3 ሴቶች ከአንድ ወንድ አረገዙ !!

  Рет қаралды 47,015

Arada Plus

Arada Plus

4 күн бұрын

#aradaplus#habmedia#shegerinfo

Пікірлер: 461
@aradapluss
@aradapluss 2 күн бұрын
ካንሰር በያዛት ሴት ዙርያ አዲስ ነገር አለ እናሳውቃችኋለን
@fotofoto378
@fotofoto378 2 күн бұрын
እሻ አላህ መልካም ነገር ቢሆን ምን አለ
@user-jd1ug3jo2r
@user-jd1ug3jo2r 2 күн бұрын
መልካም አሰማን ያረብ😢😢😢
@LemlemtadeseTadese
@LemlemtadeseTadese 2 күн бұрын
ወይኔ እንድያው በዳነች
@ohdgshggebdk8337
@ohdgshggebdk8337 2 күн бұрын
Geta iyesus melkam neger yaseman 🤲🤲🤲
@ohdgshggebdk8337
@ohdgshggebdk8337 2 күн бұрын
selamk bezet yibeliln wude wendimachin miki
@user-qm8vv2cb4i
@user-qm8vv2cb4i 2 күн бұрын
ያች ካንሰር የያዛት ልጅ እምን ደረሰች ወንድማችን የህን ጋዜጠኛ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቀዉ በጣም ጎበዝ ልጅ ነወ❤❤❤
@user-li4kd7hz8h
@user-li4kd7hz8h 2 күн бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ
@amubrhanu
@amubrhanu 2 күн бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@nmlkklkk
@nmlkklkk Күн бұрын
የኔ ም ጥያቄ ነው
@user-bq8im3ob3t
@user-bq8im3ob3t 19 сағат бұрын
እኔም
@teageskelati7602
@teageskelati7602 2 күн бұрын
ሚኪ እባክህ ይህች ካንሰር ታምማ የነበረች እህታችን እንዴት ሆነች እባክህን አሰታውቀን በጣም ተጨንቀን ነው ያለን በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሀር ይጠብቅልን
@HawaEdris-fc5jp
@HawaEdris-fc5jp 2 күн бұрын
አላህ ከእነዚህ አይነት ወንድ አላህ ይጠብቃችሁ የምትሉ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 күн бұрын
ደሚርኝማ ዉድ 1:12
@JamilaMaxamed-sb6kn
@JamilaMaxamed-sb6kn Күн бұрын
Amenn
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l Күн бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏
@emuyasserh8839
@emuyasserh8839 2 күн бұрын
ያች ልትሞት ሁለት ቀን ቀራት ያልከን ታማሚ እደት ሆነች አሳውቀን
@user-ip8pc6dz9p
@user-ip8pc6dz9p 2 күн бұрын
በለው 3 ሴት ያጫውታል አድ በጠፋበት ግዜ ጭራሽ የቤተክርስቲያን ሰው ነኝ ይላል እደ ሀይማኖትን ከለላ አርጎ መመጻደቅ ይገርማል😢
@AeoiTamb
@AeoiTamb 2 күн бұрын
😂😂
@user-db5mj1eo6v
@user-db5mj1eo6v 2 күн бұрын
ሀሀሀሀ አረ ዘንድሮ ማይሰማ የለም በጣም ያሳዝናል 3ቱ ሴቶች እንዴት ያስረግዛል
@agereaddis1762
@agereaddis1762 Күн бұрын
የሀገራችን ማጋጮች ባይኖሩ በምን እንዝናና ነበር ክብር ለማዳም ቅመሞች ኩሩዎች ሀቀኞች ከወርቅም በላይ ወርቆች ነንኮ
@user-ko7od7zu1i
@user-ko7od7zu1i Күн бұрын
❤❤❤
@mulumassa9214
@mulumassa9214 Күн бұрын
yhe ymeyzenana sayhon asafaree ena andage benlw ayshalm😂
@mulumassa9214
@mulumassa9214 Күн бұрын
😂😂😂😂😂😮
@mulumassa9214
@mulumassa9214 Күн бұрын
sewyw endemekledebachu algebachum malt new setasazenu ewentegna sew yagegnachu meselwachu aydel 😂😂😂
@DggChgy
@DggChgy 2 күн бұрын
አይን አፋሩ 3 ሴት አስረግዞ የቤተ ክርስታን ስወ ነኝ አላለም😅😅😅😅
@FikaduKassa-qe5me
@FikaduKassa-qe5me Күн бұрын
iko😂😂😂 yemigarim nagar naw😊😊😊
@zmzmzmzmm
@zmzmzmzmm Күн бұрын
እኮ😂😂😂😂😂አረ ንገርልኝ😂😂😂😂😂😂😂
@user-sd9ec8he1e
@user-sd9ec8he1e 2 күн бұрын
ኧረ ልቀቅልን በካንሰር የታመመቺውን እህታችነን ጉዳይ አሏህ ውሸት ያድርግላት
@sofiyamohammed2184
@sofiyamohammed2184 Күн бұрын
አላህ ካይራን ያሳማን
@ganettgigi6594
@ganettgigi6594 Күн бұрын
ጌታን ይሄ ነገር ድራማ ነዉ ጄሬ የምትባላዋን ልጅ አስተወሰቹሃት. የብሮ ፀሃፍ ነኝ. ያላች ባሌን ፈትንልኝ ብላ ጎደኛዋ ቤቷ አስገብተ ባልሽን ወድጄለሁ ያላች ልጅ ነች😅😅
@nefisasemane
@nefisasemane Күн бұрын
በድምፅ እራሱ ትልልቅ ናቸው 2ሴቶች አላምንም እኔ
@mesguroyl9362
@mesguroyl9362 Күн бұрын
እኔም አስተወስኩኝ በመጨረሻም ልትፈትን ነው ምስትህ የቀጠረቹ ብለ ቀወጠች ዩትቤሮች እየተጨወቱብን እኮ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ganettgigi6594
@ganettgigi6594 Күн бұрын
@@mesguroyl9362 እኮ የኔ ልበም😅😅😅. እኔ ልብ ብዬ ነዉ የምማለከተው ብቻ እትዮ ስከ ምንገባ እንደበርበት
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 13 сағат бұрын
በትክክል
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 2 күн бұрын
ምን አይነት ጉድ ነው የምስማቅ እኔ እምለው ሀገራችን ላይ የወንድ እጥረት ተፈጠረደ ደሞ 3ቱም ነብስጡር ወይኔ // ያች ልጅ እደት ሆነች ያለችበትን ሁኔታ. አሳውቀን
@Hana-3838
@Hana-3838 2 күн бұрын
እግዚኦ ምንድነው የምንሠማው 💔💔💔ወይ ምንድነው የገባው ሤጣን ሐገራችን
@Nan-yn9il
@Nan-yn9il 2 күн бұрын
ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም የምትባል ነገር እውነት ትክክል ነው ጭራሽ 3 ሆ
@user-ui3tb7dz5h
@user-ui3tb7dz5h Күн бұрын
ድርቅናህ የቤተክርስቲያን ሰው ነኝ አበኅው ከሀዲ ነህ ሴቶችስ አትነጋገርም ምንሆናቹ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@nefisasemane
@nefisasemane Күн бұрын
አረ ድራማ ነው
@user-xu8ix4kp2e
@user-xu8ix4kp2e 2 күн бұрын
ምን አልክ የቤተክርስቲያን ሰው ነኝ? ስርዓትህን ያዝ ወይም ደብተራ የሚባሉት ኮተታሞች አንዱ ነው ማለት ነው።
@bushman3946
@bushman3946 2 күн бұрын
ልጅትዋ የት ደረስች ተሻላት?
@Tisenat21
@Tisenat21 2 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ምን ጉድ 😮😢 ነው የፈላብን እግዚኦ መሃረነ
@user-bo5qy4ns6k
@user-bo5qy4ns6k 2 күн бұрын
ሡበሀን አላህ ይህ ሲፈጠር እደቤተሠብ ከሆናችሁ ጎረቤት ከሆናችሁ ለመን ተደባበቃችሁ ሸር ብትደራረጉኮ ይህ ሁሉ አይፈጠርም ነበር
@user-ks9jy2bl1c
@user-ks9jy2bl1c 2 күн бұрын
ወይ ዘንድሮ ይማንሰማው ይማነይው ይለም ፈጣራ ይድረስልን ጀግነጋዚጠኛ ፈጣራ ይጠብቅክ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 күн бұрын
ደሚርኝማ ዉድ 4:52
@user-mf5mo7eh8q
@user-mf5mo7eh8q 2 күн бұрын
የደሙ ምን ይመስላል አይናፋር ነኝ አፋር ነኝ ይላ አንተ አይናፋር ትላልቅ ወንድ አይደለም እንዴ እንዴት ወንድ አይን አፋር ይላል😢
@HawaEdris-fc5jp
@HawaEdris-fc5jp 2 күн бұрын
ምን የማንሰመው ነገር የለም እዲ አንድ ወንድ 3 ሴት አያፍርም ባለየ ።በቤተክርስቲያን ስም ግን ለምን ሴት ልጅ ትጫወትባቸዋለህ 😂😂😂በጣም ያሳዝናል
@user-kc3rz6ej4u
@user-kc3rz6ej4u Күн бұрын
Yebetekiristiyan biloo 3 set masregez mn yemilut new😂😂😂
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 Күн бұрын
ያች የካንሰር ታማሚዋ ልጅ በህልሜ ሠርግ ተሠርጎ ተሞሽራ በቬሎ አየዋት ወላሒ ሀሳብ ስለሆነችብኝ😢 ነው መሠል በህልሜ አሳየኝ አላህ ለበጎ ያድርገው በህልሜ ያየውትን በእውነት ያሳያን ያረብ
@jamalaley4730
@jamalaley4730 Күн бұрын
አው ያቤተክርስቲያን ልጅ ናህ😂😂😂3 ሴት በዝሙት😢😢😢
@sisayshewaye8581
@sisayshewaye8581 2 күн бұрын
አይ ሚኪ ሴቶቹ አብደዋል ሆሆይ አይ እማማ ❤ ኢትዮጵያ ምን ድነው የምታስማን እንዴት ሴቶቹ አይጠነቀቁም
@sitty8517
@sitty8517 2 күн бұрын
😂😂😂
@melkamumesele650
@melkamumesele650 2 күн бұрын
ጄሪ የምትባሏጤነኛናት የሶስት ሳምት እርጉዝ ነኝ እያለች በተክሊል አገባሻለሁ አላልኸኝም ትላለች
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 күн бұрын
ደሚርኝማ
@nefisasemane
@nefisasemane Күн бұрын
የውሸት ጥግ 6ዓምት ብልህ 4ዓምት ድራማ kkkkkkkk😂😂😂😂😂
@mulualemnega5583
@mulualemnega5583 Күн бұрын
መጨረሻቸው እንዲት ሆኑ እስኬ መጨረሻቸውን ንገረን
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 Күн бұрын
አይናፋር 😆😆እረ ባንድ ግዜ ሶስት ልጅ እረ ሶስት ሚስት ዋው እህት! “አይናፋር ወንድም ከእህቱ ይወልዳል አሉ” ይገርማል
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 13 сағат бұрын
ድምጽዋ ለየት ያለች ልጅ ስንቴ አቀረብካት ሆሆሆ ድራማ ነው😂😂😂😂😂
@fotofoto378
@fotofoto378 2 күн бұрын
አረ በለው ቤተክርስትያን ጭራሽ መቀለጃም ሆነ ወዪኔ አምላኪ ይቅር ብለን
@asresashtahlew4596
@asresashtahlew4596 2 күн бұрын
እናንተም አበዛችሁት በሽታ አትፈሩም እርግዝና እስኪፈጠር ይሄ ባለጌ ነው አይናፋር ነኝ ይላል ተመቸህ ወንበዴ
@user-kr7qs4tm7e
@user-kr7qs4tm7e Күн бұрын
እመብርሃን ትፋረድህ ውርደታም ደሞ የቤተክርስትያን ሰው ነኝ ይላል ዴ ደፍተራ ሞሆን አለበት😢😢😢
@fitztek8119
@fitztek8119 2 күн бұрын
ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ ይበልጥ አስጸያፊ እየሆነ መጥቷል። ሁላችንም ንስሃ እንግባ እና አምላክን ይቅርታ እንጠይቅ።
@user-gh5lg9ti4e
@user-gh5lg9ti4e 2 күн бұрын
ወራዳ እግዚያብሔር አዋርደህ በስሙ ስነግድ እዳተያሉት ናቸው ናቸው በኣይማኖት የሚነግዱት😢😢😢 አዋርደህ እግዚያብሔር ያዋርድህ በሱም እየነግድክ የቤተክርስታ ስሉ ኣያፍሩም😢😢😢😢😢😢 አቤት ቸርነትህ ጌታ ሆይ
@martaabraha1305
@martaabraha1305 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ከንደዚ ስዎቸ ይጥብቅን❤❤❤
@user-de3zb3en5e
@user-de3zb3en5e 2 күн бұрын
እርፍ ኣንተ ብሎ የቤተክርስትያን ሰው ነኝ ይላል ደማ ኣሳዳቤ😢😢😢
@user-fh2qm6sd6o
@user-fh2qm6sd6o Күн бұрын
ሀሀሀሀ አይናፉር እድሜየ ገናነኝ አላለም
@teageskelati7602
@teageskelati7602 2 күн бұрын
የሀ ግን ድራማ ነው ሆኖ የምሰማኝ እባክን አባክን እውነት ካልሆነ ግዚያችን አታባክንብን
@KoketiiTube
@KoketiiTube 2 күн бұрын
Har uuuuuuuuuuu 3🤰 😂😂😂😅😅😅
@beauty0503
@beauty0503 2 күн бұрын
😅😅😅3
@manhalam4141
@manhalam4141 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@Nan-yn9il
@Nan-yn9il 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@fakiafakia7020
@fakiafakia7020 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-zq5ko7oc7r
@user-zq5ko7oc7r 2 күн бұрын
ያቺ ልጅ 2 የን የቀራት ልጅ እንደት ሆነች ንገረን ሺ ጊዜ ዩቱብህን ቼክ ያረኩት ነበር አሳቤ አልወጣ ብላ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 күн бұрын
ደሚርኝማ
@user-bm5tg9zu9n
@user-bm5tg9zu9n Күн бұрын
ያላየነዉ እንጂ ያልሰማነዉ ነገር የለም አለ ዘላለም ዘገየ አስመሳይ ወንድ እነዚህ መሳይ ወንድ አሰዳቢ ከምድር ይጥፉ።
@user-kc2jc7ut9q
@user-kc2jc7ut9q 2 күн бұрын
😂😂😂አይናፋር ነኝ አለ ሴቶቹን እየፈጀ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 2 күн бұрын
ድንቄም አይናፋር ደፋር ባለጌ ነህ እሺ ሴቶቹስ ይህን ያህል ከተቀራረባችሁ ለምን አትነጋገሩም ይህ ሁሉ ነገር እስኪፈጠር
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 2 күн бұрын
ወይጉድ ከአንዷጋር ለምን አትኖርም አይናፋር ነኝ😂😂😂😂😂😂
@fatumamohammed8459
@fatumamohammed8459 2 күн бұрын
አዴለ አይነ አፈር ነኝ አላለም😂😂😂 ችራፎ ምን ይመሥላሆ ሢቀጥል ሤቶቹም አራሣችሁን ጠብቁ ሆሆ
@Meron824
@Meron824 2 күн бұрын
አንተጋ የሚመጡ ደም አንድ አይነት ታሪክ ነው😅
@GkhFuh
@GkhFuh 2 күн бұрын
ድራማ መሰለኝ ባለፈውም አቅርቦነበር ሌላ😅
@mesguroyl9362
@mesguroyl9362 Күн бұрын
በተለይ አንዷ አድስ አልሆነችብኝም😂😂😂😂
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 2 күн бұрын
ይገርማል👍😳
@mohammedabdo8485
@mohammedabdo8485 2 күн бұрын
ወይ ሴቶች እዉነት ከሆና ለምን ትዳብቀለችሁ በመጨራሸም አሪግዘነል አለችሁ ንግግራችሁ ግን እዉነት ወይን ዉሸት ነዉ።
@sisayyaregal
@sisayyaregal 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ጉድ በል ምን ፈልገው ነዉ እንዲህ የሆኑት😂😂😂😂😅😅😅😅😅 እግርሽ እያነሳሽ አሁን ሚዲያ ላይ መጠሽ ትነፈርቂያለሽ እያንዳንድሽ አግኝቶችሄል😂😂😂😂
@user-gc8hk4fp7e
@user-gc8hk4fp7e 2 күн бұрын
3ቱም አንዲ ቤት ዉስጥ ነዉ የሚኖሩት ሴቶች
@masaratyoutube9493
@masaratyoutube9493 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጉድ ነው ዘንድሮ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Күн бұрын
ይገርማል ያሳዝናል
@user-so5li9yd1w
@user-so5li9yd1w 2 күн бұрын
ዘንድሮ ግን ሴቱ ምነካው😣ድሮኮ ሴትነት ውበት ነበር የሚባለው በዚህ ግዜ ግን ኮተት ሁኖ ቀረ ሲቀፉ ልክ እንደ አገልግል አንድ ላይ🙈ይቋደሱታል😭
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 2 күн бұрын
ክክክ😂😂😂😂❤
@letinaabreha3205
@letinaabreha3205 2 күн бұрын
Setoch rkesowal alah yatefachew diyabelosoch
@user-so5li9yd1w
@user-so5li9yd1w Күн бұрын
@@letinaabreha3205 ከምር ግን ምን ነክቶን ነው የብር ሶስት የሆነው😪
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 2 күн бұрын
ግን ቆይ ጭንቅላጥ ኣላቹ እንዲት ኮንዶም መጠቀም ኣቁማቹ እንዲ ህማም ቢሆንሲ 3 ገደላቹ ማለት ነው ታስጠላቹ።
@user-mf9ko7jf6g
@user-mf9ko7jf6g 2 күн бұрын
የመማት ልጂ እዴት ሆነች ባክህ አሳዉቀን የኛ ጀግና
@AmenatMuhammad
@AmenatMuhammad 2 күн бұрын
እራሱ ነው የሰርቀት😂😂😂😂
@AtsedeAsalif-qe1lu
@AtsedeAsalif-qe1lu Күн бұрын
😂😂😂 የእርግዝናው ድንቅርቅር ምን ይሉታል
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 2 күн бұрын
ይህ ልጅ ምነው አይናፋነኝ አበዛ አንድ ነገርማ አለ ጠርጥር?
@zewdikesete8509
@zewdikesete8509 2 күн бұрын
ሦስት ሴቶች አቅፈ እያደርክ አይነአፋር የቤተክርስትያን ስው ነኝ ማለት ትገርማለህ
@almazreta9110
@almazreta9110 2 күн бұрын
ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አሉ አባቶቻችን💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@Hana-if5bz
@Hana-if5bz Күн бұрын
በጣም ድንቄም አይናፋር ደግሞም የቤተክርስቲያን ሰው ነኝ ስትል አታፍርም እንዴ?????የቤተክርስቲያን እውቀቱ አለኝ ስትል የአንተ እውቀት አንተ የምታውቀው የፈጣሪ ቃል 3ሴቶችን አስረግዝ ይላል ?????
@user-us2dg8ln5x
@user-us2dg8ln5x 2 күн бұрын
አይን አፋር ነኝ አላለም ከሦስቱንም አሸወይናየ እያለ😅😅😅
@febanlove2876
@febanlove2876 Күн бұрын
አቤት ስት ጉድ አለ
@berryfamily2846
@berryfamily2846 2 күн бұрын
አንተ ልጅ ግን ድራማ ነው ምትሰራው
@user-lf4wy3th2p
@user-lf4wy3th2p 2 күн бұрын
በናዝሬት ስለዛች ልጅ ነገረኝ የምርት እንዴት ይሆናችሁ ነው የቀረ ነበር በእግዚአብሔር
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx Күн бұрын
በእየሱስ ስም ልጁ ጤናኛ ነው😢😢😢😢😢 አይምሮው ታማም ነው 😢😢😢😢 የቤታክርስታ ሰው እንደዚ ነው😢😢😢😢 ለህግ ይቅረብ
@hanan2_hanan19
@hanan2_hanan19 Күн бұрын
ቤተክርስቲያን የናንተ መጫወቻ ትሁን የቤተክርስቲያን ሰው ነኝ ይላል አፈር ብላ አቦ ጀዝባ
@sarahabas8619
@sarahabas8619 2 күн бұрын
ወይ ፈጣሪ አሰማው የለም 😅😅
@user-us3ul1ec9z
@user-us3ul1ec9z Күн бұрын
ምኑን በተክልል አገባሽ ስጀመር በተክልል ለማግባት ካሰብሽ ለምን አብሬሽ ትተንያለሽ? የቤተክርስቲያን ልጅ ነኝ አላለም አንተን ብሎ የቤተክርስቲያን ሰው አራ እግዚአብሔር ይገፅፅህ ሁላችሁም ጨምላቃ ናችሁ ስታስጠሉ በመዳንያለም 😢😢እግዚአብሔር ወደ ልቦናችሁ ይመልሳችሁ 🥹
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂አይናፋር ነኝአላለም ወይአይናፋር😅😅😅😅
@akaletedla5940
@akaletedla5940 2 күн бұрын
🖤👁👁👉ከሌሎቾ ሴቶች ጋር ፊት ለፊታቸው መማገጡን እያወቁ ለምን እግራቸውን በልቅጠው ሊያረግዙለት ፈለጉ⁉️ የማይረቡ የወንድ ብልት ሱሰኛኞ የሆኑ ቅንዝራሞች ናቸው💔😢😡‼️💛❤❤
@zewdikesete8509
@zewdikesete8509 2 күн бұрын
በሕልም ነው የሚኖሮው ልጁ
@keaman2432
@keaman2432 Күн бұрын
የቤተክርስቲያን ሰው ነኝ ስትል አታፍርም ዝሙትን እየፈፀምክ ሶስት ሴት እያማገጥክ ቤተክርስቲያንን ሽፋን ስታደርግ አትፍርም ባለጌ
@user-oc5jn1mg2q
@user-oc5jn1mg2q 2 күн бұрын
በቃ ሴቱም ወዱም ልቀ ሰጋ ግንኙነት ላይ ናቸው እረረረ ወዮ እረረረወዮ ኢትዮጵያ ልጆችሽ የሰይጣን ባሪያ ሆኑ እረረ ወዮ እናልቀስ ወገኔ ሁላችንም በጾም በጾሎት በሰግደት በእንባ በንሰሀ ካልተመለስን ከባድ ነው ያለነው በሀጤያት አሮቃ ውስጥ ነን እረረ ወዮ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬😭😭😭😭እረረ ወዮ አንች የሐይማኖት የቅዱሳን ሐገር የ ደጋግ የጭምቶች የኩሩዎች የጀግኖች ሀገር ዛሬ ያሁሉ ማንነትሽ ተገፈፈ ወዮ አምላካችንን አሰከፋነው ከህጉ ከትዕዛዙ ወጣን ከአባቶቻቹሁ ዘመን ጀምራቹሁ ከህጌ ፈቀቅ ብላቹኃልተ በእንባ በልቅሶ ወደኔ ተመለሱ እኔ ወደእናንተ እመለሳለሁ ይላል ቃሉ እናልቅስ 😭😭😭 የሚያደርጉትን አያዉቁምና ይቅር በላቸው አይ የቤተክርስቲያን አገልጋይ የአንተ መሸሸጌያ ይሁን እሰኪ ፈጥሮ የሚያኖራቹሁ ያዉቃል እርሱ ይፋረዳቹሁ በቃ መጠጣት መጨፈር ብቻ ሆነ ቀርን ሴት ልጅ ከተበላሸች ሁሉመሰ ነገር ተበላሽ ነው በሰደት ያለነው ብቻ ነን ሰለሀገራችን ሰለህዝባችን መከራ ጭንቀት የሚያሰለቅስን እነሱ ግን ይሰክራሉ ይጨፍራሉ ይጠጣሉ ይህን የሰይጣን ሱሪ ይለብሳሉ በቃ ዝሙት ብቻ ልቦና ይሰጣቹሁ
@user-ch2in7sh9e
@user-ch2in7sh9e 2 күн бұрын
ኤጪ ሴቶች ዝም ብላቹ አትስጡ😢
@fatumamohammed8459
@fatumamohammed8459 2 күн бұрын
እኮ እቃ የሚሠጡ መሠላቸዉ ዉዴ ሆሆ
@beliyumuleta1924
@beliyumuleta1924 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማራቹ አትፍረድ እንዳይፍራድብክ😢😢
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Күн бұрын
ባክህ የዛች የካንሰር ታማሚ ልጅ ምን እደ ደረደች ንገረን 😢😢😢😢😢
@user-ui3tb7dz5h
@user-ui3tb7dz5h Күн бұрын
እህቴቼ ነፃ አደላቹኹም ለምን አትነጋገርም እንዲ ከተቀራረባቹ ሴት ለሴት በጣም መቀራረብ ነገር አለ
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 2 күн бұрын
ወይ ናቲየ በጣም ደስ ይላል ግን ትንሺ ከፍቶኛል ለምን እናቶቻቸውንም አላስረገዝክም?ለምን እነዚህን የወለዱ መቸም ሰው አይሆኑም የኛ ፍየሎች ይገርምሀል እንዳንተ ያገኙት ይሻጎራሉ ከናንተ በምንም አይለዩም ግን ሀይማኖት አላችሁ?እኔ ሙስሊም ነኝ ዝሙትና ድቃላ በጣም የተጠላ ነው ብዙ ጨዋ ክርስቲያን ጓደኞች አሉኝ ያለሰማኒያ የሚደረግ የዝሙት ስራ በነሱም ፀያፍ ነው የናንተ ሀይማኖት ፍቅርሲዝም የሚባለው ይመስለኛል ወራዳ ትውልድ
@user-bq8dg3fh1y
@user-bq8dg3fh1y 2 күн бұрын
ግን እባክህ ውሼት ከሆነ ከዚህ ዲርጊት ተቆጠብ ጥሩነገር መስራት ከቻልክ ስራ ብዙአጪበርባሪወቺ ተይዘዋልና
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 2 күн бұрын
🤣🤣🤣እሱ የቤትክርስቲአን ስው ነው 🤣🤣ሴት አያውቅም
@sarashewangizaw9120
@sarashewangizaw9120 2 күн бұрын
ባለጌ የኢትዮጵያ ወዶች። ድሮስ ምን ህግአለ ኢትዮጵያ።
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 2 күн бұрын
አይ፡ሴቶች፡ለየብቻ፡እያተለለ፡ሸውዷችኋል።ግን፡ሥስታችሁም፡ለራሳችሁ፡ለማድረግ፡በመፈለጋችሁ፡የሚኪ፡ጥያቄ፡ወደ፡መጨረሻው፡ጉዱ፡በግልጥ፡ይወጣል።
@MuseHabtamu-l4u
@MuseHabtamu-l4u 8 сағат бұрын
ጄሪ ማናት ከዚ በፊት የጓደኛዋ ባል ወድጀዋሎ ያለች ሴት ጄሪ
@dejenegirma8956
@dejenegirma8956 Күн бұрын
አቦ ምን አይነት ኮርማ ነው ደሞ አይናር ነኝ ይላል አበው እንግልት ደፊ ሀገር እጥፍ ይሉአል ይህ ነው ይህንን ኮርማ ብር ማግባት አንፈልግም ግን ልጅ መውለድ እንፈርጋለን የሚሉትን በሙሉ ሰብስቦ ወደ እርሱ ማድረስ ነው ፍቱን መድሀኒት ይሆናቸዋል ግን ይህች እኔ የቤተክርስትያን ልጅ ነኝ የሚላትን ጭንብል ከላዩ ላይ ያውልቅ ይህንን ኮርማ እንድ ቤት ውስጥ አስቀምጦ እየቀለቡ ለልጅ አልባ ሴቶች ማከራየት ነው ፍቱን መድሀኒት ይሆናቸዋል ።
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 2 күн бұрын
Zare Degmo Letet Yale good yzeh metah
@PatmaPatima-rn1se
@PatmaPatima-rn1se 2 күн бұрын
አኡዙቢላሂ ሚነሸይጦኒሮጂም
@JKGedlu
@JKGedlu 2 күн бұрын
አይናፋር ከሆን ደፍረውታል ማለት ነው፤
@birtukangetaye9476
@birtukangetaye9476 Күн бұрын
እኔም እደዛ ነዉ ያሰብኩት
@RahelZawude
@RahelZawude Күн бұрын
እንዴት ኖነች እህቴ ካንሰር ታማሚው በእናት
@jamilaatta823
@jamilaatta823 Күн бұрын
ወለዱ ወለዱ ተባዙ ተባዙ
@purplestars029
@purplestars029 2 күн бұрын
How many time does this same Natti is on this KZfaqr 😂😂😂😂😂
@zeheraalemu1904
@zeheraalemu1904 Күн бұрын
እስላምላደርግኝጋታአልሀምዲሊላ
@heydarshamsi8512
@heydarshamsi8512 13 сағат бұрын
በአላህየካንሰርታማሚዋንምንላይእንዳለችአሳውቀን
@user-jq4wb2sm6g
@user-jq4wb2sm6g Күн бұрын
ክክክክክክክ እቃው ተመርቆለት ነው ተውት እባካቺሁ ደግ አርገ ማን አባሺ እግርሺን እያነሣሺ ሥጪ አለሺ ወድ ልጂ መቺም ውሻ እደሆነ ይታወቃል ለምን ራሣቺሁን አጠብቁም ነበር
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 Күн бұрын
በእዉነቱ እንደዚህ ሰዉ መሰል ሰይጣኖች በዝተዋል ሁሉም የማስመሰል ድራማ የሚሰራ ትዉልድ እጅግ ያሳዝናል
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 Күн бұрын
የካንሰር ታማም ልጅቷ ምን ሆነች በፈጣር ንገሬኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@rozayouhanes2766
@rozayouhanes2766 Күн бұрын
ሊባውላ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mesfinta9105
@mesfinta9105 2 күн бұрын
አረ ሴቶቹስ ምን ነካችሁ ምን ጉድ ነው ወንዱስ የቤተክርስቲያን ሰው ነኝ ትላለህ እንዴ አረ ወዴት እየሄድን ነው
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 күн бұрын
ደሚርኝማ🎉
@jamilaatta823
@jamilaatta823 Күн бұрын
ወይ ጉድ ኪሪሰትያን ጭራሸ 2345 ሴቶች
የሰማውን ማመን አቃተው !!
1:03:07
Arada Plus
Рет қаралды 43 М.
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 63 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 63 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
አላህ የጀነት ያድርግህ ወንድማችን
3:46
Yared fantahun ( ያሬድ )ትንሹ ቲዩብ
Рет қаралды 921
ፍቅሬን ተዋወቋት❤️‍🩹🤍🥹
26:42
Dagi Tube
Рет қаралды 54 М.
ዳጊ የናሂ እዳ ከፍሎ አስለቀሰን😭❤️
25:50
ለዲያስፖራ ብላ ባሏን የፈታችው ሴት
24:31
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 41 М.
ያልታሰበው መጨረሻ.... አለቃቸው ማን እንደሆነ ታወቀ።
32:35
yneser ayne የንስር ዐይን
Рет қаралды 119 М.
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
0:55
Stokes Twins
Рет қаралды 82 МЛН
When the snacks hit you like! 🤩🤤 #comedy #candy
0:14
We Wear Cute
Рет қаралды 13 МЛН
КОГДА СОСЕД КУПИЛ ИНОМАРКУ😂#shorts
1:00
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 2,6 МЛН
When the snacks hit you like! 🤩🤤 #comedy #candy
0:14
We Wear Cute
Рет қаралды 13 МЛН