ኢትዮጵያ 4 ወደቦችን እንድታጣ የተደረገበት ሚስጥር - አስናቀው ሲሳይ ተገኘ - የኢትዮጵያኒዝም አቀንቃኝ - ጦቢያ

  Рет қаралды 236,430

Arts Tv World

Arts Tv World

Жыл бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 634
@melesetadesse303
@melesetadesse303 Жыл бұрын
🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሺአመት ይኑሩልን መእፀነ ለምለም ኢትዮጵያዬ ሁሌም ምስበኩን ምናልባት የእንግዴ ልጆች ብዙ ዝላለን ብንነቃ ::
@birukgirma1198
@birukgirma1198 Жыл бұрын
ዋው በእውነቱ ከሆነ እንዲህ አይነት እውቀት እና ችሎታ ያላቸው ታላቅ ሀገር ወዳድ ሰው አስሳችሁ በማግኝት ከህዝብ ጋር በማስተዋወቃቹህ የጦቢያ አዘጋጆችን ከልብ አመሰግናለሁ ... በቀጣይም ሰፋ ባለ ፕሮግራም ኢንተርቪው ብታደርጓቸውና ይሄ በብሄር መርዝ የሰከረውን ህዝብ እውነቱን በመግለጥ ከስካሩ ቢያነቁልን መልካም ነው እያልኩኝ አቶ አስናቀውን በእግዚአብሔር ስም አመሰግንዎታለው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልዎታለን።
@yousefyakob5601
@yousefyakob5601 Жыл бұрын
እንደነዚህ አይነት ታላቅ የኢትዮጵያ ልጆች በማየታችን እድለኞች ነን እናመሰግናለን
@Mamite926
@Mamite926 Жыл бұрын
He speech should be in schools assembly ❤
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
Not really it's self serving and futile. What schools desperately require is to be educated on facts and critically examine the old age narratives
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
Yes100%
@aiderousabdella4338
@aiderousabdella4338 Жыл бұрын
You are 100% correct to have the kowledge of the west evil mind by creating war on third world countries not Africa only also South America & all the Arab countries.
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez Жыл бұрын
​@@werqzeleke2815 what is your facts....the fact that the west today openly supports minority rebels in Africa and is it the oldies who told us?
@yifruhgiorgis9155
@yifruhgiorgis9155 Жыл бұрын
እውነተኛ ኢትዮጺያዊ በመሆንዎና እጅግ በ,ጥሩ አስተምህሮት ያለው ታሪካዊ ነገር ስላበረከቱልን ምስጋናችን የላቀ ነው። ሰዥም ዕድሜና ጤና ይስጥልን!!
@endalkachewayenew9865
@endalkachewayenew9865 Жыл бұрын
Respect!!! እንደነዚህ አይነት ለኢትዮጵያ እንቁ የሆኑ ሰዎች በዩንቨርስቲዎች በትምህርት ቤቶች እና በአንዳንድ ተቋሞች እየጋበዙ እንደነዚህ አይነት ጥልቅ ትምህርት ለወጣቱ ቢያስተምሩ በጣም ጥሩ ነገር ነው
@koala10ish
@koala10ish Жыл бұрын
አንተ ፋንዲያ ፌንጣ አሮጊት አትቀባጥር፣ አርፈህ ተቀመጥ፦ ኤርትራ መቸም የስጦቢያ አካል ሁናም ኑራም አታቅም፦ የዜላና የጁቢቲ ወደቦች ተነጠቀብን በል እንጂ የናንተ ያልሆኑ ምጽዋችን እና አሰባችን አታቋምት!! በክት!! መች ነው ሚገባቹ እናንተ ሆዳሞች ስስታሞች? !! የሚከባበሩ ጎሮበታሞች አገሮች ነን እንጂ አንድ አይደለንም፦ እና ልክ እንደ ሱዳናውያን፣ ሶማላውያን፣ የመናውያን፣ ጁቡቲያውያን ጎሬቦቶቻችን በክብር ኤርትራችን መጎብኘት ችግር የለም እንኳን ደህና መጣህ ትባላለህ። ክዛ በተረፈ፣ የተለያዩ አገሮች እና ህዝቦች መሆናችን ላንዲት ሴኮንድ እንኳን መዘንጋት የለብህም!! የብርቅዮሽ ደም ተከፍሎባት ነው ኤርትራ የጥንት ሉአላዊነትዋ ያስመለሰች ሃይለስላሴ እና አሜሪካውያን አጭበርብረው ከኢትዮጵያ ጋር ከቀላቀልዋት በውኋላ። ለሌሎች ኢትዮጵያዉያን ዜጎችህ ደግሞ አስተምራቸው እንደዚህ ብለህ፥ ''ኤርትራ የብርቅዮሽ ልጆችዋ ደም ከፍላ ነው የጥንት ሉአላዊነትዋ ያስመለሰች እንጂ ከኢትዮጵያ የተገነጠለች አገር አይደለችም፦'' እሺ የተከበርክ ጎሮቤታችን?
@jimtuley8736
@jimtuley8736 Жыл бұрын
ሰውዬው የተናገሩትን የአፍሪካ ወጣቶች በሙሉ ያውቃሉ:: ስለ1884-5 Berlin conference ወይም partition of Africa የማያውቅ አፍሪካ ወጣት የለም⁉️ዕድሜ ለሃይማኖታችን እኛ ግን የባርያ ታሪክ ነው ብለን ለማወቅ ፍላጎት የለንም::ሌላው ቀርቶ ጋላን( ነገደ ኩሽን በሙሉ ኦሮሞንም ጨምሮ) ባርያ እንጂ ሰው አንላቸውም⁉️ ዘረኝነት በሽታ ነውና እግዚአብሔር ይፈውሰን🙏❤️🇪🇹🌍🙏❗️
@endalkachewayenew9865
@endalkachewayenew9865 Жыл бұрын
@@jimtuley8736 ትክክል
@berhanearegawi1056
@berhanearegawi1056 Жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን !!! በቅጀትና በጉራ የሚኖሩ ህዝቦች ።
@asmamawsilesh3931
@asmamawsilesh3931 Жыл бұрын
​@@jimtuley8736 የባርያ ታሪክ ነው? እንደሱ ከሆነ ለምን የአፍሪካ አንድነት ድርጅትን ለማቋቋም ደከሙ? ለምን አፓርታይድን ታገሉ? ለምን የአፍሪካ አገሮች ከቅኝ ግዛት እንዲወጡ አገዙ? የኢትዮጵያውያን የእርስ በርስ ጥላቻ የምዕራባውያን የሴራ ውጤት አይደለምን? +++ በርግጥ በየትኛውም ዓለም የእርስ በርስ ግጭት አለ። አውሮፓና አሜሪካ ውስጥ የተፈጸመውን የእርስ በርስ እልቂት ለሚያውቅ ሰው ችግሩ የኢትዮጵያ ብቻ አለመሆኑ ይገባዋል። የኢትዮጵያ የሚለየው የተፈጥሮ ሃብቷን ለመቀራመት ሲሉ ምዕራባውያን የሰሩት ሴራ ውጤት መሆኑ ነው
@mikefitnessmeyou6500
@mikefitnessmeyou6500 Жыл бұрын
We need a hero like this person to preach our people to understand about Ethiopian value ❤ 🇪🇹
@mebrahtupawlosgebrezgei8392
@mebrahtupawlosgebrezgei8392 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሰው የተማረ ይግደለኝ የሚባል እንደዚ ዓይነት ሰው ሐቀኛ ታሪክ የሚያስተምር መጣታችን ነው።። ደስ ብሎኛል እባክህ መጽሓፍን ጽፈህ አቅርብልኝ።።።
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት የሀገር ኩራት የሆነ ሰው የተፈጠረባት ሃገር አትፈርስም ። እንዲህ አይነት ሰዎች መድሃኒት ሆነው ኢትዮጵያን የፈዎሷታል ። እናመሰግናለን
@berhanearegawi1056
@berhanearegawi1056 Жыл бұрын
መፍረስዋ መቼ ይቀራል !!! ብለህ ነው ኢትዮጵያዊ !
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 Жыл бұрын
@@berhanearegawi1056 የአንተ ጭንቅላት ይፈርሳል ።
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln Жыл бұрын
ሟርተኛ ይፈርሳል እውነት ይነግሳል
@adugnatesfaye3280
@adugnatesfaye3280 Жыл бұрын
በራስ ትግል አስተዋጽኦ ነው የምትድነው ። የነዚህን አይነት ሰዎች ታሪክ ቀይሮ የሚያወናብድ መሪ ነው ያለውና አዲስ አበቤ መነሳት ይኖርብሃል ። ማንም አየታገልልህም። መተኛትህ አነጋጋሪ ሆኗል ።
@Rijasebna
@Rijasebna Жыл бұрын
ኣትፈርስም ምን አመጣው ፧ ፈርሳ ኤርትራ ሀገር ሆናለች ፡ነገ ደሞ ትግራይ ሀገር ትሆናለች ።
@habenhadish938
@habenhadish938 Жыл бұрын
ቀይ ባህር የ ኤርትራ ነው ኣለቀ !! ከፈለጋቹ እኛ ሁሌም ዝግጁ ነኝ ። ባህራችን ደማችን ነው ፡ ኣርፋቹ ተቀመጡ ።
@andomberhane6413
@andomberhane6413 Жыл бұрын
Eritrean Army King of east africa
@kukurosa9332
@kukurosa9332 Жыл бұрын
Fesam
@yonas9945
@yonas9945 Жыл бұрын
አቶ አስናቀ ሲሳይ ኤርትራ 50 አመት በጣልያን 10 አመት በእንግሊዞች እጀ ወድቃ ኤርትራውያን በባእድ ነጮች ችግር ሲያሳልፉ ኤርትራ ኢትዮጵያ አካል እለመኖሯን ነው ቅኝ አልተግዛነም እያላችሁ ትርክት አይሉት ድራማ የምታወሩት ?? ዛሪ ስለ ምፅዋና አስብ ወደብ በተደጋጋሚ የምታነሱት ያኔ ያ ህዝብ በእርስት ሃገሩ በሚወዳትና በሚያከብራት ኤርትራ መንደርና መንገድ ተከልሎለት ከዚህ ወዲህ ጥቅር እንዳይደርስ በተባሉበት በተዋረደበትና ዝቅ ተብሎ በታየበት ዘመን የት ነበራችሁ አወን ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል አለነረችም ቅኝ ተገዝዥ ነበረች እና አሁንም ታሪክ እራሱን ይደግማል ኤርትራ ባህሯን እንጀ ህዝቧን አንፈልግም ነው ቋንቋው ይህ ያንገበገበው ወጣት ኤርትራዊ ነው 30 አመት ታግሎ ንፃ ያወጣት አቶ አስናቀ ሲሳይ በጣም የማከብራቸው እና የምወዳቸው ያባቴ ጥብቅ ወንድምና ጏደኛ የሻበል ሲሳይ ልጀ ሁለቱም ለኢትዮጵያ ሃገራቸው የደሙ የቆሰሉ ግን የእይናቸው ቀለም ካላማረን የተባለ ኤርትራዊ አባት ለማንኛውም ስለ አባትህ አከብርሃለሁ !!!!!
@mkinay843
@mkinay843 Жыл бұрын
አንድ ጥያቄ አለኝ ። ኢትዮ በቀኝ ግዛት አልተገዛችም ከተባለች ኤሪትራ ግን 100 በላይ በቀኝ ገዢዎች ነበረች እና እንዴት ብሎ ነዉ ኢትዮ ነፃ ሃገር ወደብ ነበራት ምትሉ ።
@isayassebhatu300
@isayassebhatu300 Жыл бұрын
አይይይ ኢኢትዮጵያውያን እናንተ እንኾን ነጻ ልታወጡ ይቅር እስኻሆን ነጻ አልወጣቹም የሆኑ ይባስ በስንዲ ባርነት የተገዛቹ ብለህ ብለህ አልተገዛንም እያልክ ምጽዋ አስብ ትላለሕ ኤርትራ በግብጽ ቱርክ በእንግሊዝ በጣልያን በኢትዮጵያ ተገዝታለች የቱ ጋር ነው ኢትዮጵያ አልተገዛችም እያልኽ ምጽዋ አስብ ተቀማን የምትለው አይይይይ ድንቁርና የኢትዮጵያን አዲስ አበባን ገና ታጣለሕ የስውን ስትመኝ ጠብቅ አሆንም አገርህን የሚጠብቅልህ ያለው ሻዕብያ (ኤርትራዊ) መሆኑን አትርሳ
@berhaneghebretinsae2601
@berhaneghebretinsae2601 Жыл бұрын
Aaa
@berhaneghebretinsae2601
@berhaneghebretinsae2601 Жыл бұрын
@@isayassebhatu300 aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa
@abelgedamu2338
@abelgedamu2338 Жыл бұрын
@@isayassebhatu300TDF hisab yaweraridal bekiribu VIVA TDF
@asmeromembaye419
@asmeromembaye419 Жыл бұрын
@@abelgedamu2338 እድሜልካቹን ፎከራቹ። ቅማላም አጋሜ
@biskutefekadu7344
@biskutefekadu7344 Жыл бұрын
በውነት በጣም የሚያምር አነጋገር ነው ፓን አፍሬካየማላውቀውን ሁሉ እሳውቆኛል መልካም አዲስ አመት ለመላው የኢትዮጽያ ሕዝብ ይሁንልን
@melatek5337
@melatek5337 Жыл бұрын
Feel so proud of him!!!!! በተለይም የሰፈሬ ልጅ፣የክላስ ሜቴ ታናሽ ወንድም ይሕን የመሰለ የአገር እንቁ ሑኖ ማየት እንዴት ደስ ይላል።
@negussieadale8921
@negussieadale8921 Жыл бұрын
እጅግ በጣም እግዚአብሔር ያክብልኝ አመስግኖቷለሁ መላዊ ለጠፋዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ይህ ወደ ልብ እንደመለስና ማንነቱ እንዲያውቅ ይጠቅማልና ተጨማሪ ገንዘበ ለትውልድ በሌላ መድረክ ብሰጡን ምልካም ነው ጦቢያ አቅራብዮች አመስግናችኃለሁ በሌላም ዝግጅቷችሁ ምሁራን እንድትጋብዙና ግንዘበ ህዝብ እንዲያገኝ ብታደርጉ መልካም ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ መሪወች እንደነዚህ አይነት ምሁራንን ለዚያውም መሪ ነን ከሚሉት የበለጠ እውቀትና የታሪክ ምሁር ሰወችን መጠቀም ቢፈልጉ ሀገራችን ምን ያህል ተከብራ በኖረች ነበር
@ynegasi99
@ynegasi99 Жыл бұрын
ይህ ደንቆሮ ኣማራ ነው ምሁር የምትልው? የኤርትራ ባሕር እንውርር የሚል? ወራሪ ሁላ
@bekureyemane5413
@bekureyemane5413 Жыл бұрын
ኤርትራ ኢትዮጵያን ጠቅልላ ብትገዛ አንድ ሁነን ጠንካራ ብንሆንስ ምን ትላለህ?
@ynegasi99
@ynegasi99 Жыл бұрын
We don't want them.Eritrea is independence country period.
@teshomeashagere454
@teshomeashagere454 Жыл бұрын
ይሂን ዘረኛ ተሰፋ የቆረጠ ተውልድ ወዴት እንደሚሂድ ፣ምን አንደሚሰራ፣ወደፊት ምን እደሚመጣ፣መገንዘብ ላቃተው የነፋስ ላይ ዱቂት የሆነው ኃይል ወደ ቀልቡ ካልተመለስ የሀገሪቱ መከራ ሰአት ለረዝም ይችላል ሰለዚህ ወገኔ የሀሰት ትረካ ከምትሰማ አውነተኛ ታሪክህን አወቅ
@astergetachew4604
@astergetachew4604 Жыл бұрын
Peace & Love for Africa people forever 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻
@tigistgetachew8517
@tigistgetachew8517 Жыл бұрын
አዎ ኢትዮጵያዊ ነት አሸናፍነት ነው ኩራት ነው ከየትኛውም ብሔር ተወለዱ ኢትዮጵያዊ ነት ለድርድር አይቀረብም። እናመሰግናለን ኩቡር አቶ አሰናቀ።
@Mom608
@Mom608 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ እንወድሀለን
@jonijoni534
@jonijoni534 Жыл бұрын
አቶ አስናቀ ራሳችን የጣልነውን ክብራችንና ታሪካችንን በጥሩ ሁኔታ ስላስረዱን አመሰግናቸዋለሁ።በጥቃቅኑ ልዪነቶች መናቆራችንን ትተን ኢትዮጵያዊነታችን አፍሪካውነታችን ላይ ብናተኩር እላለሁ።ልብ ይስጠን።
@hailubekeledawit8466
@hailubekeledawit8466 Жыл бұрын
Vive Ethiopia (Ethiopia tkdem)
@medhanitsolomon8664
@medhanitsolomon8664 Жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ፖለቲካ አልወድም ከፈጠረኝ አምላክ ቀጥሎ በደሜ ውስጥ ያለችው ኢትዮጵያ አገሬ ናት ሁሌ ጥያቄ የሚሆንብኝን መልስ አግኝቻለሁ በድጋሚ አመሠግናለሁ! በታላቁ መፅሐፍ መፅሐፍ ቅዱሳችን ስለ ጥበብ ታላቅነት ሲተርክ " የኢትዮጵያ ጦጳዚዮን አይስካከላትም" ምሳ፥28፥19 ሁሉንም መአድናትን ገልፆ ይ ጦጳዚዮን የተባለው ማእድን ግን ከሁሉ እንደሚበልጥ ይነግረናል ጥበብ ደግሞ ከዚሕ ከእንቁ ወርቅ በላይ ከሆነው መአድን ጦጳዚዮን ትበልጣለች። የፈጠረን አምላክ እግዚአብሔር ለሐገሬ ሕዝብና ለራሴ ጭምር ጥብንና ማስተዋል እንዲሰጥልኝ እየፀለይኩኝ፦ በዘመኔ ደግሞ ሐገሬ ይሕንን ጦጳዚዮን የተባለውን መአድን አግኝታ ስትባረክ ማየት እናፍቃለሁ ከሁሉ በላይ ከጦጳዚዮን የሚበልጠውን ጥበብ ለህዝቦቿ እመኛለሁ። የዚያኔ ፍቅርና ሰላም በረከት በሀገራችን ይነግሳል። በድገሚ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ አጭር ንግግር ሙሉ እውቀት! ዘመኖት ይለምልም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ!!!! ለሀገሬ፦ ሰላም፣አንድነት፣በረከት!!! ለሕዝቤ፦ማስተዋልና ጥብን!!!
@Wedinakfa77712
@Wedinakfa77712 Жыл бұрын
በዘመናዊ ካርታ ተናገር ኢባኪህ 60 ኣመት አርትራ በጣልያን ስትገዛ የት ነበርክ ዘመናዊ ትርጉም ግለጽ
@gadi6563
@gadi6563 Жыл бұрын
ጣሊያን ኢትዬዽያን ጠቅልላ ቅኝ መግዛት ሲያቅታት ኢትዬዽያን አለወደብ ለማስቀረት ሲሉ ነው ኤርትራንም በተንኮል ከእናት አገሯ ነጥለው የኖሩት። የሆነው ሆኗል።ኤርትራም በነግብፅ እና በሌቦቹ በትግሬዎቹ ተነኮል ከኢትዬዽያ ተለይታ እራሷን የቻለች ሀገር ሆነች፣ *እናም የኛ ምኞት ኤርትራ ከኢትዬዽያ ጋር መልካም ጉርብትና ቢኖሯትም የቀረንን ህይወት ተደስተን መኖር ነው። መሰዳደብ ብልግና ነውና እናቁም።
@user-wd6to3zq9z
@user-wd6to3zq9z Жыл бұрын
አንበጣው ቅጠል አበላል እንዴት ነው አንተ የወያኔ ኮንዶም
@eritreaalandofpromise971
@eritreaalandofpromise971 Жыл бұрын
@@gadi6563 ታድያ ለምን ኤርትራ በጣልያን ስትወረር መሬታችን ባህራችን ብላቹ ልክ እንደ ኣድዋ ድል ኣላደረጋቹም ነው ጥያቄው? የሌለ ታሪክ ኣታራግቡ ከጣልያን በፊትም ቢሆን ኤርትራ በታሪክ የኢትዮጵያ ሁና ኣታቅም
@justdoit5260
@justdoit5260 Жыл бұрын
@@eritreaalandofpromise971 off course bro lenie betam yemigermegn neger eko even yetemare sew kesu matitebqew tarikn yatfal mech new eritrea ethiopia yeneberechiw....we were eritreans from the begining....
@mikael3245
@mikael3245 Жыл бұрын
@@gadi6563 ጋዲ እርግጥ ነው ኢትዮጲያ ለ5ዓመታት ብቻ ነበር በጣልያን የተገዛችው፣አልተገዛችም ማለት ይቻላል፣ምክንያቱም አርበኞች እየታገሉ ነበሩ፣ ነገር ግን ኤርትራ በቱርክ በግብጽ በጣልያን እንዲሁም በእንግሊዝ በአጠቃላይ ለብዙ ምእት ዓመት በቅኝ ገዥዎች ስር እንደነበረች ታውቃለህ ወይ? ኢትዮጲያ በቅኝ ግዛት ካልተገዛች መቼ ነው መቼ ነው ኤርትራ የኢትዮጲያ አካል የነበረችው፣ በትክክል የሆነው ግን እንዲህ ነው፣ ኤርትራ ሊብያና ሶማሊያን እስከ 1941 ድረስ በጣልያን ቅኝ ግዛት ስር ነበሩ፣ጣልያን በሁለተኛው የዓለም ጦርነት በ1941 ሲሸነፍ፣በወቅቱ ሊግ ኦፍ ኔሽንስ የተባለው በአመሪካና እንግሊዝ የሚዘወረው የተ.መ.ድ ሊብያንና ሶማሊያን ነጻነታቸው ሲሰጣቸው ኤርትራ ግን አለፍላጎቷ አመሪካ ወዳጃችን ከሆነችው ኢትዮጲያ በፌዴሬሽን መተሳሰር አለባት ብሎ የወሰነው በወቅቱ የአመሪካ የውጭ ጉዳይ ጸሃፊ የነበረው ጆን ፎስተር ዳለስ የተናገረውን ጽሁፍ ማንበብ ትችላለህ፣ ሃይለስላሴ ኤርትራን በሊግ ኦፍ ኔሽንስ ቻርተር ካስገባ በኋላ ይባስ ብሎ ደግሞ በ1962 ጌቶቹን ነጮቹን ተማምኖ የት.መ.ድ ቻርተር ፌዴሬሽኑንና የኤርትራ የህዝብ ተውካዮች ፓርላማ ፍጹም በማፍረስ አንድ ጠቅላይ ግዛት አደረጋት፣ ይሄንን እውነተኛ ታሪክ በአምባሳደር ዘውዴ ረታ ስለ ኤርትራ የጻፉትን መጽሃፍ ብታነብ ብዙ ትማራለህ፣ አሁንም ቢሆን እንደ የቀጠናው አገራት በሰላም በመግባባት ለእድገትና ብልጽግና ተባብሮ መስራት እንጂ ድሮ የኢትዮጲያ ገዚዎች ይከተሉት የነበረ ያልሆነውን ትርግት እያነሱ ህዝቡን የማይጠቅም አስተምህሮ መስጠት ጉዳት እንጂ ጥቅም የለውም
@eayallew
@eayallew Жыл бұрын
Thank you sir for ur service and be the voice of Ethiopia and Africa. Keep shining
@trahelgebre6305
@trahelgebre6305 Жыл бұрын
በእውነት ኢትዮጵያዊነት ኩራቴ እጅግ በጣም ጨመረ!
@martatamenu2981
@martatamenu2981 Жыл бұрын
Thank you so much our big brother! You are really a leader to the higher!
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነዎት።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 19 күн бұрын
አቤት አቤት ጥሩ ኢትዮጵያዊ ኖት አልክ፤ አረጋገጥክላቸው።
@mohammedkasim57
@mohammedkasim57 Жыл бұрын
አንድ ስለ አፍሪካኒዝም ሚያቀነቅን ድርጅት ሊኖር ይገባል ኢትዮጵያ ውስጥ
@mekbeb
@mekbeb Жыл бұрын
እስቲ መጀመርያ ሃገር ይኑርህ። ሕዝብ በገፍ በሚፈናቀልበትና በሚታረድበት ሃገር እንደ እንቅልፍ ዳቦ አፍሪቃ እያሉ መዋሸት የአስመሳዬች ነው
@Adwa_Africa
@Adwa_Africa Жыл бұрын
@@mekbeb እንዳንተ አይነት የህልም ድሀዎች ናቸሁ ወደሁዋላ የምትጎትቱን!! ቁስል ማከክ እድሜ ልካችሁ!!!
@boolgit7369
@boolgit7369 Жыл бұрын
Wow…that was amazing. I can hear this all day. Proud Ethiopian🇪🇹❤ dessssss yilal Ethiopiaweenet.
@wisdom3491
@wisdom3491 Жыл бұрын
@Arts Tv World could you please switch on your English subtitles so that the whole world can enjoy this great speaker. Thank you 🙏
@getahunabdisa3927
@getahunabdisa3927 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠላቶቹን በይበልጥ እያወቀ ነው በተለይ አዲሱ ትውልድ በደንብ ስለአገሩ ማወቅ አለበት በተለይ ይህ ሁሉ ሴራ ከ 100 ዓመት በፊት የተሴረ መልኩን እየቀያየረ እዚህ ደርሰናል ዋናው ትልቁ ነገር በሕብረት ጠንክረን ለአገራችን መስራት ምርጫ ሳይሆን ግዴታችን መሆኑ በደምብ መረዳት አለብን
@jaynjonas
@jaynjonas Жыл бұрын
በጣም ታሳዝናለህ።ምጽዋእና ኣሰብ ኣንድ ቀን የኢትዮጲያ ወደቦጭ ሆኖ ኣያውቅም። ኣስከ ኣሁን እየቃጅህ ነህ። ወደብ ወደብ ስትል ወደብ ውስጥ ሰጥመህ ትቀራለህ።
@astergetachew4604
@astergetachew4604 Жыл бұрын
Peace & Love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻
@mesfet003
@mesfet003 Жыл бұрын
Thank you. I have never heard of this gentleman, who does have such a respected acceptance by all Africans and a stronghold in Ethiopianism.I am lucky and proud to know him by the help of Arts tv. Respect for all of you, who prepare such programs. And I wish you long lives.
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 Жыл бұрын
ዕውነት ነው ያቀረቡት ሀቅ ነው። ለዚህም ተጠያቂው ባንዶች ተታላዮች (ዕውቀት) አልባዎች ከዚያም የውጭ አታላዮች ናቸው። እግዚአብሔር ለኃጢዓታችን ተፀጽተን ንሥሀ ስንገባ እግዚአብሔር እንደሚስበን አንጠራጠርም። አንድ ቤተሠሪ ከግቢው መውጫ ሊነፈገው ይገባልን??? ወይንስ ከፍለህ መንገድ ውጣ ሊባል ይገባልን??? ሻጥርና ተንከለኛ ለጊዜው ካልሆነ በስተቀር እግዚአብሔር ይበቀለዋል የጁን ክፍያ ያገኛል።
@tsion5088
@tsion5088 Жыл бұрын
በኢትዮጵያዊነታቹህ ልትኮሩ ይገባቹሀል ሰንባል ሞቅ እንደሚለን ያኮሩን እነማን እንደሆኑ ሲነገረን ደግሞ ሊያልበን ይገባል በጭብጨባ ማለቴ ነው። እናመሰግናለን ። 👑💚💛❤🙏
@kwtkwt4386
@kwtkwt4386 Жыл бұрын
ምንም የሰው ታሪክ ሌቦች የታሪክ አተላ ጣሊያንን አይፈራም ሞሶሎኒ አይፈራም ሊበሬ እያልክ ጨፍረው ሲመሩ አያቶችህ ቪዲዬ አለ ያያቶችህን ታሪክ ደገምከው ባንዳ የባንዳ ልጅ ትግራይን ለ7 የባአድ ሀገር ጠርታቹ ወረራቹ ወለጋን የኦሮሞ ህዝብ እየጨፈጨፋቹ ነው
@danieltaye3000
@danieltaye3000 Жыл бұрын
እንደእርስዎ አይነት ምሁር ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለመላው አፍሪካ እንዲበዛልን ፀሎቴም ምኞቴም ነው እጅግ ምሁራዊ አስተምህሮትዎ
@berhanearegawi1056
@berhanearegawi1056 Жыл бұрын
ኣየ ኢትዮጵያውያን !!!! ከኣያቶቻችሁ ጀምራችሁ ••••• ኣሁን እስካላችሁ ትውልድ ••••• ጉራ •• ኣረበለው •• ኣረጎራው !!!!! በማለት ከውሸት ጋር ተስማምታችሁ የምትኖሩ ህዝቦች ••• ከእናንተ ምሁራን ••• ያልተማረው ገበሬ ይሻላል !!! ኣረ ለመሆኑ ? በታሪክ መቸ ነው ኣሸንፋችሁ የምታውቁት ? ትግላችን ትግራይን ኣገር ለማድረግ ነው ።
@berhanearegawi1056
@berhanearegawi1056 Жыл бұрын
በቅጀት የሚኖሩ ህዝቦች !
@adonibanteamlak9770
@adonibanteamlak9770 Жыл бұрын
@@berhanearegawi1056 .
@adonibanteamlak9770
@adonibanteamlak9770 Жыл бұрын
@@berhanearegawi1056 ...
@adonibanteamlak9770
@adonibanteamlak9770 Жыл бұрын
@@berhanearegawi1056 .
@isaacadmassu6515
@isaacadmassu6515 Жыл бұрын
It is so amazing and precise! Thank you very much. This is so helpful for the new generation of students! Respect አስናቀው ሲሳይ ❤🙏
@Deon.99
@Deon.99 Жыл бұрын
👉time for # One Africa 👉🌍🙏🙏🙏
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 Жыл бұрын
ዛሬም የምዕራብ ሠላሳ ሀገሮች በአሜሪካ አጋፋሪነት በወያኔ በኩል 'ኔቶ' ጋር ገጥመናል።ኢትዮጵያዊ ስለሆንን አሸናፊ ነን።
@shiferawfurgesa9195
@shiferawfurgesa9195 Жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን ጦቢያ
@koala10ish
@koala10ish Жыл бұрын
አንተ ፋንዲያ ፌንጣ አሮጊት አትቀባጥር፣ አርፈህ ተቀመጥ፦ ኤርትራ መቸም የስጦቢያ አካል ሁናም ኑራም አታቅም፦ የዜላና የጁቢቲ ወደቦች ተነጠቀብን በል እንጂ የናንተ ያልሆኑ ምጽዋችን እና አሰባችን አታቋምት!! በክት!! መች ነው ሚገባቹ እናንተ ሆዳሞች ስስታሞች? !! የሚከባበሩ ጎሮበታሞች አገሮች ነን እንጂ አንድ አይደለንም፦ እና ልክ እንደ ሱዳናውያን፣ ሶማላውያን፣ የመናውያን፣ ጁቡቲያውያን ጎሬቦቶቻችን በክብር ኤርትራችን መጎብኘት ችግር የለም እንኳን ደህና መጣህ ትባላለህ። ክዛ በተረፈ፣ የተለያዩ አገሮች እና ህዝቦች መሆናችን ላንዲት ሴኮንድ እንኳን መዘንጋት የለብህም!! የብርቅዮሽ ደም ተከፍሎባት ነው ኤርትራ የጥንት ሉአላዊነትዋ ያስመለሰች ሃይለስላሴ እና አሜሪካውያን አጭበርብረው ከኢትዮጵያ ጋር ከቀላቀልዋት በውኋላ። ለሌሎች ኢትዮጵያዉያን ዜጎችህ ደግሞ አስተምራቸው እንደዚህ ብለህ፥ ''ኤርትራ የብርቅዮሽ ልጆችዋ ደም ከፍላ ነው የጥንት ሉአላዊነትዋ ያስመለሰች እንጂ ከኢትዮጵያ የተገነጠለች አገር አይደለችም፦'' እሺ የተከበርክ ጎሮቤታችን?
@standalone7639
@standalone7639 Жыл бұрын
Utterly you are a great Ethiopian intellectual! Respecte👍👍
@ethiopiawins8188
@ethiopiawins8188 Жыл бұрын
እውነታው ይቺ ናት እየመረረንም እንዋጣት
@berhanufantu843
@berhanufantu843 Жыл бұрын
በጣም ይደንቃል!!! ግሩምና ጥሩ መረዳት ያላቸው ናቸው። ኢትዮጵያዊ በመሆንህ ደስ ብሎኛል ኮርቼብሀለሁ። ኢትዮጵያኒዝም ያሸንፋል!!!!!
@berhanearegawi1056
@berhanearegawi1056 Жыл бұрын
ትግራይኒዝም ያሸንፋል ።
@berhanufantu843
@berhanufantu843 Жыл бұрын
@@berhanearegawi1056 ምስሎህ ነው እንጂ ትግሪያኒዝምና ኢትዮጵያኒይዝም የሚቃረኑ አይደሉም ። የእይታ መነፅርህን አስተካክለው!!!!!
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Жыл бұрын
Thanks body We are Heroes we are Etheiopian People s.
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
ኢትዮጵያውያ ሀገሬ እንደ እነዚህ ምርጥ ሙህራኖች ልጆች እያሏት TPLF እና ክፉ መጤ የስው ደም በየቀኑ የሚያፈስ ስሙን ቀይሮ ብልፅግና ብሎ የመጣ ደደብ ኢትዮጵያውያን አተራመሳት! እግዚአብሔር ለነጭ የማያጎበድድ ለህዝብ ፍትህ የሚያስብ መሪ ስጠን🙏🏿
@tadeth
@tadeth 9 күн бұрын
ይገርማል አመት ብዘገይም ይህ ስጠብቀው የነበረ ግን ከኔ የተሻለ ለኢትዮጵያ የሚሟገት ስላጣሁ ብዙ ክፍተት ፈጥሮብኝ የነበረው አስቸጋሪ ጥያቄ ግልፅ ስለሆነልኝ በጣም አመሰግናለሁ::
@selamawitadmassu7887
@selamawitadmassu7887 Жыл бұрын
ዋው እንኳንም ኢትዬጵያዊ ሆንኩ
@berhanearegawi1056
@berhanearegawi1056 Жыл бұрын
ዋው !!! እንኳን የኣገረ ትግራይ ልጅ ሆንኩ !
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Жыл бұрын
@@berhanearegawi1056 ክክክክ የትግራይ የምትባል አገር የለችም
@abazesrael1026
@abazesrael1026 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊው ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ኢትዮጵያን እንዴት ኢትዮጵያዊነታቸውን እንዳጡና ማን እንዳሳጣቸው በማሳወቅህ ኢትዮጵያዊነታቸውን እንዲያገኙ በማድረግህ።
@desyealemu968
@desyealemu968 Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ለገለፃህ በጣም እናመሰግናለን!!!
@dejenebekele2318
@dejenebekele2318 Жыл бұрын
መችየሆን እንደ እርሶ አይነቱ አገሬን የሚመራው
@qqpc3672
@qqpc3672 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ምጡቅ ሃሳብ ያላቸው ሰዎች በአሁኑ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ ወደ ፊት መምጣት ነበረባቸው
@shemelesbogale8842
@shemelesbogale8842 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-bt5qu7qo4g
@user-bt5qu7qo4g Жыл бұрын
ጭንቅላት የሸጡ ሹምባሾች በሩን ዘግተውት እንዴት እውነተኞቹ መድረኽ ያገኘ? አሁንም ቢሆን UN የሚባል የቅጥፈት ድርጅት ጋር መላላስ አያስፈልግም። We need more like this iron man. The African Cheguvera!proud of you!
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@tsedenaynessibu3006
@tsedenaynessibu3006 Жыл бұрын
እባካችሁ እኞ ላይ ሲደርስ ክብራችንን አንጣለው ያወቅነው እናሳውቅ እንበርታ ጠላታችን ማን እንደሆነ አውቀን ዘረኚነቱን ትተን የነሱን ሐሳብ አናሳካ 🙏
@tutuejeggu3013
@tutuejeggu3013 Жыл бұрын
How we are lukey to see this respected person
@temesgennega3153
@temesgennega3153 Жыл бұрын
Thanks alot
@mac-cyber
@mac-cyber Жыл бұрын
ትልቅ የታሪክ ቅርሳችን ነህ፣ አዲሱ ትውልድ ይሄንን ሲረዳ ወደ ራሱ ይመለሳል። እናመሰግናለን አቶ አስናቀ ሲሳይ።
@yenealemtassew2326
@yenealemtassew2326 Жыл бұрын
Tanks.for.A to.Asnake
@ephraimmillion547
@ephraimmillion547 Жыл бұрын
ምክራቸውን ተቀብለን በተግባር እነድንተገብር ኃያሉ እግዚአብሔር የአንድነትና የጀግና ልብ ይሰጠን።
@kwtkwt4386
@kwtkwt4386 Жыл бұрын
የታሪክ አተሎች ታሪክ እንደገና ይፃፋል አንቀበልም የነፍጠኛ የውሸት ታሪክ
@lemlembrosowski6305
@lemlembrosowski6305 Жыл бұрын
አቶ አስናቀዉ ትልቅ የታሪካችን ቅርጻችን ነህ አዲሱ ትዉልድ ይሄንን ሲገባዉ ዎደራሱ ይመለሳል ላንተ እድሜና ጤና እንዲሰጥህ እመኛለሁ ለኢትዮጰያ ታስፈልጋታለህ።
@tsedenaynessibu3006
@tsedenaynessibu3006 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን🙏
@emebetgebeyehu5857
@emebetgebeyehu5857 Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት እድሜ ይስጥልን
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez Жыл бұрын
የሚገርም እውነት 🙏
@wondimugutema7173
@wondimugutema7173 Жыл бұрын
እንደርስዎ ያለውን ሰው ያብዛልን እንቁአችን ኖት እድሜና ጤና ይስጥልን ።
@nahijer
@nahijer Жыл бұрын
i am glad that we are honoring the good legacies of his majesty late Emperor Haile Silasie of Ethiopia.
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Жыл бұрын
It's ok body long live Ethiopia Our Mom .
@ethiopiaabyssinia9261
@ethiopiaabyssinia9261 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ጣፋጭ !!!
@wendudebebe4884
@wendudebebe4884 Жыл бұрын
እኔ አፍሪካዊ ነኝ፣
@woineshuttadesse1979
@woineshuttadesse1979 Жыл бұрын
እግዚሀብሔር ያክብርልን ትልቅ ትምዕርት ነው
@birhanukebede4922
@birhanukebede4922 Жыл бұрын
ኑርልን የኛ ጀግና
@Modagne23
@Modagne23 Жыл бұрын
May GOD BLESS YOU. You are a Big Gift to us Ethiopians & Africa in all.🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 Жыл бұрын
እውነት ነው የፓንአፍሪካኒዝም መነሻው የኢትዮጵያዊነት ( Ethiopianism ) ነው ለዛ ነው አውሮፓውያን በ ጎሰኛነት ፕሮግራም አድርገውብን ያለው እንንቃ እንባንን that is why we Ethiopians are conflicting each of us by tribalism that Europeans gave us the assignment we are struggling now ስለዚህ መንቃት አለብን እውነት ነው የክብር ንግግር እግዚአብሔር ከፍ ያድርግልን ሃገራችንን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ሃያል ይጠብቅልን !!
@gabigebreal7620
@gabigebreal7620 Жыл бұрын
Who act's as a banda/ puppets to do the tribalism divisions between ETHIOPIANS for the europeans?
@habtamualehegntsega8271
@habtamualehegntsega8271 Жыл бұрын
Personal appearance by it self is a reflection of honesty , integrity, open-mindedness and loyal for his Owen society !! Thanks very much !!! Mr.Asnakew sisay tegegne has a very good Personal appearance with sound lesson for Ethiopian society . Long life for you !!!!
@geberu899
@geberu899 Жыл бұрын
ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ።
@zufanlemma2142
@zufanlemma2142 Жыл бұрын
Thank you! Ato Asnakeow for speaking Truth to the the facts about our past leaders before the Derg. They all were Proud Ethiopians who defended our country from colonialists. We are all proud of all of them. Your topic about Ethiopianism is timely and essential for all Ethiopians to know, understand, & digest the concept & essence of what it means. You did a great job educating all of us the meaning and the power of Ethiopianism & what it stood for, not only pertaining to Ethiopians but to all Africans in the African continent & scattered all over the world. Hope your lecture reasonates in the minds of the juntas, politicians, & activists who are dividing Ethiopians to the smallest denominations; by tribe, ethnicity, & language to weaken our unity & destroy Ethiopianism for self serving purposes. Thank you! Thank you !! God Bless!! Ethiopia & Ethiopianism will Prevail!!
@mussiegezmu6749
@mussiegezmu6749 Жыл бұрын
ምርጥ ዝግጅት ነው። ልትመሰገኚ ይገባል። ልዩ ቃለምልልስ ቢዘጋጅስ በደንብ እንድንማርበት?
@kng4900
@kng4900 Жыл бұрын
ግሩም ነው እናመሰግናለን
@soyegerado6831
@soyegerado6831 Жыл бұрын
አንቺ ቆንጆ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ!!አንቺ እራስሽ እውነተኛዋ ጣይቱ ብልሽ ያንስብሽ እንደሆን እንጂ አይበዛብሺም። ኢትዮጵያን በዘር አቁማዳ ውስጥ ሊጨምሩ የሚሹት ጊንጦቹ ና የቀን ጅቦቹ ወያኔዎችና፣ጥሬዎቹ ኦነጎች አቸናፊ ትዮጵያን እንዳይበትኗት ተባብረን እንመክት። እንተፈረሴ እያሉ ብዙ ግፍ በኢትዮጵያን ላይ በሚፈፅሙበት በዚህ ዘመን እንዳንቺ አይነት ለኢትዮጵያ የምትሞግት እንስት ማግኘት ደስ ያሰኛል፣ያኮራልም!!
@dirsayiew.senbet705
@dirsayiew.senbet705 Жыл бұрын
እንደ እርሶ ያሉ ሰዎች ተገቢው ቦታ አግኝተው ሳንጠቀምባቸው ስንቀር በጣም ያሳዝናል።
@tezetahassan5705
@tezetahassan5705 Жыл бұрын
God bless you this is very important history which we don't know helps the new generation please try to bring to media more often to educate Ethiopianizm and PanAfricanisim thank you
@Wedinakfa77712
@Wedinakfa77712 Жыл бұрын
አትዮጵያ ከኣመሪካ ኣገልጋይ ነጻ ኣልነበርችም
@shewa1271
@shewa1271 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ፡ አባቴ ፡ አንድ ፡ እንሁን ፡ ተካፍለን ፡ እንብላ ፡ የሚል ፡ ሲበዛ ፡ ለጠላት ፡ ለባንዳ ፡ መንገድ ፡ ዝግ ፡ ይሆናል
@elsabethaddisu9030
@elsabethaddisu9030 Жыл бұрын
❤እናመሰግናለን የተከበሩት ❤
@koala10ish
@koala10ish Жыл бұрын
አንተ ፋንዲያ ፌንጣ አሮጊት አትቀባጥር፣ አርፈህ ተቀመጥ፦ ኤርትራ መቸም የስጦቢያ አካል ሁናም ኑራም አታቅም፦ የዜላና የጁቢቲ ወደቦች ተነጠቀብን በል እንጂ የናንተ ያልሆኑ ምጽዋችን እና አሰባችን አታቋምት!! በክት!! መች ነው ሚገባቹ እናንተ ሆዳሞች ስስታሞች? !! የሚከባበሩ ጎሮበታሞች አገሮች ነን እንጂ አንድ አይደለንም፦ እና ልክ እንደ ሱዳናውያን፣ ሶማላውያን፣ የመናውያን፣ ጁቡቲያውያን ጎሬቦቶቻችን በክብር ኤርትራችን መጎብኘት ችግር የለም እንኳን ደህና መጣህ ትባላለህ። ክዛ በተረፈ፣ የተለያዩ አገሮች እና ህዝቦች መሆናችን ላንዲት ሴኮንድ እንኳን መዘንጋት የለብህም!! የብርቅዮሽ ደም ተከፍሎባት ነው ኤርትራ የጥንት ሉአላዊነትዋ ያስመለሰች ሃይለስላሴ እና አሜሪካውያን አጭበርብረው ከኢትዮጵያ ጋር ከቀላቀልዋት በውኋላ። ለሌሎች ኢትዮጵያዉያን ዜጎችህ ደግሞ አስተምራቸው እንደዚህ ብለህ፥ ''ኤርትራ የብርቅዮሽ ልጆችዋ ደም ከፍላ ነው የጥንት ሉአላዊነትዋ ያስመለሰች እንጂ ከኢትዮጵያ የተገነጠለች አገር አይደለችም፦'' እሺ የተከበርክ ጎሮቤታችን?
@buchiwoo240
@buchiwoo240 Жыл бұрын
ስምህን መላዕክት ናቸው እንዴ ያወጡልህ⁉️ ❗️💐እውነትም አስናቀ💐❗️ እድሜህን ያርዝመው❗️🙏❗️ You are Well versed , Articulate to the extreme & Succinct ; You have the gift of the gab‼️ 🤜🤛‼️ I WISH THERE WERE A FEW INTELLECTUALS /lecturers / OF YOUR CALIBER IN OUR UNIVERSITIES❗️🙏❗️ አንደበተ ርቱዕ ነህ👍😳👌
@mesraklisanework5446
@mesraklisanework5446 Жыл бұрын
አፍሪካ ሀምሳ አራት ሀገር ሆና የአሜሬካ ሀምሳ አራት ኮኮብ ይገዘግዘናል በሰንደቅ እንጄ በባንዲራ አንበረከክም የፈጣሪ ስራ እንጄ የሰው ስሪት አይደለንም የሰማዪን ፈጣሪ እንጄ የምድርን ስራ በብልሀት ነው የምናየው መልካም ዘመን።
@mollahoresa9435
@mollahoresa9435 Жыл бұрын
Much respect 💚💛❤
@simenehbekele
@simenehbekele Жыл бұрын
Thanks
@abelberhe566
@abelberhe566 Жыл бұрын
ኣቤት ኣቤት በ ኣፈ ታሪክ ነው ምትኖሩት
@fuadali1495
@fuadali1495 Жыл бұрын
@Abel Berhe አንተ ባንዳ የድሮን ትራፊ ጨለማ ውስጥ ታስረህ ተቀምጠህ የፈረንጅ ብስኩት ምፅዋዕት ጠብቅ! እኛ ኢትዬጵያዊያን ነን፣ አንተ የሱዳን እና የግብፅ አሽከር
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 Жыл бұрын
ኢትዮጵያኒዝም ዝም ብሎ አባባል ብቻ እንዳልሆነ የተማርኩበት ንግግር ነው:: ለዘመናት የተተበተበውን ሴራና ዘረኝነት በጣጥሶ ይህን ትውልድ ወደ ትክክለኛው መንገድ ሊያስገባ የሚችል ትልቅ ትምህርት ነው ::
@abduramanadan9680
@abduramanadan9680 Жыл бұрын
History Brilliantly put. Well informed fellow Ethiopian. I urge you write a book about your personal journey. I think it can help every individual with black skin. Knowing yourself anchors you. Knowing your history gives you the firm that’s continuous- continuity in health wealth and knowledge can leave behind the society that’s human and free- and then we depart. Few people like you brother- we love you.
@berhanearegawi1056
@berhanearegawi1056 Жыл бұрын
Super ! Don't forget the struggle of Tigrains to have an independent nation .
@XalaalSomalis
@XalaalSomalis Жыл бұрын
@@berhanearegawi1056 Pan Africanism is a beautiful concept. The irony in this, however, is that these very “Che Guevara” have also committed so much atrocious evil destruction in Ethiopia, namely in East Ethiopia(Somalis and Oromos), Tigray and Eritrea. They don’t realize that Ethiopianism was very much an apartheid system that only upheld certain members of our Ethiopian society. Without recognizing this painful lived experience of ours, and how discrimination they committed has brought us to our current federalism, I doubt we will ever achieve a true Ethiopian nationalism. Ethiopia was a colonial empire itself, as it sought to impose a version of culture and religion on the Muslim lowlands. Many others were discriminated against. That’s why I find this ironic. The only thing I share with them is the need for Ethiopian nationalism, free of such rhetorics and its resulting divisions based on ethnic identities. But that is not by reviving what we know as Amharization(which excluded the Amhara Muslims).
@rexp_sg3162
@rexp_sg3162 Жыл бұрын
OK
@negussebeyenearedo4727
@negussebeyenearedo4727 Жыл бұрын
አባታችን እንደእርሶ አይነት ምሁር እያለን ሐገራችንን ብቻ ሳይሆን በመላዉ አፍሪካ እየተመላለሱ ድንቅ እዉቀት እንደሰጡ ሁሉ ድንቅ ሕይወት ይኑርዎት።አዘጋጂዎችም እኝሕን ድንቅ አባት ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን
@mulunuru6086
@mulunuru6086 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💚💛❤️
@astergetachew4604
@astergetachew4604 Жыл бұрын
Peace & Love for Ethiopia people & Tigray people forever 😍 😍 😍 😍 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@berhanearegawi1056
@berhanearegawi1056 Жыл бұрын
Ethiopian ! No more empire ethiopia! Tigrai is a country.
@peaceonearth294
@peaceonearth294 Жыл бұрын
Tigray hager eskthon mxate alem ydersbachuhal,mkniatum tglachu fthawi aydelem,lebnet kfat lay yetemeserete slehone
@gabigebreal7620
@gabigebreal7620 Жыл бұрын
@@berhanearegawi1056 dream walker agame
@gabigebreal7620
@gabigebreal7620 Жыл бұрын
@ASTER Getachew -Lemindinew tgren yemitilemamechiw ? Eyesemash new ETHIOPIA talak nat ke talian ashikeroch min tifelgalech matifat new erefit yemiseten , sinidema aninorim eshi , telat telat new commenthin asitekakiy.
@berhanearegawi1056
@berhanearegawi1056 Жыл бұрын
@@gabigebreal7620 Dream is the 1st phase to perform your vision ! Ethiopianism has already been evaporated from the mind if Tigrains ! Death to empire ethiopia! Tigrai is a country.
@habtishe9713
@habtishe9713 Жыл бұрын
@artstv you guys need to give this man more time.
@senit.k5262
@senit.k5262 Жыл бұрын
One Africa. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
@letebrhanasegu7204
@letebrhanasegu7204 Жыл бұрын
መቸም የሰው ጥቅም ቀምተሕ የራሳችን ማድረግ አለብን የሚል ትርክት ትወዳላቹ ታጨበጭባላቹ ትንሽ ሰቅጥጥ የማይላቹ ንግግርና ምኞት ትወዳላቹ ።ኢትዮጵያውነትን ወደ አንድ ማሕበረ ቁጠባ ማምጣት አቅቶን አለም እስከ ሚስቀን በእርስበርስ እየታመስን መፍትሔ እንደ መፈለግ ፈንታ የደቡብ አፍሪካ መስራች ነኝ ብሎ መቀላወጥ ውሀ አይቋጥርም ታዲያ ስለአሑኗ አትዮጵያ በባእዳውያንና በካሐዲዎች አገራችን እየተወረረችና እየተሸጠች ለም አትልም ።አገራችን እኩይ ውቃቤ በተጠናወታቸው ክፉ መንፈስ እየተመራች አፋፍ ገደል ጫፍ ደርሳለች ?ብላቹ ብላቹ የኢሳያስ ቅኝ ግዛትም ተመኛቹ ገብታችኋልም ።
@eshetufente1118
@eshetufente1118 Жыл бұрын
ጌታ ዪባርክህ አስኔ
@abiy541
@abiy541 Жыл бұрын
እንዚህን አይነት ሰዎችን ለሀገር ለትውልድ መማሪያ ላይብረሪ ማድረግ እየተቻለ እንሰሳት እንኳን የማያስቡትን አስተሳሰብ የሚያስቡ እያስቀመጡ ሀገርን አዘቀጡብን
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Жыл бұрын
HAV A good night Ethiopia Thanks.
@fisehatefera3304
@fisehatefera3304 Жыл бұрын
እባካችሁ እንህ ሙህር የፃፉት መፀሀፍ ካለ ጠቁሙኝ???I want to read more about pan Africanism ,Ethiopianism
@yousefyakob5601
@yousefyakob5601 Жыл бұрын
ክቡር አስናቀ እጅ በመንሳት እናመሰግናለን።
Would you like a delicious big mooncake? #shorts#Mooncake #China #Chinesefood
00:30
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 7 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 88 МЛН
DAKELOT - ROZALINA [M/V]
3:15
DAKELOT
Рет қаралды 200 М.
Adil - Серенада | Official Music Video
2:50
Adil
Рет қаралды 402 М.
Serik Ibragimov - Сен келдің (mood video) 2024
3:19
Serik Ibragimov
Рет қаралды 244 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
2:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 2 МЛН
Ozoda - JAVOHIR ( Official Music Video )
6:37
Ozoda
Рет қаралды 2,6 МЛН