ሆዴ ሊፈነዳ ደርሶ ነበር...ሆዴን ቦጫጭቆ ሰፋው...ድንግል ማሪያምን ሲጠራ አመንኩት።

  Рет қаралды 88,055

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

9 ай бұрын

#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲሾው#geni'sfamily
እየሳቀች የምታለቅስ ነፍስ!
ፍሬህይወትን አግኝተው መርዳት ከፈቀዱ 0940286855 የስልክ አድራሻዋን ይጠቀሙ፡፡
የሂሳብ ቁጥር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000512054599 ፍሬህይወት አገኘሁ ብለው ያስገቡላት፡፡
#genetnigatu #genisfamily #የገኒሃሳብ#የእኛ ቀናት
+251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
የልጅን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show
/ artistsgenet.nigatu
Tiktok- @genet_nigatu#genisfamily #የገኒ ቤተሰብ #RealityShow#የእኛ ቀናት#

Пікірлер: 186
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 9 ай бұрын
ፍሬህይወትን አግኝተው መርዳት ከፈቀዱ 0940286855 የስልክ አድራሻዋን ይጠቀሙ፡፡ የሂሳብ ቁጥር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000512054599 ፍሬህይወት አገኘሁ ብለው ያስገቡላት፡፡
@mahletgebeyaw7755
@mahletgebeyaw7755 9 ай бұрын
የኔ እናት እባዋ እሚወረደው እየሳቀች😢 እመቤቴ ከጎንሽ ትሁን ትዳብስሽ ልጂሽ ይደግልሽ እናቴ 😢😢
@meryhalefom7550
@meryhalefom7550 9 ай бұрын
ስቃይዋን በሳቅ እምትሽፍን ሴት እንደው ምን ላርግሽ የኔናት አብዝተሽ የምትጠርያት እመቤቴ ማርያም መፍትሄ ትሁንሽ😢😭
@MeskeremEshetu-zb5ty
@MeskeremEshetu-zb5ty 8 ай бұрын
አዎን ስሙዋን ጠርቶ ያፈረ የለም ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ👏👏👏👏
@user-vv1nl9rf6g
@user-vv1nl9rf6g 9 ай бұрын
እኔ ከአዲስ አበባ ክፍለሀገር ገብቼ የወለድኩ ይመስገን ከከተማ ዶክተር የገጠር ዶክተር እጅጉኑ ይከባከባሉ ማሪያምን ክብር ለገጠር ዶክተር ሮች 🙏🥰👍
@clickcell4333
@clickcell4333 9 ай бұрын
ገጠር ቤተሰብ የሌለን የከተማ ልጆች የት እንውለድ??😮
@mesaymam
@mesaymam 9 ай бұрын
የምር በጣምነው ያሳዘነቺኝ ሁለት ግዜ አረብ ሀገር ሄዳ በሰላም የመጣች ልጅ በአድ አጭበርባሪ ወድ እዲህ ሂወቷ መበላሸቱ የምር በጣም ያማል 😢😢ይሄን ሁሉ የሆነቺው ባመነቺው ሰውነው የተረገመ ! ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ያመሻት እመአምላክ ትጎንሽ አሁን ልጅሽንም ታሳድግልሽ ❤❤ እደዚህ አይነት ወዶች ግን አይለፍላቸው
@yoyk9153
@yoyk9153 9 ай бұрын
በመጀመሪያ ከዛ ሁሉ ስቃይ ብርታቱን ሰጥቶ ልጅሽን እንድታይ ያደረገሽ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን። አሁንም ጠንከር ብለሽ እግዚአብሔር በረዳሽ መጠን እና እራስሽ እየጠበቅሽ ልጅሽን አሳድጊ። ከሁሉ አንጀቴን የበላሽኝ አስሬ የወላዲተ አምላክን ስም ስትጠሪ ነው ወላዲተ አምላክ ሁሌም ከጎንሽ ትሁን። እመቤታችን። ገኒይ በጣም እናመሰግናለን።
@honeybaby9337
@honeybaby9337 9 ай бұрын
የኔ እናት ደግሞ ቆጆ ነሽ❤❤❤ሰው ሞትን እረስቶ😢😢
@rozaroza5996
@rozaroza5996 9 ай бұрын
አቤት የእኛ ዶክተሮች እግዚአብሔር ን የማትፈሩ የሰው ስቃይ የማይሰማችሁ በእራሳችሁ ይድረስ ምን አይነት ጉዶች ናችሁ አይዞሺ እመብረሀን ትዳብስሺ
@tittttittt8380
@tittttittt8380 9 ай бұрын
ክብር ምስጋና ለ እግዚአብሔር ከናቱ ጋ በርቺ ለልጂሽ ብለሽ 😢❤
@Hiwi-Alroe-Tube
@Hiwi-Alroe-Tube 9 ай бұрын
የኔ ጎበዝ የኔ ጠንካራ እህት የኔ ውብ እንኳን የድንግል ማርያም ልጅ አተረፈሽ በርቺልኝ አይዞኝ እህቴ በረቺ ገና ብዙ ተአምር ባንቺ ይሰራል እግዚአብሔር።
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 9 ай бұрын
ገኒ በጣም ጥሩ ስራ ነው አድማጭ ነሽ ችግሯን እድትፈታ የልጇ አባት ይጠየቅ
@hananhp4217
@hananhp4217 9 ай бұрын
እፍፍፍፍፍ የኔ እናት እመብረሀን ትዳብስሽ እማ በጣም ይሰቀጥጣል😥😥😥
@menderin4228
@menderin4228 9 ай бұрын
ገኒ ለጤናዎ እርዳታ ከመጠየቁም በተጨማሪ ተዎናይት ለመሆን ከፈለችውን መሣዎትንም ተረድተሽ ያላት ህልም እንዲሳካ እድሉን አመቻቺላት ከፈጣሪ ታገኝዎለሽ።
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 9 ай бұрын
ምን አይነት ሆስፒታል ነው ለሰው ክብር የላቸው አይዞሽ እመቤቴ ምራሻለች
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውለታ ውሎልሻል እንጂ ፣ እቃ ርስተው ነው የሚሆነው የራስ ሰው ስለሌለ ሚስጢሩን የሚያወጣ የለም ነፍስሽ መትረፏም ትልቅ ነገር ነው ።
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 9 ай бұрын
እር ተው ግን ወንዶችየ ተው 😢😢😢😢😢😢😢እዘኑልን ሴት ልጅ ሌላውን ተውት እና እናት ናት😢😢😢😢
@sifenshume7726
@sifenshume7726 9 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ😢በጣም ከባድ ነው ስሜቱ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ልጅሽን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ 🙏
@mesertkifle233
@mesertkifle233 9 ай бұрын
ዋው የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አተረፍሽ በርቺ ጎበዝ ልጆ ነሽ እውነት ትልቅ ቦታ ነው የምትደርሺው ❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ታምረኛ ጌታ ነው
@Afomiya
@Afomiya 9 ай бұрын
የኔ ቆጆ ኡፍፍፍፍፍፍ ያማል ማር ያምን ብቻ የስራውን ይስጠው እኔም እራሴ አመመኝ በለቅሶ ጌታዬ ሆይ ፈጣሪ ይመስገን
@GalilaRout
@GalilaRout 9 ай бұрын
😢😢😢😢 ለምድ ነው ግን የኢትዮጵያ ሐኪሙች እሚ መናጭቁት በስመአም እር ልብ ይስጣቸው 😢😢😢😢😢😢😢
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 9 ай бұрын
አይዞሽ እናት😢 አይሴት ጉድሽ ብዙ ስታዛዝን 😢😢
@Hshsj-uz1xs
@Hshsj-uz1xs 9 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ የየዋህ አምላክ ፈጣሪ ይርዳሽ❤❤❤
@sebliyoutube8422
@sebliyoutube8422 9 ай бұрын
አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ጮርሶ ይማርሽ ልዥሽንም እመ ብርሃን ትጠብቅልሽ
@zouditasama3211
@zouditasama3211 9 ай бұрын
ሥሠማው ሠቀጠጠኝ😢😢😢😢😢አልጨረሥኩትም
@mulumulu5957
@mulumulu5957 9 ай бұрын
ወይ የሴት ልጅ እድል አይዞሽ እህቴ ለቦጎ ነው እህቴ እግዚያብሔር ይርዳሽ ውዴ😢😢😢
@Reem_coffee
@Reem_coffee 8 ай бұрын
አይ የሴት ልጅ ፈተና የኔ የዋህ አይዞሽ በሴት ልጅ የምትጫወቱ ወንዶች አላህ ድፍት ያርጋቹ😢😢😢😢😢
@TegituAwoke
@TegituAwoke 9 ай бұрын
ልጅሽ በረከትሽነዉ እግዚያብሄርነዉ የሰጠሽ ጠንካራነሽ ሁሉም ያልፋል የዛሬ ጥፋት የነገ ትምርትነዉ ፈጣር ለበጎነዉ ያደረገዉ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 9 ай бұрын
ደህና ህክምና የምታገኝበት መንገድ ቢገኝ ጥሩ ነዉ ኡፍ ምስኪን
@ummlky1994
@ummlky1994 9 ай бұрын
እህህህ 😭😭😭😭💔💔💔 እኔ አንዲት እህቴን ያጣዃት እደዚህ በህክምና ስህተት ነው አንድ ልጅ ወልዳ ኦፕሬሽኑ ስለሚያማት በአመት ሁለቴ ኦፕሬሽኑኑን ይፈቱት ነበር አላቅላቸውም ከውስጥ ምን እደረሱ ብቻ ልጇ ሦስት አመት ከስድስት ወር ሲሆነው እህቴ ሞተችብኝ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔 የስቱን ህይወት አጨልመዋል እነዚህ ሐኪሞች አሁን እህቴ ካረፈች ስምት አመት ሆናት እህቴሆይ ነፍስሽን ፈጣሪ ይማረው 😭😭😭 እና እህቴ አች በጣም ጎበዝ ነሽ ፈጣሪ ልጅሽን ያሳድግልሽ አይዞሽ ከባድ እቃ አታሽ እግዚአብሔር ይማርሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 9 ай бұрын
እረ ወንዶች ድድብና ቀንሱ በዛ በጣም እኛም ሴቶች ለማን እራሳንን አሳልፈን እንደምንሰጥ እንወቅ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ግሩም አባት ነው ! ፍትህ ለእናቶች እና ለህፃናት መልካምነት ለራስ ነው ደግ አደረግሽ ልጅቷንም ማወቅሽ ለልጅሽ ታላቅ እህት ነች እናንተ የሃገሬ አባቶች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ መሰል ወንድ ልጅህን ልትገል በል ንስሃ ግባ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል እባካችሁ ተመለሱ የልጁ አባት ለህግ ይቅረብ ማሳደግ ግድ ነው እሺ
@tsegahewa547
@tsegahewa547 9 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ ገንዬ❤
@askalemariyamtube
@askalemariyamtube 9 ай бұрын
😢አይ ሰው መሞቱን ረስቶ ይሄን ያህል ጭካኔ
@mesaytesema7080
@mesaytesema7080 9 ай бұрын
እኔን አፈር ይብላኝ የማርያም አራስ እንደዚህ ስትሰቃይ ምን ያክል ያማል
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji 9 ай бұрын
ኡፍፍ ሴት መሆን በብዙ ፈተና አይዞሽ እግዚያብሄር ይማርሽ፡ልጅሽን ያሳድግልሽ
@udayuday4858
@udayuday4858 9 ай бұрын
አይ የሴት ልጆ ፈተና
@user-ne8oo8yy7i
@user-ne8oo8yy7i 9 ай бұрын
አይ የኢቶጲያአ ወዶች አዝረግዞ መጥፉት ልማድ አደረጉት
@user-mp8vl2zn5e
@user-mp8vl2zn5e 9 ай бұрын
Egzabiher yemsgen 🙏🙏
@user-dm7li3mq3l
@user-dm7li3mq3l 9 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆጆ የሴት ልጅ ፈተና ከባድ ነው 😢
@user-dh9wg7kj4g
@user-dh9wg7kj4g 9 ай бұрын
She so lovely, I like her personality ❣️
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p 9 ай бұрын
የእኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ያገራልጅ. እኔም የምንጡራልጅ ነኝ ዉይም ደብር ታቦር አለም በር አካባቢነኝ ብተዋወቃት ደስ ይለኛል
@user-nw9dy7ru8c
@user-nw9dy7ru8c 9 ай бұрын
እኔም😢
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 9 ай бұрын
​@@user-nw9dy7ru8cእኔም
@salmatalal315
@salmatalal315 9 ай бұрын
Eniem
@seidaab357
@seidaab357 9 ай бұрын
እኔም❤
@atklitemelkamu4735
@atklitemelkamu4735 9 ай бұрын
ያው ቁጥሯ ከላይ
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ብርታታ ይሁንሽ የኔ እናት 😢
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 8 ай бұрын
አብሬሽ አለቅስሁ አቤት የሴት ፈተና😢😢😢😢😢
@Tube-ig2qj
@Tube-ig2qj 9 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሺ እግዚአብሔር ምህርቱን ይላክልሺ
@est2729
@est2729 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት በጣም ነው የምታሳዝነው የደረሰባት መከራ እጅግ በጣም ከባድ ነበር ብቻ እመብርሃን አትርፋታለች
@hiwotnegash2145
@hiwotnegash2145 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ጨርሱይማርሽ
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 9 ай бұрын
አዬ የሴት ልጅ መከራ ማለቂያ የለውም አዬ ወንዶች 😢
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv 8 ай бұрын
ሰው ጥልቅ ነው ውደ ሰውን ማወቅ በጣም ከባድ ነው ወላሂ ውስጤን ነው የነካሽኝ
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c 9 ай бұрын
በፈጣሪ የኔ እህት ብዙ ተሰቃየሽ😢😢😢😢
@gemilediris5220
@gemilediris5220 9 ай бұрын
ገኒየ.ደሥ.የሚል.አሥተማሪ.ነዉ.እያየን.ያለነዉ
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 7 ай бұрын
በጣም ይገርማል ይሄን ያህል ቸለተኝነት በህክምና ላይ የምታደርጉ ሃኪምችም ነርሶችም ፈጣሪ ነፍሳችሁን ኣይማረው😢
@smms6004
@smms6004 9 ай бұрын
ዩቱብ ክፈችላት ገኒየየየ የኔ ውድ እናት❤❤❤❤
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 9 ай бұрын
ምን ልታረገው
@fermimaenamoaanbessa1301
@fermimaenamoaanbessa1301 9 ай бұрын
End Embet አዝህ you tube ላይ ታስተመርበት
@fermimaenamoaanbessa1301
@fermimaenamoaanbessa1301 9 ай бұрын
ኩላሊቷን ወስደውት ይሆናል ይቺ ልጀ የራሷ ሚድያ ቢኖራት ጥሩ ነው erjyat
@bethlehemmekonen5461
@bethlehemmekonen5461 9 ай бұрын
የደረሰበት ያቀዋል እህቴ እኔ ምን እንደሆንኩ ሳላውቅ ወልጄ ለ23 ቀን ሀኪም ቤት ነበርኩ እንኳንም ተረፍሽ
@astertamiru3963
@astertamiru3963 9 ай бұрын
እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ አይዞሽ
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 9 ай бұрын
የኛ ሀገር ሀኪሞች አረ መግደል ነው ልማዳቸው የሰራቸውን ይሰጣቸዎ አሁንም መታየት አለብሸ
@clickcell4333
@clickcell4333 9 ай бұрын
ሳይጋቡ ነው ያረገዘችሁ አልገባኝም??አይዞሽ ጌታ ይርዳሽ ልጅሽ ይደግልሽ😢
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 9 ай бұрын
ሰታረግዝ አልይሸ ነው እንኳን ሊጋቡ የነሱ ጉድ ማለቂያ የለውም
@hanahani6542
@hanahani6542 9 ай бұрын
😢😢😢ምን አይነት መከራ ፈተና ገጠመሽ እህቴ በጣም ያሳዝናል በቃ ሰው የሌለው ሰው እንዲህ መጉዳት ለነገሩ አያጋጥም እንጂ አብዛኛው ወላድ በዚህ መንገድ ያልፋል ውድ ያሀገራችን ዶክተሮች ነርሶች እባካችሁ ለእግዚአብሔር ብላችሁ መልካም አድርጉ መልካምም የመለያደርጉ አሉ ብቻ አይዞሽ አሁንም ግን ብትታይው መልካም ነው ።
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 9 ай бұрын
አይ እመቤቴ ለሷ ምንይሳናታል?? በየሰከንዱ ስለምትጠሪያት ነፍስሽን አትርፋሻለች. ግን ገኒ' እቺ እናት እንደገና ፎሎአፕ ያስፈልጋታል.
@nasyatubetube5758
@nasyatubetube5758 9 ай бұрын
የሴት ልጅ ፈተና 😢😢😢😢😢
@hermonnigist5558
@hermonnigist5558 9 ай бұрын
አንቺ ጀግና ሴት ነሽ በርቺልኝ እናት❤❤
@user-ol1vf6bn6p
@user-ol1vf6bn6p 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
@Tefergirma
@Tefergirma 9 ай бұрын
ገኒ አደራሽን ታሪኳ በተመለከተ አንድ ፊልም እድሠራ ተባበሪያት ፈጣሪ ይባርክሽ ዘረሽ ይባረክ ገኒዬ በዚው ቀጥይ የእውነት ጀግናነሽ
@abbyabby5785
@abbyabby5785 9 ай бұрын
የኔእናትእኔን ውይሴትመሆንአይዞንለበጎነው ማያልፍየለም
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 9 ай бұрын
የእኔ እህት ጎበዝ እንኳን አላህ አተረፈሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@zuzutube6444
@zuzutube6444 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደግሞ ስታምር የኔ ገራገር
@metekalex2056
@metekalex2056 8 ай бұрын
እግዜአብሄር ልጅሽንያሳድግልሽ አችምትዳብስሽ
@EdenAtnafu
@EdenAtnafu 8 ай бұрын
ደግሞ የዋህነቷ ውይይይይይ የኔ ውድድድድ
@kalkidankalkidan7050
@kalkidankalkidan7050 9 ай бұрын
የኔ ምስኪን ስታሳዝን
@genetzemedkun-bp1yg
@genetzemedkun-bp1yg 9 ай бұрын
ወይ የፈጣሪ ተአምር
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un 8 ай бұрын
እመቤቴ አንቻጋ ትሁን አይዞሺ ጠንካራ ነሺ እንባሺን በሳቅ እየሸፍንሺ ኦ አምላኬ ምን አይነት ሰው አለ ጨካኝ አርመኔ መፍተን ለበጎ ነው
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 9 ай бұрын
ከምላሴ ፀጉር ይነቀል ግልፁን ተናግሮ የሚቀርብ ወንድ የለም ሁሌም ተጠራጠሩ።
@natytube3604
@natytube3604 9 ай бұрын
😢😢😢አይዞሽ የኔ የዋህ
@user-by2rs7zf7n
@user-by2rs7zf7n 8 ай бұрын
አይዞሽ እህታለም እግዚአብሄር ከኛ ጋር ነው😊
@yemaryamlij7242
@yemaryamlij7242 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ 🤲🙏
@eminetemahos1615
@eminetemahos1615 9 ай бұрын
ፈጣሪ ሲወድሽ
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 9 ай бұрын
በአልትራ ሳውንድ ማሳየት አይቻልም ፍሬ ? አይዞሽ፣የዋህነትሽ ጠብቆሻል ።
@fsedfsd-ch9fk
@fsedfsd-ch9fk 9 ай бұрын
ለካ የሳቀ ደስተኛ አይደለም ህመምዋን በሳቅ የምትሸፍን😢
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 9 ай бұрын
እንደው ብርታትሽ እህታለም ፈጣሪ አይለይሽ
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 9 ай бұрын
አይዞሽ እህት ፈጣሪ አለ የዋህ ነሽ ❤❤❤እመብርሀን ትርዳሽ የዋህነትሽ ጥሩነው ካደየም ሁለት ጊዜ ብር መላክሽ አትባንኝም እደ 😂😂😂😂
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 9 ай бұрын
ወንድን ያመነ እና ጉምን የዘገነ አንድ ነው ሴቶች ኡኡኡኡ ብለን ተረቱ ይቀየር ይቀየር።
@user-lr6ey2pm1n
@user-lr6ey2pm1n 9 ай бұрын
😢😢የኢትዩ ወዶች አይለፍላችሁ😢😢
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 9 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያለይሽ
@user-ij1cn1ov2r
@user-ij1cn1ov2r 9 ай бұрын
አይ ውንድና😢😢 ዶክተር ይፈርድ እንግዲህ
@hareglulu8331
@hareglulu8331 9 ай бұрын
እግዚአብሄር ይርዳሽ
@gemilediris5220
@gemilediris5220 9 ай бұрын
እኮንም.ደህና.ሆሺእህቴ
@Sarina956
@Sarina956 9 ай бұрын
ውይ ጭካኔ ምን ጉድ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ 😢😢😢
@umhafsa
@umhafsa 8 ай бұрын
እኔ ልቤን እራሴን አመመኝ ያአላህ
@emuyoutube9969
@emuyoutube9969 9 ай бұрын
አይ የዶክቶር ቸለተኝነት
@user-mg2vm3un5l
@user-mg2vm3un5l 4 ай бұрын
ይችን ልጅ መርዳት አለብን
@susulove2688
@susulove2688 9 ай бұрын
አቤት የሴት ልጅ ፈተና
@shewayeammanu2923
@shewayeammanu2923 9 ай бұрын
ኢቢየስ ትቅረብ
@Fkrye16
@Fkrye16 9 ай бұрын
ሰው ሚዲያ ላይ መጥቶ ታሪኩን ካጋራ በኋላ ጥቅሙ ግን ምን ይሆን ተመልካች አፍ ከመምጠጥ ውጪ ምን አረጎላቸው ይሆንስ አንቺስ ታሪካቸውን ካዳመጥሽ በኋላ ምን አርገሽላቸው ይሆን?እኔ እነሱ ያሳዝኑኛል
@mulubirara7956
@mulubirara7956 9 ай бұрын
አይዞሽ ደሞ ማማርሽ ቆንጆ ነሽ በርቺ
@fafetub1120
@fafetub1120 9 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ እህቴ
@Amhara782
@Amhara782 9 ай бұрын
አይዞሽእህቴ
@hameneeuser-mu1xw9fr2l
@hameneeuser-mu1xw9fr2l 9 ай бұрын
እመ ብዙሃን የስደት ስንቄ
@mesiiselemon7619
@mesiiselemon7619 Ай бұрын
ምኑ ደደቡ ነው በድንግል ማርያም
@lidiyatesfu1380
@lidiyatesfu1380 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@shewit-md7ub
@shewit-md7ub 9 ай бұрын
አይዞሽ የእኔ እናት ❤❤❤❤
@hulumyalfal7516
@hulumyalfal7516 9 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔን ታሪክ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ስሙን በእሱ ቀይሮ ጉድ ሰራኝ! ባለታሪክ ፍሬህይወትአገኘሁ.።
26:57
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 152 М.
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 6 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 26 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 7 МЛН
ቴዲን አለመውድድ ከምቀኝነት ያስቆጥራል፡፡
24:31
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 67 М.
የኛ ቀናት #97 ቤት በመቀየራችን 4ሺህ ብር አመለጠኝ::
19:01
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 140 М.
ባለፈው የፍቅር ህይወቴ ብዙ ተጎድቻለሁ ሴቶች ከኔ ተማሩ
48:16
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 159 М.
የእኛ ቀናት #64 የእናቶችን ቀን ከሙሉጌታ እናት ጋ አከበርን፡፡
11:51