ሰክረን ነው እንጂ ደህና አይደለንም - ተስፋሁን ከበደ ፍራሽ አዳሽ ተዋናይ ፣ ደራሲና አዘጋጅ -ጦቢያ

  Рет қаралды 792,162

Arts Tv World

Arts Tv World

2 жыл бұрын

ሰክረን ነው እንጂ ደህና አይደለንም - ተስፋሁን ከበደ ፍራሽ አዳሽ ተዋናይ ፣ ደራሲና አዘጋጅ
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 321
@jonazyig2987
@jonazyig2987 2 жыл бұрын
የፈረሰውን ትምህርት ቤት ደግመህ ልትሰራው ትችላለህ አቅሙ አለህ, ሲፈርስ ቁሞ ያየውን ህጻን ልጅ ተስፋ መቁረጥ ግን በምንም አጠግንም👏👏👏👏
@user-oo2gm9wy6m
@user-oo2gm9wy6m 2 жыл бұрын
አይገባቸውም ሲፈርሱ እያዩ አያምኑም
@user-ue6qh3ot8z
@user-ue6qh3ot8z 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-ue6qh3ot8z
@user-ue6qh3ot8z 2 жыл бұрын
@@user-oo2gm9wy6m እሱነው የሚያቃጥለው
@I_am_Fano
@I_am_Fano 2 жыл бұрын
አይ ፍራሽ አዳሽ የወለደችህ ማህፀን ትባረክ ።ሺ ዓመት ኑርልን ማኛ ነህ👌👍❤
@awol779
@awol779 2 жыл бұрын
L
@user-qw9ix5gm3b
@user-qw9ix5gm3b 2 жыл бұрын
@@awol779 00
@meketagebremeskel3469
@meketagebremeskel3469 2 жыл бұрын
Kk
@roseadugna2666
@roseadugna2666 2 жыл бұрын
አይ እናት ወለደች ተስፍሽ ያገሬ ልጅ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን እስኪያስገቡክ የልብህን አፈራርጠው ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ😍😍😍😍😍😍
@hagoshailemichael8157
@hagoshailemichael8157 2 жыл бұрын
@@roseadugna2666 ethio forum
@brookdegrosy6440
@brookdegrosy6440 2 жыл бұрын
አቤት ኪነ ጥበብ ምን ልበል? ይኽንን ቋንቋ እንድንቀባረርበትና እንድንቀማጠልበት ላደረጉን አባቶቻችን አጥንታቸው ትለምልም !! ተስፉሁን የዘመኑ ተስፉ ተመንደግ በደንብ ነገራቸው ስዋቹ እሥኪሞቱ አይማሩም የተማረም እድሜ ዘመናቸውን አላዩም ሁሉም ሲልስና ሲሽሽግ ነው ያዪት :: ድሪቶ ዘመን መቼ ይሆን ስው ሆነን ስዋችን የምናከበረው እኛስ እኛ ነን ይብላኝ ለልጆቻቸውና ለልጆቻችን !!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ህዝብ የኖረው ደህናም ሳይሆን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሚል ነው ትልቁ በረከታችን እሱ ነው ለኢትዮጲያና ለህዝቦቿ ደህና ቀን ይምጣልን ያለንበትን ሁኔታ ጥሩ እርገህ አቅርበሀል👍
@ETconference1
@ETconference1 2 жыл бұрын
I think you didn't understand what he is trying to tell you, listen it again, most of Ethiopian support the war against tigray that is one of the reason he said we are sick
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ማንም ኢትዮጵያዊ ጦርነቱን አይደግፍም እትሳሳት ጦርነቱን የጀመሩትና ምን ማድረግ እንዳለባቸው ግራ ተጋብተው የትግራይን ህዝብ የሚያስቃዩት ናቸው ተጠያቂ ትግራይም ኢትዮጵያ ናት እግዚአብሔር እምላክ ለጦረኞች ልብ ይስጥ የታመመው መላው ህዝባችን ነው ጦርነቱም ኑሮ ውድነቱም ወያኔ የዘራው የዘር በሽታ ሁሉ ተደማምሮ ታመናል መልእክቱ በደንብ ነው የገባኝ ስላም ለህዝባችንና ለሀገራችን ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹
@user-oo2gm9wy6m
@user-oo2gm9wy6m 2 жыл бұрын
@@ETconference1 አብዛኛው በጥላቻ የታወረ መንጋ ስለሆነ የአገሪቱዋን መፍረስ በተራራ መናድ ካልሆነ በቀር በተስፋሁን ዋዛና ቁምነገር አይገባቸውም ❗️❗️ ቢገባቸውማ እንደ Russia ዜጎች አንድ ባንድ ወተው እነሱ ጦርነት አለመደገፋቸውን ይገልፁ ነበር❗️ ወይ ግፋ ሚለውን ያቆሙ ነበር ❗️ በዓሉ ግርማ ኦሮማይ ብሎዋቸው ከዛማ ኤርትራ ላትመለስ ሄደች💔 ነገ ደግሞ ምን ይፈጠራል? ከዛስ ❗️
@mesfinayele5369
@mesfinayele5369 2 жыл бұрын
@@user-oo2gm9wy6m Ethiopia heading to down hill 30 years ago when TPLF contro,l not Today .Now is fight just start to getup and out from downhill but fight is not easy may need.even more sacrifice that is odd Truth.
@user-oo2gm9wy6m
@user-oo2gm9wy6m 2 жыл бұрын
@@mesfinayele5369 መስፍኔዋ አገር ከመፍረስ አድን ከቻልክ ❗️ ዝም ብሎ 27 አመት ወሬ ምንም አላመጣም 4 ዓመት አላዘንክ ❗️ ፉከራ ካየህ አንተ ከፍታ ላይ ነህ ትግራይ አገር ስትሆን ያኔም ምትባንን አይመስለኝም ❗️ አስቡ ልጁ እየነገራችሁ ነው ❗️ ጦርነትን ተቃወሙት ነገን አስቡ ❗️ ሰላም እንዲመጣ ሞክር 💔
@luchia686
@luchia686 2 жыл бұрын
🙏👍💚💛❤️ተስፍሽዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የልቤን የምሰማው በአንተ አንደበት ነው 💚💛❤️👍👍👍🙏🙏🙏
@senaittt2356
@senaittt2356 2 жыл бұрын
በጣም አድናቂህ ነን የልባችንን ነው አውጥተህ የምትነግረን እያዝናናህ ቁም ነገር የምትነግረን በርታ
@sewasew
@sewasew 2 жыл бұрын
ብሶታችንን እንዲህ እናወጣ እንጅ ... በምሕረቱ እያቆመን በቸርነቱ እየደገፈን በረድኤቱ እያኖረን ዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ! ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ተስፍሽዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ::
@girumyirgalem2910
@girumyirgalem2910 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@teshomelepacha6957
@teshomelepacha6957 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰሚ ባይገኝም የሕዝቡን የልብ ትርታ መተንፈስ በጣም ደስ ይላል
@solomonkassie3794
@solomonkassie3794 2 жыл бұрын
የማያልቅበት ቸሩ እግዚአብሔር ሁሉን ይስጥህ ደስታ አስመላሽ የተጎዳ ፋራሽ አዳሽ።
@seyumfekadu6571
@seyumfekadu6571 2 жыл бұрын
// ኢትዮጵያ ውሰዱኝ // ተመቸኝ 👏👏👏👏👏👏
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 2 жыл бұрын
እኛ ነን እንዴ የስደት ሀገርህን ወጪ ሸፍነን የላክንህ ? አባቱ ! በእግርህም ቢሆን ራስህ ችለህ ተመለሳት !
@yohannesmulugeta3744
@yohannesmulugeta3744 2 жыл бұрын
@@user-cd9bt9bn9k አሽሙር ምናምን ካልገባህ 🤫🤫🤫
@loveyourself2406
@loveyourself2406 2 жыл бұрын
ትክክል አኔም,በጣም ነው የተመቸችኝ
@hleaimwlg5995
@hleaimwlg5995 2 жыл бұрын
የኔ ወድም በጣም አከብረሀለው እወደሀለው እድሜና ጤና አምላክ ይሰጥህ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 2 жыл бұрын
What really a message ጆሮ ያለው ይስማ ...አድናቂህ ነኝ from Sydney,Australia
@abushabass1868
@abushabass1868 2 жыл бұрын
Cool NASSA Ethiopia ዊ ነህ?
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 2 жыл бұрын
በጉድፍቻ ስለተወሰደ ግማሽ ፈረንጅ ,ግማሽ ሀበሻ ነገር ነው !
@tigistali9464
@tigistali9464 2 жыл бұрын
አንተ የልጅ አዋቂ ነህ እያሳቅከን ታላቅ መልእክት ነው የምታስተላልፈው እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 2 жыл бұрын
ምንድነው የሚያስቀው እስቲ ! እስቲ በሱ ስራ አንድ የሚያስቅ ነገር አውጥተሽ ንገሪኝ በፈጠረሽ ! እየተሰደበ የሚስቅ ሰው ልክ ልኩ እየተመገረው የሚስቅ ህዝብ ቆሻሻነቱ እየተነገረው ሆዱን ይዞ የሚስቅ ህዝብ ጤነኛ ነው እያልሽኝ ነው ? እውነትም ታመናል ! እግዚአብሔር ይሁነን እንጂ ያስፈራል የራሳችን አያያዝ !
@tigistali9464
@tigistali9464 2 жыл бұрын
ነገርን በምሳሌ ........ የሚባል አባባል አለ። ይሄ ደግሞ የአርት መድረክ ነው። በተውኔት መልክ የሚቀርበው መልእክት ብዙ ቁምነገር አለው። ለምሳሌ ትንሹ ልጅ ኢትዮጵያ ውሰዱኝ አለ የተባለው አባባል ዛሬ አብዛኛው ሰው በብሔር ቋት ገብቶ ኢትዮጵያ የሚለው የኢትዮጲያዊነት መለያን ከመናገር ብሔሩን በማስቀደም ሲቧደን ይታያል። ይሄ ደግሞ በየመስሪያ ቤቱ በንግዱ በእምነት ቤቱ በት/ቤት ወዘተ ታዲያ እኛስ ኢትዮጲያ ውሰዱኝ ማለት የለብንም?????
@omabdellah5651
@omabdellah5651 2 жыл бұрын
ደህናማ አይደለንም እንዴት ከየት መጦ ደህና የሀገሬ ሰላም ታሞ ይሻለዋል ስንል ሄደ እየጠና ። ሀገሬን አድኗት ሰላሟን አምጡና እኛም እንዲሻለን እንድንሆን ደህና።
@tigistmolla30
@tigistmolla30 2 жыл бұрын
ሰፍ ብዬ ነዉ ምጠብቅህ ተስፍሽዬ ጌታ ጠብቆቱ ያብዛልኝ
@abebechbayou267
@abebechbayou267 2 жыл бұрын
እያዝናናህ ትልቅ ቁምነገር የምታስተላልፍ ድንቅ ሰው ነህ! እናመሰግናለን ።
@getachewkassa7505
@getachewkassa7505 2 жыл бұрын
Arts tv yileyal.
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 2 жыл бұрын
ተስፍዬ እንኳን ተወለድክ ፈጣሪ ጥበብን ያብዛልህ
@amarefetene6300
@amarefetene6300 2 жыл бұрын
ብልፅግና እንዳያስርህ ተስፋሁን አንተ ድንቅ ልጅ ነህ 👏
@SB-hp8ms
@SB-hp8ms 2 жыл бұрын
@Amare that's not his job, you and me must make sure that'll not happen, BECAUSE HE IS A VOICE FOR ME & YOU & OUR CHILDREN!!!🔴‼️
@bubumahdere1854
@bubumahdere1854 2 жыл бұрын
ጥቆማ መሆኑ ነው 😜🧐🧐
@addisu755
@addisu755 2 жыл бұрын
ቦቅቧቃ እንደሆንን ሲያውቁ ብቻ ነው የሚያስሩን
@SB-hp8ms
@SB-hp8ms 2 жыл бұрын
@@addisu755?
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg 2 жыл бұрын
በየቀኑ ብትመጣልን ምንኛ ደስተኞች ነበርን ✅🌝
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 2 жыл бұрын
በየሰአቱም መቶ መለወጥ ካልቻልን ኪሳራ ነዋ የሚሆንበት ! ያለንበትን ጋጠወጥነት እና የደሃውን ቁስልና ህመም እየተናገረ ሊለውጥ እየጣራ ሆዶን ይዞ በሳቅ የሚፈርስ ባዶ ጭንቅላት የሞላበት ሀገር ላይ መምጣትና መመላለስ ጥቅሙ ምኑ ላይ ነው ግን ! ሰው ልክ ልክ እየተነገረው እንዴት ይስቃል ! ሰው እየተሰደበ እንዴት እንባው እስኪመጣ ይስቃል ጎበዝ ! አረ ! እውነትም ታመናል !
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 2 жыл бұрын
ሰው ወሬ አፈንፋኝ ያደረረጋል።ሁሌ በአሽመር እንድህ እያወሩ ጊዜ ከማባከን ህዝቡ ተደራጅቶ ፍርጥርጥ አድርጎ እየነገሩ መንግስትን ማዋከብ ነው መፍትሄ የሚያመጣው።
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 жыл бұрын
ተስፋዬ ከበደ( ፍራሽ አዳሽ )እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን ምርጥ ኢትዬጵያዊ እውነት ለኢትዬጵያ አንደበት ሆነህ ስለምትናገርላት ደስ ብሎኛል በምን እንደምገልፅህ ቃላት የለኝም የኢትዬጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ብየሀለሁ እያዝናናህ የምትሰጠው ትምህርት ትውልድ ያነፃል ፍራሹም ቆንጆ ህልም ያሳያል ብዬ አምናለሁ 🙏🙏🙏
@tekebadessie2203
@tekebadessie2203 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ደህናማ አይደለነም
@firdwos
@firdwos 2 жыл бұрын
የፍራሽ አዳሽ አድናቂ ነኝ አርት ቅኔ ብሎ ዝም
@terefeayalew6676
@terefeayalew6676 2 жыл бұрын
ተስፍ በጣም ነው የምታዝናናኝ ባንተ የዘይትን ዋጋ እረሳው አመሰግናለሁ እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁል!!!!!!!!!!!!!!!!
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 2 жыл бұрын
እንዲህ ልክ ልካቸውን እንዲገነዘቡ ና እንዲያሰገኘዝቡ በፍራሸ አዳሸነት ሰካር በአዳራሸ ውሰጥ ለሞላው ህዝብና ለሚመለከተው ሁሉ የምታሰተላልፈው ድንቅ የማንቂያ መልዕክትህ 👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 жыл бұрын
ተስፋዬ ከበደ ( ፍራሽ አዳሽ)ደህናማ አይደለንም !!!እውነት ነው ታመናል ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ያስተውል ሆዳቸው አምላካቸው ነውራቸው ክብራቸው ከመሆን ለህሊናችን እንኑር በኢትዬጵያዊነታችን እንተዛዘን የአንተ ቤት ሲንኳኳ ይሰማል የኔ ቤት ዛሬ በአንድ ወገን የሚሰራው ግፍ ነገ በእያንዳንዳችን ቤት አለመግባቱን ዋስትና የላችሁም እንንቃ አረ መተኛት ይብቃ ትውልድ እየጠፋ ሀገር እየጠፋ ባህል እየጠፋ እምነት እየጠፋ ስልጣኔ ነው ብሎ መተኛት ወይም እኔ ደህና ነኝ ምን አገባኝ ማለት ዋጋ ያስከፍላል
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 2 жыл бұрын
ወንድሜ ተስፋሁን ምንአለ የሚያዳምጥህ ሁሉ እንደ አንተ ለእውነት ቢታገል እላለሁ ጀግና የአያቶቻችን ልጅ ነህ ።
@gmabyssinia2293
@gmabyssinia2293 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ጤና ለሁላችን አምላክ ይስጠን❤❤❤
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 2 жыл бұрын
የቅኔው አባት ተስፍሽ እውነት ነው ኑርልን እግዚአብሔር ይመስገን ደና ባንሆንም ማመስገኑ ይሻላል ደህንነታችንን እስኪመለስልን
@super12star
@super12star 2 жыл бұрын
ብልፅግናዎች ይህን ቅኔ ቢሰሙትና ቢረዱት ይገባቸው ነበር👍
@jobyohaa17
@jobyohaa17 2 жыл бұрын
ፈረሱ ልጓም ይገባዋል .... 🙃🙃🙃😎
@hailealemayehu364
@hailealemayehu364 2 жыл бұрын
ቅኔ አይችሉማ ብልፅግናዎች ከየት አምጥተውት
@henosale432
@henosale432 2 жыл бұрын
Abiye be sew dem sekrewal aygebawem.
@helenberihun5322
@helenberihun5322 2 жыл бұрын
እንደስምህ ተስፋሁን ነህ እ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ ክፉ አይንካህ
@Muja_Mercury
@Muja_Mercury 2 жыл бұрын
ደናማ አይደለንም🥺
@user-xs7bi4ok4h
@user-xs7bi4ok4h 2 жыл бұрын
ፍራሽ አዳሽ ነው ያልከው ኡፕስ ያሉህ ከፍቶኝ ነበር ፈገግ አረከኝ ቀንህ ይባረክ ወንድሜ የሚሰማ ግን የለም ምድረ አጨብጫቢ
@yefatewa2155
@yefatewa2155 2 жыл бұрын
አዎ ደህናማ አይደለንም ደህና ያልሆነ መንግስት የሚገዛው ህዝብ እንዴት ደህና ይሆናል?? ደህንነታችንን ደህና ካልሆኑት እየጠበቅን ሀዘናችንን መከራችንን አብዝተነው ነገን እንጠብቃለን። ችግሩ ነገም ያው ነው። ደህና ያልሆኑት መሪዎች እስካሉ ደህና እንዴት ይኮናል? ደህና መሆንህን ነቃ ብለህ ለውጥህን አሳይ። የህልም አለም ኑሮ ይበቃል።ደህና ባልሆኑት መመራትም ይብቃ!!!
@user-md1zc6iw5f
@user-md1zc6iw5f 2 жыл бұрын
ሰላምህ. ይብዛ. አባቴ
@beletetilahun6701
@beletetilahun6701 2 жыл бұрын
በምን ቋንቋ ልግለጽህ የዘመናችን ምርጥ ባለ ቅኔ ፈጣሪ እረጅም እድመና ጤና ይስጥልን
@melkamargeni3104
@melkamargeni3104 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ
@tekageyesus9796
@tekageyesus9796 2 жыл бұрын
ተስፍሻ ምርጥ ሰው የሚሰማህ አጣህ እንጂ አንተ የቻልከውን እየጣርክ ነው እና እናከብርሃለን 🙏🙏🙏
@user-ue6qh3ot8z
@user-ue6qh3ot8z 2 жыл бұрын
የምወደክ እንኳን ደህና መጣህ ኑርልን 😍😍😍😍 አብይና መንጋወቹ በአማራ ደም ነው የሰከሩት 💔
@lalisarose6444
@lalisarose6444 2 жыл бұрын
Sle hodam tenegereh lerasu bicha yemiasb.ablxo legodahachewm asb.
@user-ue6qh3ot8z
@user-ue6qh3ot8z 2 жыл бұрын
@@lalisarose6444 የፃፍከውን መልሰህ አንብበው ለሊሳ 😂😂😂በበታችነት ስሜት የዘቀጣችሁ
@lalisarose6444
@lalisarose6444 2 жыл бұрын
@d...nesh kkkk inasbu hodam anhun mslet kasqoxash qoda lebso be bado kis mexto rehab, qmalun liyaragf yemexa scientist, engineroch,expertise industrwochachewn capitalun yizo yemexu meslosh new lelaw yebetach blesh inde ahya yasebshiw ? qend yalew kebt mezjger debtera mezez new xos wsx yeketeten.inga almexanbachihum bagerachin yaxanew slelele.
@tsnatethio9747
@tsnatethio9747 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገኖቻችን እግዚአብሔር ያድልልን!!! እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ከክፉም ያድንህ!!!
@user-lt1iy7zv7p
@user-lt1iy7zv7p 2 жыл бұрын
እወነትም ሰክረናል
@imebetlene7603
@imebetlene7603 2 жыл бұрын
የስልኽዎ ቀልድ ግሩም ናት አዎ በጣም ታመናል ወንድሜ እግዜር ይማረን
@absis2760
@absis2760 2 жыл бұрын
እግዚብሄር ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ተስፍሽ።
@user-hw9xh7ei6z
@user-hw9xh7ei6z 2 жыл бұрын
ጸሓዩ መንግስታችን ይቺ ለ አህዮች ናት
@kefyalewassefa4555
@kefyalewassefa4555 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውሰዱኝ!!!!!
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 2 жыл бұрын
ኪነ ጥበ ብ እንዴት ጥሩ የመተንፈሻ ዘዴ ነው ! ብሶታችንን እንዲህ እናወጣእንጅ ...
@hailegebriel4285
@hailegebriel4285 2 жыл бұрын
If it’s not used properly it destroyed humanity most of them are living in utopia they don’t live it what they acted it’s just to get popularity
@delelegneandargiealene8673
@delelegneandargiealene8673 2 жыл бұрын
ተስፍሽ ጀግና ነህ በርታልን! 💞
@ebrahimaman6676
@ebrahimaman6676 2 жыл бұрын
ተስፋሻችን
@bobjaha4623
@bobjaha4623 2 жыл бұрын
ይምችህ ምርጥ ሰው ልዩ ችሎታ አለህ።
@miniliktube4118
@miniliktube4118 2 жыл бұрын
ተባረክ ሌላ ምንም አልልም
@msamuel2857
@msamuel2857 2 жыл бұрын
GOD first! you did well young man, stay safe.
@tffkkk2035
@tffkkk2035 2 жыл бұрын
ተስፋሁን ! እስኪ ትለምደዋለህ በሚለው ርዕስ አንድ ማኅበራዊ ቀልድ ስራበት ፡፡ ድህነትን፣ ስራአጥነትን፣ የዲሞክራሲ ዕጦትን፣ ሌብነትን ፣ የስልጣን ጥመኝነትን፣ ጎሰኛነትን የኑሮ ውድነት፣ ውሸት፣ ምቀኝነት ወዘተ... እንደሚለመድ ፡፡አንድ ምሳሌ ልስጥህ አንድ ሰው ለብዙ ዓመት በድህነት ይኖር ነበር ፡፡ድሀነቱ ስለ አንገሸገሸው አዋቂ ዘንድ ይሄድና መቼ ሀብታም እንደምሆን ፈኔን ይንገሩኝ ይላቸዋል፡፡ አዋቂው ሰውየ ለምን ያህል ጊዜ በድህነት ኖርክ ብለው ይጠይቁታል፡፡ ድሀውም ሰውየ ለ30 ዓመት ይላል፡፡ አዋቂውም እስኪ ትንሽ ጊዜ ጠብቅ ይሉታል ፡፡ ደሃውም ሰውየ ትንሽ ጊዜ ብጠብቅ ሀብታም እሆናለሁ ብሎ ይጠይቃቸዋል፡፡ አዋቂውም ድህነቱን ትለምደዋለህ እንጂ ሀብታም እንኳን አትሆንም ብለው መለሱለት ፡፡
@frehiwotdesta6995
@frehiwotdesta6995 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው ፖሮግራም ነው አዲስ አበባ ከመጣሁ ቦኃላ life የት እንደሚተላለፍ የሚያውቅ ሰው እባካችሁ ጠቁሙኝ በእግዜር እለምናለህ
@mekadr842
@mekadr842 2 жыл бұрын
@Tobia international hotel ever month
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውሰዱኝ ውይይ ወደድኩት
@eyobabay
@eyobabay 2 жыл бұрын
ሰዉ በሂወት እያለ የምትጠብሷ አይደለችም እንዴ? ሰዉ ሊማግድ ወይስ ሊማገድ?
@mogesgete6349
@mogesgete6349 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥህ
@ahmedsettegn9367
@ahmedsettegn9367 2 жыл бұрын
Incredible !! Outstanding !! Tesfish, May God keep you healthy and safe
@user-miko12
@user-miko12 2 жыл бұрын
ሃሪፍ
@habtamalemneh9939
@habtamalemneh9939 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅ። እዉነት
@efoytabuche7282
@efoytabuche7282 2 жыл бұрын
Amizing! where is your brother who is avail in your head
@benyammhaeri7419
@benyammhaeri7419 2 жыл бұрын
የኛ አንደኛ ነህ ምርጥ ሰዉ ቀጥልበት
@user-nu6zv4nj2g
@user-nu6zv4nj2g Жыл бұрын
የእውነት ምን አይነት ማስተዋልና የላቀ ልቦና ነው እያየንህ እደግ ወዳጄ
@learntulearn848
@learntulearn848 2 жыл бұрын
Tesfahun KEBEDE your Philosophical deep and Humorous skill is Priceless Thank you WENDEMALEM
@estifanos7t6ayalew72
@estifanos7t6ayalew72 2 жыл бұрын
ተስፍሽ ትችላለህ አባቴ በርታ አርትስ ቲቪ እና ጦቢያዎች እናመሰግናለን እናንተም በርቱ
@yalemzewidtube2713
@yalemzewidtube2713 2 жыл бұрын
ባንተ አንደበት ነው ተስፍሽ ብሶቴን የምወጣው❤💯🙏🙏🙏
@genetbekele1277
@genetbekele1277 2 жыл бұрын
አቦ ይመችህ ከገባን ለሁሉም ሰው ነው ልካችንን የነገርከን
@mimitsegaye488
@mimitsegaye488 2 жыл бұрын
I think እንደ ሲኒማ ቲያትር ይህም ሾ ነው የመዝናኛ የመማሪይ
@jonihoy7643
@jonihoy7643 2 жыл бұрын
"Meskerachin new dehna alemehonachinin mayasayen" Top
@shimelsayenew6618
@shimelsayenew6618 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ምስክሬ ነው አንተ ይችን ሀገር ብትመራ👉ኢትዮጲያ እድለኛ ነች👉❤❤❤❤
@tomasmehari9479
@tomasmehari9479 2 жыл бұрын
I love this man ❤️❤️❤️
@YayoEntertainment
@YayoEntertainment 2 жыл бұрын
You are very talented but no matter how much you understand your speech
@majestytube
@majestytube 2 жыл бұрын
"ኢትዮጵያ ውሰዱኝ"
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
አንድ ቀን ብታደም ደስ ይለኛል 🤲🏿🤲🏿😘
@halemichaelhale258
@halemichaelhale258 2 жыл бұрын
ግሩም ነዉ ተስፋ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
ድቅ ልጅ💋💋💞💞💞
@AddisInsight21
@AddisInsight21 2 жыл бұрын
"ብጨርሰው ኖሮ ቅኔውን ተምሬ ከዘረፉት እኩል እሆን ነበር ዛሬ" አንተ ትችላለህ ወዳጀ !
@jaffershurie862
@jaffershurie862 2 жыл бұрын
ጥሩ ጀምረኸው አጨራረሱን አደከምከው:: ከእኛና እነሱ አዙሪት መውጣት አለብን:: የአንዳችን ውድቀት የሁላችንም ነው::
@toyebahussen8302
@toyebahussen8302 2 жыл бұрын
ተስፍሽ የኢትዬ አንደበት ነህ ሺ አመት ኑርልን
@user-xe8yq8qy3t
@user-xe8yq8qy3t 2 жыл бұрын
እንደው እንደው የልብ አድርስ ነህ ስወድህ እድሜ ከጤና ጋር
@getumekonnen5696
@getumekonnen5696 2 жыл бұрын
ድንቅ ባለሞያ
@googletube8019
@googletube8019 2 жыл бұрын
ይሄን ሁሉ ሰው አስጨርሰው እነሱ ዞረው ታረቁ ማነው ሀላፊነቱን የሚወስደው ወይ እናት ሀገሬ
@user-th3gq7qd9r
@user-th3gq7qd9r 2 жыл бұрын
በጥበቡ ጥበብን ይጨምርልህ
@user-ox6vi5do2u
@user-ox6vi5do2u 10 ай бұрын
የሚገባካለ ነው ❤
@jamilaasfu7481
@jamilaasfu7481 2 жыл бұрын
Thank you 🙏 everything you said is true and what can we do 💚💛♥️
@des-gk6ue
@des-gk6ue 2 жыл бұрын
እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@DjZolaT2
@DjZolaT2 2 жыл бұрын
ቦምብ ቦምብ 😄 ነቀለው 😄😂😂😆
@uyagt6640
@uyagt6640 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@beloved1900
@beloved1900 2 жыл бұрын
ትልቅ ቁምነገር ነው ግና ምን ያደርጋል ህዝቡ የልቡን ሲነገረው ቢሮክራሲውን ሌብነቱን ሁሉንም የመንግስት አሻጥር ሌብነት እያዋዛ ሲንግረው ስቆ አጨብጭቦ ወደቤት . ከሚሄድ ወደ አደባባይ
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 2 жыл бұрын
በጣም ያስፈራኝ እኮ እሱ ነገር ነው ! ሰው ቆሻሻነቱ እየተነገረው ይስቃል? ሰው እንዴት ልክ ልኩ እየተንገረው እያነባ ይስቃል ? ሰው አስፈሪ ስራው እየተገለጠ ሲነገረው እንዴት እያጨበጨበ ይስቃል ግን ? በዛ ላይ ቀንድ ማውጣት የቀረው ስብስብ መሆኑን ስታይ ያስፈራልም ያሸማቅቃልም !
@user-oo2gm9wy6m
@user-oo2gm9wy6m 2 жыл бұрын
@@user-cd9bt9bn9k መንጋ ናቸው ወንድሜ 💔
@Dmark64
@Dmark64 2 жыл бұрын
ፍራሽ አዳሽ keep it up. ለቡናዎች “ከቡናው ደርሱዋል" በረካ ይሁን can give more sense for me.
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 2 жыл бұрын
ኢትዬጲያ ውስዱኝ
@kassahunbelte2259
@kassahunbelte2259 2 жыл бұрын
ጦቢያ እውነትም ጦቢያ በርቱልን
@Alfa1M
@Alfa1M 2 жыл бұрын
“He will not enter Paradise, a person whose neighbor is not secure from his ill conduct.” Prophet Muhammed (PBUH)
@AbeKostre
@AbeKostre 2 жыл бұрын
እነዚህ እህያ ንጂዎችና ስታሊኖች እስካሉ ድረስ ሕይወት አደጋ ላይ ነው ። ከእንግዲህ ግን እኛም እነርሱ የሚፈጽሙትን መፈጸም ብቻ ነው ይመጨ ረሻው ዕድል ። ትዕግስቱ ሳይጨርሰን በፊት ።።//
@martakasaye7055
@martakasaye7055 2 жыл бұрын
Wow Tesfu mtetekemchu kallte welim beguegute metebkew brgrem🙏
@tedyteferi5943
@tedyteferi5943 2 жыл бұрын
Ethiopia
@millionterefe4883
@millionterefe4883 2 жыл бұрын
አንተስ ደህና ነህ ተመቸህኝ ሰላምህ ይብዛ
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y 2 жыл бұрын
በላቅኔው እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@meridgetachew6477
@meridgetachew6477 2 жыл бұрын
አርት እነደዚሕ እያዝናናች የሠውን ችግር ስትገልጽ ነው እንጂ በየቤሔሩ ተወሽቀው አጉል ተቆርቋሪዎች ነው የሠለቸኝ
@leulkassa2449
@leulkassa2449 2 жыл бұрын
God bless you !!! It's good when someone tells you your true pain.
@kebededemisse171
@kebededemisse171 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውሰዱኝ ተመቸኝ
@degsewudesalgn6723
@degsewudesalgn6723 2 жыл бұрын
ኑርልኝ
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 38 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 29 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 119 МЛН
Top 10 Yemaleda kokeboch Very Funny Acting
37:23
Bogas Studio
Рет қаралды 2,2 МЛН
Umar Keyn - Ever 2024
3:10
Umar Keyn Music
Рет қаралды 304 М.
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 1,3 МЛН
JAMAL & GANJA, ИРИНА КАЙРАТОВНА & КАЙРАТ НУРТАС - TUN (LYRIC VIDEO)
3:41
ИРИНА КАЙРАТОВНА
Рет қаралды 1,3 МЛН
BYTANAT - ҚЫЗҒАЛДАҒЫМ
2:24
BYTANAT
Рет қаралды 462 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Erta indin (Official Music Video)
4:32
NevoMusic
Рет қаралды 2,8 МЛН
IL’HAN - Bir aida (official video) 2024
4:01
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 101 М.