЧНИК
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 10 МЛН
Nico’s new friend!#nico #smartnico #funny #dog #cute
0:24
Nico_thepomeranian
Рет қаралды 21 МЛН
小丑冒险给天使带回玫瑰花#short #angel #clown
0:56
Super Beauty team
Рет қаралды 9 МЛН