አንጋፋዎቹ አርቲስቶች ወጣቶቹ ላይ ወረዱባችው | ሽጉጥ ደቅኖ ተንበርከክ ሲለኝ... | ድሮና ዘንድሮ አዝማሪ ምን አለ

  Рет қаралды 279,341

Arts Tv World

Arts Tv World

5 ай бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 233
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤አማራ ቢማር ቢዘፍን ቢፎክር ሁሉን የሚችል ባህሉን አክባሪ ሀይማኖተኛ ❤❤❤❤❤ነው አማራዬ ባጠቃላይ ሞቼነው የምወዳችሁ
@ghh5860
@ghh5860 5 ай бұрын
ጋሸ ሽመልስ የወሎ ቦረና ቀብራራ ስወድወት የኔ አባት♥️እድሜ ና ጤና ይስጥወት የኔ ደግ ሰው መገን ወሎ♥️♥️
@tayiba4872
@tayiba4872 5 ай бұрын
ኦኔአቸዉ አሁንምእዳለየዉ ❤❤❤
@temesegenbitew
@temesegenbitew 5 ай бұрын
🎉😅​@@tayiba4872
@endalmelaku9498
@endalmelaku9498 5 ай бұрын
​Q❤qqq❤❤❤l0 By
@hiwotbarkat5102
@hiwotbarkat5102 5 ай бұрын
ከበሮ የሚመታው ልጅ የኔ ባለማተብ ስታምር❤❤❤
@DeresaAbomsa
@DeresaAbomsa 5 ай бұрын
ማን እንደ አንጋፋዎቹ❤❤❤ ክብር ክብርብር በሉልኝ የሰው ልጅ መነሻውን ነው የሚያየው ከዛ መድረሻው አይታወቅም❤❤❤
@leguzemen9654
@leguzemen9654 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እንደዚህ የባህል ስራወች ቢበዙ እና ትልልቅ ሰወችን ሙያቸውን ብንጠቀምባቸው እና ባህላችን እንዳይጠፋ ቢሰራ ጥሩ ነው አረዥም እድሜ ይስጥልን።
@user-ff3yg9pw1z
@user-ff3yg9pw1z 4 ай бұрын
አማራ መሆን ኩራት አማራ መሆን ምንጊዜም ጀግና ነው ፍኖ ምንጊዜም ሀቅን የያዘ ያሸንፍል ድል ለፋኖ
@Atrsaw
@Atrsaw 5 ай бұрын
አፍሮው ልጅ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው። ብዙ ቦታዎች ላይ አይቸዋለሁ። በርታ በሉልኝ።
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 5 ай бұрын
ባሀላችንን ሠርሳት ማለት እራሳችንን እደመርሳት ማለት ነው ባህሌን ሞቸ ነው የምወደው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yohannesdegarege4339
@yohannesdegarege4339 5 ай бұрын
እንዲህ ነው ለዛ ያለው ጨዋታ። I loved it 👏👏👏👏
@user-rx8mt1rb7v
@user-rx8mt1rb7v 4 ай бұрын
የኔ አባት ሽመልስ የቦረናው የመካነ ሰላሙ መልካም አባት እድሜ ከጤና ጋር ይኑርህ ሽሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fteyu7528
@fteyu7528 5 ай бұрын
ዋው እንደዚህ ነው መሰንቆ ከባለቤቴ እና ከቦታው ሲገናኝ ደስይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SeydAli5154
@SeydAli5154 5 ай бұрын
Wowይሄ ፕሮግራም በጣም የሚወደድ እየሆነ ነዉ
@beenasefa8342
@beenasefa8342 5 ай бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው በርቺ እህቴ ከEBs መጥቻለው 🙏🙏👏👏
@DeresaAbomsa
@DeresaAbomsa 5 ай бұрын
ጋሽ ችሎታው ደግሞ ምንም ቃል የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sp7mk9lb2k
@user-sp7mk9lb2k 5 ай бұрын
አቤት እኛ ኢትዮጵያዊያን ባህላችን ሲያምር እኮ እረ እባክህ ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላሟን መልሠህ ስደተኞችም ገብተን ሀገራችን እንደሠት ተሠደን ቤት ሠርተን ቤት እየፈረሰ ተሥፋችን ተሟጦ ሀገር ናፍቀን አንቅር ሠላም አውርድ አሚንን
@alemzmengesa3327
@alemzmengesa3327 5 ай бұрын
ያስኖ የፈገግታ ምንጭ 😂😂😂ነህ ፊርዬ የኔ ቆንጆ የኔ አመሌ መልካም ስወድሽ ❤❤❤❤
@AaAa-yx5tf
@AaAa-yx5tf 5 ай бұрын
የአላህ እንዝህን አጋፋ አርስቶች በጣምነዉ እምዉዳቸዉ እርሚናጢና ይስጣቺሁ
@ashuclassic1221
@ashuclassic1221 5 ай бұрын
አርቲስት ችሮታው ከልካይን ሳየው የቀን ቅኝት የራድዮ ድራማ ነው ትዝ የሚለኝ በዚ አጋጣሚ በጣም የምወደው አርቲስት ነው እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ
@userd42
@userd42 4 ай бұрын
እኔ,በአዋዜ,ይሻለኞል,አዋዜ,ተገኝቶ,ነው,አማሮች,የኢትዮጵያ,አድማቂዎች, ምነው,መድሐኒዓለም,የአማራውያኑን,ጀግና,ፋኖን,የሸዋ,መኳንንቶቹን,የአያቶቻቸውን,ሥልጣኑን,ወንበሩን,በግዜ,ቢያስረክብልን,በጣም,ደስ,ይላል,ጨዋታችሁ,በሙሉ,ባለክራሩ,አዝማሪው,ቱፓክ,ነው,እንዴ,ድምቡሽቡሽ,አለ,ምነው,መልካም,ዘመንና,መልካም,መሪ,ፈጣሪ,ለኢትዮጵያ,ያምጣላት,ታድላችሁ,ይመቻችሁ
@DeresaAbomsa
@DeresaAbomsa 5 ай бұрын
በትክክል ባህልን የመሰለ ትልቅ ነገር የለም❤❤❤❤❤❤
@DeresaAbomsa
@DeresaAbomsa 5 ай бұрын
ጋሽዬ የኔ ክብር አንድ ነገር በላቸው እና አስደንግጥልኝ የቦረናዋን ዘፈን አሰማቸውማ ጋሽዬ❤❤❤❤❤❤
@user-Kal21
@user-Kal21 5 ай бұрын
ማማራችሁ❤ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ❤
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 5 ай бұрын
ጋሽ ሽመልስ❤❤❤❤❤የኔ አባት እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን
@tafesewerqabaineh5938
@tafesewerqabaineh5938 5 ай бұрын
በጣም ተወዳጅ ነው። ጀግኒት!!!
@onethiopia5609
@onethiopia5609 5 ай бұрын
ያሲን አሪፍ ነው ግን ቀልድ መደዳ አይቀለድም በፊትህ በምናምን መደዳ ለመቀልድ የምትሞክረው ዋናውን ቀልድ ያደበዝዘዋል ደግሞ ያሰለቻል
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 5 ай бұрын
ደራማው የበለጠ አሥተምሮነቱ በጣም ቆጆ ነው
@DeresaAbomsa
@DeresaAbomsa 5 ай бұрын
እውነት እግዚአብሔርን በጣም ደስ የሚል ታለንት ነው ዋው❤❤❤❤❤❤
@DeresaAbomsa
@DeresaAbomsa 5 ай бұрын
ጋሽዬ አሰማን የኔ ክብር ያለተወራልህ አንተ አንግፋው የኔ ክብር የባህል ዘፋኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eteneshgeberemichael5630
@eteneshgeberemichael5630 2 ай бұрын
Good show and Mada. It's always good to see you Fera with your masenico band. Have a nice blessed everyone. 🎉❤
@asterteferra1447
@asterteferra1447 5 ай бұрын
በጣም የወደድኩትና በፍቅር እና በናፍቆት ያስለቀሰኝ ቆንጆ ፕሮግራም ነዉ።
@TechGPTet
@TechGPTet 5 ай бұрын
I like this guy. He's very respectful and understood there's a generational gap and willing to learn from both generations. He will go so far away and be successful. Kudos to you brother! I like you a lot!
@elaybright8884
@elaybright8884 5 ай бұрын
ይሄ አሁን ያወራዉ የሽመላሽ የአባቱ ታሪክ በደንብ አስደማሚ ፊልም ይወጣዋል ነቃ ያለ ጸሀፊ በሲራዉ ድንቅ ታሪክ ነው።
@DeresaAbomsa
@DeresaAbomsa 5 ай бұрын
ጎበዝ እንደዚህ ነው እራስን ማረም❤❤❤
@userd42
@userd42 4 ай бұрын
አንደኞ,ያላችሁበት,ቦታ,አዳራሹ,ውበቱ,አለባበሳችሁ,በጣም,ያምራል,ነጭ በነጭ,የለበሱት,እስክስታቸውና,ግርማሞገሳቸው,ምርጥ,ነው,ፈጣሪ,ኢትዮ ጵያን,ይጎብኛት,ሰላሟንና,የደስታ,ዘመን,የጥጋብ,ዘመን,ያምጣላት,ፈተናው, በቃሽ,ይበላት,ፈጣሪያችን,የደስታ,ዘመን,ለኢትዮጵያዬ,ያምጣላት,ታድላችሁ,
@Danel-xk8hw
@Danel-xk8hw 5 ай бұрын
ዋዉ ዋው ክበሩ ሁላቸሁም ይጥማል።
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 5 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው ሁላችሁም በጣም በየሙያችሁ በደንብ ሰርታችሁዋል ፍርዬየኔ ጎበዝ ሁሉ የሚያምርብሽ በርቺ ❤️❤️❤️💚💛❤️
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 5 ай бұрын
Welcome Selma Ethiopia Selma 👍👍🙏🏾🙏🏾
@AmanGere-pm5hs
@AmanGere-pm5hs 2 ай бұрын
ይህ ሚድያ በጣም ነው የምወደው በጣም ነወ የምከታተለው።የአማራ ባህል፣ወግናዘይቤ የሚያንፀባርቅ ነው።ነገር ግንችሮታውከልካይ የሚባል በሙያው የጨካኝና ክፍ ገፀ_ባህርያ የሚላበስ ሰው ነው።በሌለ በኩል በሞያው ህዝብ ለህዝብ ማቀራረብ ሲችል ህዝብ ለህዝብ የሚያፋጅ በገጀራ አንዲጨራረስ የሚያወጅ የአርቲስት ብቃት የሌለው የፓለቲከኛ ተላላኪ ወራዳ የሽማግሌ ቅሌታም ነው አድርሱሉኝ።ለትግራይ ህዝብ ተንምበርክኮ ዋሽቻለሁ ብሎ ካልጠየቀ አንፋታውም ማወቅ አለበት።ወራዳ ከትልቅ ሰው ቁጭ ሲል ትልቅ ይመስላል ወራዳ ቅሌታምደ
@DeresaAbomsa
@DeresaAbomsa 5 ай бұрын
የሚገርም መልእከት ነው❤❤❤
@destamelese3244
@destamelese3244 5 ай бұрын
የኔ ምርጦች አርቲስት ችሮታዉ ከልካይና ሺመልስ ለጋስ በጣም ነዉ የምወዳችሁ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤
@DeresaAbomsa
@DeresaAbomsa 5 ай бұрын
ዋው ታላቅን ማክበር ግን ግድ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nx7gj7vz9d
@user-nx7gj7vz9d 5 ай бұрын
.❤❤❤❤❤❤❤እድሚ እናጤና ይስጥልን የሀገራችን እቁወች ⚘️🌹⚘️🌹⚘️🌹⚘️🌹⚘️🌹⚘️🌹👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@zemenuabeje5728
@zemenuabeje5728 5 ай бұрын
ዋው ተናፋቂው ፕሮግራም ተወዳጅ አርቲስቶችን፣አዝማሬዎችን እና ያሲኖን ይዞ መጣ።ግሩም ነው።
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed 5 ай бұрын
ይለያል የዛሬው ዋው ❤❤❤❤❤
@begosewlemenhe2732
@begosewlemenhe2732 5 ай бұрын
❤❤❤❤km..​@@EmurayanMohamed
@user_1w2a3b4
@user_1w2a3b4 5 ай бұрын
በጣም ደሥ ሚል የባአል ጭዋታ የኪነ ጥበብ እስከ አርትስ ሚዲያ አገሬ በባአል ጭዋታ በባለ ሙያ የታነጹ ናቸው።
@elaybright8884
@elaybright8884 5 ай бұрын
OK ለእኔ የጀንበር ጥላ ልዩ ፊልም ነበር በስደት ላይ ነው ና በጣም መሳጭ ነበር።
@Hig-uh2pq
@Hig-uh2pq 5 ай бұрын
ዋው ባህላችን እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ኢትዮንና ህዝቦቿን ይባርክ ወደመጀመሪያው ይመልሰን
@makemehappy5229
@makemehappy5229 5 ай бұрын
ወጣትና አንጋፋ አሰልጣኞች በቅንጅት ቢሰሩ ባህላችን መሰረቱ እየጠበቀ ሊቆይ ይችላል እናመሰግናለን
@abenetwoldesenbet9117
@abenetwoldesenbet9117 5 ай бұрын
የአዝማሪ ጨዋታ ውስጤ ነው።
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 5 ай бұрын
ዋዉ ድንባለሌ እርጅናን የማይገድበው ውበት ነው ያየሁት ሁላችሁም አርቲስቶች ደስ ትላላችሁ❤❤❤
@EeEe-rj5zz
@EeEe-rj5zz 5 ай бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ስታምሪ ዋዉዉ እዉነት በጣም ቆንጆ ነሺ ለኔ ❤❤❤❤❤
@WatchatMyTube
@WatchatMyTube 5 ай бұрын
እስከመጨረሻው ድረስ ደስ እያለኝ ነው ያየሁት:: እናመሰግናለን❤❤❤ Thank You Elda😄
@YoutubeFacebook-de8yj
@YoutubeFacebook-de8yj 5 ай бұрын
የአዝማሪ ሙዚቃ ደስ ይለኛል በግሌ 😂😂
@atalay1437
@atalay1437 5 ай бұрын
አቦ ሁላችሁም ልዩ ናችሁ እድሜ ጤና ይስጥልን❤😂❤
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 5 ай бұрын
ደስ የሚል የዛሬው ይለያል ❤❤❤
@user-ci2mf8qz5d
@user-ci2mf8qz5d 5 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ይህንን ጥቁር ልጅ አድራሻውን ፈልጉልኝ💃💃💃💃❤❤❤
@ziontsi
@ziontsi 5 ай бұрын
ለምን?
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 3 ай бұрын
ደሥ የሚሉ አባት
@misganawayele
@misganawayele 5 ай бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ኤልድዬ ቀጥይበት
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 5 ай бұрын
ጋሽ ሽመልስ እና ጋሽ ችሮታው እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቆዩልን ❤❤❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 5 ай бұрын
የዛሬዉ ይለያል ጥበብና ጥበበኛ ተገናኝቷል ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤
@DeresaAbomsa
@DeresaAbomsa 5 ай бұрын
በትክክል ፍቅር ሲባል ወደራስ ወስዶ አራስን መሆን ዋው ዋው❤❤❤
@hayahaya-si5wb
@hayahaya-si5wb 4 ай бұрын
የኔ አባት እቤት ድምፅ❤❤❤❤
@MershaZeleke
@MershaZeleke 13 күн бұрын
ፍርየ ነበሩ ስንታየውን ድጋሜ ጋብዥልኝ❤❤❤❤❤❤
@MershaZeleke
@MershaZeleke 13 күн бұрын
ያለለት ትችላለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 5 ай бұрын
በተላይ አባቶች በርቱ ግሩችው ወጣቶችን ብሀል ከጠፉ አይገኝምና በተለይ ከረባት የሰርከው አርቲሥት ስለእስራኤል እሰቴች ያሥተማርከው አይረሣም ውቤ ነኝ ከእስራኤል
@zelealemakele3686
@zelealemakele3686 5 ай бұрын
ጋሽ ሸምልስ አንጋፋው አርቲስት በጣም የምወደው ሰው ነው የቦረናው ጀግና
@gethab2306
@gethab2306 5 ай бұрын
Thank you!
@user-qe8rj7tc4g
@user-qe8rj7tc4g 4 ай бұрын
ኮበሮ የሚመታዉ ልጅ ስወደዉ❤
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed 5 ай бұрын
የኔ ውድ አባት አርቲስት ሽመላሽ ለጋስ ስወድህ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አባይዬ 💖💖💖💕💕😘😘😘
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 5 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ሰዉ ነዉ
@abdellahjemal2034
@abdellahjemal2034 5 ай бұрын
የአሁን የገንዘብ መውደድ በአቃራጭ መክበር እረሰ ወዳድነት የዱሮ የአላማ ማወቅ የሙያ ፍቅር እና መወዳደድ መከባበር
@DeresaAbomsa
@DeresaAbomsa 5 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ያክብርልኝ❤❤❤❤❤❤
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 5 ай бұрын
እኔ ማሲቆ መቺ እና አዝማሪ እወዳለሁ❤💙💙💚❤
@DeresaAbomsa
@DeresaAbomsa 5 ай бұрын
የሚገርም የመልስ ምት ነው ዋው❤❤❤❤❤❤
@EbH767
@EbH767 5 ай бұрын
ችሮታው። እነዚህኮ ሰዎች አይደሉም። ከምድረገፅ ማጥፋት ነበር ያልከው። ተጋሩ አለን አልጠፋንም።
@user-ym4ez1cy4j
@user-ym4ez1cy4j 5 ай бұрын
ጅል ቅማላም የት ነህ
@JoyfulCrab-sg5qs
@JoyfulCrab-sg5qs 5 ай бұрын
በጣም ትመቻላችሁ
@Askumarym
@Askumarym 5 ай бұрын
ዛሬ ደሞ ሁሉም ነገርሽ ልዩ ነው ተመቸሽኝ❤❤❤❤❤
@MuhammadMuhammad-gq4ls
@MuhammadMuhammad-gq4ls 5 ай бұрын
ውብ የሆነ ቆይታ ነበር❤
@user-qe8rj7tc4g
@user-qe8rj7tc4g 4 ай бұрын
ደጉንዘመን ይመልስን አላህ የኛ ዘመን ሲያሳዝን😢😢😢
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 5 ай бұрын
Ahun komiedo Tefto Enji yasin yemiluat komiedo malet ychilal
@asfawatenafu7235
@asfawatenafu7235 5 ай бұрын
I love you as ( Elda Hailu ) , you are so good ,
@Marmawussn
@Marmawussn 4 ай бұрын
ቦረና ወወች❤
@temramuhamed
@temramuhamed 5 ай бұрын
Wow new Dess sill ❤❤❤
@masreshamtke
@masreshamtke 5 ай бұрын
ዋው 👌👌👌🥰
@user-jl1sd3oj2d
@user-jl1sd3oj2d 5 ай бұрын
gn ende ethipian comedian miyastela ale i love masinkoooo❤❤❤❤❤
@DestaDesta-mx5um
@DestaDesta-mx5um 5 ай бұрын
ኤፋ እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-bj1fx4nn6s
@user-bj1fx4nn6s 5 ай бұрын
Waw amazing endzhi fetha arguing berkui
@DeresaAbomsa
@DeresaAbomsa 5 ай бұрын
በትክክል የኔ ወንድም ክበርልኝ ወንድሜ❤❤❤
@user-yw2ds4kf1i
@user-yw2ds4kf1i 5 ай бұрын
ጋሸ ሽመልሥ አባቴን ይመሥሉኛል በአካል ባገኛቸዉ ደሥ ይለኛል የአባቶች ጫወታ እወዳለሁ
@nobelyohanayohananobel
@nobelyohanayohananobel 5 ай бұрын
Wow mirt program ❤❤❤❤
@DeresaAbomsa
@DeresaAbomsa 5 ай бұрын
50 50 50 በእውነት አክብሩልኝ ጋሼን ❤❤❤
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 5 ай бұрын
Yes 👏 ❤❤❤❤❤
@hayahaya-si5wb
@hayahaya-si5wb 4 ай бұрын
ወይይይ❤❤❤
@user-lw8de8do8f
@user-lw8de8do8f 5 ай бұрын
ያሲን በጣም አመሰግናለው ቀኔ አሳምርክ አመሰግናለሁ 🥰🙏
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 5 ай бұрын
ያሲኖ የሳቅ ምንጭ ።😂😂😂😂❤❤❤
@user-nd7fc4jh3x
@user-nd7fc4jh3x 4 ай бұрын
እንደኔ ከቲክቶክ ሸር ተደርጎ የመጣ❤❤ወሎ የፍቅር ሀገር❤❤❤
@bickim5224
@bickim5224 5 ай бұрын
Great show ! The old school and new Generation getting together! Such a good idea ! I love the curly hair guy He is such a respectful person and professional Dancer! I didn’t get the guy who was very disrespectful and tasteless jokes and talks on top of ppl . They shouldn’t mix him with this Amazing professional group of people.
@birukKene-ou2jm
@birukKene-ou2jm 5 ай бұрын
ማራኪ ነበር ❤
@mekdesketema2134
@mekdesketema2134 5 ай бұрын
የበህግ አምላክ ተዋናይ ኤልዳ ስወዳት
@dawitlulit8293
@dawitlulit8293 5 ай бұрын
እናንተን እመቤቴ ትጠብቃቹ እህት አለም አንችንም ልዩ ነሽ
@yareddenekew1424
@yareddenekew1424 5 ай бұрын
ባህል እኩ በየጊዜው በየዘመኑ እያደገ የሚሄድ ነው አለባበሳችን እዚህ ደረጃ የደረሰው ቡዙ ደረጀዎችን አልፎ ነው እዚህ የደረሰው
@hggd7169
@hggd7169 5 ай бұрын
Wow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 40 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 26 МЛН
My wife said she wants to show me her true skills
0:27
昕昕一家人
Рет қаралды 60 МЛН
My wife said she wants to show me her true skills
0:27
昕昕一家人
Рет қаралды 60 МЛН
Мыла наелся
0:21
Pavlov_family_
Рет қаралды 2,3 МЛН
The cat chose the right one 🥰🥳😸
0:32
Ben Meryem
Рет қаралды 37 МЛН
Choices for your loved ones❤️
0:15
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 11 МЛН