«ኢትዮጵያ ማዘቅዘቅ የጀመረችው [ከ1953] በኋላ ነው!» | ሐቀኛው የሕዝብ አገልጋይ ደጃዝማች ወልደሰማዕት!

  Рет қаралды 69,203

Arts Tv World

Arts Tv World

9 ай бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 153
@02dakota1
@02dakota1 9 ай бұрын
ለክቡር ደጃዝማች እግዚእብሄር እድሜን ከጤና ጋር ይጨምርልዎ!
@derejedegefu7934
@derejedegefu7934 9 ай бұрын
እኚህን ብርቅ ኢትዮጵያዊ አቅርባችሁ የምዕራባውያንን ሴራ እና እንዲሁም ሀገራችንን ለውድቀት ስለዳረጋት ሰለድንቁራችንና ማስተዋል ችግር እንዲነግሩን ስላደረጋችሁ ከልብ እናመሰግናለን ።
@embetworku4600
@embetworku4600 9 ай бұрын
¼
@DejeneDejene-jb1em
@DejeneDejene-jb1em 8 ай бұрын
የማን ይናገር የነበረ ነው
@SamuelTefera-sd5kt
@SamuelTefera-sd5kt 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይጨምርሎት።የሀገሬን ትንሳኤ ለማየት ያብቃዎት።
@addis1395
@addis1395 9 ай бұрын
እውነት እና ንጋት እያደር ይወጣል ። ሁልጊዜ የሚገርመኝ እንዴት ራስ አበበ አረጋይን የመሰለ የሀገር ባለውለታ የረሸነ ሰው እንደ ጀግና ይወደሳል ብዬ ይገርመኝ ነበር ። ይህኝ ትልቅ ሰውም ሲናገሩት በመስማቴ ደስ ብሎኛል። ምንጊዜም ኢትዮጵያን የመጣል ሴራ በማንም ቢሸረብ ያፈረሰ አምላክ በዙፋኑ ላይ ነው። ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አምላክ አያንቀላፋም
@nigistasfaw962
@nigistasfaw962 8 ай бұрын
ትክክል አባታችን እግዚአብሔር ይባርክዎት።
@aberamehari4638
@aberamehari4638 8 ай бұрын
ክቡር ደጃዝማች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን፤ ከርሶ ብዙ ተምሬያለሁ ላዘጋጁም ክብረት ይስጥልን፡፡
@melakutizazu7532
@melakutizazu7532 9 ай бұрын
ይህችን ምድር የፈጠራትና የወደዳት የእስራኤል አምላክ የልብዎን ያሳይዎት አባቴ። አስተዋይ አባት ተሰሚ ያድርግዎ!
@aratkilo1808
@aratkilo1808 9 ай бұрын
አምላክ፡የእስራኤል፡ብቻ፡ነው?እኛን፡አያውቀንም፡ማለት፡ነው?
@melakutizazu7532
@melakutizazu7532 9 ай бұрын
@@aratkilo1808 ወገኔ እግዚአብሔርን ያወቅሁበት መጣፍ የአብረሃም፡ ይስሐቅ፡ የያቆብ አምላክ በሚለው መሠረት ሄጄ ነው። ዕውነትም። እግዚአብሔር ዓለሙን ሁሉ በመውደዱ ግን አንድ ልጁን ሰጠ። በየሱስ ያመንን ሰዎች የዘላለም ሕይወት እንዳለን ተጽፎ አለ። የዮሓንስ ወንጌል ምዕራፍ ሦስት።
@Anjulo959
@Anjulo959 8 ай бұрын
የማይመስል ነገር ለሚስትህ አታውራ 🤣እስራኤል ለሱ ለራሱም አልሆነችም። አርባ ገርፈው በምስማር ቸንክረው...
@merkebtamiru7313
@merkebtamiru7313 8 ай бұрын
አሜን
@elaybright8884
@elaybright8884 9 ай бұрын
እዉነትም ቤተ መዘከር ናቸው የእኛ ሀገር ታላላቆች በጣም ብዙ ያልተጠበቀ ታሪክ ነው ያወጡት። ብዙ እንደሳቸው ያሉ አሉ እና ፈላልጋችሁ ታሪክ አዉጡ።በጣም ጠቃሚ ጠቃሚ ሰወች አሉ ግሩም ታሪክ ነው ሲአየ ጃንሆይ ን ያደንቃቸዋል ደግሞ አድፍጠው አጥፍተዋቸዋል ሀገር የሚወድ ሁሉ በደንብ አስቡ በጣም አደገኛ ግዜና ቦታ ላይ ነው ሀገራችን ያለችው።።።
@gezahagnwalelign4619
@gezahagnwalelign4619 9 ай бұрын
ተሳዳቢ ሳይሆን አስተማሪ ሚዲያ ስለፈጠራችሁ እንመሰግናል
@deredere2434
@deredere2434 8 ай бұрын
Blessings...The Man is talking the Truth....
@alemayehuworkeshet3182
@alemayehuworkeshet3182 8 ай бұрын
Thank you for this interview
@solobrand100
@solobrand100 9 ай бұрын
እድሜ ይጨምርልወ አባታችን
@d.w8602
@d.w8602 9 ай бұрын
Art tv, thank you for bringing the father of great generation of all time. Am born in wolayta after he left wolayta, but I was been told all my childhood about this great man ,all wolayta born after or before this great man we appreciate how changed wolyta on that small amount of time.i want to meet him in person to appreciate, I wish him healthy life.thanks.
@Anjulo959
@Anjulo959 8 ай бұрын
Don't rush for judgement. I guess you're too young to know the masked fact beyond what you heard from others. There are some of us, the living witnesses who passed through the Reign of Dej Woldesmait in wollaita. Obviously, the guy did some visible developmental works inside wollaita but at the expenses of brutal bullying, humiliating and degrading the indigenous wollaitas. He went there with a mission as he was a spy for then ruling monarch. The work was fine, but that is the way double agents do things, the good and the evil. And let's not forget he follows the tracks of Germane Neway, if know what I mean. Facts will come out, anyway, soon or later. So don't rush for judgement.
@d.w8602
@d.w8602 8 ай бұрын
@@Anjulo959 hoops, forgive me if I miss lead any one,but I only knew the development he did,thanks for correction I accepted.
@user-tk7ye7db4o
@user-tk7ye7db4o 9 ай бұрын
Professor Vestal just died a couple of months ago, and he was at Oklahoma state. Dejazmach got most of the story correct. He is a patriot, but also told the truth about EPRP and MEISON. I never knew about these two entities because I was overseas at that time. I applaud Dejazmach for sharing his views!
@user-wg5jk8sq9z
@user-wg5jk8sq9z 8 ай бұрын
I am sorry to learn the death of Prof.Vestal.
@yohanneshailu5550
@yohanneshailu5550 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ። እንዲህ እውነተኛ ታሪካችንን እንድናውቅ ያልታደልን ትውልዶች ሆነን በሐሰትና በጥላቻ ትርክት እንፋጃለን።
@debelegonjeba7373
@debelegonjeba7373 9 ай бұрын
አባቴ እውነት ነው ያሉት፣ ግን ድፍረትና ካልሆነብኝ ኢትዮጵያውን በክፋትም አንደኛ የምንሆን አይመስሎትም።
@SeidImam-kj2ws
@SeidImam-kj2ws 8 ай бұрын
Ene besedet naw yemenorew ende ethiopiawen meseri ena mekenga alayehum
@DESTAification
@DESTAification 8 ай бұрын
ድንቅ ምሁር ናቸው። የሀገራችንን ታሪክ ፈረንጆች እንደፃፉልን ሳይሆን ከተለያየ አቅጣጫ እንድናይ ጥሩ ጥቆማ ሰጥተውናል። ተዛብቶ የቀረበልንን ታሪክ ሳንፈትሽ ዝም ብለን አንቀበል። ታሪካችንን በደንብ እንመርምር። የእኚህ ታላቅ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሃሳብን ብዙውን እጋራለሁ። የችግራችንን ዋና ምንጭ ነቅሰው ነግረውናል። እንስማ።
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 9 ай бұрын
እንዚህ እባቶቻችን በክብር ያቆያትን ትልቅ ሀገር ምንጋ ክፉ ኦሮሞ እና ክፍ ትግሬ ኢትዮጵያውያን አዋርዳት ግን እግዚአብሔር ፀር ኢትዮጵያውያኖችን ያፀዳቸዋል! ድል ለፍኖ ስላም ለኢትዮጵያ
@oumermohammed268
@oumermohammed268 9 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥዎ። መጽሐፍዎን ገዝቼ አነባለሁ።
@ainitu3
@ainitu3 9 ай бұрын
እንኳን ቃለምልልሱን አሰማህን መፅሃፍ ናቸው
@merkebtamiru7313
@merkebtamiru7313 8 ай бұрын
እውነት ነዉ!!
@user-ru2jv9bb5j
@user-ru2jv9bb5j 7 ай бұрын
እኔ ደጃዝማችን ካወኳቸው ጀምሮ ላለፉት ፮ አመታት ሁሉንም ንግግራቸውን ሰምቻለሁ የተረዳሁት ነገር የእድሜያቸውን እያንዳንዷን ቀን በቁምነገር እና በእውቀት ነው ያሳልፉት ስለዚህ ከእድሜያቸው በላይ ብዙ ያውቃሉ እናመሰግናለን ከቻላችሁ የጫዎታ እንግዳ ፕሮግራምን ጨምራችሁ ሁሉንም ስሙ ።
@tigisttadesse1648
@tigisttadesse1648 8 ай бұрын
ቸሩ መድኃኒያለም አብዝቶ አብዝቶ እድሜ፤ ጤና እና ፀጋውን ያብዛልዎት፤ ከአሁኑ ትውልዶች ከማንረባው እድሜ ቀንሶ ቀናንሶ እንዲሰጥ ቢወሰን ከሚስማሙት መሃል አንዷ እንደሆንኩኝ አረጋግጣለሁ፤ ጋዜጠኛውንም ትክክለኛ ሰው ለዚህ ትውልድ ስለአቀረብክልን አንተም ተባረክ፤ እድለኛ ሰው ነህ፤
@tigistusiba7837
@tigistusiba7837 8 ай бұрын
በትክክልም ክብር ደጃዝማች በስሜት እንዳስቀመጡት ከእኛ ለየት ያለ አመለካከትና ችሎታ የተካኑትን የራሳችንን ዜጎች የምናርድ ከሆነ እናት አገራችንና ህዝባችን ለሰቆቃ እንዳርጋቸዋልና እስቲ ከእኚህ የእድሜና የልምድ ባለፀጋ እንማር!!!
@chongayifru5124
@chongayifru5124 8 ай бұрын
ታላቅ ሰው ፣ ዕድሜዎን ያርዝምልን!!!
@Usernumber21_16
@Usernumber21_16 9 ай бұрын
ዕድሜና ጤና ይስጥዎ!! እርስዎ አንድ ትልቅ ቤተ መዛግብት ነዎት :: ለአዘጋጁ ;አሪፍ ነው ያለኸው ግን ትንሽ ትኅትናህን ጨምርበት::
@tigistusiba7837
@tigistusiba7837 8 ай бұрын
What an amazing patriot and great citizen! As the respected person put it in the developed world never allows the developing world to grow. This is because they need cheap labor and our natural resources. God bless you dear Dejazmach!!
@weredewoshike5505
@weredewoshike5505 9 ай бұрын
እውነት ነው አባታችን ኢትዮጵያ የተለየች ሀገር ነች ❤❤❤❤❤ እንዳሉን ማስተዋሉ ከትውልዱ በጣም ርቋል ሆድ አደሮች ሆነናል በአጉል እኔ አውቃለሁ ባይነት ትዕቢት ተወጥረን ለሆዳችን ስንል ይህችን ታላቅ ሀገር አዋረድናት ፈጣሪ ማስተዋል ጥበብን ይስጠን ።ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን ትልቅ አባት ኖት።እንዳሉነን ማስተዋልን ለባለሥልጣናቱ ይስጣቸው።
@emishawbelachaw1312
@emishawbelachaw1312 9 ай бұрын
አባታችን ትልቅ እድሜ ይስጥልን
@bemnetgizachew9228
@bemnetgizachew9228 9 ай бұрын
I am wordless! I can't thank enough you for all your endeavors presenting such timles insights!
@edomtes621
@edomtes621 9 ай бұрын
መፅሀፋቸው የት እንደሚሸጥና የመፅሀፉን ርእስ ብትነግሩን እኛ አሜሪካን ነው ያለነው የት እንደምናገኝ ብትጠቁሙን በጣም እናመሰግናለን። ገርማሜ ንዋይን ወላይታ እያሉ በጣም ልጆች ነበርን አባታችን በስራ ምክንያት ተቀይሮ ስለነበር ከሳቸው ጋር በጣም ወዳጆች እንደነበሩ አስታውሳለሁ
@esayasephrem4219
@esayasephrem4219 9 ай бұрын
የመጽሐፉ ርዕስ "ህይወቴ" ይሠኛል ብሔራዊ አካባቢ
@02dakota1
@02dakota1 9 ай бұрын
ምናለ ከማእረጋቸው በፊት 'ክቡር'ን ብትጨምርበት !
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 9 ай бұрын
ደጃዝማችን በሸገር የቅዳሜ ጨዋታ እንግዳ አቅርባ በሚሊዮኖች ታወቀው በየሚድያው እንዲቀርቡ መጋረጃውን የከፈተችው ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ ምስጋና ይገባሻል
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 9 ай бұрын
መፅሃፍ ጽፈዋል
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 9 ай бұрын
Amazing my father may God bless you more and more .
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 8 ай бұрын
የእኔም እሳቤ ለኢትዮጵያ ደማቸውን ላፈሰሱት ይቅርታ መጠየቅ እና ንሰሀ እንደህዝብ መግባት አለብን።
@girmazewdie8907
@girmazewdie8907 9 ай бұрын
ስንት ጊዜ በሕይወት መኖራቸውን ለማወቅ እየጓጓሁ ነበር። እንደእርሳቸው ዓይነት አገር ወዳድ ጥቂት ሰዎች ቢኖሩ ኖሮ ኢትዮጵያ ለእንዲህ ዓይነት ክፍፍልና ውድቀት ባልበቃች ነበር። አሁንም መጽሐፍ ቅዱስ በኦሪት ዘኀልቁ 35:33 በተጠቀሰው መሠረት የንፁሃን ደም በከንቱ ስላፈሰሱ ትውልድ ንስሓ ብንገባ ይሻለናል።
@kasahunshimels225
@kasahunshimels225 9 ай бұрын
God bless you. He is telling the truth.
@zuriashlemma3192
@zuriashlemma3192 9 ай бұрын
እድሜና ጤና ያድልዎት
@mesfinasfaw2708
@mesfinasfaw2708 9 ай бұрын
100% ውነት ነው ። የሀገራችን ሞት የጀመረው በመንግስቱ ንዋይና በወንድምዬው በገርማሜ ንዋይ የተመራው መፈንቅለ መንግስት ከተካሄደ በኋላ ነው ።
@asterbekele9478
@asterbekele9478 9 ай бұрын
እንዲህ እንዳንል ደሞ አፄ ቴዎድሮስ ምን ሰው ተረፋቸው ሲያስቆራርጡ:: ዕድሜ ለኮቪድ እኔም ያወኩት በኮቪድ ጊዜ ቤት ቁጭ ሲያደርገን ይሄን አንብቢ ተብዬ ገና እንደጀመርኩት በጣም አሰቃቂ ግድያ....... ስለሚያወራ አቋረጥኩትና የእህቴ ባለቤት እንዴት ነው ሲለኝ "መንጌ በስንት ጣዕሙ ኧረ መቀጠል አልቻልኩም" አልኩት ሁኔታውን በመግለጽ:: እሱ እንደኔ አልወሰደውምና "እንዴት ያድርጉ? ኢትዮጵያን እንድ ማድረግ ቀላል መስሎሻል? አንዱን ሲሉት ሌላው ያፈተልካልና ብዙ ለፍተው ......... ብሎ ብቻ አስረዳኝ:: ስለዚህ የኢትዮጵያ ሕዝብ መሪ እየተቀያየረ ለመፈጀት የተፈረደበት ሕዝብ ነው:: ታሪካችን ብዙ ነው ብቻ!
@Metadelb13
@Metadelb13 9 ай бұрын
ኢትዮጵያ በዱርዬዎች እጅ ወደቀች።
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 8 ай бұрын
የኔ ጌታ። እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን። እርስዎ ብቻ አይደሉም እኛም መሳሳታችን ያሳዝነናል።
@gezahagnwalelign4619
@gezahagnwalelign4619 9 ай бұрын
ልክ ነው የኢትዮጵያ ችግር በአንድ ጀንበር የመጣ አይደለም።በአንድ ጀንበር አይፈታም።
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 8 ай бұрын
አቅራቢውን በጣም እናመሰግናለን።
@gebremariambeyene6969
@gebremariambeyene6969 9 ай бұрын
Yes I do understand Kongit is high supporter of Dejazmach
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 8 ай бұрын
እኚህ ሰው በነበረው ዘመን በጣም የተከበሩና ዘመናዊ አስተሳሰብ የነበራቸው እንደሆኑና በዎለጋና በዎላይታ ተመድበው ሲሰሩ ልማትን ሲያሰሩ እራሳቸው በህዝቡ መካከል ተገኝተው ስያነቃቁ ሳለ ባለስልጣናት ተው አንተ በመንግሥት ቢሮ ተቀምጠህ ምራ እንጂ በሕዝብ መካከል ራስህን አታዋርድ እያሉ ያበሽቁአቸው ነበር ይባላል ይህንን ደግም የሚሉት ስራን ጠል የሆኑ ባለስልጣናት ናቸው ::ይህንን የስራ ባህል በየሄዱበት ስለቀጠሉ በየግዜው ከስልጣን ያባርሯቸው ነበር ሲባል ለስራ የተመደቡበት አከባቢ ሕዝብ በትክክል ሲናገር ራሴ ሰምቻለሁ ስለዚህ እኝህ ሰው እስካሁን ካሉ ቶሎ ብላችሁ ከዚህ ልዩ መፅሐፍ ታሪክ ቂዱ እላለሁ ::
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k 9 ай бұрын
1943 a MSG of Germen was intercepted from Asmera . This was vital at a time hence a need for American Station . 1945 President Franklin Delano Roosevelt went to Mediterranean Sea on a warship called Quincy and talked to Haile selassie . Eritrea was given to Ethiopia because of the Red Sea ( Naval base Massawa ) and Radio marina ( Qagnew Station ) . Sinclair oil co. wanted the oil of Ogaden an access outlet , and asked st/dep to make Eritrea part of Ethiopia . 1945. That is why John Foster Dulles in 1952 in League of Nations ( UN ) said " From a point of Justice this country ( Eritrea ) deserves a consideration ( To be free ) but due to our interest in this region we will always have it linked with our alie Ethiopia ." This is why Eritrea had to fight for its independence . By the precious children of Eritrea 1991 victory was achieved and by the voice of Eritreans in a Referendum 99.8% Without anyone's say or signature Sovereign Independence country was achieved by its people . Zemad Ekud .
@yeshiadmasu2563
@yeshiadmasu2563 8 ай бұрын
ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፋ ይላል መ/ቅዱሳችን ። ትውልዱ እንደዚሕ ያለ ታሪክ መወቅ አለበት።
@omerabdela8
@omerabdela8 8 ай бұрын
I LIKE MOST THE BEST GREAT FULLY AND WONDERFUL HISTORICAL EDUCATED EDUCATIONAL PHILOSOPHY AND ONTOLOGY TEACHER WE WILL WISH YOU LONG LIFE AND BEST "
@tigistmelakehiwot163
@tigistmelakehiwot163 8 ай бұрын
እውነት ተናጋሪ አያሳጣን ግን እንደዚህ አይነት እውነት ተናጋሪ ስለጠፋ ነው ኢትዮጵያ ችግር የደረሰባት እናመሰግናለን
@user-qp4zk3iv2p
@user-qp4zk3iv2p 5 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጠዎት።
@user-rv2cw2bt4v
@user-rv2cw2bt4v 8 ай бұрын
Great respect for the man and his perspective on history. But the Cycle of power continues ... Haile Selassie built a modern nation, and a great economy, but his government was controlled by Shewa Amharas. So the population rose and ended the despotic feudal rule. Tigrayans ended the bloody era of Menghistu, established democracy, and rebuilt the economy. But they would not share power with other ethnic groups, got corrupt and their era ended when the population rose against them. The new Oromo government didn't waste time becoming corrupt, families of government officials are becoming Billionaires by stealing land from residents of Addis Ababa, and now they are claiming almost the whole country belongs to them. The presidency, army, and security are in the hands of Oromos. Banking and other sectors are slowly moving into Oromo's hands. They even placed a military general on the board of Ethiopian Airlines which remained free from government interference for decades. The government is on the verge of economic default. It is tough to imagine the next 50 years.
@Song12326
@Song12326 9 ай бұрын
ውድቀቷ ከ1953ም ያልፋል እሳቸው የዘመናቸውን የውድቀት ትውስታ ብቻ ነው ያወሩት !🙄
@kostatesfa1799
@kostatesfa1799 8 ай бұрын
✊!...🌿🤲
@kostatesfa1799
@kostatesfa1799 8 ай бұрын
✊!✍...🌿
@JimlaExpress-kx7nt
@JimlaExpress-kx7nt 9 ай бұрын
ጥሩ ነዉ ጠያቂዉም ደህና ነዉ። በግል የነገሩህን እንደማያዉቅ ሁነህ እሳቸዉ እንዲናገሩት ልመድ። ደህና ነዉ ያደረክ ግን ግን እሳቸዉ ይናገሩት። አንተ የሰማኸዉን እንዳልሰማ ሁነህ ሼር አድርግ ከዚያ እኛም እንደ አንተ ላይክ እንዳርግልሃለን። ሼር እና ላይክን እግረ መንገዱን ዝምድናቸዉን ነገርኩህ በል ተዝናና። እኒህን አባት ግን ሁሌ ጎብኝ ይጠቅምሃል።
@TT-rk4uy
@TT-rk4uy 9 ай бұрын
What’s the real reason problem started to happen in 1953 [1960 GC]. Well it’s the year the Ethiopian Government annexed Eritrea and dismantled the Eritrean federation. I don’t Ethiopia found peace since that time, and so does Eritrea. It’s a big, big gamble the king took and that’s the result now.
@mesfinasfaw2708
@mesfinasfaw2708 9 ай бұрын
ይሄ ጠያቂው የሚገርም ያልተቀጣ ከዕውቀት የራቀ የሚገርም ሰው ነው ። በእሱ ቤት ገለልተኛና አዋቂ ነኝ ባይ ነው። በደንብ አልገባውም እንጂ አባታችን የሚናገሩት ቁምነገስ እኮ የኢትዮጵያ መውደቅ አንዱ ማስረጃ እንደሱ ታሪኩን የማያውቅ እራሱን የሚጠላ ትውልድ መፈጠሩ ነው ።
@mekke6544
@mekke6544 9 ай бұрын
አንተም አውቀህ ሞተሃል ።ከመተቸትና የሰውን ጥረት ለወሬ ብለህ ብለህ ከማንጓጠጥ በስተቀር የጠያቂውን ያህል በህይወትህ ለወንድም ሕዝቦችህ ምን ሰርተሃል።ሹል አፍ !!😂😂
@Esttse-ss2tz
@Esttse-ss2tz 8 ай бұрын
መጽሐፋቸው ወመዘክር የለም ፣ ሼልፍ ላይ የለም ።
@tsenatsentesfatsion6650
@tsenatsentesfatsion6650 9 ай бұрын
የሃጸይ ሃይለስላሴ አማካሪዎች ምዕራባውያን አልነበሩም እንዴ ?
@semeresibhatu8691
@semeresibhatu8691 9 ай бұрын
ኣገር ማፍቀር ማለት ምን ማለት ነው? እንዴትስ ይገለጻል? ሰው በትውልድ ቦታው እሰይ/ እፎይ ብሎ ለመኖር ምንድነው የሚስፈለገው? ለመሆኑ ሰው እንዴት ይገለጻል?
@mahtebubekele9342
@mahtebubekele9342 9 ай бұрын
Full of ? ? ? He didn't discuss his failures, only his glory. Why the revolution happen? Why does the current hate politics causing havoc in this country ? When you go to wolayta you were Ato & you came out as Dejazmach the highest civilians protocol. Why as you said in Sheger FM , " I changed Wolayta to be Ethiopians and go to Wolega to make them Ethiopian " what do you mean by that? Weren't they Ethiopians by then?
@fasilm1631
@fasilm1631 9 ай бұрын
He was the man of truth who made sidamo he was the friend of germame he is the honest he is telling you about your country
@gadi6563
@gadi6563 8 ай бұрын
ኢህአፖ የCIA ወኪል ሆኖ አያውቅም ቢሆንማ ኖሮ እስከ አሁን ኢትዩጵያን ይመራት ነበረ አሜሪካ የደገፈው አገር ወይም ድርጅት ወድቆ አያውቅምና *ውይ ደጃዝማች እጅግ በጣም ተሳሳቱ! *የሚያመልኩባቸው ንጉስ... ልጅ ኢያሱን በተንኮል አሰቃይተው እንደገደሏቸውሰ ለምን አልተነፈሱም
@yontig
@yontig 9 ай бұрын
The interviewer could have done way better
@bekelegessesse2601
@bekelegessesse2601 9 ай бұрын
ኢህአፓን ከካድሬ መኢሶን እኩል ጠላት ለማስመሰል ያደረጉት ጥረት እጅግ በጣም ያሳፍራል።
@Abraham-qy2kb
@Abraham-qy2kb 8 ай бұрын
ምን ያሳፍራል? አሁንም ኢህአፓ የተከተለው የፖለቲካ መስመር ትክክል ነበር ብላችሁ የምታምኑ አባላትና ደጋፊዎች እባካችሁ በዚያ የልጅነት እድሜአችን ለሠራነው ጥፋት አሁንም ንስሀ አትገቡም? መኢሶንና ኢሕአፓ የሠሩት/ የሠራነው ወንጀል አሁን ላለንበት ውድቀት ያበቃን አይደለንም እንዴ? ኣሕአፓን አሳቢ፣መኢሶንን የችግሩ ፈጣሪ አድርጎ ማየት በውስጣቸዉ ያልተሳተፈና በውዥንበር ተሞልቶ የሚጓዝ አስተሳሰብ ነው።
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 5 ай бұрын
Egzabiher edem ena tena yisetelen
@MengistuGudissa-cb9hp
@MengistuGudissa-cb9hp 9 ай бұрын
ጋዜጠኛው አዛውንት መሆናቸውን አላዉቀም ጥያቄ ማሳጠር ነበረበት ።
@eth9546
@eth9546 8 ай бұрын
እንትን ማለት ያበዛል፡፡
@sammymanu7584
@sammymanu7584 8 ай бұрын
I think Dejazmach Woldesemat confused the EPRP and Meason as CIA agents. The distinction between those two EPRP had no connection to CIA and that is a fact because I was a young man who investigate the mission of the movement for Ethiopian people. The only thing EPRP mistake was for pushing the movement far from Ethiopian people steps.
@ketargenet
@ketargenet 8 ай бұрын
ኢትዮጵያን የፈጠሩ ምንይልክ አይደሉምን?????
@omerabdela8
@omerabdela8 8 ай бұрын
ESPECIALLY ABOUT IN THE HORN OF GEOGRAPHICAL LOCATED WITH WAS WHICH IS WHERE FROM BORI PINNISULA AND RIFT VALLEY OF HUDIATO HADI HADU HASSOBA TORA THE TWO MARIA AND OTHER TWO MENSA THE MEEMA AFAR SAHO AND IROB ETHNIC GROUP ETHNICITY LINGUISTIC TRIBES SUWKIN KOHITO ADOLIS THE GULF OF DULA AND GULF OF ADEN INCLUDING THOSE OF MANY OTHER AREA'S LAKES AND RIVER'S OF RAGALI ADARO DALLOL DEPRESSION SALA AYNADIB DALBAKAN HIDIDA AFDAGE AFDERA ABAALA KONNABA MAGALE ERBETI BEDDU BARHALE YALLO AURA GULENA SAMARA LOGIYA MELLE BAYLUL ASSAB ASSASSEIN RAHITO HALAB HAYYU TAKORI BABAL MANDAB ZELAH AWRE KARMARA MOYALE BABILE HARER ERRER MULLU GAMAYATU GAWANE HUGUBUTA ERRARU FOFAL AF HARROHAR DOBATO TWO WALALLO FERAWON NAGASE UKRO EDGA HAMUS ADIGRAT HADEMO SANAFE ASMARA ADDIS ABABA ASSOSSA GABELLA HAWSHA BAHRI DAR GONDER MEKELLE HOMORA JMMA WELLEGA GOBAAD DOBATO FOLFOLO THIS LITTLE EXAMPLE OF PRESENT THE HORN OF.AFRICAN CONTINENTS FOUND FOUNDATION FOUNDAMENTAL PROVIDED OUR EARTH PLANET HUMAN ROOTS AND HISTORY I DOUBT SOME OF POINT CULTURALLY PHYSICALISM POLITICAL VERY IMPORTANT WAS EVENTS OF THE TIME "
@gizawkebedetadesse215
@gizawkebedetadesse215 3 ай бұрын
ምን አለ ኢትዮጵያ እንዲህ ዓይነት 10 ሠው ቢኖራት?
@getachewayalew0369
@getachewayalew0369 9 ай бұрын
ራስ አበበ የኮንጎ ዘማቾችን ካሳ በልተው ያስለቀሱና አርሲ አሰላ ጫካ መንጥረው ከአውሬ ጋር እንዲኖሩ የተፈረደባቸው የሀገር ባለውለታዎችን የበደሉና ያስለቀሱ ናቸው።
@tsegayewoldemariam9754
@tsegayewoldemariam9754 9 ай бұрын
አበበ አረጋይ እንኳን ኢትዮጵያን ቻይናንም ከጠላት እጅ ነፃ ያወጣ ጀግና ነው
@mekke6544
@mekke6544 9 ай бұрын
የጣልያን ፋሽስሜት ወታደርና ባንዳ ለ5 ዓመት አርበድበደው እነዳንተ ያለ ተረት አውሪ ለነፃነት የበቁ የጅሩ አርበኛ ራስ አበበ አረጋይ ናቸው። አንተ ፈስ በቁና።ገንዘቡን አጉርሶ አንተን አፍኖ መግደል ነበር።
@user-qg8vd4jj8f
@user-qg8vd4jj8f 9 ай бұрын
still he is a patriot
@zenatekeba6042
@zenatekeba6042 9 ай бұрын
​@@mekke6544 Egzer ybarkh
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 9 ай бұрын
ህምም ጫካ መንጥረው መሬቱን እንዲያርሱ እንዲወስዱ በሚል አስተካክለው። የሚገርመው ጭሰኞች የራሳቸው መሬት እንዲኖራቸው መንጥረው ደልድለው እንዲይዙ ሲላኩ አንፈልግም ብለው ወደ ፊውዳሎቹ ይቅርታ እየጠየቁ ተመልሰዋል አውሬ አለው በሚል። ህምም ያው ዛሬ መሬት ተየት ይምጣ? ህምም
@temesgenketi
@temesgenketi 8 ай бұрын
Ye Ethiopia kefita yejemerew be meles zenawi new::
@michaelwub4040
@michaelwub4040 8 ай бұрын
እኝህ ሰዉ አርፈው እንደ አባት ጡረተኛ ተከብረው እንደተቀመጡ ቢቀሩ ይሻላል። ያለፈዉ አልፍዋል፣ አሁን የፊታች የተጋረጠዉን የእርሰበርስ ጥላቻችንን እንዴት ነዉ የምንቀርፈዉ። እዛላይ ማተኮር ይሻል ይመስለኛል።
@berihunassfaw7472
@berihunassfaw7472 9 ай бұрын
ባለሥልጣኖቹ ሲገደሉ ደጃዝማች አልነበሩም። ከጀኔራል መንግሥቱ ጋር አብረው ወደ ጫቃ ከሄዱት መካከል ሻለቃ ያሬድ ቢተው አሁንም በህይት ባልቲሞር ሜሪላንድ ይኖራሉ። ደጃዝማች የንጉሡ ዘመድ ስለሆኑ የሚናገሩት ከአውነተኛው ነገር የራቀ ነው። በእኔ አስተያየት አኢትዮዽያ የወደቀችው 1953 ዓ/ም የተሞከረው ፈንቅለ መንግሥት ሲከሽፍ ነው።
@gizachewgetaneh986
@gizachewgetaneh986 9 ай бұрын
Please learn to listen from a few living primary sources. Don't jump for conclusion based on hearsay and unreliable sources. Don't give ear only to what I think you would like to hear.
@Yoye156
@Yoye156 9 ай бұрын
Enene yene yeteregeme Teweld yemigermegn yekedemuten meriwoch mezelef mangwatet yewedal berasu gena menem yeseraw yerasu tarik yelewm abatochu yeserut tarik laye kuch belo negesetatun mangwatet ayekebedem? Esti yetal Axum, esti yetal lalibela , ere esk yetal Fasil genb eski ante yeteregemek tewled leb kalhi endzhi asedenaki serawoch sera tultula hulu
@Hadera-od7jn
@Hadera-od7jn 8 ай бұрын
Aba! I wish you'll see the tigray independent, as soon as posible before you get to heaven!❤❤❤❤❤❤❤❤❤ no more damera!!
@healingtube9082
@healingtube9082 8 ай бұрын
Oh Ethiopia had internate be fire 1953, roads, electric, universities etc! Fixated people !
@crimsonJerom
@crimsonJerom 8 ай бұрын
ወረኛ ሽማግሌ። የራሳቸውን እና የዘመዶቻቸውን ሃብት ማዘቅዘቅ ከኢትዮጵያ ታሪክ ጋር አቆራኝተው ያወራሉ።
@yosefnegusse2837
@yosefnegusse2837 9 ай бұрын
ይቅርታ ያርጉልኝና ጀነራል ዳንኤል ካሉት ጋር በጣም ተቃርኖብኛል እርሶ ከትማሩት ትምህርት ቤት ነው አባቴም የተማረበት ነው እባኵት ያስተካክሉት ያሉትን በማክበር ከቀሮት እድሜ እንድ ነገር ልሎት የምችለው ጌታ ይቅር ይበሎት !!!
@abiydemilew7320
@abiydemilew7320 9 ай бұрын
ትልቅ ሰው ይዘህ ቀርበህ ልሰማቸው ጓጉቼ ሳለ በትንሽ ጀምረህ የመስማት ፍላጎቴን አሳጣኸኝ። አማርኛ ቋንቋ አልገልጽልህ ብሎ ነው ወይንስ አዋቂና አንባቢ ይሉኛል ብለህ ነው "The true civil servant." ብለህ የጀመርከው። ከዛ ደግሞ አንተ የተናገርከውን አድማጮችህ ባይረዱትስ በሚመስል ዝዬ በአማርኛ ተረጎምከው። ይህ ለእኔ አዋቂነት ሳይሆን በራስ አለመተማመን ነው። ይቺ ሳይማሩ የተማሩ ለመምሰል ከሚጋጋጡት የብልጽግና (ማለቴ የብልግና) ሰዎች ነው። አማርኛችን በጣም ገላጭ የሆነ ቋንቋ ነው። ወይንም ደግሞ አንደኛውን ቃለ መጠይቁን በሌላ ቋንቋ ማድረግ ይቻላል፤ ጀምሮ መጨረስ ከተቻለ።
@nigistkebede2668
@nigistkebede2668 9 ай бұрын
ወንድሜን ይህን ሁሉ ከኛ የተሻለ የሰራን ሰው ለመውቀስ ከምትፅፍ፣ ቃለመጠይቁን ብትሰማ እንዴት ባተረፍክ
@ayalkibetadem802
@ayalkibetadem802 9 ай бұрын
“ነገር ነገር አለኝ ነጠላዬን ስጡኝ” በአንቀጽ፡፡
@mekke6544
@mekke6544 9 ай бұрын
አይ የደምለው ልጅ እናንተ የአገርና የብሄረሰቦች ጠንቅ ስራችሁ የቆማጣ ዘር ስለሆናችሁገቢ ሃሰብ ሳይሆን በኮብረ ምላሳችሁ የሰውን ሃሳብ መቆማመጥ ነው።እንዲህ ያላችሁትን እኮ ሽማግሌው የcia ቅሪቶች የሚሉዋችሁ።ጃርት!!!
@Anjulo959
@Anjulo959 9 ай бұрын
ቁም ነገሩን መስማት ትተህ ፀጉር ሥንጠቃ ገባህ ኮ። ጃዊሳ ነገር ነህ? አማርኛ አማራ ብላ ብላ አዙሪት ይቀድማችኃል። እኚህ ሰው የፀዱ ምርጥ አማራ መሆናቸውን ታውቅ ኖሯል? 😅😅😅. መጥኔ ለናንተ!!
@melakutizazu7532
@melakutizazu7532 9 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል። አማርኛን ኣለመጠበቅ በአማርኛ "ጋዜጠኛ" ዘንድ ኣለማሳፈሩ ራሱ ውድቀት ኣይደለም? ሐገር ያለ ቋንቋዎቿ? ፈረንጅኛ "ስልጡን" ያሰኝ ይመስል። ሁሉም ምሑር በሚያገለግልበት ቋንቋ ታማኝና የላቀ ሲሆን ነው ሥላቱንም ርቱዕም የሚባል።
@seidyimamhussen5771
@seidyimamhussen5771 9 ай бұрын
ቀዳማዊ ሀለስላሴ ልጅ እያሱን ለምን አስገደሉ?
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 9 ай бұрын
ከልጅነታቸው ጀምሮ ተፎካካሪ ነበሩ ተፈሪና እያሱ። ተፈሪ መኮንን ሃረር አገራቸው ነበር ተቀባይነትም በወገኖቻቸውም ተቀባይነት ነበራቸው ልጅ እያሱ ደግሞ ሃረርን ይፈልጉ ነበር እቴጌ መነንን እንዳያገቡ በሌሎች ሴቶችም ሊያጠምዳቸው ሞክሯል 😅። ብቻ ሽኩቻ ነበራቸው ሲያድጉም ይባላል። ያም ሆኖ ግን ልጅ እያሱ እንዲወርዱ የፈለጉት ትላልቅ ባለስልጣኖች እንጂ አፄ ሃይለስላሴ አልነበሩም። አጼ ምንሊክ ልጄን አደራ ልጅ ስለሆነ ሞግዚት ሆናችሁ አንግሱት እርዱት ብለው ነበር ልጅ እያሱ ስልጣን ሲይዙ ግን ፈሩ በፖለቲካውም በዲፕሎማሲውም ፈጣን ሆነው ቀደሟቸው በተለይ ግን ያስፈራቸው አባታቸውን የወሎና የትግሬ ገዢ ሲያደርጉ እኛንም ሊጥለን ይችላል ብለው ስሙን ማጥፋት ቀጠሉ ይባላል። እና ሃይለ ስላሴ አልጣሉትም።
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k 9 ай бұрын
@@amourgagnetoujours1. Behaymanot asabew ngsnachewn Qemuachew . 2. Wede engliz sisheshu Yetaserubet hedew asgedeluachew . Ma ? Ye Jemila lij Teferi Mekonnen ( Haile Selassie ). Sew yezerawun new yemiyaxchdew !
@DM-xn5dt
@DM-xn5dt 9 ай бұрын
እኝህ ሰው ወላይታ በነበሩበት ጊዜ የሠሩቱን ጥፋት ሲያወሩ አልሰማሁም
@teddyamhara
@teddyamhara 9 ай бұрын
ምን አጠፉ?
@abrahamabate641
@abrahamabate641 9 ай бұрын
ድንቅ መሪ እንከን የሌለባቸው አገልጋይ መሆናቸውን ድፍን የሲዳሞና የወላይታ ህዝብ ይመሰክራል።
@teddyamhara
@teddyamhara 9 ай бұрын
@@Hkim185 የወላይታ ህዝብ ጠርቶ ሸልሟቸዋል። ምን ስለሰሩ ነው?
@zinawtessema5323
@zinawtessema5323 9 ай бұрын
ስለ ስህተት ሲናገሩ አትሰማም? "እኔ" ብለው ስላላወሩ ነው? አንተ ብትሆን ስንቱን ታቦካ ነበር፡፡
@mekke6544
@mekke6544 9 ай бұрын
​@@Hkim185አህያ ፣በዚያን ዘመን እንኳን ወላይታ አዲሰ አበባ የረባ መንገድና ቤት የለም።አሜሪካም አንድ አልሆነችም።
@milliontsegay8380
@milliontsegay8380 9 ай бұрын
በማንንም ተገዝታ የማታውቅ ደስ ይላል ኤርትራ ግና ከ 60 ኣመት ሙሉ ከነ ባሕሪዋ ተገዝታለች ስለዚ ለሊሎች አሰሙት አነ ኣቢ በሊለ ታሪክ ቅይሮ ታሪክ ከይሮ የማያውቅ ሰው ኢያደናገሩት ነው
@tadessehaile1503
@tadessehaile1503 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ወድቀት የጀመረው በ1966 ዓ.ም ነው። 1 . የህዝብ ምክር ቤት በመላ በኢትዮጵያ ከየአውራጃው በሀዝብ በተመረጡ የህዝብ ተወካይ ነበሩ። 2 .የዘውድ ምክር ቤት በመንግስት በብቃታቸው የተመረጡ የተመሰረተ ነበር። ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ እንደ እንግሊዝ አስተዳደር መስረቱ። ደርግ የነበረውን የአስተዳደር ስስተም አፈረሰ። ውጤት ደርግ በግፍ ገዛ ወደቀ። ወያኔ በግፍ ገዛ ወደቀ። ብልጽግና እየገዛ ነው ይወድቃል።
@osmanyussuf7069
@osmanyussuf7069 8 ай бұрын
Isn't ras abebe the one who bombarded Somalis at Tuliguled,for us he was wicked as every other Amhara arrogant cruel fascist black colonialist worshipper of Hailesselasse the cursed
@ganatigemeda6275
@ganatigemeda6275 9 ай бұрын
Achberbari debtera,yemitlat itopiya bante ayinetu asteyayet ina amerar indih honech. Ahunim atwetam. Oromom netsa tiwetalech. Gedel giba kene ashqabawchi!!!!!
@undermysaviour
@undermysaviour 9 ай бұрын
Oromon eko bebarenet alametanewm rasu new gebto yewererew netsa siweta mindinew yemiyadergew gin leko yewetal? Chigirun yefeterut Atse Minilik nachew le Oromo hager siyatsedkulet new selam yetefaw.
@temesgenketi
@temesgenketi 8 ай бұрын
Yenezi sewoch ebidet meche new mikomew? Teret
@josephabiti
@josephabiti 8 ай бұрын
The man was my neighbour in Addis. He was the most antisocial, crule to his neighbours and to his kids. Now he is on our screen and try to be patriot and an elderly gentleman. He truly represents Ethiopian bipolar nature a dove on the outside and complete different animal on the inside.
@Anjulo959
@Anjulo959 8 ай бұрын
Totally with you. People just carried away with his nostalgic views of the good old days compared to what we are faced with now. It's the herds attitude. This guy is a two-faced personality with a hidden mission ( a spy for the then feudal government). Obviously, he did some good developmental works in wollaita but at the expense of brutal bullying and humiliating the indigenous citizens of that area. There are tons of untold. Fallaciouse stories he did in that part of Ethiopia. After all, he is one of those privileged rulling class /aristocratic backgrounds defending what he sood for...glorifying the faild cause assuming if any hope reviving back. He's a woke feudal with toxic attitude
@josephabiti
@josephabiti 8 ай бұрын
@masebo4673 I 100% agree with you. I always imagined how he would have treated those indigenous people in his care. Honestly, it used to give me a chill. The guy was a tyrant. His family: three boys and one girl were under house arrest 24/7. I had never seen his boys playing or even chatting with any of the neighbours' kids. You don't even see them outside the house. The same goes for his poor wife. As far as I know, nobody had seen her chatting with anyone of her neighbours. I remember one day we were playing football in the neighbourhood, and our ball banged to his door. He came out with three black dogs and started chasing us. Another day, our ball ran into his car, and hell broke loose. Everybody used to be afraid of him, even Kebele officials used to be afraid of him and this was at the height of Derg power. These were/are our states' men: brutal to their family , neighbours, and tyrants to their communities. BUT they have this fake Ethiopian mantel they cover themselves with. You can be a tyrant, a psychopath or even a child molester or a combination of all as long as you are 'patriotic' Ethiopian, you are untouchable. That is the sad reality we lived under for a long time and still live with.
@Anjulo959
@Anjulo959 8 ай бұрын
@josephabiti exactly, a complete thug. I saw with my own eyes when he flogged a respected wollaita guy (older than him) in front of his fellow locals. It was a market day in a small woreda town/village called Humbo. I was a big boy, a high school student. We keep hearing rumours that he does such floging in secret inside his own office by calling out certain individuals who are popular among their own indigenous locals. Imagine the psychological trauma and the degradation he inflicted in the community. The whole of his motives were to make wollaitas feel helpless, inferior , and meekly submissive . That story goes way back ahead of his time, but he's was the one who accomplished it. Let's not forget this guy always followed the tracks of Germame Newyas track. The good guy followed by the evil. Simple as that.
@salemabraha6289
@salemabraha6289 8 ай бұрын
ውሻ በበላበት ይጮኻል አሉ። እኚህ አረጋዊ የዘውዱ መንግስት ተጠቃሚ የነበሩ ናቸው ብዬ አምናለሁ። እውነተኞቹ አርበኞችማ በድህነት ማቀው የረባ መቃብር እንኳን እንዳያገኙ ተደርገዋል። አገሬ ኢትዬጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ የተባለው እውነት እኮ ነው። የደሀ አርበኛ ልጅ ነኝና ሀቁን አውቀዋለሁ።
@aratkilo1808
@aratkilo1808 9 ай бұрын
ሁሉም፡በበላበት፡ነው፡የሚጮኀው፡፡ ማናችሁም፡የኢትዮጲያን፡ታሪክ፡በትክክል፡የጻፈ፡ማንም፡የለም፡(ሃይለስላሴ)በጦርነቱ፡ጊዜ፡እንግሊዝ፡አገር፡አልነበሩም፡እንዴ?ሞታችሁም፡እንኩዋን፡ደርሶ፡እውነት፡አትናገሩም፡፡ምናለ፡ለአዲሱ፡ትውልድ፡እውነቱን፡ተናግራችሁ፡ብትሞቱ፡፡
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 9 ай бұрын
እንግሊዝ ነበሩ ግን ማንን ነበር ሊግ ኦፍ ኔሽን ሄደው ሲናገሩ ያየናቸው? ጣልያኖች እያጮሁባቸው መብራት ሁላ እያጠፉባቸው? ያኔ ነው ብዙ ደጋፊዎች ያገኘነው። ህምም ዛሬ እኛ ነን ነገ እናንተ ያሉት ማን ነበሩ? እሱ አባባል በBBC ራዲዮ የተነገረው እስከዛሬ።
@aratkilo1808
@aratkilo1808 9 ай бұрын
@@amourgagnetoujoursምን፡ያሉት?(ህምም)ምን፡ማለት፡ነው?
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 647 М.
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
የልጅ እያሱ ዘመነ መንግስት1906­ እስከ 1909 ዓም (1913-1916) - Lij Iyasu / Yasu
1:40:01