በነዳጅ የሚሰሩ መኪናዎችን ወደ ኤሌትሪክ መቀየር የጀመረው ግለሰብ - ካሪቡ አውቶ | Karibu Auto!

  Рет қаралды 63,479

Arts Tv World

Arts Tv World

7 ай бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 182
@Alem1985
@Alem1985 7 ай бұрын
ጎበዝ እንደኛ ነህ ክብር ይገባሀል ሳይንስና ቴክኖሎጂ እውቅና ሊሰጠው ይገባል የምትሉ መበረታታት አለበት❤
@tadiyosmandefro4254
@tadiyosmandefro4254 7 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ሰው ነህ ዘመኑ፣ እግዚአብሄር ከዚህ የበለጠ ለመስራት እንድትችል እና ውጤታማ እንድትሆን ይርዳህ፣ ከታላቅ አክብሮት ጋር የምሰጥህ አስተያየት የውስጥ ታፒሴሪ የበር ሽፋን ዳሽቦርድ ኮርኒስ ስትሰራ ሴፍቲ የደህንነት ጉዳይ ግምት ውስጥ ማስገባት እንዳትረሳ፣ ሲሰበሩ ሊሰባበሩ የሚችሉ እና በአደጋ ግዜ አሽከርካሪውን አና ተሳፋሪን ስለሚጎዱ ከጎማ ወይም በቆዳ ተለብጦ የተሸፈነ ልዝብ ፕላስቲክ ተጠቀም ምክንያቱም የመንገድ ትራንስፖርት መኪናህን የሚፈትሸው በአብዛኛው የደህንነት መስፈርት ነው። በጣም ጎበዝ በርታ ከዚህ የበለጠ ብዙ መስራት እንደምትችል ጥርጥር የለኝም
@tedlaabebe6465
@tedlaabebe6465 7 ай бұрын
በጣም፡ ግሩም፡ ሥራ ፡ ነው ፡፡ እንደአንተ፡ ያሉ፡ ሰዎች፡ ናቸው፡ ሀገር፡ የሚያሳድጉ፡፡ ይህ፡ ትልቅ፡ ኩባንያ፡ የሚሆን፡ ነው፡፡ ነባር፡ መኪናዎችን፡ እንዲህ፡ በመለወጥ፡ ህገሪቱን፡ ከውጪ፡ ምንዛሬ፡ ወጪ፡ መቀነስ፡ ይቻላል። በጣም፡ ጥንቃቄ፡ የሚያስፈልገው፡ ባትሪ፡ በጣም፡ ሲሞቅ፡ስለሚፈነዳ፡ አሲድም፡ ስለሆነ፡ በሰው፡ ላይ፡ ጉዳት፡ ስለሚያደርስ የሚቀመጥበት፡ ቦታ፡ ለጉዳት፡ ብዙ፡ የማይዳርግ፡ እሳት፡ መከላከያ፡ ሽፋን፡ ያለው፡ እንደሚሆን፡ እገምታለሁ፡ ፡
@user-cs5wn3hw3y
@user-cs5wn3hw3y 7 ай бұрын
አይዞህ በርታ ውንድማችን ተማርነ ነንፖሮፊሠር ነን እያሉ አገርን በዘር እያባሉ ከሚያሥጨርሡት እንዳንተ ያሉትን እግዛብሄር ያብዛልን የጥበብ መጀመሪያ እግዛብሄርን መፍራት ነው!
@truthprevail8939
@truthprevail8939 6 ай бұрын
ድንቅ ሰው ነህ ! እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነቱን ሰው ያብዛልን !!
@nitsuhtaddesse9390
@nitsuhtaddesse9390 7 ай бұрын
ወንድሜ አንተ ከ 8ኛ ክፍል ይሄንን የመሰለ እውቀት አትርፈህ ሀገርህን ከድህነት ወደ ብልፅግና እያሸጋገርክ ነው እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BananaMedia-vx9mc
@BananaMedia-vx9mc 7 ай бұрын
ብልፅግና ???
@AT-rg4el
@AT-rg4el 7 ай бұрын
ሰውየው ማኛ ነው፤ ስላቀረባችሁት ምስጋና ይገባችኋል። የመስክ ምልከታ፤ ቀረፃ እና የስራ ቦታ ጉብኝት ብታረጉ ደግሞ ምርጥ ነበር።
@shibruayissa1191
@shibruayissa1191 7 ай бұрын
ወደ ሙሉ ትግበራ / ወደ ቢዝነስ ስትገባ የ 1994 ቪታራ አለችኝ የኔንም በተመጣጣኝ ዋጋ ትለውጥልኛለህ ወንድሜ አምላክ ይርዳህ በርታ
@Washodasho1982
@Washodasho1982 7 ай бұрын
ግሩም ድንቅ ሥራ ነው። ተምሮ ችግር ካልፈታ ምኑን ተማረ? እግዚአብሔር ይመስገን እስከ ስምንት ነው የተማርኩት ያልከውን ወድጄዋለሁ። ገፍተህ ቢሆን ኖሮ ዘረኛ ሆነህ ችግር ትፈጥር ነበር።
@BeBlessed23
@BeBlessed23 7 ай бұрын
Betem tiru. Le fideloche yekerta gin ke ahun behuala wede huala anedem. 😮
@fikriewoldesamyat1448
@fikriewoldesamyat1448 7 ай бұрын
የተማረ ሁሉ ችግር ፈጣሪ አይሆኑምና አስተያየቱን ባከብርም እርማት ቢደረግበት መልካም ነው ።
@fikriewoldesamyat1448
@fikriewoldesamyat1448 7 ай бұрын
ውጤት በማሳየት የጣረውን ግለሰብ ግን ሊደነቅና ሊከበር ይገባል ።
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@elaybright8884
@elaybright8884 7 ай бұрын
ፈጣሪ ሲያበራልህ ብቻ በቂ ነው የተማሩት ጠጋ ብለው ቀርበው ይሰርቁሀል ተጠንቀቅ ብቻ።
@henokalemu9130
@henokalemu9130 7 ай бұрын
በጣም ምርጥ ፈጠራ ነው። በርታልን ወንድማችን
@solomonksshun8254
@solomonksshun8254 7 ай бұрын
ካሪቡ አውቶሞቲቭ፤ የፈጠራ ባለሞያውን በፕሮግራምህ ላይ በማቅረቅህ በጣም አመሰግንሃለሁ። በርታ።
@user-fh9ye4pb5d
@user-fh9ye4pb5d 7 ай бұрын
አንተ ለኛ በረከታችን ነህ ጀግናችን
@lifeinparis2856
@lifeinparis2856 7 ай бұрын
በርታልን የኛ ጀግና ሁሉም ሰው ሊያበረታታውና እውቅና ሊሰጠው ይገባል ❤❤❤
@mihrete-abpetros954
@mihrete-abpetros954 7 ай бұрын
09:57 እግዚአብሄር ይመስገን ከ8ኛ ነው ያቆምኩት🥰🥰🥰
@user-cz2rx2ew6m
@user-cz2rx2ew6m 7 ай бұрын
ይህ ጅማሮ ትኩረት ቢሰጠው ጥቅሙ ቀላል አይመስለኘም። ወንድሜ በርታ።
@Getahunmerga
@Getahunmerga 7 ай бұрын
እኛን ኢትዮጵያዊያንን የሚያኮራ ስራ ነው።የወደፊት ተስፋችን የሚሆን ሰው እንዳለን ተሰምቶኛል
@shibruayissa1191
@shibruayissa1191 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ በቀጣይ የተሻለ ነገር ይዘህ እንደምትመጣ አልጠራጠርም በርታ
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 7 ай бұрын
እጅግ በጣም ግሩም አቀራረብ እና ወሳኝ መረጃ :: አናመሰግናለን ካሪቡ እና ይህ ግለሰብ ከፍተኛ ማበረታቻ ይገባዋል 😊
@mahishallom1369
@mahishallom1369 7 ай бұрын
ጀግና ነህ በርታ ወጣቶችን አብረሃቸው ብትሰራ የተሻለ ነገር ልትሰሩ እንደምትችሉ ያስታውቃል።
@bashirsalh4817
@bashirsalh4817 7 ай бұрын
ድንቅ የፈጠራ ውጤት ነው በርታ ወንድሜ እቤት ተቀምጠው የወጣት ጡረተኞችን የምታነቃቃ ሰው ነህ ወጣቶች በመቆጨት አእምሯችሁን አሰሩ ማማረር ውጤት አያመጣም
@user-ry5qt5mj5z
@user-ry5qt5mj5z 7 ай бұрын
ጋዜጠኛው ደጋግሞ ነዳጅ መስጫ ይላል የኤሌትሪክ መኪናውን ሰውዬ ውይይቱን አትደበላልቀው ግን ይሄንን የፈጠርከው ሰው በጣም ጎበዝ በርታ ጀግና
@samuelketema4583
@samuelketema4583 7 ай бұрын
አሪፍ ፈጠራ ነው ።የመንገድ ትራንስፖርት ምዝገባና የሕግ ጉዳዮችም አብረው ቢታዩ።
@elaybright8884
@elaybright8884 7 ай бұрын
እኛ እኮ አለምን የሚወዳደሩ የፈጠራ ሰወች አሉን ይሰደዱና እውቀታቸው ተቀምቶ ተራ ሰወች ሁነው የፈረንጆች መበልጸጊያ ሆነው ይቀራሉ እኛ የራሳችን ስምና ሞዴል መኪና መፈበረረክ አለብን እነኬንያ ጋና በራሳቸው መኪኖች እያመረቱነዉ በሚቀጥለው አመት ሀበሻ የምትባል መኪና በራሳችን ልጆች ተሰርቶ ለማየት ያብቃን ስደት ቀንሱ ተፈጨርጨሩ በሀገራችን ውስጥ ብቻ።
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 7 ай бұрын
በጣም ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ ነው በርታ የተሻለ መኪና ሰርተህ ብቅ እንደምትል አምናለሁ !!❤❤
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 7 ай бұрын
በጣም ብዙ ነገሮችን እጠብቃለሁ ከዚህ ትውልድ !! ያረጁ መኪናዎችን ወደ ኤሌትሪክ መለወጥ በጣም አሪፍ ነው !! ከውጭ መኪናዎች እንዳይገቡ በሀገር ውስጥ ኢትዮጵያ ሰራሽ መኪና፣ ትራክተር፣ የህንፃ ስርራ ላይ ይሚውል ክሬን፣ መንገድ ድልድይ ለመስራት የሚጠቅሙ ስራን ቀለል የሚያደርጉ ማሽኖችን ይህ ትውልድ ለመስራት መንቀሳቅስ ይችል ዘንድ ተመኘሁ!!! ስለዚህ በርታ ፣ እደግ፣ ተመንደግ አልኩ አጠፋሁ ?
@karibuautogarag2593
@karibuautogarag2593 7 ай бұрын
ጥሩና ትክክለኛ አስተያየት ነው
@debebeteklu1451
@debebeteklu1451 Ай бұрын
ይህ ልጅ፣ግሩም ድንቅ የፈጠራ ሥራ ችሎታ አለው ፤ ብርቅ የሀገር ሀብትም ነው። አሁን ካየናቸው የፈጠራ ሥራዎች የተሻሉ ሥራዎችን እንደሚያበረክትም ሙሉ ተስፋ አለኝ።
@jesuslord3177
@jesuslord3177 2 ай бұрын
B በጣም በጣም ጎበዝ ሰው አቅእም ቢኖረኝ እሸልም ነበረ በርታ እግዚአብሔር የግዚህ
@asratminase6123
@asratminase6123 7 ай бұрын
What a wonderful job it is. In Ethiopia as we do have electricity power, more electric vehicles are encouraged as they do have many benefits. This is a huge investment brother Keep up the good work
@birtukanbirtukanzenebe7762
@birtukanbirtukanzenebe7762 7 ай бұрын
ዘመኑ ጀግና በርታ
@kuware5780
@kuware5780 7 ай бұрын
በተለምዶ የፈጠራ ባለሞያ ብዙ ጊዜ ሲባል እሰማለው እኔ ግን ይህ አባባል የተሳሳተ ይመስለኛል የግኝት ባለሞያ ቢባል ይሻላል ምክንያቱም ፈጣሪ አንድ እግዚአብሔር ነው እና ወንድማችን በርታ
@user-yn6xq9qb2p
@user-yn6xq9qb2p 7 ай бұрын
ካንተ በላይ የተማረ መን ነው? ካንተ በላይ ያወቀ ማን ነው ?፡ወረቀት ሳይሆን በተግባር የተፈተነ እውቀት አንተነህ ያለህ አንተ በሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ማስተር አለህ ፡፡ያውም በከፍተኛ ማእረግ የተመረክ ፡፡የኔ ወንድም የኔ ጀግና አንተነህ ፡፤በርታ አታቁም ፡ሀገር አንተን ትፈልግሀለች ፡፡በጣም ተደስቼብሃለው ፡፡
@ananian469
@ananian469 7 ай бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው አዘጋጁም ወሳኙን ጥያቄ ቸል ብለሀዋል በስንት ሰአት ቻርጅ ስንት ኪሜ ትሄዳለች የባትሪው የስራ ዘመን እና ራሱን ቻርግ ያረጋል ስትል እንዴት ሶላር ነው ወይስ በዲናሞ ?
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 7 ай бұрын
ይሄ ሰው ወድ ቻይና ኮሪያ ብቅ ቢል ብዙ ይሰራል። አሰራሩ ቢቀልለት ጎበዝ ጀግና ነው። አጋዥ፣/፣ፕሮፓዛል፣ ቢዝነስ ፕላን፣ የብድር አገልግሎት ይደረግለት !
@Berhanugebeyehu
@Berhanugebeyehu 6 ай бұрын
ምርጥ የፈጠራ ጭንቅላት ።እግዚአብሔር ይመስገን።
@atnkutkendie4507
@atnkutkendie4507 7 ай бұрын
ጎበዝ ነህ በጣም በርታ
@getachewmengesha1246
@getachewmengesha1246 7 ай бұрын
I am so proud of you good job keep going..👏👏👏👌
@DaveUp-dg8nk
@DaveUp-dg8nk 7 ай бұрын
Bless bro
@now7810
@now7810 7 ай бұрын
ጀግና !! ይቻላል 💪💪💪
@user-fj5nr4ss2z
@user-fj5nr4ss2z 7 ай бұрын
Wow! Bravo!
@elaybright8884
@elaybright8884 7 ай бұрын
ይሄ ሰው በደንብ ተሸልሞ መቋቋም አለበት በፈጠራ ስራውን እንዲያስፋፋዉ ወይኔ ሀገር ቤት ብሆን አብረን መስራት አለብን ምርጥ ብቃት ላይ ነው ጀግና ነው።
@solomondemte2081
@solomondemte2081 7 ай бұрын
You have to go what are you waiting
@debebeteklu1451
@debebeteklu1451 Ай бұрын
ተመላለሽ ሆነህም አብረኸው ልትሠራ ትችላለህ ። ከተስማማችሁ፡፡
@tewodrosberi7633
@tewodrosberi7633 7 ай бұрын
ከሌሎች የኤሌክትሪክ መኪኖች ምን እንደተማረ ብትጠይቀው ጥሩ ነበር!
@wubemelese3694
@wubemelese3694 7 ай бұрын
Excellent, God bless you!
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 7 ай бұрын
ጀግናነክ ወንድሜ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ለማየት ያብቃን😍💚💚💛💛❤❤💪💪
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 7 ай бұрын
አንተን የኢትዮጲያ ትንሳኤ መታያ ጭላንጭል እጅግ መልካም ቅን ግልጽና ሩህሩህ የሆንክ ሰው መሆንህን ተመልክቻለሁ እድሜ ዘመንህን ልጆችህን ይባርክልህ እያልኩ ወደፊት ብዙ ሰዎችን እንደምትረዳ ተስፋ አደርጋለሁ መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ እጹብ ድንቅ የፈጠራ ሰው ነህ ወንድሜ !!!
@sarahethiopia8432
@sarahethiopia8432 7 ай бұрын
Thanks my brother.
@unityForEthiopia
@unityForEthiopia 7 ай бұрын
Excellent! We need people like him.
@yohannesdejene2561
@yohannesdejene2561 7 ай бұрын
ጉበዝ ሰው ነህ ፈጣራ ማለት ይህ ነው ችግር በብልሃት መፍታት ደስ ይላል በርታ ወደ ፋብሪካ ያሳድግህ
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 7 ай бұрын
Amazing !!
@user-nh4ht3uy7t
@user-nh4ht3uy7t 7 ай бұрын
Great Work !!!!
@selam65030
@selam65030 6 ай бұрын
❤❤❤አንተ ጀግና ነህ አባቴ መንግስት ቢገልህ ደስታዉ ነዉ ስለዚ እራስህን ከሁሉም ጠብቅ ይህ መንግስት እስኪወገድ🎉🎉🎉🎉
@mulatukebede6710
@mulatukebede6710 7 ай бұрын
ተባረክል
@tekleababera1965
@tekleababera1965 6 ай бұрын
1000000% Big respect 👍👍
@asanaseleshiasfaw2402
@asanaseleshiasfaw2402 7 ай бұрын
Well done 🎉🎉
@ej1602
@ej1602 7 ай бұрын
Thank you for bringing this intelligent creative Pearson. Unthinkable that you can convert that car to electric and a classic car. wooww my brother Berta.
@MiftaTeka-tv2gg
@MiftaTeka-tv2gg 2 ай бұрын
ማሻ አላህ
@hailemeskeltessema4182
@hailemeskeltessema4182 7 ай бұрын
የኔ ወንድም ጐበዝ በርታ ሌላም ትሠራለህ እግዚ ይርዳህ አሜን
@user-mh5ty2lx4v
@user-mh5ty2lx4v 7 ай бұрын
I've got no words 👏👏👏👏👏
@abushemetmeku3914
@abushemetmeku3914 7 ай бұрын
ጀግና የኢትዮጺያ ልጅ ነህ በልልኝ ።
@user-dx9sd6kd5d
@user-dx9sd6kd5d 7 ай бұрын
ماشاءالله فنان
@afeworkw1291
@afeworkw1291 7 ай бұрын
It is amazing
@viralposts986
@viralposts986 7 ай бұрын
You are a genius.
@yonasjaki7140
@yonasjaki7140 7 ай бұрын
ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@mustafamohammed7484
@mustafamohammed7484 7 ай бұрын
Well done bro you deserve a medal of honour
@addiszemen1637
@addiszemen1637 7 ай бұрын
አጃኢብ ነው በርታ ዘመናችን
@erimyastaye9329
@erimyastaye9329 6 ай бұрын
በርታ ወንድሜ
@rainfallforsleepandrelax148
@rainfallforsleepandrelax148 7 ай бұрын
He need to create share company to create car industry.
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 7 ай бұрын
ጀግና!
@girmadamtew8183
@girmadamtew8183 7 ай бұрын
ጎቦዝ፣በርታ፣ወድምቻን
@ethiopia9431
@ethiopia9431 6 ай бұрын
በርታ❤❤❤
@NebiyouSamuel
@NebiyouSamuel 7 ай бұрын
Good job
@danbezstudio4740
@danbezstudio4740 7 ай бұрын
ወይ ጉድ😮 የሚደንቅ ነው !
@mesfinhailegiorgis7985
@mesfinhailegiorgis7985 7 ай бұрын
እንዲህ አይነት ሰዎችን ስብስብ ይደራጅልን
@samsonhmichael5219
@samsonhmichael5219 7 ай бұрын
ግሩም ነው እረ አብሮ የሚስራ ባለ ሐብት ከዚህ ስዉዬ ጋር ስርታችሁ ለአገርም ለራሳችሁም ተጠቃሚ ሆኑ
@samueldegu1096
@samueldegu1096 7 ай бұрын
ጥሩ ነው ወንድሜ፡ግን ችግሩ ምንድን ነው፡battery cost እና ቻርጅ የሚደርግበት ስዓት ከፍተኛ መሆን አንዱ ችግር ነው።ግን ከዚህ የተሻለ ሃሳብ እና፡ግኝት አለኝ!patent ካወጣሁ በኋላ አብረን ብንሰራ፡መልካም ነው
@user-kn4tc8jt9s
@user-kn4tc8jt9s 7 ай бұрын
የሚገርም ክህሎት ባለቤት ነው በርታልን። ሂወትህን ግን ከምቀኞች ጠብቅ። አዘጋጁ ደግሞ የመኪናዋ ስም ቮልስ ዋገን ነው። ቦልስ ዋገን አይደለም
@teshayearaya1712
@teshayearaya1712 7 ай бұрын
ወንድም እንደኛ ቅን የሚያስብ ምንም ምቀኝነት የሌለብን ያለን እንዳለ ሆኖ ሳለ ምቀኞች እንደአሸን ፈልተዋል መርቸዲስ ትክክለኛ ስሙ መርሰዲስ ሲንጀር የልብስ ስፊ ማሽን ትክክልኛ ስሙ ሲንገር ነው
@yosephabera6274
@yosephabera6274 7 ай бұрын
ግሩም ድንቅ ሥራ ነዉ
@jhontube3996
@jhontube3996 7 ай бұрын
ከአሁኖቹ የ12 ክፍል ተማሪዎች አንተ የተሻልክ ነህ በርታልን ወንድሜ❤❤❤❤❤
@user-cj4xg5mz4g
@user-cj4xg5mz4g 7 ай бұрын
12 chrisowal eko
@mikking9432
@mikking9432 7 ай бұрын
12 telalek endye mechanical engineering ketemerekut yeshalal enesu temerekew mean seruuu
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
@@mikking9432 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
@mustafamohammed7484
@mustafamohammed7484 7 ай бұрын
U must be joking better than our 5 kilo University lecturer
@user-dw9co2oe7h
@user-dw9co2oe7h 6 ай бұрын
ወንድሜ ስታወዳድር ፣ ማወዳደር ያለብህ ተቀራራቢ ነገሮችን ነው። ይህን ሰው እንኳን የ12 ክፍል ተማሪ ፣ የሜካኒካል እና ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ መምህራንም አይስተካከሉትም። የመማር አላማ ሁለት ነው። 1. የባህሪ (አመለካከት) ለውጥ ማምጣት፣ 2. ችግር ፈቺ (መፍትሄ ፈላጊ) መሆን፣ ይሄ ሰው ሁለቱንም አሳክቷቸዋል። እነ ሌዎናርዶ ዳቬንቺ ፣ሚካኤል ፋራዳይ፣ ቶማስ ኤዲሰን ከየትኛው ዩንቨርስቲ ተመርቀው ነው ይህን ሁሉ አለምን የለወጠ ሥራ የሰሩት?
@melak2443
@melak2443 7 ай бұрын
Wonderful creative,I also want to share my experience with related technology if I am invited
@luigicampagnoli7129
@luigicampagnoli7129 7 ай бұрын
13:51 ❤❤❤
@solomontadesse2028
@solomontadesse2028 7 ай бұрын
አቦ እግዚአብሔር ማስታዋሉን ይጨምርልህ አንተ የመፍትሔ ሠው ነህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@tedihousbroker1218
@tedihousbroker1218 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የተሻለ ነገር እንደምናይ አልጠራጠርም ። መልካም ዘመን ልጅህንም ከዚህ በላይ የምትሰራ እና አገር የምትጠቅም ያድርግልህ ! እነ ኢንጂነር ምን አስባችሁ ? ካሪቡዎች እናመሰግናለን ። እናንተም በቻላችሁት መጠን አግዙት ?
@user-qy5xt5kd5f
@user-qy5xt5kd5f 7 ай бұрын
ጀግና ገራሚ ድጋሚ ጀግና
@antenehasnake9242
@antenehasnake9242 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አንተን እና ቤተሰብህን ይባርካችሁ ።
@birhanugeremew8323
@birhanugeremew8323 7 ай бұрын
እደግልን ለችግር ደራሽ ወንድማችን ይመችህ
@mackabaye
@mackabaye 7 ай бұрын
Anbessa!!!!!! Yasebikewin bemulu egziabhere yasakalih
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@thomaskoro5534
@thomaskoro5534 7 ай бұрын
Betam yimiberetata sewe newe Berta bro ..👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦👈🏾👈🏾👈🏾
@mussieb.h5600
@mussieb.h5600 7 ай бұрын
የብቃት እና የፈጠራ ስራ ሽልማት ቢዘጋጅለት ጥሩ ነው🎉 ሽልማቱን የእንጨት ስራ ካምፖኒ ፣ የመኪና ስራ ካንፖኒዎች ወይም " መንግስት " ቢያበረታታው ይመረጣል። 🎉❤🎉
@user-nq3eh8tm8l
@user-nq3eh8tm8l 7 ай бұрын
ዘመኑ ጎበዝ ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር
@wosenujifar7274
@wosenujifar7274 7 ай бұрын
Gobez yenga jegna.
@habtamusol4998
@habtamusol4998 7 ай бұрын
ነገሮች ቢመቻቹለት ከዚህ በላይ እንደሚሰራ ያስታውቃል።
@luigicampagnoli7129
@luigicampagnoli7129 7 ай бұрын
Bravo bravo Gigi Gino ghimbi wollega Roma Italy Italia 🇪🇹🇮🇹
@solking4386
@solking4386 7 ай бұрын
ወዳጄ አንተ ትክክለኛ ኢንጂነር ነህ
@tamjen4281
@tamjen4281 7 ай бұрын
በመደነቅ ነው ያየሁት ለምን 8ኛ ክፍል አስበው አለምን የለወጡት የተስእጦ ሰዎች ናቸው
@eyobelias9658
@eyobelias9658 6 ай бұрын
❤Waw grum fetera new
@bogalebeyene413
@bogalebeyene413 7 ай бұрын
Wenedeme Beserah Hulu Egziabeher Yekedem Ene Awtomotiv Temera Menem Alett 6:46 kemelum
@user-qm5qe9jj8h
@user-qm5qe9jj8h 7 ай бұрын
ይለያል !!!
@ermi16tube21
@ermi16tube21 7 ай бұрын
Jegna!
@YohannesLeyikun
@YohannesLeyikun 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አልተማርኩም አለ። እውነቱን ነው የተማሩት ከመቀጠር በቀር የሰራ ነገር የለም ፣ ከምቀኝነት ፣ ከዘረኝነት ፣ ከሌብነት ፣ በቀር የሰራነው ነገር የለም ። ምክሬ ግን ሞያህን ተማርኩ ለሚሉ ቡዳዎች ብዙ አትንገር እንዳያጠፉህ ።
@Dawitwoldu
@Dawitwoldu 7 ай бұрын
yemigerem new
@dinirsalahadin3278
@dinirsalahadin3278 7 ай бұрын
👋👋👋 bartaaaaaa
@wondimuessayas8460
@wondimuessayas8460 7 ай бұрын
I liked and appreciated the creativity. But I saw the car lacks safety issues internally and externally.
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 14 МЛН
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 29 МЛН
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 45 МЛН
የ መኪና ዋጋ አዲስ አበባ ውሰጥ
29:28
jahnny
Рет қаралды 277 М.
Тюнинг детейлинг МТЗ турбо
0:28
traktorist_161_
Рет қаралды 1,7 МЛН
Скуфокат 1200 #мотоцикл
0:16
Кирилл Кос
Рет қаралды 1,1 МЛН
Обочечники жёстко обламываю на М5 #shorts
0:58
Вольвист 73
Рет қаралды 8 МЛН
A estos dos los dejaba sin carnet - Dashcams España
0:31
Dashcams España
Рет қаралды 15 МЛН
НАИВНЫЙ ВОДИТЕЛЬ 🤯
0:22
Top YouTubs
Рет қаралды 730 М.