No video

በNASA እና Boeing ጥሪ የተደረገለት ብቸኛ አፍሪካዊ ታዳጊ | ሎሚ ብወረውር

  Рет қаралды 33,911

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWor...
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 96
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 Ай бұрын
ተባረክ የእኔ ልጅ አዕምሮህን የእግዚአብሔር መንፈስ ይጠብቅልህ❤
@berhanuzeleke5163
@berhanuzeleke5163 Ай бұрын
ቅዱሰ የሸዋሰ, እግዜአብሔር ለኢትዪጵያ የሰጣት ትልቅ ሰጦታ ነው. ይህ ድነቅ የኢትዮጵያ ልጅ ለአገሩና ለወገኑ መልካም ሥራ በመሰራት ውጤታማ እንዲሆን, ዘወትር እንፀልይለት. አላማውን እግዜኣብሔር ይባርክ!
@user-uy2eo2ey5r
@user-uy2eo2ey5r Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ አንተየኢትዮጵያ እይ ነህ በርታ ወላጅ አባት እናት ለሐገራችሁ ኢትዮጵያ የሰጣችሁት ብላቴና ነው ክብር ይገባችኋል❤❤❤❤❤
@FantuKelecha
@FantuKelecha Ай бұрын
በእግዚአብሔር የታመነ ሁሉ ውጤቱ የአማረ ነው የቅዱስ ቤተሠብ እግዚአብሔርን የአስቀደሙ ናቸውና እግዚአብሔርም በልጆቻቸው ላይ እየሠራ ነው በመንገ ዳቸው ይቅደም 🙏😍
@ShiNigatu
@ShiNigatu Ай бұрын
እግዚአብሔር ዓምላክ በደሙ ሸፍኖ ለሀገርህ ተስፋ ያድርግልን ለዉጤት ያብቃህ
@yonaskassa5858
@yonaskassa5858 Ай бұрын
@tewachewahadu
@tewachewahadu Ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!! በእርግጥ ራእይህ በኢየሱስ ይሳካል በሰላም እግዚአብሔር ይመልስሀል።
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 Ай бұрын
እሜን 🙏🏾🌿
@tatetemesgen7276
@tatetemesgen7276 Ай бұрын
ሁሌም ምኞትህ እንዲሳካልህ አመቤቴ ትርዳህ እኔም ሁለት ልጆች አሉኝ እንዳተው ናቸው የኔ ዉድ ልጅ ህልምህ ተሳክቶ እድሜ ለኔም ያድለኝ Speeches less
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya Ай бұрын
በመንገድህ ሁሉ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ።አድገህ ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሰህ ለማየት ያብቃን።
@fikriewoldesamyat1448
@fikriewoldesamyat1448 Ай бұрын
ፈጣሪ አምላካችን ይከተልህ ህልምህንና ተስፋህን ያሳካልል ለራስህ ለቤተሰብህ ለሀገርም ትልቅ ለኢትዮጵያችን ተስፋ ነህና ከነቤተሰብህ ተባረክልን !!!❤❤
@mengistugsilase458
@mengistugsilase458 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Ай бұрын
የእሱ አባት በመሆንህ ደስ ይበልኽ ልጁ ላይ የሚታይ የእናተ መልካነት ዉጤት ነዉ ተስፋ አለን ወደፊት ለአገራችን ከፍ ከሚያደርግዋት አንዱ ነዉ። የአገር ተስፋ ነዉ። 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@abebeberhanu7713
@abebeberhanu7713 Ай бұрын
very practical and proven principles of child raising! Thanks for sharing and opening up .... God bless and may the Lord grant you the desire of your heart. Thanks again
@flexlyrics9291
@flexlyrics9291 Ай бұрын
እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ብሩህና የተባረከ ልጅ ለሁላችን ያድርግልን ።አሜን
@ameleworkeyadonebse
@ameleworkeyadonebse Ай бұрын
እንዳንተ አይነቶች ይብዙልን እግዚሃብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ይባርክህ ለቤተሰቦችህ እድሜና ጤና ይስጥልህ
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ ብሩክ ሁን❤❤❤ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@MikaelMekurai
@MikaelMekurai Ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክ ጎበዝ በርታ
@ehitewolde7535
@ehitewolde7535 Ай бұрын
God bless you and Ethiopia
@ruthkebede9682
@ruthkebede9682 18 күн бұрын
ይግዚአብሄር ይጠብቅልህ መጨረሻቸዉ ያሳምርልህ
@user-pv2er8yk6y
@user-pv2er8yk6y Ай бұрын
May God Bless him and protect him from any evil.
@19tahsase
@19tahsase Ай бұрын
ጋሽ የሸዋስ አግዜር ይባርክልህ!!!!
@yezbalemfenta4956
@yezbalemfenta4956 Ай бұрын
የጀግና ልጅ ጀግና እመብርሃን ትከተልህ።
@kasimawel5872
@kasimawel5872 Ай бұрын
Mashaallah Allah yitebikachihu bertu
@Benak2921
@Benak2921 Ай бұрын
የኛ ጀግና በርታልን ፈጣሪ ይርዳህ
@yohanesmoges5003
@yohanesmoges5003 Ай бұрын
ልጁን ጌታ ይባርክልህ
@yohanesmoges5003
@yohanesmoges5003 Ай бұрын
@@witnessing100 🧑‍⚖️🧑‍⚖️🧑‍⚖️🧑‍⚖️🧑‍⚖️
@kassuabrham4291
@kassuabrham4291 Ай бұрын
እግዚያብሄር ይርዳህ ጎበዝ!
@YeshewasAdmassu-wm4vh
@YeshewasAdmassu-wm4vh 28 күн бұрын
በርታ ሀገርህን ታስጠራለህ
@liasol8518
@liasol8518 Ай бұрын
Egziabher yasebkewun yasakalih! Egziabher yitebikih!
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 Ай бұрын
መድሃኒእለም ይከተላችሁ የሚያኮራ ቤተሰብ 🙏🏾❤️🌿
@TiruaynetEngda
@TiruaynetEngda Ай бұрын
Good luck and God bless
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 Ай бұрын
Geta Yebarekeh!
@sewmehone1736
@sewmehone1736 Ай бұрын
እግዛብሄር ያሰብክብት ያድርስህ!! 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Midway695
@Midway695 Ай бұрын
የጀግና ልጅ ጀግና
@rahelbelete691
@rahelbelete691 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ
@meskeremassena6193
@meskeremassena6193 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይቅደምልህ ለአለም የምትበቃ የምትተርፍ ያድርግህ
@user-tq7bh8tj2c
@user-tq7bh8tj2c Ай бұрын
If you want to form a whole-rounded person, train them in this order: Logic, Mathematics, the Natural sciences, Ethics, and finally Religion. This young man is headed for great achievements!
@jerrymelese3866
@jerrymelese3866 Ай бұрын
ያሰብከው ሁሉ ይከናወንልህ
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Ай бұрын
ኢትዮጽያ እንደ እነኝን የመሳሰሉ ሊቆችን ታፈራለች የምንኮራባቸዉ በርታ"እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን የትምህርት ዕድል እንደሚገጥም ተስፋ አለኝ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክል ምርጥ ቤተሠብ ❤❤❤🎉🎉🎉
@hamidmohammed5688
@hamidmohammed5688 Ай бұрын
ቅዱስ ጀግና
@etagegngetahun9087
@etagegngetahun9087 Ай бұрын
የጋዜጠኛዉን ቀናነት አደንቃለሁ
@keriamen3250
@keriamen3250 Ай бұрын
መድኃኔዓለም ሁልጊዜም ከእናንተ ጋር ይሁን::❤
@yonaskassa5858
@yonaskassa5858 Ай бұрын
Good luck!
@saronabi1387
@saronabi1387 Ай бұрын
❤❤❤❤❤ tebarekkk
@BarnabasDereje
@BarnabasDereje Ай бұрын
Good Luke
@natyshow5012
@natyshow5012 Ай бұрын
ቅዱሴ አደራ ተጠኝቀቅ inactive እንዳያደርጉህ። እግዚያብሔር ይጠብቅህ። ሁሌ ፀሎት አድርግ ሁል ጊዜ።
@kokebmoges6250
@kokebmoges6250 Ай бұрын
Good luck boy, keep going.
@afeworkw1291
@afeworkw1291 Ай бұрын
Congratulation !!!!!!!!!!!!!!!
@user-lu8zg5lz6h
@user-lu8zg5lz6h Ай бұрын
ፈረንጅ ከማገልገል የዘለለ ለኢትዮጵያ የሚያተርፈው ጠብ የሚል ነገር የለም:: ለፈረንጅ ባርያ ነው የሚሆነው:: እኛ በምቀኝነት ከመገዳደል የዘለለ ርባና የለንም:: ልጁ ብቃት ያለው መሆኑ ደስ ይላል:: ጎበዝ በርታ:: ለኢትዮጵያ ግን ጠብ የሚል ነገር እንደማያደርግ እስካሁን ካየነው መመስከር እንችላለን:: ጎበዝ ተብሎ ተጨብጭቦለት አሜሪካ የትምህርት እድል አግኝቶ ተምሮ ማን ወደ ሀገሩ ተመለሰ? ማን ሀገሩን አገለገለ?
@xvgjiyuesssughyeo
@xvgjiyuesssughyeo Ай бұрын
Exactly 💯
@eliastesfaye9759
@eliastesfaye9759 4 күн бұрын
ሦስት እንጂ ሶስት ተብሎ አይፃፍም ፊደላችን የራሱ የሆነ ትርጉምና ትውፊት አለውና በአግባቡ እንጠቀም። ሦስት የሚለው ቃል ሠለሰ ከሚለው ቃል የመጣ ነው። ሃይማኖታዊ ትርጉምና ትውፊት አለው። በተጨማሪም እሑድ እንጂ እሁድ ተብሎ አይፃፍም። አንድ ብዙ ተመልካች ያለው ሚዲያ እሑድ ብላችሁ ፃፉ ብለን አስተያየት ቢሰጠው አሻፈረኝ ብሎ አንዱ ፕሮግራሙ ላይ እሁድን... ብሎ ቀጥሏል። ይህ ግልብ ትውልድ ደንታ ቢስ ነው!
@NetsanetNetsi-cz5bn
@NetsanetNetsi-cz5bn Ай бұрын
ጌታ ምሳካ ይኩን
@menberutessema7606
@menberutessema7606 Ай бұрын
The blessed 🙌 family A fabulous 👌 son 💙
@user-tl6gl8nk5o
@user-tl6gl8nk5o 24 күн бұрын
""የት ይደርሳል የተባለ ተማሪ ጠጅ ቤት ይገኛል"" ናሳ መቀለጃ ሆነ እንዴ????
@demelashwoldegiorgis5663
@demelashwoldegiorgis5663 Ай бұрын
መድሀኒያለም በመገዳችሁ ከፊት ይቅደምላችሁ።
@YoditFekadu-yi9rp
@YoditFekadu-yi9rp Ай бұрын
Ewunetem Kidus! Yene chewa tilik sew! Egziabehair kekefu hulu yetebekih! Edegelegn. Edemena Tena yesteh Amlak abezto yetebekeh. Ante Enku Berkeley lij neh keayen kemekegna yetebkih Amen!!
@sabaekoubemichael1740
@sabaekoubemichael1740 Ай бұрын
Egzabhere yetbkhe .
@keriamen3250
@keriamen3250 Ай бұрын
ይቅናህ!!!
@derejedereje630
@derejedereje630 Ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ከፌታችሁ ይቅደም በሰላም ሄዳችሁ በሰላም ተመለሱ ኢትዮጵያን በናንተ ቤት እናያታለን
@Alpha-jk4df
@Alpha-jk4df Ай бұрын
Gobeze
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Ай бұрын
ሸዋሰው ምንም ማለት አልችልም የአገራችን prime minister አንተ ብትሆን እመኝ ነበር
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
ማነው ሸዋሰው?
@karozimathestar929
@karozimathestar929 Ай бұрын
@@abuhaile6517የቀድሞዉ የኢዜማ ሊቀመንበር የልጁ አባት
@Hagere739
@Hagere739 Ай бұрын
ሰው እንዳያበላሽህ እራስህን ጠብቅ ብዙም interview አትስጥ እደግ ህልምህ ላይ ድረስ ያኔ እራስህንም አገር ትጠቅማለ
@tktk8236
@tktk8236 Ай бұрын
Dragon den የሚባል የቲቪ ሾው አለ ካናዳ ውስጥ እዛ ላይና መሰል የቲቪ ፕሮግራሞች ላይ ስለ ፃፋቸው መፅሀፍቶቹ እራሱን ቢያስተዋውቅ በጣም ብዙ ገንዘብ መስራት ይችላል።
@KillorBeKilled-kh3vqdes
@KillorBeKilled-kh3vqdes Ай бұрын
🎉🎉🎉🙏🏾📚🙏🏾✅
@Sumbe12345
@Sumbe12345 Ай бұрын
ናሳ ቅጣው እጅጉንም በልቶታል ይሄንንም ይበሉታል ነፍስ ይማር መልካም ጉዞ ናሳ ውስጥ ከኢትዮጵያ ሰው እንዲኖር አይፈለግም ከገባም መንቀሳቀስ አይቻልም ከተቻለም በስንት ሰላይ እየተሰለለ ለሽንት መውጣት ራሱ በሰላይ ቅጣው እጅጉን ከተጠቀሙት ቦሀላ ለሀገሬ። የሆነ ነገር ላድርግ ሲል ነው አሉና በሉት
@tewachewahadu
@tewachewahadu Ай бұрын
ላገርህ ልጅ ሟርት ጥሩ ነው?
@semayukebede3036
@semayukebede3036 Ай бұрын
ውሽት ጥሩ አይደልም
@GulitGebeya23
@GulitGebeya23 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ማለት ይሻላል ወይስ ነፍስ ይማር? ቤተሰቦቹ ሊያነቡ እንደሚችሉ አትገምትም?ደሞ እንደቅጣው እጅጉ ሰርቶ መሞት አይሻልም እንዳንተ ተቀምጦ ከመንቦቅቦቅ?ቦቅቧቃ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
እረ ባክህ እነደጣቃ አትቀደድ 🤣😂
@hannadestagete9666
@hannadestagete9666 Ай бұрын
ውይ እንዲህ አይባልም
@NetsanetNetsi-cz5bn
@NetsanetNetsi-cz5bn Ай бұрын
መፅሓፋህ የት ይገኛል
@herandubiwak1035
@herandubiwak1035 Ай бұрын
🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@martagizaw6342
@martagizaw6342 Ай бұрын
በደንብ ምከሩት አሜሪካ ከባድ ነው ቤተሰብ ያስፈልጋል ልጅ ስለሆነ ነው???
@kassuabrham4291
@kassuabrham4291 Ай бұрын
ወይ እስፓኒሽ ልጆቻችንን እስፓኒሽ እያሉ ነው ሚስጥሩን ንገሩን!
@user-pt4di9ck5o
@user-pt4di9ck5o 27 күн бұрын
Be abatna benat tedegfo madeg endet metadel nw
@Natiworku
@Natiworku Ай бұрын
11:19 ከ300-400 ኣመት በፉት ኣሜሪካ ውስጥ ሰውች ዋሻ ውስጥ ኣልኖሩም አረ በህግ ኣምላክ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
አሜሪካ ከተመሰረተች ገና 248 አመቷ ነው።
@Natiworku
@Natiworku Ай бұрын
@@abuhaile6517 እና ምን ይጠብስ? እንደዛ ኣይደለም ያለው እሱ:: 248 ኣመት ቢሆናትም ከዛ በፊት መሬቱ የብዙ ሃገሮች ግዛት ነበረ:: እነዛ ሰውች ዋሻ ውስጥ ኣልኖርም:: ዝም ብሎ ስም ኣያጥፋ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Ай бұрын
በጣም የሚገርመኝ ብዙውን ጊዜ አማርኛ ተናጋሪዎች formula ያለው calculation ይወዳሉ ምን እለ እነዚህ ባለጊዜዎች ዘረኞች ሌላ ነገር ከመማር ለምሳሌ ባለጊዜ ሙህር ተብዬዎች ፖለቲካ ሳይንስ ከመማር አብዛኛዎቹ የሚማሩትም አገር እንዴት ነው የምትገነጠለው ዘረኝነት እንዴት ነው የሚስፋፋው የሁሉንም Dr ተብዬው ስም ዝርዝር መጥቀስ ይቻላል just ኩረጃና ሽምደዳ ብቻ calculation ስታውቅ ለ next formula ነው move የምታረጉት...
@yeshiworkgashu3192
@yeshiworkgashu3192 Ай бұрын
I think the father should give advice to Ethiopians father and mothers at community we have so much problems example this week in Seattle 16 years old accused of killing another teen so it kills our hope as parents 😂❤
@genetdemlew8913
@genetdemlew8913 26 күн бұрын
Literally😂
@gerageru1388
@gerageru1388 Ай бұрын
ነፍስ ይማር ብለናል እንኳን አንተን ትንሽ ሶፍት ወየር ብልጫ ያለው ሲገደል ሳትሰማ አትቀርም ።አሜሪካ ካልተሄደ አይኖርም ?
@BarnabasDereje
@BarnabasDereje Ай бұрын
Good Luke
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
ለዛ
Рет қаралды 346 М.
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 33 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН
Betoch | “የሻሼ ስንብት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 473
28:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 349 М.
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 33 МЛН