//የቤተሰብ መገናኘት// "ጎዳና የወጣው ልጅ እናቱን አገኘ... እናት አባት ሆኖ ያሳደገኝ ጎዳና ነው" ልብ የሚነካው የእናትና ልጅ ታሪክ /በቅዳሜን ከሰአት/

  Рет қаралды 275,483

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 күн бұрын

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 812
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 2 күн бұрын
እልልልልልልልልልል 🥰❤️አንዱ አለም እኳንም ደስ አለህ አባቴ በሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ👍 አስለቀሱኝ🥺🥺
@Foziseid323
@Foziseid323 2 күн бұрын
ማነዉ እንደኔ በየ ሣምንቱ የጎንደሩ ልጂ (ዘር ጠይቅ)ትዝ የሚለዉ 😢😢😢ምናለ ደግማችሁ ብታቀርቡት
@user-ln2me7yx4j
@user-ln2me7yx4j 2 күн бұрын
እኔ😢
@nardosyohanes9867
@nardosyohanes9867 2 күн бұрын
እኔም 😢በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነበር ያካፈለን
@Zinash-ux3ef
@Zinash-ux3ef 2 күн бұрын
Enem endante betam aschenikognal gin minim alsemahum
@HawaSeid-ko3tp
@HawaSeid-ko3tp 2 күн бұрын
አላህ ይድረስለት ሁሌም አስበዎለሁ
@cgf8399
@cgf8399 2 күн бұрын
አላህያስገኝለት እኔግንአላየሁትም
@zebibanurye3471
@zebibanurye3471 2 күн бұрын
በየሳምንቱ የጎንደሩን ልጅ ቤተሰብ ያገኛል እያልኩ ነው የምጠብቀው 😢😢😢😢😢😢
@sadamohamed-rw7un
@sadamohamed-rw7un 2 күн бұрын
የጎደሩን ልጂ ታሪክ ላየው አጣሁትሳ
@zebibanurye3471
@zebibanurye3471 2 күн бұрын
​@@sadamohamed-rw7unፕሮግራሙ የተላለፈው ከ2 ወር በፊት ነው እስካሁን ቤተሰብ አላገኘም ልጁ በእድሜው ትንሽ ነው ነጭ ጃኬት ኮፍያ ያለው የለበሰ ነው ቤተሰብ ፍለጋ ብለሽ ስትፅፊ ይመጣልሻል እህት
@user-id6jt4uu1o
@user-id6jt4uu1o Күн бұрын
❤❤❤❤❤
@zebibanurye3471
@zebibanurye3471 Күн бұрын
​@@user-id6jt4uu1o❤❤
@BizualemAssfa
@BizualemAssfa 2 күн бұрын
ቅዳሜ በመጣ ቁጥር የጎንደሩ ልጅ ነው ከፊቴ የሚደቀን😢😢
@aminayesuf9957
@aminayesuf9957 2 күн бұрын
እኔም ደስ ብሎኛል እህቴን ከ38 አመታት በኋላ አገኘከት
@onelove-zs7xu
@onelove-zs7xu 2 күн бұрын
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለሽ ኡኽታየ
@cgf8399
@cgf8399 2 күн бұрын
አልሀምዱሊላሂእንኳንምደስአለሺ
@haimont9075
@haimont9075 2 күн бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
@sarasaragetachwe9732
@sarasaragetachwe9732 2 күн бұрын
ተመስገን
@user-fm4rt2sq8q
@user-fm4rt2sq8q 2 күн бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እሕቴ
@UaeUae-gc5bm
@UaeUae-gc5bm 2 күн бұрын
ግን በዚህ ምድር ላይ እደ እናት ማን አለ❤❤❤❤❤😢😢 እማ እንኳን ደሰ አለወት
@Mia-ch8
@Mia-ch8 2 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ስለ ሁሉም ነገር.
@cgf8399
@cgf8399 2 күн бұрын
ፕሮፋይልሺንቀይሪዉ !!!!ሙስሊምየስዉፎቶፕሮፋይልአይስቅልም።
@GiasBd-qp3bu
@GiasBd-qp3bu 2 күн бұрын
ፍሮፋይሉን ቀይሪ እንደዚህ አይነትሙስሊምየለም ራቁት
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Күн бұрын
ደሚርኝማ
@utgh815
@utgh815 2 күн бұрын
ቅዳሜ በመጣ ቁጥር ዘር ጠይቅን በጉጉት የሚጠብቅ ማነው ግን!
@user-hf8qi5cw2d
@user-hf8qi5cw2d 2 күн бұрын
እኔ አለቅሳለሁ። እንባየ ሲፈስ ቅልልይለኛል
@user-tc3hq6mf2w
@user-tc3hq6mf2w 2 күн бұрын
😢 እኳን ደስ አላቺሁ የጎደሩልጂ ከምን ደረሰ😢😢😢😢
@RabiaAwol
@RabiaAwol 2 күн бұрын
እኔ
@Rockofliberty-lv1jw
@Rockofliberty-lv1jw 2 күн бұрын
ኣነ ኤርትራዊ እየ ግን ወላ ሓንቲ መዓልቲ ሓሊፋትኒ ኣይትፈልጥን.
@sabaabraham6367
@sabaabraham6367 2 күн бұрын
እግዚአብሔርን ሁሌም በልቤ ያለው እሱ ነው
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 2 күн бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወድሜ እናትህ ምርቃታቸው እዴት ደስ ይላል በህወት አስካሉ በደብ ምርቃታቸውን ተቀበል ኢቤሶችም ተባረኩ❤❤❤
@MuluGermay
@MuluGermay 2 күн бұрын
😢ማማየ እንካን ደስ አላችው ዮኒ የቤቱ ድምቀት❤❤❤❤
@aneshamood6033
@aneshamood6033 2 күн бұрын
ማሻአላህ ማን እንደእናት እንኳን አገኛቸው ሳይምቱ መገናኘኘት ደሰ ይላል ኢቢኤሰ እናተ ባለቤቶችም ሰራተኞች ወለታችሁም አላህ ይከፍላችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ በደግነታችሁ አይረሳችሁም
@aminaweloyewa
@aminaweloyewa 2 күн бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በላይክ
@dawitgessesse3397
@dawitgessesse3397 Күн бұрын
በመጀመሪያ ክብሩን እሱ ይዉሰድ በዛ ምሽት ከጎዳና አግኝታ እቤቷ ወስዳ እሚያስፈልገዉን ክብር ሰታ ያንን ጥሩ እንቅልፍ እንዲተኛ ላደረገች ደግ እህታችን ትግስት ክብረት ይስጥልን በደጋጎች አምለክ ስም 🙏🙏🙏 ለትግስት የምስጋና ቃላቶችን እስኪናገር ብትጠብቁት ኖሮ ተናግሮም ከሆነ ብታስተላልፋለት ኖሮ ደስ ይል ነበር እንደአስተያየት ነዉ በርቱልን ebs ሶች
@user-oz9zq2yy6k
@user-oz9zq2yy6k 2 күн бұрын
ዋዉ አቤት ስነስርአት የአንዱአለም እግዚሀቤር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ደስ የሚል ቤተሰብ
@user-nd9xz5te3l
@user-nd9xz5te3l Күн бұрын
እውነት ቅዳሚከሠአት ሣምቱሢደርሥ የጎደሩልጂ እናቱን ያገኛልብየ ሁሌም እጓጓለሁ አይእናት የማላቅሺእናቴብሎ የገጠመላት ክርሥቴያኖች በፀሎት ምሥሊሞች በዱአ ይሀሂልጂ እናቱንያግኝየሚል በላይክ
@peacelove4778
@peacelove4778 Күн бұрын
ልጁ ግን እንዴት ጨዋ ና ትሁት ልጅ ነው የተባረከ ልጅ የፀይም ቆንጆ ተባረክ እንካን ደስ አለክ ማዘሩም የዋህ እናት❤❤
@FrahywetFantahun
@FrahywetFantahun 2 күн бұрын
አረ የጎንደሩ ልጅ ፈጣሪ እርዳው እባክህ 😢
@user-go6zx2rk6d
@user-go6zx2rk6d 2 күн бұрын
ማነው ይህን ፕሮ ግራም በጉጉት የሚጠብቅ
@MuluGermay
@MuluGermay 2 күн бұрын
❤እኔ
@rutatedros785
@rutatedros785 Күн бұрын
Bigerm ene Eritrawit nen gn besnesrat newu yemtebqat
@user-qx1cg2zn4t
@user-qx1cg2zn4t Күн бұрын
እኔ ❤
@user-mj1zc5wy7u
@user-mj1zc5wy7u Күн бұрын
Selachewo andet naw amigangawo yenem wandam tefatopngal
@user-dk7kj2vq2x
@user-dk7kj2vq2x Күн бұрын
ትልቅ ቅጣት እናት ከልጇ ተለይታ ስትባክን ማየት ትልቁ ደስታ እናት ልጇን ስታቅፍ እንኳን ደስስስስ አላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l 2 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ የተነፋፈቀን የተለያየ የምታገኛኝ ጌታ ክብርና ምስጋና ይድረስህ ❤😭
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s 2 күн бұрын
ዮኒኢ ግርግር እኮ ነህ ኡሌም ድምቀት ነህ አላህ ይጠብቅ🥰🥰🥰👍👍
@-zedye
@-zedye Күн бұрын
የሴትልጅ ፍቅርህ ይለያል ዮንዬ እግዚአብሔር በሴት ልጅ ይባርክ
@Tiruye.Muluken
@Tiruye.Muluken 2 күн бұрын
እሰይ ሰለቴ ሰም ለቅዱስ ገብሬል ነገሪወ ነበር😢😢😢😢😢 እልልልልልልልልልልልልልል በእወንት ልቤን እንዴት እንደንካችወ እንኮን ደስ አለወት እማየ🎉🎉🎉
@user-fz5cl3rv7d
@user-fz5cl3rv7d 2 күн бұрын
እር ምን ታምር የት ነሽ የጎደሩ ልጅ ነገር 😢😢😢😢
@user-ou6ln3js5t
@user-ou6ln3js5t Күн бұрын
ገጠር አግቢታ ቲቪ የማየት እድል ላይኖራ ይችላል
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 күн бұрын
ቁርጥ እናቱን ነው የሚመስለው እንኳን ደስ አላችሁ
@FantawDeribe-yp8ul
@FantawDeribe-yp8ul 2 күн бұрын
ከቶ የዘር ጠይቅ እናት ምን አጨከናት የሆነች ልጂ ገዳም እዳለች ቲክቶክ ላይ ቦሥታ ነበር ግን የደርሰዉ አይመሥለኝም ሸርም ያርገዉ ሠዉ የለ 😢😢😢
@user-ni2vl7cq6d
@user-ni2vl7cq6d 2 күн бұрын
ማሪያምን በይ ለebc ሸረ አረጉላቸዉ
@HnyaMhmade
@HnyaMhmade 2 күн бұрын
እኛጋኔትየለም ካልተደወለለትማየትአይችልም ልጁ
@FantawDeribe-yp8ul
@FantawDeribe-yp8ul 2 күн бұрын
@@user-ni2vl7cq6d አወ ዉዴ የገዳሙን ሥም እርሣዉት እጂ ተናግራ ነበር ሒዶ ይጠይቅ ብላ ነበር
@MekdesAshagrie-dm8lj
@MekdesAshagrie-dm8lj 2 күн бұрын
Like ካረግሽው አውጭው በናትሽ ትስማ የሁላችንም ጥያቄ ነው የዛ ልጂ
@kamellaseid6508
@kamellaseid6508 2 күн бұрын
😢
@user-gn7ui5yn1t
@user-gn7ui5yn1t 2 күн бұрын
ያስለቅሽ ልሞት ነው ለቅዳሜ ከስአቶች ክብር አለኝ
@yewoinshetmekonnen5013
@yewoinshetmekonnen5013 2 күн бұрын
የወለደ አንጀትያለ ሀሳብ እንደማያድር ይታወቃል ። እንኳን ደስ አላችሁ።
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s 2 күн бұрын
😢😢😢😢😢 እኮን ደስህ አሎት እናቴ እናቱን ነው ሚኢመስለው እድለኛ ነህ አተህም እኮን ደስህ ለህ🥰🥰🥰🌹🌹🌹
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 2 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን😢እሰይ እሰይ።
@abhaksa-xk2ey
@abhaksa-xk2ey 2 күн бұрын
የሆላንዱ ልጅ ጉዳዪ ከምን ደረሰ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@MisganaEndale
@MisganaEndale 2 күн бұрын
Enem begugut eyetebekugn new gin zim zim tebale. DNA minew endezih koye????
@user-lr4zr2zd7s
@user-lr4zr2zd7s 2 күн бұрын
እኔም ጨነቀኚ
@healthforall9837
@healthforall9837 2 күн бұрын
I can't wait
@alemkebede5848
@alemkebede5848 2 күн бұрын
አዎ በጣም ያሳዝን ነበር።
@natanemu9304
@natanemu9304 Күн бұрын
እነዚ ደደቦች ንቀዉናል ፎሎአችንን እናነሳለን ከዚ በፊትም የፈረሳይዋን ልጅ እዲ አርገዋል
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 2 күн бұрын
ሱብሀን አሏህ ወንድማማቾቹ ሲመሣሠሉ
@user-hf8qi5cw2d
@user-hf8qi5cw2d 2 күн бұрын
ልክነሽ ቆንጆ
@sauditaif7667
@sauditaif7667 2 күн бұрын
❤❤❤❤ ዘር ጠይቅን እንደገና አቅርቡት
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns 2 күн бұрын
ተመሥገን ደሰ ይላል እንኳን ተገናኘህ ከናትህ ❤
@user-et5dm4zy7z
@user-et5dm4zy7z 2 күн бұрын
አረ ባአላህ የአርማጭሆዉን ልጅ ዘር ጠይቅን ድጋሜ አቅርቡልን ምን አልባት ድጋሜ ሲታይ እናቱ ብትገኝ❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 күн бұрын
የጥላሁን እና የጎንደሩ ልጅ በጉጉት እየጠበቅን ነው
@EnateGelema
@EnateGelema 2 күн бұрын
እናት ወለለዋ ተበርክካ ተቀበለቸው 😢😢😢😢😢😢 ልጁ እራሱ የተባርከ ነው
@user-cg5yv4el5f
@user-cg5yv4el5f 2 күн бұрын
አረ የጎንደሩን ልጅ እደገና አቅርቡት😭😭😭
@AronAsefa-wn7sf
@AronAsefa-wn7sf 2 күн бұрын
ዮኒየ መምህሬ ከሃገረ ስደት ለአንተ ክብር ከለኘ አቦ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🙏
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 2 күн бұрын
መታደል ነዉ በህይወት ኖሮ መገናኘት።
@kidumedia-
@kidumedia- 2 күн бұрын
ማነዉ እንደነ ስደት የደከመዉ የልጅ ናፋቆት ተጨምሮበት ዉይይ ቅመሞችየ እስት ልያቹ ቅንልብ ያላቹ
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 2 күн бұрын
አይዞን
@user-be8ks6ey6n
@user-be8ks6ey6n 2 күн бұрын
እኔን.እሕቴ.እኔም.ናፍቆት.አቅቶኛል
@kidumedia-
@kidumedia- 2 күн бұрын
@@user-be8ks6ey6n አይዞሽ እማ
@EkramEku-mb9ve
@EkramEku-mb9ve 2 күн бұрын
Enem enaten alwkatm tlany edch arb hagr 1wr lij lsw stany
@gfj5233
@gfj5233 2 күн бұрын
ምናለ የጎንደሩ ልጂ ዘር ጠይቅ ቤተሰቦቺ ቢገኙ የኔ አባት😊
@Lguama
@Lguama 2 күн бұрын
በየ በየሳምንቱ ለማልቀስ በጉጉት 😢😢😢 እናትህ ስትስምህ የኔ እንባ በአራት እየወረደ ነበር ወላሂ እናት ማን እንደሷ
@samrawitgebeyehu7648
@samrawitgebeyehu7648 2 күн бұрын
Enem!
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 2 күн бұрын
እሰይ ስለቴሰመረ በጣም ደስ ይላል ለምታገናኙ እድሜከጤና ይስጣችሁ❤❤❤
@behwittasew5390
@behwittasew5390 2 күн бұрын
አንተም የተባረክህ ልጅ ነህ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 2 күн бұрын
ከኢቢኤስ ፕሮግራም የምመለከተው ይሄንን ብቻ ነው የጎንደሬው ልጅ ጉዳይ ከምን ደረሰ አንጀቴ እንደተላወሰለት አለ ከቶ ምን አስጨከነሽ እናትዋ ።
@b.6015
@b.6015 2 күн бұрын
😢😢😢😢😢ምነው ያየጎደር ልጅ እናቱ ብትገኝለት አይይይ የኔ ወድም ሁለየም አጀቴን ይበላዋል😢😢😢😢😢😢 አረ አለሁ በይ
@user-dk6yq3zp2y
@user-dk6yq3zp2y 2 күн бұрын
ዘር ጠይቅን ደግማችሁ ብታቀርቡልን
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Күн бұрын
አንዳንድ ሰው በጣም ይገረመኛል የተባረከ ከመንገድ ጠርቶ ምን ሆነህ ነው ? ብሎ ጠይቆ ችግርን የሚያቀል ከጓደኞቿ ነጠል ብላ የት ነው የምትሄጀው ብላ ቤቷ ወስዳ አጥባ አብልታ ያሳደረችው አህት ልዑል እግዚአብሔር ባለችበት ይጠብቃት የነፍስ ዋጋ ያድርግላት 🙏 ዮኒ ና ጸጊ ኑሩልን ።
@rahmasalihadem3471
@rahmasalihadem3471 Күн бұрын
በጣም 😢አሚንንንንን ባለችበት ሰላም ያድርጋት❤
@hayu4429
@hayu4429 2 күн бұрын
መሸአላህ እንኳን ደስ አላችሁ የልጅ አዘን የእናት ሀዘን የቤተሰብ ሀዘን ከባድ ነው ለዛው ምንም ይሙት ይኑር ሳይታወቅ
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f Күн бұрын
ዮኒ ቅመም የእውነት ደስ ይላል ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን አገራችን ሰላም ሰላም ይሆን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ok9fz5pl6j
@user-ok9fz5pl6j 2 күн бұрын
የወንየ አረ በጣም ነዉ ምወድህ ፋሲካ የሆንክ ፀጊ በጣም ደስ ትሉኛላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
@Dnglmarya
@Dnglmarya 2 күн бұрын
የዘር ጠይቅ እናት ምን ሆና ይሆን ፖሮግራሙን አታይም ወይስ ምን ገጥሙዋት ይሆን? 🙄😊
@Temir-ky7dk
@Temir-ky7dk 2 күн бұрын
ማነው ግን እዴኔ ይወኒ የሚወዴው ሲስቁ ስቆ ሲያለቅሱአልቅሶ😘😘😘😘😘
@Wudemake
@Wudemake Күн бұрын
አይ እናት እናት ያላችዉ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥላችዉ
@user-zd1rk7xt3t
@user-zd1rk7xt3t 2 күн бұрын
ኧረ ኢቢኤስዎች የዘር ጠይቅን ስልክ ስጡን በናታቹ 😢😢😢😢😢😢😢
@LuluWelo
@LuluWelo Күн бұрын
አገኘሻት እደ እናቱን😢 የሆነችልጅ አወራዋለሁ ብላለች
@tamramohamed563
@tamramohamed563 Күн бұрын
ያረቢ የጎደሩን ልጅ ተቤተሰቦቹ አገናኘው ያረቢ😢😢😢
@user-hq4rq5jd3m
@user-hq4rq5jd3m 2 күн бұрын
የጎደሩ ልጅ እናት እረባክሽ ህይወት ከልጅሽ አይበልጥም ተቀበይው አድጋል ይጠቅምሻል
@ayalneshwondwosen
@ayalneshwondwosen 2 күн бұрын
😢😢😢😢😢ende behiwot batnors?
@zindzind3952
@zindzind3952 2 күн бұрын
በጣም
@senaitwelaa
@senaitwelaa Күн бұрын
ይህንን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ ይላል በእውነት የእግዚአብሔር ስራው እፁብ ድንቅ ነው ምን ይከፈለዋል ተመስገን ብቻ ነው የሚባለው እናንተን ያገናኘ አምላክ ሁላችሁንም ያገናኝልን
@abukitube1151
@abukitube1151 2 күн бұрын
ሰላም መልከምነት ለራስ ነው በሁሉም አጋጠሚ መልከም ስራ ሰርተን እንለፍ ስቀጥል ኢቢኤሶች እወዳችዋለው
@user-gp5wv2hw8x
@user-gp5wv2hw8x 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ስለትዎት ተሰማ 👏👏👏👏👏አንተም እንኳን ደስ አለህ አላችሁ 🙏🙏🙏
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 2 күн бұрын
እልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ግን የጎንደሩ ልጅ የት ደረሰ የቤተሰቦቹ ጉዳይ አይይይይ አላህ የሱን ደስታም ያሳየን ያረብ❤❤❤
@user-nc3uj1wc4s
@user-nc3uj1wc4s Күн бұрын
እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ አቦ ደስ የሚል ፋሚሊ ፍቅር ይስጣችሁ ዮኒ የኢቢኤስ ድምቀት አቦ ዘና አረከኝ እድሜክ ይርዘም ዮኒየ
@amtemaryam116
@amtemaryam116 2 күн бұрын
የጎንደሩ ልጅ የዘር ጠይቅ እናት ዛሬም አልተገኙም ወይ ??
@user-ot9cn4xf4p
@user-ot9cn4xf4p 2 күн бұрын
የዘርጠይቅጉዳይእደትሆነ የሱንልጆደስታበተስፋእጠብቃለን
@user-sq4ne9fk1j
@user-sq4ne9fk1j Күн бұрын
ውይ የእኔ እናት አመስጋኝ ሠሆናቸው❤ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ🙏🙏🙏
@Genet-vz3bh
@Genet-vz3bh 2 күн бұрын
ወንድሜ እንኳን ደስ ያለክ እናትህም እንኳን ደስ አላችሁ ኤብዬሶች ተባረኩ እድሜ ከጤና ያብዛላችሁ ደስ ብሎኛል አሜን
@mentugirma1001
@mentugirma1001 Күн бұрын
እናቱን ነዉ የሚመስለዉ እንኳን ደስ አለክ
@tigestkinfe-wv1yz
@tigestkinfe-wv1yz Күн бұрын
እንኳን ደስ አላቹ እናት እና ልጅ አንዷለም ከቤተሰብ ጋር አላደገም ግን ደስ የሚል ስነ ስርአት ያለው ጨዋ ልጅ ነው መታደል ነው ጎበዝ አንዷለም በርታ ጎበዝ ልጅ ነህ
@user-gc1gp5dp8f
@user-gc1gp5dp8f Күн бұрын
ተመስገን ክብር ና ምስጋና ለመዳኒዓለም ይሁን እናቴ እንኳን ደስ አሎት ወንድሜ እናትህን ስላገኘህ በጣም ደስ ብሎኛል ፀጊ ና ዬኒ ክብረት ይስጥልን እናመሰግናለን
@Djdffs
@Djdffs 2 күн бұрын
እንደው ዘር ጠይቅ እኔን ብቻ መስሎኝ ነበር ያሳዘነኝ ለኬስ የሰማው ሁሉ ያላዘነ የለም አላህ ያስገኝልህ
@Hdhf-pq6jb
@Hdhf-pq6jb 2 күн бұрын
የሱ ነገር አጀቴን ነዉ የበላኝ ሳምንት ቅዳሜ በመጣ ቁጥር ይቀርባል እያልኩ የምጓጓው ነገርስ ምስኪን
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 күн бұрын
እኔ ደግም የኒዮ ነው የሚሳቅይ እንዴት ደስ እንደሚልኝ አሜን፫/እናቴ
@user-xv8dj9xl7n
@user-xv8dj9xl7n 2 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ስለ ሁሉም ነገር
@reyuyenu340
@reyuyenu340 13 сағат бұрын
ነብዩላህ ያእቁብን ከልጁ ዩሱፍ ጋር ያገናኘ ጌታ አሁን የተጠፍፉትን ያገናኛል አላህ የማንንም እርዳታ አይፈልግ አላህዬ❤❤❤❤❤❤ ምሰጋና ሁሌ ይገባህ ኢላሂ❤❤❤
@SameraSamera-fh6kj
@SameraSamera-fh6kj 2 күн бұрын
የኔ እናት የኔ ደርባባ እናት እኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የወኒዬ ከነሱ በላዬ ያተ ደስታ ያስደስታል የማትቀየር ካለቀሰው አልቅሰህ ከደሳቀው ስቀህ አቤት ተፈጥሮህ ደስ ሲል❤❤❤❤ፀዲዬ አችም የኔ ፍልቅልቅ🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤
@amtemaryam116
@amtemaryam116 Күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 2 күн бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እማዬ እንኳን ጸሎቶት ተሰማ።
@user-pz9zb2bu7w
@user-pz9zb2bu7w 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ተመስገን
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile 2 күн бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እባካችዉ ዘር ጠይቅን ድጋሚ አቅርቡት
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 2 күн бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ማሻ አላህ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage Күн бұрын
That's really awesome! Great job, EBS! :)
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 Күн бұрын
እልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ እኔንአስለቀሰኝ በድንገትትውውቃቸው እስገረመኝ ዮኒና ፀጊ ተባረኩ የሰው ጭንቀት የሚያስጨንቃችሁ ይህንን ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው በየጊዜው ነው የማየው
@GgGg-le1rw
@GgGg-le1rw 2 күн бұрын
ተመስገን አምላኬ በጣም ነው. ደስ ብሎኛል እኮን ደስ አላችሁ ወገኖች
@HelenD545
@HelenD545 2 күн бұрын
ፈጣሪ ሖይ መቼይሖን የዘርጠይቅን ደሥታ የምንሠማው 😢
@MunaMuna-wf1eo
@MunaMuna-wf1eo Күн бұрын
አምላኬ ሆይ ምን አለ የኔ ልጅ በረከትየ ልጀ ማሬ አለሁ ብለህ ብትመጣልኝ እኔ እናትህ ተስፋ አልቆርጥም በኡነት እንኳን ደስ አለህ ወድሜ
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እናታችን ወንድማችን❤❤❤❤
@user-vb8rt9hx1w
@user-vb8rt9hx1w 2 күн бұрын
ውይ የደስታ እምባ አለቀስሁ ምናለ የሞተችብኝን እናቴን መገነኘት ቢቻል ብዬ አለቀስሁ
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 2 күн бұрын
አላህ ትግስቱን ይስጥሽ አይዞሽ
@hosenhosen6687
@hosenhosen6687 2 күн бұрын
የኔ እህት አይዞሽ የሞተመ በመጣና በተገናኘ ስቱ በተገናኘ ነበር እህቴዋ
@Djdffs
@Djdffs 2 күн бұрын
አይዞን የኔውድ ግን ኮሜትሽን ሳነብ እንባየ እረገፈ
@rihanaribaa
@rihanaribaa 2 күн бұрын
አይዞሽ ውዴ እኔም አባቴን አልሀምዱሪላህ
@dnv6347
@dnv6347 2 күн бұрын
😢😢😢😭😭😭😭😭
@MahletBelayi
@MahletBelayi Күн бұрын
አዱ አለም እንኳን ደስ አለህ በጣም ደስ ይላል 🥰🥰🥰🥰
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 2 күн бұрын
እንካን፡ደስ፡አላችው፡ebs እግዚአብሔር፡ይባርካችው፡ተባረኩ
@user-hy5je6ld2q
@user-hy5je6ld2q Күн бұрын
የኛን ፍላጎትና ጉጉት አይቶ አላህ የጎደሩን ልጂ እናት ያስገኝለት እህህህ ሁሌበሳምት አስበዋለሁ😢😢😢
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 11 сағат бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ ስለቴ ሰመረ እልልልልልልልልል እንኳን ደስ አልዎት እናቴ ከልጁ መሰቃየት የእናቲቱ ናፉቆት ይታየኛል እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤❤❤❤❤❤
@EnateGelema
@EnateGelema 2 күн бұрын
የዘር ጠይቅ ጉደይ ዛሬም የሉም😭😭😭😭
@almaze214
@almaze214 2 күн бұрын
ያች ከጎዳና ያነሳችህን እሴት እግዚአብሔር ባአገናኘህ የምር መልካም መስራት እንዲ ነው ሁሌም በመልካም ነገር ይነሳል እንኳን ቀናህ
@SonyaHussen
@SonyaHussen Күн бұрын
ልክ ብለሻል
@user-by9td8ok3i
@user-by9td8ok3i Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ
@angelsinki1922
@angelsinki1922 2 күн бұрын
እንኳን ደስ አላችው
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 күн бұрын
እማየ ደስ ሲሉ ንግግራቸው
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 2 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እደዚህ በህይወት ሰው ሲገናኝ እዴት ደስ ይላል አብሶ እናት ስትኖር
@b.6015
@b.6015 2 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢 አየ እናት እናት ምነው ሺ ብትሆን
@mestawotgetachewgebreyes4071
@mestawotgetachewgebreyes4071 Күн бұрын
እንኳን ደስ ያላቹህ ኢቢየሶች ተባረኩ
@serkalemasefa3958
@serkalemasefa3958 2 күн бұрын
እንኳን ደስ ያላቹ ኢቢየሶች ተባረኩ
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 91 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 26 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 4,3 МЛН
5 маусым соңғы эфир!
2:27:56
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 385 М.
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
0:30
MacDannyGun
Рет қаралды 27 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 410 М.
Я нашел кто меня пранкует!
0:51
Аришнев
Рет қаралды 1 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
0:40
EVA mash
Рет қаралды 3 МЛН
Идеальный день ребёнка😂
0:11
МишАня
Рет қаралды 3,3 МЛН
ЗА ЧТО ЧАПИТОСИКИ ТАК?🥹🥹
0:22
Chapitosiki
Рет қаралды 32 МЛН