ግሩም ቃል - Ethiopian Movie Grum Kal 2020 Full Length Ethiopian Film Grum Qal 2020 Girum Kal

  Рет қаралды 1,001,785

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

3 жыл бұрын

ግሩም ቃል - Ethiopian Movie Grum Kal 2020 Full Length Ethiopian Film Grum Qal 2020 Girum Kal
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 1 300
@alabaabeba9258
@alabaabeba9258 3 жыл бұрын
ማነው እደኔ ፊልም እያየ ኮሜት ማበብ እሚወድ በላይክ ግለፁልኝ
@user-kf5dw4gc9m
@user-kf5dw4gc9m 5 ай бұрын
👍
@user-mg8ix6kk6j
@user-mg8ix6kk6j 7 күн бұрын
እኔ ደሞ ኮሜት መስጠት አለወድም 😮😮
@user-ub8ub5mt2y
@user-ub8ub5mt2y 6 күн бұрын
እኔ😂
@ebs3463
@ebs3463 3 жыл бұрын
አሌክስ ሁሌም አንደኛ ነህ ስራወችህ ሁሉ ቆንጆ ናቸው ፈጣሪ ❤️ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር ❤️ክፋትን ሳይሆን ደግነትን ❤️ቂም ሳይሆን ይቅርታን ፈጣሪ ያድለን 🙏🙏🙏 በዩቲዩብ መጥቻለሁ በፍቅር ቤተሰብ ይሁኑ እየተዝናኑ ይማሩ
@sabontuuaggarosabontuuagga1699
@sabontuuaggarosabontuuagga1699 3 жыл бұрын
Wowww desisil 💜💜💜💜👌👌👌💜♥️♥️♥️🍒🍒🍒🍒❤️❤️❤️🌻🌻🌻🌻🌻
@onlove5818
@onlove5818 3 жыл бұрын
መሸሻ ይሙት አስፍየ እድሜህ እየገፋ ነው ምርቃት ጨምረካል 👌
@user-uw4vx6nb6u
@user-uw4vx6nb6u 3 жыл бұрын
መሸሻ ይሙት አስፋው አይደለክም😂😂
@tegsetfikri3333
@tegsetfikri3333 3 жыл бұрын
አረ መሻሻ ይመት አስፋው አይደለም
@zawudanshwarkinehzd1963
@zawudanshwarkinehzd1963 3 жыл бұрын
እኔምለዉ፡እዉነት፡ጋሽ አስፋዉ ነህ አይመስለኝም
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ይችን የምታነቡ ፍቅረ ሰላም ጤና ይሰጣችሁ አሜን🙏🙏🙏
@hiwotandualem6880
@hiwotandualem6880 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
@@hiwotandualem6880 አሜን
@aworirosemary1480
@aworirosemary1480 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tipaddis8511
@tipaddis8511 3 жыл бұрын
የአሜሪካው ፕሬዝዳት ዶናልድ ትራምፕ ግብፅ የህዳሴን ግድብ ታፈነዳዋለች ያሉበት ሙሉ ቪዲዮ በአማርኛ -- kzfaq.info/get/bejne/gdyeeLaJxL-ud5s.html
@alisaalisa7907
@alisaalisa7907 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@berihuneyasa9764
@berihuneyasa9764 3 жыл бұрын
በአረብ አገር ለሚሰቃዩት አምላክ ይድረስለቸው እናተም ፅለት አድርጉላቸው መልካም እይታ
@benbokelo4378
@benbokelo4378 3 жыл бұрын
Ewenate nw
@user-rz9rp4kf7k
@user-rz9rp4kf7k 3 жыл бұрын
እስኪ እንደኔ የልጁን ድምጽ የማረከዉ በላይክ አሳዩኝ ስወዳቹ
@neevip519
@neevip519 3 жыл бұрын
በጣም እንጂ
@sabateklay7357
@sabateklay7357 3 жыл бұрын
በጣም
@semharegebrselasiaie9058
@semharegebrselasiaie9058 3 жыл бұрын
Ande sew kale becka😂 minum aymrm
@user-rz9rp4kf7k
@user-rz9rp4kf7k 3 жыл бұрын
@@semharegebrselasiaie9058 ምን ላድርግ ሚማርክ ድምጽ ከሰማሁ ማለፍ አልችልም kikikikikikik
@keduyenewa
@keduyenewa 3 жыл бұрын
አረ እኔ አለሁ አደል ዋው
@titizetigray8768
@titizetigray8768 3 жыл бұрын
እንኳን ለኣመታዊ ክብረ በኣል ኣቡነ ኣረጋዊ በሰላም ኣደረሰን ባለንበት ይጠብቑን ኣሜን የነገ ሰዉ ይበለን❤️🙏
@fifififi3466
@fifififi3466 3 жыл бұрын
አሜን
@amenteka3613
@amenteka3613 3 жыл бұрын
Amen
@koriya2713
@koriya2713 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hanagosaye8136
@hanagosaye8136 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kahsayluel4146
@kahsayluel4146 3 жыл бұрын
Amen
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
አሌክስ ያለበት ያለጥርጥር ምርጥ ነው
@bedrykmal3223
@bedrykmal3223 3 жыл бұрын
ኢንስፔክተር ነው ወይስ
@pcpc5242
@pcpc5242 3 жыл бұрын
hmmmm
@zausandebebe6944
@zausandebebe6944 3 жыл бұрын
👍👍
@fikreselassieentertainment3809
@fikreselassieentertainment3809 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/q756aJNo1trKg5s.html
@Heaven157
@Heaven157 3 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚያምር አስተማሪ ፊልም ነው ለሀገራችን እንደ ግሩም አይነት ፖሊስ ነበር የሚያስፈልጋት ሁላችሁም በደብ አርጋችሁ ተውናችሁታል ነፀብራቆች እናመሰግናለን
@user-lq9sh9he5g
@user-lq9sh9he5g 3 жыл бұрын
እሲቲ የአሌክስ አድናቂሆች የታላቹው
@pcpc5242
@pcpc5242 3 жыл бұрын
hi enitewaweqi
@pcpc5242
@pcpc5242 3 жыл бұрын
aree maxxaa bezi film anchi minim alimaxaabishimi
@hamedsherif7431
@hamedsherif7431 3 жыл бұрын
አንተም ይህን ትወደዋለህ : bit.ly/2TAbLPW
@fikreselassieentertainment3809
@fikreselassieentertainment3809 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/q756aJNo1trKg5s.html
@BaraniBarani-qk8xt
@BaraniBarani-qk8xt 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@heyatuumer149
@heyatuumer149 3 жыл бұрын
ዋው የምር ፖሊሱ ጀግና ካራክተር ስጡልኝ ለሱ ብቻ ለዚህ ልጅ
@fikreselassieentertainment3809
@fikreselassieentertainment3809 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/q756aJNo1trKg5s.html
@meadmead8535
@meadmead8535 3 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ምርጥ ፊልም ነው እዮት 😍
@HuaweiY-kz2fk
@HuaweiY-kz2fk 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ayeluuttt4973
@ayeluuttt4973 3 жыл бұрын
እሺ የመዳም ባጃጅ እናመሰግናለን ውዷ
@oykukarayeloykukarayel3229
@oykukarayeloykukarayel3229 3 жыл бұрын
የመዳም ኣለቆች በማለት ይስተካከል
@dgcfsgfgg5640
@dgcfsgfgg5640 3 жыл бұрын
Esei.mare
@user-je5pu7tc7m
@user-je5pu7tc7m 3 жыл бұрын
@@oykukarayeloykukarayel3229 ክክክ አለቆች ሃሃሃሃሃ
@mayah3373
@mayah3373 3 жыл бұрын
ይሄን የምታነቡ ሁሉ ሰላማቹ ይብዛ አንዴ ልመርቃቹ አሚን በሉ ያሰባቹሁትን አላህ ያሳካላቹ ርዝቃችን ባገራችን ያርግልን🇪🇹🇪🇹❤❤
@fikreselassieentertainment3809
@fikreselassieentertainment3809 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/q756aJNo1trKg5s.html
@abdurahman2086
@abdurahman2086 3 жыл бұрын
አሚን ለሁላችን
@heymi6970
@heymi6970 Жыл бұрын
አሜን ላቺም
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
ነፅብራቆች ምችት ይበላቹህ ሁሌም አዳዲስ ፊልም ነው እምለቅትበጣም አሪፍ ነውከወትሮውለየትያለ
@user-hn8ef7lg5w
@user-hn8ef7lg5w 3 жыл бұрын
በጣም መሳጭ ፊልም ነው ጎበዞች ብርቱ እናመሰግናለን ክብር ለህግ አስከባሪዎች ማለቴ በሀቅ መንገድ ሀገራቸውን ለሚያገለግሉ
@fikreselassieentertainment3809
@fikreselassieentertainment3809 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/q756aJNo1trKg5s.html
@zenebugebrekidan
@zenebugebrekidan 3 жыл бұрын
#ፍትሕ_ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን አለቁ እኮ ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@bedrykmal3223
@bedrykmal3223 3 жыл бұрын
ሀገር ለገቡነው የትበለነው ቃደሜ
@betsi5274
@betsi5274 3 жыл бұрын
ሀገር ሊገቡ ነው ተብሉዋል ቅዳሜ እግዚአብሔር ያድርግላቸው እንደው ከምር
@eyerushoney6005
@eyerushoney6005 3 жыл бұрын
በጣም እግዚአብሔር ይርዳቸው የኔም ወንድሜ እዛው ነው እፍፍፍ ስበላም ስተኛም ከሱ ጋ ነው ሀሳቤ
@footballes6552
@footballes6552 3 жыл бұрын
የTik Tok Video እና ኮመንቶቻቸው kzfaq.info/get/bejne/i7agpJtpxLC4Yps.html
@afomiabete-mariam2089
@afomiabete-mariam2089 3 жыл бұрын
እመቤታችን ትቅደምላቸው! በሠላም ይግቡ 🙏🙏🙏 ውይ ያሰቅቃል፤ እግዚአብሔር በቃ ይበለን🙏🙏🙏
@user-qr3tp1jt5k
@user-qr3tp1jt5k 3 жыл бұрын
ማነው እንደ እኔ ወንጀል መርማሪውን የሚወደው
@woyniwoyni897
@woyniwoyni897 3 жыл бұрын
እኔ እንዴት እንደፈዘዝኩበት ብታይ 🙄😁❤
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
ያግሬ ልጅያምባሰሏ
@user-qr3tp1jt5k
@user-qr3tp1jt5k 3 жыл бұрын
@@user-eq4dm6qs3p ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😂
@TrendTalk156
@TrendTalk156 3 жыл бұрын
@@user-eq4dm6qs3p ፈቃድህ/ሽ ከሆነ ቻናሌን🏠 አየት ብታረገው/ጊው አሪፍ ስራ እየለፋው ነው የዉዶቹ ቤተሰብ 🖌በመሆን ተባበረኝ/ሪኝ🙏 💚💚💚ለማንበብ ፈቃደኛ ስለሆንክ/ሽ በጣም አመሰግናለው !!!
@TrendTalk156
@TrendTalk156 3 жыл бұрын
@@woyniwoyni897 ፈቃድህ/ሽ ከሆነ ቻናሌን🏠 አየት ብታረገው/ጊው አሪፍ ስራ እየለፋው ነው የዉዶቹ ቤተሰብ 🖌በመሆን ተባበረኝ/ሪኝ🙏 💚💚💚ለማንበብ ፈቃደኛ ስለሆንክ/ሽ በጣም አመሰግናለው !!!
@emuhabeshawit3779
@emuhabeshawit3779 3 жыл бұрын
ዋው ፊልም ብሎ ዝም ነው ፖሊሱ አነጋገሩም ትወናውም የመጨ ይገርማል
@et1206
@et1206 3 жыл бұрын
ወይኔ ድምፁ ወንድ ነው ፊልሙም ደስ ይላል ፍፃሜው መቃብር የለውም ወጣቱንም የሚያበላሽ ነገር የለውም ጥሩ ነገር ነው
@bedrimussa4207
@bedrimussa4207 3 жыл бұрын
ምረጥ ሰው👍100% ስለ ፊልም የምያዎራ ኦኮ ጠፋ ከምድር
@fikreselassieentertainment3809
@fikreselassieentertainment3809 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/q756aJNo1trKg5s.html
@user-jz6hz3wi9x
@user-jz6hz3wi9x 3 жыл бұрын
ተባረኪ አቦ አውን ልየው
@sikosilo1197
@sikosilo1197 10 ай бұрын
ግን ድምፁ በምሀል በምሀል የሚጠፋው ከእኔጋ ብቻ ነው ንገሩኚ እስኪ
@haymanotadane7030
@haymanotadane7030 3 жыл бұрын
ዋው ዋው ምርጥ ፊልም ነው ምችት ይበላቹ በፊልም ብቻ ሳይሆን በካልም እንዲ ቢሆን ኢትዮጵያ የት በደረሰች ሰላማቹ ይብዛ ነፀብራቆች የመርማሪው ድምፅ ልብን ይገዛል
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 3 жыл бұрын
ወይኔ ይሄ ፊልም ምን ልበል ቃላት የለኝም ብቻ ዋውውውው ነው !!!!!!! ድምፁ ሲአምር የመርማሪው ልጅ ሌላ ፊልም ጋም እንደዚህ ነው ድምፁ 😍😍😍
@iamfine6333
@iamfine6333 3 жыл бұрын
ምን ድምጹ በቻ አቁዋሙስ 😂😂😂😂
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 3 жыл бұрын
ብቻ የሰጠ ነው ያምራል. አግብቷል መሰለኝ እንጂማ አገባው ነበር ትያለሽ አ 😂😂😂💃
@user-ue9kl7cx9y
@user-ue9kl7cx9y 3 жыл бұрын
አዎ ኢንስፔክተሩን ካላየሽው እይው በጣም ይችላል
@user-zs5bu9ug9c
@user-zs5bu9ug9c 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ ወይኔ
@user-ch2dq6qp5i
@user-ch2dq6qp5i 3 жыл бұрын
ወይኔ ኮሜንተሮች የአሌክስን ድምፅ ብቻ ነውኮ የምትኮምቱት ግን ከድምፅም ከምንም ሁሉንም አሟልቶ ሰጥቶታል አሌክሴ ሽ አመት ኑርልን
@kiyaethiotube1253
@kiyaethiotube1253 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ኮሜት እያነበበ ሚያይ 😁😁
@beachfashion2137
@beachfashion2137 3 жыл бұрын
እኔ
@user-dm4ob1xf2n
@user-dm4ob1xf2n 3 жыл бұрын
እኔም
@shalomshalom1236
@shalomshalom1236 3 жыл бұрын
አሁን ገና የአማርኛ ፊልም ልወድ ነው መሰለኝ ቁም ነገር አየሁበት በርቱ..
@selamselamasefa4294
@selamselamasefa4294 2 жыл бұрын
የሚገርምድምፅናዉ አቦየልጁድምፅ በጣምያምራል
@kalimola8427
@kalimola8427 3 жыл бұрын
አቦ ይመቻቹ ደብሮኝ ነበር ነፀብራቆች ❤️
@user-jm1ng7tc8j
@user-jm1ng7tc8j 3 жыл бұрын
ፊልም በጣም ደስ ይላል ስለ ሀገር ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹❤
@user-jh1uk7je2m
@user-jh1uk7je2m 2 жыл бұрын
ኣይ ትግራይ ዓደይ ለዘላለም ትነበር ዘይቲብሊ ባንዳ
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 3 жыл бұрын
*ተመሥገን ዛሬ ስለፊልሙ አስተያየት የተኮመተ አየሁ* እኔም ጓጉቼ ላየው ገባሁ ምርጥ ፊልም ነው ደግሞ ድምፁ ድምፁ የምትሉ ሴቶች ከቀልባችው ሁኑ እኔ ሺ ጊዜ ቆንጆ ወንድ ባይ ሺ ጊዜ ድምፁ ቢያምር ጭራሽ ምኑም አይመስጠኝ ምክንያቱም ሁሉን ያሟላ ምርጥና መልካም ሠው በልቤ ስላለ ላየሁት ሁሉ አልደነግጥም ደስተኛ ነኝ በዚህም
@bestone4161
@bestone4161 3 жыл бұрын
ማድነቅ ምን ችግር አለው ተይ እንጂ ባለጌ አታድርጊና ሆ
@dubabadubaba7546
@dubabadubaba7546 3 жыл бұрын
ኧረ ተይ የልጁ ዴምፅ
@deresemuhammed1007
@deresemuhammed1007 3 жыл бұрын
ግን
@hassbeallhuwenemaliwkeli6389
@hassbeallhuwenemaliwkeli6389 3 жыл бұрын
እ ድምፁምንምን እይሉ የሽቀብጠሉ። እጭ
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ምናለበት እንዳንተ አይነት መርማሪ ሃገሩን ወዳድ ለሕዝብ እንባ እሚቆም ቢኖር ሀገራችን የት ነበረች 😭ምፅ
@soleyana2691
@soleyana2691 Жыл бұрын
ውይ ድምፀክ ሰወድልህ በዛላይ የተሰጠክ በብቃትነው የምትወጣው ጀግናነክ ምልሁሌብሰራ❤❤❤❤❤❤
@user-yr3xe8dl7e
@user-yr3xe8dl7e 11 ай бұрын
demte
@mhalitgirmay3064
@mhalitgirmay3064 3 жыл бұрын
ልጁ ግን እኔንም ማረከኝ ውይ ብልሀቱ አቤት ቁመና መልክ ያላቹ በእንዶድ ታጠቡ ውበት ያለ ቁመና ያለ ወንድነት ያለ ቅንነት ባዶ ባዶ ባዶ እውነት ገና ዛሬ ምርጥ ፊልም አየው
@sasoudubaaidubaisousou5344
@sasoudubaaidubaisousou5344 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@HuaweiY-kz2fk
@HuaweiY-kz2fk 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የምል ፊልም ነው በሀገር ቀልድ የለም በዝው ቀጥልበት ❤️💕
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ኡፍፍ ይሄ መርማሪ የድምፁ ምርኮኛ ነኝ OMG 👌👌#1ስወደው
@sayyidhasayyi6099
@sayyidhasayyi6099 3 жыл бұрын
Kkkk
@tgsttgst5588
@tgsttgst5588 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ድምፅ
@user-nh6kc9sp2c
@user-nh6kc9sp2c 3 жыл бұрын
ወይኔ ቆይ ግን #ግሩምን የመሠለ ሀገሩን የሚወድ #ወንጀል መርማሪ #ፖሊስ አለ ደግሞ ኮ ድምፁ ደስ ሲል እዉይይይ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ልጆቿንም መዋደድን ና መከባበርን አይፈገን በፍቅር ነዉ ያየሁት አቃለሁ #ዘረኛ ና #ተንኮለኛ #መጨረሻዉ እንደማያምር #ወለል ያለ #እስርቤት #ያጣፍጥለት
@cfhggg5042
@cfhggg5042 3 жыл бұрын
ውይ መርማሪው ስወደው ከነድምፁ ቀጮም ይመቸኞል ያላያችሁ ህውት
@abeba5164
@abeba5164 3 жыл бұрын
ሰላምና ፍቅር ይብዛልሽ እናት አለሜ ኢትዮጵያየ ክፍሽን አልስማ በቃ ይበልሽ መከራሽ ሁሉ ይብቃ። በስደትም በሀገርም ህዝቦችሽ ሰላም። እንሁን። ማማየ ኢትዮጵያ
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 3 жыл бұрын
ይሄን ልጅ ስወደው ድምፁም ያምራል ፖሊስ ሆኖ መተወን በጣም ይችልበታል ሀሪፍ ስራ ነው ተፋቀሩ ተጣሉ ታረቁ አንድ አይነት ፊልም ሰልችቶን ነበር ያላያችሁ እዩት
@user-yv2qk3hg8s
@user-yv2qk3hg8s Жыл бұрын
አቦ ስወደዉ ይሔንልጅ ድምፁ ገራሚነዉ🥰
@dubaidubai4967
@dubaidubai4967 3 жыл бұрын
እፍፍፍ የመርማሪው ያለበት ፊልም ማየት አይሰለቸኝም ስወደው ውይ ማባዴ ነው
@sintesinte9763
@sintesinte9763 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@hewothewot5072
@hewothewot5072 3 жыл бұрын
እኔም በጠም ነዉ የምማቻኝ
@mariyamshaikh6541
@mariyamshaikh6541 3 жыл бұрын
😂😂🤣🤣🤔🤭🙄🥰😍
@fatimahf5520
@fatimahf5520 3 жыл бұрын
ወይኔ ይሄ ወንጀል መርማሪውን አንደኔ የሚወደው 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም ና ጤና ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ለህዝቦቻችን ይሁን 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@user-ks8uz2nh8k
@user-ks8uz2nh8k 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል አስተማሪ ፉልም ነው ደራሲው እግዜር ይስጥህ!!
@saralove4936
@saralove4936 3 жыл бұрын
ዋውውው ምርጥ ፊልም መርማሪው ሆኖ የሰራው ድንቅ ተዋናይ ነዉ!!
@user-tv6qc9oj2r
@user-tv6qc9oj2r 3 жыл бұрын
ይሄ ልጂግን ከህንዶች ጋ ፊልም ይሰራ ነበረ ሁለነገሩ እዴ ህዶች ነወ አዲናቂወነኝ
@user-ff7qo3ik8b
@user-ff7qo3ik8b 3 жыл бұрын
የቱ Alex nw?
@michaels9142
@michaels9142 3 жыл бұрын
Lelaw movie police hono aertewal .....by the way gobez now
@eremetmolla7953
@eremetmolla7953 3 жыл бұрын
እውነት ብለሻል ከህንዶች ጋር ነበር መሰለኝ ግን ሰወደው
@user-tv6qc9oj2r
@user-tv6qc9oj2r 3 жыл бұрын
@@eremetmolla7953 በጣም እኔ ራሱ በጣምነወ የማዴንቀወ የምወዴወ ኢነሰፔክተሩ ሆኖ የሰራወ ላይ እራሱ ድሰሰ ሲል ሀቀኛ ፖሊሰ ሆኖ ሲሰራ ሲያምረበት ወይኔ
@eremetmolla7953
@eremetmolla7953 3 жыл бұрын
@@user-tv6qc9oj2r በጣም የምር ቆንጀ አከተሮችን ነው የሚሰራዉ
@emanethiopian4222
@emanethiopian4222 3 жыл бұрын
ወይኔ ይህ ልጂ የፖሊስ ስራ በጣም የሚሰራው የተሰጠው ፀጋ ነው ስወዲህ ወዳወዲ ባሌ ይህን በማሟላቱ ተመስገን አምላኬ
@user-fv8es9yd5c
@user-fv8es9yd5c 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ እውነትና ፍቅርን የሚገል ብሎም ለሀገር በጣም ወድጀው ያየሁት ፊልም ለጥቅም ከሚወድህ እያስመሰለ ላንተ ታማኝ እነተኛ ንፁህ አፍቃሪ ለፍቅርህም ሆነ አልፎ ለትዳር ታማኝ ሰው ማግኝት እደት መታደል ነው ፊልሙ ቡዙ ነገር ያስተምራል ባሁን ግዜ እውነተኛ ታማኝ አፍቃሪ ቢጠፋም እውነት ፍቅር ነው ፍቅር ደግሞ እውነት ነው ።
@adanuetio1511
@adanuetio1511 3 жыл бұрын
ዋውውው ምርጥ ፊልም ድንቅ ችሎታ በቃ ይችላሉ እንዲህ አርፍ የሆነ ፊልም መልቀቅ ይልመድባችሁ
@77861022
@77861022 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው አስተማሪ ፍቅር በገንዘብ ላይ መመስረት የለበትም መርማሪው ተመቸኝ ማን ልበል 😂😂😂
@mariyamshaikh6541
@mariyamshaikh6541 3 жыл бұрын
Btkikil 😊👌👌👍👍👍
@user-kr4ll8ho5p
@user-kr4ll8ho5p 3 жыл бұрын
ዋው ኢ/ያየ የጠላሽ ይጠላ እደነዚህ እራሥ ወዳዶች ናቸው ሀገራችንን ፍቀው የጨረሷት ደም ያፈሠሡባት
@hananyet5860
@hananyet5860 3 жыл бұрын
ግሩም ፊልም ነው እናመሰግናለን እስቲ አንዳንዴም ከቦሌና ጨርቆስ ፣ ከድሀና ሀብታም ፣ከሺሻና መጠጥ ፣ ይሄ በካንሰር ተይዛ ባሏን ከምድር ምናምን ተመሳሳይ ታሪኮች እንዲህ ወጣ ያለ ሀሳብ ስሩልን የፊልሙ ደራሲ ምስጋና ይገባሀል ተዋንያኖቹም ደስ ሚል ብቃት ❤
@mussieimbay9873
@mussieimbay9873 3 жыл бұрын
ትክክለኛ ስምህ አላቅም ግን ሁሌም አገር ወዳጅ ነህ በብዛት ፖሊስ ሆንክ ነው ምትሰራወ ጉሩም አድንቅህ አለሁ እውነት አገሩ ምወድ በጣም ነው ሚወድህ ❤👍👌🙏 ኤርትራዊ ነኝ እኔም እንዳአንተ አገሬ ይወድህሉ 🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹
@abdosaad9933
@abdosaad9933 3 жыл бұрын
ይትባረክ እሙሽ ነው ስሙ
@emanethiopian4222
@emanethiopian4222 3 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ያምራል ለእውነት ከኖርን በፊልም ሳይሆን በሒወታችን ፈተናወችን በቅን ልቦና እንዲንዋጣ ፈጣሪ ይርዳን
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው አሌክሶ ገና ሳይክ ታስቀኛለክ አተ ያለህበት ፊልም እኮ ዋው ነው ወጀል መርማሪው በለው ድምፅ አቤት ቁመና ተውነክዋል አይገልፀውም
@user-wo8ks7de1c
@user-wo8ks7de1c 3 жыл бұрын
እዳተ አይነች ጀግና ለአገራችን ይብዛ ፊልምላይ ብቻ አደለም ግን እዉንም አድሩገዉ
@alabaabeba9258
@alabaabeba9258 3 жыл бұрын
ወይኔ ድምፁ ተሠምቶ እማይጠገብ ማራኪ
@agezw6993
@agezw6993 3 жыл бұрын
የዚህ ልጅ ብቃቱ ስወደው ምርጥ ተዋናይ ከልቡ ሆኖ የሚሰራ በተለይ ፎሊስ ስራ የተዋጣለት አሪፍ ሰሪ ነው ለፎሊስ ደቡ በሚገባ የሚወጣ ነው አንድ ፊልምም አለው የፌሊስ ስራ የተወነበት ኢርሚያስ ወይም ኢንስቤክተር ተብሎ የተወነበት ፊልም አለው እኔም ኮሜት ሳልሰጠው አላልፍም ለሁሉም ፊልም አስተማሪ ለሆኑት ፊልምች በሙሉ
@kokobiafentakokobiafenta6528
@kokobiafentakokobiafenta6528 3 жыл бұрын
ወይኔ የመርማሪዉ ነገር ስወድለት ወዳ ወዱነትን ይለያል በቃ ትለያለህ አደኛየ ስወድህ❤❤❤❤
@metajabi119
@metajabi119 3 жыл бұрын
አንደኛ የሆነ ፊልም ነው ለኔ በጣም ተመችቶኛል በተለይ መርማሪው ፖሊስ አሁን ላይ ላሉት መርማሪዎች ትልቅ ትምህርት ነው ምክንያቱም የምርመራ ሲስተምህ የጭንቅላት ስራ ነው ዋው!
@tataw5644
@tataw5644 3 жыл бұрын
ምርጥ ነው ሁሉም አገሩን እንዲ ቢወድ የት በደረስን ነበር ኦዳቸው አምላካቸው የሆነባቸውን ሰዎች እግዚአብሔር ይገፅፃቸው እንደስራቸው መርማሪው ደሞ ድምፅክ ሁፍፍፍ ሲያምር ሲያወራ እየተረከ ነው ሚመስላው😍
@ravehcall2261
@ravehcall2261 3 жыл бұрын
ወይኔ የልጁ ድምፅ ደስ ሲል ዋው አሪፍ ፊልም ነው
@user-ld3ch4vy4j
@user-ld3ch4vy4j 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ቆንጆ ፊልም ነው ግን ያፍቀርኩትን እንድተው አድርኅኛል ለካ ይሄም አለ አይወዶች እድህ የምትሆኑ ውዶች የዘራችሁት አይብቀልላችሁ ምርጥ ፊልም ምንም የማይውጣለት
@mariyamshaikh6541
@mariyamshaikh6541 3 жыл бұрын
Enim marr ameeen ufffff 😭😭😢😭😭
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 жыл бұрын
አዲስ ነወይ?? ኮሜንት እያነበብኩ እንዳላይ ምድረ ለማኝ ብቻ ነው ያለው አቦ ስለፊልሙ ብቻ ኮምቱ ሰብስክራይብ ወይም ላይክ አድርጉ እያላቹ አዛ አታድርጉን!!
@jitidemaytube5108
@jitidemaytube5108 3 жыл бұрын
እኔው 😂😂😂
@user-bn2hu9tj7u
@user-bn2hu9tj7u 3 жыл бұрын
የለለ አሰለቹንኮ
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
ይውቱበር ሁነሺእንዲህ ትያለሺ
@Joymberhe
@Joymberhe 3 жыл бұрын
Me to am tired comment about the movie pls
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 жыл бұрын
@@abitube3078 ሲጀመር አደለሁም ብሆን እንኳ በስራዬ በማቀርበው ነገር ሰብስክረይብ ያደርጋል እንጂ በግድ አለምንም ።
@user-tw1ut6dt2c
@user-tw1ut6dt2c 3 жыл бұрын
ዋው የኢትዮጵያ ፊልም ለውጥ እያሳየነው አረበደንብ በርቱ በዚው ቀጥሉበት
@simegnadem4914
@simegnadem4914 3 жыл бұрын
አርብ ሐግር ለሚሰቃዩት አምላክ ይድረስላቸው ለሐግር እና ለሐቅ የሚሱርት የሐግር ጠባቂዎች ክብር ይገባቸዋል አሪፍ ፊልም ነው👍
@pcpc5242
@pcpc5242 3 жыл бұрын
simegni salem
@zelagirma875
@zelagirma875 3 жыл бұрын
ዋዉ፡ምርጥ ነው እሄልጅ ሁልጊዜም ወንጀኛን ልክ ያስገባቸዋል በርታ
@kalekidankalekidan8915
@kalekidankalekidan8915 11 ай бұрын
እስኪ የልጁን ድምፅ የተመቻቹ ላይክ እኔ ተመችቶኛል✋✋
@sebleseble3010
@sebleseble3010 3 жыл бұрын
ሀሪፍ ፊልም ነው እዩት የልጁን ድምፅ እደኔ የወደደው ማነው
@abushbelay3747
@abushbelay3747 3 жыл бұрын
አሌክስ ምርጥ ሰው ትችላለህ
@AM-pd1xy
@AM-pd1xy 3 жыл бұрын
I love Ethiopian movies
@saedamohammed9955
@saedamohammed9955 3 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም ከሚባሉት አደኝ 💗💗💗💗🌷🌷🌷🌷የልጅ ድምፀ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙄🙄🙄🙄
@yeneneshalene3373
@yeneneshalene3373 3 жыл бұрын
አቤት ድምፅ እንዴት ነዉ የማምረዉ👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍💚💛💓
@alemazalie717
@alemazalie717 3 жыл бұрын
ዋውውውውው ነው በእውነትመሪማሬው የምረ መረማሪነው ይህነበር ለዘረኞች መርማሪ መሆን
@tamima1126
@tamima1126 3 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ነው አንደኛ በነገራችላ መርማሪ ፖሊስ ሆኖ የተወነው በጣም ነው የምወደው አራፍ አክተር ነክ በርታ
@user-cu2ik1cy5d
@user-cu2ik1cy5d 3 жыл бұрын
ዋው ባይነቱ በጣም ለየት ያለፊልም እጅግ የተዋጣለት ስራ ነው እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይስጣችሁ እረጅም እድሜን ይስጣችሁ
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 3 жыл бұрын
ለራቁት የቀረው አለባበስ አለ☺👍👌
@samrycell2606
@samrycell2606 3 жыл бұрын
ው ይይይይይ እስኪ ይሄንጀግና እንደኔ የሚ ወ ደ ዉ like, ይግ ጨ ኝ, 👍ሁሌም የሚሰራው ፊልም ወንድ ነት የተላበሰ ሰ ለ ሆነ ወድል ኃለሁ, ይመ ች ህ አቦ
@mesideribe6177
@mesideribe6177 3 жыл бұрын
ምናለበት እንደዚህ ያማረ ቢሆን ሁሉም ፊልም ምችት ይበላችሁ
@user-sc9yf7ml9y
@user-sc9yf7ml9y 3 жыл бұрын
አቦ ግሩም መርማሪው ፀጥ ለጥ ነው ያደረከኝ ያምላክ ስራ ግሩም ነው ሁለንተናህ ያምራል
@kallovekallove2486
@kallovekallove2486 3 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው አንደኛ ፊልም ነው በእግዚአብሔር ጋምቦን ስወደው
@hanitube8449
@hanitube8449 3 жыл бұрын
ደስ ይላል በፍቅር ከሚያስመስሉ ሰወች ይሰውራችሁ ውዶች በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በዛውም ተቀላቀሉኝ ቤተሰብ እንሁን
@rozimaed461
@rozimaed461 3 жыл бұрын
Hani konjo subscribe adrgelin enam adrgalu bekeninet konjo bekeninet
@etuethiopia4186
@etuethiopia4186 3 жыл бұрын
@@rozimaed461 ተደምሪያለሁ ተደመሩ
@rozimaed461
@rozimaed461 3 жыл бұрын
@@etuethiopia4186 eshi yena konjo berhie 😍😍😍
@rozimaed461
@rozimaed461 3 жыл бұрын
@@etuethiopia4186 eshi yena konjo berhie endgagfale subscribe adrgalu
@mariyamshaikh6541
@mariyamshaikh6541 3 жыл бұрын
Ameeen ameeeen🤦‍♂️
@konjittesfaye7169
@konjittesfaye7169 3 жыл бұрын
ይችን የምምተነቡ ፍቅረ ስላም ጤና ይስጣችሁ እሜን እሜን እሜን🙏🙏🙏
@alamadane7178
@alamadane7178 3 жыл бұрын
ይሄን ወንጀል መርማሪውን ልጅ በጣም ነው ምወደው ድምፁ ወንዳወንድነቱ ስራዎቹ ውይይይ ውስጤ ነው
@user-zh9zs6mj1d
@user-zh9zs6mj1d 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው የፖሊሱ ድምጽ ሲያምር😘
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ፖሊሱ ተመችቶኛል ከዚህ በፊትም የሰራዉን ፊልም አይቻለሁ ምርጥነዉ ከተቻለ አክሽን ፊልሞች ላይ ብታተኩር ያዋጣሀል
@adonai2761
@adonai2761 3 жыл бұрын
Haha action movie ethio lay Mayet enji mesirat yelem eko hahah
@mulugetakebede3803
@mulugetakebede3803 3 жыл бұрын
Kezi befit yeseraw film mndnew ersu pls
@user-kd5ts6cl5g
@user-kd5ts6cl5g 3 жыл бұрын
@@mulugetakebede3803 ኢንስፔክተሩ
@user-kd5ts6cl5g
@user-kd5ts6cl5g 3 жыл бұрын
@@mulugetakebede3803 ሄሮል
@nuraseid2075
@nuraseid2075 3 жыл бұрын
እናተማ ምናለባችሁ ግማሹ በሞት ግሞሹ በስዴት ይስቃያል ፍትህ የለለበት አገር ሆነች አገራችንም 😭
@lubabanohammed6752
@lubabanohammed6752 3 жыл бұрын
አቤት እንዴት አባቱ ደስ ይላል አላህ ከሀሰት ፍቅር ይሰውረን አይወንዶች በጣም አዝነበር መጨረሻው ባያምር ዋው ሁልግዜም ስንኖር በአላህ ተመክተን ቅንልብይዘን ይሁን መንገዳችንን አላህን ያመነ ወድቆ አይወድቅም
@sofilove8446
@sofilove8446 3 жыл бұрын
ጀግና ወንድ ደስ ይልኛል ብች ፎሊስ ሆንህ የሰራሀው ልጅ ይመችህ
@user-bn2hu9tj7u
@user-bn2hu9tj7u 3 жыл бұрын
ቀጮዬ ስወድህ ፓለቲካ እና ቀልድ ካንተጋ አይጠፍም😂😂😂😂😂ወይኔ መረማሪው ፍቅር ያሲዛል
@user-wl6xz1do4k
@user-wl6xz1do4k 3 жыл бұрын
እኔንም አስይዞኛል መሰለኝ 😞
@aworirosemary1480
@aworirosemary1480 3 жыл бұрын
እኔ እማ ስውደው
@aworirosemary1480
@aworirosemary1480 3 жыл бұрын
ትዳር አለው ፣?
@user-bn2hu9tj7u
@user-bn2hu9tj7u 3 жыл бұрын
@@user-wl6xz1do4k ቀድሜሻለሁ ሰትዮ አረፈሽ ተቀመጭ🙁 እኔማ ጥሎብኝ ቆንጆ እወዳለሁ መጨረሻየ ናፈቀኝ😭😂
@user-bn2hu9tj7u
@user-bn2hu9tj7u 3 жыл бұрын
@@aworirosemary1480ባይኖረውስ የት እናገኝዋለን🙁😥😂
@Tina-me2in
@Tina-me2in 3 жыл бұрын
እስከዛሬ ካየሁት ፊልም በጣም ልዩና መጨረሻው የሚያምር የልጁ ድምፅ ውሀ አደረገኝ 💋💋💋💋💋💋😘😘😘😘😘😘😘😘♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@hanabekele4497
@hanabekele4497 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው አዳዲስ ፊቶች ብናይበትም በብቃት ሰርተውታል በርቱልን
@pcpc5242
@pcpc5242 3 жыл бұрын
hana
@segenetmedia
@segenetmedia 3 жыл бұрын
ሂወት እንደዚህ ናት ለአንዱ ባላሰበውና ባልጠበቀው መንገድ ስኬትን ያውም ባለሆነ መስመር ለሌላው ደግሞ ውስብስብ ሆናበት መከራውን የሚያይባት ብዙ እየለፋ
@user-wy8fo9vj8l
@user-wy8fo9vj8l 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍየዚን ልጅፍልም ስወደው
@johntagele7745
@johntagele7745 3 жыл бұрын
Hi
@user-wy8fo9vj8l
@user-wy8fo9vj8l 3 жыл бұрын
ሀይ🙆ለጠበሳነው ለሰላምታነው
@user-mh8ou2qw8f
@user-mh8ou2qw8f 3 жыл бұрын
ዋውውውው ሀገራችን እንደዚህ የመጠጧትን ሌቦች ለቃቅሞ መጨረስ ነበር ጀግና ፖሊሲ
@user-pr2wi4op8s
@user-pr2wi4op8s 3 жыл бұрын
ለእነ ሆዶ አሪፍ መልእክት ነው እንብላው ብቻ አይይ እማማ ኢትዮጵያ
@alwahamart2556
@alwahamart2556 3 жыл бұрын
አሪፍነው ሲናገር የሚኮላተፈው ልጅ ስወደው ጀግና አልክሶ ውስጥነህ
@user-hb7jv3nz8p
@user-hb7jv3nz8p 3 жыл бұрын
ይሄን የመሰለ ፌልም እየኮመኮመ አዳሜ ላይክ አያደርግም አያስከፍልም ላይክ ግጮቸዉ
@islamispeace9612
@islamispeace9612 3 жыл бұрын
ኢንስፔክተር ኤርሚያስ የምር ምርጥ ተዋናይ የእውነት ፖሊስ ብትሆን በጣም ነበር ደስ ሚለው
@Tube-oj6ji
@Tube-oj6ji 3 жыл бұрын
ፊልሙ አሪፍ አስተማሪ ነው ግን ጥሎብኝ ይሄን ልጅ ስወደው በተለይ ድምፁ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ዋውው!! እጅግ በጣም ደስ የሚል ፊልም ፍቅር ስላሴ ስዎድክ ከድምፅህ ጋር አንደኛ ነህ መጨረሻው ያምራል
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
እደው ምንአለ ፍቅር በፊልም እደመናየው የወዱትን መገኛት ቢቻል
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 3 жыл бұрын
በጣም ተለያይተዉም ይገናኛሉ ታዲለዉ
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
@@semiraweleyewa3586 በጣም
@desalegnlirelambebo2910
@desalegnlirelambebo2910 3 жыл бұрын
በጣም አርፍ ፍልም ነው ደስ ብሎኛል ለሃገር መቆርቆር ማለት ይህ ነው በርቱ ቀጥሉበት ሰለም እና ፍቅር ለሃገራችን ይሁን
@fikreselassieentertainment3809
@fikreselassieentertainment3809 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/oLx9oKuZ25bYqas.html
@g.g8919
@g.g8919 3 жыл бұрын
የሚያስተምር ፊልም ነው በርቱ....
ቀን 6 ለእሁድ - Ethiopian Movie Qen Sidist Lehud 2022 Full Length Ethiopian Film Ken Sidist Lehud 2022
1:43:26
የተቀማ - Ethiopian Movie Yetekema 2021 Full Length Ethiopian Film Yeteqema 2021
1:22:03
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 556 М.
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 17 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 15 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 21 МЛН
ሀገርሽ ሀገሬ - Hageresh Hagere - Ethiopian Movie  2019
1:24:51
ልክ እንዳንቺ - Ethiopian Movie Lik Endanchi 2020 Full Length Ethiopian Film Lik Enedanchi 2020
1:25:42
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 690 М.
Mundane (ሙንደን) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:39:05
የአስተማሪ ልጅ - Ethiopian Movie YeAstemari Lij 2024 Full Length Ethiopian Film Yastemari Lej 2024
1:20:52
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1,1 МЛН
ኢንስፔክተሩ- Ethiopian Movie Inspecteru 2019 mundan Chapter 2 Full Length Ethiopian Film Inspecteru 2019
1:19:16
БАТЯ И ТЁЩА😂#shorts
0:58
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,4 МЛН
My wife said she wants to show me her true skills
0:27
昕昕一家人
Рет қаралды 60 МЛН
Этот парень написал картину... 😎
0:29
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 7 МЛН