"ሀገር የሚያፈርሱ የኢኮኖሚ አደጋዎች ተደቅነዋል " ጌታቸው አስፋው የብሔራዊ ኢኮኖሚ እቅድ ባለሞያ | አርትስ ቢዝነስ ካፌ

  Рет қаралды 24,928

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 121
@hundera9361
@hundera9361 2 ай бұрын
Advanced macro economics class in Amharic.. clear and concise.. keep it up!
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 2 ай бұрын
የሚያወራው አልገባህም ማለት ነው።
@woldetewolde9193
@woldetewolde9193 3 ай бұрын
ጎበዝ ኤኮኖሚያዊ ትንታኔ
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 2 ай бұрын
ሰውዬ ትቀልዳለህ? ራሱ ሰውዬው የተናገረውን ቢሰማው አይገባውም።
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 2 ай бұрын
ተባለ እንዴ?
@mikot4439
@mikot4439 Ай бұрын
A very genuine intellectual , thank you for voicing your concerns about ET economy without sugar coating the dire prospect .
@millionbekele981
@millionbekele981 3 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ የኢካኖሚክ ምክር ነው ያስቀመጡት ። መንግሰት ብጠቀም በተለየ የገጠር ምርት ፣የከተማ ልማት ፣ ስራ አጥነት፣የገቢ ፣መራራቅ፣
@tuullamaajaarssoo657
@tuullamaajaarssoo657 3 ай бұрын
Good and educational discussion.
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 2 ай бұрын
እየቀለድክ ነው።
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 2 ай бұрын
Your question about printing money 💵 in Ethiopia 🇪🇹 and the example of 🇹🇿 (Tanzania) is always on my mind and scares me to think about that happening in Ethiopia 🇪🇹!
@destagelgelu445
@destagelgelu445 2 ай бұрын
Also, do not forget that in Ethiopia, there is a large portion of production not included in a GDP. GDP is an imperfect measure.
@user-tk7ye7db4o
@user-tk7ye7db4o 2 ай бұрын
He started out well and provided excellent Amharic interpretation to basic concepts and I appreciate that. I feel he complicated things later in his discussion because he attempted to share everything he knew about macroeconomics, including different schools of economic thought. Enjoyed it.
@KedirKedir-ph2ud
@KedirKedir-ph2ud 3 ай бұрын
It is great ! So keep it up !
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 2 ай бұрын
ሰውዬውን አታሞኘው። ሰውየው የተወሰነ የማክሮኢኮኖሚክስ ዕውቀት አልው። ግን አገላለጹ ቁንጽልና ዝብርቅርቅ ያለ ነው። ችግሩ የእንግሊዝኛውን ሐሳብ ወደአማርኛ ለመለወጥ በሚያደርገው ሙከራ ይመስላል። ምንም ይሁን ምን ገለጻው ጥሩ አልነበረም። ርዕሱ ስህተት ከመሆኑም በላይ አደገኛ ውስጣዊ መልዕክት የያዘ ነው። ኢኮኖሚ አገር አያፈርስም። አገር ሊያፈርስ የሚችለው መንግሥት ተግባራዊ የሚያደርገው ፓሊሲ ሊሆን ይችላል። ይህም ቢሆን የሕዝቡን ኑሮ ሊጎዳ ይችላል እንጅ ብቻውን አገር አያፈርስም።
@amanabdu
@amanabdu 3 ай бұрын
መጥፎ አስተሳሰብ አስወግዶ እርሻን ማዘመን ነው ከዛ ይሻሻላል ዝምብሎ ሟርት ምን ይሰራል።
@hilanitadesse4986
@hilanitadesse4986 3 ай бұрын
What is the reason that most economics models do not fit to Ethiopian economy? For example supply and demand do not determine price.
@essayasnigussie5790
@essayasnigussie5790 2 ай бұрын
Shortage of production of supplies, very huge demand, lack of free trade, poor infrastructure, ...
@milliontekie
@milliontekie 3 ай бұрын
በምነን ላይ ተመርኩዘዉ ይኸን ለማለት እንደበቁ አልገባኝም አለ የተባለዉን ችግር ነው የነገሩን ባለፈው የዩኒቨርሲቲ መምህር ናቸው የተባሉ በኢትዮጰያ ቴሌቪዢን ይሁን ወይም በሪፓርተር ቴሌቪዢን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሰለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ይኸን አለ ብለው ሲያስተጋቡ ሰምቻለሁ በዚህና በመሳሰለዉ ጊዜ ባይጠፋ ጥሩ ነው ለኢትዮጽያ የሚፈለገዉና የሚጠቅማት ተባለ የተባለዉን ወይም መጽሐፍ የሚለዉን ከሞላ ጎደል መድገም ሳይሆን እስታትስቲካዊ መረጃዎችን አሰባስቦና ተንትኖ(ውስብስ ሂሳባዊ ቀመርና ትንታኔ ሳያስፈልግ) አገሪቱ ካለችበት ሁኔታ እንድትወጣ ምን ዓይነት አቅጣጫ መከተል ይገባል የሚለዉን ማመላከት 'ከምሁራን' በተለይ የዩኒቨርሲቲ አስተማሪዎች ነን ከሚሉት ይጠበቃል መገልበጥ ይቁም በአጠቃላይ ለሁሉም የምገልጸዉ የሌላ ሰዉ ሀሳብና ትንታኔ ወይም ጽሁፉ ዉስጥ ያለውን ቁጥር በመቀየር እንዳለ ጽሁፋን በመቸዉ እንደ ራስ አድርጎ ማቅረብ ከፍተኛ የእዉቀት ስርቆትና ወንጀል ነው የትምህርት ማስረጃ መነጠቅና ከትምህርት ቤት መባረርን ያስከትላል ራስ ፈጠር ሀሳብና ትንታኔ ግለሰጽ የሆነ ድምዳሜ ላይ ደርሶ ማሳየት ለሀገር ጠቃሚ ይሆናል ለአርትስ ቴሌቪዥን የምለው አለኝ የምታቀርቡትን አሰቀድማችሁ ባለሙያ ይዘቱን ይዬው ሳንሱር አደርጉ ማለቴ አይደለም ከዚህ በፊት አነድ የሥራ ባልደረባችሁ ስለ የገና የጥድ ዛፍ በኢትዮጵያ ቢለመድ ምንም አይደለ ብሎ ሲዘባርቅ ሰምቼዋለሁ አመሰግናለሁ
@nattyhaab93r28
@nattyhaab93r28 2 ай бұрын
This is a very insightful video
@hanakebede282
@hanakebede282 3 ай бұрын
ሓሓሓሓ ሠላሣ አመትዋ ከፈረሠች አምሥት አመት አጨለማት ጌታ ውረድ ወይ ፍረድ
@tctconstruction5279
@tctconstruction5279 3 ай бұрын
የቆሎ ጎደኛህ አደረከው እንዴ ፈጣሪን
@BTube654
@BTube654 2 ай бұрын
Smart
@sileshiberihanu1376
@sileshiberihanu1376 2 ай бұрын
Added to the balanced personal professional observations' reflections, good local language (Amharic) development level indicators have been manifested for the professionals to work hard in context. Thus, I think, local language professionals and respective different professionals need to be supported to come together as a team under the Ministry of Education, IES and the Ethiopian Languages Dept. at AAU supported with AASTU and ASTU (for the relevant Technological Apps) so as to realize effective HR devt. considering English as a major sources of instrument.
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 2 ай бұрын
ኧረ እባክህ መጀመሪያ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታህን አሻሻል። የጻፍከው እኮ እጅና እግሩ አይለይም።
@debebedesta3732
@debebedesta3732 2 ай бұрын
የሜያወሩ ሲበዙና ሠራተኞች ሲያንሱ ምን ይሆናል?
@meseretejigu2989
@meseretejigu2989 2 ай бұрын
ትክክል ግንዛቤ ነው
@abebesolomon1436
@abebesolomon1436 2 ай бұрын
ድሮ፣ቀረ፣ስለ፣ኢኮኖሚ፣ማውራት፣አሁን፣እኮ፣በደመነብስ፣ነው❤
@gezahagnwalelign4619
@gezahagnwalelign4619 3 ай бұрын
ሌላ ሀገር አለህ¿????????
@gezahagnwalelign7444
@gezahagnwalelign7444 3 ай бұрын
Economic Growth: Ethiopia’s economy grew by 7.2 percent in 2023 according to the Government figures, while the IMF estimated the economy grew by 6.1 percent. Services sector remains resilient, while manufacturing continues to be weak. Independent estimates show that Ethiopia’s economy grew as low as 4.5 percent in 2023.
@amhaermias2332
@amhaermias2332 2 ай бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ እንግዳውን በሚገባ ያስተዋዉቃል
@user-oi8yo5th4l
@user-oi8yo5th4l 3 ай бұрын
አንዳድ ሰው ዝም ብሎ,ነው የሚያወራው በየቦታው,ጦርነት ነው ገጠሩ እየሸሸ ከተማውን አጨናንቆታል እድሜ ለአብይና ለሸመልሰ ዝብላችሁ አትቅደዱ
@wondegebre1238
@wondegebre1238 2 ай бұрын
I dont think money generation from social media contributes to inflation.Because, the money is earned in the form of hard currency
@gezahagnwalelign7444
@gezahagnwalelign7444 3 ай бұрын
According to World of Statistics, the detailed analysis was based on four areas of strength, including military, economic, political and cultural might. Here’s the full list of 15 post powerful countries in Africa in 2024: 1. Egypt 2. South Africa 3. Morocco 4. Algeria 5. Nigeria 6. Tunisia 7. Kenya 8. Ethiopia
@StellarPeek6701
@StellarPeek6701 3 ай бұрын
ለምንድን ነው ኢትዮጵያን የሚያፈርሳት ኢኮኖሚው ? ከኢትዮጵያ መፍረስ ጋር ምን ሟርት አስፈለገ? የተጠቀሱት ጉዳዮችም ቢሆኑ እርባና ቢስ ጨለምተኛ የኢኮኖሚ ትንተና ነው። የተደረተ ጥራዝ ነጠቅ የኢኮኖሚ ትንተተና ላይ ተመስርቶ ኢትዮጵያን ያህል አገር ትፈርሳለች ይላል ። ድድብና መጥፎ በሽታ ነው። ኢትዮጵያ እርሻውን ማዘመን እና የውኃ ሃብቷን በአግባቡ ከተጠቀመች የግብርናው ዘርፍ ብቻ ያለው ተዋፅኦ ከተመፅዋችነት ያወጣናል ። የኢትዮጵያ የፋይናንስ ሴክተር እና የካፒታል ገበያ ገና በጅምር ላይ ያሉ በመሆኑ የዚህ ሰው ትንተና ወለፈንዲ ነው። በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ መሠረታዊ ችግሮች ላይ በማተኮር የመፍትሔ ሃሳብ ማቅረብ ተገቢ ነው ። ኢኮኖሚው ኢትዮጵያን ያፈርሳታል ማለት ግን ሟርት እንጂ የኢኮኖሚ ትንተና አይደለም።
@teralewlijie2267
@teralewlijie2267 3 ай бұрын
ሟርት ደግሞ ያ የስልጣን ጥመኛ እና ጨቃኝ መሪያችሁ አይስማማውም! አይደል? ፀጉራም በግ
@StellarPeek6701
@StellarPeek6701 3 ай бұрын
@@teralewlijie2267 ገብቶህ ነው? ሟርት ወዳድ ነህ መሰለኝ። ምን አንጠለጠለህ መሪው ላይ? የኢኮኖሚ ትንተናውን ተቸው ። ኢትዮጵያ ትፈርሳለችን ምን አመጣው?
@StellarPeek6701
@StellarPeek6701 3 ай бұрын
@@teralewlijie2267 በግ የምታውቅ አይመሰለኝም ። ፀጉራም በግን ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ወይንም ከመንግሥት ስልጣን ጋር ካነፃፀርክ። ስለ ፀጉራም በግ ያለህን ተመክሮ ከልስ።
@tuullamaajaarssoo657
@tuullamaajaarssoo657 3 ай бұрын
Because you are not able to understand what he has discussed. He is, indeed, an able and highly knowledgeable macro economist, explained how economy works, and how we analyze economy. 👍
@StellarPeek6701
@StellarPeek6701 3 ай бұрын
@@tuullamaajaarssoo657 What is your understanding ? How did you know I am unable to understand? I didn't deny his PHD in economics , but his analysis is based on deceptive economic narratives, its object is destructive and absurd .
@mebachanews3450
@mebachanews3450 3 ай бұрын
በሀገሪቱ ምንም አይነት ዐይን እና አይምሮ ያለው ኢኮኖሚስት ባለመኖሩ የህዝቡን በተለይ የሰራተኛውን እሮሮ የሚናገር ባለመኖሩ አብዛኞው ሰው ምግብ ሳይበላ ነው የሚያድረው!
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 2 ай бұрын
Banda. Your fano terrorist group is the reason for declined economic output.
@user-yg8rv2de1x
@user-yg8rv2de1x 3 ай бұрын
የብሔራዊ ኢኮኖሚ ባለሞያ ማለት ምን ማለት ነው ?
@antenehdemeke781
@antenehdemeke781 2 ай бұрын
Macroeconomy
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 3 ай бұрын
Namniidudhaa.gurgureetii du.aabiitatee maqaagurgureetii mataanbiitatee bekkumsagurgureetii ilmaanbiitatee maalwayaayasabaa
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 3 ай бұрын
Humnaa umataa sagalee umataa humnaamotumaa sagaleemotumaa adaanbekkuun gariidhaa maluumaamotuumaa maluumaatokkumaa maluumaa biiyadiiguu jaruugatiisiitiiwajiin hubatuudhaa
@destagelgelu445
@destagelgelu445 2 ай бұрын
The explanation is good. But the caption you used is trash. Why did you describe economic issues as an immediate threat to the very existence of the country itself? Using words without care is immaturity. The person you interviewed was very careful with the use of words.
@samidane
@samidane 3 ай бұрын
ሰውየው ምንድነው የሚያወራው ኢትዮጵያን እንዳያፈርስ ብሎ ስለገንዘብ ያወራል ያሳለፍነውን አላወቀውም? ይሄ ሙዋርት ነው!!!
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 3 ай бұрын
Loliilamaa adaanbasii loladagaa loladangaa biiyaafii mataketiifii loliidagaahujiihojatuudhaa maleesadaqaa kadhatuumiit. Loliidangaa tokkjmaadhamalee giiliin loluunhiindandahamuu biiyaawajiinii lolaadagaa jachuun kanqonaa kanagadaa kanwaldahaa kanwaldaguu qabaabekkii adaanbafadhuu gowaafbolabanuun asiibekii
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 3 ай бұрын
Kaleenguyaa manakanaa hagubnuun nuratiidulamee aragaruu diiguraa olchiinee mana akkamjaraa manaroga afurii kiibiijaramoo manciitaakan utubaatokkojaramoo foqii darajaasadiihiitjaraan gafiigotatii mariidhamalee.gubuuhiindandeesuu jaruumalee jaruumalee diiguuhiindandeesuu yadakaniin nu.arabsiimiit humnaqabaniimiit bekkumsaqabaniimiit akkadeemii
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 3 ай бұрын
Asiiratiidhabadheen murtiigotaa murtiihayuudhagefadhaa maleenabekkaan dhamalaafii tiimiiranyatuun adaanbekanii walalanii hiintahuu dhamaliinamagubaa tiimiiriiniimii.awaa jateebekkumsiixiiqaan abaagubaa ajeesaa ilmiinbaraa hiindhumtuu namatuudhumaa
@ayelenegussie3942
@ayelenegussie3942 3 ай бұрын
Is this guy really an economist? Shame
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 2 ай бұрын
ምንም የተያያዘ ትርጉም ያለው ሐሳብ አይናገርም።
@getuadmas6416
@getuadmas6416 2 ай бұрын
የ አማራ ደም ያሰከራት ኢትዮዽያ ፣ ገና ብዙ እናያለን። በ ወሬ የሚሆን ነገር የለም።
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 3 ай бұрын
Nama iisaakiiyiibugartuu iisaashawaduugartee iisaaqaluugartee oboleesasaa waliidiiraa hiindhowuu waliiraa waanbeekaniif ragadhaqanii iijiiragaa guriiragaadhaa arabniiragaadhaa biiyiiragadhaa warajanatatiif wara.azaabatiif.rabbiituuragagodhee
@amdealemu8927
@amdealemu8927 2 ай бұрын
100% beshasha kid government will collapse no worries.
@samuelkebede5678
@samuelkebede5678 2 ай бұрын
At least make finance language dictionary in Amharic as Economist ! Leave alone Interview.
@samsontadiyos7780
@samsontadiyos7780 2 ай бұрын
ኢትዮጵያውያ ውስጥ ኢኮኖሚክስም ሆነ ፓለቲክስ የለም ያለው በዘር ተደራጅቶ መዝረፍ ነው :: do not go around sir the nation will fall apart.
@user-yg8rv2de1x
@user-yg8rv2de1x 3 ай бұрын
ጥንቆላ ነው የተማሩት ❓
@solomonnega3816
@solomonnega3816 3 ай бұрын
የአንተስ ትምህርት ቅዠት ይሆን?
@mahtebubekele9342
@mahtebubekele9342 3 ай бұрын
He can observe as citizen and economist
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 2 ай бұрын
እኔ ይህን ሰውዬ አቶ ዝብርቅርቅ ብያቸዋለሁ። ምንም የሚጨበጥ ነገር የለም።
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 2 ай бұрын
ጋዜጠኛው ደንበኛ የብልጽግና ካድሬ ነው። "አገር የሚያፈርሰው" የመንግሥት ፖሊስ ሳይሆን ኢኮኖሚውና ሌሎች ጉዳዮች እንደሆኑ እንዲነገር ይፈልጋል። ይች የብልጽግና አቋም ናት።
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 2 ай бұрын
"የምርት ኢኮኖሚስቶች" የሚባል ዛሬ መስማቴ ነው። በእርግጥ monetary economics የሚባል አስተሳሰብ አለ። የዚህ ዋናው ጭብጥ ለኢኮኖሚው ድክመት ወይም ጥንካሬ ዋናው ምክንያት የገንዘብ አቅርቦት ማነስ ወይም መብዛት ነው የሚል ነወ😅
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 3 ай бұрын
Arabiiyatanaaf gorsaaseratiifesiisaa malee gorsaadiinagdee boruufiimalee araafkanseraaqofatuufesiisaa waladiihiindeemanii dhiibefii fayaanwajiihiidemanii dawaafii dhiibeenwajiinhiindemanii
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 2 ай бұрын
ይህ ሰውዬ የት ነው የተማረው? ኢኮኖሚው የመንግሥት ፖሊሲ ውጤት ነው። ኢትዮጵያን "የሚያፈርሰው" የመንግሥት ፖሊሲ ነው እንጅ ኢኮኖሚው አይደለም። ሰውየው የመንግሥት አፈቀላጤ የሆነ ይመስላል።
@amirbekele2605
@amirbekele2605 2 ай бұрын
How so every point he makes is the reality and he also said about government policies
@BekeleBeri
@BekeleBeri 3 ай бұрын
This man appears to be 'the biased economist'.
@1benyam1
@1benyam1 2 ай бұрын
ሰውየው እውቀት ያነሰው አይመስልም ግን ደጋግሞ እእ ምትለው ፋታ ራሱን ሳንሱር እያደረገ ነው ሚያወራው /መንግስት ጋማውን እንዳይዘው ይሆናላ/
@abebesolomon1436
@abebesolomon1436 2 ай бұрын
በቅርቡ፣አገሪቷ፣ትንኮታከታለች፣ሁሉም፣የዘረፈውን፣ይዞ፣እየሸሸ፣ነው።
@nizamudin8667
@nizamudin8667 2 ай бұрын
Yankotakuteh abooo
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 2 ай бұрын
ሰውዬው ሰዎች ከገጠር ወደከተማ መምጣት የለባቸውም እያለ ነው። ይች እነአቢይ የሚወዷት ሐሳብህ ናት። በሀገሮች የኢኮኖሚ ታሪክ የሰዎች ከገጠር ወደ ከተማ መፍለስ የነበረ፣ ያለ፣ ወደፊትም የሚኖር ሂደት ነው። አገሮች በኢኮኖሚ እየዳበሩ ሲሄዱ የገጠሩ ሕዝብ ቁጥር እየቀነሰ የከተማው ሕዝብ ቁጥር እየጨመረ ይሄዳል። ይህ በታሪክ የተረጋገጠ ነው።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
ልክ ነህ ችግሩ እኛ ለ120 ሚሊየን ህዝብ አንድ ከተማ ብቻ ነው ያለን። ይህ በአለም የሌለ ነው።
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 2 ай бұрын
@@abuhaile6517 ጥራዝ ነጠቅ አባባል ነው። ስህተት ነው። በማነኛውም አገር አንድ በሕዝብ ብዛት ከፍተኛ የሆነ ከተማ ይኖራል። የኢትዮጵያ ብቻ አይደለም።
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 3 ай бұрын
What is your solution? Ethiopia is doing well economically. Just pure politics.
@newethiopian7277
@newethiopian7277 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@SonOfHorne
@SonOfHorne 3 ай бұрын
ክሬም ክሬሙን ወስደዉ የተቀረዉን ለኛ ይተዉሉናል ብለዉ ቢጨርስዎት መልካም ነበር ከክሬም ቡሃላ የሚተርፈዉን ስለምናዉቅ 😂😂 ለማንኛዉም ሀሪፍ የባለ ምያ ትንተና ነዉ ነሰጡት።
@fekadubekele3805
@fekadubekele3805 2 ай бұрын
ይህ ሰውዬ ለምን ተራው ሰው በሚገባው መልክ ለምን ለመግለጽ አይሞክርም? የኢኮኖሚ ቲዎሪዎች፣ የአዳም ሰሚዝም ሆነ የኬይንስ ኢኮኖሚ ቲዎሪ የተፀነሱትና የዳበሩት አገሮች ሙሉ በሙሉ እንደ ማህበረሰብ ከተገነቡ በኋላ ነው። ከተማዎችም ሆነ መንደሮች ተገንብተዋል። የተለያዩ ከተማዎችንና መንደሮችንም የሚያገናኙ የመመላሻ መንገዶችና የባቡር ሃዲድ ከተገነቡ በኋላ ነው። ከዚህም በላይ የስራ-ክፍፍል ዳብሯል። ገንዘብም የዕቃዎች መገበያያ መሳሪያ ዳብሯል። አዳም ሰሚዝም ሆነ ኬይንስ የኢኮኖሚ ቲዎሪዎቻቸውን ሲያፈልቁ የካፒታሊዝምን ዕደገት ደረጃ በደረጃ በማጥናት አይደለም። ማርክስ በአንፃሩ በተሻለ መልክ የካፒታሊዝምን አፀናነስና ዕድገት በደንብ ለማተት ሞክሯል። ትክክልም ነው። በሌላ ወገን ግን አዳም ሰሚዝና ኬይንስ ከነበሩበት ሁኔታ በመነሳት ነው። ስለሆነም የአገራችንን ኢኮኖሚ በእነሱ ቲዎሪና ፖሊሲ መገንባት አይቻልም። በአጭሩ ሰውዬው እያዘበራረቀ ነው። የችግሩን ምንጭ በመረዳት አይደለም።
@fekadubekele3805
@fekadubekele3805 2 ай бұрын
ምን ዐይነት አባባል ነው? ሎጂካዊ አይደለም። ኢኮኖሚው ሳይሆን አገርን የሚያፈርሰው መንግስትና ፖለቲካዊ አወቃቀሩ ናቸው። ለመሆኑ ይህ ሰው ማክሮኢኮኖሚ ሲል ምን ማለቱ ነው? ለመሆኑ የኒዎሊበራል ኢኮኖሚክስ ወይስ ሌላ ዐይነት ማክሮኢኮኖሚክስ? በስም ነው የዴቬሎፕሜንታል ስቴት እንጂ በይዘት ግን የኒዎ-ሊበራል ፖሊሲ ነው። ሰውየው ብዙ ውዥንብር ይነዛል።
@fekadubekele3805
@fekadubekele3805 2 ай бұрын
ልላው ነገር ስለኢኮኖሚክስ ሲወራ ሰው በሚገባው መልክ ማቅረብ ያሰፈልጋል። በጠቅላላው በአገራችን ምድር የሚታየው የኢኮኖሚ ቀውስ የሚያያዘው ወያኔ 27 ዓመት ስልጣን ላይ በነበረበት ጊዜ በአይኤም ኤፍና በዓለም ባንክ ታዞ የሊበራል ወይም የገበያን ኢኮኖሚ የሚባለውን ተግባራዊ ካደረገ ወዲህ ነው። ፋሺሽቱም የአቢይ አገዛዝም በዚያው ነው የቀጠለበት። በሊበራል ኢኮኖሚ ስም የተካሄደውና ተግባራዊ የሆነው የኒዎሊበራል የኢኮኖሚ ፖሊሲ ለዘረፋ ያመቸ ነው። በፕራይቬታይዜሽን ስም ጥቂቶችን ያደለበና የጥሬ ሀብትን እንዲቀራመቱ በማድረግ የብልግና ኢነዱስትሪ እንዲስፋፋ ያደረገ ነው። ይህ ኢኮኖሚስት ብዙ መሠረታዊ ነገሮችን ለማተት አልቻለም።
@henyafro4210
@henyafro4210 3 ай бұрын
ባለ ሶስተኛ ዲግሪ ካንተ ዲግሪ የኔኤለመንተሪ በስንት ጠአሙ ! በዚ አፍህ ተምርያለው ብለህ ከምትዘበዝብ ቆሎ ቆርጥምበት
@teralewlijie2267
@teralewlijie2267 3 ай бұрын
ስድ ብልፅግና!
@tuullamaajaarssoo657
@tuullamaajaarssoo657 3 ай бұрын
You must be an illiterate and fail to understand what he is discussing.
@mahtebubekele9342
@mahtebubekele9342 3 ай бұрын
Rather insult why don't you challenge him by facts or your observations if you have different opinions. Do not forget he is a citizen to express his concern.
@gadi6563
@gadi6563 2 ай бұрын
ከኢለመንተሪ እውቀትህ ካለ ስድብ ምን እንጠብቅ *አሳዳጊ የበደለህም ነህ
@abelbelete8003
@abelbelete8003 2 ай бұрын
With great respect, I think you are idiot, you opened your mouth for insult. He tried to explained his view and economical analysis's based on his observational findings. You can challenge him If you have idea and your perspective,but I don't think so.
@gezahagnwalelign7444
@gezahagnwalelign7444 3 ай бұрын
የሚያፈርስ ያፍርሳችሁ፤ ምሁርነት ለሀገር ክፉ መመኘት ብቻ ሆነ ፤
@soloaskias3105
@soloaskias3105 2 ай бұрын
እስኪ አንተ/ አንች:: ኢትዮጵያ ያለችበትን ወይም እየሄደች ያለበትን የሀገር የኢኮኖሚ አቅጣጫ ፖሊሲ: ጥሩና መልካም በሆን ገለፆ አካፍለን:: ግድ የለም ሞክር:: ኮሜት ለማድርግ ብዙ እንዳለሰብክበት ኮሜትህ እራሱ ይመሰክራል:: ለስድብና ለርግማን ውድድር ሆኖ ቢሆን ከ-1ኛ አስከ - 3ኛ በመሆን ትሸለም ነበር:: አሁን ግለፅልን ለተባልከው በማካፈል የመስተካከል እድል ተሠጦሀል:: ሞክር !!!
@sammyman7032
@sammyman7032 2 ай бұрын
ያንተ አናት ይፍረስ። ተከፋይ እንዳናድግ እንዳንተ አይነቶች Sodo economist አናታችንን ልታደነቁሩን አትሞክሩ። የሚሰማህ የለም ቅናታም አንጀትህ እርር ይበል።
@gezahagnwalelign4619
@gezahagnwalelign4619 3 ай бұрын
አንዳንድ የኢትዮጵያ ምሁራን እነሱ ብቻ የተማሩ ይመስላቸዋል።ሰው ምን ይለኛል እኮ ይባላል
@sancho959
@sancho959 3 ай бұрын
ሆድ እቃቹ ይፍረስ
@yonasatle5319
@yonasatle5319 3 ай бұрын
ያንተ ይቀር መስሎሀል ! ጅል
@belayberhe
@belayberhe 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ የፈረሰቹ በትግራይ ህዝብ ላይ ክህደት የጀመረች ግዜ ነው ኢትዮጵያ የፈረሰቹ የሰው ልጅን ያህል ክቡር ፍጥረት በእሳት አቀጣጥላ ገድላ ስጋውን በዳቦ ወይ ብእንጀራ እያለች በተሳለቀች ግዜ ነው ኢትዮጵያ የፈረሰቹ የገዛ የሀገርዋን ህዝብ ለመምታት የሌላ ሀገሮችን ጦር የጋበዘች ግዜ በቃ አበቃላት ፈርሳለች አፈራረስዋ ላይ ዘገምተኛ አፈራረስ በመሆኑ ነው ችግሩ እንደኔ ተሎ ፈራርሳ ቢለይልን ጥሩ ነው እላሎ
@user-yu3vb2vl9r
@user-yu3vb2vl9r 2 ай бұрын
ወንድሜ የዚህ ሁሉ ውጤት ጠባብነት ይላል መለስ የዘር ፓለቲካ ውጤት ይህ ነው ከመለስ እስካሁን እየተቃወምኩ ነው ስለዘር ፓለቲካ በኢሃዴግ ይከፋል መለስ ከሰራው ስህተት ይቅር የማይባለውና ትልቁም አንዱ የዘር ፓለቲካ ነው ጦርነቱን ያመጣው ለዚህ ኢኮኖሚም መፍረስ አሁን ላለው የዘር ፓለቲካ ውጤቱ የዘር ፓለቲካ ነው ይህ መልስ እስካላገኘ ድረስ ጠንቋይ ነህ በለኝ መቼም ወደታች እንጂ ወደላይ የለም
@gadi6563
@gadi6563 2 ай бұрын
ይኸን በራሱ እንኳን የማይተማመን እጁን አጣምሮ የሚናገር አንዴ ደህና አንዴ ዝብርቅርቅ የሚያወራውን ሰውየ እንተወውና...! *የኢትዬጵያ ኢኮኖሚ በጦርነት እየታመሰ፣ለአገሪቷ የሚጠቅም ሳይሆን የሚጎዳት ጦር መሳሪ ወደ አገሪቷ እየገባ እያየን የአገሪቷ ኢኮኖሚ አያደገች ነው ማለት እንችላለን?
@dawitbirhane9869
@dawitbirhane9869 2 ай бұрын
When u have confidence in ur body straight up so he is straight up.
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 3 ай бұрын
Fake news
@ET-vd2uw
@ET-vd2uw 3 ай бұрын
አገር ትፈርሳለች ትላለህ እንዴ? ማሰቢያ አናትህ ይፍረስ!
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 2 ай бұрын
ሰውየው ዝም ብሎ ነው አራምባና ቆቦ የሚያወራው። ምንም የሚጨበጥ ነገር የለውም።
@nattyhaab93r28
@nattyhaab93r28 2 ай бұрын
Just because u don't understand it doesn't mean he is not correct
@user-bk4jl8qn4m
@user-bk4jl8qn4m 2 ай бұрын
ወይ አብይ እንደዚሕ ዝብርቅሩቁን ታወጣው?
@asfawgetachew713
@asfawgetachew713 2 ай бұрын
This Guy My Reverse name talking about the reverse theory of economic.he is literally do not deserve to be an economist.he is confused and his idea s are paradoxical.. first of all he has no tangible statistical economic data.he speaks just like layman prespective. He said Ethiopian Economy growth is about 7% as IFM or Wold Bank prediction in other word he said the economic condition will dismantle or demolish the country . His body language speaks whom he is. The reality is when inflation happen the Abiy government collapse not the country .now he is playing game that to cover Abiy leadership is the one which dismantle the country . Whether he know it or not he is playing the theory of displacement. It is Abiy who destroy the country not the economy. Shame on this the so called economist.he is = Abiy Ahamed's poor economics knowledge . And big lie PP Have no economic philosophy. Not liberal not socialism but the nonsense Medemer.
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 3 ай бұрын
ርዕሱን ብቻ ነው ያየሁት።ምኑ ጨለምተኛ ነው? ድሆነት ለኢትዮጵያ ብርቅ ነው?
@mahtotberhan4467
@mahtotberhan4467 3 ай бұрын
ኢኮኖሚ እንዴት እንደሚሰራ ቢያነቡ ጥሩ ነው::
@solomonnega3816
@solomonnega3816 3 ай бұрын
ቅረብና ብርሃኑን አሳየን
@tadessekebede-po3jc
@tadessekebede-po3jc 3 ай бұрын
😅😊​@@mahtotberhan4467
@tuullamaajaarssoo657
@tuullamaajaarssoo657 3 ай бұрын
Very knowledgeable discussant !
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 3 ай бұрын
Gorsaan afuriibekkii xiixalaabiiyaa gorsaadhaa gorsaadiinagdee gorsaaseraa gorsaafayaadhaa gorsaanseraa muguduudura.mariihataa osooyakkaseneef.osoosiidhukubnee osoobiiyadiiynee osoonagadatiisenee duraa daleeydeedhufnaa karshaleejiirtaa maliingodhaajachuun duftaa murtiinteemaaliijachuun siigafataa akka amalakee iittiisiirefatuu dhiibeeketiiwajii demtuusiigorsaa
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 3 ай бұрын
I think he works for fano
@catking4639
@catking4639 2 ай бұрын
Zimbel Sera fete zeregna
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 2 ай бұрын
@@catking4639 Fano is a terrorist group
@hundera9361
@hundera9361 2 ай бұрын
Advanced macro economics class in Amharic.. clear and concise.. keep it up!
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 2 ай бұрын
ሰውዬ ዕውነትክን ነው? ወይስ እንዲሁ ሰውዬውን ስለምታውቀው ለመደገፍ ነው?
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 22 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22