Balageru meirt: የሄለን በድሉ ልጅ አዲስ ኢትዮጵያ የሚል ሙዝቃ ዘፈነ | New Ethiopia Music 2023 | Music Of Ethiopia

  Рет қаралды 372,194

ኤርታሌ ኢንተርቴይመንት

ኤርታሌ ኢንተርቴይመንት

Жыл бұрын

Balageru meirt: የአርቲስት ሄለን በድሉ ልጅ አዲስ ኢትዮጵያ የሚል ሙዝቃ ዘፈነ | New Ethiopia Music 2023 | Music Of Ethiopia
#Balageru #BalageruMeirt #AbiyAhmed #ባላገሩምርጥ #ባላገሩ #Balageru idol #Balager meirt #Balageru Tv #ባላገሩ ሙዝቃ #ባላገሩ ቲቪ #BalageruMusic #ባላገሩ ምርጥ #Abiy Ahmed #ABIYYI AHMAD #ዶክተር አብይ #ዶክተር አብይ አህመድ #DoctorAbiyAhmed #Abiy Ahmed #አብይ አህመድ #አብርሃም ወልዴ #Abrham wolda #MusicOfEthiopia #Music of Ethiopia #EstihiwetAbebe #እፀህይወት አበበ #ኢትዮጵያ #HelenBedilu #ሄለንበድሉ #Helen Bedilu #ሄለን በድሉ #AsfaweMeshesha #አስፋውመሸሻ #EBS #EBSWORLDWIDE #Asfawe Meshesha #አስፋው መሸሻ #SunDayONEBS #Hageri #ሀገሬ #Ethiopia #habeshamusic #newethiopianmusic #New Ethiopian Music 2023 #EthiopianMusic #New Ethiopia Music 2023 #Hope Entertainment #New Music #Addis Music #New Amharic Music #NewEthiopiaMusic2023 #Minew Shewa Entertainment #አዲስ ሙዝቃ #ኢትዮጵያ ሙዝቃ #New Ethiopia Movie 2023 #Ethiopia Movie #NewEthiopiaMovie2023 #New Ethiopia Film #New Ethiopian Film #New Ethiopia Film 2023 #New Ethiopian music 2023 #EBS #EBSTV #ኢቢኤስ #ኢቢኤስቲቪ #EBS # #Ehuden be Ebs #እሁድ በኢቢኤስ #ቅዳሜ ከሰአት #EhudenBeEBS #Ebs meznaga #SeifuONEBS #New Seifu ON EBS #ድንቅ ልጆች #ሰይፋ ሾ #Seifu ON EBS #This week Seifu ON EBS Show #EshetuMelese #Comedian Eshetu Melese #እሸቱ መለስ #Donkey Tube #እሸቱ መለሰ #ComedianEshetu-OFFICIAL #ድንቅ ልጆች #Dinklijoch #ethipoaincomdey #New Ethiopian Music 2023 #EthiopianMusic #New Ethiopia Music 2023 #Hope Entertainment #New Music #Addis Music #New Amharic Music #NewEthiopiaMusic2023 #Minew Shewa Entertainment #አዲስ ሙዝቃ #ኢትዮጵያ ሙዝቃ #New Ethiopia Movie 2023 #Ethiopia Movie #NewEthiopiaMovie2023 #New Ethiopia Film #New Ethiopian Film #New Ethiopia Film 2023 #New Ethiopian music 2023 #Veronica adane #SeifuONEBSThisweek #Seifu ON EBS #ሰይፋ ሾ #Seifu on ebs show #Ebs #Ebs Tv #Seifu_ON_EBS #ሰይፋ_ሾ #New_Seifu_ON_ebs_show #Seifu_Fantahun #አረጋኽኝ ወራሽ #Aregahegn Worash #አርቲስት አረጋኽኝ ወራሽ #NewMusicOfEthiopia #Music

Пікірлер: 150
@fikrybeltal9578
@fikrybeltal9578 6 ай бұрын
በቃ ዝም ብላችሁ ነው የምትቀደዱት ሄለን በድሉ ወንድ ልጅ የላትም ካላወክ እንገርህ ሁለት ቆንጃ ቆንጆ ሴት ልጆች ነው ያሏት ?
@mulukendagnaw1636
@mulukendagnaw1636 5 ай бұрын
በእውነት ብቃት አለህ !! ሳየው ደስ ብሎኛል!! ሳላደንቅህ አላልፍም
@getachewhabtemariam8891
@getachewhabtemariam8891 11 ай бұрын
ወደድንም ጠላን ዘፈን ሃጢያት ነው የእግዚአብሔር ቃል በግልፅ የተቀመጠው መንግስተሰማያት አይገባም ከተባለው ዘፋኚነት ነው ሰይጣን ማስለቀስ እንጂ በዘፈን መፅናናት የለም እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን
@tizitahailh5182
@tizitahailh5182 Жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ መታየት ያለበት ብለሽ ማቅረብ እንጂ የንትና ልጅ የከሌ ልጅ ብሎ ማቅረቡ ወንጀል ነው ለሌላ ጊዜ አለመታመንሽ
@HailemeskelKebede
@HailemeskelKebede 3 ай бұрын
ጎበዝ በርታ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
You make me to see it again. Stage must present like this ❤
@user-ln1rt4pi1d
@user-ln1rt4pi1d 4 ай бұрын
ዋው ተሰጥኦ👍👍👍
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 Жыл бұрын
really enjoy this song Love it 👍growing up with my Grandparents I used to listen it when my uncle open it 😂 I think old song is the best 👍👍
@emurabaapppz9005
@emurabaapppz9005 Жыл бұрын
ቀጣፊ ሄለን ወድልጂ የላትም ውሼታሞች😊
@zenahalain5009
@zenahalain5009 Жыл бұрын
ቀዳዳ ናቸው😅😅 ሁለት ሴት ነው ያሎት በዛ ላይ ገና ህፃን ናቸው
@meseretmulu
@meseretmulu Жыл бұрын
ውሸታሞች ናቸው እሱ የመጣው ከውሎ ከየት ተገናኝተው
@user-xw2kf7ri5t
@user-xw2kf7ri5t Жыл бұрын
ደግሞስ በስንት እድሜዋ ወልዳ ነው 🤣🤣አውቀው እንዲታይላቸው ነው እንጂ
@elisabethhabtemichael2650
@elisabethhabtemichael2650 Жыл бұрын
ጉደኛ ነሽ Subscribe አድርጌሽ ነበር በውሽትሽ ምክንያት ተውኩሽ የውሽት ልክፉት መጥፎ ነው ፀበል ሂጂ
@fvv1680
@fvv1680 5 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉 ትንሽ ሙሉቀን መለሰ❤❤❤
@girmamande1591
@girmamande1591 5 ай бұрын
Hi
@user-vy4bm7eq5q
@user-vy4bm7eq5q 4 ай бұрын
የሚገርመው ሄለን ስታገባ አውቃለው ውይ ሳታገባ በፊት ወልዳለች ማለቴስ ደሞ ዉሸታቹን አምኜ❤❤ልጅ አንደኛ ነው ❤❤❤
@user-cn2zt4lp1y
@user-cn2zt4lp1y Ай бұрын
ምርጥነው
@ashenafigetacchew6301
@ashenafigetacchew6301 5 ай бұрын
ዋው ዋው
@user-db4mx2pp9g
@user-db4mx2pp9g 5 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ በረታ
@EsubalewYekinew
@EsubalewYekinew 4 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ
@solomonabebe6871
@solomonabebe6871 Жыл бұрын
ይማይሰማ ጉድኮ የለም የሌባና የከሀዲ ዘመን ስንት ወገን በግፍ ሲያልቅ ምንም አይመስለንም አንዱ ጠግቦ ሲዘፍን እንደሰታለን እናለቅሳለን። እሱ ብቻ ማስተዋሉን ልቦናውን ይስጠን🙏
@tamratansa1744
@tamratansa1744 Жыл бұрын
አለም እነደዛ ናት እዉነታዉን ተቀበል ሁሉም ቦታ ሀዘን ሁሉም ቦታ ደስታ አይሆንም
@yasminabubeker1311
@yasminabubeker1311 Жыл бұрын
ስለሎሞነቤቤ6871 አልገባኝም ምን ለማለት ፍልገሽ ነው ምን ለማለት ፍልገህነ በነት ግልፆ አርገው ገርሞኝ ነው የሳኩኝ ነው
@FS-ji3gk
@FS-ji3gk Жыл бұрын
Yehe siga algeletewum bewnet. Andebeteh melkam honoal ena, Ye dengl Mariam lij wagahen besemay kef yaregew!!!
@user-bm9ig4qb6j
@user-bm9ig4qb6j Жыл бұрын
በቅናት የተቃጠለ አንጀት😂😂😂😂😂😂😂
@hailaygebregziabher6374
@hailaygebregziabher6374 11 ай бұрын
እርር አልክ አ?🤣
@alexyedingllij2119
@alexyedingllij2119 Жыл бұрын
ይህን አለማድነቅ በእውነት ንፉግነት ነው!!!ጀግና!!!
@Ismael-isa
@Ismael-isa 8 ай бұрын
ዝም በል አሽቃባጭ
@user-qk2vg1pf7o
@user-qk2vg1pf7o 7 ай бұрын
WOW❤❤❤❤❤
@tingrettilaye1168
@tingrettilaye1168 5 ай бұрын
በጣም በጣም በጣም ጥሩ ነው መዝፈኑ ብቻ ሳይሆን ብቃት ያለው የመድረክ አያያዙ ልምድ ካላቸው ሁሉ የበለጠ ነው በርታበት መልካሙን ሁሉ እንመኝልሃለሁ መልካም ጊዜ::!!!(*!*)🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🏼👍🏼👍🏼
@user-ch7vk9oe8r
@user-ch7vk9oe8r 5 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ
@derejesisay4907
@derejesisay4907 5 ай бұрын
ምን እንደምልህ አላውቅም ብቻ ትችላለህ!!!!!
@user-fu6tq6zz6z
@user-fu6tq6zz6z 4 ай бұрын
Keep it up. You are doing very good.❤❤
@AddisMusic111
@AddisMusic111 Жыл бұрын
ደሰ ሲል
@adm6182
@adm6182 Жыл бұрын
Helen yihin yemiakil lij mech aderesechw woshet.
@user-bs8gg8su8j
@user-bs8gg8su8j 3 ай бұрын
የሚገርም ቺሎታ እደግ
@user-yt4uo5sg6s
@user-yt4uo5sg6s 5 ай бұрын
ጎበዜ ነህ
@giovannarosa2146
@giovannarosa2146 6 ай бұрын
Bravissimo 💪
@user-ww5ry8js2z
@user-ww5ry8js2z 6 ай бұрын
Betame yamera❤❤❤❤
@TeshomeBesha
@TeshomeBesha 29 күн бұрын
Nice❤
@user-jn5nx2sv5h
@user-jn5nx2sv5h 5 ай бұрын
በጣም ጀግና🎉🎉
@DinknehBekele
@DinknehBekele 2 ай бұрын
Bezihu ketil
@waberi1448
@waberi1448 4 ай бұрын
Gobez zefen amerarteh.Berta lehagarehe
@user-jh3jd6nw1y
@user-jh3jd6nw1y 4 ай бұрын
❤❤❤
@hiba6356
@hiba6356 Жыл бұрын
waaaaaawwwwwww
@bettybetty6542
@bettybetty6542 Жыл бұрын
የሬሳማአት😢😢
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Жыл бұрын
ሄለን በድሉ ጎረምሳ ልጅ የላትም
@mudhibmudhib8617
@mudhibmudhib8617 11 ай бұрын
እኔ እንደ አድማጭ ስመለከተው ምንም አይወጣለትም እስኪ ሌሎች በሰሩት ግፍ ተተኪን አናኮላሽ ዘረኛ ፖለቲከኛ ይጥፋ ከአገራችን አሜን አምን አሜን ለራሴ
@user-yg4sy4ml7c
@user-yg4sy4ml7c 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt 8 ай бұрын
የዘፈን ጊዜ አደለም አሁን ጊዜው የፀሎትና የፆም ነው እባካችሁ አትዘናጉ የረው ልጅ እንደ ቅጠል በኢትዮጵያ ምድር እየሠገፈ ነው።
@user-ol3on8nu8x
@user-ol3on8nu8x Жыл бұрын
ለውጥ በጣም አለ ጀግና
@bettybetty6542
@bettybetty6542 Жыл бұрын
መሀል አዲስ አበባ ብቻ ነች ሰላም በየክልሉ በየቤቱ መቅደሱ የሰው ልጅ ይረግፋል😢 በአሁኑሰአት ፀሎት ነው
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 10 ай бұрын
አንች በርሽን ዘግተሽ ማትፀልይ እዚህ ምን ትስሪያለሽ እዚህ አትመፃደቂብኝ የራሳችሁ ጉዳይ ነገር ጫሪዎች ውጭ
@Zemichael13
@Zemichael13 7 ай бұрын
yeha eko yekoya nawe becha fetare hagern selam yaderegelen
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
I wish he was my son ❤
@user-nn2ic6rn1e
@user-nn2ic6rn1e 4 ай бұрын
ወንድሟ ለማለት ፈልገው መሰለኝ
@sebleamanuel4269
@sebleamanuel4269 5 ай бұрын
Weshetschuh minidenew
@MIM-er3kf
@MIM-er3kf Жыл бұрын
የባላገሩ ውድድር በዘመድ አዝማድ የተያዘ እየመሰለኝ ነው። ዳኞችም የሚያደንቋቸው ዘፋኞቹና ዜናው ሁላ የእከሌ ልጅ፡ የእከሌ ልጅ ነው። ለምሣሌ ያህል፡ የአረጋኸኝ ወራሽ ልጅ፡ የታምራት ደስታ ልጅ፡ የማሪቱ ለገሠልጅ፡ የእፀ-ሕይወት ልጅ፡ የእጅጋየሁ ዲባባ ልጅ፡ የሔለን በድሉ ልጅ፡ የአስፋው መሸሻ ልጅ፡ የተፈራ ነጋሽ ልጅ፡ ወዘተ። ሙስና መቼም በእርዳታ እህልና በመሬት አስተዳደር ብቻ ይወሰናል ብዬ አላስብም። የባላገሩ ዝግጅት ኢትዮጵያን አልመስል አለኝ። ጠበበብኝ እንዳልል ሁላችንም በሆዳችን እያወቅነው እነሱ ቀድመው እኔን ጠባብ ይሉኛል። እኔ "ጠባብ" እነሱ ዘፋኞቹም ዳኞቹም በሙሉ "ኢትዮጵያውያን"።i
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 Жыл бұрын
ሄለን ይሄን የሚያክል ልጅ የምታደርስ አይደለቺም,,:: የሱዋ ልጆች ሴቶች ናቸው ሲጀመር ገና ሕፃናት ናቸው :: ሌላውደግሞ ልጅቱዋ ገና ልጅ ናት,::ይሀን የሚያክል ልጅ አታደርስም,: የ አብርሃም ወልደ ልጅ ቢሆን ነው የሚሻለው:: ወይም የባለ ሹርበው ዳኛ ሶፊ የሚባለው ልጅ ቢሆን ያሳምናል:
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 Жыл бұрын
ሄለን ይሄን የሚያክል ልጅ የምታደርስ አይደለቺም,,:: የሱዋ ልጆች ሴቶች ናቸው ሲጀመር ገና ሕፃናት ናቸው :: ሌላውደግሞ ልጅቱዋ ገና ልጅ ናት,::ይሀን የሚያክል ልጅ አታደርስም,: የ አብርሃም ወልደ ልጅ ቢሆን ነው የሚሻለው:: ወይም የባለ ሹርበው ዳኛ ሶፊ የሚባለው ልጅ ቢሆን ያሳምናል:
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Жыл бұрын
ኢየሱስያ❤❤ያድናል❤ለዘፈን፡ለሐጽያት😭😭
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 Жыл бұрын
ጊዜ ሰጠን ብለው ሠላማዊውን ህዝብ እየጨፈጨፉና እያረዱ፣ በገዛ ሃገሩ በተወለደበት ቦታ፣ በለፋበት ቤቱ እንዳይኖር፣ ሃብት ንብረቱን እየነጠቁ፣ ግማሹን እየገደሉ፣ ገሚሱን ነብሱን ለማዳን ጫካ ውስጥ በአውሬ እንዲበላና በርሃብ እንዲሞት እያደረጉ በዜጎች ላይ በየትኛውም ዓለም ተፈጽሞ የማያውቅ አሰቃቂ ወንጀሎችን እየፈፀሙ ያሉትን የኦነግ ኦሮሙማ መንግሥት ነብሰገዳዮች ከሚሰሩት ክፋት፣ ከኃጢያትም በላይ ኃጢያት ከሆነ ተግባራቸው እንዲመለሱ፣ የሚሰሩት ግፍና በደል ተመልሶ ከነሱ በላይ የጨከነ ሰውን ፈጥሮ ሊበቀላቸው እንደሚችል መንገርና በጥጋብ፣ በዕብሪት የታወረው ዓይናቸውን ገልጠው ዕውነታውን እንዲመለከቱ ለማድረግ መጣር እየሱስ ዘንድ የበለጠ ቦታ ስለሚኖረውና የበለጠም ስለሚያድን እነሱን(ወንጀለኞቹን) መምከሩ ይሻላል።
@user-sl8yj8ck7f
@user-sl8yj8ck7f 4 ай бұрын
አሁን የዘፈን ግዜ አይዴለም ወገን እያለቀ የናተ መሺቀጥቀጥ ፈጣሪም አይወዴዉ ሥቱ ያላ አባት ያለናት እየቀረ አይይይይይ ኧረ ተዉ
@tigrayvoice
@tigrayvoice Жыл бұрын
አቤት ውሽት ሄሌን ወንድ ልጅ የላትም
@betifikir9743
@betifikir9743 Жыл бұрын
እኔ ሚገርመኝ view ለማግኘት የከሌ ልጅ ብሎ ስም መስጠት በጣም ነው ሚደብረው
@azebgeremew4624
@azebgeremew4624 Жыл бұрын
GOBEZ BERTA CONGRATULATION HELEN BEDELEU BETAM MERT ZEFNICHEN NEW YEZEFENEW BEZI ZEMN MECH YZEFNALU THX A LIT GOD BLESS YOU & UR FAMILY TOO😍👏
@binisadeba7176
@binisadeba7176 6 ай бұрын
ለጌታ ዘምር
@SelamKinde-vw9zk
@SelamKinde-vw9zk Жыл бұрын
Yemamoyea Lij nuw kinfe tuftoal leba ayatoo
@jiksalechisa9293
@jiksalechisa9293 7 ай бұрын
BETEMA TURU NEW
@DerejeDejene-rq6ch
@DerejeDejene-rq6ch 8 ай бұрын
Lemin tewashaleh leba
@semahegngetahun8637
@semahegngetahun8637 Жыл бұрын
Wushetame wende leji yelale aheya liba
@yezidsofian1299
@yezidsofian1299 Жыл бұрын
Dsse.yliye
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 6 ай бұрын
እደግ ተመደግ በርታ።
@TarikuTesema-zx9zo
@TarikuTesema-zx9zo 6 ай бұрын
እንደዚ ያለክ ድምፅ እግዚአብሔር መዘፈን አለቢህ
@adm6182
@adm6182 Жыл бұрын
Utuberoch bewushet litdefun new.
@morasosa5390
@morasosa5390 3 ай бұрын
HERE TLQ WUSHET HELU CHRASH WENND LIJ YELATM
@user-fz2bl5qi4i
@user-fz2bl5qi4i Жыл бұрын
ይች ዝምድና እየበረታች ነው ሌ
@hima-vc5od
@hima-vc5od Жыл бұрын
ሀሉየ ግን ከፊልም አለም የጠፋችዉስ እኔማ ወላፈንን ከጨረሱ ወድህ ፊልም የሚባል አላይም እወዳት ነበር
@yemata9555
@yemata9555 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢🎉😮😅
@user-jj6ur1hh9u
@user-jj6ur1hh9u 11 ай бұрын
Sile helen yemaywera yelam indew degmo wend lij alat malet new?
@Tame-lj6uw
@Tame-lj6uw 6 ай бұрын
Yematirebu wushetamoch... Benegerachin lay be wushet zare layilih echilalehu nege gin alidegimewum... So be wushet sira ayiseram Ewuneta yeyeze title situ tebab ena mehayim atihunu!!!!!
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 6 ай бұрын
ቪዶው እድታይላችሁ ብላችሁ የሌለ ነገርኮ ተበጠረቃችሁ ብጥርቅ ሁሉ 😂😂😂😂
@solomonadamu2910
@solomonadamu2910 4 ай бұрын
ሔለንስ መቼ ነው የምትዘፍነው ?
@Solo-yy6dw
@Solo-yy6dw Жыл бұрын
leba youtuber
@nejatelias3814
@nejatelias3814 6 ай бұрын
Ye man hahhhhh😂😂
@shewayebekele7393
@shewayebekele7393 4 ай бұрын
በጣም ነውር ነው የወላጅ ስም መጥቀስ አስፈላጊ አይደለም።
@helentadesse2140
@helentadesse2140 Жыл бұрын
እረ እሄንን ልጅ አታደርስም
@tsigeredaalemayehu9344
@tsigeredaalemayehu9344 Жыл бұрын
ልጁን አማድነቅ አይቻልም ግን የሄለን ልጅ አይደለም ቀዳዶች
@mantheman4900
@mantheman4900 Жыл бұрын
የዛሬው ይሻላል ውሸት ቢሆንም ሞተች አላሉም
@mohammedAli-xv3vj
@mohammedAli-xv3vj 6 ай бұрын
አረ ዉሸት ሄለን ሤቶች ናቸዉ ልጆቿ
@henokyemane2900
@henokyemane2900 Жыл бұрын
Koy tittleu gin algebagnim ye helen bedelu lij new ende ?😂😂😂😂
@tktk8822
@tktk8822 6 ай бұрын
ሄለን ወንድ ልጅ የላትም
@misganewlingerhe7286
@misganewlingerhe7286 4 ай бұрын
Ye azmari lije azmsrie yelke kesu deskure wotachu sra sru kebshash meten egna eysran nw eytbalachu nw adfis abebawoch zim blachu lankachun atkftu
@user-yu2yy4vr7e
@user-yu2yy4vr7e 8 ай бұрын
I have a lot of respect for Balgeru program. Recently the program seems changed. It seems the people you were choosing changed. What i says you started choicing celebrities kids and there family. Then, Do you think the system become corrupt? The people who gets a chance have limited? Just an insight i bought it to u r attention, Maybe that's not the case? Either? Questions to think about? I hope NOT?
@kebdaalem3245
@kebdaalem3245 6 ай бұрын
What you talking about bro 😎 i’m not I didn’t follow you sorry
@tsehaytsedu4744
@tsehaytsedu4744 Жыл бұрын
አአፈር ብይ ገንዘብ አያርግልሽ
@Maron-gk3pc
@Maron-gk3pc 6 ай бұрын
Ar tawu dagoche tiweldun wadat iymrchwachew naw....ar faxreyachenen yaminelmenbatena yamnxliyebat sat naw...lib gizu.....libona yisexan
@Melesejgu1977
@Melesejgu1977 4 ай бұрын
#የት_ሖና የወለደችው ነው ኤለመተሪ ነው🤔 አቤት መቀደድ🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
@user-vn7qx8eu3b
@user-vn7qx8eu3b Жыл бұрын
ባላገሩ tv ግን እንደዚህ የለለ በውሸት የሚነግዱባቸውን ቪዲይዎቹ ላይ Riport አድርጎ በአንዴ ቻናሉን የማያዘጋለት ለምንድን ነው
@tesfamichaelasrat4022
@tesfamichaelasrat4022 Жыл бұрын
HAhaahaa endew yimechih....ye helen bedilu ye etsehiwotneyalsh yehen fara hizb tshewdewaleh a??
@hayatseid6635
@hayatseid6635 6 ай бұрын
አቤት ዉሸት ጉድ አሁንስ ወዛ😂😂
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Жыл бұрын
ከባድ ነው ለዚሕ Generation የነ ሙሉቀን መለሰ ኤፍሬም ታምሩ ነዋይ ደበበ ቴዎድሮስ ካሳሁን ጥላሑን ገስስ ሒሩት በቀለ እና አስቴር አወቀ ኩኩ ሰብስቤ ፀሐይ ዮሐንስ እራሱ አረገሕኝ ወራሽን መምስል ሞክሩ ይከብዳችሗል ግን ።😅
@rozinahailu9513
@rozinahailu9513 4 ай бұрын
Ante men aynet weshetam nehe yehe ye helen bedelu lej aydelem enatu aberashe new yemetebalew
@tigist_channel
@tigist_channel Жыл бұрын
እኔ እምለው ለኝ ሀገረ ዘፈን ሳይሆን ፀሎት ነውእሚያስፈልገው ዳኝ የተባላችሁት እስኪ በዚህ ስአት እኮን ፈጣረን ፍሩ
@tamratansa1744
@tamratansa1744 Жыл бұрын
ሄለን በድሉ ስትታይ እራሷ እንድ ፍሬ ልጅ ነዉ ምትመስለዉ ለካ እኔን የሚያህል ልጅ አድርሳለች አርቲስቶቻችን እድሜ ጠገብ ናቸዉ
@azidireart
@azidireart 11 ай бұрын
እረ ወደማስተዋል ተመለስ ሄለን ካገባች ስንት አመቷ ነው? ያሏትም 3 ሴት ልጇች ነው ተመልካች ለማግኘት ነው ርእሱን እንፈፈለጉ የሚፅፉ ይሄ ተረምርት ይሁንህ ለሚዲያ እንግዳ ነህ መሰለኝ😂😂
@demerehimariam7451
@demerehimariam7451 2 ай бұрын
ከልቡ ዘፋኝ ነው እንደድሮው ኦርኪስትራ ቢኖር እና እዛ ቢሰለጥን ቶፕ ይሆን ነበር።
@eteneshgezahegn874
@eteneshgezahegn874 4 ай бұрын
Abet wshet komo sihed🤭
@hannaadal2531
@hannaadal2531 Жыл бұрын
ertale interteyement please don't give wrong infornation please first helen she don't have a boy when i saw yr tube you put all wrong information. እግዚአብሔርን ፍሪ for money don't be layer i am telling you as a sister
@kiyaselam
@kiyaselam Жыл бұрын
እረ የሷልጅ አደለም ውሸታሞች ኦ
@azidireart
@azidireart 11 ай бұрын
ባንቺቤት ተመልካች ለማግኘት የምትሰጭው ርእስ እንደሚያወርድሽ አለማወቅሽ እኔ ውሸታም ሰው ከሌባ ለይቼ አላየውም ሔለን የ3 ሴት ልጆች እናት ናት ልጁ የመጣው ከወሎ ነው ሰውን እንዴት ነው የምታስቢው ለነገሩ ተናዶ እንደ እኔም የፃፈልሽ ለሰንቺ ቁጥር ነው ዩቱብ ትራንስሌት አለው አትሞኚ
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ የገንዘብ መሰሪያ ሆነች
@kassarahel29
@kassarahel29 Жыл бұрын
ፐፐ
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 Жыл бұрын
እኔኮ እርእሱያስቀኛል ይሄንያክል ሰው ውሸታም ቀዳዳ ሆኖል አችአስወልደሻታልደወድልጅ ጉድድ
@user-kg7yr8wz1g
@user-kg7yr8wz1g 4 ай бұрын
በውሸት ሰው ገብቶ እንዲያይላችሁ የምታደርጉት ያናድዳል ሔለን በድሉ የ 3 ሴት ልጆች ናት እንጂ ወንድ ልጅ የላትም
@winterwolf5510
@winterwolf5510 Жыл бұрын
እንዴ ደገምሽው ይኼ ልጅ መቸ ነው ልጇ የሆነው ውይይ ሀፍረት ቀረ እንዴ ወይ ጤና ችግር አለ? ደግሞ ሴት ነሽ ቅጥፈትሽ ኧረ ተመከሪ?
@RehimaLove-pe6up
@RehimaLove-pe6up 11 ай бұрын
ye tub ጡረተኛ የለለ ወሸት የልጅን ችሎታ ሳላደቅ አላልፍም ሄለን ሁለት ሴተ ልጆች ነው ያላት
@hany3118
@hany3118 8 ай бұрын
ወይ ውሸት ሄለን 2 ሴት ልጆች ናቸው ያሏት ወንድ ልጅ የላትም 😏😏😏
@bebebekele6202
@bebebekele6202 Жыл бұрын
እንዳንቺ አይነት ቁሻሻ ዩቲዩበር አይቼ አላውቅም አስቀያሚ
Ethiopian Music - Tarika - ታሪኬ ይድረስ - New Ethiopia Music 2024 (Official Video)
10:03
ኤርታሌ ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 28 М.
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 1,3 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 21 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
ልክ እንዳንቺ - Ethiopian Movie Lik Endanchi 2020 Full Length Ethiopian Film Lik Enedanchi 2020
1:25:42
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 691 М.
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 1,3 МЛН