ትረካ - ሀገር እንዴት እንደሚፈረካከስ እናውቃለን፤የሰራንበት ነው! | ቤተልሔም ታፈሰ | 5 ጉዳይ |

  Рет қаралды 40,383

Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት

Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት

Күн бұрын

ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
00:00 መግቢያ
00:15 ትረካ
36:12 ዶ/ር ኩኩ
37:07 ትረካ
Dr. Kuku ዶ/ር ኩኩ psee.io/658mwf
#amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #ethiopianbook #amharicaudiobooksfulllength #audiobooksamharic #ethiopian #ትረካትዩብ #የአማርኛመፅሀፍት #በዕውቀቱስዩም #አማርኛ #የአማርኛትረካ #የመጽሐፍትትረካ #ሸገር #ሸገርሼልፍ #መቆያ #amharic #ethiopianhistory #ethiopianmusic #ethiopia2024 #ethiopia #ethiopianews #ethiopialatestnews #ethiopiapolitics #yegnasewbeamerica #nebiymekonnen #ewenetegnatarik #nebiymekonnenonshegerfm #andargachew
#ethiopianews #news #abelnews #ethiopiandailynews #ethiopiandaily #ethiopiandailyanalysis #ethiopianews #ethiopia #fetadailynews #fetadailynewstoday #ethiopia:ዘ-ሐበሻየዕለቱዜና #zehabeshanews #dailynews #thehabeshanews #ethiopiadarama #ethiopiamusic #ethiopiamovie #viralethiopia #ethiopiacomedy #fetadaily #fetadailyworld #ethiopiannew #ethiopianmusic #aradadaily #zehabeshanewstoday #derenews #ethiopiangovernment #protestsinethiopia

Пікірлер: 84
@Tirekaትረካ
@Tirekaትረካ 19 күн бұрын
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@user-lq5dy6fc1i
@user-lq5dy6fc1i 16 күн бұрын
ሰብሰክራይብ በሚል ይስተካከል? 😊
@Tirekaትረካ
@Tirekaትረካ 16 күн бұрын
@@user-lq5dy6fc1i አስተካክለናል። 🙏🙏🙏
@wudegonder3139
@wudegonder3139 15 күн бұрын
Excellent.
@tomk5529
@tomk5529 19 күн бұрын
ቤቴልሄም ጥሩ መፅሀፍ ነው የፃፈችው: በርቺ በሏት👍
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 11 күн бұрын
ቤቲእጅግ የሚገርም መፅሐፍ ነው በጣም አደንቅሻለሁ አከብርሻለሁ በርቺ እህቴ !ተራኪውም ጉበዝ ነህ ትረካውን ለዛ ሰጥተኸዋል መፅሀፉ ሱስ ያሲዛል በርቱ :አቶ አንዲ ውለታቢስ ከሀዲ ነው እግዚአብሄር ኢትዮጵያ እና ህዝቧን ይጠብቅ አቢቹ የማይከዳህ አምላክ ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤
@user-Sol-Godelyas
@user-Sol-Godelyas 17 күн бұрын
በጣም አሪፍ ታሪክ ነው በርታ ቀጣይ ክፍሉ መቼ ነው
@endalezewdie4109
@endalezewdie4109 6 күн бұрын
Nice job Betty keep going don't lessen negative things .Go
@abdulwahidhassen2805
@abdulwahidhassen2805 11 күн бұрын
በጣም ቆንጆ አቀራረብ ነው ፡ በርቱ እናመሰግናለን
@Tirekaትረካ
@Tirekaትረካ 11 күн бұрын
🙏🙏🙏
@masrugypsumdecoranddesigns7943
@masrugypsumdecoranddesigns7943 14 күн бұрын
ይመችህ
@halemtessema9256
@halemtessema9256 19 күн бұрын
ቤተልሄም እንደምትለው ይህ የጋዜጠኛነት ገጠመኟ ነው። ትክክል አይደለም ካሉ መልስ መስጠት የባለታሪኮቹ ፋንታ ነው። እንዲያውም ዝም ካሉ እውነት ነው ማለት ይሆናል። በእርግጠኝነት ማንኛቸውም ምንም የሚሉ አይመስለኝም። እኔ መፅሃፉን የማንበብ ፍላጎት ባይኖረኝም፤ አንዳንዶች እንደሚሉት he said she said ወሬ አይደለም።
@JMCH555
@JMCH555 19 күн бұрын
Interesting story,,, well done Beti
@ameley4768
@ameley4768 Күн бұрын
ግሩም መጽሐፋ አውነትን አንድናውቅ የሚረዳ ነው
@user-pw6ii5mg3g
@user-pw6ii5mg3g 18 күн бұрын
ምርጥ ትረካ ነው ተከታዩን ፖስትልን ፕሊስ
@hermonogbamichael8599
@hermonogbamichael8599 6 күн бұрын
Indargachew jegna new. Jegna yemisedebibet ager.
@user-in2bg2pb6n
@user-in2bg2pb6n 15 күн бұрын
አንዲ እያለች ተጫወተችበት እኮ 😅😅😅😅
@SA-ye9yg
@SA-ye9yg 18 күн бұрын
እያሽሞነመነች:ልኩን:ነገረችዉ::
@sunnaiabraha3554
@sunnaiabraha3554 17 күн бұрын
አሬፍ መፅሀፍ ነው ቀጣይ ቢኖረው
@eaz933
@eaz933 19 күн бұрын
Someone is trying too hard to make us believe a 007 agent novel story.
@ahmedjama7757
@ahmedjama7757 10 күн бұрын
የድምፅ ጥራት አለ አልፎ አልፎ ቁርጥ የሚል ነገር አለ ይታረም
@estifanosbezabih1211
@estifanosbezabih1211 18 күн бұрын
ኦሮሞ የሆነ ሁሉም አማራን የሚጠላ የሚመስላቹ ሰዎች ግን ፀበል ግቡ ። መጀመሪያ እናንተ ጥላቻ ያወረዉን ዓይናቹን ግለጡ። ሌላ ሰዉ ፅፎት ቢሆን ያለማነገራገር ትቀበሉት ነበር ..
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 18 күн бұрын
SHALOM !
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 18 күн бұрын
መጽሀፏን ወገን እንዳይገዛ
@kukutilove
@kukutilove 17 күн бұрын
እንገዛለን ! ሌባውን አንዳርጋቸውን አጋልጣለች❤
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 11 күн бұрын
በጣም እንገዛለን ማወቅ አይከፋም ሀገር ሻጭ አይግዛ :
@semung2513
@semung2513 16 күн бұрын
Andargachew ye EPLF selay eko naw
@user-gd4zp3hx9r
@user-gd4zp3hx9r 17 күн бұрын
4ኛ አንቺን ያገባል
@kukutilove
@kukutilove 17 күн бұрын
አንዳርጋቸው ቅሌታም ነው
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 19 күн бұрын
He said she said ተራ አልባልታ ይሄን መፀሀፍ ብላ መፃፎ ።የሚገርመው ቤቲ ከመቼ ተዋውቃው የሚሥጥር ጓደኛ የሆነችው ከአንዳርጋቸው ፅጌ ጋር?
@zelalemlemazola562
@zelalemlemazola562 19 күн бұрын
70 wochu kager yeweta seweye lela.man yawekewal media akababi yale sew guadegna kaladerege
@kukutilove
@kukutilove 17 күн бұрын
እውነት ነው ያወራቸወ አንዳርጋቸው ሌባ
@user-lq5dy6fc1i
@user-lq5dy6fc1i 16 күн бұрын
@@kukutilove😂
@user-lq5dy6fc1i
@user-lq5dy6fc1i 16 күн бұрын
😂😂😂
@mesfingetachew6966
@mesfingetachew6966 19 күн бұрын
ተከታታይህ ነበርኩ እንዲህ አይነት የወረደ አሉባልታ በማቅረብህ አዝኛለሁ
@zelalemlemazola562
@zelalemlemazola562 19 күн бұрын
Ayzoh
@tegenesisay8543
@tegenesisay8543 18 күн бұрын
አንተስ ባትከታተል ብትቀርበት ይሻላል... ችግርህ የአንተን "ሸውራራ" ጆሮ እና የቀበሌ ቅንጭላት ሚዛን አርገህ መቁጠርህ ነው:: እኔ ደሞ ሰምቼው ስጨርስ ያልኩት "ቤቲ እንዲህም ጎበዝ ነች እንዴ? ፅፋው ነው አፅፋው" ነው ያልኩት... ቤቲ ትችላለች👍
@mesfingetachew6966
@mesfingetachew6966 18 күн бұрын
@@tegenesisay8543 You are nothing but low graded scam!
@ya411
@ya411 18 күн бұрын
ቤቲ ቀልቤ አይወድሽም ነበር አሁን ውድድ አደረኩሽ😮
@dungedunge7226
@dungedunge7226 17 күн бұрын
የሚያቀርበው የተፃፈ መፅሀፍ ላይ ያለ ነው አንተ የምትፈልገውን ብቻ ንገረውና ያቅርብልህ ደነዝ
@user-yh3eu4jo2d
@user-yh3eu4jo2d 19 күн бұрын
To Amharic Books ዝግጅት ክፍል አሁን የሚተረከው ደራሲ ቤተልሔም ታፈሠ ከሆነች በዝግጅቱ ሠሌዳ ላይ ተሾመ ተብሏልና ቢታረም
@Tirekaትረካ
@Tirekaትረካ 19 күн бұрын
እናመሰግናለን። በስህተት ነበር። ማስተካከያ አድርገናል። 🙏🙏🙏
@Marta-cw5nu
@Marta-cw5nu 18 күн бұрын
መጽሀፉ ሁሉም ይነበብልን ከተቻለ ? እሩቅ ስለሆንን
@abeduteddy9349
@abeduteddy9349 19 күн бұрын
የት አውቃው ነው እቺ ተራ ካድሬ
@fab200
@fab200 17 күн бұрын
Dedeb arfeh anbib
@kukutilove
@kukutilove 17 күн бұрын
አንዳርጋቸው ሌባ ነው
@californa6827
@californa6827 17 күн бұрын
ቤቲዬ ሰወድሺ ወይ ሀገሬ
@nigusudebebe9606
@nigusudebebe9606 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤good job batty
@molalignabate5546
@molalignabate5546 19 күн бұрын
ተራ የሀሜት ወሬ
@semirafarisidris
@semirafarisidris 18 күн бұрын
ቤቲ ግን ራሰዋን አልቆለለችም ???
@ethiochannel560
@ethiochannel560 19 күн бұрын
Just ordinary talks, i can see the book is full of talks
@michaelogbamichael4770
@michaelogbamichael4770 18 күн бұрын
This is not a noble reading or a fiction and is not a comedy . Just call it a garbage collection .
@kukutilove
@kukutilove 17 күн бұрын
እውነታ አይዋጥላችሁም
@Myen0912
@Myen0912 18 күн бұрын
ቤቲ ጊዜና አጋጣሚ ያማታቀው አለም እና የደም ነጋዴዎች ሴጣኖች ሰዎች እጅ ውሰጥ ገብታ ነበር😈
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 19 күн бұрын
አዳልካቸውን ብዙ ባላውቀው ይህ ለመፀሀፍነት የማይበቃ የመንደር ወሬ ነው. እወደዋለሁ እያሉ የቅናት ወሬ ማውራት. 😂😂
@user-jf5dv6sl5j
@user-jf5dv6sl5j 19 күн бұрын
የቤቲን መጽሐፍ እየተረክ ነው like እና subscribe የምትጠይቀን?
@DreamWorkerl
@DreamWorkerl 19 күн бұрын
ድንቁ ደያስ
@thaile9751
@thaile9751 3 күн бұрын
አሳምነው የገንዘብ ፍቅር አለው የአብይ ገንዘብ የማይወድ ስለመሆኑ የአርሲ መንገድ ጸጥታ የአንዳርጋቸው ወጣት ሴት መውደድ የአንቺን ደግሞ ትንቢት ተናጋሪ መሆን "ድምጹ በድንጋጤ ስልል ብሎ" እስክንድርና አንዳርጋቸው ይተዋወቃሉ በላይ ዘለቀ ኦሮሞነው ይህ ሁሉ አንዳርጋቸውን ለማዋረድ እና የአንቺን አዋቂ ነኝ ብለሽ የማሰብሽን ህልም ነው ልትንግሪን ነው ይህ ሁሉ መውተርተር::: የጋዜጠኛን ሙያ በዚህ መልኩ ማዋረድ ምን የሚሉት ይሆን::
@user-cd8yd8lh3w
@user-cd8yd8lh3w 17 күн бұрын
ባለሀብቱ አለማየሁ ከተማ ነው
@me_212
@me_212 19 күн бұрын
ባለ ሃብቱ ማነው?
@kukutilove
@kukutilove 17 күн бұрын
አንተ
@me_212
@me_212 16 күн бұрын
​@@kukutiloveኩኩዬ ይሻላል 😂
@zelalemlemazola562
@zelalemlemazola562 19 күн бұрын
Betty berchilen gena bezu mister enesemalen andargachew mibal 1 yewerede ketafi demo betty becha satehon kelelam sew semtenal akuam yelelew yetelek sew balege
@bajajachirod8109
@bajajachirod8109 11 күн бұрын
ኢትዮጵያውያን ለዘመናት ወደሃላ እየተጓዛችሁ ስለ ኤርትራ ጉዳይ አሳንሳቹህ በማየት ለትውልድ ኢትዮጵያን ያልሆነችውን ስም ፡በመስጠት ከአሜሪካ በእድሜ የምትበልጥ አገር በአሜሪካ እርዳታና ተመጽዋችነት ለምትኖር ጉራቹሁን በመስማት አረጀን ለዛውም አለም ውስጥ የተረሳውን የዘረኝነት በሽታ የተጠናወታት እገር ስለ ከፊት ለፊትዋ ብርሃን ለሚታይባት ኤርትራ አሳንሶ ማየት የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ቤተልሄም ሳይቛጫት አይቀርም በእርግጠኝነት ምክንያቱም እንዳርጋቸው ኤርትራና የወደፊት ተስፋዋ በደምብ አይቶታል የምታጠግብ ቂጣ እምጣድዋ እያሉች ታስታውቃለች
@ameley4768
@ameley4768 Күн бұрын
እንቁራሪት ዠሆንን አክላለሁ ብላ ስትነፋ ፈነዳች እንደ ኤርትራ ያለ መዠገር ኢት ተጣብቆ ነቅለው ካገሉት በኳላ ተመልሶ የሚጣበቅ ነው አሁን ኢት ቀድማችሁ ሄዳለች ከኢት ነፃ እንውጣ ስትሉ የራሳችሁን አንጀት ነው የበጠሳችሁት
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 17 күн бұрын
አይ ቤቴሔሌም ሲበዛ ቀልደኛ እና ጽንፈኛ ብሔርተኛ ናት
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 18 күн бұрын
ይህች ሴት አማራንና አማርኛን ትጠላለች ለምን በኦሮምኛ አትጽፍም? አትናገርም ስሟንም ለምን ጫልቱ አትለውም?
@estifanosbezabih1211
@estifanosbezabih1211 18 күн бұрын
አንተ ራስህ ከሰዉነት ልክ የወረድክ በጥላቻ የታወርክ ነከ።
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 18 күн бұрын
@@estifanosbezabih1211 እንዴት?
@estifanosbezabih1211
@estifanosbezabih1211 17 күн бұрын
@@emaleyjored7043 ራስህን ጠይቅ?? እውነት ሰውን በሰወነቱ ብቻ ታከብራለህ? እኔ አይመስሉኝም ከንግግርህ መረዳት ይቻላል
@kukutilove
@kukutilove 17 күн бұрын
አማርኛ የኢትዮጵያ ቋንቋ ነው እነደፈለገች መፃፍ ቴችላለች አማራ ቋንቋ የለውም
@michaeltesfay4615
@michaeltesfay4615 13 күн бұрын
Betlehem Israel name
@bulgaw
@bulgaw 18 күн бұрын
You are a perfect narrator. But please choose books respect your audiences. This is just an old lady gossip. The writer clearly is biased and politicaly motivated. This is trash. I couldn't manage to finish.
@nunubelete8142
@nunubelete8142 19 күн бұрын
እቺ አሉባልተኛ ወሬ ሲያልቅባት በመፀሐፍ ብር ልስራ ብላ ነው ወሬኝት አንተ ይሄን መፀሐፍ ብለህ 😡🤥😠
@user-bz5gl5bu8y
@user-bz5gl5bu8y 12 күн бұрын
More.like.share.ahmric.books.post
@Tirekaትረካ
@Tirekaትረካ 11 күн бұрын
🙏🙏🙏
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,1 МЛН
ጴንጤን ወክሎ የገባ መንግስት የለንም!
28:55
The Betty Show
Рет қаралды 43 М.
ግሩም ትረካ - ኦሾ እና መጽሐፍት - Girum Tereka@GirumTereka
17:21
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 9 М.
ፒያሳ - ማሕሙድ ጋ ጠብቂኝ!
1:03:00
የብራና ገፅ - Page of Birana
Рет қаралды 43 М.
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22