ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ምዕራፍ 1 ክፍል 1 Inspector Ermias S01E01

  Рет қаралды 550,271

Arts Tv World

Arts Tv World

Ай бұрын

#ድራማ #ተከታታይ_ድራማ #ኢንስፔክተር_ኤርሚያስ #Inspector_Ermiyas #ethiopian_new_movie_2024
ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ተከታታይ ድራማ ሀቀኛው ፖሊስ ተገድላ የተገኘችውን ወጣት ገዳይ ለመያዝ በሚያደርገው ጥረት ውስጥ ሳያስበው ከከባድ ወንጀለኞች ጋር ሲፋጠጥና ችግር ውስጥ ሲገባ የሚያሳይ ልብ አንጠልጣይ የወንጀል ፊልም ነው::
Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWorldTelegram
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 833
@eremet
@eremet Ай бұрын
ኤሪሚ እኮ የሚሰራበት ፊልም ይለያል እሱን አይቶ የመጣ ማነው የኔ ሞዴል ትክክለኛ ፖሊሰ ያሰንቃል ኤሪሚ ማለት ❤
@Ayele1252
@Ayele1252 Ай бұрын
እስኪ ዝም ብለሽ ተመልከቺ
@eremet
@eremet Ай бұрын
@@Ayele1252 እሺ 😂😂😂
@user-lu3ye8wh4n
@user-lu3ye8wh4n Ай бұрын
እኔ😂😂😂በተለይ ድምፁን ስወድለት❤❤
@user-it6cd6cy4b
@user-it6cd6cy4b Ай бұрын
ድምፁ ግን ቅንት።ብር መስሎኝነበር ለመጀመሪያ ግዜ ሳየዉ😊​@@user-lu3ye8wh4n
@selamgaltigray8071
@selamgaltigray8071 Ай бұрын
እኔም ድምጹ በጣም ነው ደስ የሚለኝ❤❤❤😅​@@user-lu3ye8wh4n
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs Ай бұрын
ይህ ድራማ ከተቋረጠ ኣንድም የኢትዮጵያ ተከታታይ ድራማ ፊልም ኣላይም ሀዋሳዎች ትችላላችሁ ኤርሜዬ ኣንደኛ ነህ ኣባቴ 💪
@NetsanetBeyene-tq4ic
@NetsanetBeyene-tq4ic Ай бұрын
እውነት ነው እኔ እራሱ አማረውኛን
@NATNAELTESFAYE-ux4jx
@NATNAELTESFAYE-ux4jx Ай бұрын
@@NetsanetBeyene-tq4ic yeah bro hanan
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Ай бұрын
እኔም
@user-gsareklam
@user-gsareklam Ай бұрын
እውነት ነው አባር፣ሰኔና ሰኞ፣ኮድ3አረ ስቱ መጀመር ብቻ ኤጭ😮😮
@Gggg-gl8hp
@Gggg-gl8hp Ай бұрын
ትክክል
@hikemamuhamde8993
@hikemamuhamde8993 Ай бұрын
የንስቤክተር ኤርማስ ድምፅን ማነው እዴኔ የሚወድው ጎርናና ማራኪ ድምፅ
@abdallahrachidi1423
@abdallahrachidi1423 Ай бұрын
Enam❤
@user-qs8ot4ul3k
@user-qs8ot4ul3k Ай бұрын
የልቤን ነው የተናገርሽልኝ ወላሂ ❤❤
@user-kx6hm3zp9d
@user-kx6hm3zp9d Ай бұрын
እኔ ድምፁ ማረከኝ ብየ ለካ አባቴ ሠምቶኛል😂😂😂😂😂
@MessiM-tq9uh
@MessiM-tq9uh Ай бұрын
Yemtehute erasu esun ayche nw tiktok ley sewudew
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@kdst-oi5cr
@kdst-oi5cr Ай бұрын
መታሰቢያነቱ በማንነታቸዉ ለሚገደሉት ህፃናትና አዛዉንት ይሁንልን 😢😢😢😢
@hananethiopia6799
@hananethiopia6799 Ай бұрын
ለአማራ ህዝብ 😥😥
@eremet
@eremet Ай бұрын
የኤርሚያሰ ገርማ ሞግሰ እኮ ይለያል በፈጣሪ ሰም ፖሊሰ ሆኖ ደግሞ ያምርበታል ጀግና ፖሊሰ የሚልው አይግልፀውም 👌👌👌❤
@mahlitzewdu8709
@mahlitzewdu8709 17 күн бұрын
ከፍሎሽነው???
@HeluuSeee
@HeluuSeee Ай бұрын
ችግሩ በእውነተኛው አለም እንደዚህ ያለ ጀግና የለም የሞላው ሆዳም ብቻ ነው
@MamaMama-qt3tp
@MamaMama-qt3tp Ай бұрын
በትክክል 😢
@meseretenyew5529
@meseretenyew5529 Ай бұрын
Betikikil
@user-kv2el6lh8d
@user-kv2el6lh8d Ай бұрын
በጣም😢
@Tadesemola-bw9ov
@Tadesemola-bw9ov Ай бұрын
በጣም
@titna
@titna Ай бұрын
@mesrtGetahun
@mesrtGetahun Ай бұрын
ኤርሚን የታደንቁ ላክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው🎉
@user-ml8bu6wn4l
@user-ml8bu6wn4l 16 күн бұрын
ማነው እንደኔ ከፌስቡክ አይቶ የመጣ😂❤❤
@user-dg2ko8sj4u
@user-dg2ko8sj4u 15 күн бұрын
እኔ
@user-ey3rd8fg8d
@user-ey3rd8fg8d 15 күн бұрын
እኔ😂
@abdulazizjemal
@abdulazizjemal 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@umiahmed5469
@umiahmed5469 15 күн бұрын
Eny😊
@HiwotHiwot-bz1kq
@HiwotHiwot-bz1kq 15 күн бұрын
Ene😂
@falmataaleencaamida1693
@falmataaleencaamida1693 Ай бұрын
ኤርሚየ ❤❤❤በሉ ጀምረነዋል አስጨርሱን እንዳታቆርጡት ያምራል❤
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 19 күн бұрын
ባለ ማህተቡ ኤርሚያስ ብዙ ያልተወራለት ድንቅ አክተርስ😍
@hiwotgosya
@hiwotgosya 7 күн бұрын
አክትረስ ለሴት ነው ለወንድ አክተር
@BiniBoss-m4e
@BiniBoss-m4e 3 күн бұрын
አክተርስ😂አይባልም 😅
@user-uq5un7hj1w
@user-uq5un7hj1w Ай бұрын
የእዉነት በጣም ደስ የሚል ተከታታይ ድራማ ነዉ እደማታቋሩጡት ተስፋ አለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EmuyGebra
@EmuyGebra Ай бұрын
ዋዋዋዋምናለ ሁሌም እደዚክ አይን የሚገባ ፊልምና ድራማ ብናይ ዋው ኢርሚያስና ሴቷ እደሚያስደስቱ ውይይ
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Ай бұрын
በጣም ምርጥ ነው እዳታቋርጡት አደራ 😢ግን ክላሲካሉ ቀይሩት ጌታን ዝም ብሎ እባዬ እየወረደ ነው ያየሁት😥😥❤❤❤❤
@appseth8007
@appseth8007 Ай бұрын
ድጋሚ ነው የማየው እጅግ ደስ የሚል ድራማ ኢንስፔክተር ኤርምያስ ትለያለህ ትችላለህ ያልተወራልህ ድንቅ አርቲስት ነህ
@abc12452
@abc12452 Ай бұрын
ማለት ተከታታይ ነዉ አይደል
@ahmedmbark8733
@ahmedmbark8733 Ай бұрын
​@@abc12452ከሙሉው ፊልም ነው የተወሰደደ ወይስ እንደ አዲስ ነው
@abc12452
@abc12452 Ай бұрын
@@ahmedmbark8733 ከሙሉ ፊልም አይመስለኝም ገና እየተለቀቀ ነዉ ሙሉ ፊልሙ ሌላ ነዉ ኤርሚያስ ፖሊስ ሆኖ የሰራዉ ሌላ ሙሉ አለ ሰርች አድርገህ እያ ኢሄ ተከታታይ ነዉ
@ራዕይ
@ራዕይ Ай бұрын
ምርጥ የፊልም ስብስብ ነው ተዋናዮቹ አንደኛ ናቸው
@aseed792
@aseed792 Ай бұрын
ኤርሚን አይቸ ነው የመጣሁት❤
@familytube2130
@familytube2130 Ай бұрын
እኔም
@robelnega
@robelnega Ай бұрын
Me too betam new mimechegn
@Kbrgosaye
@Kbrgosaye Ай бұрын
እኔም እንደዛው
@user-nl3mg6xz1p
@user-nl3mg6xz1p Ай бұрын
me too
@medinaseid6745
@medinaseid6745 Ай бұрын
እኔም ወላሂ
@user-xh6yk9qg1y
@user-xh6yk9qg1y Ай бұрын
ኤርሚ የኔ ጀግና ካንተ ብዙ ሰው ይማረል ብየ አምናለሁ እናም በዚህ ቀጥል
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Ай бұрын
በዚህ አስገምጋሚ ድምፅ ሃቀኝነት ኩራት ዋው😂😂😂
@hadeyajamal-cf3ce
@hadeyajamal-cf3ce 11 күн бұрын
ማነው ቲክታክ ላይ አይቶየመጣው❤
@GanteGante-tx3qy
@GanteGante-tx3qy 6 күн бұрын
@user-um8wl8kf9q
@user-um8wl8kf9q 16 күн бұрын
ኤርሚያስየ ሁሉም እዳት እዉነተኛ ቢሁን 😢😢😢❤❤❤❤❤
@hah-zd9fm
@hah-zd9fm Ай бұрын
ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለሃገራችን ሰላም ለዓለማችን የሀ ፊልም እንደኔ በጉጉት የጠበቀው እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ጂማሬ ይሁንልን ተመልካቶች❤❤❤
@user-gm2qv5qy5q
@user-gm2qv5qy5q Ай бұрын
አረ ይለያል ኤርሚይ ያለበት ነገር ባይወድም በግዱ ይጣፍጣል ❤❤❤❤❤ቀጣይ በጉጉት እንጠብቃለን ❤❤ዋውውውውው
@FGgzfsfdf8v
@FGgzfsfdf8v Ай бұрын
ዋው ኤርሚያስ በፌስቢክ አይቻ ነው የመጣሁት በስመአብ ግርም ማገስ ጀግና ነህ ፖሊስ እነት ያምርብሀል 😍😍😍😍👍👍👍👍
@user-tb7ws8gb5u
@user-tb7ws8gb5u 19 күн бұрын
እኔም
@isakali5761
@isakali5761 Ай бұрын
ኤርሚያስን አይቶ የመጠ እስቲ ላይክ ኤርሚ አንደኛ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@G9yyjckvf
@G9yyjckvf Ай бұрын
ኤርሚዬ የምሰራው ፊልምህ ሁሉም አሪፍ ነው ቀጥጡጥበት ❤❤❤
@salamsalama9591
@salamsalama9591 Ай бұрын
ወይ ማነው እንደ እኔ ኤርሚን የሚወደው 😍😍😍😍😍😍😍
@user-lu3ye8wh4n
@user-lu3ye8wh4n Ай бұрын
ማነው fb አይቶ ወደ ዩቱብ የመጣው ዋውውው የምወድለት ድምፅ ማርዋ ❤❤❤💯✅👌👌👌ኤርሚሻ በጣም ትችላለህ አደራ ጀምራችሁ ጨርሱ እዳታቋርጡት
@kingofAmhara
@kingofAmhara Ай бұрын
ኢንስፔክተሩ በሚለዉ የሚታወቀው አክተር በድጋሜ በተከታታይ ድራማ ስለመጣ ደስ ብሎኛል ❤
@user-dv6jh2lq8l
@user-dv6jh2lq8l Ай бұрын
ወይኔ የ ኤርሚ ድምፅ ስወደው ሰወደው ስወደው ❤ ደሞ አስጀምሮ እጂ አስጨርሶ መሰናበት የለም እናተጋር
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 Ай бұрын
የሀገራችን ድራማ ተጀምሮ መቆም ነው ሰራዉ እኔ ምንም ተሴፋ የለኝም አባር ድርማ እና በህግ አሕላክ ተቆርጧል😢
@user-tq4cp7zq4t
@user-tq4cp7zq4t Ай бұрын
ዋው ኤርሚያስ አይቼ ነው የመጣሁት😘የእውነት ፖሊስ ሁኗ መስራት በጣም ተክኗል 😍😍😍ያሀገራችን ህግ እደሱ ቢስተካከል
@selamassefa6964
@selamassefa6964 Ай бұрын
መስቀሉ ሲምር ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@BelievedGod
@BelievedGod Ай бұрын
ፖሊስ በጣም ነው የምጠላው ብዙ ጊዜ ሴቶችን ስመቱ እናቶችን ሲመቱ የሀይማኖት አባቶችን ሲመቱ ስላየኃቸው 😢 ኤርሚ የኔ ባለማህተብ ❤
@LetaAdugna
@LetaAdugna Ай бұрын
Welahi
@kidist1216
@kidist1216 Ай бұрын
ድምጹን ስወደው ውይ ማርያምን ፌስቡክ ላይ ሁሌ የምከታተለውስ ነገር ኤርሚን ያላችሁ 👍
@g-rainentertainment986
@g-rainentertainment986 Ай бұрын
ምርጥ ድራማ የመገቢያው ሙዚቃ ግን በጣም ደባሪ ነው
@hewantekele3721
@hewantekele3721 13 сағат бұрын
Awo betam
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x Ай бұрын
ኤርሚ ጀግናው ወድማችን በሁሉም የታደልክ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወድማችን ፍፃሜህን ያሣምረው በርታ❤❤🎉🎉
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Ай бұрын
ማነዉ እደእኔ ኤርሚን የሚወደዉ❤❤❤❤
@MisraarsiArsi
@MisraarsiArsi 3 күн бұрын
Ermi yenee jeginaa🎉🎉 bal matebuu❤❤❤❤
@alazarteferi6383
@alazarteferi6383 Ай бұрын
በልዩ አቀራረብ የመጣ ምርጥ ሲትኮም ድራማ
@user-hh5ip8mz6p
@user-hh5ip8mz6p 7 күн бұрын
አረይመችህ እዳተያለወድልጅአስርምይወለድ ኢርሚያስ 💪💪💪💪💪
@user-qz8zb1cb3u
@user-qz8zb1cb3u Ай бұрын
እፍ እንስፔክተር ኤርሚያስን ሙቼ ነው የምውደው❤❤❤❤❤❤❤
@kenyuayalewshunguta6523
@kenyuayalewshunguta6523 Ай бұрын
Erim tamachahan
@hanlove412
@hanlove412 Ай бұрын
ሲጠራቀም አነዋለሁ ነገ ለሚቋረጥ ድራማ አልጀምረውም ኤርሚዬ ስላለ ብቻ አየዋለሁ❤የኔ 1ኛ
@amentaye5
@amentaye5 13 сағат бұрын
Inspector Ermias, my best actor or best actor for me !!!!❤❤❤
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c Ай бұрын
ይሄ ኤርሜ እሜባል ሰው የት ነው ወይ ስወደው በስመአም እየደጋገምሁ ነው የማየው አሁን ደሞ በዚ ስለመጣ ደስ ብሎኛል😢😢😢
@BetyZenebe
@BetyZenebe Ай бұрын
ሀዋሳ ሂጂ የ ሀዋሳ ልጅ ነው❤
@selam518
@selam518 27 күн бұрын
ኢንስፔክተር ኤርሚያስን አይቼ ነዉ የመጣሁት❤❤❤
@Uff7Fgj
@Uff7Fgj 17 күн бұрын
ማነው እደኔ ኤሪሜን የሚወደው❤❤❤❤
@user-pu2on4lh4z
@user-pu2on4lh4z 10 күн бұрын
ኢሪሚያስን አይቸ ነዉ የመጣሁት የኔጀግና😢❤
@user-gg3ey1wd8u
@user-gg3ey1wd8u 5 күн бұрын
እኔም❤
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 Ай бұрын
ኤርሚ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ❤
@user-ru9hu2vl8q
@user-ru9hu2vl8q Ай бұрын
ሁልጊዜም የሚያስደስትና ልብ ውስጥ የሚቀር ነገር ነው የምታቀርቡልን ድንቅ ቲቪ
@selam518
@selam518 24 күн бұрын
ኤርሚዬ❤❤❤❤የኔ ጀግና መድሀኒአለም ይጠብቅህ❤❤❤❤
@HadiyaNur-lh4ij
@HadiyaNur-lh4ij Ай бұрын
ኤርሚን አይቸ ነው የጀመርኩት ፊልሙን ❤❤❤❤❤❤❤ስወደው
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 Ай бұрын
uffffff🙄 ድምጽ 🥰🥰🥰🥰👍
@user-ev2jv9qs5m
@user-ev2jv9qs5m Ай бұрын
ኢርሚያስን አይቸ ማለፍ አልችልም እስኪ ልየው ❤❤🎉🎉
@sman1192
@sman1192 Ай бұрын
እኔም❤
@user-ww7yw9qt8s
@user-ww7yw9qt8s Ай бұрын
ታላቋረጣችሁት. አሪፍ ነው.
@user-nq1ye7hd6h
@user-nq1ye7hd6h 6 күн бұрын
ባለማህተቡ ኤርሚ ስለእመቤታችን በዚህ ጎርናና ድምፁ ፍቅሩን ሲገልፅ ሰምቸ በጣም ተደንቂአለዉ
@tamertamer-di7gm
@tamertamer-di7gm Ай бұрын
ኤርሚየ ❤❤❤❤
@yaredbiresaw5569
@yaredbiresaw5569 18 күн бұрын
ዪኒፎርሙ የ ዋና ኢንስፔክተር ነው። ዋና ኢንስፔክተር ኤርሚያስ
@Krm-vm7jg
@Krm-vm7jg 12 күн бұрын
ermi tileyaleki jegina🎉🎉
@mekidesbalcha7394
@mekidesbalcha7394 Ай бұрын
በናታችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁት ዋው 👌😍
@user-cg3rz8cg8i
@user-cg3rz8cg8i 22 күн бұрын
እነዚ ጥሩፊልሞች እያሉ እኛ ደሞ የትሩኪ ፊልም እናፈጣለን❤❤❤❤❤❤😢😢
@SalamSalam-e8c
@SalamSalam-e8c 7 күн бұрын
Yileyali arimeyas ❤❤❤❤❤
@user-vx7pe9jk3z
@user-vx7pe9jk3z Ай бұрын
ወይ እኔ የኤርሚ ድምጹ ደስ ሲል አጭር ቪዲዮ አይቼ ነው ወደዚህ የመጣሁት ❤️
@user-in2in7nl3z
@user-in2in7nl3z 2 күн бұрын
weynie❤❤❤ dimtsun siwedew❤❤❤❤
@MOHABBA-mh4sk
@MOHABBA-mh4sk 17 күн бұрын
❤❤❤
@EyerusAbye
@EyerusAbye 24 күн бұрын
ችግሩ ቆንጆ ድራማዎች ይቋረጣሉ እንጂ ይለያል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kq8iw7bk2q
@user-kq8iw7bk2q Ай бұрын
እንጀኔ fb ላይ ልጅ ቢኒን አይቶ የመጣ❤
@mulubelay3831
@mulubelay3831 16 күн бұрын
እኔ
@Emutube-zb2bc
@Emutube-zb2bc 7 күн бұрын
አይ መታደል ለሚስቱ በዚህ ድምፅ ምን እያላት ይሆን❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tegestshigeza5067
@tegestshigeza5067 Күн бұрын
😢😢😢😅
@SadsYsdf
@SadsYsdf 5 күн бұрын
ኢርሚ ይኔጀግና ስወድህ❤❤❤❤❤
@KalkidanEyaya
@KalkidanEyaya Күн бұрын
Wow❤❤❤❤❤❤
@AbhabeshawitAb
@AbhabeshawitAb Ай бұрын
ቆንጆ ነው በርቱ
@tigistmariewondie5522
@tigistmariewondie5522 13 күн бұрын
የኔ ባለማህተም ኤርሚዬ ደሞኮ የሚሰራቸው ሰራወች ሁሉ ከፈጣሪጋ የተያያዘ ነወሰ❤❤❤❤
@chiroadem1311
@chiroadem1311 Ай бұрын
Yo sexy man siwedih indante aynetun hagere bemillion yasfeligatal anchim qonjowa ihite keisugar bemehonish dramawun wub ina excited yadergewal bring it y’all 🎊 🎉❤👍🏾🙏🏾
@hiwotehiwote3594
@hiwotehiwote3594 Ай бұрын
ኢንስቴክተር ኤርሚያስ ትለያለህ የምር አንተን አይቼ ነው የመጣሁት ❤❤❤❤❤❤❤❤ በተረፈ ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ በሳምንት ሁለት ጊዜ ይሁንልን
@selinademi5206
@selinademi5206 Ай бұрын
ኤርሚ or ፍቅረስላሴ በጣም ጎበዝ ነህ 👏👏🥰
@user-ry9dr9jg8q
@user-ry9dr9jg8q Ай бұрын
በጣም የመወዳችዉ አኮተሮች ተጣምረዋል ዊዉ ❤❤❤❤❤❤
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 Ай бұрын
ኤርሜ በጣም ነው ያማደንቅህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-wh4ee6ss7p
@user-wh4ee6ss7p 4 күн бұрын
ኤንፕስቅጥር ኤርሚ ይምችህ ❤️❤️❤️❤️
@user-dc1mr3lo9e
@user-dc1mr3lo9e 13 күн бұрын
ኤርሚን ትለያለ የኔ ኣክተሪ ኡሱ የምሰራዉ ፊልም እኮ ትክለኛ በልሱ ሰወድህ❤❤
@seni-yi8ge
@seni-yi8ge 13 күн бұрын
በ ፊልም አለም ሆነ እንጂ በ እውነት አለም ቢሆንማ???? ምነኛ ድንቅ ነበር ? ገራሚ ስራ ነው በርታልኝ ወንድሜ እንስፔክተር ኤርሚያስ 💪💪💪🫶🫶🫶
@HANANHANAN-np1hg
@HANANHANAN-np1hg Ай бұрын
ኤርሚ የማርያም ወዳጅ ለኔም ወዳጀ ነው ❤❤❤❤❤
@KidiEndale-vn4xl
@KidiEndale-vn4xl Ай бұрын
fikireye ❤❤❤❤❤🎉🎉
@GufthHfud-by7ei
@GufthHfud-by7ei Ай бұрын
woww
@YisqBabale
@YisqBabale 14 күн бұрын
❤🎉
@MeronAtnaf
@MeronAtnaf Ай бұрын
Tecjelali Bro bertuline
@hanadidi551
@hanadidi551 Ай бұрын
❤❤❤❤
@Babitube274
@Babitube274 Ай бұрын
ዋው በጣም ያምራል ቀጥሉበት
@user-vw5wt8xz2y
@user-vw5wt8xz2y Ай бұрын
betam.mebrtata.yalbt.❤❤❤.
@tewodrosholika936
@tewodrosholika936 Ай бұрын
ዋው የሚገርም ነው የምር ኢ/ር ኤርሚያስ ትለያለህ ትችላለህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@saqligntube4500
@saqligntube4500 Ай бұрын
የአመቱ ምርጥ ፊልም
@user-ne5fh1hg9q
@user-ne5fh1hg9q Ай бұрын
Enda ene be lij bini amkgnenat ye meta ke ale like👍
@DaveJesus-r1b
@DaveJesus-r1b 8 күн бұрын
Www Erm Nice
@Richotubeሪችቱዮብ
@Richotubeሪችቱዮብ Ай бұрын
ዋው ገራሚ ስራነው ኤርሚ አንተ ያለህበት ሁሉም ይለያል❤❤
@Yhs-pz2qo
@Yhs-pz2qo Ай бұрын
ኤሪሚን ስወደው❤❤❤❤
@rozarozabaydoun9162
@rozarozabaydoun9162 Ай бұрын
Edmiyas yalbt film 👌
@user-zv4mc8ww3c
@user-zv4mc8ww3c 13 күн бұрын
እኔም ኤርሚን አይቼ መጣሁ ፊልም ሆነድራማ ማየት ትቻለሁ ግን አጭርማስታወቂያ አይቼመጣሁ ኤርሚን የምትወዱ ላይክ አርጉ
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq Ай бұрын
ማነው እንደኔ ኤርሚን አይቶ የመጣ🎉👍ኤርሚ የኔ ድምፀ መረዋ❤❤
@askask1300
@askask1300 Ай бұрын
❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪jegana wadii
@user-ds4ug7vw7c
@user-ds4ug7vw7c Ай бұрын
ኤርሚ ድምጡው በራሱ ደስ ነው የሚለኝ የምር
@Workesh
@Workesh 17 күн бұрын
WOW my good bro❤❤❤❤❤
@phonetastic4013
@phonetastic4013 Ай бұрын
ኤርምዬ አንተ ያለህበት ነገር አያለፈኝ❤❤❤❤
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 527 М.
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 24 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"
33:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 801 М.
ግሩም ቃል - Ethiopian Movie Grum Kal 2020 Full Length Ethiopian Film Grum Qal 2020 Girum Kal
1:42:02
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 985 М.
ПОМЫЛ МАШИНУ #shorts
0:26
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,7 МЛН
Оказался НЕНУЖНЫМ и Его БРОСИЛИ🐶💀
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 3,6 МЛН
红尘为救闺蜜使出了浑身解数
0:39
侠客红尘
Рет қаралды 16 МЛН
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 1,4 МЛН