ስሙን በእሱ ቀይሮ ጉድ ሰራኝ! ባለታሪክ ፍሬህይወትአገኘሁ.።

  Рет қаралды 152,195

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

9 ай бұрын

#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲሾው#geni'sfamily
ልጁን ስቀበላት ፀጉሩና ቆዳው እሷ ላይ ቀረ።
ፍሬህይወትን አግኝተው መርዳት ከፈቀዱ 0940286855 የስልክ አድራሻዋን ይጠቀሙ፡፡
የሂሳብ ቁጥር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000512054599 ፍሬህይወት አገኘሁ ብለው ያስገቡላት፡፡
#genetnigatu #genisfamily #የገኒሃሳብ#የእኛ ቀናት
+251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
የልጅን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show
/ artistsgenet.nigatu
Tiktok- @genet_nigatu#genisfamily #የገኒ ቤተሰብ #RealityShow#የእኛ ቀናት#

Пікірлер: 346
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 9 ай бұрын
ፍሬህይወትን አግኝተው መርዳት ከፈቀዱ 0940286855 የስልክ አድራሻዋን ይጠቀሙ፡፡ የሂሳብ ቁጥር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000512054599 ፍሬህይወት አገኘሁ ብለው ያስገቡላት፡፡
@Hidosaniya-ek9ky
@Hidosaniya-ek9ky 2 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@bilutesfaye1986
@bilutesfaye1986 9 ай бұрын
ምነው ገኒ ደህና ሰው አልነበርሽ የሰለሞንን ፎቶ መለጠፍና ገንዘቤን በሉኝ ማለት ትንሽ አይከብድም ለገንዘብ ተብሎ ያልሆነ ርእስ መስጠት ከሞራል አኳያ ይኼንን ካንቺ አልጠብቅም
@user-jd4gl1su3u
@user-jd4gl1su3u 8 ай бұрын
መጀመሪያ ቪዶኦን አጣምጪ ወሰደ አላለችም ደግመሽ ህይው ማማየ
@wmtwtm8433
@wmtwtm8433 8 ай бұрын
Tkkl sgbgb nech Genet legenzeb bla new
@hulumyalfal7052
@hulumyalfal7052 8 ай бұрын
Tikikl Solomon Albela tadiya
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv 8 ай бұрын
መጅመሪያ አድምጡ ከመታተሮች
@tayalemu9311
@tayalemu9311 9 ай бұрын
በአርቲስት ስም የዚህ ዐይነት ወሮበሎች እንዲህ ማጋለጡ ጠቃሚ አስተማሪ ነው👌 እህታችን ገነት እወነትም የትልቅ ሰው ልጅ ነሽና በርቺ 👌💪ልብ ይነካል
@TegituAwoke
@TegituAwoke 9 ай бұрын
በእዉነት ይገርማል ግን ነገሮች ሀሉ ለበጎነዉ የሚሆኑት አሁንም የምትመኪባት ድንግልማርያም ትጠብቅሽ
@user-cn5rz7oj3q
@user-cn5rz7oj3q 9 ай бұрын
ምስኪን ስታሳዝን የዋህ ነች እመብርሃን የልብሽን መሻት ትሙላልሽ
@SinaKifle
@SinaKifle 9 ай бұрын
የዋህነት እኮ ከባድ ነው 😢አይዞሽ ሁሉም አልፏል እግዚአብሔር በነገረ ሁሉ ያጠንክርሸ 🙏 የስራን የሚከፍል ፈጣሪ ነው አይዞሽ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 9 ай бұрын
የኔ እናት በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ሁሉም ለመልካም ነው 🙏
@solomoncuba5319
@solomoncuba5319 9 ай бұрын
ወይ ገኒ በጣም ነው የተዝናናሽው ይመችሽ
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 9 ай бұрын
የዚህን ህፃን ጉሮሮ ነውና የዘጋችሁት የሰማይ አምላክ ልሳናችሁን ይዝጋው ፍርዱን ይስጣችሁ.
@abbyabby5785
@abbyabby5785 9 ай бұрын
የኔእናትአይዝን ይህንግፍየሰራች እግዚአብሔር ይፍርድባችው ሴትሁናበሴት
@HelenaseafaBaye-pe3nh
@HelenaseafaBaye-pe3nh 8 ай бұрын
ወይ ትወና እኔም ተዋናይት ነኝ ገኒ ግን የፋዘር ልጅ ስለሆንኩ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን
@amenamen3356
@amenamen3356 9 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ማርያም ህይወትሽን ታድስልሽ እና ደግሞ ካንቺ ህይወት እንድንማር ታሪክሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 🙏
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 9 ай бұрын
ገኒ ጅግና አርቲስት ምወድሽ። እና ለተገፉ ድምጽ መሆንሽ የበለጠ ወደድኩሽ ቀጥይበት። ለነዚህ ልክስክስ አርቲስትና መሰሎች አጋልጡ
@T-T743
@T-T743 9 ай бұрын
Genye minew zare alaschrsat alshko mehal eyegbash.... ere zim bilesh simyat esty genye
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t 9 ай бұрын
ቀጣይ እንዳይቆይ ገኒዬ❤❤
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 9 ай бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ በጣም ከባድ ነዉ 😢
@Kalkidan727
@Kalkidan727 9 ай бұрын
እዚጋ ሌላ ህመም እባካችሁን በFB ሆነ በሌላ የማህበራዊ ገፆች ብር ላኩልን ህልማችሁን እናሳካለን ምናምን የሚሉትን አትመኑ ምንም አይነት ነገር ከመላካችሁ በፊት በመልክ እዩዋቸው። እመቤቴ ታሳድግልሽን ልጅሽን የሀሳብሽን ታሳካልሽ አይዞሽ እህቴ
@selammakeuryaw
@selammakeuryaw 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን ከባድነው
@fikir1677
@fikir1677 9 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍ እግዜአብሄር ያሳድግህ ህፃኑ ❤❤❤❤
@solomoncuba5319
@solomoncuba5319 9 ай бұрын
ገኒ ከማህሌት ሠለሞን ጋር አገናኛት አደራ
@akberethaile9072
@akberethaile9072 9 ай бұрын
Wow wow wow God bless you❤️❤️🙏🏿🙏🏿
@user-hh3rm1zc3y
@user-hh3rm1zc3y 9 ай бұрын
ኡፍፍፍፍሰ ለሰው ሞት ይነሰው አይዙሽ እህቴ
@aishaalemadi5383
@aishaalemadi5383 9 ай бұрын
የሀበሻ ወንዶች አይለፍላችሁ ችስታ ሁላ መቼም አያልፍለችሁም ሌቦች
@kidusefrem896
@kidusefrem896 9 ай бұрын
የፈረንጁ ጥሩ ነው ወይ ቆዳዉ ነጣ ስላለ ጥሩ ናቸው 🤣🤣🤣🤣
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 9 ай бұрын
የኔ እህት አላህ ልጅሽን ያሳድግልሽ በጣም ከባድ ነው
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 8 ай бұрын
Ye tariku mevheresha yeyekoratete new menden new gen yasazenal denzaze zare be Hulu bet gebeto endih heiwetachenen eyamesew new dengel terdan🙏
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 9 ай бұрын
ሠው ሁላየዋህነው ያችሥከፋ ታደየ አይሉ ሁለተየ ሠው ይሸወዳል እኔኳን ተከፍሏቸው መሆን አቃለሁ እንኳን እንደዚህ ያለ አሣብ ኑኖኝ
@user-lm8dw4my4u
@user-lm8dw4my4u 8 ай бұрын
ebakachehu filme yemserat felagot alat ereduwat
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 9 ай бұрын
የኔ ማር እድግ በል
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 9 ай бұрын
Genya achn lmageyet endat new silk alsh ehtachn
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 9 ай бұрын
ይችን ልጄ በሆነ ሌላ ሚደያ ላይ በፊት ያየኋት መሰለኝ ነው ተሳሳቻለሁ😊 አሁን ተለውጣለች
@nigisttadesse9275
@nigisttadesse9275 9 ай бұрын
ስታሣዝን
@marymichael3547
@marymichael3547 7 ай бұрын
My do you need to use solomon's picture ???? Is it to get a view ??? You can do better than this
@muluworkketeme1358
@muluworkketeme1358 9 ай бұрын
እኔም ሞኝ ነኝ እላለሁ ያንችስ ከፋ ዋናው አንች ደህና መሆንሽ ነው
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 9 ай бұрын
Eko ermaryamn
@Enat363
@Enat363 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@setew2644
@setew2644 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@brkti_tube
@brkti_tube 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Betu4185
@Betu4185 9 ай бұрын
ወይኔ የሴት ልጅ ፈተና😢😢😢
@honeybaby9337
@honeybaby9337 9 ай бұрын
የዋህ ልጅ ❤❤❤❤
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 8 ай бұрын
Geni film aseriwoch ga bezu gud endale atakim ende????
@FTuxcyixju-yw5nd
@FTuxcyixju-yw5nd 9 ай бұрын
ስገጅ ጸልይ
@Reem_coffee
@Reem_coffee 8 ай бұрын
ምስኪን የኔ እናት አላህ ይርዳሽ😢😢😢
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው በጅምላ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ የቀበሩትን እሬሳ አውጥተው እሬሳው ላይ አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ብዙ ግፍ ፈፅመዋል መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮😢
@samiramir6719
@samiramir6719 8 ай бұрын
ልምን ብድንጥል ማሪይም ትምይልሽ በውሽት
@balemoyaejoch8748
@balemoyaejoch8748 9 ай бұрын
Tarikachewn siyaweru talka batgebi endihum tiyake batabezi tiru nw
@tenagneworqtenu448
@tenagneworqtenu448 9 ай бұрын
አይይ ያንቺ በዛ
@user-ty9de8wj9c
@user-ty9de8wj9c 9 ай бұрын
Please yatlelushe sewch photo felgshe yeltf dagmng endaytalu letnekaka
@rahelbrillet1685
@rahelbrillet1685 9 ай бұрын
Ere oh hoooo
@user-uc3xp9ob4b
@user-uc3xp9ob4b 9 ай бұрын
Yewahnet sbeza jilnet new
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 8 ай бұрын
Sewen endih yemiasleksu achberbariwoch yeserachewen yestachew
@user-ty9de8wj9c
@user-ty9de8wj9c 9 ай бұрын
Please geny sewchn felgsh agngche we glance nachw
@LofLof-md4po
@LofLof-md4po 6 ай бұрын
የኔ ሂወት እሱን ካወኩ በቂየነው ብየ የአራት አመትየለፋሁበብሬ😢😢😢😢
@hananendryse1917
@hananendryse1917 8 ай бұрын
ገኔየ ዩቱብ ክፍችላት በጣም የዋህናት😢😢😢
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 9 ай бұрын
Filmeaserashalehu eyetebaleko eko bezu gud ale endih yemiadergut hulu artist asedabiwoch nachew
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 8 ай бұрын
ይቺልጅ ታሪኳን ሰምቻለሁ ካሁን በፊት ሚስኪን
@fkrtewondmneh831
@fkrtewondmneh831 9 ай бұрын
የመጨረሻ የዋህ ናት😢😢😢
@kassahunmoroda4759
@kassahunmoroda4759 9 ай бұрын
ምስኪን እኔን
@memevlog586
@memevlog586 9 ай бұрын
Lemen new sew hulu ye betun mistr tarik eyemta social media layi meyawraw ? Miwra ale mayiwra ngr ale , ahun ahun betam bztewal, private life mebal ngr like new beka , ayi zemn alechi ayate
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 9 ай бұрын
Erketayun yemn asa new
@user-yy5np3hm9l
@user-yy5np3hm9l 7 ай бұрын
ይሄ ማህበረሰብ ነው እንግዲህ ወደ ደቡብ ወደ ኦሮሚያ ስመጣ እኛ ነን ያሰለጠናችው የሚለው። ድንጋይ ማህበረሰብ።
@susumebratu9074
@susumebratu9074 9 ай бұрын
አንቺ ግን የዋህ ነሸ አላለም😂
@almaze214
@almaze214 9 ай бұрын
አይ ያገራችን ፊልም ግንኮ የላከችበትን የባንክ አካዉት ቁጥር ና ስም ይዛ ባንክ ብኬድ ይያዛሉ
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 9 ай бұрын
በየትኛው ፍትህ ነው
@user-dz9xb6wr3q
@user-dz9xb6wr3q 9 ай бұрын
ይህ ህዝብ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል፡፡ እውነት መንገድ ህይወት ኢየሱስ የሆነው ጌታ ይብራላችሁ፡፡
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 9 ай бұрын
😂😂😂
@YemichaelFitsum
@YemichaelFitsum 9 ай бұрын
Weregna pente
@bethlhemwoldegiorgis1162
@bethlhemwoldegiorgis1162 8 ай бұрын
​@@YemichaelFitsumwhat do you mean it is the word of God you fighting
@user-dz9xb6wr3q
@user-dz9xb6wr3q 8 ай бұрын
sedb wuset seyixaan naw yaalaw. yelk getaan takabaluna amlxu
@etsegenetestsegenet3291
@etsegenetestsegenet3291 9 ай бұрын
ኧረ ያንቺስ በዛ😏
@Neju2023
@Neju2023 9 ай бұрын
ተከፍሎሽ የምትሰሪውን ስራ ከፍለሽ አይጣል እኮ ምን ጋርዶሽ ነው😂😂😂😂😂
@konjonesh
@konjonesh 8 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል 😢😢😢
@HelenaseafaBaye-pe3nh
@HelenaseafaBaye-pe3nh 8 ай бұрын
የስራውን ስም የሚያጠፉት በእግ መቀጣት አለባቸው
@martakebed3626
@martakebed3626 9 ай бұрын
የማንሰማው የለም
@user-Weynua
@user-Weynua 9 ай бұрын
ግን አንቺ ይሄን ሁሉ ስታደርጊ እንዴት ለሰዉ አታማክሪም?
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un 8 ай бұрын
የእኔ የዊህ
@user-mz7os5kx1o
@user-mz7os5kx1o 9 ай бұрын
እህቶች ፔንሲዬን ሰው ሲቀጥራችሁ አትሂዱ የስራ ጥማታችሁን ተጠቅሞ ጉዳት ያደርስባችኋል በሉ ደምሩኝ
@FozOnelove
@FozOnelove 9 ай бұрын
አልገባኝም ምን ማለት ነው
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 7 ай бұрын
ሳህ
@meazgela6274
@meazgela6274 9 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@gassking6gassking612
@gassking6gassking612 8 ай бұрын
ያንችስ በዛ😂😂
@addisnet21
@addisnet21 9 ай бұрын
የህንኑ move መስራት ነው በቃ - ተመሰገን አሰቡበት
@user-kz5to3mw1i
@user-kz5to3mw1i 8 ай бұрын
እግዚያብኤር ይፍረድባቸው ሴትልጅላይ ይሄንያህል ያማል
@zamzamkader603
@zamzamkader603 9 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢
@ftr-gx3tu
@ftr-gx3tu 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@BiraneKabada
@BiraneKabada Ай бұрын
Menim adelama
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 9 ай бұрын
የገጠሯ አራዳ ከቴወች እየተቀባበሉ ተጫወቱብሽ ምስጊን
@meseretfeleke4042
@meseretfeleke4042 9 ай бұрын
ግን ባለችበት አካባቢ ትያትር ቤቶች የሉም ነበር እንዴ ሃሳቡ መጣላት ብቻ እግዚአብሔር እረድቶሻል 🙏
@sabameasho4170
@sabameasho4170 9 ай бұрын
Areb ager eyalech be telephone ay neber alech eko
@user-fv8qi8hj5t
@user-fv8qi8hj5t 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@user-pm5pu2ib2r
@user-pm5pu2ib2r 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤😊😊😊😢
@user-wc7ql6jx4e
@user-wc7ql6jx4e 9 ай бұрын
Omg 🙄🙄🙄 alalechim 🤨😌
@clickcell4333
@clickcell4333 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂OMG
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 9 ай бұрын
ምን ያንሳታል፣ ይህን እኮ ማንም ይለዋል።
@user-gd7qv4ki1r
@user-gd7qv4ki1r 9 ай бұрын
ፈቅር እውር ነው የሚባለው ውነትም እውር ነው እህቴ አብሽሪ ፍቅር ከአንድ በኩል ሲሆን በጣም ይከብዳል ደግሞ ሀረብ እራስሽን አታሰቃዪ ከልብሽ አላህ እዲያወጣልሽ ዱአ አረጊ ፀልይ ሀረቦች እኛን አደ ቆሻሻ እማያ የሚያዩን
@zahraayalew3965
@zahraayalew3965 9 ай бұрын
እባክሽ ገኒ ሸር አልጊላት
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 9 ай бұрын
እረ የኢትዮጽያ ሀኪሞች በሰው ነፍስ ይጫወታሉ .ምንድንነው ምክንያቱ ? ግራ ያጋባል ???
@Ffrita2068
@Ffrita2068 9 ай бұрын
Lame bura nat
@rerf-wu5kr
@rerf-wu5kr 9 ай бұрын
😭😭💞💞💞💞
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 8 ай бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝናል እንዲህ አይነት ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማሁት Facebook ላይ ጤና የላችሁም እንዴ እንዴት ታምናላችሁ ? ችግሩ በድምፅ ማስመሰል ይቻላል አትመኑ ገንዘብ ከተጠየቃችሁ እዛ ላይ አበቃ እህቶቻችን አይኖቻችሁ ይክፈትላችሁ እግዚአብሔር እናንተ አጭበርባሪዎች ዋጋ ትከፍላላችሁ ንስሃ ግቡ ተመለሱ ሴት ሆናችሁ ሴት የምታታልሉ እናንተን አይመጥንም ወንዶች እንኳ ገንዘብ ላይ እሺ ትታወቃላችሁ እናንተም ብትሆኑ ተመለሱ ለዘራችሁ እርግማን ታተርፋላችሁ
@newg3441
@newg3441 9 ай бұрын
It looks like fake story
@clickcell4333
@clickcell4333 9 ай бұрын
በዕድሜሽ ለምን ታፍሪያለሽ እኔ ዕድሜን ለመናገር ፍጥነቴ😂
@yordanostafla4557
@yordanostafla4557 9 ай бұрын
It is so boring.
@HodiHodi-fc5dv
@HodiHodi-fc5dv 9 ай бұрын
እኔ ያለሁት አረብ አገር ነው ከመጣሁኝ አምስት አመት ሞልቶኛለሰ ህገ ወጥ ነኝ አሁን ያጋጠመኝ ችግር ከሶስት ወር በፊት አንድ ስራ ገባሁ አሰሪየ ሚስቱን ፈቶ ከአንድ ልጁ ጋር እቤተሰቦቹ ጋር ነው እሚኖረው ሌላም ሰራተኛ አለች የኔ አሰሪ በጣም ይቀልደኛል በዚህ የተነሳ ከሰውየው በጣም ፍቅር ያዘኝ እሱ ግን ዝም ብሎ ለጨዋታ ነው አሁን ሌላ ሰራተኛ አመጣ በቪዛ እኔን ውጭ አለኝ ወጣሁኝ ሌላ ስራ ገባው ግን እሱን መርሳት አቃተኝ ሁል ጊዜም አለቅሳለሁ መስራት አልቻልኩም እባክሽ ገኒ የሆነ ነገር በይኝ ችግር ውስጥ ነው ያለሁት
@salamtube4640
@salamtube4640 9 ай бұрын
እንዴ አንቺ የሄድሽበትን አላማ ለምን አታይም ፍቅር እኮ ይደረስበታል
@fafyyoutubefafyyoutube8389
@fafyyoutubefafyyoutube8389 9 ай бұрын
😂ልሳቅ ወይስ ላልቅስ ጉድ
@user-vi8pr2wj7v
@user-vi8pr2wj7v 9 ай бұрын
@raheltadese8983
@raheltadese8983 9 ай бұрын
አች ባለጌ
@user-mv3tv1mu8c
@user-mv3tv1mu8c 9 ай бұрын
😂😂😂 ጌታ ሆይ
@hiwialem249
@hiwialem249 9 ай бұрын
ያንችስ በዛ😂😂😂 ፊልም ተከፍሎሽ እንደሚሰራ ሳታውቂ ፊልም መስራት ማሰብሽ ያስቃል😅
@user-yu1cq7cn5v
@user-yu1cq7cn5v 9 ай бұрын
የክፍለ ሀገር ልጅ ስለሁነች ነዉ አያስቅም
@user-hr5gv8ck3d
@user-hr5gv8ck3d 8 ай бұрын
የዋህነት ሳይሆን ደደብ ናት😂😂😂😂🤪🤪
@atklitemelkamu4735
@atklitemelkamu4735 9 ай бұрын
ፔንስኦን ምንድን ነው ወገን
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t 9 ай бұрын
ቤርጎ ነው ካልተሳሳትኩ አልጋ ከነሻውሩ
@ummudiraar1814
@ummudiraar1814 9 ай бұрын
ፉንዱቅ ማለት ነው አራብ ሃገር ክሆንሽ😂
@elizabethfromethiopia1476
@elizabethfromethiopia1476 9 ай бұрын
እማያቅም አለ 🤭
@zehara5680
@zehara5680 9 ай бұрын
መጠጥ ቤት ነው ግማሹ አልጋ አለው
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 9 ай бұрын
​@@ummudiraar1814😂😂😂😂😂😂
@shewaalemu3401
@shewaalemu3401 9 ай бұрын
ምኗ ጅል ነች?
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 8 ай бұрын
ምነው በዚህ ዘመን እንደዚህ የዋህ ሆንሽ ጅል ነገር
@melakudulla3927
@melakudulla3927 8 ай бұрын
የገነት መጨረሻ እንደዚህ መሆኑ ያሳዝናል 🤔 ወሬ አዋሻቂ ተራ ዩቱበር ሆነሽ ሳይሽ ገረመኝ
@user-ml5yg9zy7v
@user-ml5yg9zy7v 8 ай бұрын
የበታችነት ሰሜት መጥፎ ነዉ ለራሰሸ እዘኚ
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 13 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 168 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 123 МЛН
ለምንድነው የማልድነዉ?  ባለ ታሪክ ፅጌ ገብረኪዳን...
42:42
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 93 М.
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 13 МЛН