ለወጣቶች የተሰጠ ምክር ከወሳኝ የፋይናንስና ኢንቨስትመንት ባለሙያው ዘመዴነህ ንጋቱ | ወሳኝ ወግ

  Рет қаралды 60,696

Arts Tv World

Arts Tv World

3 ай бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
#ethiopianmotivationalspeaker #inspiration #motivation #success #successmindset #AbrshDreams #thesuccesselite #paradagmshift
#dawitdreams #zemedenehnigatu #abiy_ahmed #ethiopia #investers #አቶ_ዘመዴነህ_ንጋቱ #የኢትዮጵያ_አየር_መንገድ
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 98
@tagelalemayehu2830
@tagelalemayehu2830 3 ай бұрын
በ ብዙ የተለያዮ አለማቀፍ መድረኮች እና ትላልቅ አለማቀፍ ሚዲያዎች ላይ በምትሰጣቸው ቃለምልልስ, ማብራሪያዎች ና ለሀገርህ ያለህን ፍቅር,ክብርና ተስፋ በጣም አደንቃለሁ። እግዚሐብሄር ያክብርልኝ ! በእርግጠኝነት ነገ ሀገራችን ለህዝቦቿ የተመቸች ዜጎቿም በሰላምና በፍቅር በመተሳሰብ በአብሮነት የሚኖሩባት እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ። እግዚሐብሄር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ !
@fikirkiflu9365
@fikirkiflu9365 3 ай бұрын
ሰውየው ሌባ ነው::
@Tube-ks7yz
@Tube-ks7yz 3 ай бұрын
So interesting. Great to have you, Mr Zemedeneh.
@tkh4049
@tkh4049 3 ай бұрын
Very interesting and educational.
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 3 ай бұрын
በጣም በጣም ወደ ዘመናዊነት የሚያመራ እውነተኛ የእድሜ ትምሕርት ሰጥተውናል። ቢዝነስ ማይንድ እንዲፈጠር ሐሳብ አቅርበዋል የሥራ ፈጠራ እንዴት እንደሚመጣ አቅጣጫ አስዘውናል 10,000 ሰአት ምን ሲያደርግ ነበር? ገራሚ ነው አቶ ዚ እና አርት ቲቪ በጣም እናመሠግናለን
@HailemichaelAniley
@HailemichaelAniley 3 ай бұрын
Thankyou
@asratworku6782
@asratworku6782 3 ай бұрын
It is a recent memory that this guy was an admirer of the previous TPLF -led economy. Now, he counts it along with its predecessors and admires the current system. What an opportunistic personality.
@user-nq2dn2mm8l
@user-nq2dn2mm8l 3 ай бұрын
He is a parasitic, opportunist con man. Right on the money.
@thomassissay5719
@thomassissay5719 3 ай бұрын
100% I WAS ABOUT TO SAY THE SAME THING THIS GUY IS LITERALLY A BROKER WHO MAKES MONEY OUT OF DEALS SELLING ETHIPOIAN COMPANIES TO FOREIGNERS
@user-rl4cj2uy5c
@user-rl4cj2uy5c 3 ай бұрын
"እናቴን ያገባ ሁሉ ፥ አባቴ ነው!" ያለ ግለሰብ 🤑
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 3 ай бұрын
Haha😅
@erol2545
@erol2545 3 ай бұрын
In a country engulfed in conflict and violence, entrepreneurship struggles to thrive due to unstable conditions, lack of security, and limited infrastructure. Without peace, businesses cannot flourish, hindering economic growth and innovation. Therefore, focusing on entrepreneurship in such circumstances may not be the most pertinent priority until peace and stability are established.
@user-rs9yg6ob2n
@user-rs9yg6ob2n 2 ай бұрын
No one know when to die, be optimistic. Our prophet taught us to plant a tree even if tomorrow is the judgement day
@kurazenglish2404
@kurazenglish2404 3 ай бұрын
Professionals usually work with different regimes as professionals! But I cannot speak of him as I didn’t know him when TPLF was on power. Anyway, I like his professional analyses
@totit_t1445
@totit_t1445 3 ай бұрын
But he has no.morals
@kurazenglish2404
@kurazenglish2404 3 ай бұрын
@@totit_t1445 really? I actually don’t know that much about him except in the professional sphere.
@zachoo5135
@zachoo5135 3 ай бұрын
@@kurazenglish2404 he's greedy monopolist after getting all soap imports banned he started lifebouy controlling 100% of Ethiopian soap market and increasing price as he wants
@fikirkiflu9365
@fikirkiflu9365 3 ай бұрын
He is a professional broker
@rastamulugeta8806
@rastamulugeta8806 3 ай бұрын
እና ካለው መንግስት ጋር ካልስራ እንዴት ይሁን ? ክብር ለሁላችን ይሁን።የበታችነት አይስምን!!!!
@elaybright8884
@elaybright8884 3 ай бұрын
አለም ሁሉ እኮ አንድ አይነት የህይወት ወዠቦ ነው የሚንቀሳቀሰው አንድ አይነት እንቅስቃሴ ነው እጅግ በጣም ስስ ልዩነቶች ብቻ ነው የሚታየው በአለም ላይ ሁሉ እናማ እኛ ብቻ የጎደለብን ሁሌ ወደኋላ የቀረን አይምሰላችሁ እኔም እንሱ አረቡንም ፈረንጁንም አኗኗር አውቀዋለሁ አይዞህ አበሻ አሁን ፈንቅሎ እየወጣ ነው በራሱ ጊዜ ወደ ተራራው ጫፍ ላይ።።።።።
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 3 ай бұрын
Ageri ayiferis yeras amelekaket chiger new ethiopia ❤❤❤❤❤❤❤
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 3 ай бұрын
Agerachin mechem atiferisin ok❤❤❤❤❤
@abrahampetros785
@abrahampetros785 3 ай бұрын
In my opinion if the role models are Zuckerberg, Musk or Gate, for many of Ethiopians who have low capital investment, I don’t believe they would be able to learn from this interview. I believe Mola Maru, sunshine real state owner, and Bekele Mola’s experiences are a prime example for Ethiopian youths.
@bethlehemtadesse7233
@bethlehemtadesse7233 3 ай бұрын
👏👏👏🙏
@bekieayele9788
@bekieayele9788 3 ай бұрын
እንደው የኢትዮጵያ ባህልና ወግ የት ገባ- ሰው ሀሳብና ትንታኔ ሲያቀርብ መሰደብና መዋረድ አለበት- ያንዳንዱማ ውርጅብኝ ያጥወለውላል። እባካችሁ ታረሙ
@ETBeMore
@ETBeMore 3 ай бұрын
🙄🙄 it's our outlet to express our stand against corruption & destruction. Only 'few' 🙄🙄 get the mic
@kestedemena280
@kestedemena280 3 ай бұрын
ይሄ ሰውዬማ ከመጣ ከሄደው ተመሳስሎ እንጀራውን ይጋግራል
@GeAl-xe3nb
@GeAl-xe3nb 3 ай бұрын
የኛ የአፍሪካውያን ችግር ሁላችንም ሚሊንየር ፣የ ካፖኒ ባለቤት ለመሆን እንጂ በድርጅቶች ውስጥ ጠንካራ ሰራተኛ ለመሆን አይፈልጉም ስለዚህ ከጅምሩ ሞራላችው ይሞታል ለተቀጠሩበት፣ለ ተማሩበት ነገር ብቁ አይሆኑም አውሮፖ ነው የምኖረው አውሮፖውያን እንደዚህ አይደሉም ለተቀጠሩበት ነገር ይለፋሉ ነጥረው ለመውጣት ይሞክራሉ ስለዚህ የተቀጠሩበት ቦታ ትርፋማ ስለሚሆን ደሞዛቸው ከፍ ናቸው ይሄ ነው የምናየው
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 3 ай бұрын
እኔ የአንድ ድርጅት ማናጀር ነኝ ሳልሰለች ነው የምሰራው , አንዳንዴማ የራሴ ድርጅት ይመስለኛል ግን የሚከፈለኝ ከቤት ,ታክሲ እልፍ አትልም
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 Ай бұрын
ዕውቀት ዳቦ መሆን ካልቻለ ድንጋዩን ዳቦ ማድረግ ይቀላል
@yohanesteferi5937
@yohanesteferi5937 3 ай бұрын
እእኔ አከብሮታለው መቼም ባለዎት የስራ ልምድ ። ነገርግን ብዙውን ጊዜ ስሰማዎት ደርግን በጣም ጥላቻ አለዎት በደርግ ጊዜ ብዙ ሰው በስነስረአት ተምሮ ያደገ ጀኔሬሽን አለ።ደርግን ስናማርር ጨካኝና በአለም በጭካኔውም ትውልድን አበክናኝ ያለ አይመስለኝም ወያኔን ስናልፈው ከነሱ የተወለዱ የባሰ ነው የመጣው።የመግስት ልዩነት ከተናገሩ ይህንንም ተናገሩ ካልሆነ ታሪ ይወቅሶታል።ለቢዝነስ ካወሩ በወያኔም ከውጭ ገብተን ሰርተን አይተነዋል የዘር ቢዝነስ ስለሆነ መስራት የሚባለውን ዝም ይሻላል፣ያሁኑ የባሰ ነው ተንቀሳቅሶም መስራትም ሆነ ቤት ለቤት መጠያየቅም አልተቻለም።ስለሆነ እርስዎ እድገት የማያመጣውን ተዘዋውሮ መስራት የለምይሄንን ያውሩ።ስለዎጣቱ ሲያወሩ ችግሩን መንግስት ነው ስራም ፣መንቀሳቀስም፣መማርም በዘር የተመሰረተ መንግስነው ።ባይናገሩ ይሻላል ስለወጣቱ ስራም ሰርቶ ካለፈለትም ኮራብሽን ነው የህዝብን ብሶትም ያንሱ ።
@NigistiFerede
@NigistiFerede 3 ай бұрын
Do you think the country will stay or function without disintegration ?
@cheerfulmobilebarberinlond8727
@cheerfulmobilebarberinlond8727 3 ай бұрын
Ethiopian people need justice justice justice justice justice justice!!?
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 3 ай бұрын
ይህን ተገለባባጭ ደላላ ይገርማል
@confimasresha1748
@confimasresha1748 3 ай бұрын
anete asheregaji atarefem!!!!!!
@TheTruth-mh7de
@TheTruth-mh7de 3 ай бұрын
አልሳካለት ብሎ በሄደ በመጣው መንግስ ጋ የሚላተም ደላላ ምንም አንማርም!
@user-cc4lm4gh6o
@user-cc4lm4gh6o 3 ай бұрын
He is just giving a brief and analytical entrepreneurship mentor. He even didn't talk about any kind of politics!!! he just mentioned all those regimes on their contribution for the youths as an entrepreneurship wise so guys who r trying to reflect hatred and taking his speech as a politics u don't have to hear such a science go and watch yoni magna and ሞጣ
@user-xk1bm3nk8j
@user-xk1bm3nk8j 3 ай бұрын
ያ ትውልድ
@SeyoumFikera
@SeyoumFikera 3 ай бұрын
Great man
@user-up7ky7ry5d
@user-up7ky7ry5d 3 ай бұрын
Wicked man
@user-si7wy1hc9l
@user-si7wy1hc9l 3 ай бұрын
ከመጣው ከሄደው ራስን መጥቀም ነው።በቃ። የነበረው ነገር እንደማታውቀው ጥለህ ትሄድና ከአዲሱ ደግሞ ማሸርገድ መዝረፍ ነው ወይ ያለማፈር።
@Agazdamo
@Agazdamo 3 ай бұрын
He has mastered Ethiopian economy than any other economists that I come to know. His strategy of working with the incumbent govenment has got him many enemies though😅
@usmanmohammed5269
@usmanmohammed5269 3 ай бұрын
i didn't find any necessary speech from him. he only talks about his biography
@mamushtaye3022
@mamushtaye3022 3 ай бұрын
Some ppl here don’t like his testimony about the progress of the economy in terms of his profession. He is not a politician he is a businessman his words come from his professional perspective. He is one of the genuine businessmen who has a well known profession all over the world . He tells us what is happening in Ethiopia everywhere we hear is negativity but the reality is not always negative but also like the gentleman said. However , it doesn’t mean that it’s all perfect . There is still an issue as we go through transformation
@Guest-me8ks
@Guest-me8ks 3 ай бұрын
Transformation?? Crass
@AshagreWT
@AshagreWT 3 ай бұрын
The so called "journalist" should have introduced such a figure✍
@kaki682
@kaki682 3 ай бұрын
ከወያኔ ጋር ቢሰራም በእዉቀቱነዉ ዝም ብላችሁ አታዉሩ እዉቀት ያለዉ ሰዉ አክብሩ
@berhanu1631
@berhanu1631 3 ай бұрын
እውቀት እንዳለው በምን እወቅ/ሺ? እውቀት ማለት looter ከሆነ...
@kaki682
@kaki682 3 ай бұрын
እንዴ አታቀዉም ማለት ነዉ ሰዉየዉን
@ia6750
@ia6750 3 ай бұрын
Ewket milo kal ye 3rd world kal selehone be understanding enkeyer
@alg7524
@alg7524 3 ай бұрын
ይገርመኛል ዘመዴነህ በኢትዮጵያ ስለ መጪ ብሩህ ዕድል ሲያወራ። የአድርባይነት ጥግ ማለት ዘመዴነህ ንጋቱ ነው። አሁን በኢትዮጵያ መከራ እንጂ ምን መጪ ብሩህ ነገር አለ?
@samgterie6104
@samgterie6104 3 ай бұрын
Life goes on. Regime always comes and goes, citizens and Ethiopianism prevail*! Knowledge is power, please use it to make a difference. Let's not dwel in the past and current circumstances. God Bless🙏🏾
@yirgaderbew5137
@yirgaderbew5137 3 ай бұрын
ኣቋም የሌለው ሰው ነው በጣም ኣደርባይ ትልቅ የመንግሰት ተቋማት ሰሸጡ ዝም ብሎ የሚያደገድግ ወራዳ ሰው ነው።
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 3 ай бұрын
ብልፅግና የቀለለዉ ይህን አሽቃባጭ ሙልጭልጭ ሰዉ እያቀረበ ሲያወያይ ነዉ
@fasikamengistu5112
@fasikamengistu5112 3 ай бұрын
እሺ ደንቆሮዎች እዚም መጣቹ አይ ኮማች ሰውየው እኮ አለምአቀፍ ቢዝነስ ማን ነው ምን ያድርጋቹ አንዳቹም እኮ አይደለም የሱን ያህል እውቀት ይቅር እና ኑሮአቹን በአግባቡ አትመሩም ኢሄ የቁምነገር ሜዳ ነው እሺ ውጡ ከዚ ለማኝ ሁላ ዘመዴነህ እጅግ በጣም የማከብሮ የሀገሬ ቢዝነስ ማን ኖት ከእርሶ ብዙ ተምሬአለው አመሰግናለው
@takeleayana2355
@takeleayana2355 3 ай бұрын
sorry I haven't seen any substance which support youth.
@marde684
@marde684 3 ай бұрын
ይሀው ሰው በጣም ተራ ወጣቱ እያለቀ ላም አለኝ በሰማይ ወተቷንም የማላይ አስመሳይ የመንግስት ተለጣፊ ነው፤በእዚህ እድሜው አገር እየወደመ ለመንግሥት የገፅታ ግንባታ የሚደክም
@user-zt5rq5kv1m
@user-zt5rq5kv1m 3 ай бұрын
you are just a hater!!
@voiceamhara
@voiceamhara 3 ай бұрын
አቶ ዘመዴነህ ከወያኔ ጋር ሲሰራ የነበረ አሁንም በዚያው ቀጥሏል። በጎሳ ክልል ስርአት ምን አይነት ነፃ ገብያ መስራት ይቻላል?
@user-oz6vm9xc4u
@user-oz6vm9xc4u 3 ай бұрын
He is playing with words.ለራሱ መወጣጫ እንጂ ሌላ የለም።
@agaaga869
@agaaga869 3 ай бұрын
OVID .....funny
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 3 ай бұрын
እረ ወደዛ I’m blocking Arts media. ሆዳም ሁላ.
@user-hv7oh7rl9q
@user-hv7oh7rl9q 3 ай бұрын
ብጥረቃ...ተበጥረቅ!
@Kglighthandler
@Kglighthandler 3 ай бұрын
ምን ያደርጋል ሃገሪቱ በማይሆን አላዋቂ አምባገነን ሰው ላይ ጣላት።
@abdukedir8198
@abdukedir8198 3 ай бұрын
Please stop repeating and give us some important advices
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd 3 ай бұрын
Ethiopia can set only governors like somaliland and Puntland. But there’s international recognised countries accepting to deal with abiy Ahmed Addis Ababa governor
@mesgnazekarias9063
@mesgnazekarias9063 3 ай бұрын
ተሳዳቢዎች ግን ምላሳቹህ ትቆረጥ ሌላ ምን ልበላቹህ
@kestedemena280
@kestedemena280 3 ай бұрын
ለምን ሲባል ይቆረጣል ? ሰውየው ሆዳም እንደሆነ ይታወቃል ! ሆዳም ባይሆንና እውነተኛ ምሁር ቢሆን ኖሮ መጪው ጊዜ ለወጣቱ ጥሩ ነው አይልም ነበር !!
@user-xv1rj2cb2w
@user-xv1rj2cb2w 3 ай бұрын
ስለ የትኛው ወጣት ነው እያወራ ያለው ይህ ሰው? መሬት የወረደ ነገር ሰምታችኋል? አብዛኛው የአገራችን ወጣት እኮ በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች ነው የሚገኙት። እነርሱ ደሞ ያሉበት ሁኔታ ይታወቃል! ስለ እነርሱ ምን አለ? የሚያወራውና የኢትዮጵያ እውነታ በእጅጉ ይራራቃል። የሰማሁት ራሱን በምን ደረጃ ከፍ አድርጎ እንደሚመለከት ብቻ ነው? እንግዲያስ የሰላምን አስፈላጊነት፣ የነፃነትን ዋጋ፣ የዲሞክራሲን አይተኬነት ሳይተነትን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ብሎ ነገር አለ እንዴ? ለማንኛውም Good for Noting ይላሉ ያንተ አገር ሰዎች!
@user-hb3wi2hf1x
@user-hb3wi2hf1x 3 ай бұрын
ይህ ሰው በ you tube በሰጠው አጉል ምክር 100,000 Euro ከስሬያለሁ። I mean it!!! I was stupid!!!
@nowisthetime7496
@nowisthetime7496 3 ай бұрын
በምን ነበር ያከሰረዎት እባክዎን ያብራሩልን
@plupadiermanufacturing4977
@plupadiermanufacturing4977 3 ай бұрын
Komeh eyehedik new😊😊😊😊
@user-hb3wi2hf1x
@user-hb3wi2hf1x 3 ай бұрын
@@plupadiermanufacturing4977 እንኳን የገንዘብ ኪሣራ የእናት ሞትም ይለመድና ተቆሞ ይኬዳል። ለነገሩ ባለሁበት አገር ጥሩ አማራጭ ስላለኝ አልወደቅሁም። ዝርዝሩን ታሪክ ከእርስዎ በፊት እንዴት እንደከሰርክ ብታስረዳኝ ብሎ ለጠየቀኝ ሰው መልሻለሁ። እዚህ እንደገና ለመዘርዘር አድካሚ ነው።
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 3 ай бұрын
RIP
@beletebeyene8412
@beletebeyene8412 3 ай бұрын
አድርባይ ቱልቱላ !
@kestedemena280
@kestedemena280 3 ай бұрын
ምሁር ሆነህ ሆዳም ስትሆን ያሳዝናል ! ስለየትኛው ዕድል ነው የምታወራው ? መፈናቀል ሞትና ስደት መድረሻ ስላሳጣው ወጣት ነው የምታወራው ??
@samgterie6104
@samgterie6104 3 ай бұрын
With all due respect. The current situation has everything to do with Bilsigina government. Having said that, we still have kids growing up in our country and informations like this ine is vital for the future faith of Ethiopia*!
@genetlegesse2862
@genetlegesse2862 3 ай бұрын
ይሄ ግዜዉ ነዉ። ይሄም የሆነዉ የምናወራዉ መልካም መግስት ሰለመጣልን ነዉ ግብር በማይከፈልበት ሀገር። ህዝብ መንግስት ነዉ። መንግስት ወጣቱ ነዉ። 🍀🇪🇹❤
@thomassissay5719
@thomassissay5719 3 ай бұрын
FAKE BROKER GUY WHO MAKES MONEY OUT OF SELLING ETHIOPIAN ASSETS ... SHAMFUL GUY
@thereality657
@thereality657 3 ай бұрын
Leba delala belew... he has no stand at all... delala
@totit_t1445
@totit_t1445 3 ай бұрын
He has no shame either....immoral...maybe he gets a share of the drugs..
@Guest-me8ks
@Guest-me8ks 3 ай бұрын
ፍናፍንት ደላላ።
@yadugna
@yadugna 3 ай бұрын
ወሬኛ ሰውየ፡ ከመጣው ጋር የሚጣበቅ፡
@habtamuyilma1919
@habtamuyilma1919 3 ай бұрын
አጭበርባሪ ነገር ነህ ፤ ግማሽ ኢትዮጵያን ከወያኔዎች ጋር ተሻርኮ ሲያሻሽጥ የነበረ ደላላ ምኑ ነው ምሳሌ የሚሆነው ? ሲያስጠላ
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 3 ай бұрын
ይሄ ሰውዬ ግን ሌላ ዓለም ውስጥ ነው ያለው። አደገኛ ደላላ ነው እኮ አየር መንገዱን ለማሻሻጥ እየተሯሯጠ ነው። አገር እየፈረሰ ሕዝብ እየተራበ እየተፈናቀለ ለሚመጣው እድል ይላል እንዴ?
@worldlink458
@worldlink458 3 ай бұрын
አረ ባክህ እስቲ ቲክ ቶክ ስራበት አንተም ሮጥ ሮጥ በል
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 3 ай бұрын
@@worldlink458 ቲክ ቶክ ውስጥ የለሁም
@natty-surini-9297
@natty-surini-9297 3 ай бұрын
men yakel esat endehone betay yishalekal ye tsegur kibat enkuan medelel atchel yihonal eko ante
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 23 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 77 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН