ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #95-01 ፕ/ር መስፍን አርዓያ - ጠ/ሚኒስትሩ ተቆጡን... [Arts TV World]

  Рет қаралды 135,339

Arts Tv World

Arts Tv World

5 жыл бұрын

ፕ/ር መስፍን አርዓያ - ጠ/ሚኒስትሩ ተቆጡን.
ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #95-01
Tobiya Poetic Jazz #95-01
#TobiyaPoeticJazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ #95-01

Пікірлер: 43
@user-lr6mu2cb8d
@user-lr6mu2cb8d 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሳይሰለቹ ሊደመጡ የሚችሉ ገራሚ ሰወች ወደ መድረክ በመምጣታቸው። ፕሮፌሰር እድሜና ጤና ይብዛሎት ብዙ ለዛና ቁምነገር እንደሚያካፍሉን አምናለሁ የተመኟት ኢትዮጵያን ለማየት ያብቃዎት።
@workugashaw6948
@workugashaw6948 5 жыл бұрын
ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ በዚህ መድረክ ካቀረቡት ቁም ነገር በላይ የተግባር ሰው ናቸው። እሳቸውን በአጋጣሚ ያገኘ ለሰው ክብር እንዴት መስጠት እንዳለበት የመረዳት አጋጣሚ ያገኛል ፕሮፌሰር እድሜና ጤና ይስጥዎት
@user-sy5ns2vf1h
@user-sy5ns2vf1h 4 жыл бұрын
ውይ ፕ/ር እንዴት ውስጤን እንዳከሙኝ ? እድሜና ጤና ይስጥልን ። የኢትዮጵያ አምላክ አሁንም ጸጋውን ያብዛልዎ 💚💛♥ 💪💪
@tilayeteketel4419
@tilayeteketel4419 5 жыл бұрын
እንዴት የታደልን ህዝቦች ነበርን:: እንደፕሮፌሰር መስፍንን የመሰሉ እንቁ ምሁራን እያሉን የሚሉንን ማድረግና መሆን የማንፈልግ ጠማማ ትውልድ መሆናችን ያሳዝናል::
@ritaa6260
@ritaa6260 5 жыл бұрын
Tobiya, thank ubso much for presenting such an inspiring program. Prof. Mesfin, thank u for your matured and articulate (wub leza) speech.
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 5 жыл бұрын
I love this program. I can’t wait to be there one day.
@askme7620
@askme7620 4 жыл бұрын
👍 me too. I'm looking forward to be there too.
@messyzewd168
@messyzewd168 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ነው ወጣቶች ተሳትፎ ሊበረታታ ይገባል
@birtudem7419
@birtudem7419 4 жыл бұрын
ስንት አይነት አንደበተ ርቱዕ ሰው አለ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥዎት
@johns8903
@johns8903 4 жыл бұрын
Very impressive message and messenger...these days a rare breed of intellectual.
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 5 жыл бұрын
🙇‍♀️😗😗 GOD BLESS YOU DR.
@reditredit4999
@reditredit4999 5 жыл бұрын
⛪ኢትዮጵያ🕌
@jaffershurie862
@jaffershurie862 5 жыл бұрын
አንዲት ጋዜጣ ለመግዛት ስል ጧት አስራ ሁለት ሰዓት ላይ ብርሃንና ሰላም ደጅ ላይ ያሠልፈኝ የነበረውን የለጋ ወጣትነቴን ጊዜ አስታወስከኝ እማከብርህ ሲኒየር የሥራ ባልደረባዬ::
@user-qi9wz7ch5o
@user-qi9wz7ch5o 5 жыл бұрын
መልካም ነገር አላቹ እርሱ የኢትዮጵዬ
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 5 жыл бұрын
እንዲህ አይነት አስተዋይ ነው ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት
@user-ct8wq3eg5p
@user-ct8wq3eg5p 5 жыл бұрын
አባት ፈጣሪ ከፊትና ከሗላዎ ይከተሎት ዘመኑ ያስፈራል እውነት የተናገረ እንደበግ በሜድይ ይታረዳል ደሙም በከቱ ይፈሳል ግን ከምንም በላይ ከላይ ነው ትዛዙ እሁንም ምኞቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኝቼላችሗለው
@yesewzer4687
@yesewzer4687 5 жыл бұрын
Waw dinq nigigir thank you prof.
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 5 жыл бұрын
Long life professor 😍 very well said.
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 4 жыл бұрын
Thank You Prof
@Shegaw_Marie
@Shegaw_Marie 4 жыл бұрын
ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ እናመሰግናለን፤ ችግሮቻችን እንዲህ በጥበብ ሲቀርቡ ትኩረት ያገኛሉ!
@henokr.g.6215
@henokr.g.6215 5 жыл бұрын
Eloquent, mesmerizing and intellectual !!!
@WorkeneshWoldmariam
@WorkeneshWoldmariam 5 жыл бұрын
ፕ/ር መስፍን አርዓያ Edmeena Tena Ystlne Ewntune Tangrue
@mega8101
@mega8101 5 жыл бұрын
Excellent! Prof you are a very expensive gift to this country!!!
@emebetdebele2908
@emebetdebele2908 4 жыл бұрын
እንዳንተ አይነቱን በጎ አሳቢ ያብዛልን
@halymahalysahsah1436
@halymahalysahsah1436 5 жыл бұрын
መላካም
@michaelkidane365
@michaelkidane365 5 жыл бұрын
እንደእርሶ ያሉት አባቶች መድረክ አታቹ ነው አክትቪስት ነን ባዬች ሲያደናቁሩን የሚኖሩት
@thegroom4361
@thegroom4361 4 жыл бұрын
I need to participate at this event. Anyone can help me on this matter please?
@abebawbitew5479
@abebawbitew5479 3 жыл бұрын
የታሰረውንም፤ ያሰረውንም፤ የተሰደደውንም ፤ያሳደደውንም ፤ዜግነቱን ቀይሮ በኢትዮጵያ ላይ ጥላቻውን የሚተፋውን ፖለቲከኛ እባክዎን ያክሙት፡፡ ፖለቲከኖቻችን ካልታከሙ ተሰቃይተው ያሰቃዩናል፡፡ፕሮፌሰር መፍስን አርአያ እድሜና ጤና ይብዛሎት ብዙ ቁምነገር እንደሚያካፍሉን አምናለሁ::
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 4 жыл бұрын
የታሰረውንም፤ ያሰረውንም፤ የተሰደደውንም ፤ያሳደደውንም ፤ዜግነቱን ቀይሮ በኢትዮጵያ ላይ ጥላቻውን የሚተፋውን ፖለቲከኛ እባክዎን ያክሙት፡፡ ፖለቲከኖቻችን ካልታከሙ ተሰቃይተው ያሰቃዩናል፡፡ ዶክተር መፍስን አርአያ እባክዎን ይህንን ያድርጉ
@user-sy5ns2vf1h
@user-sy5ns2vf1h 4 жыл бұрын
💚💛♥ 😘😘😘😘 💚💛♥ 💪
@shdjegt
@shdjegt 4 жыл бұрын
Wow Rambo omitting the “ Green:Yellow:Red”
@shewalove6943
@shewalove6943 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@solf2000
@solf2000 5 жыл бұрын
ስላቀረቡልን ምክንያታዊና ዓላማዊ ዲስኩር እናመሰግናለን (አንባቢዎች 'ዲስኩር'ን በአዎንታዊ ትርጉሙ ውሰዱልኝ)። የሰጡን ያልተንዛዛና ምጥን የሆነ ተረክ የህክምናውን ዓለም፥ ከአገራችን ነባራዊ ሁኔታ ጋር እያስተያየን፥ እንድንረዳ አድርጎናል። ምንም እንኳን የህክምና ትምህርትን ተምሮ ለማጠናቀቅ (ዶክተር ለመሆን) በንፅፅር ረዘም ያለ ጊዜ የሚወስድ ቢሆንም፥ የሰውን ህይወት ከማዳን ጋር ያለው ትስስር እርካታውን ከፍ ያደርገዋል ብዬ ላስብ - የሰው ልጁ በእግዚአብሔር አምሳል በመፈጠሩ ምክንያት ክቡር ስለሆነ። እንዲህም ሆኖ ግን፥ 'ተማሪዎችዎ' ያሉበትን ሁኔታ ሌላ የትምህርት መስክ መርጠው ከተማሩቱና በንፅፅር በአጭር ጊዜ ከተመረቁቱ (በእነሱ አመለካከት የተሻለ ክፍያ ከሚያገኙቱ) ጋር በማነፃፀር ያሉበትን የክፍያ ሁኔታ እንዳማረሩ ሊገልፁልን ሞክረዋል። እንደሚያውቁት፥ በዓለም ላይ፥ የትዬሌሌ የሆኑ የትምህርት ዓይነቶች አሉ፦ ጥቅም የሚገኝባቸው፤ የጥቅሙ ዓይነት፥ በአዕምሮ መርካትን ጨምሮ፥ እንዲሁ ከፍና ዝቅ ሊል ይችላል። የእያንዳንዳችን መክሊት የተለያየ ነው፤ ደግሞም ምንም ሳይማሩ የገንዘብ ማማውን ጫፍ ላይ ሆነው የሚቆጣጠሩም አሉ'ኮ። ይህንን ፈፅሞ ለእርስዎ ለማስረዳት እየሞከርሁ አይደለም፥ ፈፅሞ፤ ነገር ግን ገቢያቸውን ከሌሎች ጋር በማነፃፀር የሚከፈላቸው ክፍያ ከፍ እንዲል ያቀረቡት ተሟግቶ ማጠየቂያው ስስ ነው፤ ፈፅሞ እንዲህ ሊባል አይገባውም። በተረፈ ግን፥ የህክምና ባለሙያዎቻችንን ድካምና ጥረት በእውነት ከልብ እንረዳለን፤ ዶክትሮች፣ መምህራንና ወታደሮች የኑሮ ደረጃቸው ከገቢያቸው አንፃር ከፍ ቢል ደስታዬ ነው። ዶክተሮቻችንና በተዋረድ አብራችኋቸው የምታገለግሉ ሁሉ፥ አይዟችሁ፥ በምንም ነገር ተስፋ አትቁረጡ። እንደማስበውና እንደገባኝ፥ ኢትዮጵያ ያለችበት አጣብቂኝ ያመጣባቸው ጫና፥ ተከታታይነቱና ብዛቱ ቢያይል እንጂ፥ ፈፅሞ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ክብራችሁን ዝቅ አድርገው ይመለከታሉ ብዬ አላስብም። ምንም እንኳን በእናንተ መስክ አይሁን እንጂ፥ የተማሩ በመሆናቸው ያለፋችሁበትን የትምህርት ዘመን በስርዓት ያሰሉታል ባይ ነኝ፤ ግብረ ገብንም በተመለከተ የሚታሙ አይደሉም። ውለታችሁን እግዚአብሔር ይክፈላችሁ። ይጨመርልን የምትሉት የገንዘብ መጠን ተጨምሮም፥ ለህዝቡ እየዋላችሁ ያላችሁትን ውለታ አይመጥንም። አምናለሁ፥ ጉዳታችሁንና ጉድለታችሁን እሱ ያስብላችኃል። በርቱ።
@user-zc8sr1sh9j
@user-zc8sr1sh9j 5 жыл бұрын
እውነት ተናገሩ እንደርሦ ያለትልቅ ሠው እግዚአብሄር ያብዛልን።
@masetwalbelay6042
@masetwalbelay6042 4 жыл бұрын
አይ እማማ እትዮጳ ታመሻልኮ የሚዉቅልሺ አጣሺንጂ እናታ አይዞሺ
@haptomadciel5061
@haptomadciel5061 5 жыл бұрын
Berta profeser ewnet astemary yehone gtm
@ferdeegemdel5451
@ferdeegemdel5451 4 жыл бұрын
ሲኖሩ ስቃይ ሲሞቱ ስቃይ!! መቼ ይሆን ሰው መሆን እምንጀምረው?
@gezahegnzewde6954
@gezahegnzewde6954 4 жыл бұрын
በጠም ደስ ይላል ኑሩን
@AhmadAhmad-bk8im
@AhmadAhmad-bk8im 4 жыл бұрын
ፕሮፌሠር እደናተ አይነት ድሮ ቀረ እያዳዱ ዶክተር የራሱን ከፍተኛና መካከለኛ ክሊንክ እያለ ከፍቶ ብር የሌለው እንኳን በመግስት ወስፒታል እዳይታከም የሠውን ብር ለመበዝበዝ ወደራሳቸው ሆስፒታል እሪፈር ይጽፋሉ አኛ አገር እንኳን ሊያድኑ ለመግደል እራሱ ሰውን ያሰቃያሉ ግን እግዚአብሔር አልጣለንም በጸበሉም በአፈሩም በሁሉም ያድነናል የኛሰው እራስ ወዳድ ስግብግብ ሆኗል እደናተ ያለሠው አያሳጣን የናተአምላክ ይርዳን ምን አይነት የዋህ ግዜ አለፈ ምንአይነት የፍቅር ግዜ አለፈ ይገርማል
@abdulwahabgebiheyi9614
@abdulwahabgebiheyi9614 4 жыл бұрын
የላም በርት ሳይሆን የናንተ በርት ነው እንጂ እናንተን ማለት።
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 4 жыл бұрын
You need to speak slower( presenter)
@letashuffo6350
@letashuffo6350 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ትለምልም!!! ኢትዮጵያ ትቅደም !!!
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 10 ай бұрын
በመልካሙ ዘመን የነበረው የሕክምና ሥነ ምጝባር እርሶ እንዳሉት የፈጣሪን ክቡር ሕንፃ ሐኪሙ ከምርቃቱ በኋላ በፈጣሪ ፊት ቃለመሀላ ያደርጉ ነበር ፈሪሃ እግዚአብሄር ነበራተው መምሕራኖቻቸውም እጅግ ጥበበኞች ነበሩ ወያኔ መጣና ሙሁራኑን እባሮ ዸናቁርት ዽልብ መሃይሙን ሰጝስጎ ከየዩኒቨርስቲው ምን ማምረት ጀመረ ነብስገዳይ ምቀኛ ሌባ ውሸታም በሀቅ ተምሮ ላገሩ ለወጘኑ ዸረስኩ ደረስኩ ያለውን ከፍቅ መወርወር መጝደል ባጠቓላይ ከእውቀት አልባ መምሕር ተብዬ ተማረ የተባለ ሀኪም ሙያው የለ ኤቲኽስ የለ
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 104 МЛН
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 16 МЛН
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 3,6 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 104 МЛН