አርቲስቶቹን ያስጨበጨበው የአዝማሪዎቹ ድንቅ ፉክክር | የኔ ስጦታ

  Рет қаралды 273,919

Arts Tv World

Arts Tv World

4 ай бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 136
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l 4 ай бұрын
እኔኮ ኢትዮጲያዊ መሆናችን አያስደስትም በአላህ እንዲህ ሙስሊም ክርስቲያኑ በፍቅር የምንኖር ህዝቦች ነን አላህ ሰላሙን ይመልስልን ያረብ ❤😭
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤
@user-ut6ox2bj2t
@user-ut6ox2bj2t 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asni4265
@asni4265 4 ай бұрын
እንግዲ ዲያቢሎስ እር በል እኛ አንድ ነን
@mewudedalemayehu
@mewudedalemayehu 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@zelalemtesfaye997
@zelalemtesfaye997 4 ай бұрын
የክርስቶስ መወለድ አንድም ለአዳም ቃልኪዳን አንድም ለነብያት ትንቢት እንዲሁም ለአለም ሰላም እና ምህረት ነው እና እንኳን ደስ አላችሁ። መልካም የልደት በዓል!! ይህ እንዳለ ሆኖ ሙሉ በአሉን ያከበራችሁት ቆጨማ/ያሢን ላይ ነው ለካ አዝማሪም እንዲ ያሸማቅቃል እንደተሸማቀቀ አለቀ ፕሮግራም በይበልጥ ደሞ የሸገርን ዳቦ ቀጭቅጮ ቀጭቅጮ እንዲህ ሆኖ ቀረ......በጣም ነው የገረመኝ የተመቸኝ ድንጋጤው እንዲ ቆሞ አያውቅም። ኮሜዲያን ሲባል ብዙ ሰው ስለሚተርቡ ሰው ይፈራቻዋል ለካ አዝማሪዎችም እንዲ ታሣቅቃላችሁ ሣይሆን ...ደሞ ኮፊደንሳቹ እንግዶቹ ጋዜጠኛዋ አልቀረ ያሲን ድጋሚ እየው ቲክቶከሮች በደንብ እዩት ስራ አለው ያልተናገረው እኮ ያሢንን ድራመሩ ብቻ ነው እኔ ግን በግሌ በጣም ነው የተዝናናሁበት።
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 4 ай бұрын
ሲጀመር አዝማሪወች ይተራረባሉጂ አይጣሉም እነሱ ይተዋወቃሉ ያሲን ዋዉዉ ሞቅ ደመቅ ነዉ ያደረከዉ😂😂❤❤
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 3 ай бұрын
ለያሲኖ በቀን 5 ጊዜ ሶላት የሚሠግደው ተመችቶኛል
@user-xk8nj8me5m
@user-xk8nj8me5m 3 ай бұрын
እውነት ኢትዮጵያዊ ክርስቲያን እስላማዊ ያን ተከባብረው የሚኖሩባት አገር ናት እውነት ላገራችን ህዝቦች ፍቅሩን ይስጠን ።
@zizitino6797
@zizitino6797 4 ай бұрын
ያሲኖ በጣም የምወደው ኮሚዲያን
@makemehappy5229
@makemehappy5229 4 ай бұрын
ምርጥ ባህላችን እንዳይጠፋ እንጠብቀው አዝናኝ ነው::
@alemuberta6264
@alemuberta6264 4 ай бұрын
የተዝናናሁበት፣ፈታ ያልኩበት የወደድኩት በጣም አሪፍ ዝግጅት ነበር። አርትስ ቲቪ፣ ያዝናናቹን የኪነ ጥበብ ባለሞያዎች ለሁላቹም ከልብ እናመሰግናለን። መልካም የገና ባዓል ለሁላቹም❤🙏
@user-im4cv4dy2i
@user-im4cv4dy2i 4 ай бұрын
❤🎉❤🎉መልካም የገና በአል እሁንላችሁ ❤🎉ሞቅ ደመቅ አደረጋችሁ ❤🎉እግዜሐቤረ ይባረካችሁ🎉❤🎉❤🎉❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 4 ай бұрын
ጄጄ በጣም የምወደው ሙሉ ሰው ❤ያሶኖ ድርሹ ፈታ ነው በሳቅ እና በቀልድ 😂ሰላማችሁ ይብዛ እንኩዋን አደረሳችሁ 🎉🎊
@destamelese3244
@destamelese3244 4 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ መሆን መታዴል ነዉ ሀገሬ ሰላምሺ ይብዛልኝ
@tsigedamise6653
@tsigedamise6653 3 ай бұрын
አሜን 3
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 4 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን ያሲኖኖኖኖ❤👌😁😁😁😁 ፈታ ነው የምታደርገኝ ኢትዮጵያ ሀገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን ፍቅር ይስጠን አሜንንን
@fissehaoda8286
@fissehaoda8286 4 ай бұрын
ያሲኖ 1ኛ❤❤❤❤ በጣም ፈታ አድርጋችሁናል::Thanks Artis TV👌
@user-he1di1yr5m
@user-he1di1yr5m 3 ай бұрын
አላሀምዱላህ ኢትዮጵያዊነት በመሆኔ ሙስሊም ክርስቲናኑ ተዋዶ ያለበት አላህ ሀገራቺንን ሰላምአድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vl4le6dx3z
@user-vl4le6dx3z Ай бұрын
ያሲኖ አዝናኙ የአላህባሪያ አላህይጠብቅህ😮😮😮😮
@Poke_mon187
@Poke_mon187 4 ай бұрын
I can’t stop laughing 😂! The best program, skilled artists! Perfect
@ber_tube
@ber_tube 4 ай бұрын
ደሞዜ 3ሺ፣ ወጭየ 10ሺ ነው እኔን የሚያኖረኝ አምላክ በጥበብ ነው!
@Destavich
@Destavich 4 ай бұрын
The Host. How Beautiful.
@abichugobana9509
@abichugobana9509 4 ай бұрын
Very entertaining. Masinko is such a powerful instrument releasing impressive melodies. Thank you Arts TV.
@eteneshgeberemichael5630
@eteneshgeberemichael5630 28 күн бұрын
I your show Feriy . Keep it up the good job. Have good blessed 🙌 everyone.
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 4 ай бұрын
ልጅቱ ደስ አተልም ይች ቀጭን ልጅ ምነው አብርን በሆንንን❤❤❤
@nooraldinalamrawi9068
@nooraldinalamrawi9068 4 ай бұрын
Perfect camera with a great camera management 🎉
@werkiyetefera8035
@werkiyetefera8035 4 ай бұрын
Wuyyi be hig amilakochi siwedachuhu❤❤❤ elidana betam nw yemadenksh gobezi jegna neshi ❤❤❤
@shid1221
@shid1221 4 ай бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራምነበር
@abebr69
@abebr69 4 ай бұрын
I had a great time watching this video. Melkam Gena
@anmwal7621
@anmwal7621 4 ай бұрын
ያሢንየ ወንድሜ ጀግና ብየሀለሁ ወላሂ
@user-to6pm4lh7n
@user-to6pm4lh7n 4 ай бұрын
ፍርዬ የኔ ቆንጆ ፈገግታሽ ለሰው ይጋባል በጣም ነው የምወድሽ አንቺ ለማግኘት አገር መጥቼ ጦቢያ ላይ ካገኘውሽ ብዬ ሞክሬ ነበር አልተሳካልኝም አድናቆቴን በዚህ ልግለፅልሽ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤
@fesehateshome9000
@fesehateshome9000 4 ай бұрын
☆f😅❤😅❤❤❤😅❤😅😂q1......w.......×2..☆ £❤
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 4 ай бұрын
ጥሎብኝ አዝማሪ እውዳለሁ
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 3 ай бұрын
እኔም።በተለይ ጫፍ ያለው ድምፁ🎉
@hibtzghihagos4452
@hibtzghihagos4452 4 ай бұрын
ደስ ይላል !!
@zemenuabeje5728
@zemenuabeje5728 4 ай бұрын
በሰላም በጤና የአመት ሰው ይበላችሁ።
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 4 ай бұрын
አሜን
@DHT2721.
@DHT2721. 4 ай бұрын
ኸረ ይመቻቹ ገራሚ ነው
@mayatube1107
@mayatube1107 4 ай бұрын
እኛን ሸኙን😂😂😂ማን ይገላግላል ደስ የሚለው አዝማሪ አይኳረፉም 😂😂
@user-rf8gd9wp4w
@user-rf8gd9wp4w 4 ай бұрын
betam 100% harif
@user-im4cv4dy2i
@user-im4cv4dy2i 4 ай бұрын
😂😂😂😂ያሲኔ ወዴት ልትኮበልል ነው እኔም ካንተ ጋራ ነኝ😂😂😂😂😂😂😂😂
@bahunegn
@bahunegn 4 ай бұрын
እስቲ ትንሽ ቆም ብለን እራሳችንን እንመርምር፣ ስንቱ ነው የራሳችንን ቋንቋ ሊያጣጥሉ የሚቋምጡት፣ ይህንን ፕሮግራም በሌላ የነጫጭባ ቋንቋ ቀይረን ብንመለከተው፣ ምን ያህል ከታሪኩ፣ ከባህሉ፣ ከህብረተሰቡ ትስስርና ፍቅሩ እንደሚያገለን ተገነዘባችሁ? ቋንቋችንን ባህላችንን ኣጠንክረን እንያዘው፣ ሁላችንንም የሚያስረሳስረን የሚያፋቅረን ነውና።
@mekinmohammed-fu1uo4fc3t
@mekinmohammed-fu1uo4fc3t 4 ай бұрын
😂ያሲኖ የኛ አዝግ
@mobilmobil4608
@mobilmobil4608 4 ай бұрын
Abet Hagerachen selam yadergelen fetari
@mehinbhata2546
@mehinbhata2546 4 ай бұрын
ምነው በአማራ ክልል ለሚደፈሩ ሕዝቦች አንደዚህ ብትቆረቆሩ, ቃላት ከምትሰነጥ ቁ. ለመፍረድ watch the whole show. Sorry guys we love you.
@user-jk8vo5ce5p
@user-jk8vo5ce5p 3 ай бұрын
ሀገራችንን ሠላምያርግልን ታምራላችሁ
@user-oj5bz4by6o
@user-oj5bz4by6o 4 ай бұрын
በጣም ታምራላችሑ ድል ለአማራዬ😢😢😢😢
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 4 ай бұрын
❤❤❤
@user-rf6oo1qo9v
@user-rf6oo1qo9v 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@nanieshete6762
@nanieshete6762 4 ай бұрын
የሰለሞን ድምፅ የሚገርም ነው
@DallaheMulat
@DallaheMulat 4 ай бұрын
እንኳንለ ኦርቶዶክስ ተከታዎች ለኢየሱስ ልደት በሰ ላም አደረሳችሁ ግን ያሳዝናል ግማሹበጦርነት ያልቃል ግማሹ ይደሰታል እግዚሄብሄር ለሁላችንም እኩል የሚመራ መንግስት ያጣልን 45:12
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 4 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@rahelmiele7429
@rahelmiele7429 4 ай бұрын
🙏
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 4 ай бұрын
Betam naew yemewedew yebeal muzikawoche
@youssefissa2275
@youssefissa2275 4 ай бұрын
@Nesru23
@Nesru23 4 ай бұрын
ምኑ ግንጥ ጌጥ ነው ያ ተዋናይ ተብዬ ባለ ሎቴ
@HafizaKedir
@HafizaKedir 4 ай бұрын
ሙስሊም መሆን እኮ መታደል ነው መጠጥ ወፍ የሲኖ ጋ የለም❤
@selamwitmequant4239
@selamwitmequant4239 3 ай бұрын
😅😅😅ተደብቃችሁ ስለምጠጡ ነዉ መታደሉ😂😂😂
@Moges22
@Moges22 2 ай бұрын
ደሞ እንደናንተ ሆዳም አለ
@HafizaKedir
@HafizaKedir 2 ай бұрын
@@selamwitmequant4239 ማን እናንተን ፈርተን ነው ወይ ለማነኛውም በተግባር አሳይቶሻል ተማሪ ማማ
@HafizaKedir
@HafizaKedir 2 ай бұрын
@@Moges22 በተግባር ተማሩ እሺ ሆድ የለንም መቼ አልኩ ግን እንደናንተ ከምር ጠጥተን አንገደገድም ነው የልኩት
@nabiljamal5757
@nabiljamal5757 4 ай бұрын
ገራሚ
@zeritu381damete3
@zeritu381damete3 4 ай бұрын
Gogeous families enquwan abero aderen and Egizahaber higher rachin selam yargilin❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅
@asmeretabraham744
@asmeretabraham744 4 ай бұрын
eldoney please qameshen lekilng
@user-jq4zo5nk8u
@user-jq4zo5nk8u 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@zemzmzemzm6347
@zemzmzemzm6347 4 ай бұрын
💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤🌹🌹🌹
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 4 ай бұрын
ድርሹ እየጠጣሽ ጠጅሽን አጎትሽ የት ሔደ 😅
@JoyfulCrab-sg5qs
@JoyfulCrab-sg5qs 4 ай бұрын
Des yemil program new Bedesta nuru
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 4 ай бұрын
One nation under GOD, indivisible with liberty and justice for all Ethiopian. When?now. Let's stand together with "FANO "any south to north and west to east coast.
@user-rm3hc4sl3w
@user-rm3hc4sl3w 4 ай бұрын
ድርሹ አሁን ዋሸሁ እንዴ አልነበርሽ፤ ዛሬ በዙረት ሆነ ባልየው አይቆጣም
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-is8bw8bd8f
@user-is8bw8bd8f 4 ай бұрын
Ene eritrwi neng amara now yegebahut bemakneyat now yagebehut amara bahl westhe now sewadachu ❤❤❤
@user-oy9dy8yu5o
@user-oy9dy8yu5o 3 ай бұрын
👍👍👍👍👍💚💛❤
@enockgetenet2156
@enockgetenet2156 4 ай бұрын
Ene gene yasine yemibale yane yahele yemiyaseke ayedleme kelede yemiyake ene besu alesekem keyere styelehen
@MeftheCliForum
@MeftheCliForum 4 ай бұрын
ቆይ እናንተ ሰወች የት ነው እንዲህ ፈታ የምትሉት? ይሄ ተቀባይነት የለውም? እኔ ማሲንቆ እንዴት እንደምወድ አታውቁም ብቻችሁን የምኮመኩሙት! ተው ተው ግን አያዋጣም? ንገሩን
@Askumarym
@Askumarym 4 ай бұрын
እይ ኮመዲ እንዲህ አርጎም ኮመዲ የለም ጥሩ ነበር ፕሮግራሙ
@user-qy8fb3st3o
@user-qy8fb3st3o 4 ай бұрын
Share iy culture from her your nice like this but agust
@user-gs7tm7yp2w
@user-gs7tm7yp2w 4 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤
@emubilal3143
@emubilal3143 4 ай бұрын
ያሲኖ ድርሹ የፕሮግራሙ ድምቀት
@danceworld4687
@danceworld4687 4 ай бұрын
Ere yegazetegnawa wubet mn gud new
@MubiEmam
@MubiEmam 4 ай бұрын
yasin alahn fra yasin yemil sm yzeh trgumun enkan eweqew eshi ledunya bleh mayhon bota atgba
@shegawmarie5584
@shegawmarie5584 4 ай бұрын
ነፍሳችሁን ይማር!
@d.w8602
@d.w8602 4 ай бұрын
Yichii gojam mekerawan ayech.belay zeleke mekrawn aye,minew adis tiwlid jegana alwota alee,komo keroch!!!
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 ай бұрын
Welcome 😂😂😂
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 4 ай бұрын
😂😂😂😂 yasino
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 4 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ኢትዮጽያዊያን ስለ ኢትዮጵያ ብቻ 😅
@user-rl2qw2ye8l
@user-rl2qw2ye8l 4 ай бұрын
መልካም በዓል
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 4 ай бұрын
😂😂😂 yasino
@user-oq5pq9ju7p
@user-oq5pq9ju7p 4 ай бұрын
የሲን ነው ወደ ፈጠር ታማለስ 😂😂😂
@Miso-et9sz
@Miso-et9sz 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@habtshwuwa8426
@habtshwuwa8426 4 ай бұрын
jij kaeser mechi tefeta 🤪🤣🤣🤣
@user-qg4zd9hc6q
@user-qg4zd9hc6q 4 ай бұрын
እረ ወደየትነው ሙሰሊሞች አላህን ፍሩ
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 4 ай бұрын
😂😂😂
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 4 ай бұрын
ያሲን ነው በደንብ ያሳቀኝ እሱ ላይ ብቻ ነበር የገበሁት
@user-lr3pw5ey2l
@user-lr3pw5ey2l 4 ай бұрын
I thought this man is in Jail
@user-is8bw8bd8f
@user-is8bw8bd8f 4 ай бұрын
Who's man
@user-rl2qw2ye8l
@user-rl2qw2ye8l 4 ай бұрын
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 4 ай бұрын
የሚያልቀው ሰው ይፋረደና !!
@user-rl2qw2ye8l
@user-rl2qw2ye8l 4 ай бұрын
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 4 ай бұрын
ያሲኖ ግን ከቄሮ ሰፈር አምልጦ የመጣ ይመስላል ነገር፣ ነገር ይለዋልሳ፣ ያውም በእንስት ዱላ፣ ግጥሙም፣ ምሳሌውም ይገርማል፣ ወደው አይስቁ አሉ
@user-rl2qw2ye8l
@user-rl2qw2ye8l 4 ай бұрын
@BESTRONG544
@BESTRONG544 4 ай бұрын
ያሲኖ የበአል ልብስ ተመሳስለህ ስላለበስክ አደነኩህ ግን አሁንም ወደፈጣሪህ ተመለስ ወንድሜ😢
@mifetaamedeto7282
@mifetaamedeto7282 4 ай бұрын
የደላው በአሉን ያከብራል ሌላው በመድፍ በታንክ እየተደበደበ ያከብራል አይ ፈጣሪ
@elsinagirma7535
@elsinagirma7535 4 ай бұрын
ነገረኛ መሆንሽ ያስታውቃል አዘጋጇ ደንበኛ instigator ጠባብ ጭንቅላት እንዳለሽ ያስታውቃል ሌላ ብዙ positive and peaceful የሆነ መልክት በጥበብ እንደሚሰራ አታውቁም ስንት ጥሩ ነገር እያለ የድሮ ያሁን ይሉብናል 💚💛❤️🙏
@kamilaahmed7275
@kamilaahmed7275 4 ай бұрын
ባለጊዜ ምነው ጨስሽ ? በኦሮምኛ ካልሆነ በቃ አትዝናኑም አይደል ምድረ ጠባብ ጭንቅላት
@user-rl2qw2ye8l
@user-rl2qw2ye8l 4 ай бұрын
@basicstrength9893
@basicstrength9893 4 ай бұрын
እናንተማ ኢትዮጵያዊ አይደላቹም! እንዴት በገና ትዘፍናላቹ? ኢትዮጲያዊነታቹን ሰርዤዋለሁ።
@Edenaraya333
@Edenaraya333 4 ай бұрын
Yasin ምን ሆኖ ነዉ???
@hawihussein6155
@hawihussein6155 4 ай бұрын
ከፍሮ
@ayshaebrahim
@ayshaebrahim 4 ай бұрын
ቅ😜ሞ
@user-rl2qw2ye8l
@user-rl2qw2ye8l 4 ай бұрын
@user-rl2qw2ye8l
@user-rl2qw2ye8l 4 ай бұрын
@philips5757
@philips5757 4 ай бұрын
የሲኖ አላህ ፍራ እንጂ ጭራሽ ገናን አብረ ተከብረለህ
@user-rl2qw2ye8l
@user-rl2qw2ye8l 4 ай бұрын
@simegntigineh8921
@simegntigineh8921 4 ай бұрын
ያሲኖ ምነው በዛሬ ቀን ጥቁር ለብሰህ በእርጎ መሀል የተገኘህ ዝንብ መሰልክእኮ 🤭 ወንድሜ እንወድሀለን🤓
@user-rl2qw2ye8l
@user-rl2qw2ye8l 4 ай бұрын
@yacobashenafi4152
@yacobashenafi4152 4 ай бұрын
አቅራቢዋ ጸብ የናፈቀሽ ይመስልብሻል።
MOM TURNED THE NOODLES PINK😱
00:31
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
Eccentric clown jack #short #angel #clown
00:33
Super Beauty team
Рет қаралды 25 МЛН
13ተኛ ለዛ አዋርድ ሽልማት /Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
2:51:29
Самый ХИТРЫЙ малыш!😂
1:00
Petr Savkin
Рет қаралды 1 МЛН
Be kind🤝
0:22
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 21 МЛН
Взял авто у перекупа @Chel-v-kepke @spiridonchik1
0:11
Декаэдр
Рет қаралды 4,6 МЛН
Настоящий Железный Человек ( @ALEXLAB )
0:51
EpicShortsRussia
Рет қаралды 15 МЛН
Кому деньги нужнее? (это юмор)
0:39
ЮРИЧ
Рет қаралды 7 МЛН