"የሰው ሁሉ እግር ከሚሸተን ከግብፅ ውሀ እናስመጣ እንዴ🤣🤣".. አስደናቂ ልጆች //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 702,550

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 1 400
@hadratube4986
@hadratube4986 4 ай бұрын
ጃፒ ያባቱ ቦታ ስለተካ ደስብሎኛል ኢቢኤሶች እናመሰግናለን ጃፒ በርታልን
@emueimanyutub9726
@emueimanyutub9726 4 ай бұрын
ሂዳልኮ ሳይሄድ የቸቀረፀነዉ መሠል
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw 4 ай бұрын
የዛሬነዉ መቅድስ ዛሬመጣቻደል አወደስብሎናል ጃፒ😢​@@emueimanyutub9726
@brtukan8684
@brtukan8684 4 ай бұрын
ውይ በጣም❤️
@tegetgezahg2462
@tegetgezahg2462 4 ай бұрын
እውነት ነው ይችን ጸጉሩን ቢስተካከላት ደግሞ ጥሩ ነበር
@romantola5947
@romantola5947 4 ай бұрын
Japiy 👌👌
@fahdmtere-uj6vu
@fahdmtere-uj6vu 4 ай бұрын
ጃፒ EBS በመስራቱ ደስ ነው ያለኝ በሱ አስፋውን ያይሆ ይመስለኛል
@hikmayesuf9088
@hikmayesuf9088 4 ай бұрын
በጣም ወላሂ
@FatemahFatemah-sf7sy
@FatemahFatemah-sf7sy 4 ай бұрын
እኔም ወላሂ የኔ ውንድምዋ
@ExcitedGiraffes-yw3er
@ExcitedGiraffes-yw3er 4 ай бұрын
Betam😢❤❤
@user-gp6sy3jc3z
@user-gp6sy3jc3z 4 ай бұрын
❤❤❤እውነት. ነው.
@Aer-sw5fx
@Aer-sw5fx 4 ай бұрын
በጣም 😢😢😢
@hanna21samuel
@hanna21samuel 4 ай бұрын
እኛ ተመልካቾች ጃፒ በጣም ተመችቶናል ብዙ ፕሮግራም ላይ ብታሳትፉልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን,ጃፒዬ በርታ በጣም ጎበዝ እንወድሃለን❤❤❤
@wewetutu1248
@wewetutu1248 4 ай бұрын
እውነት 👍👍🤲
@hiwot8723
@hiwot8723 4 ай бұрын
ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ለታላቁ የአብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤
@heavendawit2115
@heavendawit2115 4 ай бұрын
Amen Amen Amen from Asmara
@user-go1pf2qg8p
@user-go1pf2qg8p 4 ай бұрын
Amen
@user-yx2yo1fv5n
@user-yx2yo1fv5n 3 ай бұрын
Adersen❤❤❤❤😊😊😊
@rutaasmare7044
@rutaasmare7044 4 ай бұрын
ጃፒ ድምፁ ልክ እንደ አባቱ ።ደስ ይላል ጃፒን እዚ ላይ ማየታችን❤❤❤
@ASa-ks6is
@ASa-ks6is 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@haweFekerReem
@haweFekerReem 4 ай бұрын
ebs ሊመሰገን የሚገባ ጣቢያ ነው የሰው ልጅ በሂወት እያለ ባገለገለበት መስሪያ ቤት እንዲህ ተከብሮ ለልጅ ሲተርፍ ማየት ያኮራል ትልቅ ነገር አድርጓል ኢቢስ ጃፒየ ❤በርታ መቅዲየ ከምትወጅው የስራ ባልደረባሽ ልጅ ጋር መስራት በጣም ያፅናናሻል
@selmetube
@selmetube 4 ай бұрын
Awo baxme❤❤❤
@user-ec2on8ug6z
@user-ec2on8ug6z 4 ай бұрын
Betam dasss sel
@emoydseta2899
@emoydseta2899 4 ай бұрын
😂😂😂😂አይ፡ልጆች
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 4 ай бұрын
👍👍👍
@banchimekonnen6763
@banchimekonnen6763 4 ай бұрын
ጃፒዬ የኔ እናት በመምጣትህ በጣም ደስ ብሎኛል ገና ዛሬ የልጆች ፕሮግራም ያየሁት በርታ ጃፒዬ የአስፋውልጅ ነህ ምንም አያቅትህም ጎበዝ በርታ አሁን ኢቢኤስ ሊደምቅ ነው በርቱ
@BH-id8px
@BH-id8px 4 ай бұрын
መቅዲ የኢቢኤስ ድምቀት ነሽ በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ebs በጣም ተባረኩ
@S--Sis
@S--Sis 4 ай бұрын
ለካ አስፋው መሸሽ አልሞተም መተክያ አለ ደስ ሲል 🥰🥰🙄
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 4 ай бұрын
❤👍👍
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 4 ай бұрын
❤❤❤
@ggd5773
@ggd5773 4 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤❤❤
@maeritube21
@maeritube21 4 ай бұрын
ጃፒ ቁጭ ድምፅ አባቱን በእጁ የሚጠቁማት ነገር አስፊቲ ጃፒ የአባትህን ቦታ ስለተካህ ebs ተባራኩ ስላመጣችሁት😍
@user-ym5hw9cq2b
@user-ym5hw9cq2b 4 ай бұрын
የስፋውን በትንሽነቱ አመጣቹልን እናመሰግናለን❤❤❤አስፊቲ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ😢😢😢
@gjhhthft8747
@gjhhthft8747 4 ай бұрын
ኤቢኢስ. በጣም ደስ የሚል ትልቅ ድርጅት መልካምነት ትትና ፍቅር የተሞላ ነው
@fatuma381
@fatuma381 4 ай бұрын
ወላሂ የወለዴ መቸም አይረሳ አስፊቲ ልጁን በመተካት ማነው እንዴኔ ፣ በዴስታ የተዋጠ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SamrewtAlem
@SamrewtAlem 4 ай бұрын
እኔ❤❤❤❤❤❤
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤😍😍😍😍
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-hz6yy5rz8r
@user-hz6yy5rz8r 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 4 ай бұрын
በጣም ፋሬ መፉረት ትልቅ ወጋ አለዉ
@Qwerty-dp8qs
@Qwerty-dp8qs 4 ай бұрын
ጃፒየ የአስፈየን ቦታ ስለተካ ደስ ብሎኛል ያደራ ወንዲማችን ነው ❤❤❤❤❤
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 4 ай бұрын
ወደ አሜሪካ ተመልሶዋል ሳይሄድ የተቀረፀ መሠለኝ ቢሆን እማ በጣም ደስ ይለን ነበር
@user-yb4ks8ty4d
@user-yb4ks8ty4d 4 ай бұрын
ጃፒ አባቱን ተክቶ በመስራቱ በጣም ደስ ብሎኛል የEBS ባለቤቶች እናመስግናለን ክበሩልን🥰🥰🥰🥰
@negestnegest8146
@negestnegest8146 4 ай бұрын
ኡይ በጣም ደስ እሚል አስቂኝ ውይይት ነው ያቀረባችሁት። ልጆቹ በሳቅ ገደሉን በዛላይ ደግሞ ጃፒ ድምፁ አስፋውን ቁጭ በደስታ አስደነገጠኝ ምትክ እገኘን አስፋውን አላጣነውም። ኢቢኤሶች ስራችሁ አስተሳሰባችሁ ድንቅ ነው በስራችሁ እያየነው ነው በርቱ።
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 4 ай бұрын
አስፋዉ መሸሻ ከሞተ ወድህ የሄን የልጆች ፕሮግራም ገና ዛሬ አየሁት
@lemlemyalwu-lj1xs
@lemlemyalwu-lj1xs 4 ай бұрын
ጂፒ የኔ አበሳ የአባቱ ልጂ 🎉🎉🎉🎉🎉
@HabasiHurna-xy7ft
@HabasiHurna-xy7ft 4 ай бұрын
እኔም
@Elham-gw7gm
@Elham-gw7gm 4 ай бұрын
እኔም 😢😢
@EmuyEngida
@EmuyEngida 4 ай бұрын
ማመ
@EmuyEngida
@EmuyEngida 4 ай бұрын
ሽፕ
@selamhailu4448
@selamhailu4448 4 ай бұрын
Ebs በጣም የሚገርም ድርጅት ነው በጣም ሊመሰገን ሊከበር የሚገባው ድርጅ ነው ባለቤቶቹ ሊሸለሙ ይገባል በሚስሩት መልካም ሰራ በጣም እናመሰግናለን ጃፒን በዚህ ስላየነው ደስ በሎናል ❤❤
@kokobeqalam5493
@kokobeqalam5493 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@GeethiThagalo
@GeethiThagalo 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@zeytunaamohammad9004
@zeytunaamohammad9004 4 ай бұрын
ሁሉም ህጻናቶቹ በጣም ደስ ይላሉ አላህ ያሳድጋቸው ❤❤❤❤❤
@lemlemwoldeselasse2909
@lemlemwoldeselasse2909 4 ай бұрын
ebs እናመሰግናለን ከአስፊቲ ሕልፈት በኃላ ዛሬ ደስ ብሎኝ አየሁት በመቅዲና በጃፒ የልጆች ፕሮግራም ሞቅ ብሎአል የebs ባለቤቶች በጣም ልትመሰገኑ ይገባችሆል ለአስፊቲ ባደረጋችሁት ስንደሰት ደሞ ጃፒንም ተካችሁልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሰው ማለት ይሄ ነው🙏🙏👍🏾
@Metiwollo5
@Metiwollo5 4 ай бұрын
ዛሬ ebc በመቅዲ እና በጃፒ ሞቆ ደመቅ ብሏል 🌹
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 4 ай бұрын
ጃፒ እና መቅዲ ደስ ሲል መዉለድ መልካም ነዉ አስፊቲ በልጁ እንደገና መጣልን ኢቢኤስ እናመሰግናለን❤የአስፊቲን ነብስ ይማር😊
@user-nl1nq5tg2r
@user-nl1nq5tg2r 4 ай бұрын
❤❤❤ነበጣም ያምራሉ
@emanmohammed6085
@emanmohammed6085 4 ай бұрын
በጣም 😢
@Elbethel167
@Elbethel167 4 ай бұрын
ሩት የብቻዋ ፕሮግራም ነው የሚያስፈልጋት ፣ she have a lot of energy 😂
@fantukebedefantu7374
@fantukebedefantu7374 4 ай бұрын
Ebs TV በእውነት ልትመሰገኑ ይገባችኋል እንኳን የአስፋ መሸሻ ልጅ አሳተፋችሁት ተባረኩ
@user-ec8sh1pi6f
@user-ec8sh1pi6f 4 ай бұрын
ጃፒ ድምፁ እራሱ የአባቱ ነው ኢቢኤስ እናመሰግናለን የአስፋዉን ነፍስ ይማር አንድ ደግ ሰው ለብዙ ሰዎች ያጎላል እንኳ ልጁን ተካችሁ
@KjvccYexs
@KjvccYexs 4 ай бұрын
🤍🤍
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 4 ай бұрын
ልክነሸ
@user-zp2cf6yi6k
@user-zp2cf6yi6k 4 ай бұрын
እወነት ነው የራሱን ድምፅ ፈጣሪ አምላክ ነፍሱን ይማር በጣም በሰው ልብ ውስጥ የማይረሳ ሳቁ ጨዋታው ፈጣሪ አምላክ ነፍሱን ይማረው በሱ ቦታ ውድ ልጁን ስላየን የበለጠ ደስ ይላል ፈጣሪ አምላክ እረዥም ዕድሜ ከጤና ይስጥክ ቻፒ
@itsMe-kw4hn
@itsMe-kw4hn 4 ай бұрын
ጃፒዬዬዬ ምነው አባትህ ቀና ብሎ ባየህ እዚህ ቦታ ቆመህ ስላየንህ ደስ ብሎኛል ኢቢኤስ በጣም እናመሰግናለን ተባረኩ ❤❤❤
@yoditmekonen3379
@yoditmekonen3379 4 ай бұрын
ebs እናመሰግናለን መቅድየ. የአስፋው መሸሻ ልጅ ጃፒ. ስለመጡ በጣም እናመሰግናለን. ከዚህ በኃላ በደስታ ምንከታተላችሁ እሁድ ትናፍቀናለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 24 күн бұрын
ሀቢቢ አስፊ መውለድ የሚጠቅመው ለዚህ ነው አስፊ አልሞተሞ ህፃኖቹ በጣም ነው የምንወዳቸው እንደ ኛዋ ፈረጆ ትለያለች❤❤❤❤
@sofiyasofiya2878
@sofiyasofiya2878 4 ай бұрын
ጃፒ አባቱን ተክቶ በመስራቱ ደስ ብሎኛል
@banchibirhanu7158
@banchibirhanu7158 4 ай бұрын
የአስፍቲን ቦታ የሚተካ የለም ሲባል ጃፒን ተክታቹ ደስ አሰኛችሁኝ EBS ። መቅድዬ እንኳን ደህና መጣሽ። መልካም የስራ ጊዜ ይሁንላቹህ
@wewetutu1248
@wewetutu1248 4 ай бұрын
በእውነት በጣም ነው ደስ የለኝ ጃፒዬ የአስፍዬ ምትክ ለኢቢኤሶች እድሜ ከጤና ጋር ❤❤❤በእውነት መየት ከብዶኝ ነበር አስፍት በኋላ😢 እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀ ገነት ተኑርልን አሁን ግን ተፅናናሁኝ ጃፒዬ ስለ አየሁት
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c 4 ай бұрын
ጃፒን ስላየውት ደስ ብሎኛል በተልይ የልጆች ፕሮግራም ላይ ebs ግን ትለያላቹ የአባቱን ቦታ ስለሰጣችሁት ጃፒ በርታ አስፊቲ ሁሌም በልባችን ነህ
@user-wj4we7st3f
@user-wj4we7st3f 4 ай бұрын
EBS እናመሰግናለን የአስፊቲን ማስታወሻ ጃፒን ስላመጣችሁልን Thank you🙏
@kakajqj1215
@kakajqj1215 4 ай бұрын
አልበዛም አለ ህፃኑ 😂ወይኔ የኔ ማሮች ጃፒየ የኔ ውድ ወድም ኑርልን ወይኔ ልጆቹ ኡፍ ማር ናቸው
@BH-id8px
@BH-id8px 4 ай бұрын
መቅዲዬ የኔ ቆንጆ የኔ አልቃሻ እንኳን ደህና መጣሽ ኤቢዬስ አዘጋጀልሽ አይኑን የምታዪበት በርቺ ኤቢዬስ እግዚያብሄር ይክፈላችሁ ማናጀሮቹን ብናውቃቸው ተባረኩ መተካካት ማለት ለ ትውልድ ማስተላለፍ እሄነው ተባረኩ
@wewetutu1248
@wewetutu1248 4 ай бұрын
እዉነት ነው
@semira13585
@semira13585 4 ай бұрын
ዛሬ አቢኤስ እንደት እንዳመረኝ ዋውውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤
@meram123
@meram123 4 ай бұрын
ረመዳን ውስጤ ነው የሙስሊሞቸ የብስራት ዜና ውብ የኸይራት ደመና የሁላቸን ማንቂያ ድወል ተ ግባሩ የሚል ደስ የስ የሙሚኖቸ ግሩም መቅደስ ረመዳን ፆማቸን ይማርካል መልካም ተግባር ያረካል ረመዳን በምን ይለካል ኡማውን የሚያነቃቃ በፀባይ በገንዘብ በሰደቃ ረመዳን ውስጤ ነወ በቃ መልካም እረመዳን ለሁላቸን❤❤❤❤❤
@user-en9th1pb4t
@user-en9th1pb4t 4 ай бұрын
እውነት ምኞቴም ጥያቄያም ተመልሶልኛል ebs እግዚአብሔር ይባርካቹ ጃፒን በአስፊቲ ቦታ ስላየውት እውነት አስፊቲ አልሞተም እውነት ገና ለመጀመርያ ግዜ ደስብሎኝ ነው ያየውት በቃ ልጆች የሚለው ፕሮግራም አስፊቲን አሰፊቲን ሸተተ በቃ አልሞተም ከልብ እነሆ አናመሰግናለን ክብር የሚገባው ሚዲያ
@MeronAb7271
@MeronAb7271 4 ай бұрын
ልጂቷ 40/60ን ያስረዳችበት መንገድ😂😂
@lemlemseyfu8765
@lemlemseyfu8765 4 ай бұрын
እንኳን ለፆሙ አደረሳችሁ አደረሰን ፆሙ ለሀገራችን ሰላምን አንድነትን ፍቅርን የምናገኝበት ያርግልን
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 4 ай бұрын
🤲🤲🤲
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@looniesey4428
@looniesey4428 4 ай бұрын
መቅዲ የኔ ምርጥ እንክዋን ደስ አለሽ የኣባቱ ምትክ የሆነ ጃፒ ጋር ስለተገናኛቹ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤
@user-no6pl3tz6o
@user-no6pl3tz6o 4 ай бұрын
አባቱን መሳይ ኢቢኤስሶች እናመስግናለን የአደራ ልጃቹሁ በመቀበል
@hiwet6014
@hiwet6014 4 ай бұрын
ebc ክብር ይገባችኋል የምር ጃፒ የአባትህን ቦታ ስለተካህ ደስ ብሎኛል በርታ🎉
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 4 ай бұрын
ጃፒ የአባትክን ስነ ምግባር ስላስጣየከን እናመሰግናለን የጃፒ አድናቂ👍👍👍👍
@user-bo5qy4ns6k
@user-bo5qy4ns6k 4 ай бұрын
ወኔ የአስፊ ልጂ በአባቱ ምትክ ስለገባ በጣም ደስ ብሎኛል ይቅርታ ስሙን ስለአላወኩት ነዉ
@alefezana1031
@alefezana1031 4 ай бұрын
አንዳንዴ ድምፁ እራሱ ወደ አባቱ ይሄዳል ።እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ላያትህ ይስጥህ ጃፒ ደስስስስ ብሎኛል
@user-uk160
@user-uk160 4 ай бұрын
ይችን ቀን ስጠብቃት ነበር መቅዲ እንኳን ደህና መጣሽልን አስፊቲ ቢኖር ደስታችን ድርብ ይሆን ነበር የአስፊቲ አምሳል ጃፒ ስለመጣልን ደስ ብሎኛል ኢቢኤስ ለናንተ ክብር አለኝ አመሰግናችኋለሁ።
@user-mw1hv9dl6o
@user-mw1hv9dl6o 4 ай бұрын
_እንዴ ድንቅ ልጆች የእሼ ልጆች ከች አሉ በዚህ😅🎉🎉🎉🎉🎉 መቅዲና ጃፒ 🎉🎉🎉🎉_
@seade127
@seade127 4 ай бұрын
የወለደሰው ስሙ አይቀበርም ጃፒየ ፈጣሪ ያበርታህ ❤❤❤❤❤
@user-di9ok6zk2q
@user-di9ok6zk2q 4 ай бұрын
ሩት የሺ ወንድ ሁሌም አዝናኝ ልጅ እሸቱ ላይ የቀረበች ጊዜ ራሱ ስንቴ እንዳየኳት.. ይሄን እራሱ በእሷ ምክንያት ስንቴ እንዳየሁት.. በራስ መተማመና.. ቤተሰቦቻ ግን ደህና ናቸው... በጣም ግለፅ ልጅ ናት❤😂😂😂😂😂
@alialemi3587
@alialemi3587 4 ай бұрын
ለebs ትልቅ ክብር አለኝ እናንተ ሰው ናችሁ እውነት ምንም ቃል የለኝም ጃፒን ያባቱ ቦታ ስለተካችሁ ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን ሁሌም አንድ እረምጃ ቀዳም ናችሁ 👍♥️♥️♥️♥️
@etetewami9042
@etetewami9042 4 ай бұрын
በስመአብ ደስ ሲል ጃፒ እንኳን ተወለድክ።።አስፋው አልሞተም በርታ በጣም ደስ ብሎናል በምትሰራው ሁሉ እግዚ አብሔር እግዚ አብሔር አይለይህ።
@HawuletAby
@HawuletAby 4 ай бұрын
የዛሬው ይለያልልልልል ጃፒ ጃፒ መቅድ መቅድ ይለያል የዛሬው እሁድ EBSእኳን ደህና መጣችው❤❤❤❤❤
@BH-id8px
@BH-id8px 4 ай бұрын
ይሄ መልክት ለጃፒ አድርሱልኝ ጃፒ የአደራ ልጅ ተብለህ ኤቢኤስ ልጁ አድርጎሀል በርታ አሜሪካ ማለት ምንም ማለት አይደለም የረፍትህ ጊዜ ሄድ ብለህ መለስ ትላለህ ምንም አልቀረብህም ስራህን አክብር ስራ ስራ ነው ስራ ክቡር ነው ነገሮች ይቀየራሉ በርታ እንደ አባትህ ትሁት መሆን አለበህ ታዛዥ ስራህን አክብር አጠገባቸው ስለሆንክ ብዙ ነገር ትማራለህ በርታ
@user-ml7hg6bk3l
@user-ml7hg6bk3l 4 ай бұрын
ጆፒ የአባቱ ቦታ ሰለተካ በጣም ደሰ ብሎናል ebs thank
@gebyaneshzeleke6858
@gebyaneshzeleke6858 4 ай бұрын
ጃፒዬ ኢቢኤስ ላይ ስላየውህና የአስፊቲን ቦታ ስለሸፈንክ በጣም ደስ ብሎኛል አንተ የአስፊቲን ቦታ በመያዝህ እና አባትህን ባንተ ውስጥ እያየን ስለሆነ እግዚአብሔር ይመስገን መቅዲዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደህና መጣሽ። አሁን ኢቢኤስ ኢቢኤስ መሰለ❤
@melonimarkon1813
@melonimarkon1813 4 ай бұрын
❤❤❤❤ደስ ስትሉ ጃፒዬ እንኮን ደና መጣህ ፈጣሪ ይጠብቅህ የአባትህን ቦታ ጠንክረህ ስራ
@teppiworkwoldetsadik1703
@teppiworkwoldetsadik1703 4 ай бұрын
Ebs እግዚአብሔር ያክብራችሁ ይሄ የሚያሳየው ለሰራተኞቻችሁ ያላችሁን ክብር ነው ያባት እዳ ለልጂ እንደሚባለው ሁሉ በአስፋውና በልጁ ያየሁት ያባት ፍቅር፣መልካምነት ለልጂ ደስ ይላል ለሁላችሁም ክብር አለኝ❤❤❤❤❤
@fikretabirhanufikretabirha9429
@fikretabirhanufikretabirha9429 4 ай бұрын
የኢቤስ ባለቤቶች ትልቅ ክብር ይገባቸዋል የሚሰሩት በጎ አድራጎታቸው በጣም ደስይላል
@amarechmessele8968
@amarechmessele8968 4 ай бұрын
ጃፒዬዬዬን በኢቢኤስ የአስፊቲ ቦታ በማየቴ ኢቢኤስ ይህን ባረኳችሁ መቅድም ወንድምሽን አገኘሽ ደስስስስ ስትሉ ተባረኩልኝ በርቱ🙏
@martayemaryamlij6984
@martayemaryamlij6984 4 ай бұрын
በስመአም ቅልጥፍና ❤ የዘንድሮ ልጆች
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 4 ай бұрын
እንግሊዘኛ የምታወራው ልጅ የኔ ቅመም 😂😂 አላህ ያሳድጋችሁ ሁላችሁንም ❤
@mt.8.familymuler624
@mt.8.familymuler624 4 ай бұрын
በጣም ነው የምናት መሰገነው ይሄን ጣቢያ Ebs ያስፋ ልጅ ናንተጋ በማስጀመራችሁ ያው አስፋው እንዳለ እንዲሰማን እያደረጋችሁ እናመሰግናለን❤
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 4 ай бұрын
ዛሬ ደስ ሰትሉ መቅድዬም ጃብዬም ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mt5mr5id5d
@user-mt5mr5id5d 4 ай бұрын
እደዛሪዉ ደስስስ በሎኝ አያዉቅም ያአስፊቲ ን ልጂ ስላየሁት ❤❤❤❤❤
@TUBE-zz5ji
@TUBE-zz5ji 4 ай бұрын
የሞት መደንት መውለድኖ ምበሎ ልክኖ ጀፔ የአስፍት ምትክ በጠም ደስብሎኛል በአበቱ ቦታ መታከቱ እብ ኤሶች ፈጠር ይበርከቹ❤❤❤❤
@tizitaasrat9077
@tizitaasrat9077 4 ай бұрын
በፈጣሪ ድምጹ እራሱ የአባቱ ነዉ ኢቢኤስሶች በጣም እንወዳችኃለን ሁለተኛውን አስፊቲን ስላመጣችሁልን❤❤❤
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 4 ай бұрын
ጃፒዬ ebs ስለቀጠልክ ደስ ብሎኛል በርታ
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 4 ай бұрын
እስፍየ እልሞተም እግዚአብሔር ይመስገን ልጁን ስለተካችሁት ተባርኩ
@yordanoskinfe879
@yordanoskinfe879 4 ай бұрын
I swear seeing jape on tv is so nice 👍 it makes me happy EBS tv Tnx on behalf of Ethiopan people because we love seeing him as we loved his dad . Jape we are here for you with up and down I hope God will hold your hand to guide you.
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 4 ай бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ በጣም ነው ያዝናኑኝ ደግሞ ከመቅዲ እና ከጃፒ ጋ በጣም ነው የተጣመሩት።😁😁😁🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤❤
@etyopis9292
@etyopis9292 4 ай бұрын
ጃቢና መቅዲ ሰያይ ሲሮጥ እደኔ የመጣ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-dj9et9ff3q
@user-dj9et9ff3q 4 ай бұрын
መቅድዬ እንኳ ደህና መጣሽ 😍🙏ጃፒን ዛሬ በልጆች ኘሮግራም ላይ ሳየው አስፊቲን ያየሁ ያህል ነው የተሰማኝ ከነድምፁ በጣም ደስ ብሎኛል 🙏
@azebbekele592
@azebbekele592 4 ай бұрын
አቦ EBS ተባረኩ ባደረጋችሁት ነገር ጃፒ ብቻ ሳይሆን ሕዝቡም ነው የተፅናናው በእውነት ለእናንተ ቃል የለኝም♥️👏👏👏 መቅዲዬ እንኳን ደህና መጣሽ ♥️
@emuyeemuye5890
@emuyeemuye5890 4 ай бұрын
አስፊቱ መቼም አንረሳም ልጅ ተተክቶል ደስ ብሎናል እንዲሁም መቅዲ ሰለመጣች ደስ ብሎናል Ebs ደመቀች
@user-yz2yu1cw3p
@user-yz2yu1cw3p 4 ай бұрын
ዛሬ 😂😂😂😂😂😂😂 ሞትን እኮ መቅዲዬ እንኳን ደህና መጣሽ
@itsMe-kw4hn
@itsMe-kw4hn 4 ай бұрын
ኡፍ እንዴት ደስ እንዳለኝ ቃል የለኝም ተባረኩ አቦ❤
@woubalemteffera5651
@woubalemteffera5651 4 ай бұрын
ዋው እውነት ጃፒ ኢቢኤስ በአስፊቲ ፋንታ ሊሰራ ነው በጣም ደስ ብሎኛል አስፊቲ እንዳለ ነው የተሰማኝ ድምፁም አስፋቲን ቁርጥ ነው።
@senushikore7663
@senushikore7663 4 ай бұрын
Good to see you Jappi & I am happy to see you standing on your dad’s spot and presenting his favorite shows!😢 Stay strong and keep doing your dad’s legacy!😍😍💚💛❤️
@jamila8885
@jamila8885 4 ай бұрын
ጃፒዬ ሳይህ ደስ ብሎኛልመቅድዬም በሰላም መጣሽ አስፍውዬ አልሞተም ልጅን ትክክል ኢቢኤስ በጣም እናመስግናለን የእስፍውን አደራ ስለተውጣችሁ
@spert-ir9hm
@spert-ir9hm 4 ай бұрын
ጃቢ ያባቱን ቦታ ሰለተካ ደሰ ብሎናል
@hiwotfenta9989
@hiwotfenta9989 4 ай бұрын
መቅዲ እንኳን በሰላም መጣሽ ❤❤❤❤ልጆቹ ይለያሉ ሆዴን እስኪያመኝ ነው የሳኩት እደጉ የኔ እርግቦች
@UaeUae-hd3un
@UaeUae-hd3un 4 ай бұрын
ያሥፍቲልጅ የጀግናው የይዋሁልጅ እንደ አባትህ አላህ እሩህሩህ ያድርግህ
@halimahalima9707
@halimahalima9707 4 ай бұрын
ዋው ዛሬ በጣም ደስ ይላል ጃፒዬ በርታ መቅዲ እንኳን ደና መጣሽ ዘና አረጉን በድጋሜ ይቅረብ የምትሉ ላይክ አርጉ ❤❤❤👌👌👌👌👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
@helenheluwa1335
@helenheluwa1335 4 ай бұрын
ዶሮ ታንቆ የሚገደልበት 😂😂😂😂😂 ኧረ ወይኔ ምን ባጠፋ ታንቆ ይገደላል በክብር ይታረዳል እንጂ😂😂😂
@meseretarega2899
@meseretarega2899 4 ай бұрын
ወይ ጃፔ ስትስቅ 😂ቁርጥ አባትህን አስፍቴ አልሙትም መቅዲ አምሮብሻል welcome back
@kassechkassech2596
@kassechkassech2596 4 ай бұрын
ጃፒዬ በአስፊቲ ቦታ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ❤❤❤ መቅድዬ እንኳን ደህና መጣሽ 🥰🥰🥰
@mekdesmulatu4801
@mekdesmulatu4801 4 ай бұрын
ዋው የአባቱ ልጂ ጃፒ ደስ ትላላችሁ ዛሬ መቅዲ እኮነደህናመጣሺ❤❤❤❤
@ediethio9827
@ediethio9827 4 ай бұрын
ጃፒዬ ኣንደኛ 👍🏽 የኣባቱ ልጅ ቁርጥ ኣስፊቲን ውይ ድምጹ ፡ ተባረክ 🙏
@user-hv2ep5hj4n
@user-hv2ep5hj4n 4 ай бұрын
ውይ ደስ ብሎኛልjappy ስላየነው እሱ ስናየው አስፍቲ በህይወት ያለ ነው የሚመስለው የምር ebs እናመሰግናለን መቅዲዬ እንካን በሰላም መጣሽ ደስ ብሎናል ከjappy ጋር ስላየንሽ ❤
@elsatarikuelsatariku9133
@elsatarikuelsatariku9133 4 ай бұрын
ebs አደራዉን እየተወጣ ነዉ እና መሠግናለን አስፋዉ ያለ ነዉ የመሰለኝ በእዉነት ድምፁ ጃፒዬ እድሜ ከጤና ይስጥ
@rahelhailu8755
@rahelhailu8755 4 ай бұрын
😢❤አሜን
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 4 ай бұрын
Amen Amen amen
@hikmayesuf9088
@hikmayesuf9088 4 ай бұрын
መቅድዬ እራሱ በጣም ትናፈቂይለሽ❤
@maymonamona2761
@maymonamona2761 4 ай бұрын
እዚ ብቻ የጃፒን ስም ያልተጠራ
@hanashewangezaw1928
@hanashewangezaw1928 4 ай бұрын
Keep going Jappy Asfaw👌demo tichilalehi
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l 4 ай бұрын
ወላሂ በጣም እጅግ በጣም ተደስቻለሁ ጃፒ በመተካቱ የEbs መግቢያ ክላሲካል ሲጮህ አስፍቲ ትዝ ይለኛል ግን የሞት መድሀኒቱ መውለድ ነው ይባላል አስፍቲ አልሞተም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lemlemseyfu8765
@lemlemseyfu8765 4 ай бұрын
በማርያም ልጆቹ ከአይምሮ በላይ ናቸዉ ❤❤❤
@loveethiopia159
@loveethiopia159 4 ай бұрын
Ebs በጣም በጣም ሊመሰገኑ ሊደነቁ እሚገባ ድርጅትነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@nestuhemeca1130
@nestuhemeca1130 4 ай бұрын
መቅድዬ የኔቆንጆ welcome back አብራችሁ መስራታችሁ ደሞ በጣም ደስ ይላል ጃፒዬ ይሄ ፕሮግራም ባንተ መሆኑ ደስ ይላል ተባረኩ❤❤❤
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 4 ай бұрын
Ebs ተባረኩ የአስፍዬን አደራ ተቀብላቹ ጃፒን በማየታችን ደስ ነው ያለን ደሞ ልክ እንዳባቱ ሲችልበት በርታ ጃፒዬ❤
@frehiwotzewde3618
@frehiwotzewde3618 4 ай бұрын
እውይ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ጃፒና መቅዲ ደስ ይላል
@neima2690
@neima2690 4 ай бұрын
ልጀን አደራ 😢😢 አለ አስፉቲ ጃፒ የአደራ ልጂነው🎉🎉
Gere Emun Emun Part 188 |. ገሬ እሙን ክፋል 188 ቻው ድኽነት ክፋለ 4
42:06
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 36 М.
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 114 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 11 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
አልፈልግሽም መሄድ መፍትሽ ነው😱
24:09
Efa Tube ኤፋ ቲዩብ
Рет қаралды 17 М.
የ አመቱ ጣፋጭ  ልጅ
11:49
Andi tube 777 አንዲ ቲዪብ777
Рет қаралды 912
There’s A Starman #superman #shorts #memes
0:26
Walking Streets 워킹스트리트
Рет қаралды 53 МЛН
Toothbrush Glove Hack !?
0:16
Dental Digest
Рет қаралды 13 МЛН
Фильм про побег от родителей
0:59
Holy Baam
Рет қаралды 4,6 МЛН