ምርጫ እና ቅስቀሳው - ፍራሽ አዳሽ 14 | ተስፋሁን ከበደ| - ጦቢያ

  Рет қаралды 1,592,480

Arts Tv World

Arts Tv World

3 жыл бұрын

ምርጫ እና ቅስቀሳው - ፍራሽ አዳሽ 14 | ተስፋሁን ከበደ| - ጦቢያ
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Пікірлер: 690
@user-gu7cr8pl6l
@user-gu7cr8pl6l 3 жыл бұрын
💯ፍራሽ እዳሽን እንደኔ የሚወደው ማነው ነፍስ ርኮ ነው ሀገሩን ወዳድ🥰😘🌷ኑርልኝ ክፉ አይንካህ
@sebeleamente3853
@sebeleamente3853 3 жыл бұрын
Amen
@selamethio1707
@selamethio1707 3 жыл бұрын
Amazing political satire! !
@mertemetatef
@mertemetatef 3 жыл бұрын
Emuwaa
@asnakechweldetsadik8828
@asnakechweldetsadik8828 3 жыл бұрын
እኔም እወደዋለው ተስፍሽን❤❤❤❤👈
@birukkebede304
@birukkebede304 3 жыл бұрын
Ene misrakyen atenkubign
@alextiruneh8209
@alextiruneh8209 3 жыл бұрын
በጣም ወቅቱን የጠበቀ ቁምነገር በቀልድ መልክ የቀረበ ምክር። አገርን የሚሸጡ አስመሳዮችን የሚያጋልጥ ከተዉኔቶች ሁሉ ምርጥ ተዉኔት ነዉ። እግዚአብሔር ይባርክህ።
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 3 жыл бұрын
የቅኔው አባት ተስፍሽ እንኳን ደህና መጣክ እናመሰግንሀለን ።ታስደምመናለክ እየመጣክ 👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍
@woldeusisay6678
@woldeusisay6678 3 жыл бұрын
Hi
@lemmaargaw3215
@lemmaargaw3215 3 жыл бұрын
በጣም እያዝናናህ የምትነግረን ሚስጢር እነ ሻምበልም በደንብ ቢሰሙት ጥሩ ነበር ። እኔስ ሁሉንም ደጋግሜ ነው የምሰማህ። እማማ ልጣይሽን ሰላም በልልኝ
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 3 жыл бұрын
በስመአም እዴት ብዬ ላመስግንህ በእውነት እድሜና ጤና ይስጥህ ።
@fafetube9325
@fafetube9325 3 жыл бұрын
የሚገርም ድንቅ መልእክት ያለው ምርጥ ስራ እድሜ ይስጥህ
@zys1314
@zys1314 3 жыл бұрын
የኪነ ጥበብ ጠበቃ በመሆንሽ የሙያው ሰው ሁሉ ሊመካብሽ ይገባል፡፡ ጥበብ አፍቃሪዋን ስታገኝ ውጤቱ እንዲህ ያምራል፡፡
@I_am_Fano
@I_am_Fano 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድህ ምጡቅ የሆነ አእምሮ ነው ያለህ ፀጋውን ያብዛልህ የኔ ማር ።አንተን ስሰማ ብቻ ነው የምፅናናው። በርታልኝ ከመድረክ አትጥፋብን።ፍራሽ አዳሽ እናከብርሀለን።
@amarefetene6527
@amarefetene6527 3 жыл бұрын
ይሄ ልጅ አንጀት አርስ ጀግና ነው ይገልፀዋል ይተነትነዋል ተባረክ
@matijake7986
@matijake7986 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ጥሩ መልክት ነው ጆሮ ያለው ይስማ
@sofiaosman308
@sofiaosman308 3 жыл бұрын
ተሰፍሽ ምርጥ ስው ሰላየሁክ ደሰ ብሎኛል ትችላለክ 💯💯💓💓
@user-cj1ds8dn7x
@user-cj1ds8dn7x 3 жыл бұрын
ይህን መድረክ አምራና ተውባ የምታስተዋውቀው እህታችንን ስወዳትና ሳከብራት ፤ ማርያምን ለዛዋ ፣ ትህትናዋ ፣ እርጋታዋ ፣ አለባበሷ የጥንቱን የደጉን ዘመን ኢትዮጵያዊነታችንን እንደ መስታውት ቁልጭ አድርጎ ያሳየኛል ፤ ኢትዮጵያዊነት በክፉዎች እንዲጠፋ ቢቆፈርም በጥቂቶቹ እናንተን በመሰሉ ተስፋችን እንዲለመልም ጉልበት ሆኖናል ፤ እግዚአብሔር ይባርክሽ ፣ ይቀድስሽ ፣ ፊቱንም ያብራልሽ ።
@teddikebede6922
@teddikebede6922 3 жыл бұрын
ትክክል ዘጠና ሰባት ትልቅ ትምህርት መውሰድ አለብን አውን እነዛው ሰዎች መንግሰት ሰር የተወሸቁት
@merawitabebe5722
@merawitabebe5722 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ተስፍዬ በቅኔ እያሳሳክ ስታጠጣልኝ እንዴት አንጀት እንደምታርስ ይመችህ አባቴ
@Love-lc9xd
@Love-lc9xd 3 жыл бұрын
እበሳዬ ተባረክልኝ። እቦ እግዚአብሔር። ሰላሙን። ያውርድልን
@Urqueen_6537
@Urqueen_6537 3 жыл бұрын
አንበሳ እንዳንተ አይነት አስር ቢኖር ሀገር ይድን ነበር እዉነትም ተስፋሁን ተባረክ አላህ ይጠብቅህ
@gemechudekeba4770
@gemechudekeba4770 3 жыл бұрын
Wowwww
@Michael_m_
@Michael_m_ 3 жыл бұрын
👏👏👏ምንም ቃላት የለኝም
@yemaneyebio7069
@yemaneyebio7069 3 жыл бұрын
ኣምላክ ዕድሜ ሰላምና ጥንካሬን ይስጥህ ። ወላጅ ኤርትራዊው ወዳጅህ ። ለኛ የኣምላክ ዓቢዪ ስጦታ ነህ ። በኢትዮጵያና በኤርትራ እንዳንተ ድንቅና ተወዳጅ ልጆች በበዙልን ። እምመኘው ከጀርመን ኣገር ከምወዳቸው ቤተሰቤ ፣ ትውልደ ኢትዮጵያና ኤረትራ ባንድነት ሆነን በምታቀርበው የማይጠገበው ትእይንት "ፍራሽ ኣዳሽ " ለመገኘት ኣምላክ ፍቃዱ ይሁን ። እማማ ልጣሽን ሰላምታችንን ኣድርስልን ። እባክህ ጠጁን እንዳትጨርስ ።
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ድንቅ ነበር ተስፋሁኔ ፍራሽ አዳሽ ኑርልኝ
@laketana7060
@laketana7060 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ የልባችን ትናገርልናለህ :: 💚💛❤️
@zenasheteshome2976
@zenasheteshome2976 3 жыл бұрын
ሳይነቁ ቀስቃሾች ባለ ጊዜ ናቸው ዋው ቅኔ 💚💛❤️
@user-nx8pe6lt6b
@user-nx8pe6lt6b 3 жыл бұрын
👌👌👌👏👏👏ግድ ሲሰጣቸው አይደል ምድረ ዘረኛ ሀገሩን በፍጥነት የድህነት ቁልቁለት እያንደረደሩዋት ነው በዘር ሲቡዋደኑ ሀገሪትዋ ገደል ልትገባ ጫፍ ላይ ናት
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 3 жыл бұрын
"ሁሌ የድጋፍ ሰልፍ የሚወዱት ካልተደገፉ አይቆሙም እንዴ?!?! "
@asfawtube7600
@asfawtube7600 3 жыл бұрын
እንዴ
@hezronlemma8117
@hezronlemma8117 3 жыл бұрын
ተስፍሽ ትችላለህ 👏👏👏 ድንቅ መልክት። // የማንም መጠቀሚያ አንሁን።
@berndg.4651
@berndg.4651 3 жыл бұрын
Well, that depends, it is not wise to reject all, one needs to be selective. As a responsible and patriotic citizen, one has the obligation in these for the country dangerous times, when its survival is endangered by tribalist politicians like Abiy, to support pro-Ethiopian forces and fight anti-Ethiopian forces. Staying passive is letting the enemies of the country, who are supported by external powers, destroy it. It looks like, it is extremely important for Abiy and his external supporters to keep tribalism, and Abiy, who will rig the election, will use "his victory" as a legitimation to perpetuate tribalism in Ethiopia. He will say: the people elected me, knowing my policy, that means the people wish tribalism to stay. Ethiopians should wake up, the election, that Abiy WILL RIG, is about perpetuating tribalism in Ethiopia.
@seidali5521
@seidali5521 3 жыл бұрын
ይሄ ልጅ እኮ በጣም ነዉ የሰዉን ልብ የሚያዉቀዉ ጥበብ የጠራችዉ ሰዉ ከላይ ነዉ ስጦታዉ ምንም ማድረግ አይቻልም እድሜና ጤና ይስጥክ
@fekadu1678
@fekadu1678 3 жыл бұрын
ሁሌም ደስ የሚል ነገር ነው የሚያስተላልፈው እይታው ይገርመኛል በርታ ብሮ ምስራቅ እርጋታሽ ደስ ይላል በርቱ
@biniyam-ux5vl
@biniyam-ux5vl 3 жыл бұрын
ሃሪፍ ነው በጣም እያዩ ፈንግስን ደግሞ ጋብዙልን ።
@fikreworkneh8503
@fikreworkneh8503 3 жыл бұрын
ዋው ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ።
@yemichael5274
@yemichael5274 3 жыл бұрын
ምስራቅ በጣም አድናቂሽ ነኝ ይሄን ልጅ ቶሎ ቶሎ አቅርቢልኝ።
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 3 жыл бұрын
በአገራችን ላይ ያለውን የመንግሰንና የህግ አፈፃፀም የፓለቲከኞችንና የተከታዮቻቸውን ትክክለኛ ነፀብረቅን አሰተላላፊ ታላቅና ድንቅ የኮሚድ ተጫዋች በመሆኑ ሊመሰገን ይገባል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 3 жыл бұрын
fresh adash, you are the best ever. well done and keep it up. I am always looking forward to hear from you. great job.
@aklilumezene7976
@aklilumezene7976 3 жыл бұрын
ፈጣሪውን የሚያስመሰግን ፍጡር ወይም ጥበበኛ ሰው ነህ ። እግዝያብሄር ሰውን በመፍጠሩ አይጸጸትም ምክኛቱም አንተንም ፈጥሯልና። ለአድናቆቴ ወሰን የለውም።
@birukmengesha2393
@birukmengesha2393 3 жыл бұрын
Hule salsemaw Gena like yemaregew artist... Author... Bravo...
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 3 жыл бұрын
ይሄን ልጅ በአደመጥኩት ቁጥር በርካታ ነገሮችን ህሊናዬ ያደንቃል - ኢትዮጵያዊነትን ፣ የቋንቋ ብሂልና የአነጋገር ለዛን፣ የሕዝቡን ጥበብ የተሞላበት መረዳት። ሌላም ሌላም! እናም አቅራቢዉን በጣም ነዉ የማደንቀዉ! በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን!
@hirutgetachew7790
@hirutgetachew7790 3 жыл бұрын
ተባረክ እንደዚህ ንገርልኝ እሚገባው ካለ
@zamanzaman1375
@zamanzaman1375 3 жыл бұрын
አይገባቸውም እጅ አንተሥ እየነገርካቸው ነበር ፈጣሪ ያቆይህ የኔ እሡ ይጠብቅህ እራሥክን ጠብቅ
@user-gl5bb2qg3i
@user-gl5bb2qg3i 3 жыл бұрын
ትክክል 💯
@stopamharagenocide5027
@stopamharagenocide5027 3 жыл бұрын
ትክክል ነው አንጀትአርስ ነው
@alemmekonnen9675
@alemmekonnen9675 3 жыл бұрын
ፍራሽ አዳሻ እረተነሥ ያኑርህ እንወድህ አለን አንደበተ ጣፋጭ
@beletegech3153
@beletegech3153 3 жыл бұрын
ጥበብ ስትጠራህ እንዲ በድፍረት ታወራለህ አንበሳ የኔ ፍራሽ አዳሽ
@hawaali8775
@hawaali8775 3 жыл бұрын
እድሜ ለአብይ በነጻ መናገር ተችሏል
@mekdimulissa4979
@mekdimulissa4979 3 жыл бұрын
ገና እውነተኛ ሙሉ አካልህ አልወጣም፤እንኳን ተስፋ ልትሆን የስንቶቹን ተስፋ ያጨለመውን ጠጪነት በፌዝ ስኳር እየጠቀለለ መርዙን ያግታል፣ማን እንደ ነበርክ እናውቅሃለን፤ቦ!ጊዜ ለኩሉ።
@Brave-Is_Mine1
@Brave-Is_Mine1 3 жыл бұрын
This guy is so talented and great comedian who is really depending in the situation what is going on in your country.Such a great sense of humor which is very thoughtful to those who really understand his message but most of them are pretending(asmesayoch)!I never see like the Ethiopian educated/artists/religion leaders nen bayoch who they are supporting the war activities except in Eritrea and u can see the result in any ethiopian region what is happening now.I am pretty sure this guy will face a death threat from such a weak activists bayoch or any irresponsible person who are a very narrow minded.
@fajigebreselassietujuba8734
@fajigebreselassietujuba8734 3 жыл бұрын
Lost Eriterain Funny , go and hung Esayas first
@leulmillion
@leulmillion 3 жыл бұрын
I like the host lady. She is beautiful and her abesha kemis it’s amazing beautiful design.
@Habeshawi26
@Habeshawi26 3 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ማስጠንቀቂያም ጭምር ነው ! ጀግንዬ
@abz8493
@abz8493 3 жыл бұрын
👌👌👌 አይዞን ★★★★ ውዴነሽ፣ ስለ እውነት ጥሪት ሃብቴ በንዋይ ማላገኝሽ፣ ኢትዮጵያዊ ማንነቴ እንደ ሃገራት፣ ሚደርሱብሽ ስንክሳሮች የጎርፍ ማዕበል፣ ጠኔ ጣሮች እርምጃሽን የሚገቱ፣ እንቅፋቶች ከፍቅርሽ ማያሸሹኝ፣ ህልም ገች እንክርዳዶች ደራሽ እንጂ፣ ቋሚ አይደሉም ስናድሮች እናም እናት ዓለም፣ መቀነትሽን ጠበቅ አርገሽ ተስፋሽን ከተስፋየ፣ አዋህደሽ አይዞህ በይኝ፣ አይዞሽ ስልሽ ይሰምር ዘንድ፣ ዕልውናሽ የማልመው ህልም ውጥኔ፣ ልዕቅናሽ ★★★★★★ ታትመው ይኑሩ ★★★★★★ ቅኝ እንዳትገዛ፣ ዝቅ እንዳትል ከክብር በባሪያ ፈንጋዮች፣ እንዳትሸጋገር እንደ ዕቃ እንዳትታይ፣ ተሽጠህ እንዳትቀር ወግ ባህልህን ጠብቀህ፣ በአንድነት እንድትኖር በቀጭኑ ሽቦ፣ ከሩቅ ወዳጅ ጋራ፣ ናፍቆትክን እንድትሽር ጨለማ እንዳይውጥህ፣ ውሃ እንዳትጠማ፣ ዘርግቸ በመስመር አርዘሊባኑሱን ተአውስትራሊያ፣ ለምግብ ማብስያህ፣ ለቤትህም ማገር ታሰብክበት ቦታ፣ በስዓት እንድትደርስ፣ ከሌሎች ሀገራት መኪና ባቡር የላመ እንድትበላ፣ የጆችህ መዳፎች በመጅ እንዳይሻክር አዲስ ስልጣኔ፣ ሳስገባ ተሀገር ለአንተ ህይወት መለወጥ፣ በእጅጉ ስመክር ወደ ሗላ ወስዶ፣ ሚያስደንቀኝና ሚያስደምመኝ ነገር በአፄ ቴወድሮስ ላይ፣ ደግሞም በአርበኞች፣ የፈፀምከው ክህደት፣ እኩይ ደባ ነበር ዛሬም በዚህ ትውልድ፣ በቂም መሞላት ጋር ከቋሚ አልፈህ ተርፈህ፣ በሟች አፅም ስትመክር ነጋሪት ስትጎሽም፣ በለው ስትል ለጦር በሳለም እንዳይኖር፣ ስትነፍገው ሀገር ፀያፍ ቃልክን ሰምቶ፣ ሀገሬው ሲማረር ቁልጭ ብሎ ታየኝ፣ የከሃዲነትህ የመጥበብህ ሚስጥር ጠቢባን ያልፈቱት፣ በሳይንስ ምርምር የበታችነት መንፈስ፣ በእንቆቆ የማይሽር ግን የዚህን ማርከሻ፣ ልንገርህ ቁም ነገር በጥሞና አድምጠኝ፣ ወዳጀ አይበልህ ቅር ሰላምህን ያበዛል፣ የአያት በሳል ምክር ለአድሎ ሳትዳረግ፣ ለርሃብ ለቸነፈር ጥይት ሳይተኮስ፣ ቦምብ ሳይወረወር ጥላህን ሳትፈራ፣ በሰላም እንድትኖር ከስዕብና ጋር፣ ግልፅና ንፁህ ፍቅር ታትመው ይኑሩ፣ በልብህ ማዕደር። ከሰማዕታቱ ********* ✊ ተው ተ -መለስ ✊ ★★★★ ★★★★★ ወንድማለም፣ ወንድማለም ተው ተመለስ፣ አካሄድህ ቅን አይደለም እኩይ ሴራህ፣ ለኛ አይበጅም እንደ ትረካህ፣ ይህ ታሪክ የኛ አይደለም ባሜስጣሪው አንደበትህ፣ ስብዕናህ አይደረጅም በሽረባህ፣ ሰላም ጤናህ ላይለመልም ቂም በቀሉን፣ ምትኖረውን ያልኖርከውን፣ ያልኖርነውን የጎጥ እብደት፣ ክፍፍሉን ዘመን ትውልድ፣ የናቀውን ተወውና፣ ጥላቻውን እንደ ጥንቱ፣ በአንድ አስበን ደጋ ወርደን፣ ቆላ ወጥተን ደቦ ገብተን፣ ጥማድ አርሰን ፀበል ቡና፣ ተጠራርተን ሲጎልብን፣ ተበዳድረን ለቸገረው፣ እቁብ ጥለን ልጅክን ለልጀ፣ ተባብለን በሰርጋቸው፣ በአንድ ጨፍረን በድር ለቅሶው፣ ተሰባስበን እኔ ስሞት፣ አፈር ስሆን በአንድ ያጣላል፣ ተማምለን በእጅህ በእጀ፣ ተጎራርሰን እንዳልኖርን፣ ተጎራብተን እባክህ ወዳጀ፣ ተው ተለምን ያልሆነውን፣ ማንሆነውን እየቦተለክ፣ ጥላቻህን አፈናቃይ፣ አጀንዳህን መሰሪ፣ ትርክትህን ጧሪ ቀባሪ፣ አታሳጣን አቡነ ሚጥሮስ፣ ፃዲቅ ይሁን ዘራይ የተረሳው፣ ስሙ ይግነን በአፄዎች ምለህ፣ ሶላቶ ይዘን ትውልድ ይወቅ፣ ገድላቸውን የአሉላ አብዲሳ፣ የበላይን የእልፍ አልዕፍ፣ ሰማዕታትን የእምየን አጋር፣ የጣይቱን ድንቅ ምክር፣ ስራቸውን በቅን አንሳው፣ ስማቸውን ዜጋ ይውረስ፣ ግብራቸውን በቀስተ ደመናው፣ ተመስለን የነፃነት፣ ተምሳሌ ሁነን በባንዲራው፣ አሸብርቀን በየዝክሩ፣ አምረን ደምቀን አለም ፈዞ፣ አንዳላየን ወዳጀ ተው፣ ተለመን በጎጥ በብሄር፣ አትከልለን በእኩይ ሴራህ፣ አትከፋፍለን በእስተርጅና፣ አትለያየን በዕቡ ጦረህ፣ አትስበቀን። ★★★★★★★★ ቀኘን እንዳትረሳት ★★★★★★ ቴወድሮስ፣ ከገብርየ ገብርየ፣ ከዮሃንስ ዮሃንስ፣ ከአሉላ አሉላ፣ ከሚኒሊክ ሚኒሊክ፣ ከባልቻ ባልቻ፣ ከአቢቾ አቢቾ፣ ከበላይ በላይ፣ ከአብዲሳ አብዲሳ፣ ከዘራይ ጌዜ እና ወቅት ፈቅዶ፣ ተገናኝተው ከላይ ድንገት ተመልክተው፣ የግዛቷን ጥበት የውበቷን ማነስ፣ የአንገቷን መቀላት ምን ነካት አገሬን፣ ምን ወራሪ ያዛት እየተባባሉ፣ ተክዘው ተጨንቀው፣ በሃዘን እያዪት ለሀገሬ ከሆነ፣ ይሁን መበደሌ፣ የሚለውን ዘፈን፣ ሲሰሙ ከርቀት የህዝቡን እልልታ፣ በጥሞና አድምጠው የግጥሙን መልዕክት ሌላ የውስጥ ባንዳ፣ የራስ ቢሆን እንጅ፣ እንዲህ ሚዘምበት ከእኛ ያልተማረ፣ የትርክት ምርኮኛ፣ የኛው ጉድ ነው ብለው የራስ ቆራጭ እንጅ፣ ወራሪ እንዳልሆነ፣ እርግጠኛ ሁነው ይህንን ክህደት፣ ይህ አዲሱ ትወልድ፣ እውነታው የገባው ሲያዜም ያደመጡት፣ ሲል ሚኒሊክ ጥቁር ሰው በሰማዕታቱ ገድል፣ በምናብ ተጉዞ እንባ ሲያፈስ ያዩት፣ ባንዲራውን ይዞ ማቄን ጨርቄን ሳይል፣ ዝናሩን አጥልቆ ባያቶቹ ጋሻ፣ ኒሻናቸዉ ደምቆ በሶስቱ ቀለማት፣ እጅግ አሸብርቆ ያስተዋሉት ትውልድ፣ በአባት ድል ተሰርቆ ድርና ማግ ሆኖ፣ በህብር ሲታያቸው መልሰው ተፅናኑ፣ እውን ዕራይ አይተው የጣይቱን ተምሳሌ፣ የንግስት ሰው ቃሏን፣ በመንፈስ አድምጠው በደመቀ ገድል፣ በምናብ ተጉዘው ኢትዮጵያን ከውድቀት፣ ከስሯ እንደሚያስፈታት፣ እርግጠኛ ሁነው ዳግም አሸለቡ፣ ቀኘን እንዳተረሳት፣ አደራህን ብለው። ************* እንመማር ተማሩበት ★★★★★★ አታፍኑን! በበአሉ በአቤ ይብቃ በጉበኛ በምንጭረው በጎም ሆነ ወይ መናኛ በእይታችን በአድማሳችን ልክ እንሁን ዳኛ። ልማቱ ላይ አተኩሩ፣ እኛን ግን አትገድቡን ሰምና ወርቄን ፈታችሁ፣ ቅኔያችንን ተቀኙልን። ቅን አድንቀን በምንከትበው፣ ደጋፍ ሰጭ አስተያየት የህግ ሚዛኗ ሲዛባ፣ በምንሰማው የአቤት ባይ ጩኸት በትውልዱ እጣ ፈንታ፣ በምናየው ስደትና ሞት ወገን ሲተክዝ ጥብብ ሲለን፣ በምንመታው የግጥም ቤት የውስጣችንን ነደድ እሳት፣ ግላዊ አታድርጉት በቸርነቱ እንምላለን፣ ያለ ሐቅ መሻት የለን ጠላት። ሳታኮርፉ አሻጋሪ ሃሳብ አንሱ፣ እንማማር ተማሩበት በዝምታችን እንዳይፋፋ፣ የተዘራው የቅጥፈት ትርክት በተስፋየ በጥባጭ ብዕር፣ አዲስ ፍቅር እስከ መቃብር ፃፉበት ምፅሃቱን አሳጥሩ፣ ትውልዱን ታደጉበት የአድዋ የመቅደላ፣ ፍቸ ዙሪያ የመሀል ሀገር፣ በአራቱም ማዕዘናት የውጫሌ የአባላጌ፣ ጉንዳጉንዲ የዶጋሌ፣ የአበሻ ጀብድና ኩራት የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን፣ የሰማዕታቱን ገድል ከትቡበት አኖሌን አድሳችሁ፣ ባልቻን ከነፈረሱ፣ ዘንባባና እርግብ ትከሉበት ዳግም በፍቅር አስተሳስሩን፣ ኩለን ድረን እንሳምበት። ★★★★★ ክብር ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ቅድመ አያቶቻችን መከለከያ ሰራዊትና ሚሊሻ፣ ፍትህ በጥቂት ጉግማንጉጎች እኩይ ደባና ሴራ በግፍ ለተሰዉ ዕንቁ የሐገር መከላከያ ሰራዊት ሰማዕታት፣ ከቅያቸው ለሚፈናቀሉ ለሚታገቱ ከትምህርት ገበታቸው ለሚጉላሉ በግፍ ለሚገደሉ በባዶ ስድስት ማሰቃያ እስርቤቶችና ጭቃኔ በተሞላበት ሁኔታ ለተገደሉና በእስር ለሚሰቃዩ ኢትዮጵያዊያን ወገኖች። ★★ አንድ ኢትዮጵያ፣ አንድ ሕዝብ!!! ★★ ዔልፋዖስ ኒቐሥ
@Amen2116
@Amen2116 3 жыл бұрын
ሰው እንደዚህ ያለ ችሎታ ይሰጠዎል መታደል እኮ ነው እናንተዬ እንዴት እንደማደንቅህ ተባረክ አቦ።
@user-xl8xc6mr7m
@user-xl8xc6mr7m 3 жыл бұрын
Well done, Frash adash 💚💛❤
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg 3 жыл бұрын
ከጠላት አይን መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ ወድሜ 🙏 እንዲህ ልክልካቸውን ንገርልኝ 👌ችግሩ ሰሚ የለም 🤒ኢትዮጵያ ሀገሬ ክፉሽን ያርቅልኝ 💚💛❤️🙏
@habtamu84
@habtamu84 3 жыл бұрын
No Word describes your talent you're just amazing Tesfish!
@user-kira9
@user-kira9 3 жыл бұрын
በገዛ ሚዛንህ ይመዝኑህና ኪሎህን እየነገሩህ ዘላለም እንድታመሠግናቸው ይፈልጋሉ👏👏👏👌
@ethiopiafirst7076
@ethiopiafirst7076 3 жыл бұрын
ግን እንዴት አባቷ ነው የምታምረው ይህች እንስት ውበት፣ደም-ግባት፣ስርሀት፣ትህትና ተባረኪ ምስራቅ
@yemanesiltan5767
@yemanesiltan5767 3 жыл бұрын
ኑርልን
@waineshettefera9685
@waineshettefera9685 3 жыл бұрын
Well said as always! የሚገርመው ግን ሌላ እንዳንተ አይነት ጀግና አለመገኘቱ ነው. I like ur elements keep it! I have big respect 4 you!!
@mordecai4675
@mordecai4675 3 жыл бұрын
እኛ ለማንም አንነሳም ምርጫችንንም ጨርሰናል ሰላም ብቻ ነው የምንፈልገው፦ ከላስ አለቀ ሀገራችን ወዲፊት ለመገስገስ እረፍት ያስፈልጋታል።
@berndg.4651
@berndg.4651 3 жыл бұрын
Abiy is, 1. a tribalist 2. an anti-Ethiopian (his insistence to keep the Killils makes him anti-Ethiopian !) 3. and a likely foreign agent Abiy should be removed from power and replaced by an Ethiopian nationalist government, if we want to neutralize threats to the country. Ethiopians should wake up, the election, that Abiy WILL RIG, is about perpetuating tribalism in Ethiopia. The election should only be about Ethiopiawinet vs Tribalism Ethiopians should only support those for Ethiopiawinet and reject those for tribalism. Abiy is for tribalism, as the people could witness the last three years. So, he must be rejected by Ethiopians, otherwise, if he is allowed TO RIG THE ELECTION, he will perpetuate tribalism in Ethiopia !
@mordecai4675
@mordecai4675 3 жыл бұрын
@@berndg.4651 ፦Let me tell you dummy TPLF Junta has always been out of touch with reality they are an idiot and has been for years and they project their own evil crime on you? You Are One of Them.
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 3 жыл бұрын
ማንን መርጣችሁ ጨረሳችሁ?ምርጫው የተበላ ዕቁብ ነው እያልሽን ነው 🤔
@tadiyoshaile2032
@tadiyoshaile2032 3 жыл бұрын
እውነት ነው በማንም ቅስቀሳ አንነሳም!
@dessiemelza6330
@dessiemelza6330 3 жыл бұрын
Ena tenja na manim yidenisibih. Sintu denaqurt ale bakachu
@dessiemelza6330
@dessiemelza6330 3 жыл бұрын
Ena kesemay mena yiwuredilih?
@tadiyoshaile2032
@tadiyoshaile2032 3 жыл бұрын
@@dessiemelza6330 esti tenesth yagegnekewun asredan demo be sidib sayhon besirat
@ebrahimmohammed5759
@ebrahimmohammed5759 3 жыл бұрын
ይመችሽ 👏🏻
@hana4049
@hana4049 3 жыл бұрын
አንበሳው ፍራሽ አዳሽ ልዩ ክሕሎት ነው👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾በጣም ያምራል ይመችህ አቦ!!!!!!
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 жыл бұрын
Wude subscribe aedrgigne yy
@ashenafik.2876
@ashenafik.2876 3 жыл бұрын
I don't have any words to this fantastic artist!
@esatulayned
@esatulayned 3 жыл бұрын
ተስፍሽ እንኳን ደህና መጣህልን
@fidgetcraftsandgachaandrob7322
@fidgetcraftsandgachaandrob7322 3 жыл бұрын
ምነው አጠረ ፍራሽ አዳሽ ዓመት ሙሉ ብታወራ ሳልሰለች አዳምጥ ነበር እናመሰግናለን
@ionaskidane5541
@ionaskidane5541 3 жыл бұрын
Great Artist good performance love you brather from Toronto
@mulukassaw7404
@mulukassaw7404 3 жыл бұрын
እውነትቱን ከአንተ የሰማነው እ/ር ይጠባቅህ
@kelifaali400
@kelifaali400 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነው አላህ ሀገራችንን ፍትህን በተገባር እና የሃይማኖት መቻቻልን ያስፍልን
@saraslihom2243
@saraslihom2243 3 жыл бұрын
ትችላለክ በቃ ቃላት የለኝም አምላክ ይጠብቅ
@mekoyetatena2189
@mekoyetatena2189 3 жыл бұрын
ምርጥ ነህ u r Unique... Just 👉ወደፊት
@bethelhemchannel6127
@bethelhemchannel6127 3 жыл бұрын
በእውነት አንዴት ብቁ ሰው ነው ። ህሉ መልእክቶቹ ከባድ ናቸው አግዝ ኣብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ኤርትራ ኣስመራ
@fekadugedef8480
@fekadugedef8480 3 жыл бұрын
ሁሉም እንዳተ ስለ እውነት ቢናገር ቢደፍር ብዙ ለውጥ እናይ ነበር አተ ጀግና ነህ
@temeseldesta7423
@temeseldesta7423 3 жыл бұрын
እጅግ ድንቅየሆናችሁ ኢትዮጵያውያን ውድድድድ
@abiyasefa8324
@abiyasefa8324 3 жыл бұрын
Gerum sew 🇪🇹❤️🙏👍
@amarefetene6527
@amarefetene6527 3 жыл бұрын
Outstanding what a a special talent just amazing 😉
@et6209
@et6209 3 жыл бұрын
ሰሚ ቢኖር ትልቅ ትምህርት መልክት ነበረው፣ ግና መቼ
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 жыл бұрын
ጀግናዉ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@user-ef1gp4gm8q
@user-ef1gp4gm8q 3 жыл бұрын
አንተ ከ ማሊ ጋ ልታጣላን ነው እንዴ 😂😂😂
@helendaniel6082
@helendaniel6082 3 жыл бұрын
Listen to him ,a good message to Ethiopian people,
@getachewkassa7505
@getachewkassa7505 3 жыл бұрын
አቦ ይመችህ ።ንገርልኝ እስኪ ምድረ ደነዝ ፖለቲካኛ ሁሉ መቸም አይገባቸውም።👏👏👏😀😀😀😀👏👏👏👏
@selamlehulum4373
@selamlehulum4373 3 жыл бұрын
እነዚህ ደነዝ የደናቁርት ስብስብ ቅኔን እንኳን በሚጠሉት አማርኛ በአራሳቸው አፍ መፍቻ ቋንቋቸው ብታግታቸው ጭራሽ አይገባቸውም!!! ማስተዋል የሚባል ነገር አልፈጠረባቸውማ !!! ምክንያቱም ዘረኛች ስለሆኑ!!
@adamkasahu
@adamkasahu 3 жыл бұрын
Er_tewu_sewoch
@berhansmart5377
@berhansmart5377 3 жыл бұрын
ጬሉሌ 😜
@07makeda
@07makeda 3 жыл бұрын
የኔ ትልቅ ሰው አምላኬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ሁሌም እውነቱን የሚያስተውል ቢኖር🙏🏽
@sofyabm2178
@sofyabm2178 3 жыл бұрын
የልብ አድርስ እኮ ነህ👏👏👏
@selamkidane1567
@selamkidane1567 3 жыл бұрын
ዋው ፍራሽ አዳሽ በጣም እናመሰግናለን👏👏👏
@R.A52
@R.A52 3 жыл бұрын
ኦ እንኳን ደህና መጣህ ስወድህ ደሞ
@tigistdaniel3309
@tigistdaniel3309 3 жыл бұрын
ትችላለህ ተስፍሽ እውነት ስለሆነ ነው የሚያስቀው ለተረኞች መቼም አይገባቸው
@tegegnewassie7460
@tegegnewassie7460 3 жыл бұрын
I admire you for what you are doing! Great in deed!
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
አንነሳም በቃ 🙄 ተሰፍሸ የኔ ጀግና 😍 ትችላለህ ጥበብ አተጋ አለች ዋውውውው ቅኔው ያበደ ነው😃
@emanda1366
@emanda1366 3 жыл бұрын
ትልቅ መልእክት : Great message! thanks
@AmAm-lo1pq
@AmAm-lo1pq 3 жыл бұрын
አረ በናትህ ሺ አመት ኑርልን
@maneman5475
@maneman5475 3 жыл бұрын
ፈታ የሚያደርግ ቁም ነገር ይመችህ
@amytufer7472
@amytufer7472 3 жыл бұрын
የልቤን ሰለምትናገርልኝ አመሰግናለሁ እንደ አንተ ያለ ያብዛልን እውነት ያድናል የኔ ፍራሽ አዳሽ አትጥፋብን ትመቸኛለህ 🙏❤
@elzaethiopia4012
@elzaethiopia4012 3 жыл бұрын
የልብ አውጋ እኮ ነህ ምወድህ ተስፋሁን ከበደ
@cheerfuldifferentclassical9172
@cheerfuldifferentclassical9172 3 жыл бұрын
አንበሳው ኢትዮጵያዊው ጀግና!!!
@marymikel565
@marymikel565 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን ትክክል ያልከው
@kifletafese9209
@kifletafese9209 3 жыл бұрын
ክስ
@jdjd4810
@jdjd4810 3 жыл бұрын
ዋው እግዚያብሔር ይጠብቅህ የኛ እንቁ ውድድድድድድድድድድ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@awekebelay8728
@awekebelay8728 3 жыл бұрын
Woow astonishing audition Great talent & message Thank you
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 3 жыл бұрын
🤓🤓🤓🤓🤣🤣🤣🤣እረ ቅኔዉ ያማል 👌👌👌👌ይመቺህ እግዚአብሔር አምላክህ ለህዝብ የሚጠቅም መንግሥት ያምጣልን በጸሎት እንበርታ 🙏🙏🙏🙏
@chekole2
@chekole2 3 жыл бұрын
God bless you and let him always be in your side. You are marvellous artist of the generation.
@abdulkhanrahmato1629
@abdulkhanrahmato1629 3 жыл бұрын
Arts tv 📺 ❤ world i like 👍 brogramachun betam naw mewdew tisfawen frash adesh big respect 🙌 👏 👌 techlalek
@rebka5068
@rebka5068 3 жыл бұрын
አያለቅብህ እንኮን ደህና መጣህ ዘና ፈታ እንበል ሰላምህን የያብዛል ወንድማችን
@azebyitna342
@azebyitna342 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና tena ይስጥህ የልባችን ትናገርልናለህ ::
@user-xe6tg2wv7p
@user-xe6tg2wv7p 3 жыл бұрын
ተስፍሁን ከበደ እና እሸቱ መለሰ የዘመናችን ምርጥ ኮሜዲያኖች የሚነሡት ሀሣብ 👍👍👏👏👏😂😂😂😂
@esmaelebrahim4850
@esmaelebrahim4850 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ቃላትያንሰኛል ጀግና ነህ
@weynyegetachewdam5927
@weynyegetachewdam5927 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜያቸሁን ያርዝምላችሁ አስደሣች ሠም እና ወርቅ ቅኔ ነው 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏በችግር ሠአት ትክክለኛ ነገር በመልቀቃችሁ የጨለማ ፀሐይ ናችሁ🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@tashaykef796
@tashaykef796 3 жыл бұрын
WOW habesha libisish yamiral💚💛❤👍
@henyafro4210
@henyafro4210 3 жыл бұрын
አንጀት አርስ የሆነልጅ ላንተያለኘ አድናቆት ወደርየለውም።
@egziyaberyimsegen9727
@egziyaberyimsegen9727 3 жыл бұрын
ዋው👌👌👌
@tezetagrima8908
@tezetagrima8908 3 жыл бұрын
Wawawa amezing person 👍👍👍👍👍❤️❤️🌹🌹
@meharandualem8614
@meharandualem8614 3 жыл бұрын
I would like to say thank you for that you express my internal feeling regarding election.
@danielalemayehu2588
@danielalemayehu2588 3 жыл бұрын
አይ እሄ ህዝብ ማጨብጨብ ማጨብጨብ ምን እዳልካቸው የገባቸው አይመስለኝም ፕሮግራሙ ሲያልቅ በወረቀት ፅፈህ ስጣቸው እራሳቸው የት ጋር እንዳሉ ያቁበታል አተ ግን ጀግና ነህ
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,6 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 22 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 39 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 27 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,6 МЛН