የመንግስት ምስረታውና የፌስቡክ መዘጋት - ፍራሽ አዳሽ - 21 - ተስፋሁን ከበደ - ጦቢያ

  Рет қаралды 1,567,676

Arts Tv World

Arts Tv World

2 жыл бұрын

ፍራሽ አዳሽ - 21
ተስፋሁን ከበደ Tobiya - ጦቢያ
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 580
@abinetyosef8778
@abinetyosef8778 Жыл бұрын
የሰፊዉ ህዝብ ድምፅ ነህ ወንድሜ እድሜህን ያርዝምልህ
@esatulayned
@esatulayned 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ሁሌም በጉጉት የሚጠብቀው 👌🏾👏🏾👏🏾
@user-iw6we8ym3y
@user-iw6we8ym3y 2 жыл бұрын
እኔም ሁሌ ነዉ የምጠብቀዉ በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ ጤና እና ሰላምህን ያብዛልን ብዙ አመት ኑርልን
@yonasgechras5994
@yonasgechras5994 2 жыл бұрын
@@user-iw6we8ym3y ዠመረ
@belayneshchen5221
@belayneshchen5221 2 жыл бұрын
@@user-iw6we8ym3y +@@+@z @@1 1
@solomonkifle5208
@solomonkifle5208 2 жыл бұрын
@@user-iw6we8ym3y it
@user-fd2sc7zt5t
@user-fd2sc7zt5t 2 жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት እኮ ነው ደጋግሜ ብሰማው
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 2 жыл бұрын
የቅኔው አባት ተስፍሽ ፍራሽ ዳሽ ቸባረክልኝ ያማል ቅኔው ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ።
@mem3407
@mem3407 2 жыл бұрын
ግሩም ነው! ማንም ልጋጋም ሲጨማለቅባት አገሪቱን ከገባቸው ነግረሃቸዋል! ይገርማል በ 23 ደቂቃ እንደዚህ አይነት በሳል ንግር በጨዎታ እያዋዛህ ቁምነገር ማስተላለፍ መቻል መታደል እና ስጦታ ይጠይቃል!!! በርታ!
@mengistutekle9791
@mengistutekle9791 2 жыл бұрын
ግሩም ፕሮግራም በጥሩ አቀራረብ እና ውብ ንግግር መሪንም ተመሪን የታሪክን አስኳል እንዲያውቁ አስተማሪ የሆነ ገልጭ መረጃ ነው።
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@getachewtadesse7257
@getachewtadesse7257 2 жыл бұрын
ልጋጋሞቹ ትላንት ገልብጠው ---ሲሉህ የነበሩት ናቸው ወይንስ ኢትዮጵያን ያሉት
@eferataeferata1726
@eferataeferata1726 2 жыл бұрын
Plesassss sebesekereyebe adaregeye
@selamkidane1567
@selamkidane1567 2 жыл бұрын
በሳቅ እያዋዛክ የምታስተላልፈው መልክት ይገርማል👏👏👏
@hawisileshi8309
@hawisileshi8309 2 жыл бұрын
የእውነት ትልቅ መልዕክት ነው መርዳት ከቻልን አንተ ግን ዋው
@alamalamshay6990
@alamalamshay6990 2 жыл бұрын
ፍራሽ አዳሽ ውስጤ ነክ መልክቱን በቀጥታ ለሚመለከተው አስተላልፈሀል❤❤😁😁😁
@alamalamshay6990
@alamalamshay6990 2 жыл бұрын
@@eferataeferata1726 እቢ አለኝ እዴት ላድርግ ሰብስክራይብ አደርግሻለሁ ችግር የለም
@user-xg9oi9fg8i
@user-xg9oi9fg8i 2 жыл бұрын
ፍራሽ አዳሸ እውነትህን ነው ምን አዲሰ ምዕራፍ ነው አይ ግዜ ትልቅ አሰተማሪ ነው አቦ ተባረክ እድግ በልልኝ
@googletube8019
@googletube8019 2 жыл бұрын
ይሄው ሚስትና ልጄን ድምፃቸውን ከሰማሁ አምስት ወር አለፈኝ ሙተው ይሁን በሂወት ይኑሩ በሰው ሀገር ተሰቃየሁ ፖለቲካዊ ቀውስ ይሄ ነው ትርፉ ስንት ይኖር ይሆን እንደኔ ያዘነ ፈጣሪ አስተዋይ መሪ ይስጠን ሁሉም ወሬ እና እራስ ወዳድ ብቻ ነው
@negusuwolde1071
@negusuwolde1071 2 жыл бұрын
እውነትም ፍራሽ አዳሽ 🙏🙏🙏ትክክለኛ ኘሮግራም ለሁሉም አስተማሪ ❤❤❤
@peace4all178
@peace4all178 2 жыл бұрын
This guy is very talented and he’s a patriotic Ethiopian.
@tazebeeadanee8064
@tazebeeadanee8064 Жыл бұрын
Kj
@semgnkibret3572
@semgnkibret3572 2 жыл бұрын
በእውነት ልዩ ስጦታ አለህ
@shimelisbeshir2360
@shimelisbeshir2360 2 жыл бұрын
እናንተ ልዩ ናችሁ ተስፋዬ ከልብ ክብር ይገባሐል ❤❤❤ ምስራቃችን እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ምርጧ እህቴ የኢትዮጵያዊነት ውሐ ልክ
@rejebnasir1597
@rejebnasir1597 2 жыл бұрын
ምን አይነት ተስጦ ነው ሁሌም እከታተልሀለሁ ስጨርስም ባሰማኝም አጨበጭብልሀለሁ
@Kwii828
@Kwii828 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ጎበዝ ነህ የምትደነ ቅ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን እራስህን ጠብቅ 🙏🙏🙏👏👏👏🌹🌹🌹👍
@betlihembantihun2202
@betlihembantihun2202 2 жыл бұрын
ወንድሜ በርታ ደግሞ እራስህን ጠብቅ ከእግዚአብሔር በታች ።በጣም አስተዋይ እና ጎበዝ ነህ ማርያምን
@biny7
@biny7 2 жыл бұрын
ተስፋ ሁን ከበደ በጣም እንወድካለን የአርት ቲቪ እንቁ ነህ
@Makecomma
@Makecomma 2 жыл бұрын
Yaa
@eferataeferata1726
@eferataeferata1726 2 жыл бұрын
Sebesekereyebe adaregegi
@Tube-pk1xw
@Tube-pk1xw 2 жыл бұрын
ግምቴ በትክክል ተሳክቷል 🥰🥰🥰🥰አንደኛ ነህ እኮ
@ethioritrea1538
@ethioritrea1538 2 жыл бұрын
በአንድ ትልቅ ሀገር አንድ ትንሽ ጀግና፣ ንፍጣምን ንፍጣም ካላሉት ሲስም ይለቀልቃ። ተስፍሽ የሰፊው ድምጽ ነህ፣ ጌታ ይጠብቅህ።
@dinkadink
@dinkadink 2 жыл бұрын
ወቅታዊ መልክት ያለው ሀሳብ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል😘👍
@eliyasmuhammed4174
@eliyasmuhammed4174 2 жыл бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል አቦ ይመችህ ማህበረሰባችን አንቂ አላህ ይጠብቅህ
@asseb9842
@asseb9842 2 жыл бұрын
ለሚገባቸው ሁሌም ፍራስ አዳሽ መልእክትህ እስከ ጥግ ነው 👍👍👍
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 2 жыл бұрын
የሚገርም መልእክት ነው
@haimanotmerdassa6288
@haimanotmerdassa6288 2 жыл бұрын
ወይ ቁምነገር እኮ ነው ገራሚ ነኸ ዋና ዋናዎቹ መጋበዝና ማሰማት ነው!! በጣም በጣም ጉበዝ ወጣት ነኸ🙏
@user-ld3oc6py9k
@user-ld3oc6py9k 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቀለም ያለው ወጣት 💚💛❤
@esubalewatlabachew9848
@esubalewatlabachew9848 2 жыл бұрын
የቅቤዋ ነገር ምርጥ መልእክት አላት
@jeryamare232
@jeryamare232 2 жыл бұрын
እያዋዛህ የምታስተላልፈው መልእክት ይበል የሚያስብል ነው በርታ ወንድሜ
@akiyayohannes9477
@akiyayohannes9477 2 жыл бұрын
ዋናው ችግር ሁሉም እንደቀልድ ነው የሚሰማው ስቆ ተዝናንቶ ይገረማል ብል ይጨርሳል ። የተረዳው ግን ቆም ብለን እንድናስተውል የሚያደረጉ ጥቆማዎች ብዙ ብዙ አለው።
@yeshiwas33
@yeshiwas33 2 жыл бұрын
እኔም ስጋቴ ይህ ነው ።ስቆ ብቻ መልህክቱን እንዳይስቱት ነው።
@danielshewangizaw7344
@danielshewangizaw7344 2 жыл бұрын
ሰው እንደ እኔ መረዳት አይችልም ብሎ ማሰብ ፣ በጣም ይገርማል!! እዛ ውስጥ ስንት አስተዋይ እንዳለ ታውቃላቹ??
@birtukanjima84
@birtukanjima84 2 жыл бұрын
አደቅሀለው
@meleketsediktv6884
@meleketsediktv6884 2 жыл бұрын
Ena min yarigu Ethiopia wust ayidel yalenewu eyameme bihon sike mewutat newu enj....
@yeshialula3203
@yeshialula3203 Жыл бұрын
በጣም
@alemayehubatkero4611
@alemayehubatkero4611 Жыл бұрын
ታላቅ ችሎታ ነው። ጌታ ይባርክህ።
@yaredyacob5804
@yaredyacob5804 2 жыл бұрын
የፀጋዪ ጀብራሬ ባለቅኔው ጥበብ ትክፈልህ🙏
@takelealemu1484
@takelealemu1484 2 жыл бұрын
እሚገርም ተሰጥኦ ፣ ፍራሽ አዳሽ ።
@filawimanunited9931
@filawimanunited9931 2 жыл бұрын
እነዛ በ17 መርፌ መጡ፡እነዚ 17 መንገድ ዘግተው መጡ ፡ክክክክክክክ አረ ፍራሽ አዳሽ
@nahomderebe4340
@nahomderebe4340 2 жыл бұрын
Ehiopia አትፈፈርስም 💪💪💪💪💪ድል ለ አምሐራ ፋኖ, ምንሻ. ልዩ ኃይል ለ ሀገር መከላከያ ሰራዊት
@samuelkebede6562
@samuelkebede6562 2 жыл бұрын
ኦነግን አትችልም
@I_am_Fano
@I_am_Fano 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ፍራሽ አዳሽ ሺ ዓመት ኑርልን ክፉ አይንካህ ።ጀግናችን ዋው አንደኛ ነህ ባለምጡቅ አእምሮ የወለደችህ ማህፀን የተባረከች ናት ።👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t 2 жыл бұрын
ቃል ያንሳል ላንተ በቃ ኑርበት መድረኩ ላይ
@mezanmulat2109
@mezanmulat2109 2 жыл бұрын
Ewnet nw inem alchalkum
@bethyohannes4436
@bethyohannes4436 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ.💯🥇🏆🏅👏👍🍾🎂🙋‍♀️ ከለንደን
@naomyhab8917
@naomyhab8917 2 жыл бұрын
😍😍😍 ውስጤ ነህ👏👏👏
@azizaakdem7344
@azizaakdem7344 Жыл бұрын
You are one of the all the time Love you keep it the good spirit
@getachewkassa7505
@getachewkassa7505 2 жыл бұрын
Big respect for Arts Tv and Tesfahun kebede. Thank you.
@yonashailemichael1511
@yonashailemichael1511 2 жыл бұрын
በእውነት በዚህ ሰው ላይ የጥበብን ኅያልነት አያለው። ምትገርም ሰው ነህ በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ።
@mezanmulat2109
@mezanmulat2109 2 жыл бұрын
Amen
@tarikusema546
@tarikusema546 2 жыл бұрын
ምርጥ መልዕክት ነው
@user-st8en7qg7l
@user-st8en7qg7l 2 жыл бұрын
He is talented keep going brother 🙏 💪
@tesfayealemu3485
@tesfayealemu3485 2 жыл бұрын
አቦ ይመችህ
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 2 жыл бұрын
ሁሌም ምርጥ! የጥበብ ልክ!!
@friehiwoymulatu2642
@friehiwoymulatu2642 2 жыл бұрын
የኔ ልጅ በጣም ነው የምወድህ ከፍ በል እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውቀትን ያብዛልህ
@abyeaylew7838
@abyeaylew7838 2 жыл бұрын
ጦቢያ ሁሌም ምርጦች ናችሁ በተለይ ፍራሽ አዳሽ
@sefiwsefiw2018
@sefiwsefiw2018 2 жыл бұрын
የህዝብ አቂ ነህ ጎበዝ
@emugebrielabate2910
@emugebrielabate2910 2 жыл бұрын
አቤት ትናገራለህ እኮ😊😊😍
@abeselom1
@abeselom1 2 жыл бұрын
You leave me speechless all the time ❤️ you are full of wisdom.
@kibromtewodros9051
@kibromtewodros9051 2 жыл бұрын
ጀግና ነህ ተስፍሽ በርታልን…
@abrhamassefa7454
@abrhamassefa7454 2 жыл бұрын
ተስፍሽ ምርጥ ሰው ቢገባቸው ነግረሀቸዋል
@endalkshiferaw4949
@endalkshiferaw4949 2 жыл бұрын
በጣም ሃሪፍ ነበር
@natytesema9148
@natytesema9148 2 жыл бұрын
Tesfish your the best satirist!👍🙏🇪🇹
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 2 жыл бұрын
ተስፍሽ መባል ከሚባለው በላይ ብለሀል ልብ ላለው! የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ!
@ghyghu3231
@ghyghu3231 2 жыл бұрын
የሚሰማ ካለ ያበደ መልእክት ተላልፏል ግን ታድያ መልእክቱን መተርጎም አይችሉማ
@filawimanunited9931
@filawimanunited9931 2 жыл бұрын
"ድሃ መሆኔ ያረጋገጥኩት ቤቴ የነበረች አይጥ ጎረቤት ሄዳ ስትወፍር ነው"😀😀😀😀🤔
@UsmanUsman-qs6xs
@UsmanUsman-qs6xs 2 жыл бұрын
እኔንም በወሰዱኝ የሚገርም ነው ያለው አባባል ይገርማል የሀገራችንን ወቅታዊ ሁኔታ የሚገልጽ ነው ዛሬ ስንት ወገኖቻችን የሚበሉት የሚቀምሱት ያጡ የሚያበላቸው የሚፈልጉ ወገኖች
@fshhdh5296
@fshhdh5296 2 жыл бұрын
ክኮክክክክክ
@user-ui6mc9ei8v
@user-ui6mc9ei8v 2 жыл бұрын
Kkkkk kkkkk
@natnaelshambel4325
@natnaelshambel4325 2 жыл бұрын
Ante yne adenga nek eko bexam new yemtemcheng 100%100 yegbekal 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍
@tsinatb8817
@tsinatb8817 2 жыл бұрын
ተስፍሽዬ እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልህ። በዚህ ቀውጢ ሰአት ብርታትና መጽናኛችን ሁነህልናል። በርታ። ኢትዮጵያ የመሪዎች ሀገር ብቻ አይደለችም የሁላችንም ነች ክብራችን ነች። ጀግኖች አባቶች እናቶቻችን ከምዕራባውያን ቅኝግዛት አስጥለው በደምና በአጥንት የገነቧትን አገር ለማጥፋት ሲታተር ዝም አንልም። ስለአገራችን ያገባናል። በጥቂት እብሪተኞችና ዘረኞች ሳቢያ ምስኪን ህዝብ በከንቱ ማለቁ ያማል። ልባችን ደማ። ወዴት እንሂድ? በህዝባችን ላብና ደም፣ በአገራችን ሀብት ላይ እየተንደላቀቁ ነው ይሄ ሁሉ ሽኩቻ። ህዝብ እኮ ምንግዜም ያሸንፋል። ከእያንዳንዳችን ላብ እየተወሰደ የሚከፈላችሁ እኛን ለማገልገል እንጅ ለመግደልና የሀገሪቷን ሀብት ለመበዝበዝ አይደለም። አንድ ሰውስ ቢሆን ለምን ይሙት?የምትገሉት አብዛኛው ህዝብ እኮ ስለእናንተ መፈጠር እንኳ የማያውቅ የዕለት ጉርሱ ያልሞላለት ምስኪን ለፍቶ አደር ገበሬ ነው። አርሶ ያበላህን እንዴት አፈሙዝ እንዴት እሳት ትጥልበታለህ? እንዴትስ እጅህ ታዘዘልህ? እስከመቼ በእናንተ በመሪዎቻችን ጥጋብ ዘረኝነት፣ ሆዳምነት ምክኒያት እናልቅስ? እሰከመቼ ረሀብ? እስከመቼ፣ለቅሶ፣ደም መፋሰስ፣ እስከመቼ የምዕራባውያን መጠቀሚያ ለመሆን መታተር ያሳፍራል። ወዴት እንሂድ? ከምዕራባውያን ቅኝ ግዛት ነጻ የሆነችን አገር በግድ ለእነሱ ጥቅም ማደግደግ። ኧረ ልብ ግዙ። ፈጣሪ ሆይ ስላምን አምጣልን። አቤቱ በደላችንን ይቅር በለን።ገዳዮቻችን የሚያደርጉትን አያውቁምና አቤቱ ይቅር በላቸው። ሰላም ለኢትዮጵያ።
@gigsrone6765
@gigsrone6765 2 жыл бұрын
His an amazing talented man
@yohaneshailegebriel3625
@yohaneshailegebriel3625 2 жыл бұрын
''ደሀ ኑሮው ምኞት ስለሆነ እውነትን ከያዙ ሰዎች በላይ ህልመኞችን ያምናል" እውነት ነው።
@user-jw7ep4lo1c
@user-jw7ep4lo1c 2 жыл бұрын
ወይ ፍራሽ አዳሽ እኔንም በሳቅ በቁም ነገር አደስከኝ♥ኢትዮ ማስራቅ ሰላምሽ ይብዛ!
@mela79king
@mela79king 2 жыл бұрын
this man is got lot of talent & Arts tv u are best
@neweyuio1755
@neweyuio1755 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅኽ እይታኽ ድንቅ ነው
@asnishtube3658
@asnishtube3658 2 жыл бұрын
አቶ ደስታ አስመላሽ የተገዳ ፍራሽ አዳሽ መቼም የማይሰለቸኝ wow thank you Arts Tv Tobiya program
@user-jd9kx8bv8g
@user-jd9kx8bv8g 2 жыл бұрын
ዋው ቃላት የለኝም
@foadnasir216
@foadnasir216 25 күн бұрын
ምትጋርም ልጅ ነክ ኑርልኝ❤❤❤❤
@ethiopiaselam7873
@ethiopiaselam7873 2 жыл бұрын
ተመቸኝ አቦ!!
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 2 жыл бұрын
የሚጣፍጥ ትምህርት ጥሩ ልብና አዕምሮ ላለው ሰው።
@iamaproudeotmember6877
@iamaproudeotmember6877 2 жыл бұрын
እንደው ይህንን ፕሮግራም እንዴት እንደምወደውአቦ የተባረካችሁ ሁኑልኝ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ ይባርካችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏽
@dinekenehengida9107
@dinekenehengida9107 2 жыл бұрын
Wow bro l don’t have words to say big respect
@tesfayeado2737
@tesfayeado2737 2 жыл бұрын
Today's message is very clear and i hope we got a good lessen and we will begin to practice it. Thank you Frashi adashi
@mattiastela1460
@mattiastela1460 2 жыл бұрын
ስወድሽ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@hamziamuhammed3211
@hamziamuhammed3211 2 жыл бұрын
You are so talented great massage 🙌
@ayelezelalem5518
@ayelezelalem5518 2 жыл бұрын
በኔ ዘመን ምርጥ ሰው ተስፍሽ
@fayojaldi4341
@fayojaldi4341 2 жыл бұрын
He's an amazing young man keep up your great work man God bless you
@tesfitokubay7040
@tesfitokubay7040 2 жыл бұрын
በእውነት የተዋጣልህክ ስው ነህክ
@user-sg9ep9qp8l
@user-sg9ep9qp8l 2 жыл бұрын
ያማል ቅኔው ልብ ላለው ልብ ይሁነው ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@trueethio9206
@trueethio9206 2 жыл бұрын
እድሜ፡ዘመንህ፡ይባረክ።
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ችሎታ ነው ያለህ በርታ
@solmanuntd6930
@solmanuntd6930 2 жыл бұрын
አንደኛ ነህ አንተ 👌
@evaaragie4270
@evaaragie4270 2 жыл бұрын
Frash Adashye, mirt ekoneh. 👌👍💚💛❤️🙏🏼
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ለተረዳው ሠው ትልቅ መለዕክት ነው ልብ ላለው ልብ ይበል ስለምን እየተናገረ እንዳለ ግን የሚያስተውለው ሠው ያለ አይመስለኝም የሚናገረው ንግግር ሁሉ ትርጉምና መለዕክቱ ከባድ ነው
@alemayehuasfaw4393
@alemayehuasfaw4393 2 жыл бұрын
እ/ር አሟልቶ የሰጠው አንተን አየሁ ታዳጊ ነህ ታድጋለህ በርታ የሞተ አማርኛችንን ነብስም እየዘራህበት ነው ።መልእክትህ ጠብ አይልም።
@user-ue6qh3ot8z
@user-ue6qh3ot8z 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ኑርልን መቼም አይገባቸው ቅኔው
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 жыл бұрын
ወይ ህዝቤ!! እግዚአብሔር ይድረስልክ.
@elsayeabiy8323
@elsayeabiy8323 2 жыл бұрын
Good job 👏 your love ❤️
@wendmful
@wendmful 2 жыл бұрын
So critical man!!!
@seyoumnaramo8026
@seyoumnaramo8026 2 жыл бұрын
ፍራሽ አዳሽ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@genet6181
@genet6181 2 жыл бұрын
ዋው ትችላለህ👏👏👏👏🙏
@yaredalmaw6644
@yaredalmaw6644 2 жыл бұрын
He is so amazing
@ermiasyohannes8088
@ermiasyohannes8088 2 жыл бұрын
He is very talented man .we love you frash adashe!!! Your message for narrow and 0 minded leaders is pure and clear!!!
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@mimiethiopia8912
@mimiethiopia8912 2 жыл бұрын
ተስፍሽ ❤በጣም ጎበዝ ነህ❤👏👏👏
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በጣም የሚያሰገርም ችሎታ ነው ሰላምህ ይብዛዛዛዛዛ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
አይ አንተ ልጅ እንዲህ ንገርልኝ ለማንም ትንንሽ ፓርቲ አንወድቅም አልክ ልክ ብለህል, እነዛ በ17 መርፊ እነዚህ 17 መንገድ ዘግተው ልክ ነው እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን መንገድ ለሀገራችንና ለህዝባችን ይክፈትልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹❤️
@lidiyazeleke4158
@lidiyazeleke4158 2 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@deboamare5171
@deboamare5171 2 жыл бұрын
What a marevellous and talented man!!!
@fasilgebre1661
@fasilgebre1661 2 жыл бұрын
አቶ ፍራሽ አዳሽ እኛን ለማንቃት የሚጥረውን ጥረት ወደመልካም ለመቀየር ብንጥር መፈናቀሉና ጦርነቱ ባልነበረ ግን እኛ ተኝተን በቅዥት መሃል ሆነን አዳራሽ ውስጥና ልናየው በቻልነወ አጋጣሚ ብቻ አጨብጭበን ተመልሠን የምንተኛ ነን አረጎበዝ እንንቃ
@tizibt6026
@tizibt6026 2 жыл бұрын
ተባረክ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን እንቅፋትህን ሁሉ ገለለ ያድርግልህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ምርጥ ኢትዮዽያዊ
@tihtnazewdu8669
@tihtnazewdu8669 2 жыл бұрын
አብይ ይሰማል😄😄ፍራሽ አዳሽ እድሜ ይስጥህ🙏🙏
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 27 МЛН
ፍልፍሉ በሳቅ ገደለን  - ክፍል-1 ሊታይ የሚገባ ፍለፍሉና ጥሌ
19:42
ፀዳል ኢንተርቴይመንት Tsedal Entertainment
Рет қаралды 770 М.
EMS ድርድሩ ከማን ጋር ነው July 2024 July 2024
18:15
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 8 М.