ያልታሰበው መጨረሻ.... አለቃቸው ማን እንደሆነ ታወቀ።

  Рет қаралды 118,075

yneser ayne የንስር ዐይን

yneser ayne የንስር ዐይን

3 күн бұрын

ያልታሰበው መጨረሻ.... አለቃቸው ማን እንደሆነ ታወቀ።

Пікірлер: 3 600
@user-dy8lu9oi3x
@user-dy8lu9oi3x 2 күн бұрын
የነስር አይንን ቅውጥ አድርገን እንዳረው የምትሉ እስኪ በላይክ አሣዩኝ
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 2 күн бұрын
إن شاءالله يارب
@user-zp3vf2ft9n
@user-zp3vf2ft9n 2 күн бұрын
😂😂😂😂እራስሽን ችለሽ ዳሪዉ
@user-tq8cc3ed3h
@user-tq8cc3ed3h 2 күн бұрын
ስርግ እንደኒ አያስፈልገውም እምነት ቦታ ሄዶ ያግባ እንጅ አደጋ ይሆንበታል ለሱም ለቤተሰቦቹም በቲዩብ አለን ኢንሻአላህ😅እቀወጥለታለን በምርቃን
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 2 күн бұрын
​@@user-tq8cc3ed3hትክክል እማ
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 2 күн бұрын
በሰርጉ ቀን ቢጎዱትስ ጠላት ከሆነ ከቤት ሆኗል😢
@nahnonutube6563
@nahnonutube6563 2 күн бұрын
ጀግናችን ያችን እርኩሰ ሴት ያጎረሰ እጂ ነካሺ እርጉዝም ብቶን ይቅር እዳትላ ዋ እንቀየምሀለን ላይክ አርጉ ከተሰማማችሁ ቅመሞች❤❤❤
@user-zu4bi7kq8s
@user-zu4bi7kq8s 2 күн бұрын
ከሷ የትወለድ የው እንደሷው ነው እረኩስ ናት
@habibaahmed223
@habibaahmed223 2 күн бұрын
እረጉዚ ከሁነች 6 ውርትታስር ግን እረጉዚ ካልሁነች ቅጣን ያኞ እደው ከውደዳት ልጀ ካለ ውደሱ ይጨመር እስራቱ ይህንንም ልል የቻልኩት እርጉዚነኝ ስትል ነው አለዛማ እሳን ያንን መርፍ መሰካት ነበር ጨካኝ አረመኔ ናቸው
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 2 күн бұрын
​@@habibaahmed223 የታዋቂው የነፃነት ታጋይው የእስክንድር ነጋ ሚስት እስር ቤት ነው የወለደችው ያዉም ያለጥፋቷ አይደለም ይች ካሃድ ርኩስ የእጇን ታግኝ እዛው ትዉለደው
@Menelik27
@Menelik27 2 күн бұрын
በትክክል እሱ በጣም ርዕሩህ ነው። የዛን ቀንም ተሰምቶት ነበር በጣም ያስታውቅበት ነበር።
@user-ul9cg2fk9i
@user-ul9cg2fk9i 2 күн бұрын
እርጉዝም ብኮን እንዳትምራት በጣም ነው እምቀየምክ እንዴራሴ ዋ
@almaztube6020
@almaztube6020 Күн бұрын
የኔ ወንድም እግዝአብሄር አትርፎሃል ክዚህ በሃላ ጋባዥ መስሎ ወይም ስጦታ አስመስሎ በመስጠት እንዳይጎዱህ ተጠንቀቅየምትሉ እስኪ በላይክ አሣዩኝ፡፡
@EsayasTsehaye-nz5md
@EsayasTsehaye-nz5md Күн бұрын
በውነት ያው ኪዳነምህረት ስለቴን ስለሰማችኝ ክብር ምስጋና ይግባት ወንድሜ መጨረሻውን ማየት እፈልጋለው ለዚ ሰውዬ ጊዜ አትስጠው ዘሌ በውነት አከበርኩ ፈጣሪ ዋጋህን ይክፈል አተም ተጠንቅ ማዘር እኳን ደስ አሎት ❤❤❤❤❤❤
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b 2 күн бұрын
ጀግናችን እውነት ተደብቆ አይቀርም ልፋታችን አፍርቶል አሁንም ሰው አትመን እራስህን ጠብቅ ደስ ያላችሁ ላይክ ግጩኝ
@sameera151
@sameera151 2 күн бұрын
የዛሬው ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ እንኳን በሁለት እግርህ ቆምክልን❤❤❤❤❤❤❤
@genet1227
@genet1227 2 күн бұрын
Yeneser ayen phone pls
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 күн бұрын
​@@genet1227What 😂
@MunaMahdi-co9en
@MunaMahdi-co9en 2 күн бұрын
ይችእርኩሰ የማይገልጻት ሰይጣን እንኳን እርጉዘ የፈለገ ይሁን መቀጣት አለባት ከመግደል አይተናነሥም በመንልግለፀው ሞት ይገባታል
@user-tq7xp6hh4h
@user-tq7xp6hh4h 2 күн бұрын
❤❤❤
@genetabay8968
@genetabay8968 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እናታችን እኔ እጄን ዘርግቼ ነው ምርቃቶዎን የተቀበልኩት የወንድማችን የንስር አይን እናት እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት እኛም ሠርጉን እንፈልጋለን የወንድማችንን አለም ዘሌ እና ዬናስ ሶፊን የመሰሉ ምርጥ ወንድሞች አሉት ሚዜዎች እኛ ደግሞ ባለንበት ሆነን በሚያስፈልገው ሁሉ ከጎኑ ነን ማዘርዬ እንዳታስቡ እግዚአብሔር ሁሉንም ያስተካክለው እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ ጠላቶቻችሁን ቅዱስ ሚካኤል ይጣልላችሁ ዘመናችሁን ይባረክ የአብርሃም የሣራ ትዳር ያድርግላችሁ ቤታችሁ በበረከት ይሞላ እንቁ ወንድማችን እንዲህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FantShe
@FantShe Күн бұрын
አንበሳ በዝንብ አይደነግጥም ካላረጀ አንተ ደግሞ መልካም ሰራህ ስታረጅ ምርኩዝ ይሆንሀል ኑርልን ዘርክ ይባረክ። እንዳንተ ያሉ ቅን ልብና ቅን አይኖች ያሏቸውን ሰወች እ/ር ለህዝቡ ያቁምልን።
@user-op7ns5qd3m
@user-op7ns5qd3m Күн бұрын
የኔ ዳርባባ እናት❤❤❤❤❤❤❤ዬኛ ጃግና ወድማችን ኣሁንም ታጣቃቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zenitube4006
@zenitube4006 2 күн бұрын
ማዘር እንኳን ደስ አለወት ጀግና ወልደዋል የእርሰወ ብቻ ሳይሆን የህዝብ ልጅ ነዉሁላችንም ደስ ብሎናል ❤❤❤🎉🎉
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm Күн бұрын
ውድድምሪኚ
@KingMurad-jo9tx
@KingMurad-jo9tx Күн бұрын
❤❤❤❤❤
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm Күн бұрын
@@KingMurad-jo9tx ድምሪኚ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 күн бұрын
የነስር አይን ወንድማችን :: ከፈጣሪ ቀጥሎ ትልቁን ሚና የተጫወተው ዱካሾው ዘላለም / ዘሌ ዘገዬ ነው :: ዘመኑ ይባረክ .. እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው ባጠቃላይ ከጎንህ ለነበሩት @ በ ሀገርም @ በውጭም ላሉት @ ላለነው ዘመናችው ይባረክ @ ያስቡት ሁሉ ይሙላላችው 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@user-ui3tb7dz5h
@user-ui3tb7dz5h Күн бұрын
ተመስገን አቡነተከለ ሀይማኖት አባቴ ተመስገን።በእግርህ ስለቆምክ በጣም ደስ ነው ያለኝ ዘላለምን ሳላመሰግን አላልፍም እግዚአብሄር ይመስገን🎉🎉🎉🎉🎉ዘላለም የመአቱን ሳላ እድሜ ይስጥህ።
@seniethiopia796
@seniethiopia796 Күн бұрын
አንተን ጀግና ብቻ አይገልፅህም ይህንን በጥበብ የተሞላው አዕምሮህን ይድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልህ የእናትህን እንባና ዕሎት የኛም የወዳጆችህ ፀሎት የስማን እምላክ ክብሩን ይውስድ በአጭር ጊዚ ድነህ ቆመህ ናጠላቶችህንም ስላወክ ከልብ እምላኬን አመስገንኩት እናትህንም ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አርጋ በስላም ለገራቸው ይግቡልን ውድ ባለቤትህም ጠንካራና እድለኛ ናት ስርጋችሁን ለመብላት ያብቃኝ ውለዱ ክበዱ ስላምና ፍቅር ይብዛላችሁ ወንድሜ አሁንም ከእግዚአብሔር ጋር ራስህን ጠብቅ
@araeyaraya1614
@araeyaraya1614 2 күн бұрын
ሰርጉ ውጭ ያለን ሰዎችም አንቀርበትም ኦንላይን ነው ምንከታተለው መታደምም አለብን የምትሉ በላይክ ግለፁ
@user-bd3bv4jf2j
@user-bd3bv4jf2j 2 күн бұрын
ያልኩ ነበር 😂
@angesettekle5003
@angesettekle5003 Күн бұрын
Ewnet new
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን የኔ እናት ያቺልጂ ብቻ አይደለም የነስር ዐይን የህዝብ ልጂነው ይህ ጀግና ውድማቺን 👍👍👍👍👍👍
@TffGfyy
@TffGfyy 2 күн бұрын
ዋዉዉዉዉዉዊ የቶቦ ጀግና ቡየሀለሁ ወድሜ
@user-cj4rl3yc1b
@user-cj4rl3yc1b Күн бұрын
ጀግና ነህ አቦ እግዚአብሔር ይመስገን እንካኳን ቁምህ ለመሄድ አበቃህ አሁንም ተጠቀቅ ጥላት ከሩቅ አይመጣም እራስህን ጠብቅ ፃድቁ አቡነ ተክልሀይማኖት ይጠብቅህ 🙏
@breehanyrobi8537
@breehanyrobi8537 Күн бұрын
ስትመጡ ያፈሰሱት እንምባ እስካሁን እፍቴ ላይ አለ ሁሉ በሱ ፍቃድ ሆኖ ዛሬ ደስተኛ ሆነሁ ስላየሁት ክብር ምስጋና ለናትና ልጁ ይሁንልን ከዚህ በላይ ደስተኛ ሁኑልኝ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ድረውት የልጅ ልጅ ያጅቦት እኛም በጣም ደስ ብሎናል ጠላቶችክን ከፈጣሪ ጋር በጅክ ጣለልክ እንኳን ደስ አለክ ጒደኛክም ልፋቱ ከቱ አልቀረም አይለያችሁ
@user-mg4cj9wm6x
@user-mg4cj9wm6x 2 күн бұрын
ጀግናው ወንድማችን አተ የሚነካ ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ነካ ማለት ነዉ🎉🎉🎉🎉
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 күн бұрын
Yes❤
@user-yk5os6hk5k
@user-yk5os6hk5k 2 күн бұрын
Tikekel
@user-rr5cv1qb1s
@user-rr5cv1qb1s 2 күн бұрын
በትክክል የኛ ጀግና ሁሌም ኑርልን ​@@user-yk5os6hk5k
@Lamerot-ub6hy
@Lamerot-ub6hy 2 күн бұрын
.እማ የተባረከ ማህፀን ነው ያሎት ይህን ጀግና በመውለዶ ደስታ ይገቦታል❤❤❤❤❤
@user-ez4kk3nj9c
@user-ez4kk3nj9c 2 күн бұрын
እውነት በጣም❤❤
@TayituTigu
@TayituTigu 2 күн бұрын
እውነት ነው።እድለኛ እናት!!!!
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 күн бұрын
Tikkil
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm Күн бұрын
​@@user-ez4kk3nj9cውድድምሪኚ
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm Күн бұрын
​@@arielasgedom3242ውድድምሪኚ
@user-gs1dm4tw1o
@user-gs1dm4tw1o Күн бұрын
አተን የወለደች እናት ነፍ አመት ትኑር የእኔ ውድ እናት እመብርሀን ትጠብቃችሁ ሁላችሁንም በእውነት ደስስስ ነው ያአለኝ የጠላህ ይጠላ ወድሚ ❤❤❤❤❤
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Күн бұрын
ክብር ክብር ለኢየሱሰ ክርስቶስ ይሁን🙌 እግዚአብሔር ለጻድቆች ቅርብ ነው ክብር ለስሙ ይሁን 🙌🙌 ደስታችው ደስታየ ነው እንዚህ አርመኖችን እንዳትለቃቸው እድመ ልክ ይታስሩ 🙅🙅
@SeBintBaba
@SeBintBaba 2 күн бұрын
ከአንበሳ ጉሮሮ የሚያመልጥ የለም ። በቃ ቃላት የለኝም ጀግና ነህ አባቴ !!
@user-sk1zi1xo1o
@user-sk1zi1xo1o 2 күн бұрын
ኦኦኦኦኦኦኦ 💪💪💪💪💪💪💪💪አቤት ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል እልልልልል ደስታህ ደስታችን ነው ስለሱ አሳስቢት የነበረ ሰው ላይክ ሳያደርግ👍 አያልፍም❤️👈
@nardiiinard3342
@nardiiinard3342 Күн бұрын
የእግዚኣብሔር ስም ደጋግማቹ ማመስገናቹ ጠጣም ደስ ይላል:: እንኳን ለዚህ ኣበቃቹ. Praise God!
@rabiamohammed5290
@rabiamohammed5290 Күн бұрын
ይሄ ያስተምርሃል ወንድሜ ሰውን መውደድ እንጂ ማመን በጣም ከባድ ነው ሰዎችን ባይነ ቁራኛ ተመልከታቸው ወላሂ ነው የምልህ ወንድሜ አልሃምዱሊላህ እንኩዋንም ዳንክ ዋናው ያንተ ጤና ነበር የሚያሳስበው ነበር ቀጣይ ደስ የሚል ሕይወት ተመኝሁልህ እስኪ ለሱ መልካም የተመኛችሁ belik ግጩት ቤተሰብ 👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰
@NesanetTafere-qr2rq
@NesanetTafere-qr2rq 2 күн бұрын
እግዛብሄር ይመስገን የኔ ጀግና ወንድም አሁንም በደንብ እራስህን ጠብቅ የኔ እናት ሁለየም ደስ ይበልሽ እስቲ ደስ ያላቹሁ ላይይክ አድሪጉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistbeyene1133
@tigistbeyene1133 2 күн бұрын
የኔ እንስፍስፍ እናት ይህን የመሰለ ጀግና ልጅ ስለወለዱልን ማህፀንዎ ይባረክ ጀግናችን ነው።
@አልሀምዱሊላህ9291
@አልሀምዱሊላህ9291 Күн бұрын
አሏህ ይጠብቅህ የተበደለን እባ አባሺ ነህና ሁልግዜም ፈጣሪ ከጎነን ነው🎉🎉🎉
@abselamethiopia8771
@abselamethiopia8771 21 сағат бұрын
እናት ትኑር እኔም ስለቴን አስገባለሁ አንተን እንድትቆም የረዳህመዳህኒአለም ክብር ምስጋና ይድረሰው በጣም በጣም ደስብሎኛል ከዚህ በልተው የከዱህ በመያዛቸው ።በጣም ደስትላላላችሁ ።በል ለሰርግ ጥራን አደራህን ማንንም ሰው አትመን።
@user-oj5qk1jj3x
@user-oj5qk1jj3x 2 күн бұрын
ክብር ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሁን ጠላትህን ይያዝልህ ሰማእቱ እራስህን ጠብቅ
@brighttube4me
@brighttube4me 2 күн бұрын
አንተ የልጅ አዋቂ ነህ:: አቤት እናትህና የወደፊት ባለቤትህ አንተን የመሰለ ልጅ እና ባለቤት ስላላቸው የተባረኩ ናቸው :: አይምሮህ ለብዙ ኢትዮጵያውያን መልካም አርአያ የምታስተምር እግዚአብሄርን እንደእናትህ የምትፈራ የጀግና ጀግና ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ነህ:: ረጅም እድሜ ኑርልን:: ስንወድህ::
@EmebetGejabo-od8pi
@EmebetGejabo-od8pi Сағат бұрын
ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ወደሙሉ ጤንነትህ ስለመለሰክ እርሱ እኮ እንደሰው አይደለም ገና ትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሳለህ በርታ ጌታ ይርዳክ።
@user-cu5fp5rx5g
@user-cu5fp5rx5g 7 сағат бұрын
ነስር አይን ወንድማችን እንደዚህ ቁመህ ስላየንህ ለፈጣሪያች ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ ማዘር እድሜና ጤና ይስጣቸው❤❤❤❤ አታስቡ ፈጣሪ አለ የኔናት🎉🎉❤
@zinetoumer5719
@zinetoumer5719 2 күн бұрын
የጮኛክን ፊት ሸፍን ጀግናችን ሲቀጥል የጠላቶችህ ማንነት እየተጋለጠ ስለሆነ ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ
@gichila9132
@gichila9132 2 күн бұрын
እናትህም ለተበደሉት ሁሉ አቅሙ በፈቀደው ከህግ አካላት ጋር በመቆም የብዙዋችን እምባ የሚያብስ ልጅ ወልደው በመልካም ስነ ምግባር ስለአሣደጉ የክብር ምስጋና ይገባቸዋል፡፡ ልጁን ከእርዎ ጋር የብዙ ቅንና መልካም ሰዎች ፀሎት ስለሚጠብቀው በብዙ አይጨነቁ፡፡
@SaraChane-ih2zf
@SaraChane-ih2zf 12 сағат бұрын
አውነት የናትህ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ እረድቶህ ለዚህ በቅተሐል እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምር
@sirajsirajsirajmohammed1634
@sirajsirajsirajmohammed1634 Күн бұрын
በእውነት በጣም ጀግና ነህ ጀግና ማለት ሰው መግደል አይደለም እንዳተ ጠላቶቹን አነፍንፎ ለህግ አቅርቦ አንገታቸውን ሢደፉ ቆሞ እንደማዬት ምንም እሚሥደሥት ነገር የለም ብቻ በምትሄድበት ቦታ ሁሉ አሏህ ይጠብቅህ
@Tkikildegife
@Tkikildegife 2 күн бұрын
ዘላለም ዘገየን፤የአመቱ ምርጥሰው፤ብዬዋለሁ እናንተስ?
@user-nm3so3gh9s
@user-nm3so3gh9s 2 күн бұрын
እኔም
@hdbbcbgfg916
@hdbbcbgfg916 2 күн бұрын
እውነት ነው የጀግኖች ጀግና ነው ዘላለም ይለያል አሏህ ይጠብቀዉ
@meserettadege9387
@meserettadege9387 2 күн бұрын
Betam Zele liyu sew sidegagefu des silu
@Aleye-tx3br
@Aleye-tx3br 2 күн бұрын
የምርጦች ምርጥ የዘመናችን
@user-pz1gj8zm5p
@user-pz1gj8zm5p 2 күн бұрын
እኔም❤
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin 2 күн бұрын
የሚገርም ጅግና ነህ ሐቅ መደንብ ገብቶሀል ሐቅ ሀያል መሆኑ በደንብ የገባዉ ላይክ ያድርግ
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm Күн бұрын
ውድምድምርኚ
@lifeisgoodinjesuschrist2437
@lifeisgoodinjesuschrist2437 Күн бұрын
Please take care for your mother
@saratesfsh8411
@saratesfsh8411 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እናታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እረጅም እድሜ ይስጦት እናታችን❤❤❤❤❤❤❤
@user-gf9ly1ck4n
@user-gf9ly1ck4n 16 сағат бұрын
ወንድሜ ለዚህ በመብቃትህ በጣም ደስ ብሎኛል መዘርህም እንኳን ደስ ያላቸው እድሜና ጤና ይስጦት ደስታውንም ለማየት ያብቃዎት ወንድሜ ከንግዲህ እንኳን ጠላቶችህ ተጋለጡ አንተም ሰውን ተጠንቀቅ በድጋሜ ጸሎቴን ሰምቶኝ አንተን ስላቆመህ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤
@RurEe-rz6tr
@RurEe-rz6tr 2 күн бұрын
እስኪ ይሄን ጀግና የሚወድ እጂ ወዳላይ
@shemima5580
@shemima5580 2 күн бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልል❤ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ቅመሞችዬ እሄ ጀግና ልጅ ያለበት የጤና ለውጥ የተደሰታቹ👍
@genetteferi9552
@genetteferi9552 Күн бұрын
ማማዬ እንኳንደስ አለዎት የርሶ ብቻ ሳይሆን የህዝብ ነው ፈጣሪ ከሱጋራ ነው።
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Күн бұрын
ለጌታዬ ለእግዚአብሔር ስላደረገልኝ ምን እከፍለዋለሁ ምስጋን ነው እንጂ ምስግና ነው እንጂ ሌላ ምን እልላለሁ ለእመቤቴ ለድንግል ማርያም ስላማለደችኝ ምን እከፍላታለሁ ላመስግናት እንጂ ላመስግናት እንጂ ሌላ ምን እላለሁ 👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤እግዚአብሄርን የማመሰግንበት ቃላት አነሰኝ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳንም ቆመህ ከእጮኛህ እና ከእናትህ ጋር ተደስተህ አየንህ ወንድማችን ዘላለምም እግዚአብሔር ባለበት ይጠብቀው ምርጥ እውነተኛ ሰው የኢትዬ መዝናኛ ዬናስ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ባለበት ይጠብቀው ሰው ማለት በችግር ሰአት አብሮ የቆመ ነው ወንድማችን ሶፊም ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ባለበት ይጠብቀው መጥቶ ስለጠየቀህ ሁሉንም እናመሰግናለን ሌሎችም ሳናያቸው የጠየቁህን ምርጦች እናመሰግናለን እግዚአብሔር በእጥፉ መልካምነታችሁን ይክፈላችሁ እናመሰግናለን እንወዳችኋለን እናከብራችኋለን ኑሩልን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
@marysam9193
@marysam9193 2 күн бұрын
አምላኬ ሁሉ በአንተ ሆነ አንተን የተመረኮዘ አይወድቅም !!! ተመስገን ጌታየ ሁሉን ነገር አንተ ለበጎ አድረገሃል !! አምላክ ለስጦታህ ምን ይከፈልሃል!! ያሰብኩት ባይሞላ ባይሳካልኝም !! ተመስገን ጌታየ ልጎደለብኝም !!!!
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 күн бұрын
አሜን አሜን
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 күн бұрын
አሜን ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል የኔ ጌታ ስሙ ይባረክ።
@AbebaWm
@AbebaWm 2 күн бұрын
በመጀመሪያ ሙሉ ጤንነት ለሰጠህ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው።🙏 ቀጥሎ መጥፎ ነገር ያደረጉብህን ሰዎች ስለያዝካቸው በጣም ደስ ብሎኛል ተመስገን ጀግናችን በርታ ከክፉ ሁሉ ይሰውርህ።
@senaitkebede9628
@senaitkebede9628 Күн бұрын
የኔናት እንኳን ደስ ኣልዎት እኛም ደስ ብሎናል ኣይናችን ነው ልጆና ኪዳነምህረት ክብር ምስጋና ይግባት ለዚ ስለደረስክልን ወንድማችን እጥፍ ድርብ ሁኖዋል ደስታችን❤
@meskeremteshome5824
@meskeremteshome5824 Күн бұрын
እሰይ የኔ አንበሳ እግዚአብሔር ይርዳህ ከጅቦች መንጋጋ ያስመልጥሃል እመብርሃን ሁሌም ከፊትህ ትቁምልህ ።
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 2 күн бұрын
የነስር አይን ተመልካቾች እኳን ደስ አላችሁ እውነት ተደብቃ አቀርም እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 2 күн бұрын
አንተ ጀግና ፍትህ በናተ አገኝህ ኑሩልን የእናት ምርቃት ገና ብዙ ይሰራል
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f Күн бұрын
ደስ የሚል ደስታ ነው ወድሜ የኛ ጀግና ጠላትክን በእግር ስር ያድርግልክ ፈጣሪ❤የኔ እናት ፈጣሪ ሺህ አመት ያኑርልን ተመስገን አምላኬ ሆይ
@user-jg3ny8od1u
@user-jg3ny8od1u Күн бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የተመሠገነች ትሁን። ክብር ለርሕርሄቷ
@Foaiz238
@Foaiz238 2 күн бұрын
ጀግና እናት የወለደች እደዜነዉ እናታችንን እድሜጤና አፊያ ይስጣችሁ
@hope8216
@hope8216 2 күн бұрын
አቤት! እናትህ በጣም አስተዋይ: ፈረሀ-እግዚአብሄር ያላቸው: ብሩህ አእምሮ ያላቸው: ነገሮችን በእርጋታ የሚያመዛዝኑ የብዙ ሰዎች ምሳሌ የሆኑ መልካም እናት ናቸው:: ረጅም እድሜ ይስጥዎት:: የልጆቾን ደስታ በብዙ ያሳዮት:: ረጅም እድሜ ኑሩልን:: በጣም እንወደዎታለን::
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 күн бұрын
በጣም ለካ የኝህ መልካም እናት ልጅ ሆኖ ነው❤❤❤
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 күн бұрын
በጣም
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm Күн бұрын
ውድድምሪኚ
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm Күн бұрын
​@userውድድምሪኚ-cr3yq9kr1o
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm Күн бұрын
​@Alemtsehayውድድምሪኚ777
@argetoall6484
@argetoall6484 Күн бұрын
እሰይ የኛ ጀግና እንደዚህ ድነህ ወደ ስራህ ተመልሰህ የጎዱህን ስላገኘህ ደስስስስ ብሎናል ክብርና ምስጋና ለእናትና ልጅ
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx Күн бұрын
ውድ ወንድማችን አሁንም እራስህን ጣብቅ ደስታክ ለኛም ደስታ ነው አሁንም ጌታ ከጎንክ ይሁን❤❤❤❤❤❤
@HaregHaraka
@HaregHaraka 2 күн бұрын
እኔ የገርመኝ ያን ሁሉ ስራንህ እያዩ እደት ካተ እናመልጣለን ብለው አሰቡ ደደቦች ናቸው በተለይ ልጅቷ ጋጠ ውጥ ነች እንኳን ደስ ያለወት ማዘር ደስታወ ደስታችን ነው ወንድማችን የህዝብ ልጅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@EeEe-mz3kq
@EeEe-mz3kq 2 күн бұрын
እራ እራበጣሥ ገረመኝ
@tigisttigist2216
@tigisttigist2216 2 күн бұрын
እኔም የገረመኝ ይህ ነው
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 2 күн бұрын
ዘለወላሂ ልክ ነሽ እሷስ እሽ ደደብ ነች ካሜራ ማኑ ምንጉድ ነው ጥያቄ አጠለጠለው እዳይጥ
@taibah1116
@taibah1116 Күн бұрын
​@@user-tt5ne9uv4sብር አደነዘዘውሀ
@masara1167
@masara1167 2 күн бұрын
አሜን🙏🙏አሜን እና ታችን እርሶም ሺአመት ኑሩልን እድሜና ጤናን ይስ ጦውት❤❤❤❤
@user-so8md6mr4e
@user-so8md6mr4e Күн бұрын
እማምዬ የኔ እናት እንኩዋን ደስ አለዎት ጀግና ልጅ አለዎት አላህ ይጠብቅሎት እማ ጀግናችን አንተ ማለት የህዝብ ልጅ ነህ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን በርታልን እንወድሀለን ደሞ ቶሎ ከ ኤልስዬ ጋር ተጋብታቹ ወልዳቹ ከብዳቹ ደስታቹን ለማየት ያብቃን ያረብ በርቱልን❤❤❤❤❤
@user-rg5jq1ft8x
@user-rg5jq1ft8x 16 сағат бұрын
እሰይ እልልል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎናል ለእናትህእና ለቤተሰቦችህ እንኳን ደስ ያላቺሁ ወንድሜ እውነት ተዳፍና አትቀርም ፡ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሚን።
@fkarlij6004
@fkarlij6004 2 күн бұрын
እምነትህ አድኗሃል ደሰሰ ብሎኛ አንተን ቁመህ በማዬቴ ያደንህን ጠበል አረሴማም ለምሳሌ ከሆነች በየወሩ ሻማ አብራ ማዘረዬ እንኳን ደሰ አሎት ልጆት የረሶ ብቻ አይደለም ለህዝብም ነው እናመሰግናለን ይህ ጀግና ልጅ ሰለሰጡን ኤልሰዬ አደራሸ ተከባከቤው ደግሞ ሶሪ እዳለብሼ ጌታን አቤት በቀደመ የለበሻት ሰታምረ❤
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 2 күн бұрын
የስው ሕይወት የሚበላሹ ሰውች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 Күн бұрын
እናቴ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@user-gf8bj5ij1g
@user-gf8bj5ij1g Күн бұрын
እማዬ እግዚአብሔር ይባርኮት።ውድዋ ባለቤቴ በል አሉ ።መልካም እናት መልካም ልጅ አለው።እሰይ ሰርግ በመጠኑ ደግሳቹ አብራችሁ ንሩ።ኤልሲ እና የንስር አይን በልጆች ተባረኩልኝ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senisidetnyawa
@senisidetnyawa Күн бұрын
አልህምዱሊላህ እንኳን ደስ አላቹሁ ማዘርዬ የኛ ጀግና ገና ድሉን ያጎናፅፈሀል አላህ ጠብቅ ኢንሻአላህ ግን እራስህን ጠብቅ ወንድሜ እስኪ ዋናዎቹሁ በመታወቃቸው ደስተኛ የሆናቹሁ ላይክ አድርኝ ❤
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 2 күн бұрын
አልሀምዱሊላ ስለተሻለህ ጠላቶችህን በማግኘትህ በሁሉም ነገር በጣም ደስ ብሎኛል
@user-uf1zc7xe6q
@user-uf1zc7xe6q 2 күн бұрын
ወላሂ ያት ጀግንነት ይለያል አላህ እሥአናትህ እሥከ ፍቅረኛህ አላህ ይጠብቅህ የህዝብልጅነዉ ሂወቱን መፅዋት አድርጉ የተበዳይን እባ አባሺነዉ ከምግሥት ጥበቃ ይደረግለት ካርድ ይመዳብለት የምትሉ ላይክ አርጉ
@lensami2970
@lensami2970 2 күн бұрын
Yes yes yes
@user-xy3ph3by3n
@user-xy3ph3by3n 2 күн бұрын
በትክክል
@messimessi7609
@messimessi7609 Күн бұрын
በትክክል❤❤
@kibrekidusan3017
@kibrekidusan3017 7 сағат бұрын
ከአንድ ሀገር መሪ በላይ ነህ በእውነት የእግዚአብሔር የዳዊትን ኃይል የሰሎሞንን ጥበብ ሰጥቶሐል በርታ
@Abdo-tg5zk
@Abdo-tg5zk Күн бұрын
ማዘር እንኳን ደስ አለወት ዱአችን ሰርቶል ጠላት እርርርር በሎሎሎሎ ያርብ ደግነት ለራስ ነው
@hope8216
@hope8216 2 күн бұрын
"እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።" ወደ ሮሜ ሰዎች 8:28 እልልል ክብር ሁሉ ለፈጣሪያችን ለቅዱስ እግዚአብሄር ብቻ ይሁን:: አሜን ሃሌሉያ.
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 2 күн бұрын
ተመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ከነ ልጇ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኩዋን ደስ አለን ሁላችን የንስር አይንና ቤተሰቡ እግዚአብሔር ወግማዕረግን እንድናይ ደግሞ ያድርሰን 🙏
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 күн бұрын
አሜን በጉጉት❤❤
@sabamekuria959
@sabamekuria959 Күн бұрын
Amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Күн бұрын
ወንድማችን እዲህ ሆነህ ስላየንህ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤🙏ጨርሶ ይማርልን አውሁንም እማምላክ በምትሄድበት ሁሉ ጥላ ከለላ ትሁንህ እግዚአብሔር በምንገድህ ይቅደምልህ ላተ ክፉ የሚያስቡትን ሁሉ እግዚአብሔር ከግርህ በታች ይጣልልህ እነዚህ ሰይጣኖችን ስላወካቸው ደስ ብሎናል መጦሪያቸው በስርቤት ያድርግላቸው
@MesiyeBeby
@MesiyeBeby Күн бұрын
ለማየትም ታሳዝናለህ እንኮን ክፉ ሊደረግብህ ብቻ የስራዋን እግዚአብሄር ይስጣት እንኮን ማረህ ወንድም አለም
@user-sp5rv9op9h
@user-sp5rv9op9h 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር ጀግናው እነኛንም አንገታቸውን ይዘክ ለሕግ አቅርባቸው ወንጀለኛ ከምድራችን ተጠራርጎ መወጣት አለባቸው
@genetuteafaye74
@genetuteafaye74 2 күн бұрын
አበሳዬ በአጎረስካቸው እጅህን ነካሾች ፈጣሬ ምህረት ልኮልህ እንኳንም እንደክርዳድ አበጥረህ ለፍርድ አቆምካቸው።
@Umnayf
@Umnayf Күн бұрын
አለሃምዱሊላህ ወላሂ ደስስስስስስስ ብሎኛል ጤነህን በመግኛትክ 🎉🎉🎉🎉አሚንንንንንንንንንን የኔ ደርባበ
@genettaddesse8748
@genettaddesse8748 Күн бұрын
መልካሙ ወንጌላዊው ወንድሜ ተባረክ። ብናዳምጥስ፣ እግዚአብሔር አሥርቱ ትእዛዛትን የሕይወት መመሪያ አድርጎ ሠጠን። በል እንግዲህ ሁላችንም ደስ እንዲለን ሠርጉን በቶሎ ሕጋዊ አድርገው። ከዚያ ድግሱንም አፋጥነው። ፍቅራችሁም ይፅና። ለእናትህ ምርቃት፣ አሜን ብያለሁ።
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 күн бұрын
የነስር አይን አንተ ትንታግ :: ምናለበት እናትህ ያንተን አይነት ትንታግ 10 በወለዱ :: 10 ሽል ከመውለድ 1 ጀግና @ ጠቃሚ ልጅ መውለድ :: ክብር ለ እናትና ልጅ ይሁንልኝ ያ ቀን አልፎ .. ወደ ዱሮ ማንነትህ በመመለስህ :: ደስታዬን በ እልልልልልልልልልልታ ገለፅኩት ዛሪ እቤቴ ስለሆንኩኝ ክብር ለመድሀንያለም አባቴ ጠላትህ ዛሪ .. እርርርርርርር ይበል ይብላኝ ለክፉዎች : ይብላኝ ለጨካኞች :: መልካምነት ምቹ ትራስ ነው :: 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@tsedale5516
@tsedale5516 2 күн бұрын
ወንዲማችን እራሰህን ጠብቅ የህ ሰራ የቅራብህ ወንዲማችን😊 ሊላሰራ ጆምር አግዚአብሔር የጠበቅህ ከፊት ከኋላ
@tadyhyle3968
@tadyhyle3968 Күн бұрын
የእውነት አምላክ እውነትን ያወጣል ያመኑት ሲክዳ ቅንልቦና ምንግዜም የእግዚአብሔር ጥበቃ አለ በርታ ወንድሜ አሁንም ቢሆን እራስህን ጠብቅ ማዘርና እጮኛህ እንኳ ደስ አላችው።
@user-rg5jq1ft8x
@user-rg5jq1ft8x 16 сағат бұрын
ከምንም በላይ ደግሞ ወንድማችን ዘላለም ጠላቱን አድነህ ለፍርድ ስላቀረብክለት እግዚአብሔር ዘርህን ይባርከው ብድር ይግባህ በርቱልን።
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 күн бұрын
እማዬ ያቺ ፀሎት የውስጥሽ ንፅህና አይቶ ፈጣሪ እረዳሽ ተመስገን ሰው የዘራውን ያጭዳል የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃሽ እናቴ❤❤❤
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 күн бұрын
ኢሄን ጀግና የሚነካ የኢትዮጵያን ህዝብ እንደነካ ነው የማምነው መልካም ትሁት ጀግኖችን አትንኩብን ሁላችንም ጊዜአዊ ነን እጃችሁን ሰብስቡ ትዕቢተኞች በምድርም በሰማይም ቅጣቱን አይችሉትም 🙄🙄🙄
@ethiopimengiste
@ethiopimengiste Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን በሁለት እግርህ ቆምክልን ማዘር እንኳን ደስ አለወት ጀግናችን በርታ ከክፉ ሁሉ ይሰውርህ።
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Күн бұрын
ጀግና ወለዱ እድሜ ለእናታችን ጠላትህን ያጥፋልህ ጀግና ሰው ማመንህ ቀብሮ ነው
@ejgtue522
@ejgtue522 2 күн бұрын
😢😢😢ክብር ይገባውለድንግል ማርያምልጅ ማነው እደኔ ደሥ ያለው በመቤቴ በላይክአሳዩኝ
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 2 күн бұрын
እኔ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm Күн бұрын
ውድድምሪኚ
@yemachaltube
@yemachaltube 2 күн бұрын
ጀግናችን እነትህንና ምስትህን እባክህን አተሰይ ለመንም አብራሀቻሁም አትራመድ ያሉበትንም አትናገር ደግሞ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እየሱስ በደሙ ይሸፍናችሁ በጣም 🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉እትዮጵያን ይሄን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ጸልዩለት
@user-zz1mk7hy7e
@user-zz1mk7hy7e Күн бұрын
እንኳን ደሰሰሰሰ አለህ ወንዲሜ እንዴ እኔ ደሰሰሰ ያላቹ ሰዎች አላቹ ተመስገን ፈጣሪ 💞🙏🙏💞 እግዛእብሔር ክብሩ ይስፋልኝ 💞🙏🙏🙏💞
@Msayeasefa
@Msayeasefa Күн бұрын
ፈጣሪ.ይመስገን.እደዚ.ስላየውክ.በጣም.ደስ.ብሎኛል.ክብር.ለድንግል. ልጅ.አሁንም.ቢሆን.እራስክን.እየጠበክ.ለቤተሰቦችክም.ጥንቃቄ.ያድርጉ.በተረፈ.ደስ.ይላል
@BezaworkWobante
@BezaworkWobante 2 күн бұрын
ተመስጌን ለፈጣሪ ምስጋና ይድረሰው መከራውን ለበጎ አደረገው ክብር ለሱ ይሁን
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 2 күн бұрын
2መቶሺ አናዝገባዉ የዚን ጀግና እባካቹ ቢያን በዚ ብቻ እንርዳዉ❤❤❤
@ruterute1194
@ruterute1194 Күн бұрын
ጀግናችን ነህ 🎉 የምትስማሙ በላይክ ምርጥ ሰርግ እንጠብቃለን ❤
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 Күн бұрын
ጀግናችን ፋጠሪ ይጠብቅህ አትዛት በምስጥር ጉደዩን ተከታተል ከሀገር ልወጠ ይችላል ፋጠሪ በጅህ ያርግልህ እና መልካም ትዳር ይስጣቹ🎉🎉እናትህንም ፋጠሪ ይጠብቅልህ ሁለቹንም
@user-rt7uj7fy1
@user-rt7uj7fy1 2 күн бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ላይክ አድርጉኝ👍👍👍
@user-hw3mv2yx1e
@user-hw3mv2yx1e 2 күн бұрын
አርጊሽእኡለሁእንዳታስቢ
@user-rt7uj7fy1
@user-rt7uj7fy1 2 күн бұрын
@@user-hw3mv2yx1e ሺኩረን😍
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 2 күн бұрын
አርጋለሁ😂
@TigistAbatneh
@TigistAbatneh 2 күн бұрын
ሰለ ሰአቱቅዱስ ጊወርጊስ ቡራኬዉ ይድረሰን
@TigistAbatneh
@TigistAbatneh 2 күн бұрын
እናትህንም በመንገዳቸዉ ሁሉ ቅዱስ ጊወርጊስ ሰማአቱ ይቅደም❤🙏🙏🙏
@milinbd2315
@milinbd2315 2 күн бұрын
ለዚህ ጀግና አላህ ሀቁን የወጣለት ጌታ አገራችንንም አላህ ከሳት አላህ ያውጣት ያረብ
@nardosakalu2958
@nardosakalu2958 Күн бұрын
አይዞህ ፈጣሪ ሁሌም ካንተ ጋር ነው የሜጋጥሙህን ነገሮች በስማም እያልክ እያማተብክ ገስፃቸው እንኳን መርፌ ማረሻም ብያስቀምጡ ምንም እትሆንም በርታ
@NigatNigo
@NigatNigo 16 сағат бұрын
ጀግና ልጅ እድለኞ እናት መሀሪ አምላክ ታድያ ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ይህንን ለአደረገልህ አምላክ ተበርክከህ ፀልይ ወንድሜ መፍዘዝ የለም ወንድሜ በርታ
@yewogneshadam3533
@yewogneshadam3533 2 күн бұрын
ክብር ለመድኃኒዓለም እንኳን ደሰስስ አለዎት የኔ እናት!! በሥራህ ሁሉ አምላክ ከፊት ይቅደምልህ
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm Күн бұрын
ውድድምሪኚ
@user-fd9iw3yy3k
@user-fd9iw3yy3k 2 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ከእናንተ ተደብቆ የሚቀር ነገር የለም ፈጣሪ የጃቸዉን ያገኛሉ ማነው ሰወቹ በመታወቃቸዉ የተደሰተ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@lensami2970
@lensami2970 2 күн бұрын
👍👍👍👍👍
@user-re6yw4ol8j
@user-re6yw4ol8j 16 сағат бұрын
ጀግና ወዲማችን የእዉነት በጣም ደስስስስ ብሎኛል መጨረሻዉን ማየት እፈልጋለን በርታ ማዘር እኳን ደስ አለወት ወዲሜም እግዚአብሄር ካተጋር ይሁን❤❤❤❤❤
@user-rb3iq9cy9l
@user-rb3iq9cy9l Күн бұрын
እመቤቴ ማርያም እኳን ለዚህ አበቃች አሜን ማዘርዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤
የእኛ ቀናት #182 ልጄ በአባቷ ሽልማት ደምቃ አመሸች::
22:03
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 82 М.
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 17 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 80 МЛН
ያልተጠበቀው መጨረሻ!!
56:10
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 134 М.
ዳጊ የናሂ እዳ ከፍሎ አስለቀሰን😭❤️
25:50
3 ሴቶች ከአንድ ወንድ አረገዙ !!
54:11
Arada Plus
Рет қаралды 46 М.
Закон тайги | 1 сезон | 27 серия | Кризис доверия
42:56
Лучшие детективы
Рет қаралды 800 М.
Этот мальчик постепенно мутировал ..
1:00
ViralMoments
Рет қаралды 1,3 МЛН
Выгнал училку 😂 #shorts
0:59
Julia Fun
Рет қаралды 3,2 МЛН
Выгнал училку 😂 #shorts
0:59
Julia Fun
Рет қаралды 3,2 МЛН