ያልተሰሙ አስገራሚ የማዕከላዊ እስር ቤት ታሪኮች ከነብይ መኮንን ጋር - ጦቢያ

  Рет қаралды 32,225

Arts Tv World

Arts Tv World

10 ай бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 20
@hawinetmengistu1120
@hawinetmengistu1120 9 ай бұрын
ነቢይ ፅሑፎችህን ሳነብ ምን አይነት ሰው ይሆን እያልኩ እገረም ነበር። እጅግ ሲበዛ የግጥሞችህ አድናቂ ነኝ። ይህን ችሎታ ያለውን ሰው በእስር ቤት እንዲማቅቅ የማድረግ ሀጢአታችን ዳፋው እስከዛሬም አለቀቀንም። እባክህ ፈጣሪ በቃችሁ በለን።
@teshomenigussu7392
@teshomenigussu7392 9 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ነብይ በጣም አከብርሀለሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@user-yv6go8fw5z
@user-yv6go8fw5z 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የምትናገረው ይመርልህ የለህ እረጅም እድሜ ከጤና
@workeyeali3451
@workeyeali3451 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ። እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን ።
@teshomelepacha6957
@teshomelepacha6957 10 ай бұрын
ወግ አዋቂ እና ባለሙያ ዕድሜ ከጤና እንመኛለን
@smsworld5967
@smsworld5967 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤wabye! God bless you more and more!
@Nicolas27821
@Nicolas27821 10 ай бұрын
እንደዚህ ዓይነት ትልልቅ ሰዎች በዘመኑ የፓለቲካ ርዕዮት ሰቀቀን የደረሰባቸውን በዓመት በዓል ብቻ ለተመልካች ጌጥ ከማድረግ ወደፊት ሊሰሩ የሚፈልጉትን ጠይቀን ቅቅል ቤት ምግብ ቤት ሌሎችንም መሆን የሚፈልጉትን ሆነው እንዲያልፉ ብናደርጋቸው ሐገር ይባረካል ትውልድ ይተርፋል ።
@tsehayashenafi7893
@tsehayashenafi7893 21 күн бұрын
ናፍቀን ነበረ የኔ የዋህ አጎት
@abdobatser7379
@abdobatser7379 10 ай бұрын
የናዝሬት ልጅ ነኝ አድናቂህ ነኝ እፍሜና ጤና እመኝልሀለሁኝ ከአሜሪካ አትላንታ❤❤❤
@TeshaleMusse
@TeshaleMusse 10 ай бұрын
ጣፋጭ አንደበት ለዛ ስላለው ከተመቸ አልፎ አልፎ ብታቀርቡት ጥሩ ነው ሀገር ሀገር ይሸታል
@TseganehKuma
@TseganehKuma 9 ай бұрын
So happy to see Nebiy in such a good condition.
@amanmike6889
@amanmike6889 20 күн бұрын
Rest In peace legend 🙏
@kidestaylwe1619
@kidestaylwe1619 10 ай бұрын
ወይታሪካችን እናመሰግናለን
@yemederalemdessie321
@yemederalemdessie321 10 ай бұрын
@ethiofirst9836
@ethiofirst9836 10 ай бұрын
Waww what a great man ❤
@habetamubond8813
@habetamubond8813 10 ай бұрын
አቶ ነብይ መፅፍህን በጉጉት እንደምጠብቅ እወቅልኝ
@yonatanhailu7347
@yonatanhailu7347 9 ай бұрын
ፍሬዘር
@kaleabyemanesaid8767
@kaleabyemanesaid8767 10 ай бұрын
ጋሽ ነብይ ተንቀሳቃሽ ቤተመዘክር ❤
@dungedunge7226
@dungedunge7226 10 ай бұрын
💚💛❤️🙏🙏🙏💚💛❤️
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 77 МЛН
Ethiopian Awaze ፍቅርን ፍለጋ
55:14
Alemneh Wasse
Рет қаралды 32 М.
ውይይት ከአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጋር(ክፍል ፪)
2:42:49
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 48 М.
Love conquers all rules?
0:26
Den Do It
Рет қаралды 9 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
0:32
Amazing
0:37
GT Tradition
Рет қаралды 35 МЛН
Love conquers all rules?
0:26
Den Do It
Рет қаралды 9 МЛН