በዲዛየር መኪኖች ላይ ለተነሳው ጥያቄ የሱዙኪ ካምፓኒ ምላሽ ምንድነው? | ካሪቡ አውቶ

  Рет қаралды 74,952

Arts Tv World

Arts Tv World

Жыл бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
#karibuauto #automotive #carrepair #car #dzire2022 #suzuki #dzire
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 207
@tadessetsige4473
@tadessetsige4473 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ ለተወሰነ ወራት መኪኖቹን ባለመግዛት ትብብር ብናደርግ ወደ ትክክለኛው ዋጋው ይመለሰል ንቃ ወገኔ
@temesgensidamo3914
@temesgensidamo3914 Жыл бұрын
Exactly
@Baritube2350
@Baritube2350 Жыл бұрын
Exactly
@oneethiopialove4826
@oneethiopialove4826 Жыл бұрын
That's a true brother because the price is too high at the beginning also.
@workusimeneh
@workusimeneh Жыл бұрын
ሲቀንስ ገዝተህ ጨምረህ ልትሸጥ ነው
@danielnegash7985
@danielnegash7985 Жыл бұрын
ለዚህ ስግብግብ ነጋዴ ጥሩ ነዉ
@tadessetsige4473
@tadessetsige4473 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ እህትና ወንድሞቼ ሕንድና ዱባይ ብትጠይቁ ዋጋው ከ600ሺ እሰከ 700ሺ ብር ነው የሚሸጡት ከሁለቱም ዜጎች አውርቻቸው የእናተ ጋር ነጋዴዎች ለሕዝባቸው እና ለሀገራቸው አያሰቡም ብለው ነው የሳቁብኝ
@mirtzerbekele5125
@mirtzerbekele5125 Жыл бұрын
18 amet tenedito 2.2m silemishetew minm alalhum...delala bicha
@iyasugebeyehunigatu7211
@iyasugebeyehunigatu7211 Жыл бұрын
The CIF Djibouti price is 10,000.00 USD and the customs duty is around 500,000.00 Br. considering two cost factors only will give you more than a million, then just add 15% w/o profit then u may reach the approximate price.
@danielnegash7985
@danielnegash7985 Жыл бұрын
ለዋጋዉ መዉረድ ቢኒ ባባ ነዉ ጀግና ልጅ ነዉ
@yaredt.8580
@yaredt.8580 Жыл бұрын
በርቱ ይህን የደላላ የሀሰት ትርክት መና አስቀሩት።
@yonatanhailu5068
@yonatanhailu5068 Жыл бұрын
ኘሮግራማችሁ ህይወት የሚኖረው በተመልካች ነው እንጂ በመኪና ሻጭ አይደለም ይህን ፕሮግራም እወደው ነበር አሁን ግን እጅግ አስጠላኝ መኪና ሻጭ ያዳምጣችሁ ባለጌዎች ሁለተኛ ይህን ፕሮግራም አልመለከትም ቻው ለዘላለም
@elwoyeyabelo3979
@elwoyeyabelo3979 Жыл бұрын
ጥገናን በተመለከተ ከድርጅቱ ውጭ ላሉ ሜካኒኮች ስልጠና ቢሰጥ በጣም ብዙ ችግሮችን ይቀርፋል።
@belig.5434
@belig.5434 Жыл бұрын
ትክክለኛ መረጃ እንዲህ ነው የሚሰጠው ። በባለፈው ያደረጋቹትን ቪዲዮ በራሳቹ ማፈር አለባቹ። ለዛሬው ግን እናመሰግናለን ።
@ayalwello_
@ayalwello_ Жыл бұрын
❤️❤️❤️🙏🙏🙏 🇪🇹 መቐለ እንዴት ደስ ይላል♥ ይህ ሁሉ የሰላም ውጤት ነው። ፍሬዋም ጣፋጭ ናት። ስለዝህ ህዝቡ ሰላሙን መጠበቅ አለበት። ለማንም አሳልፎ መስጠት የለበትም። ስላም ከሌለ ምንም ቢኖረን ሁሉም ባዶ ነው ምንም ይሁን ምንም እኛ ኢትዮጵያዊ አንድ ነን መንግስት ነይ ባዬች ግን አስመሳይ ተኩላ ናችው እያስመሰሉ ስንቱን የድሀ ልጅ አስጨረሱት ሰላም ሰላም ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን ❤️🇪🇹🙏 📷ኢዜአ 🌴🌴🌴ggtyu
@dessiegelaw5935
@dessiegelaw5935 Жыл бұрын
እንደ ሁለገብ ባለሙያ የምታቀርቡት መርሀ-ግብር በጣም አስተማሪ ነው በርቱ
@neb.zel.7484
@neb.zel.7484 Жыл бұрын
በጣም አስገራሚ: የተሟላ ተአማኒነት ያለው በማስረጃ የተደገፈ ዝግጅት በመሆኑ ከፍተኛ ክብር ለካሪብ ሚዲያ ይገባዋል። ቁንጽል ሐሳብ ይዘው በተጨባጭ ማስረጃ ሳይደገፉ: ያለእዉቀት ሕዝቡን የሚያደናግሩ ሚዲያዎችም ከፍተኛ ትምህርት ሊወስዱበት ይገባል። የአቶ ፋኑኤልም አቀራረብ በሳልና በጣም አስገራሚ በመሆኑ አድናቆትና መበረታታት ያስፈልገዋል።
@samuelketema4583
@samuelketema4583 Жыл бұрын
ጥሩ ነው። በማሕበራዊ ሚዲያ ለሚነዳ ማሥተማሪያ ነው። ደላላ ዋጋ ሚወሥንበት ጊዜ ማብቃት አለበት ።
@wintanawoldgbral3475
@wintanawoldgbral3475 Жыл бұрын
Best explanations !
@MesayEthiopia777
@MesayEthiopia777 Жыл бұрын
ውድ ካሪቡዎች እኔ ከዘወትር ተከታታዮቻችሁ አንዱ ነኝ። በሬድዮና በ KZfaq የምታቀርቧቸውን እከታተላለሁ። በተለይ የሚመለከታቸው የመንግስት ሀላፊዎችን እና ታዋቂ ባለ ሙያዎችን ወቅታዊ በሁኑ ጉዳዮች ላይ የምታቀርቧቸውን ዝግጅቶች ለሚከታተል ሰው ሚዛናዊነታችሁን አይጠራጠርም። በርቱልን በተለይ ደግሞ በኤሌክትሪክ መኪና ዙሪያ በይበልጥ እውቀት ማስጨበጣችሁን ግፉበት። አክባሪያችሁ ነኝ ከአዲስ አበባ
@tamiratmekonnen9440
@tamiratmekonnen9440 Жыл бұрын
ባንዴ የጨመረው ከ500-700 ሺ በላይ ነበር ነገር ግን እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ሰርታችሁ ጉዳዩን ለህዝብ ይፋ አላደረጋችሁም !!
@henokgetachew9472
@henokgetachew9472 Жыл бұрын
ወገን!!! በአፈቀላጤዎች አትሸወዱ፡፡ ነጋዴዎቹ እራሳቸውን ለማዳን የሚያደርጉት ጥረት ነው፡፡ እንኳንስ የማይረባው ሱዙኪ ዲዛየር ቀርቶ ማንኛውም በነዳጅ የሚሰራ መኪና ከዚህ በኋላ ዋጋ ቢስ ነው፡፡ ዓለም ወደ ኤሌክትሪክ ተሸከርካሪ እያመራ ነው…
@sisaymoges7195
@sisaymoges7195 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነው
@samsoneshetu613
@samsoneshetu613 Жыл бұрын
በጣም ትገርማላችሁ ስንት ግዜ ነው ከዚህ መኪና ጋር በተያያዘ ጥያቄ ስትጠየቁ እውነታውን ለመናገር ያልፈለጋችሁት አሁን ስሙን ለማደስ ነው ያቀረባችሁት ሌቦች ናችሁ
@rekikmoges
@rekikmoges Жыл бұрын
thank you Mr. Fanuel for clearing out our doubts, professional explanation
@Ka0358
@Ka0358 Жыл бұрын
Wasihun belay by childhood friend from elementary school to high school . I am always admiring you bro !! Keep it up ye kelade lije !!
@friezerfeleke1526
@friezerfeleke1526 Жыл бұрын
ምላሾቹ በቂ ናቸው ብዬ አላስብም። ለምሳሌ በተለያየ አመት የተመረቱ እቃዎችን በመገጣጠም የ2022 ተብለው እንደሚሸጡ የሚለውን አድበስብሶና ባልሰማ ነው ያለፈው።
@Ab93297
@Ab93297 Жыл бұрын
ከ 1መኪና 1ሚሊየን ማትረፍስ አይዘገንንም።ሌ፣
@abdujemal3234
@abdujemal3234 Жыл бұрын
ጥሩ ማስታወቅያ ትሰራላቹ
@bizuayehuteshalecs322
@bizuayehuteshalecs322 Жыл бұрын
Good 👍👍👍👍 thanks
@nigussiemegistu4670
@nigussiemegistu4670 Жыл бұрын
Mr wasyhun committed and well informed economic analyst thank you
@mikiasbogale7831
@mikiasbogale7831 Жыл бұрын
የድምፅ ጥራታችሁ እጅግ የወረደ ከተራ ቲክታከሮች እንኳ ያነሰ ጥራት በትልቅ ሚዲያ ደረጃ አሳፋሪ ነው።
@negussiegebre8537
@negussiegebre8537 Жыл бұрын
ወንድሜ ዲዛይር መኪናዎቹ ትንሽ ግጭት ሲገጥማቸው እንዳለ ፍርስርስ ነው የሚሉት ገዥዎች ረጋበሉ !!
@legeselulsegede155
@legeselulsegede155 Жыл бұрын
የሕዝብ፡ሐብት፡ማለት፡የመንግሥት፡የሐገር፡ሐብት፡መለት፡ነው፡መኪና፡አሥመጪዎች፡በፈለጉት፡ዋጋ፡እንዳሻቸው፡የዋጋ፡ጭማሪ፡በማድረግ፡የሕዝብ፡ሐብት፡የሚዘረፍበት፡የንግድ፡ዘርፍ፡ቢኖር፡የመኪና፡አሥመጪነት፡የንግድ፡ዘርነው፡ነው፡መንግሥትም፡በከፍተኛ፡ሁኔታ፡ትኩረት፡ሠጥቶ፡ሊሠራበት፡ይገባል! ! !
@abulkhlasbest572
@abulkhlasbest572 Жыл бұрын
እናንተ ለተጠቃሚዎች ሳይሆን አሁንም የሚታሽቃብጡት ለአስመጪዎችና ለነጋዴዎች ነው ጥቅምም የምታገኙት ከነሱ ስለሆነ ነው
@Zola_Lotus
@Zola_Lotus Жыл бұрын
ካሁን በኋላ ለነዚህን መኪኖች ትንሳኤ ለመስራት የምትሞክሩ እረፉ...ወገን ሌላ አማራጭ ፈልግ አዳሜ!....አይሆኑም ከተባልክ በአይንህ ሲፈረካከሱ ካየህ አይበቃህም?!
@dagmawiteka5073
@dagmawiteka5073 Жыл бұрын
ጥሩ አደረጋችሁ። የመንደር ጥራዝ ነጠቅ አዋቂ ያልገባውን ማቀርሸት ላይ ባለበት ጊዜ እንኳን መልስ ሰጣችሁ።
@hailem9116
@hailem9116 Жыл бұрын
በነገራችን የእኛ ሀገር የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች ብቃትም የላቸውም አማካሪም የምትላቸው አይደለም።ገበያው ላይ የሆኑ ግሩፖችን ለመጥቀም የሆኑ ግሩፖችንም ለመጥቀም ታስቦ የተሰራ የገበያ ሴራ ነው።አጨማመሩ በራሱ በጣም ዘግናኝ ነበር
@yabibalayalew2859
@yabibalayalew2859 Жыл бұрын
Karibu Auto thank you. But we need the authorized VIN number checking URL please?
@tenderviva2686
@tenderviva2686 Жыл бұрын
in explanation, they are saying that you need to go to the dealers to check your car by VIN number - tamrin, moenco, Getas, electrocommerical
@yohannesgebretsadik3263
@yohannesgebretsadik3263 Жыл бұрын
You can get easly when you come to tamrin..
@addisalemworku2959
@addisalemworku2959 Жыл бұрын
Marketing propaganda not customer problems solving mechanism
@fekagugutema7243
@fekagugutema7243 Жыл бұрын
ታምሪ መኪና አስመጥተው ይሰጣሉ እስፔር ይሸጣል እንጂ ስለመኪናው ቴክኒካል እውቀቱም ጥገናውም የለውም ገንዘብ አለው መኪና ያመጣል ይሸጣል አከተመ አንተም እነሱን መጠየቅህ ይገርማል ሙየንኮ መኪና ሲያስመጣ ስለመኪና ጠለቅ ያለ እውቀት እና የቴክናክ ክፍል አለው ሚትስቡሽ ኢትዩ ኒፑን ቴክኒካል ቦታ አለው ኦርቢስ የቴክኒካል ቦታ አለው ሪስ ኢንጅነሪንግ የራሱ የቴክኒከክ ቦታ አለው ሰችግሮችን ሶልቭ ያረጋሉ ይህ የሊለው ታምሪ በየመንገዱ መኪና ግቢ ተከራይተው ከሚሸጡ ምንም ልዩነት የለውም ምንም ስለመኪኖቹ አቅም ዋጋ ጥራት ይህ ነው የሚለው እውቀት የላቸውም
@zelalemlefitih2462
@zelalemlefitih2462 Жыл бұрын
Just for your information - Tamrin በሳሪስ አደይ አበባ ቀይ መስቀል ማሰልጠኛ ማእከል አጠገብ የጥገና ክፍል አለው።
@tebarekjemal6967
@tebarekjemal6967 Жыл бұрын
Why didn't you asked him the extremely exaggerated price Importers have been doing on Dzire and reasons for significant sudden drop?
@tewodrosdagnachew2984
@tewodrosdagnachew2984 Жыл бұрын
Fanuel Haile Tankyou!!!
@Biniseifu
@Biniseifu Жыл бұрын
Why they tell us the URL to check about the car by VIN
@user-pl9ey2uo2y
@user-pl9ey2uo2y Жыл бұрын
እኔ የምለው በአንድ ጊዜ ያ ሁሉ ሲጨምር ዘግናኝ አጨማመር ነው ያላለ ሲቀንስ ዘግናኝ የሚለው ምን አይነት አስተሳሰብ ነው
@wendmenehzerihun6381
@wendmenehzerihun6381 Жыл бұрын
መሪ የዞረ መኪና የለመደ ደላላ አዲስ መኪና ናላውን ሲያዞረው ትርክት ያበዛል። ቢያስ የተማራቹ ሰዎች አንብቡ ጠይቁ እንዴት አዲስ መኪናና 2003 ኮሮላ ከነ ችግሩ 2.1 እና ከዛ በላይ ይሸጣል አረ ያሳፍራል። ዋጋውን እኔም አላምንበትም ተጋኗል በዚህ እንስማማ።
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
አቶ፡ ሕይወት፤ የሕንድ፡ መኪናዎች፡ በሙሉ፡ በቀኝ፡ ነው፡ መሪያቸው፡ ወድ፡ ኢትዬጵያ፡ ሲገቡ፡ በይድረስ፡ ይድረስ፡ ይገለበጡና፡ ይመጣሉ፡ እንግዲህ፡ ጥሩ፡ አዞሪዎችም፡ አሉ፡ ጥራትም፡ የጎደላቸውም፡ አሉ፡ ግን፡ የፈለገ፡ ነገር፡ ይሁን፡ እዛው፡ ካምፖኒ፡ ውስጥ፡ ተገጥሞ፡ ካልመጣ ፡ ቁማር፡ ነው፡ በሁለት፡ ሚሊዬን፡ የምንጫወተው ፡ ከዚህ፡ ሁሉ፡ የኢሌትሪክ፡ መኪና፡ ያልዞረ፡ ቀጥታ፡ ከፍብሪካው፡ የሚገቡትን፡ አንገዛም፡ ውይ? ይህ፡ ነው፡ እኔንም፡ የገረመኝ።
@neb.zel.7484
@neb.zel.7484 Жыл бұрын
ተባረክ: ልቤን አረካኀው
@wendmenehzerihun6381
@wendmenehzerihun6381 Жыл бұрын
@@neb.zel.7484 አመሰግናለሁ
@mirtzerbekele5125
@mirtzerbekele5125 Жыл бұрын
Yihen manm mansat ayfelgm ..we are fake people
@hailemeskeltessema8764
@hailemeskeltessema8764 Жыл бұрын
መንግስት መኪናዎችን ለሚያስመጢና በእጥፍ ለሚያተርፉ ነጋዴዎች የውጭ ምንዛሪ መፍቀድ የለበትም። መፈቀድ ያለበት በመጀመሪያ ካስመጡ በኋላ በምን ያህል መቶኛ ትርፍ እንደሚሸጡ ውል ከግቡ በኋላ ሊሆን ይገባል እንጂ እነዚህ እጥፍና ከዚያ በላይ ለሚያተርፉ መሆን የለበትም
@fmedialm27media93
@fmedialm27media93 Жыл бұрын
When I see both of you are covering the reality and what you are saying and the known reality is very different. As you know and must know almost all dealers are not issuing invoice when purchasing this vehicle. No dealer give invoice more than 1Million when saling 2.6 Million. Yes you are at the side of the salers.
@garedewyilma940
@garedewyilma940 Жыл бұрын
መኪናው ለምን አውሮፓ ውስጥ አይነዳም???? ለምን ተከለከለ? የአውሮፓን standard ስለማያሟላ ነው???
@samsonteferi1592
@samsonteferi1592 Жыл бұрын
ከከ አንድ መኪና ይሄ ሁሉ ትርፍ ህግ የሌለ መሆኑን የሚያሳይ ነው ነገር ግን የተሳሳተ መረጃ በመንዛት ዋጋው እዲቀንስ መሞከር ስህተት ነው፡፡
@davidbelay9833
@davidbelay9833 Жыл бұрын
ትክክል ነወ የምትናገረው
@eyueldemissei2673
@eyueldemissei2673 Жыл бұрын
በቃ አታስተባብሉ አንዴ ስታቹሃል. በተለይ የዘገነነው ዝምምምም በል. Focus only on technique.
@abelgirma8769
@abelgirma8769 Жыл бұрын
እና መኪናውን እየሸጠ መጥፎ ነው ሊል ነው?
@mesafint44
@mesafint44 Жыл бұрын
የሚዘገንን ማለት ተርጉሙ ደስ የማያሰኝ ነውና ተሳስተሀል
@endalkmekonen4692
@endalkmekonen4692 Жыл бұрын
The Ethiopian Economist View admin wasyhun belay he was mentioned alot on ethiopian market structure.
@wendmenehzerihun6381
@wendmenehzerihun6381 Жыл бұрын
አብዛኛው እይታችን ከእውቀት ውጪ የሆነ ነው ስለ ነዳጅ እና ፍጥነት ስናስብ ክብደት መቀነስ ተገቢ ነው ይሄ 21ክ/ዘመን ነው። አነዳዳችን እንጂ መኪናዎቹ ችግር የለባቸውም ስለዚህ መኪናዎቹን ከማጥላላት። የዋጋ ውድነቱ ላይ ማተኮር ይሻለናል
@neb.zel.7484
@neb.zel.7484 Жыл бұрын
100% ትክክል!
@yenenhemisganaw863
@yenenhemisganaw863 Жыл бұрын
ወዳጄ ክብደት ቀንሰህ ዋጋ እንዴትስ በእጥፍ ትጨምራለህ?የክብደት መቀነስ የተደረገባቸው እቃዎችስ የት የት ቦታ ነው?
@wendmenehzerihun6381
@wendmenehzerihun6381 Жыл бұрын
@@yenenhemisganaw863 ወንድሜ እኔ መኪና ሻጭ አደለሁም ግን ሁሌም አነባለው እና በእውቀት አምናለው። ዋጋው እጅግ የተጋነነ ነው አምናለው።
@abulkhlasbest572
@abulkhlasbest572 Жыл бұрын
አንቺ ነጋዴ ነሽ ነቀ
@sorakora8866
@sorakora8866 Жыл бұрын
አስመጪ አስተያየት ነው ያስታውቃል
@danielnegash7985
@danielnegash7985 Жыл бұрын
ሱዙኪ ዲዛየር global market መስፈርት አያሟላም
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Жыл бұрын
በምን አወቅክ!!?
@tsehaytuffa8685
@tsehaytuffa8685 Жыл бұрын
የጥገና ማእከላችሁ በጣም ትንሽና የተጨናነቀ ፣ወረፋው አስቸጋሪ እንደሆነ አይቻለሁ በተጨማሪም MOENCO ውክልናውን መውሠዱንና ቢሮዎቹም ማስታወቂያም አይተናል ስለዚህስ አልተጠየቁም?
@MindfulMediaHub2021
@MindfulMediaHub2021 Жыл бұрын
To believe what he says you have to invite from both side, the one who says Suzuki Desire has a problems and the Tamrin. What do you expect from the importer. TAMRIN, he says a lot of positive features of Suzuki.
@biruksiyoum312
@biruksiyoum312 Жыл бұрын
Bravo Fanual.
@GAschale
@GAschale Жыл бұрын
አጭበርባሪዎች ናቸው። ውላቸው ላይ የሌለ ነገር እየጠቀሱ ማጭበርበራቸውን ባቆሙ። በርግጥ በህግ መጠየቃችን/ጠ ላልታ ትነበብ) አይቀርም። መሬት ላይ ያለ ነገር ሌላ ወሬ ሌላ።
@tewodrosdagne7341
@tewodrosdagne7341 Жыл бұрын
ሰውየው ችግሩን በግልፅ እየነገረን ነው። ሱዙኪን ብቻ ሳይሆን ሌሎች መኪኖችንም ለተወሰነ ጊዜ ባለመግዛት ኢኮኖሚያችንን ማረጋጋት ይቻላል።
@feiselerku7180
@feiselerku7180 Жыл бұрын
your target must about the price not about tecnical things b/c he is a marketing proffesional in the company
@tsegayedagne4858
@tsegayedagne4858 Жыл бұрын
እኛ ሀገርላይ በተለይ ከ5ዓመት ወዲህ ነጋዴው ነው መንግሥት መጨመር እንደፈለገ መደበቅ እንደፈለገ ይችላል ታዲያ ንግድን የሚቆጣጠር አለ ለማለት አያስደፍርም
@mamokilo293
@mamokilo293 Жыл бұрын
መኪናው አሻንጉት ብትለው ጥሩ ነው ።በቆመበት ውሻ ቢነካው ፓራውልቱ እርግፍ ይልልካል።😂
@TilahunMelka-jl9jc
@TilahunMelka-jl9jc 9 ай бұрын
ውሓ በየቀን መሙላት ያሥፈልጋል ወይ ?
@danielawlew7962
@danielawlew7962 Жыл бұрын
''የሚዘገንን'' የሚለው ቃል ኔገቲቪ ትርጉም እንዳለው የማታውቁ አይመስለኝም። የምትገልፅበት ቃል ካጣችሁ እናዋጣላችሁ
@amentamirat7946
@amentamirat7946 Жыл бұрын
በምትሰጡት በእውቀት ላይ የተመሰረተ ከወገንተኝነተ የጸዳ ( የኔ አመለካከት ነው) መረጃ ልትመሰገኑ ይገባል። ሁሉንም ማርካት ስለማይቻል በያዛችሁት ቀጥሉበት
@ATGC-yr7jj
@ATGC-yr7jj Жыл бұрын
1,000,000 ጨምሮ 600,000 ቀነሰ ብሎ ዘገነነኝ ። ገራሚ ነው የሌባ ነጋዴዎች ሎቢስት ሆናችሁ መከሰታችሁ የዘራፊ ተባባሪዎች መሄናችሁን ማመን ይከብዳል
@mohsir6664
@mohsir6664 Жыл бұрын
ሀዮንዳይ አቶስ 2022 ሞዴል ዋጋዋ ስንት እንደሆነ ብትነግሩን ???!!
@zablontube9814
@zablontube9814 Жыл бұрын
ይሄ ቲቪ ድምፃችሁ አነስተኛ ነው ፣ ሳውንድ ማን ድምፁን አስተካክል ለሚቀጥለው
@wondiyetadesse1916
@wondiyetadesse1916 Жыл бұрын
ታዲያ ይህንን ሁሉ ህዝብ ካቀለጡት በኋላ ደግሞ ይህ ትንታኔ እየተካሃደ ትላንት ሀሙስ ድሬ ዳዋን እያቋረጡ ያለፋ ዲዛየሮች ቁጥራቸው በጣም ብዙ ነው እና ምን ይበሉን?
@elamadugna5417
@elamadugna5417 Жыл бұрын
Keep appreciating the media discussion on the hot issue but Error 101 የሱዙኪ ካምፓኒ ምላሽ ??? Please Editor is this the right subject for the discussion? is Tamrin Trading is the only company who supply SUZUKI in Ethiopia ??? Why you create another confusion on the customers ? Producers I kindly request you to invite other Independent Mechanic who investigate about the product and also search the social media peoples and request them as a free media.
@tenderviva2686
@tenderviva2686 Жыл бұрын
It is one of the authorized dealer of Suzuki motors corporation in Ethiopia. It has rights to respond on behalf.
@birkinehfanos7625
@birkinehfanos7625 Жыл бұрын
ህጋዊ ወኪል ማለት ምን ማለት እንደሆነ መጀመሪያ ተረዳ። ሲጀመር ህጋዊ ወኪል እኔ ብቻ ነኝ አላለም። ከታምሪንም ሆነ ከሌላ አስመጪ ለገዛችሁት ሱዙኪ መኪና የ100,000ኪሚ ዋስትና እሰጣችዋለው ለአስመጪዎችም ጭምር እያለ። is Tamtin trading is the only supplier? ብሎ መጠየቅ ድንዛዜ ነው። ይሄንን ደግሞ እኛጋ መታችሁ ማረጋገጥ ትችላላቹ እያለ ነው።
@lidyahailu5110
@lidyahailu5110 Жыл бұрын
lemne yahel amet yekoyal desire.
@husseinadem6233
@husseinadem6233 Жыл бұрын
ዋጋው ሲጨምርም በጣም ዘግናኝ በሆነ መለኩ ነበር ሲቀንስም በዛ መለኩ ማለት ተገቢ ነበር ታረም
@tigisttezazu1655
@tigisttezazu1655 Жыл бұрын
ስንት ተከፍሎህ ነው የምትቀበጣጥረው መጀመሪየ ታምሪን የሚባል የወንበዴወች ስብስብ እንግዳ አርገህ ሰሰታቀርብ ህሊና ቢስ ተከፋይ መሆንህን ያሳየል
@abiyargaw8410
@abiyargaw8410 Жыл бұрын
Sele wagaw lemin alteyekewumi minim tirgum yeleumi esuni metratek wagachew aygebachewm new yegna guday lemayeeba mekina
@mekdiTube9047
@mekdiTube9047 Жыл бұрын
ስላማችሁ ይብዛልኝ ውዴ የኢትዮጵያዊያን በሙሉ.የማዳም ቅመሞች እንደኔ በደስት ኑሮን ለማሽንፍ ደፍ ቀና የምትሉ ኑ አብራን እንደግ በቅንነት ስብስክራይብ አድርጉ እመልሳለው እርስ በእርስ እንተባበር 💚💛❤👏
@yenesewybekall5144
@yenesewybekall5144 Жыл бұрын
😍
@abenihenok9599
@abenihenok9599 Жыл бұрын
"የሚዘገንን ቅናሽ" look at the agony ummm
@bemnetenanuketema3064
@bemnetenanuketema3064 Жыл бұрын
Gobez endzi new ye balemuya asteyayet
@kidaneberihu6969
@kidaneberihu6969 Жыл бұрын
አሁን ዋጋዉ ስንት ነው
@feiselerku7180
@feiselerku7180 Жыл бұрын
feel sorry about you(karibu)
@daniellemma8927
@daniellemma8927 Жыл бұрын
angezam ...abeka!!!! teyakiwum bezu teyak meteyek neberbhe gen alteyekewum bihonem mikinawu awukenewual ...selezih endefelgu yemichemrubet gize abeketoal...gena gena wodelelochum geboch enhedalen
@shewaregagetaneh8204
@shewaregagetaneh8204 Жыл бұрын
👍👍👍👃ለመረጃ ሰጪውም ለፕሮግራሙ አቅራቢዎች ክብር ይሥጥልኝ👃👍👍👍
@solomonaderu9868
@solomonaderu9868 Жыл бұрын
ለገዠ ደግሞ ጭማሪዉ የሚዘገንን ጭማሪ ነበር።
@berhanuhabtu6537
@berhanuhabtu6537 Жыл бұрын
Suzukin le.ayet wede hinid weyim india hid 4milion teshikerikari delhi hizibu wedot new ydminedaw
@sintayehumulu4607
@sintayehumulu4607 Жыл бұрын
Enamsgnaln
@haymanottekleselasie4967
@haymanottekleselasie4967 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አንድ የተማረ ሰው ኢትዮጵያዊ ይጥፋ ህግና ህሊና ያለበት ሀገር መርት ይመረታል ለነገሩ ጀሶ እንጀራ የሚያመርት ህዝብ
@youcandoit5248
@youcandoit5248 Жыл бұрын
Betaam tegermalachu le negadewe new yemtadelute ke hezebb gone kumuu
@MichaelTemesgen
@MichaelTemesgen Жыл бұрын
it is better to talk on your profession.
@k.tadesse105
@k.tadesse105 Жыл бұрын
This isn't a Q&A session between Karibu and Suzuki but a promotional advert by Suzuki. How much did Suzuki pay for this advertising to manipulate the innocent public?
@mulugetabiamesh9091
@mulugetabiamesh9091 Жыл бұрын
ሲጨምርም እኮ 5-6k ነበረ እኮ
@-tikuAragie
@-tikuAragie Жыл бұрын
ፕሮግራሙ ያስጠላል
@endriasahmed
@endriasahmed Жыл бұрын
you are gona sell carbon plastic car
@tesfayechaka8329
@tesfayechaka8329 Жыл бұрын
lematref becha sayhon sew endaygeza ena ende luxury tayto new.
@girmanetsu9188
@girmanetsu9188 Жыл бұрын
ምድረ መሀይም ነዉ የሚያጥላላዉ
@minasasres2687
@minasasres2687 Жыл бұрын
ሱዙኪ ካምፓኒ ስፖንሰራችን ነው አትሉም ባጭሩ ... ህብረተሰቡን አማርኛ እና ፍቺ ለማስተማር ከምትዳዱ።
@solomonbeyene6197
@solomonbeyene6197 Жыл бұрын
Are you telling us sliding back during start up up hill is a result of latest tech. Funny.
@Tube-nn6km
@Tube-nn6km Жыл бұрын
ዲዛይር በቅርቡ 3 ሚሊዮን ይገባል
@Heckiable
@Heckiable Жыл бұрын
😂😂😂 ደላላው
@yaredt.8580
@yaredt.8580 Жыл бұрын
አትጠራጠር።
@fun-loving7625
@fun-loving7625 Жыл бұрын
እውነት ነው ምክንያቱም የቤንዚን መኪና መግባት ስለሚቆም
@eliasyitagesu3797
@eliasyitagesu3797 Жыл бұрын
አብዛኛዎቹ አስመጪዎች ደረሰኝ አይሰጡም ለምን ?ማጭበርበር የለበትም ወይ?
@nohaamare4805
@nohaamare4805 Жыл бұрын
Menem.masetebabel ayechalem.mekinochu teru.ayedelum
@pscoanteneh1
@pscoanteneh1 Жыл бұрын
Anegezam Mechemmmmmmmmmmmmmmmmm
@23amudia
@23amudia Жыл бұрын
የሚዘገንን ቅናሽ አለ እንዴ
@malonamalo7646
@malonamalo7646 Жыл бұрын
ስንት ገባ አሁን
@defaultmabrar6125
@defaultmabrar6125 Жыл бұрын
ማን ነው የአለም standard አስከባሪው? እርስዎ? በጥቅል ጃርገን ለማጃጃል ባለሙያ!!
@solomonhornofafrica4702
@solomonhornofafrica4702 Жыл бұрын
Even the suzuki company will not advocate like this guy . The car is below standard. You can not find it in Europe and US market . Besides now a days it is very common to recall by most brands for correction. Fanual you are here as an advocate of the company . Not as a technical person.
@meseretwondimu9718
@meseretwondimu9718 Жыл бұрын
Art TV እባካችሁ ለህብረተሰቡ የሚጠቅም ከንግድ አካል ያልሆነ ባለሙያ ብታቀርቡ እናንተም ገጻችሁም ታማኝነት ይላበሳል። በኔ አመለካከት ህብርተሰቡን ማወዛገብ ነውና እባካችሁ ባሉሙያ ጠይቁልን። እውነቱን ማወቅ ለሁለቱም አካል ይጠውማል ።
@mirtzerbekele5125
@mirtzerbekele5125 Жыл бұрын
Did u believe MOENCO ?
@RasEthiopia
@RasEthiopia Жыл бұрын
ሰዉዬዉ ለራሱ TOYOTA ነዉ ሚነዳዉ
@mulugetabiamesh9091
@mulugetabiamesh9091 Жыл бұрын
ንቃ ወገኔ
@infogranary
@infogranary Жыл бұрын
Bini BABA gabizute
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 437 М.
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 19 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 4,1 МЛН
QANAY - Шынарым (Official Mood Video)
2:11
Qanay
Рет қаралды 320 М.
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 77 М.
Қанат Ерлан - Сағынамын | Lyric Video
2:13
Қанат Ерлан
Рет қаралды 2,7 МЛН
Serik Ibragimov - Сен келдің (mood video) 2024
3:19
Serik Ibragimov
Рет қаралды 984 М.
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 64 МЛН