ልጅ ሆኜ እንደገና ብማርበት ብለው የሚመኙት ትምህርት ቤት | ኃይሌ ማናስ አካዳሚ

  Рет қаралды 71,910

Arts Tv World

Arts Tv World

4 ай бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 154
@mengistualemu5659
@mengistualemu5659 4 ай бұрын
ለዲያስፖራው በተግባር ያሳየች ድንቅ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ነች።
@demetrosfiresenbet5116
@demetrosfiresenbet5116 4 ай бұрын
ወ/ሮ ርብቃ በጣም ትልቅ ሥራ ነው የሰራሽው ለአንቺ ክብር ይገባሻል: ለአገር መሥራት ማለት እንዲህ ነው ሌላውም አቅም ያለው ኢትዮጵያዊ በተመሳሳይ ኢንቨስትመንት ተሳትፎ በሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢዋች የራሱን ድርሻ ቢወጣ የነገውን ጠንካራ አገር ተረካቢ ማፍራት ስለሆነ በርቱ እላለው በተጨማሪም ወ/ሮ ርብቃንና ባለቤቷን ለዚህ አኩሪ ሥራ ማመስገን እወዳለሁ!
@tadessetegegne3977
@tadessetegegne3977 4 ай бұрын
ይህን ትምህርት ቤት የከፈትሽ ዘርሽ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥሽ አሜን🙏
@chalaalemu6710
@chalaalemu6710 4 ай бұрын
እጅግ የሚደንቅ በረከት ነው ርብቃ ልዩና ታላቅ ኢትዮጵያዊ ናት ፕ/ር ኃይለ ጌታቸው አልሞቱም ፍሬያቻው እንደ ከዋክብት ሲባዛና ሲያበራ ይኖራል
@Aba_Dagnew
@Aba_Dagnew 4 ай бұрын
ወይዘሮ ርብቃ የታላቁ የኢትዮጵያ ሊቅ የዶ.ር ጌታቸው ኃይሌ ልጅ ናት። እግዚአብሔር ይባርካት።
@lealemworldnews
@lealemworldnews 4 ай бұрын
he was professor
@rebka5068
@rebka5068 4 ай бұрын
እንዲህ ነው ስው ማለት ሀገሩን የሚረዳ ለሀገሩ ለህዝብ የሚያስብ ወ/ሮ እርብቃ ከልብሽ ስው ነሽ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ባልደረቦችሽ ባለቢትሽን ልጆችን ይባርክልሽ ሀራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@jerusalemseleshi1318
@jerusalemseleshi1318 4 ай бұрын
የታላቅ አገር ወዳድ ልጅ የአቧቷ ልጅ ናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ኩሩ ኢትዮጵያዊ የወደፊት አገር ተረካቢዎችን መፍጠሪያ ።ተባረኪ! ታላቅ አክብሮት።
@wudethiopiawy9027
@wudethiopiawy9027 4 ай бұрын
ለኢትዮጵያ እንዲህ አይነት ትምህርት ቤቶች ያስፈልጓታል ለትምህርት ጥራት ወሳኝ የሆኑ ነገሮችን የያዘ ተቋም ነው በጣም የሚገርም ነው👏👏👏
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 4 ай бұрын
I just finished watching a documentary about Haile Manas Academy on Arts TV, and I'm absolutely thrilled. My heartfelt thanks go out to Dr. Rebecca, her husband, all the staff members, and the amazing students who made the bold choice to join the academy. A special shout-out to Arts TV for producing this insightful documentary. A million thanks!
@hlinagirma178
@hlinagirma178 4 ай бұрын
Yes!!! Million thanks ❤
@tsehaydinku2811
@tsehaydinku2811 4 ай бұрын
ልጆቻችን በዚህ መልካም እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑና ለወደፊት መልካም እድል እንዲኖራቸው ታሳቢ አድርጎ ያለምንም ትርፍ በማሰብ ይህን እድል ለልጆቻችን ለሰጡን ለዶ/ር ርብቃና ቤተሰባቸው በእጅጉ አመሰግናለሁ ።
@marcelllyewsang5485
@marcelllyewsang5485 4 ай бұрын
"ትምህርት እንጂ ጦሪነት ችግርህ አይፈታም ስለዚህ ከዚህ ትልቅ ባለሕልሞች ተግባር ትምህርት ወስደን እንደምንቀር ተስፋ አደርጋለሁ"!!
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 4 ай бұрын
Piss off! Amhara people are fighting against savages for their existence. FANO prevails.
@meazaworku6870
@meazaworku6870 4 ай бұрын
ምን አለ ሌሎቻችንም ከጭቅጭቅ ወጥተን ለሀገር ለትውልድ ብንሰራ እንደዚህች አኩሪ ኢትዮጵያዊ !! ተባረኪ እህቴ !!! እነነደ አንቺ አይነቷን ፈጣሪ ያብዛልን!!!
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 4 ай бұрын
ወሮ ርብቃ እንኩአን ሀሳብሽ ስመረልሽ ከአንድ ሚሊየን ውስጥ አንድ እደአንቺ አይነት ኢትዮጵያ ካገኝች አልወደቅችም ማለት ነው ተባረኪ ለቀረነው ልብን ይስጠን🙏🙏🙏💕
@aledwake
@aledwake 4 ай бұрын
Rebika daughter of the brave man prof. Haile , who were effective and trusted for his country Ethiopia ❤❤
@fikeryashenfal4921
@fikeryashenfal4921 4 ай бұрын
እጅግ አስገራሚ, ኢትዮጵያዊነት በልቧ/ቡ; ጽላት የተሳለበት ሰው የሥራ ውጤት ነው፣ የኼ ቡዙዎች ላይ ተነሳሽነትን የመፍጠር ሀይል እለው ብዬ አምናለሁ ፣ ይህ ድንቅ ሥራ፣ ቡዙዎች ያውቁት ዘንድ፣ ተደጋግሞ፣ እነዴ ብቻ እደለም፣ እየተደጋገመ ቢተዋወቅ? ዛሬኮ አሉታዊው ነገር ነው የሕዝቡን ጭንቅላት እየበረቃቀሰ ያለው, እናመሰግናለን!
@getahunabdisa3927
@getahunabdisa3927 4 ай бұрын
የመጪው የአገር ተስፋዎች በርቱ
@yeshiharegmersha5187
@yeshiharegmersha5187 4 ай бұрын
The Legacy of Professor Getachew Haile is alive. He was an icon in his time and his life experience as an educator in language was outstanding. Now his wish for Ethiopians’ education has become a reality by his beloved daughter. I had a chance meeting with Professor Getachew and his beloved wife Mrs Misrake. Professor Getachew loved my two children and gave them advice to be good students and have the best jobs in their lives. The family trends in education flow to Ethiopia as well. I wish he was alive to see this amazing school foundation by his daughter and her husband. God bless you richly. I will visit the school when l have a chance to come to Ethiopia. I thank you from the bottom of my heart on behalf of the students in your school.
@solomonabera7443
@solomonabera7443 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው የነ ጥያቄ አገር በቀል እውቀት ላይ ምን ያህል ተሰርቶአል ነው ??
@mulugetaasres2371
@mulugetaasres2371 4 ай бұрын
I have never watched from beginning to end any programs on social media; usually I try to browse to enjoy or update myself on current affairs. Today, while surfing on KZfaq, an Arts TV popped up on my screen. I opened it and started watching/listing. It caught my attention and impressed me with its activities, especially the founder initial plan and determination. Really, this is not just an investment, it is building the nation. I don’t have words to express all my fillings, but you are hero, and you should be proud of what you have accomplished.
@HumbleEthiopia
@HumbleEthiopia 4 ай бұрын
Adding a value to the home country is just like this. This is the best contribution to Ethiopia. May God bless HMA's founder.
@Mamite926
@Mamite926 4 ай бұрын
That is Ethiopia desperately needs. Thank you so much for your kind thoughtful job. God bless the founders and the staffs.❤❤❤
@derejetsegaye9797
@derejetsegaye9797 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አንቺንም ቤተሰቦችሽን ይባርክ አባትሽ አንቺን የመሰለ ጀግና ተክተውልን አልፈዋል
@mikiyasnegussie168
@mikiyasnegussie168 4 ай бұрын
This is an inspiring work. Others should follow suit and multiply these kinds of schools all over the country. Really appreciate Rebecca Haile for your great work!
@eyasugirma4836
@eyasugirma4836 4 ай бұрын
This is what Ethiopia lose in education sector which is the backbone of our growth and pillar of our country. May God bless your work Rebekah ❤❤
@tewodroschefik6468
@tewodroschefik6468 4 ай бұрын
This is how nation is built. Great work.
@getachewfentie6327
@getachewfentie6327 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ይህን የተቀደሠ አላማ አንግበሽ የአገሪቱን ቢሮክራሲ በትግስት ተወጥተሽ እና አልፈሽ ለውጤት መብቃትሽ እግዚአብሔር ይመስገን። ስንቶች በተመሣሣይ ተግባር ለመሠማራት ከዉጭ መጠዉ ይጠይቁና ባለስልጣናትን ለማግኘት እየተቸገሩና በሚጠይቁት የግል ጥቅም በመበሳጨት ተመልሠዉ የሚሄዱ ብዙዎች ናቸውን።በተረፈ ለደብረብርሀን አመራሮች የከበረ ምስጋና ይገባቸዋል ፈቅደዉ አና ተከታትለው ከዚህ እንዲደርስ በማደረጋቸው። በተረፈ ጅምራችሁን እና አሠራራችሁን ከሚያደናቅፍ የደንጋይ ማምረቻ አመራር ሰጭ መሠናክል ይጠብቃችሁ በርቱልን ።
@tezeradesalegne1217
@tezeradesalegne1217 4 ай бұрын
እውነትም ልጅ ሆኜ አንደገና ብማር አልኩ፡፡ ግን ምንም አይደለም የልጅ ልጆቼ ን አስተምርበታለሁ እግዛብሔር ይመስገን፡፡ ወ/ሮ ርብቃ እድሜና ጤንነት ይስጥሽ ሌላ ምንም ማለት አልቻልኩም ተአምር ነው
@medhanitniggusa9057
@medhanitniggusa9057 4 ай бұрын
Thankyou Hile Menas/M Rebca
@nmariam123
@nmariam123 4 ай бұрын
Wonderful Job. God bless you!
@Menbimar
@Menbimar 4 ай бұрын
Teacher Samrawit, we were roommates at AAU 4killo campus. Good to see you!
@amorawweloyew6089
@amorawweloyew6089 4 ай бұрын
ይህች ድንቅና ብርቅዬ ዲያስፖ ነች
@woinharegjirre6431
@woinharegjirre6431 4 ай бұрын
This amazing Rebeca God bless you . እኔስ ለሀገሬ ምን አበረከትኩኝ ብለን እራሳችንን መጠየቅ ይኖርብናል
@getnetkebede7463
@getnetkebede7463 4 ай бұрын
ይሄንን የሚያክል ልዩ ተቋም እንዳለ ማየታችን ሀገራችን ተስፋ እንዳላት ያሳየናል። በርቱ። ግን አንድ ነገር ያስተዋልኩት ግቢው ውስጥ ዛፍ የሚባል ነገር አላየሁም።ለምንድን ነው??በረሀ ላይ ያለ አስመስሎታል።ኧረ ዛፍ ትከሉበት።
@kk-sj2ju
@kk-sj2ju 3 ай бұрын
ተተክሏል ገና አዲስ ትት ነው
@Chemistmah
@Chemistmah 4 ай бұрын
I'm now a highschool student. I'm sad for having not gotten such opportunity to exploit my massive potential to the fullest extent. However, i'm confident and hopeful too that i'll also build such high - quality nationwide school in my village, in the future . Thanks to Dr. REBECCA for being a role model. We want such people!!
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 4 ай бұрын
God bless this lady. Thre is hope for Ethiopia because of people like this lady. Please diaspor's learn from this lady.
@bereket7
@bereket7 4 ай бұрын
Ethiopia and Ethiopians thank you!
@hirutasefa2726
@hirutasefa2726 4 ай бұрын
How to jion this scool.
@abebawwasie5683
@abebawwasie5683 4 ай бұрын
Thank you, you are an idol for many Ethiopians and other nationals in doing this project! we are very grateful to Ms. Rebeca and her family for their magnificent contribution.
@eyobyonas880
@eyobyonas880 26 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ይሉ ዩኒቨርስቲዋች እንዳለ የዚህን አካዳሚ መጸዳጃ ቤት እንኳን አይሆኑም ። በጣም ደስ ይላል ነገር ግን በብዛት ከዚህ ሚወጡ ተማሪዋች በት/ት እድል እየተባለ ለውጪ ነው ሚሸጡት ።
@birhanjommy
@birhanjommy 4 ай бұрын
ውብ አገሬ ውብ አገሬ፣ በአንቺ እኮ ነው መከበሬ። እያሉ ዘፈኑ ሕፃናቱ። ልብ የሚነካ ነገር። ይህንን ትልቅ በጎ ሥራ ለመሥራት ለቻሉት ሁለት ኢትዮጵያውያን ምሥጋና ይገባቸዋል። እንዲያድጉና እንዲስፋፉ፡ እንዲህም ብር ለሌላቸውም ልጆች የሚሆኑ ት/ቤቶች እንዲያስቡላቸው የክልሉ መንግሥት እርዳታ በያደርግላችው እንዴት ጥሩ ነበር።
@kenean92
@kenean92 4 ай бұрын
Thank You for all who involved in this remarkable academy and of course to the founders.
@MenbereTenkir-ge5sh
@MenbereTenkir-ge5sh 4 ай бұрын
Kudos to you Dr. Rebeka! May God bless you abundantly!
@canaan4153
@canaan4153 4 ай бұрын
Incredibile
@Live24-
@Live24- 4 ай бұрын
This really makes a difference ❤ Take a lesson other regions and use your land for fruitful business like this school!!! It has a generational impact!!!
@takyos8190
@takyos8190 4 ай бұрын
I appricate her efferet , Thank you Rebeka, you have done it. Thank you all your staff. God bless you and all your family.
@helensolomon886
@helensolomon886 4 ай бұрын
God Bless this families I have no words❤❤❤
@user-df4dm6df2c
@user-df4dm6df2c 4 ай бұрын
አሜን🙏🏾
@seniwelde9626
@seniwelde9626 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ ዋው ለሀገራችን ምርጥ ሴት❤❤❤❤❤
@samueldebesay4134
@samueldebesay4134 4 ай бұрын
Amazing
@ethiopian6561
@ethiopian6561 4 ай бұрын
Thank you Rebecca and family!!!!
@bisratgelan2437
@bisratgelan2437 4 ай бұрын
Great job, investing in the generation is what Ethiopians need. God bless you!
@tesfayedarsema415
@tesfayedarsema415 4 ай бұрын
እንደገባኘ በጃንሆይ ፀመን ተቋቁሞ በደርግ ዘመን የፈረሰው ጄኔራል ዊንጌት ትምህርት ቤትን የሚተካ ነው ደውዬም አነጋግሬያቸዋለሁ በአገር ውስጥና በውጭ አገር ላሉት ወላጆች ትልቅ እፎይታ ነው እስከዛሬ በሚዲያ አለመነገሩ ትክክል አይደለም የየክልሉ ባለስልጣናት ቢጎበኙትና ቅርንጫፍ እንዲከፈቱላቸው በማድረግ ወጣቶቻቸው ተጠቃሚ ቢያደርጓቸው በጣም ጥሩ ነው። የአካዳሚውን ህብረተሠብ ሁሉ አመሰግናለሁ። ትምህርት ሚኒስትም ከአካዳሚው ጠቃሚ ልምድ እንደሚያገኝበት አምናለሁ።
@mohammedalbushera2196
@mohammedalbushera2196 4 ай бұрын
እኔ የመሰረት ድንጋይ ሲጣል ያኔ ነበር እማውቀው ዛሬ እንደዚህ አልቆ በውስጡ እምቡጥ አበባ ልጆች ሳይ እጅግ በጣም ተመስጫለሁ ። ልጄን እዚህ ማስተማር እፈልጋለሁ ስልክ ካለችሁ እምታውቁትም ካለ እባካችሁ❤❤❤
@BsG-np9kq
@BsG-np9kq 4 ай бұрын
የት ነው የሚገኘው ትምርት ቤቱ፥ ለማየት ጋጉቻለው
@YetiHarar
@YetiHarar 4 ай бұрын
​@@BsG-np9kq ደብረ ብርሃን
@encouephrem5799
@encouephrem5799 4 ай бұрын
Very impressive ❗️God bless you my sister ❤️ 🙏🏾
@eliasnigatu5921
@eliasnigatu5921 4 ай бұрын
WoW !!! Egziabher yibarkish .... Betam Dess yemill timihirit bet newu. Temariwoch or lijoch endet newu HMA Yememar edill liagegnu yemichilut ...Please ,Bitasawuqqun.
@wudetsega8084
@wudetsega8084 3 ай бұрын
Yes, It is true I know this boarding school , it is very amazing and nice school.
@Usurfit
@Usurfit 4 ай бұрын
የሀገሪቱ የትምህርት ደረጃ ከዘሮ በታች በደረሰበት መሪዎቿ ቸተጭበረበረ ወረቀት በሚያምሱበት ወቅት አገር ሀገሪቱን ለማከም ብቸኛ መድሀኒት ከትምህርት በላይ ምን አለ ? ይህን ለማድረግ መነሳስትዎ እግዝአብሔር ይባርኮት። ለትምህርትቤትዎ ስኬትን እመኛለሁ።
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 4 ай бұрын
Why your school compound have no trees and garden plants? Do you collect rain water for ur your water shortage? Other than that it is indeed the best Boarding school. Thank you so much Mrs. Haile Manas.
@tessemaabebe1931
@tessemaabebe1931 2 ай бұрын
Wow, very amazing? This is what the country badly needs. Surprisingly I'm happy to see one of my product Abdulkadir giving service in this model boarding school.
@TegbarAdal
@TegbarAdal 4 ай бұрын
This is Brilliant!! How come we did not hear about such a huge deal. This just gave me piece of hope in our education.
@godgotthis5345
@godgotthis5345 4 ай бұрын
ፈጣሪ የኢትዮጵያን ሕዝብ እግዚአብሔር አምላክ ያስባት! ድል ለፋኖ!
@summerlove1944
@summerlove1944 4 ай бұрын
Very happy to see this.
@dgerber777
@dgerber777 4 ай бұрын
Two visionary couple leaving behind a legacy that will heal Ethiopia for generations to come. This has inspired me to be visionary and to start thinking about what I can do for the people of Ethiopia.
@Menbimar
@Menbimar 4 ай бұрын
Can you tell us about who is eligible? Is that free or with payment? If so, how much? and how can we bring new student?
@daewas1403
@daewas1403 4 ай бұрын
$10,750USD yearly payment
@amarebiad3424
@amarebiad3424 4 ай бұрын
WOW !!! THANK YOU HAYILE MENAS
@mohammedalbushera2196
@mohammedalbushera2196 4 ай бұрын
ወይዘሮ ርብቃ በቃ ሀገር ነች የእውንት የተማረች የተማረ ቤተሰብ ያለት ከአሉት ማሃይማን ጠቅላይ ሚኒስትር ፖለቲከኛ እጅግ የላቀች ትልቅ በለራዕይ ድንቅ ሴት ነች ። በቃ አሳምነሽኛል።❤❤❤
@yeshiharegmersha5187
@yeshiharegmersha5187 4 ай бұрын
What is your contribution as educated man as you mentioned the brilliant PM as illiterate. Show your potential instead of criticizing others.
@user-lv5qn1nc3y
@user-lv5qn1nc3y 4 ай бұрын
Very great job!!!
@ethiopian6561
@ethiopian6561 4 ай бұрын
I’m so impressed with the Math teacher!
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 4 ай бұрын
Kezih befit semchew, minew lij hegne bihon noro biye bekuchit yesemahut, thank God about this amazing school compound.....
@silondis5612
@silondis5612 4 ай бұрын
Tesifish yesew magna GOD be with you
@alemayehuasfaw7210
@alemayehuasfaw7210 4 ай бұрын
Thank you very much
@gebremariamkebebew7974
@gebremariamkebebew7974 4 ай бұрын
Egzyiabhar Edman tena abzto kemelawu betesebochsh gar yistsh (great God bless your
@kk-sj2ju
@kk-sj2ju 3 ай бұрын
Thank you so much HM!!
@yosefasfawe3407
@yosefasfawe3407 4 ай бұрын
Good job
@AArega
@AArega 4 ай бұрын
Thank you!! It's truly inspiring to hear about Dr. Rebika’s dedication to education and her impactful work in fostering the development of future leaders in her home country. Her commitment to investing in the youth and providing quality education is commendable. Thank you again!
@user-li1zf7ii3k
@user-li1zf7ii3k 3 ай бұрын
Great idea and amazing facility and keep this momentum educating the generation. Wish you a success.
@meseretdegene1391
@meseretdegene1391 4 ай бұрын
❤❤❤
@konjitbuta9661
@konjitbuta9661 4 ай бұрын
GBU ❤ Melkam Sew Ayasatan Ehetaleme Egezabehere Yakebereleg 🙏betesebesh, Zemeneshe Yebareke 🙏
@alemayehuasfaw7210
@alemayehuasfaw7210 4 ай бұрын
An exemplary and wonderful contribution to the national youth development by a member of the diaspora community.
@AmanuelZelalemTheManual
@AmanuelZelalemTheManual 4 ай бұрын
Amazing 👏❤️
@orthodox2645
@orthodox2645 3 ай бұрын
EGZEABHER yebarkeshe ❤denk sera
@MUNAYESHOMEREMEDY
@MUNAYESHOMEREMEDY 4 ай бұрын
Wow I am so surprised when I see this boarding . school in my country Ethiopia , how is the security of the city and around the campus let me know
@destafluent548
@destafluent548 3 ай бұрын
መፃኢት ኢትዮጵያ ብትምህርትቤቶቻችን ውስጥ መሆንዋን ኣምናቹህ ትውልድ ግንባታ ላይ ለተሰማራቹህ ሁሉ ፈጣሪ ይባርካቹህ!! ዶክተር እጓለ ገብረ-ዩሃንስ ትምህርት ሰብኣዊ፡መክሊታዊ እና ሳይንሳዊ ነው ይሉ ነበር። "'ህልማቸውን ለሚማሩ ተማሪዎች ነገ ብሩህ ነው""
@BethelhemSenaybBethelhem-rr4nn
@BethelhemSenaybBethelhem-rr4nn 4 ай бұрын
❤❤❤egzeabeher yemsgen , yestelen ,yebzalen.
@NetsanetAbera-zd6jc
@NetsanetAbera-zd6jc 3 ай бұрын
Let give this opportunity for elementary .Please ❤❤
@konjitbuta9661
@konjitbuta9661 4 ай бұрын
Ethiopian Ye Sheqete maragefeya yedrrgu yalut Yemarubete .
@habtamutekle-jz4pe
@habtamutekle-jz4pe 2 ай бұрын
Hi, please give the information how the students register in the next year.
@AaaaAaaa-ee8gy
@AaaaAaaa-ee8gy 24 күн бұрын
ክፍያው ስንት ነው?በጣም ነው የጓጓውት ወይስ ነፃ ነው?
@nakachewnegash2158
@nakachewnegash2158 10 күн бұрын
@@God bless you abundantly!!
@NetsanetAbera-zd6jc
@NetsanetAbera-zd6jc 3 ай бұрын
It's my dream 😢😢❤❤❤ i am in elementery but i will get hear❤❤🎉
@birukhilemichale6442
@birukhilemichale6442 3 ай бұрын
Good job 👏🏽
@etsubgebremeskel9316
@etsubgebremeskel9316 4 ай бұрын
Long live Ribka ❤
@melakuzewdie9531
@melakuzewdie9531 4 ай бұрын
መሰረታዊ ሃሳቡና ግብሩ የሚደነቅ ነው። ሆኖም በዚህ ሰፊ ኮምፓውንድ ውስጥ አንዲት የዛፍ ችግኝ አይታይም። የውጭ ዜጎች ሰርተውት ቢሆን ይገባናል ነገ ጥለውት ስለሚሄዱ ብዙ አይጨነቁም ሆኖም እንደ ሃገር ሰው ይህንን ትልቅ ስራ በዘለቂ መልኩ አለመገንባት ምክንያቱ አይገባም።
@amarebiad3424
@amarebiad3424 4 ай бұрын
HOW JION WITH YOUR PROGRAM.
@lulubeyene3806
@lulubeyene3806 4 ай бұрын
ያልተዘራ አይበቅልም እውቁ ሀገር ወዳድ ፕርፌሰር ጌታቸው ሀይሌ ፍሬ ነው::
@user-vs1nh2is7i
@user-vs1nh2is7i 4 ай бұрын
how to apply ?/
@daewas1403
@daewas1403 4 ай бұрын
Google it haile manas academic you will get their website and how to apply
@LemlemAbera-cj4ui
@LemlemAbera-cj4ui 27 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ነዉ። አዲስ አበባ ላይ ለምን ብራንች አትከፍቱልንም?
@gk_9755
@gk_9755 27 күн бұрын
ይሄ ከአዲስ አበባ ርቆሽ ነው? እዚያ ሄደሽ አትማሪም?
@LemlemAbera-cj4ui
@LemlemAbera-cj4ui 27 күн бұрын
ኧረ ለልጆቼ ነዉ
@lewinatnael
@lewinatnael 27 күн бұрын
አንዴት ልመዝገብ
@ALEXLEOSUS
@ALEXLEOSUS 4 ай бұрын
ጅምሩ ጥሩ ነው ምእራባዊያኑን የእነርሱን ኮተት ግን እየጎተታቹ የምታመጡትን ነገር አቁሙ እነርሱ እዛው በሃገራቸው ያሉትን ጥቁሮች ማይኖሪቲዎችን ይርዱ
@megatube-zk5tl
@megatube-zk5tl 4 ай бұрын
How many the best criteria of these school.
@Familytube579
@Familytube579 4 ай бұрын
There is not in Addis?
@sgl332
@sgl332 4 ай бұрын
This is in Debre Birhan, Amhara
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 24 МЛН
Homemade Professional Spy Trick To Unlock A Phone 🔍
00:55
Crafty Champions
Рет қаралды 58 МЛН
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 59 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 8 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 24 МЛН